"መጨቃጨቁ እኛም አንገሽግሾናል" |ermias abebe | abel abuna | dagi tilahun | aman shalom

  Рет қаралды 7,380

Faith In Jesus

Faith In Jesus

4 ай бұрын

"መጨቃጨቁ እኛም አንገሽግሾናል" |ermias abebe | abel abuna | dagi tilahun | aman shalom

Пікірлер: 53
@netsanetgosebeko223
@netsanetgosebeko223 4 ай бұрын
ሁላቹም በዛም በዚም ያላቹ ኧረ እግዚአብሔር ፍሩ ወይኔ ታሳዝናላቹ ውይ ለእናንተ ሲል ቲክቶክ በተዘጋ አማኝ ያልሆነው ታሰናክላላቹ ጌታ ይቅር ይበላቹ
@user-un7xw2xy2t
@user-un7xw2xy2t 4 ай бұрын
አቤል አማን ያለው ትክክል ነው የወንጌል ስራ እንዳይሰራ ጊዜህን በከቱ አታጥፉ ንቃ
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 4 ай бұрын
አማን&አቤላ❤❤❤❤💪💪💓💓💓 ምንም የለም ማስረጃ😢ወፍ ማስረጃ የጩፋ ልጆች ናቸዉ😂😂😂
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 3 ай бұрын
ወንድሜ አቡና እንኳን ደስአለህ ከማንም ከንቱ ውዳሴ ስላልተቀበልክ በሰማይ ዋጋህ ትልቅ ነው የነ ጳውሎስ እጣ ነው የወደቀብህ ሃሰተኛ ወንድሞች ዛሬም የሃሰተኛ ነብያት ደጋፊውች የእውነተኛ አገልጋዮች ጠላቶች ናቸው በነጳውሎስ ዘመንም ነበሩ አሁንም አሉ ለሰከንድንኳን ለቀን አልተገዛንላቸውም ነው ሚለው ጳውሎስ ። እናም ትኩረታችሁን እንዳያሳጧችሁ ተጠንቀቁ አላማቸውም እሱ ነው አስተጓጓዮች ናቸው ሁሌም ። ከነጌቲቭ ሰዎች ሃሳብጋ ብዙ ጊዚ ማጥፋት ያወርዳል ቅናትን ትኩረትን መነሳሳትን ያጠፋል ሙሉ ጉልበታችሁን አላማችሁ ላይ አውሉ በዛም ላይ ራሳችሁን አሳድጉ ። ተባረኩ ተባረኩ
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 4 ай бұрын
የሆነ sivil war ውስጥ ገባችሁ ልበል bro "ወይስ የሆነ ነገር እየሰራችሁ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sw8et7gz5h
@user-sw8et7gz5h 4 ай бұрын
ወይ ዳጊ ህይወትህ የተመሰቃቀለ እንደነበር እናቃለን ሰው ሰላም ሲሆን ያቁነጠንጥሀል
@HEiscamingsoon
@HEiscamingsoon 4 ай бұрын
Dagi your life status is not making you qualify for media exposure, get out of media show up
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 3 ай бұрын
ማናችው ም ከማንኛችውም አትሻሉም ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ እንደዚህ አይነት የወንጌል አገልግሉት የለም ያየጀመራችሁትን የፍቅር አገልግሎታችውን በማንነታችው ጥላችሁታል ከሐሰተኛ ነብያቱች ባላነስ እናንተም አንገታችንን አስደፍታችሁናል
@asinegaasinega
@asinegaasinega Ай бұрын
Abuna was better. The rest- I don't trust them. Aman shalom, or Ermias or the rest of the majority -they are full of pride
@asterhaile8256
@asterhaile8256 4 ай бұрын
Min yeshalalllll twldunnn.giraaaa gbaw
@muluterefe
