መዳም እስልምናን እንድቀበል አገዘችኝ | ሀገሬ ስገባ እናቴ እብድ ናት አለች | Ethiopia | harun media | minber tv የኔ መንገድ ebs tv

  Рет қаралды 20,146

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

2 ай бұрын

Пікірлер: 251
@user-qm5ns4ox5f
@user-qm5ns4ox5f 2 ай бұрын
ውድ እህት ወድሞቸ እኔንም በዱአ አትርሱኝ በጣም ከባድ ጭቅላይነኝ. ያለሁት
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v 2 ай бұрын
አብሽሪ አላሕ ጭንቀትሽን ያሥወግድልሽ
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
አብሺሪእህታችንአላህጭንቀትሺንያሳልሺያረብብብብ
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt 2 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ አላህ ከጭንቅ ይገላግልሽ በሶበረ ለማሳለፍ ሞክሪ የማያልፍ የለምና
@Gff-yf1gx
@Gff-yf1gx 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉምነገርለኸይርነው ላታህዘኒ ኢነላሃ ማአና
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 ай бұрын
አላህ ይፈርጂሽ
@user-rm6sy7yo1k
@user-rm6sy7yo1k Ай бұрын
እኔም ሰለም ቴነኝ እህት ውድ አላህ የጠበቀሽ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
የኛ ወንዶቺ እኛንስ መበደል ይሁን ሰለምቴ አግብታችሁ ወይም አስልማችሁ አታሰቃዩ በአላህ ነገማቺ ናችሁ ሌላም ልጆቺ እዳ ጨምራችሁ ቢመለሱ ልጆቻቺሁ ክርስቲያን ይሆናሉ እህታችን ጀግናነሺ አልሀምዱሪላህ
@user-ot2oy7dp8j
@user-ot2oy7dp8j 2 ай бұрын
ወንዶችግንእደዚአይነትሰለምቴእህቶችከመጉዳትጠቆጠቡ ኢተቂላህ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
በጣም ትክክል
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 2 ай бұрын
ሣህ
@user-lt8bz7uw2d
@user-lt8bz7uw2d Ай бұрын
ሲጀመርመቸያቃሉ አይይይይስትወንድአለ
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j Ай бұрын
አንዳዶቹ ሚያቁት ስለሁለት ሶስትማግባትብቻነው ምንያቃሉደዩሶች 😤😏የኒክአይነቱንማ መችያገባሉ ቢያገቡምኳን ስቶልጂ ሌላዋንቲንሿን ነውሊያገባሚሄድልሽ ቱ ይንሻአላህ ሂሳብአለላችሁ።
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
صخ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
ማንንም እዳትሰሚ እህት አለሜ አላህ ቀጥተኛውን መገድመርቶሻል ደሞ አብሽሪ አብሽሪ እኛ እህቶችሽ ያቅማችንን እናደርጋለን እደዚህ አይነት እህቶችን መርዳት አለብን 😢እደዚህ የምታደርጉ ወንዶች አላህን ፍሩ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
ምንኛ መታደልነዉ መዳምሽ ምንኛ ድለኛናት ማሻአሏህ
@X697Infinix
@X697Infinix 27 күн бұрын
በጣም ወላሂ
@user-jo5co2dy6q
@user-jo5co2dy6q Ай бұрын
እንረዳት ያጀማ😢
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ሲወድ ነው እስልምናን የሚሰጠው እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ውድ ☝☝☝☝☝☝💓💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝💓💓
