መጋቢ በጋሻው ደሳለኝ - ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ነው? | Megabi Begashaw Desalegn | ህዳር 3 2016 በሃዋሳ አደባባይ

  Рет қаралды 133,424

Agegnehu Yideg Wube

Agegnehu Yideg Wube

3 ай бұрын

ህዳር 3 2016 በሃዋሳ አደባባይ

Пікірлер: 492
@agegnehuyideg
@agegnehuyideg 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eb5hlLdmtradnWw.htmlsi=hf3PvLnffSsXIWwJ
@ALOsport-legend
@ALOsport-legend 3 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው። ከዚ በፊት እኔ ኦርቶዶክስ እያለው ያንተ ከ ኦርቶዶክስ መውጣት በጣም ይገርመኝ ነበር፣ እንደዛ መጽሃፍ ቅዱስን እያወቀ ከእግዚአብሄር ጋር ቀን በቀን እያወራ እንዴት መናፍቅ ይሆናል ብዬ በግርምት እናቃለን እሚሉትን ሁሉ ስጠይቅ መልሳቸው መጽሃፉን ሲያውቁ ትምክህተኞች ይሆናሉ ከኔ በላይ የለም ብለው ፈጣሪን ይክዳሉ አሉኝ። እኔ ግን እሺ 1ዱ ሊስት ይችላል አብዛኛው አገልጋዮች ለምን 1ላይ ሳቱ ብዬ ጥያቄ ሆኖቢኝ፣ የሆነ እማ ቤተክርስትያን ውስጥ ያልተመቻቸው ነገር አለ ብዬ መጠራጠር ጀመርኩ። በ ቪዲኦ መናፍቅ ናቸው፣ ህዝቡን ምንፍቅና ሊያስተምሩ ነው ተብሎ ስማችሁ ሲጠፋ ስትሰደቡ ዉስጤ አልተዋጠለትም ነበር። እኔም እሁን ጌታ በብዙ ፈተና እና ስቃይ ዉስጥ አልፌ መርጦኝ የሱ ከሆንኩ በዋላ ሰላሜን ካገኘው በዋላ ያ ስለ እናንተ የነበረኝ ጥያቄ ተፈቶልኝ አየው። እውነት እየሱስ ስሙ ክቡር ነው። እንዴት እንዳስመለጠን ሳይ ግርም ይለኛል። አሁንም ከዛ ቤት ብዙ ቄሶች እየመጡ በድብቅ እየሱስን አምልከው ሲመለሱ አያለው ግን ለህዝቡ ብለው እንዲ ከመደባበቅ እንደናንተ ትተው መውጣት እየቻሉ ሲሰቃዩ ግርም ይለኛል። እየሱስ ህያው አማላክ ዛሬም ይሰራል ብዙዎችን ይታደጋል፣ አንተንም ለሰፋ አገልግሎት እንድትበቃ እና ክብሩን እንድትገልጥ ይረዳሃል፣ እኛም በጸሎት እናግዝሃለን።
@amanuelwubshetamanueltoles5932
@amanuelwubshetamanueltoles5932 3 ай бұрын
Tebarek❤❤
@tsegayeterefe872
@tsegayeterefe872 3 ай бұрын
አዎ እኔም እንደዛው ነበር የማስበው ድሮ ኦርቶዶክስ እያለው አመለካከቴ አሁን ላይ ሆኜ ሳስብ ይገርመኛል ጌታ ግን በታአምር አስመለጠኝ ጌታ ይመስገን ገና ብዙዎች ያመልጣሉ
@RuthEmmanuel-mt7fl
@RuthEmmanuel-mt7fl 3 ай бұрын
እኔም አሳዳጅ የነበርኩትን ጌታ አሰበኝ😢
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 3 ай бұрын
ke mendenew yasemeltachu yameltachu sewoch
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ አሁንም በቤቱ ያጽናን
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 3 ай бұрын
የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል። ❤ሐ.ሥራ 2፥22
@KumnegerAbera-bz1es
@KumnegerAbera-bz1es Ай бұрын
የኔ ወንድም ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እውነትም እኛ በልዩ በረከት ተባርከናል ።የባርከን የጌታችን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ ሀሌሉያ!!!!!!
