No video

“መደመር መጽሐፍን 50,000 ዩሮ በመግዛቴ የተቃወሙኝም የደገፉኝም ነበሩ ግን...” - በረከት ገበሬዋ

  Рет қаралды 73,909

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 233
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Жыл бұрын
ደስ እምትል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት ግልፅ ባህሉዋን እምትወድ❤❤
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
በርቺ ጀግና ነሽ በረከትዬ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ❤❤❤🎉
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
አቦ የእንች ፍልስፍና ረቀቅ ያለ ነው ዝም ብለሽ ልብሽ የሞላውን አድርጊ እግዚኣብሔር ቢሊየን ዩሮ እንድትረጅ አብዝቶ ይባርክሽ በርችልን!!! Mama Ethiopia forever!!💚💛❤🙏
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Жыл бұрын
ሰው እብድ ይመስል ከተማ ይወዳል ከተማ መኖር ምንም ጥቅም የለውም ማን እንደ ገጠር ❤❤❤
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Жыл бұрын
Very True!
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ፍቅር አጣን እህቴ እንጂ እውነት እለሽ አፈር እኮ ገዝተን ነው እበባ እንኳን በየጊባአችን ስንተክል አገራችንማ አገር ነበረች!!!
@marthatesfaye3778
@marthatesfaye3778 Жыл бұрын
ከምርጥና ቀና ህዝብ የተፈጠረችው ጀግናዋ ኢ ትዮጵያዊት በራሷ የምትተማመን ልዩ የፈጠራ ችሎታ ያላት ጀግና ሴት የኛ በመሆንሺ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል በርች ኑሪልን የኛ መመኪያ ነሸ!!
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
እዉነትም በረከት የአነጋገር ስርአትሽ እና ለዛሽ እንዴት ደስ የምትይ ጀግና ሴት ነሽ። በርቺ🙏
@ktume6
@ktume6 Жыл бұрын
የስንፍና ጠላት የሆነች ልጅ ጀግኒት "በረከት"
@Alexander-qx7zm
@Alexander-qx7zm Жыл бұрын
በረከት ምርጥ እና ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Жыл бұрын
ጀግኒት ብዙ ሰው ከሷ የሚማረው ነገር ያላት ሴ❤
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz Жыл бұрын
You're so brilliant my God bless 🙌 🙏 and your family 👪
@biniam6655
@biniam6655 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
@birhanjommy
@birhanjommy 5 ай бұрын
ኤነርጂው ከፀሐይ በቀጥታ ነው መሰለኝ ለእሷ የሚመጣላት። የሚወዱትን ሥራ ሲሠሩ የሚገኘው ደስታና ውጤታማነት በዚህች ልጅ ይረጋገጣል።
@mesisorecha8920
@mesisorecha8920 Жыл бұрын
I am happy for your hard Work. Great achievement keep bless.