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ህእቴ እንኳን ትክክለኛዉን ሀይማኖት በሰላም መጣሽ አልሀምዱሊለ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
አዪ ወዶች ልቧና ዪስጣችሁ እህቴ አላህ ያግዝሽ እረዳት የማዪለዉ ሀያሉ ጌታሽን. ዪዘሻል አልሀምዲሊላ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
ሱበሀንአሏህ😢አላህ ያጽናሽ ያረብ አይዞሽ እህትዋ ስላላወቅንሽ እጅ ብዙ እህት ወድሞች አለንሽ አይዞሽ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 2 ай бұрын
እህቴ አላህን ከልብሽ እንዳመንሽ አላህ ይጠብቅሻል ወንድሞች እባካችሁ ሰለምቴወችን አትበድሉ መሸሻ ሳደርጎችሁ በዳይ አትሁኑ ዲናችንንም አታሰድብ
@Samera-hx7lq
@Samera-hx7lq Ай бұрын
😂
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Ай бұрын
​@@Samera-hx7lq😢😢
@Zekerasusu
@Zekerasusu Ай бұрын
❤❤❤❤❤ሳህህህህህ በደብያልገባውሁኖይሆናል
@zula983
@zula983 2 ай бұрын
አላህ ፅናቱ ይስጥሽ አብሽሪ አላህን የያዘ ወድቆ አይቀርምና አይዞሽ በእምነትሽ ጠንክሪ
@user-wn7xw7tx7g
@user-wn7xw7tx7g Ай бұрын
የአላህ ለዚህች ምርጥ ባርያህ እገዛህ አይለያት አብሽሪ ውድ እህቴ. በልጆችሽ ያልፍልሻል አብሽሪ
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ወንዶችለሚስቶቻችሁክብርይኖራችሁ ሴትንያከበርአላህያክብረዋል ሴትንያላከበርአላህአያክብረዉም እእእእህህ ወላሂ አስለቀስችኝ የአራስነትን ህመም የወለደያቀዋል አብሽሪእህታችን አላህሙሉአፉያሺንይመልስልሺ
@SophiaAwale
@SophiaAwale 2 ай бұрын
እባከቹ እንድረስላት ሀባይብ አላህ የግዛቹ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Ай бұрын
የአሄራዋ እህቴ አላህ አፊያሺን ይስጥሺ ሙስሊም ወድሞች ሰለምቴወችን አትበድሉ አላህንፍሩ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 2 ай бұрын
ያአሏህህ አሳዘነችኝ አሏህ ችግርሺን ያሳልሺ ታገሺ አሏህ ከታጋሾች ጋነዉ
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 5 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ አላል ያፅናሽ ዱኒያ ሁሉም ነገሯ ፈተና ነው ማግኘቱም ማጣቱም አብሽሪ አላህ እስከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ
@saadase4968
@saadase4968 2 ай бұрын
ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ንግስት እህት አላህ ያጠንክርሽ እኛንም ያጠንክርን አብሽሪ
@user-qm5ns4ox5f
@user-qm5ns4ox5f 2 ай бұрын
መሸአላህ እህት በርች አሏህ በድንሽ ያፀናሽ
@user-em7oo5kj5q
@user-em7oo5kj5q 2 ай бұрын
አላህ አክበር ቤተሠቦችሽም አላህ ወደቀጥተኛውመገድ ይምራቸው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
የኔውድአንች ማለት ጠካራሴት ጀግና ነሽ አላህ ሙሉአፊያሽን ይስጥሽ
@Meryembintali
@Meryembintali 2 ай бұрын
አሠላሙአለይኩምወዲማችንልጂቱንእናግዛትበጣምጀግናእህታችንናትአላህይጨምርላትአካውትአሥቀምጥልንጀዛክላሁኸይረን
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ትትክክል መልካምስዉነሺየኔዉድአላህይጠብቅሺ በጣምአሳዝነችኝ
@muhamad3183