@muluterefe 4 ай бұрын
እናተ የጌታን መንገድ ትታችሁ ፓለቲከኛ ብትሆኑ ያዋጣችኅል አኔ ተራ አማኝ ነኝ ግን ገብታችሁኛል ዮናታን የስተ ት አስተማሪነው ስትለን አንሰማህም ዮናታን ጋር ኑና ተማሩ ብለህ ስትጋብዝ እኛው እናስታውሳለን እፈሩ ጥላቻችሁ ሰማይ እየሰማው ነው ቀጥሉ ነጥብም እየጣላችሁ እንደሆነ እወቁ
@abebayehuamenu8598
@abebayehuamenu8598 4 ай бұрын
Please brothers prich wengele
@habeshawit2008
@habeshawit2008 4 ай бұрын
አይ አቡና, አሁንም ባሰበት😒😒😒😒😒
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 4 ай бұрын
ምንድነው አቤል ከበላም እንኳን በላ በረሃ ለበረሃ ስለወንጌል ተንከራቶ ቢበላ ጨምሮ መስጠት እኮነው ያለበት ወረኛው መሃል ከተማ ተቀምጠው ህዝብ የሚዘርፉትን ተቀብላችሁ የምታደንቁ እና ሰው እንዲከተላቸው የምታደርጉና የምታዘርፉ እነዳጊ እረፉ ያለዛ የእጃችሁን ታገኛላችሁ እረፉ ህዝብ አታዘርፉ ወንድም አቤል በርታ አገልግል ግን ደግሞ አማን እዳለህ ከባለጌ ጋር አትባልግ በክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ እንደሚል አድርግ በርታ አንዳንዶች መዘመር ሲያቆሙ ዝም ከምንል እናውራ ብለው ነው የሚለፈልፉት ቻዎ በሎአቸው
@ayelebelayneh8954
@ayelebelayneh8954 4 ай бұрын
የተጠራቹት እየሱስ ክርስቶስ በህይወታቹ ልታሳዩ ህይወት የሆናቹ ጌታ በህይወታቹ ልትገልጡ ነበር እናን ግን የራሳቹ ዝና ለመገንባት በየቀኑ በbyoutube መጨቃጨቅ የነዉር ነዉር ነዉ እስኪ የትላንቱ የመጣቹበት መንገዳቹን ወደ ኋላ እዩት
@bizuayehumekonnen3114
@bizuayehumekonnen3114 3 ай бұрын
ሁላችሁም መስሏችሁ ነዉ እንጅ ወንጌል ሳይሆን ወንጀል እየሰራችሁ ነዉ የወንገል እንቅፋቶች
@user-fj9kc4yx1g
@user-fj9kc4yx1g 4 ай бұрын
Abel beka tebanobhal lebaaaaa
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 4 ай бұрын
የአይጥ ምስክር
@hebronmeron
@hebronmeron 3 ай бұрын
enzi sewoch wongel terstoal yasazenal:(
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b 4 ай бұрын
Please Abel ignore them. Please focus on your calling. The so called brothers are very shame on them.
@Binalfewdagne
@Binalfewdagne 3 ай бұрын
Gen ante setawera endewem setenager endet beneket new metaweraw pls ebak beyanse yemetawerawe manegnawem sew akeber beyanse yemesemaken yemeketeleken sewoch akebere betehut lebe awera weset yalew tibet new so one day tewaredal yehe lenegere
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 ай бұрын
Adkmachun
@meskeremlemma8622
@meskeremlemma8622 4 ай бұрын
minale newurun meglet titeh Eyesusin bitgelt...??