@lioness2426
@lioness2426 Жыл бұрын
She is amazing farmer ❤well done 👌 keep the hard work 💪 👏 God bless you 🙏 stay blessed and safe 💐
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 Жыл бұрын
My favorite woman all the time
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ውድ እህታችን የጀግኖች ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በዛላይ የንግግር አገላለፅሽ ቁም ነገር አዘል ናቸው በርቺ
@mariameles5436
@mariameles5436 Жыл бұрын
ይህ አባባል ይገርማል እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነው ያደኩት የሚለው አባባል ሁሉም ባንድ ቤተሰብ ያደገ ይመስላል ሁሉም እንደ አካባቢው እና እንደየቤተቡ አቅም ነው አስተዳደጉ
@TseganehKuma
@TseganehKuma Жыл бұрын
ግን ብዙ የሚያመሳስለን ነገር አለ::
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
@@TseganehKuma እውነት ነው
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
እውነትን ነው ከተማ ቁች ብሎ ከማውራት ወጣ ብለው ቢሰሩ አገራችን ሰፊ ነሽ እድናቂሽ ነኝ የሴት ጀግና ረጅም እድሜ እናትና አባትሽ እድለኞች ናቸው የኢትዮጵያ ኩራት ነሽ አይዞሽ በርቺ አባትሽ ኖረው ቢያዩሽ ደስ ይል ነበር
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
በረከት ገበሬዋ ማርያምን አንደኛ ነሸ ካነጋገር እሰከ ትህትና በጣም ደሰ የምትይ ጀግና
@bekelebekele6528
@bekelebekele6528 Жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነች በረከት እውነትም በረከት ሠዎች ያውሩ አንቺ ሥራሽን ሥሪ ለፍተሽ ደክመሽ እዚ በመድረስሽ ጀግና የጀግና ልጅ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
I love you so much you are different ❤❤❤may God bless you
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው። በረከት ስላንቺ ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን ቃላት አጣሁልሽ። የጀግና ሰው ልክ ብዬሻለሁ።
@zerituzana8213
@zerituzana8213 10 ай бұрын
ምርጥ ኢዥዮጲያዊት ሴት ። ጓደኞችሽም በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤
@helensolomon592
@helensolomon592 Жыл бұрын
በረከትዬ ብርክ በይ ከንቤትስብሽ❤❤ብዙዎችን ትቅይሪያለሽ በርችልን አገር በወሬ አይቀየርም በስራ እንጅ አንችና የትናየት ጀግና ናችሁ በርቱልን ትባረኩ🇪🇹🇪🇹👌🏽👌🏽👌🏽
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
እውነትም በረከት አንቺ በረከታችን ነሽ❗
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤ ተሽፈኝ ❤ እግዚአብሔር ጊልበት ይሁንሽ እብራችሁ ስለምትሰሩ ስለምታዝዋት ጉልብት ስለሆናችዋት ጎረቤት እዝሜድእግዚአብሔር ይባካችሁ
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Жыл бұрын
ሴቱ በከተማ በሜካፕ ፊቱን እየለብለበ መከራቸዉን ያያሉ ይኴ ደግሞ ልዩ የሴት ልጅ ገፅታና አድናቆትን ከማትረፍ በላይ ትውልድን በምሳሌነት መገንባት እካባቢውን ማልማት እንቤስትሜንትን ማሳለጥ ሌላ ሌላም በጣም አስደናቂ ተግባራትን መፈፀሟዋ ለሌላውም ትምህርት ይሆናልና ልብ ያለው ልብ ይበል ሌላው ጋዜጠኛዋንም ይሄን ፕሮግራም ስላቀረበች ሳላመስግናት አልቆጠብም
@degumitiku4475
@degumitiku4475 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Жыл бұрын
THE MOST POSITIVE, HARD WORKER BERKET- THE PRIDE OF TOP ETHIOPIAN WOMAN ! THE GOVERNMENT HAVE TO SUPPORT HER AN EXAMPLE OF LEADER OF "GEBRWO" OF 🇪🇹ETHIOPIAN COUNTRYSIDE.
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Жыл бұрын
መስየ የኔጅግና አላህ ይጠብቅሽ ስወድሽ
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
❤እውነት በረከት
@Habeshwit
@Habeshwit Жыл бұрын
Ewnte bereket neshi yewnet gobiz endanchi aynet tenkara setna wende yaseflgenal 🙏🏻🇪🇹❤️
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Barchi jegnachin Egziabher ke achi gar yihun 🙏 💖 ❤❤❤😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👌👌👌👌
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
ዋው የቦታው ማማር
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Жыл бұрын
በርቺ እግዚአብሄር ከጎንሽ ይቁም ከሁሉም በላይ ጤናሽን ይስጥሽ ጀግና
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ጀግና ውይ አስር ይወለድ እንደ በረከት !!