@muhamad3183 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አለባበሥ ዉበት ከአገላለፆ ሢጨመር አላህ ያፆናሺ ያረብ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ 🤲💞
@user-hr7fu7pi2q
@user-hr7fu7pi2q 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሱበሀን አላህ የሰለምቴወች ጥንካሬ እንደት እንደሚያሰደሰት አላህ ያሺረሺ
@InchiNera
@InchiNera Ай бұрын
አላህ አፌ አርግሽ በቀን ሦስቴ ለሁለት ወር ያህል ዘንጋዳ ቢ❤❤❤
@user-gs6hl9nu3y
@user-gs6hl9nu3y 2 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት አላህ ያጠንክርሽ ወንዶች አላህን ፍሩ ለነፍሳችሁ እዘኑ ሰው እንደት ሰይንን ያክል ይከፋል
@muslim..920
@muslim..920 2 ай бұрын
ወንዶች አላህን ፍሩ በተለይ ሰለምቴዎችን አታሰቃዩ ተዉ ነገ አላህ ፊት ትቀርባላቹህ
@Hikma263
@Hikma263 28 күн бұрын
የኢትዮ ወንዶች መጨረሻችሁ አይመር ሂወታችሁ ሁሉ የስቃይ ይሁን ከአሏህ ዘንድ ምህረት እዝነት ይነፈጋችሁ ባለጌወች አጅር አገኛለሁ ብሎ አገባት ለካፊር ቤተሰቦቿ አሳልፎ ሰጣት እድሜክ ይጠር መጨረሻህ አይመር ዘርህ አይባረክ 🙏🙌 ሁለተኛ ተመሳሳይ ታሪክ ስሰማ ነው በሰለምቴ እህቶች ላይ እንድሁም በሌሎቻችን የምታደርጉት ግፍ አሏህን አትፈሩም ብቼኛ ሆና ብትሰቃይ ይሻላልት ነበር ልጂ አሳቅፈክ ከምትተዋት ምህረት የለለው እሳት ያስገባክ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 29 күн бұрын
አላሁመ ያሙስቢተል ቁልብ ሰቢት ቁሉብና. ዓለዲንክ
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l 2 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያጥናሽ ያሠብሽውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ለተጨነቀ ሁሉ አላህ ይፈርጀው ያረብብብብ
@user-ci2zv4fn7k
@user-ci2zv4fn7k 29 күн бұрын
አብሽሪ እማየ አላህ ያጠክርሽ ህመምሽንም አላህ ያሽርሽ እናም ምንኛ መታደል ነው እስልምናን ማግኘት
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
አሏህያፅናሽሽ ውዴቤተሰቦችሽሽ እድትታመሚአስደግመውብሽነውዬሚሆነውስትታመምትመለሴለችብለውይሆናል እናምበቁረአሏይበርቼቅሪሰውምይቅራብሽዬኔውድ
@shhsjdshgdibd7594
@shhsjdshgdibd7594 2 ай бұрын
ያአላህ አሏህ ያፅናሽ የኔ እናት
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 ай бұрын
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته አላህ ያበርታሽ እህት ያረብ አብሽሪ
@user-pz2ui2ru1r
@user-pz2ui2ru1r 2 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያጽናሽ የኔ ውድ አላህ ያጽናን ያረብ 😢😢😢😢
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ማሻአላህ እህታችንአላህያጥናሺ አላህየፈለገዉንይመራል እኛሙስሊምሆነንስለተወለድን ስሜቱምንምአይመስለንም ስለምቴወችግን እእህህህህያሳዝኖኛል አላህያጥናችዉ ያረብ አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስለም🎉🎉🎉🎉
@MfuDhh
@MfuDhh 2 ай бұрын
ማሸ አለህ አለህ የፆናሽ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 2 ай бұрын
ማሻአለህአላህይጨምርልሽየኔውድ
@UuUu-ls1qq
@UuUu-ls1qq 2 ай бұрын
Yes you're hero woman!!! I appreciate you! Allah bless you man!