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 3 ай бұрын
እየሰማሁት ዉስጤ በሐሴት ተሞላ ድንቅ ግሩም መልዕክት ነዉ ትሁት ሰዉ በጋሻው ደሳለኝ ❤
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 3 ай бұрын
በጌታ ወንድማችን እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ እስከ ፍጻሜው ያጽናህ ያጽናን🙏
@mamealseef430
@mamealseef430 3 ай бұрын
Amen Amen Amen tebarek bbiz ❤❤❤❤
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 ай бұрын
እዛም እያለ የሚሰብከው ድንቅ ወንጌል ነበረ ድምፁም የተቀባ ነው ዛሬ ደግሞ ተገልጦ ወጥቶ እያገለገለ በማየቴ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ በአባቶቻችን በእነቄስ በሊና ከኦርቶዶክስ በሀይለኛው የመንፈስቅዱስ እሳት የተቀጣጠሉ አገልጋዮች ይነሳሉ ብሎ ጌታ ሲናገር ሰምቼ ነበረ በአይኔ አየሁ እልልልልልልልልልልል ክብርና ምስጋና የተናገረውን ለሚፈፅም ጌታ ይሁን ሀሌሉያ !!!!!!!!
@user-tc5xy4bl6g
@user-tc5xy4bl6g 3 ай бұрын
በጣም የምወድህ የተወደድህ ወንድማችን በጋሽ ዘመንህ ብሩክ ይሁን! በሚመጡ ዘመናትም በብዙ አቅም በጣፋጭ አንደበትህ የወንጌልን መልዕክት እንደምንሰማ ተስፋዬ ብዙ ነው፡፡
@amuasefa8939
@amuasefa8939 3 ай бұрын
ጌታችን ስሙ ይባረክ የታደልን ህዝብ ነን ❤❤
@AsebeGirma
@AsebeGirma 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melkamusonko
@melkamusonko 3 ай бұрын
በክርስቶስ ያመነን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክ😢😢❤❤
@mercysabir8424
@mercysabir8424 3 ай бұрын
እየሱስ የህይወቴ ሽታ ና እሰትንፋሴ ከስሞች ሁሉ በላይ የከበረ የተዋበ ጠረኔ እየሱስዬ አባቴ አምላኬ ዘመዴ የኔ ወዳጅ መልህቄ የአለምን ስሌትና ቀመሯን እንዴት እንድኖራት ሚመራኝ ብርሀኔ ባባ እየሱስዬ ስምህ ያድናል ይታደጋል!!✝️ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!✝️
@frewoniedires487
@frewoniedires487 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን በጋሻውን ዕልልልልልልል ዕልልልልልልል ዕልልልልልልል ሐሌ ሉያ ለዐብ ሐሌ ሉያ ለወልድ ሐሌ ሉያ ለመንፈሥ ቅዱሥ ኢየሡሥ ሥሙ ያድናል ዕነሖ ድንግል ትፀንሻለሽ ሥሙንም ኢየሡሥ ትይዋለሽ ።።።።።።።ትርጓሜውም ።።።።።።።።።።።።መድሐኒት ነው ዓሜን 🙏 ዓሜን 🙏 ዓሜን 🙏
@genetbekele896
@genetbekele896 3 ай бұрын
ይህ ድምፅ ቦታዉን አገኘ። ጌታ ክብሩን ይዉሰድ።
@almazguta4665
@almazguta4665 3 ай бұрын
የምወድእ ወድሜ ኦርቶዶክስ እያለእ ክርስቶስ ወደሱ እድጠራእ እጸልይ ነበር እዛም እያለእ በአግውልግሎእ ደስይለኝ ስለነበር በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 3 ай бұрын
Amennn
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🙌ኢየሱስ ስምህን ጠራው❤❤❤❤❤
@yenubayu1696
@yenubayu1696 3 ай бұрын
በዚህ ድምፅህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልክ እንደሚትሰብክ እኔ እራሴ ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ እመኝልህ ነበር ዛሬ እኔም በነፃ ኢየሱስ አዳነኝ ልጅ አደረገኝ እፎይይይይይ🏃🏃🏃🏃
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 3 ай бұрын
ኤረ ምን አይነት የጌታ ክብር ነው እየተገለጠ ያለው ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው ዘመንህ ይባረክ አንተ የተውልድ በርከት ዘመንህ ይለምለም ፀጋው ለአፍታ አይለይህ❤ በጣም ነው የምንወድህ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 3 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን በኢየሱስ ስም ሁላችሁም ተባረኩ ።
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 3 ай бұрын
መምህር በጋሻው ጌታን ሳላውቅ ያንተን ስብከት እስማ ነበር
@GnchroYefru
@GnchroYefru 3 ай бұрын
እግዚሐብሄር ይባርክ የይፍሩ ልጅ ማሙሽ ነኝ እንኳን እንኳን ወደ ጌታ
@serkalemkebede6076
@serkalemkebede6076 3 ай бұрын