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 Жыл бұрын
Betam jegenansh berchi geta abzeto yechmirelsh❤❤❤
@user-xi7li6hx5y
@user-xi7li6hx5y Жыл бұрын
,በረከት ስሞ እራሱ በጣም ኢቶጺያዊት ጀግና ነች የሶን አርያ መከተል እፈልጋለሁ ከቻልሽ እሶን የማገኝበትን መንገድ ብታመቻችልኝ ትልቁ ሕልሜ ግብርና መስራት ነው
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Жыл бұрын
በረከትዬ እጅግበጣም ጎበዝ ጠንካራና እድለኛ ሴት ነሽ አብረውም የሚሰሩት ሁሉም ፍቅር ናቸው አንች የሰጠሽው ገንዘብ ለሀገርሽ ያለሽን ፅኑ ፍቅር ያሳያል በውጨው አለም ሀብታሞች ለልብ ህሙማን ለካንሰር ሪሰርች ለሆስፒታል ከፍሉ መታከም ለማይችል እዳውን በመክፈል ህዝባቸውን ሀገራቸውንይጠቅማሉ እኛ ሀገር ያነገር ስላልተለመደ በራስሽ ገን ዘብ ጥያቄ የመጡብሻል እግዚአብሄር በትዳርሽ በልጆችሽ በመላው ቤተሰቦችሽ ጥበቃው አይለይሽ የሀገሬ ጀግና ሴት በመሆንሽ ኮራሁብሽ ዘመንሽ ሁሉይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
በርቺ እህታችን ጎበዝ ነሽ
@nunupleschke644
@nunupleschke644 Жыл бұрын
በርቺ ትልቅቦታያድርስሽ
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 10 ай бұрын
gobez Set berhy egzhber kanhy gaer nw
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Жыл бұрын
በኩፍ ቀን እግዝሃብሄር ብቻ ነው
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ጀግና ደስ ስትይ🎉
@asas-rb1ln
@asas-rb1ln Жыл бұрын
ኢውነትም በረከት አለህ ኢንደንቺ ያሎ ያብዘልን በርቺልን
@alisalem3168
@alisalem3168 Жыл бұрын
የኔማር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Barchii jegna nesh❤❤
@ethiopianpracticaleducatio3607
@ethiopianpracticaleducatio3607 Жыл бұрын
strong woman!!
@alisalem3168
@alisalem3168 Жыл бұрын
በትክክል ❤❤❤
@makdis4094
@makdis4094 11 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ክበሪልን
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
አይምሮሽ ይባረክ በውኖት።
@hiwettesfay2192
@hiwettesfay2192 Жыл бұрын
God bless you my sister
@tesfahayli7161
@tesfahayli7161 Жыл бұрын
You are smart sis
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ጀግና እህታችን በረከት
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
ስታምሩ በአላህ ❤❤❤❤
@YeababaT
@YeababaT Жыл бұрын
ለ40ካሬ ኮንዶሚኒየም 20 አመት መጠበቅ በትክክል ወድጄዋለው!!!