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
አላህ አፊዋን ይመልሰሰላት ያረብ
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 2 ай бұрын
አላህ ጽናቱን ይስጥሽ ያረብ አላህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ አብሽር
@AishaMoh-yl4tu
@AishaMoh-yl4tu Ай бұрын
እውነትነው የኔውድ እህት እስልምነን ማገኘት መታደልነው በርች ሀያቲ አንችጀግናነሺ በኢስላም አኑሮ በኢስላም ይግደለኝ
@user-ow3hr7no1n
@user-ow3hr7no1n 22 күн бұрын
ማሻአላህ አላህያሽርሽ አላህየጤናሽ በዲንሽ
@user-tn9rx7cv9g
@user-tn9rx7cv9g Ай бұрын
ኣለህ ካጎንሽ ይሁን ኣይዙሽ
@SewdeAbate
@SewdeAbate 23 күн бұрын
መሺአላ ትክክልኚዉን ያምራቸሁ ያረብ❤❤❤❤
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 2 ай бұрын
ያአሏህ የተጨነቁትን ሁሉጭንቅ አቅልላቸው
@rukiya6481
@rukiya6481 2 ай бұрын
አብሽሪ እህታችን አላህ ሙሉ አፍያ ያድርግሽ
@user-oz5ow7vv7u
@user-oz5ow7vv7u Ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ያፅናሽ የኔ ጀግና ጠክሪ አቺ ጎበዝ ሴትነሽ❤😢
@user-em7be9gd2b
@user-em7be9gd2b 28 күн бұрын
Mashaallaa mashaallaa yene wud
@GGg-wk5vt
@GGg-wk5vt 2 ай бұрын
አሏህያፅናሽ
@user-zh5ev1vi6y
@user-zh5ev1vi6y Ай бұрын
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አብሽሪ እህቴ አላህ ታንችጋርነው
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 26 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ
@shamelahali1233
@shamelahali1233 2 ай бұрын
አለሀምዱሊላህ አላህ አፅነሽ❤❤
@user-dc2uy1ve4y
@user-dc2uy1ve4y 2 ай бұрын
መሻአላህ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ወድም
@user-yr5oi9mo3s
@user-yr5oi9mo3s Ай бұрын
የኔ.ጀግና.እህት.አላህያሺርሺ.አላህይጠብቅሺ
@Zekerasusu
@Zekerasusu Ай бұрын
ዝምብየስሰማት እባየመጣ የኔእንቁስታምሪወላሂያረብ
@MadinaZaynu
@MadinaZaynu Ай бұрын
ماشا الله الله اكبر الحمد الله عل نعمة الإسلام🙏 ❤ اللهم مصلي ألى حبيبونا محمد ❤❤❤
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 2 ай бұрын
የኔውድ. አላህ ያፅናሽ የኔማር
@ZInatZin-uz9kh
@ZInatZin-uz9kh Ай бұрын
የኔ ውድእህት አላህ ካችጋ ይሁን ሁሉም ለኸይር ነው
@mesalih8063
@mesalih8063 2 ай бұрын
😊❤ ማሻ አላህ
@AdhanDawar
@AdhanDawar Ай бұрын
አብሽሪ የኔቆጆ ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ❤
@user-lf7mi9on8z
@user-lf7mi9on8z 28 күн бұрын
ማሻአላህ እህቴ አላህ ያጠክርሽ
@user-zt1qw8wc6n
@user-zt1qw8wc6n Ай бұрын
አቡሺር አለሀምዲለለህ በዪ🎉🎉🎉🎉
@user-wf6yb8or2h
@user-wf6yb8or2h 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ የሰለማችሁ እህት ወንድሞቼ እስኪ ፍቃደኛ ከሆናቺሁ ቤተሰቦቻችንን እንዴት አንደምንመክራቸው እንነጋገር ያጀመኣ ሀሳብ እንቀያየር
@user-qv4hv4pw3b
@user-qv4hv4pw3b 26 күн бұрын
ሠለምቴወች ውብናችሁ እኮ ማሻአላህ እህቴ አላህ ያሽርሽ ያረብ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b Ай бұрын
አላህ ያሺሪሺ ማማየ አብሺሪ ያልፋል
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 2 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ በርቺ 😢
@MabazaShafi
@MabazaShafi 29 күн бұрын
مشالله مشالله ءالله تبارك الله مشالله تبارك الله
@shadokemal4354
@shadokemal4354 2 ай бұрын
Masha alla ❤❤❤❤