ፀጋው ብዝት ይበልልክ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞችን የፃፍክ ሰሞን የሆነ ነገር ገብቶኝ ነበር!!ኢየሱስ ጌታ ነው!!አሁን የጌታ ሆነናል እድሜ ይስጥክ
@berukjohny2507
@berukjohny2507 3 ай бұрын
ሁሌም እዛኛው ቤት ሲያገለግል በቅርብ ቀን አባቴ ቤት አየዋለሁ እል ነበር ዘረፌን ምርትነሽነ አጠብቅ ነበር የምርትነሽ መዘግየተ ባይገባኝም ሰለሁሉ ጌታ ይባረክ።
@alemayehugemechu6239
@alemayehugemechu6239 3 ай бұрын
ምርትነሽ ወጥታ ነበር ቄዳር ተጠምቃ ነው ተመልሳ ወደ ኦርቶዶክስ የገባችው
@ruteruter
@ruteruter 3 ай бұрын
እንዴት ያላ አጋጣሚ ግጥጥሞሽ ነው አሜን ሃሌሉያ አልፋ ኦሜጋ ያለህ የነበርህ ዳግም በእምነት ፅድቅ የምትገለጥ አምላክ ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናንተ ሸክም የከበዳቹ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋቿለሁ ያለው ቃሉ የታመነ እምነት ነው 😊😊
@asterdesalegn7721
@asterdesalegn7721 3 ай бұрын
❤❤❤ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@ComCell-fh1qm
@ComCell-fh1qm 3 ай бұрын
በ ጠውት የተባረከ ቁርስ wow አርጋ ያለ ትምርት እግዚአብሔር ይባርክህ
@romanmergia7618
@romanmergia7618 3 ай бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባርክ ድንቅ ትምህርት አቤት እሰይ ጌታ ጌታነዉ
@tsegayetemesgen
@tsegayetemesgen 3 ай бұрын
👉 ዘፍ15:-1 ...“አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።” 👉👉በብዙ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏
@user-wf4jh6te8k
@user-wf4jh6te8k 3 ай бұрын
አሁንም ጌታ የመንፈሱን ሃይል በአንተ ላይ አብዝቶ ይጨምር ተባረክ ወንድማችን
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 3 ай бұрын
መልካምነቱ በአንተ ሊገልጥ የወደደ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን መጋቢ በጋሻው ነፍሴ ከሚረካባቸው የአምላኬ ምርጥ አርበኛ አንዱ አንተ ነህ።
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 3 ай бұрын
አሜንንን ተባረክ ጸጋው ይብዛል 📖📖📖📖📚📚📚📚🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻😍😍😍😍😍😍
@rakeb6029
@rakeb6029 3 ай бұрын
በጣም የመቀ የእግዚአብሔር እውቀትና ቅባት ያለበት የእግዚአብሔር ስው። I used to listen to him when I was Orthodox he has a real love of Christ.we need to see him more please thank you for sharing may God blues you .
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 3 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ መልክት ነው በጌታ!? በጣም ደስ አያለኝ ነው የሰማሁት ስላንተ ንጉሡ ይባረክ መምህር በጋሻው ብሩክ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meteorologynma728
@meteorologynma728 3 ай бұрын
እየሰማሁት ዉስጤ በሐሴት ተሞላ ድንቅ ግሩም መልዕክት ነዉ ትሁት ሰዉ በጋሻው ደሳለኝ
@habtemelaw9968
@habtemelaw9968 3 ай бұрын
እኛ እኮ ታድለን ከክርስቶስጋ ያለን😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 3 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ያደለን❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 3 ай бұрын
በትክክል❤❤🎉
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 3 ай бұрын
አሜን አሜን የምወድ ወንድሜ በጋሻው ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
አሜን አሜን!!! ኢየሱስን ስምህ ለዘላለም ይባረክ ሃሌ ሉያ
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel 3 ай бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ደስ ሲል የኢየሱስ ስም ከዘላለም አስከ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏 ኢየሱስስስስስስስስስስስስስስስስስ!!!