@asterhaile8256
@asterhaile8256 4 ай бұрын
btAaaaammmm aznaluuu gata hoy aznaluuuuuuuuuuuuuuuuuu😮😮😮😮😮😮😮 gata hoy eraraln
@user-un7xw2xy2t
@user-un7xw2xy2t 4 ай бұрын
አስገቡኝ በፈጠራቹ
@meskeremlemma8622
@meskeremlemma8622 4 ай бұрын
antem sira alegn tilaleh ayi abuna...😂😂
@muluterefe
@muluterefe 4 ай бұрын
አይ እናተ
@thionlema7724
@thionlema7724 4 ай бұрын
አንተ ባሌጌ ወንጌል ፊክሽን መሰለክ እንዴ በሽምደዳ ወንጌል አይሰበክም ባሌጌ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 ай бұрын
Dkmegn Dhena walu Dhena edru ldyablos edl fenta atestut
@kelemyos7843
@kelemyos7843 4 ай бұрын
ምነው ጋጠ ወጥ ሆናችሁ ክርስቶስን እያሰደባችሁት ነው አሳልፋችሁ እየሰጣችሁት ነው አደብ ግዙ
@Beryaa
@Beryaa 3 ай бұрын
ገንዘብን መውደድ የሀጥያት ሁሉ ስር ነው ሁላችሁም ተመለሱ, ሁለታችሁም አንደበታችሁን አርሙ አለማዊነት ይታይባችሁዋል ,ማናችሁም ብትሆኑ ምሀረት ገኖላችሁ እንጂ ምንም አይደላችሁም ትንሽ ዝግ በሉ እኔ እኔ እኔ አታብዙ
@thionlema7724
@thionlema7724 4 ай бұрын
አስመሳይ ነገር ነክ
@birtukanbirtukan4193
@birtukanbirtukan4193 4 ай бұрын
ምንሆክ አማን ተናደሃል
@user-tt9vi7kg2w
@user-tt9vi7kg2w 4 ай бұрын
እኛ የእግዚያብህርን ቃል እናውቃለን ሌላው እውቀት የለውም የምትሉ ስዎች የሚጽፉላችውን አስተያየት እስቲ ስሙ ምክር ስሙ ስው ሲመክራችው ዘይት ሻጭ ፎጣ አንጠልጣይ አይባልም የሚመክራችው ሁሉ ዘይት ሻጭ ቲፎዞ አይደለም ግን አገልግልታችው መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ ? ስው ይታነጽበታል ወይ ስህተት የሚታረመው ስህተትን ሲያወሩ በመዋል ነው ውይ ?አናንተም ቆጭ ብለችው ስትተቹ እናንተም ከዚህ ውድቀት ውጭ አይደላችሁም እባካችው ዞር በሉልን በጌታ ነውር ነው የዳነ ስው በዚህ ደረጃ መውረድ ያሳፍራል እውነት አለን የምትሉ ከሆነ እንደ እግዚይብህር ቃል አስተምሩ
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 4 ай бұрын
እወድሃለሁ እወድዳለሁ አበዛክ ውለድለታ ከፈለክ
@Luna23official
@Luna23official 4 ай бұрын
ኑሮዋቸው በዛ ላይ ነው የመሠረቱት በኦርቶዶክሱም በፕሮቴስታንቱ ተከራካሪዎች ቢዝነስ ነው ወንድሜ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 4 ай бұрын
እናንተ ግን በጣም ትገርማላችሁ :: ሁልጊዜ ጭቅጭቅ
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 4 ай бұрын
እኔ ግን እሚመስለኝ ፋይናሊ አማን ኤቲስት ይሆናል አቡና ወደ አለም የሚመለስ ይመስሉኛል። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣችሁ። ጭቅጭቅን እንደ አገልግሎት ይዘው ውድቀታችሁን አታፋጥኑ
@BettyHussen
@BettyHussen 4 ай бұрын
ደስ የሚለው አለም ሳይፈጠር በልጁ የመረጣቸው ከእጁ አያወጣቸውም አንተ ስለጠለሀቸው ምኞትህን ጻፍክ ሁሉም ጸቡን ማቆም አለባቸው
@mergiyagyes4045
@mergiyagyes4045 4 ай бұрын
በደንብ ተቡዋኩልኝ ጴንጤ ማለት ይህ ነው እውነታው ሲገለጥ
@Jesus316saves
@Jesus316saves 4 ай бұрын