@AdhanDawar
@AdhanDawar Ай бұрын
አብሽሪ የኔቆጆ ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ❤ 3:28
@AcmadAbbas-ie6ge
@AcmadAbbas-ie6ge 2 ай бұрын
Masha allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ allhu akbar
@user-ls2qe9gl6l
@user-ls2qe9gl6l 2 ай бұрын
❤አብሽሪ❤
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 2 ай бұрын
አሰለም አይኩም የጀመ አብሺሪ ጀግነነሺ አለሀ አይቸጊረዉም አቡኬ በሪታልን❤❤❤❤❤
@HawaMOLA-dx6gf
@HawaMOLA-dx6gf Ай бұрын
የኔ ውዲ አላህ አፊሽን ይመልስልሽ አላህን የሜፈራውን ባራውን ይወፍቅሽ
@user-uj8nh4zn2x
@user-uj8nh4zn2x 2 ай бұрын
አላህ ያሸርሸ ያርብ❤❤❤
@SaabitMuhammad
@SaabitMuhammad 2 ай бұрын
ابشري يا اخت الفاضلي اصبري ان الله يحب الصابرين
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Ай бұрын
አብሺሪ እህቴ ጀግናናና ሁሉም ያልፋል እህቴ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@user-yc1ov7nb2r
@user-yc1ov7nb2r 2 ай бұрын
አሏህ ይርዳሽ እህታቺን ያአሏህ
@user-mm6rg5lg4b
@user-mm6rg5lg4b 24 күн бұрын
አከወት ለክልን በአቅመችን በዝች ቀን ልለከት 😢😢😢😢አብሺር ሀቢቢቲ
@Abekidada
@Abekidada 24 күн бұрын
ቪዲዮ መጨረሻ አካባቢ አስቀምጠናል እህታለም
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 2 ай бұрын
አብሽር አላህ ያሺርሸ
@diniyyaaabdullaabdulla6311
@diniyyaaabdullaabdulla6311 Ай бұрын
ماشاءالله تباركالرحمن❤❤
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 2 ай бұрын
ማሻ አላህ እኳን አላህ ቀጥተኛውን መገድ መራሽ ቤተሰብሽንም አላህ ይምራልሽ አልሀምዱሊላ አለኒመተል ኢስላም☝☝☝☝☝እስልምነ ውበት ነው🎉🎉🎉
@KfjffDjfj
@KfjffDjfj 2 ай бұрын
Subhan alah kegna eko yeshalalu selmtawoch alah mechershashen yasamerlshe eht alem
@muhamad3183
@muhamad3183 2 ай бұрын
አላህ ከዝህ በላይ አላህ ብርታቱን ይሥጥሺ
@user-cg2ep9zi1q
@user-cg2ep9zi1q Ай бұрын
አብሽር አላህ ይርዳሽ
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-ip2pv3zz2n
@user-ip2pv3zz2n Ай бұрын
መሻ አላህ
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 16 күн бұрын
Mashallah tabarakalla ❤❤❤
@HayatHayat-jr1bq
@HayatHayat-jr1bq Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ
@user-nd3hl7up7f
@user-nd3hl7up7f 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ
@shemsiyakedir4656
@shemsiyakedir4656 Ай бұрын
መሸ አለህ አብሽር ዉብ
@meramamera6810
@meramamera6810 Ай бұрын
አልሏህ ችግርሽን አንሰቶ በደሥታ ይቀልሽ ውዷ እህቴ አልሏህ ያሸርሽ.
@user-mz5ko6yw1d
@user-mz5ko6yw1d 2 ай бұрын
Allah yiwefiqish❤❤❤❤
@user-bj5ph1sy2e
@user-bj5ph1sy2e Ай бұрын
አብሺር ዉደ አላህ አፍያያግሺ
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 80 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 88 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 62 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 20 МЛН
4 ሌቦች  || አስተማሪ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
13:25
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 12 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 80 МЛН