@jobm5954
@jobm5954 2 ай бұрын
ወንድማችን ዲ/በጋሻው ሰላምህ ይብዛ በውስጥህ ያለውና እየሆንክ ያለው የተስማሙልህ አይመስልም የሆነ ጦርነት በውስጥህ ያለብህ ዓይነት ሰው ትመስላለህ በመጮህና በማስጮህ ብዛትና ሌላኛዪቱን በመንቀፍ ትክክለኛው መስመር ላይ እንዳለህና ፈላጊህ እንዲበዛ በግድ ራስህን ለማሳመን እየለፋህ ያለ ሰው ትመስላለህ በቅርብ ይሁን በሩቅ ጊዜ ውስጥ ግን በሹክሹክታ ይሁን በቁንጥጫ ጌታ አንተ በምትረዳበት መንገድ እርጋታና ማስተዋል እንዲኖርህ የሚያስተምርህ ይመስለኛል በጌታ ፍቅር ግን እወድሀለሁ
@samrawit671
@samrawit671 3 ай бұрын
❤ብታ እ/ር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ጌታ መረጠክ ቃል የለኝም በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
@user-hb2sh6sz9z
@user-hb2sh6sz9z 3 ай бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ!!
@tesjij8484
@tesjij8484 3 ай бұрын
የተገለጠልህ አምላክ ይባረክ ምላስ ዝና ክብር ያለብትን ምድራዊ ነገር ተህ ለተገለጠልህ አምላክ መታዘዝህ ያስደንቃል
@user-lz7dr8ki4h
@user-lz7dr8ki4h 3 ай бұрын
መምህር በጋሻው በጣም የተወደድክ #እግ/ር ይባርክህ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ ወንድማችን በጋሻው
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 3 ай бұрын
መምህር በጋሻው ፀጋውን ያብዛልክ እንወደሃለን❤❤❤
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም በጋሻው
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 3 ай бұрын
"አጉር "የእግዚአብሔር አገልጋይ በትህትና በጥበብ የሚያስተምር ሰው ነው በዚ ትምህርትህ ሊታረም ይገባል. በጌታ በጣም እወድሃለሁ ወንድም በጋሻው GBU.❤ ከሐዋርያው ​​አሌክስ. (መጽሐፈ ምሳሌ 30 ) ===================== 5፤ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ተፈትናለች፤ እርሱ ለሚታመኑት ጋሻ ነው። 6፤ እንዳይዘልፍህ፥ ሐሰተኛም እንዳትሆን በቃሉ አንዳች አትጨምር።
@Bereket734
@Bereket734 3 ай бұрын
እሱስ ምናለ? አጉር እንደተመለሰኮ ተናገረ
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 3 ай бұрын
​@@Bereket734"በመንፈስ መስማት እና በስሜት መናገር ይለያያሉ።ከ1-25 ደቂቃዎች, በጥንቃቄ ያዳምጡ እና ከዚያ ይቀጥሉ. ወደ ምሳሌ ምዕራፍ 30
@AbrahamDegefu-gi7io
@AbrahamDegefu-gi7io 3 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ የሚጣፍጥ ስም ❤❤❤❤ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አንተ በረከታችን ነህ እንወድሃለን❤❤❤❤❤
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 3 ай бұрын
ዎው እየሱስ ጌታ ነው ከስሞች ሁሉ በላይ ስም እየሱስ ነው❤።መጋቢ በጋሸው ተባረክ ዘመን ይባረክ ላትያዝ በየሱስም ጥሰ ውጣ እንወድሀለን❤
@BeezaaAdigolign
@BeezaaAdigolign 3 ай бұрын
በጋሻው ከልጅነቴ ጀምሮ እወድሃለው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Wondim Begashaw tebarek
@meserettaye2617
@meserettaye2617 3 ай бұрын
እየሱስ አከበርኩት ደግሞም አከብረዋለሁ የሱ በመሆኔም ደስተኛ ነኝ ክብር ምስጋና ይገባዋልና🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ ነው ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው አሜን አሜን!!!!
@user-vm2hl9jn7d
@user-vm2hl9jn7d 3 ай бұрын
እንኳንም በልብህ ወደተሞላው ወደ እግዚአብሔር ሐሳብ መጣህ!! ተባረክ!! የአንተን ስብከት ከ10 ዓመት በፍት በቅጥቅጥ መኪና እየተጓዝኩ መንገድ ላይ "መሀሉ አይነገርም" በሚል ርዕስ ያስተማርከውን ትምህርት ሰምቼ እየተባረኩበት ሄድኩኝ ያነ ገና ኦርቶዶክስ ውስጥ በነበርክ ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደት እንደተጠቀመብህ ሳይ የምሪ የክርስቶስ ወንጌላዊ እንደሚትሆን ተረድቼህ ነበር። በርታ አንተ ብርቱ!!!