እባቡ መርዙን እስኪጨርስ ዝም በሉት please
@feaaef5243
@feaaef5243 4 ай бұрын
ወሪኛ ነህ እንዴት እንደማትመቸኝ ንግግርህ እራሱ ይደብራል ኢየሱስን አያሳይም አቁም
@user-ur1rt5on1v
@user-ur1rt5on1v 4 ай бұрын
Ere bakeh Antem alebrek
@user-rm9bh6mw7b
@user-rm9bh6mw7b 3 ай бұрын
ኢየሱስን ተቀበሉ ብለህ ስበክ የማንም ሃይማኖት አንቀበልም። መሰረተ ክርስቶስ፣ሙሉ ወንጌል፣መሰረተ ክርስቶስ...ተቀበሉ የሚል የሃይማኖት ስብከት ወይኔ ይገርማል በጣም ፣እንደወንድም ልንገራችሁ ኢየሱስን ተቀበሉ ብላችሁ ስበኩ። ➾ ኢየሱስ ይሁዳን አብሮት ሲኖር አንድም ቀን አጋልጦት አያውቅም ፍቅር የሃጢያት ብዛት ትሸፍናለች ይላል። ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ እንዲሁ ፍቅር ከእናንተ ርቋል ይላቹሃል መንፈስቅዱስ። እኔ ወንድማችሁነኝ የማንንም ደጋፊ አይደለሁም ነገር ግን ደግሜ ደግሜ ሳያችሁ ንግግራችሁ አንዳንድ ጊዜ የስጋቃል ብቻ ነው። ሃሰተኛ ማጋለጥ 100% ትክክል ነው።ግን ሃሰተኞችን በመንፈስ መርምሩ። 1john 1,2,3,4,5
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 4 ай бұрын
አማን በሃሳብ ልዕልና ታምናለህ? ተቃራኒ ሃሳብ የፃፈውን ሁሉ አይደል እንዴ የምትቦልከው? Shame.
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 4 ай бұрын
ሌቦች አብራቹ ትሰርቁና ስትካፈሉ ትጣላላቹ
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 4 ай бұрын
ሌቦች ሁላችሁም
@mershuminda8944
@mershuminda8944 3 ай бұрын
ለምን ትባላላችው ግን አሁን ከክርስቶስ በላይ እናንተ ለክርስቶስ አስባችው ነው በሚስጥር አብራችሁትን አደባባይ ላይ የምትገላለጡት ይሄን ነገር አቁማችው ይቅር ተባብላችው ወንጌል ብቻ ስበኩ በእየሱሱ ስም ለሚነግደው ሌባ ለራሱ ለእየሱስ ተውት እንኳን ለራሱ ክብር ለኛ ሃጢያት በመስቀል ላይ ታሪክ ሰርቶል።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 4 ай бұрын
You guys are sooooooo boring 😏😏😏😏😏😏😏
@user-un7xw2xy2t
@user-un7xw2xy2t 4 ай бұрын
አማኙ አሰተኞችጋ መሔድ ስላቆሙ ኤፍሬም ተበሳጭቶአል
@Luna23official
@Luna23official 4 ай бұрын
እናንተ ኣትመልሱላቸው ኤፍሬም የተባለው ሰውዬ ዳጊ ነው ያሳሳተው ግን በጣም ነው የሚያስጠላባቸው እናንተ ደግሞ እስኪ ችላ በሉት። እናንተ ዝምብላችሁ ለተጠራችሁበት እውነት ስሩ። እነሱ ጠግበው ነው ተጎልተው ብር መልቀም ጥሟቸው ነው ምድረ ስራ ፈት
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
ስለ ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን የሚባለው እውነት ነውን? Ethiopian Gospel singer Dagi
17:56
Christian Lijoch ክርስትያን ልጆች
Рет қаралды 40 М.
በይፋ ተጠመኩ ይለናል እንዳልክ
7:17
Meskel M
Рет қаралды 1,1 М.
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 13 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 5 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,6 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 3,5 МЛН