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Жыл бұрын
I love your comment
@SultanHussen-vh7ko
@SultanHussen-vh7ko Жыл бұрын
You're right 👍
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
😍😍😍
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ለባለሽ ያለክብር❤❤❤
@mesisorecha8920
@mesisorecha8920 Жыл бұрын
She postive lady
@user-xi7li6hx5y
@user-xi7li6hx5y Жыл бұрын
ማህሌት እባላለሁ ከዱባይ በቅርብ አገሬ እገባለሁ አመሰግናለሁ
@Aster-zp7im
@Aster-zp7im 7 ай бұрын
Melikami bali yihunilachu❤❤❤❤❤❤❤
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
በረከት ጀግናዋ❤👍👍👍👍👍
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
❤❤❤ ለሀገርሽ ያለሽን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ቤኪ የኔ 1ኛ ተስፋ አለኝ እኔም እንዳንች ጎበዝ እሆናለውኝ የኔ ሞደሊ
@mahlet2454
@mahlet2454 Жыл бұрын
እድሜሽን ይባርከው
@menzuma4922
@menzuma4922 Жыл бұрын
በረከትየ እኔም ከዱባይ ስመጣ ሀገሩን እየጠየኩኝ መጥቼ አይሻለሁ
@geemayle7969
@geemayle7969 Жыл бұрын
Ene mesedagayen madirekiyam biseteg alnekawim
@kakukaku1216
@kakukaku1216 Жыл бұрын
Gobez ❤
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
Wow she is smart
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u Жыл бұрын
ከኢትዮፕያ ከሉት የሴት ጀግኖች እጥፉ ድርብ የሆንሽ ጀግነነሽ ወለሂ አለህ ይጠብቃሽ ስንቱ ተቀምጦ ጨት እየበለ ስረ ዬለም ብሎ በበሃር ስደት ይወጠል🌻🌻🌻
@bcdbb6936
@bcdbb6936 Жыл бұрын
Awassya ❤❤❤endanchi ghgna yafrchwww❤
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Жыл бұрын
RESPECT & PROUD FOR SUCH ETHIOPIA WOMAN HERO !)) YES, IF 🙏LIKE SHE WILL MORE, MORE LEADERS ENTERPRISES ETHIOPIAN WOMEN'S CAN BE REALITY DRIVERS 4 ECONOMICS !))
@yohannesbelay2659
@yohannesbelay2659 Жыл бұрын
አዋሳ ሰው የናትሽን ችግር የተረዳ ህዝብ ነው የአንቺ የነበረኝ ሠልካም አመለካከት ወረደብኝ ቶሎ ከእናትሽ ጋር ፈጥነሽ ታረቂ መፅሐፍ ከምትገዢ እናትሽ ተቸግራ ያለችውን በረዳሽ የተራበ ቤተሰብ ይዞ ይህን ያህል ቢልየነር ነኝ ብትይ ህዝብ ይንቃል ፈጥነሽ ታረቂ
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Enkon Adrsacheh yamte saw yablen
@bcdbb6936
@bcdbb6936 Жыл бұрын
Gegnawa❤❤ya agree lgh
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Жыл бұрын
berkte sewdsh betam 👉❤️👉🌹
@tsionbeamlak2440
@tsionbeamlak2440 Жыл бұрын
❤❤❤gegnite geberwa
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ምርጥ ትልቅ ጭንቅላት ያለሽ ኢትዬጽያዊ ነሽ
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
ሀገር የምታተራምሱ እስኪ ይችን ሴት ተማሩ እእእእ😮
@hiwothiwot9974
@hiwothiwot9974 Жыл бұрын
Yene jegena and ken memtate ayekerem
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
ይህችን እህት በጣም እሳሳላታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃት ግን ሚድያዎች ብተዋት ፅጥ ብላ ስሬዋን ዝምብላ እድትሰራ ድል ስጥዌይ:; ላላው መፅሃፍ ግዠው የግዜ እና የሁኔታው ጉዳይ ሆነ :; ግን 99 ፐርሰንት ህዝብደግፎት የነበረ ነበር ግን ከሱብቻ የተጠበቀው ለውጥ እልሆነው: እና መፃፍ እለመታደል ሆኖ ከህዝብ መከራጋር እብሮ በወቅቱ እልሄደም :የአለም መንግስታት መፃፍአደለም ለህዝቡ ከተመቸው ተብሎ ከታሰበ በተለይ ቤለሃቶ በህላቸው ገንዘብ እዋጥትው እንዲመረጥ ይደረጋል:; ግን የኛ የጎሳ የዘር ፖለቲካ በጭራሽ የተጠላ የእምሮ ጅመምተኛ ጥቃት ህዝቡ ተጠቂ እንዲሆን ተደርጎእል:;