@asmeretabraham9060
@asmeretabraham9060 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏
@elsanegasi8002
@elsanegasi8002 3 ай бұрын
Hallelujah Hallelujah ❤
@user-op1br1cb8p
@user-op1br1cb8p 3 ай бұрын
Amen Amen Begashew Igzihabiher ebark
@SeblewongelHaile
@SeblewongelHaile 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነበረ በጣም ነው ውስጤ ያረሰረሰው
@user-wy9zb8ow7o
@user-wy9zb8ow7o 3 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ግሩም ትምህርት ነው አሰይይይይይይይ መምህር በጋሻው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@prosperty4785
@prosperty4785 3 ай бұрын
ሳኦል የነብያትን ጉባኤ አግኝቶ በመንፈስ ቅዱስ ተሞላ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ሲናገር ሌላ ጊዜ የሚያውቁት ሰዎች የቄስ ልጅ ምን አገኘው አሉ ሚስጥሩ የገባው እግዚአብሔርን ያመስግን🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልክ ለክርስቶስ ወታደርን የምታበዛ ያረግህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Ev.johnkebedemekuria2340
@Ev.johnkebedemekuria2340 3 ай бұрын
ዋውውውው የጌታ ጸጋ ነው ጸጋ ይብዛልክ
@saronanaye
@saronanaye 3 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው !🎉❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ መምህር በጋሻው ❤💞💞💞
@Canada404
@Canada404 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎት ዉድ ወንድማችን መጋቢ በጋሻው ፀጋውንም ያብዛለዎት ❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
በጌታ የተወደድክ ወንድማችን በጋሻው ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልገሎትህን ይባርክ እየሱስ ጌታ ነው!!❤
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 ай бұрын
ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይልቅ 🙏🙏
@meserettekie1421
@meserettekie1421 3 ай бұрын
ስሙ ከሰማይ በታች አንድንበት ዘንድ የተሰጠን አየሱስ ነው።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR BEGASHAW DESALEGN.
@user-yb3zd8sj7i
@user-yb3zd8sj7i 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንንን ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ዘመንህ ይለምልም
@emuabuchu9497
@emuabuchu9497 3 ай бұрын
Amen amen ❤❤❤❤ God bless you and your family
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 3 ай бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ መጋቢ በጋሻው
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው። የረዳህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ። አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏
@tiruworkdamena9524
@tiruworkdamena9524 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የእውነት ሳስበው የአንተ መዳን ይደንቀኛል❤
@rich-pn8kn
@rich-pn8kn 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mintesnotdegemu1793
@mintesnotdegemu1793 3 ай бұрын
Wawe Eigzabhar Zemnhen Yebarkwe❤❤❤❤
@adwamojo4992
@adwamojo4992 3 ай бұрын
የሥሙ ክብር በኢትዮጵያና በዓለም ያብራ ።አሜን!!
@tewodirosn
@tewodirosn 3 ай бұрын
አው ዛሬም ነገም እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ጌታ ነው።
@martaabebe8206
@martaabebe8206 3 ай бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው
@user-lq3qw9mc9o
@user-lq3qw9mc9o 3 ай бұрын
Welcome my brother god bless you I'm happy
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 ай бұрын
AmennnAmenn.eyeus geta new.simu yibarek begashaw befitm.ewedhalehu ahunima yeand abat lijoch nen.
@TsedekeMelese-ze4co
@TsedekeMelese-ze4co 3 ай бұрын
❤ኢየሱስ ክርሰቶስ ለዘላለም ጌታ ነው!! ኢየሱስ ኢየሱስ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
❤❤❤ተባረክ
@teshome7693
@teshome7693 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ተመስገን ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደሰመይ የወጣ የለም አሜን እየሱስ ነው የሚመጠው
@habteyanda5503
@habteyanda5503 3 ай бұрын
ባንተ አንደበት የእግዚአብሔርን ቃል መስማት እንዴት ደስስስ ይላል
@zeharahussen4699
@zeharahussen4699 3 ай бұрын
ቃል እይገጰውም ይሄንድንቅ እምላክ ስሙ እንደዚህ ይገለጵ አለምሁሉ ይወቀው አሜን ተባረክ
@zelalemzegeye6773
@zelalemzegeye6773 3 ай бұрын
የእ/ር ልጅ እየሱስ ይባርክ ያኔም ውስጥ ነበርኩ ደስ የሚል ሀልዎት ❤❤❤❤❤❤❤
@Gmacontajrhrh4
@Gmacontajrhrh4 3 ай бұрын
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 3 ай бұрын
በጋሻው ይለያል ከሌላው::ብዙ ሰው በብዙ ኃጢያት የተጨማለቀ ነዉ::እሱ ግን ከዚ ሁሉ ነፃ ነዉ::ሞገስ ያለው ንግግሩ የሚስብ ሰው ነዉ::እንደ ሌላው እንደ ቆርቆሮ አይጮህም::ቃሉ እራሱ ይከብዳል::ሰው ሳይወድ በግድ ይሰማዋል::እኔ ሳላውቀው እሰማው ነበር ቃሉ ኃይል ስላለው::ወንድም በጋሻው አሁንም ፀጋው ይጨመርልህ::የአለማትን ጌታ እየሱስን እንድትገልጥ ከዚ በላይ ኃይሉን ያስታጥቅህ::እንወድሃለን እናከብርሃለን በርታ ጌታም በነገር ሁሉ ይርዳህ::
@abebayeneshwakeyehu-7953
@abebayeneshwakeyehu-7953 3 ай бұрын
Inko migermegne geta lerasu yemiwesdew wanegna wanegnawin new Begashaw yedilla lij alemin bewengel yatilekelekew silante hulem getayen ameseginalehu❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 3 ай бұрын
አንተን የመረጠ ጌታ ይባረክ ወንድሜ በጋሻው ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤🎉
@tigib6790
@tigib6790 3 ай бұрын
እሰይ እንኳን ለዝህ ቀን አደረሰክ ሰው አይቶ የመጣ ይመለሳል እየሱስን አይቶ የመጣ ግን የትም መሄጃም መመልሻም የለውም ዘርክ ይባረክ በክፉ ያሰበክ አይሁንለት አይሳካለት እንደ ወይራ ዛፍ ለምልም ስርክ ይስፋ ብዚ ቅርንጫፍን አፍራ
@Zara-dg7up
@Zara-dg7up 3 ай бұрын
Elelelelelelele Elelelelelelele I so blessed by your message Meganbi Begashaw , Desalegn and May God beless you with your family.
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 3 ай бұрын
ድምጹ ነጎድጓድ ይመስላል ግርማ ሞገስ የተሰጠዉ ሰዉ አንደበቱ ጣፋጭ ፀጋ የበዛለት ሰዉ❤❤ ትሁት ሰዉ በጋሻው ደሳለኝ
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 3 ай бұрын
Betame❤❤❤❤amennnnnn
@zintalemgmeskel2785
@zintalemgmeskel2785 3 ай бұрын
Thegaw yimesegen Zend yigebawal Eyesus Yegetoch Geta yikber
@selamayele6907
@selamayele6907 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤
@tamratTOMAS-1989
@tamratTOMAS-1989 3 ай бұрын
preach this true gospel... migerm መገለጥ!!!
@yonasteshome1270
@yonasteshome1270 3 ай бұрын
እውነት ነው የአብ ስም ኢየሱስ ነው::
@Christheson
@Christheson 3 ай бұрын
Wow,,,,Jesus Our Lord❤❤❤
@mayeealeme2250
@mayeealeme2250 3 ай бұрын
ዘመን ይባረክ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ሁሌም እየሱስ ❤❤❤
@EvangelistTJ
@EvangelistTJ 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው።
@melkamumerid827
@melkamumerid827 3 ай бұрын
መልዕክትህ ተወስዷል ይመስለኛል 👍
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 3 ай бұрын
Iyesus geta new❤ Ameeeeen ❤❤❤❤
@user-dd8si1vl9w
@user-dd8si1vl9w 3 ай бұрын
ውድ ወንድማችን አሁንም በፀጋው ይጋርድህ! በአንተ ላይ የምወረወር ፍላጻ አያግኝህ። በረከቱ ለዘለዓለም ይከተልህ።
@user-eo4jl9ho6e
@user-eo4jl9ho6e 3 ай бұрын
አሜን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ የማትረታው ጀግና ማነው? ተመስገን ስምህ ከፍ ይበል!
@elias.k
@elias.k 3 ай бұрын
GOD bless you all ❤❤❤
Begashaw Desalegn Volume 4B
31:01
Yebichaye Tadesse
Рет қаралды 3,9 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН
ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቅኝ የመድረክ ድርጊት | funny pastor dawit molalgn perching
14:34
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 216 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,2 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,2 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 475 М.