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
እማሆይ ሚሚ ለምን ጨለመተኛ ይሆናሉ በረከት አልደረሰችብሸም አማራ ክልል መጥታ መሬት ሰጡኝ አላለችም ለምን እንደርሷ ያሉ ጠመሀ አህምሮ ይሰትረን
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
@@Hkim185 ይቅርታ ካልገባዎት ሃሳቤ መልሰው እንብቡት : ጨለምተኛ ብለው መናገር አይመጥኖትም : ምድር ሰፊናት ብላ ያስተማረችን መልካም ምሳሌ ያላትን በጭራሽ እልነቀፍኩም : ከማንም በላይ እድናቂዋ ነኝ ከዘመኑ ከሚጠሩት ከጥቁር ከኦፔራ እንቂዋ ትበልጤለች እንጂ እታንስም : እህታችን እሁንም እንደስምዋ ለበረከት ትሁን; ግን ለምን እስፈለገ ጨለምተኛ ብሎ መሳደብን ሚድያን እውነትን ይዘን ለመማርያ ብንጠቀምበት መልካም ነው: አዎ ምድር ሰፊናት የትም ክልል ማናችንም ሄደን መስራት የመኖር መብታችን ነው: ካልገባህ ዘም በል :
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
​@@mimiroth403 ይቅርታ እንደገና አነበብኩት ምክሮትን ሰምቼ እወነቶን ነዉ፠ ምንም የፃፉት አልገባኝም ለጥሩ ነዉ ለመልካም ነዉ አሰተያየቴን የሰጠሁት ብለዋል ይህ ያግባባናል ይቅርታ ካሰቀየምኮት
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ቤኪ ወደ ግብርና መግባት ፈልጋለውኝ ባግኝሽ ና ካንች ብማር ደስ ይለኛል ።
@user-gu7kp3us6z
@user-gu7kp3us6z Жыл бұрын
አመለካከትሸን ወድጃለው
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ ለወገኖችሽ ት/ቤት ነው የገነባሽው
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Most Ethiopia after they get riche they don't work always have at least 3 home made berket good job .
@saedaha1317
@saedaha1317 Жыл бұрын
አብረተምረን ነበር ሄዋጋር
@zenatkailie84
@zenatkailie84 Жыл бұрын
ጀግና ሴትትትትትት
@Mahletgrim
@Mahletgrim Жыл бұрын
Berket enatesh ye bet keray mekflew yelgnm bela eylmnech new ebakes dershlat yeker beyat 🙏🏽
@user-bz6fy6dn2i
@user-bz6fy6dn2i 10 ай бұрын
ወላጅ እናቷ የአይምሮ ህመም አለባት አየርላንድ ከኔጋር ኑሪ ብላ ወስዳት ነበረ በራሷ ግዜ አልፈልግም ብላ የመጣችው አሜሪካ የምትኖር እህቷ በወር 4 መቶ ዶላር ትልክላቸዋለች ወለደ የአይምሮ ችግር አለባት
@retagudeta9347
@retagudeta9347 Жыл бұрын
❤❤
@YeMaryam8701
@YeMaryam8701 Жыл бұрын
Beki jegna. Gazetegnawa gn azza nat
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ማብራቱ ጎበዝ ነክ
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Ichi jegna ahun sitimot azaZinim anchi hulle bitnor men allebet fetar biyaderg
@sara1985.
@sara1985. Жыл бұрын
እናትሽን እርጂ በጣም ያሳዝናሉ ሚዲያዎች ላይ ወጥተው የተናገሮት ያሳዝናል
@Rute1921
@Rute1921 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@sophiakadir5949
@sophiakadir5949 Жыл бұрын
ድንቅ ኤትዮጵያዌ ነሽ ኮራሁብሽ።
@ijiguolana3474
@ijiguolana3474 Жыл бұрын
Waw ye negigirua taim ayenegerim berchew kanchu nitsu aimiro yalew bezu neger yemaral.
@mukemilabrar3861
@mukemilabrar3861 Жыл бұрын
Jegna nesh Berchi
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 11 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,5 МЛН
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 37 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 287 М.
የሌማት ትሩፋት | ዘጋቢ
27:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 2 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 11 МЛН