መምህር አባ ሐረገ ወይን ብርሌ ዘ ኢየሩሳሌም በደብረ ዘይት ተራራ ስለ ጥንታ የኢየሩሳሌም ከተማ ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት

  Рет қаралды 38,331

DEWOL ደወል

DEWOL ደወል

3 ай бұрын

Jerusalem
ethiopianchurch
dewolደወል
eotc
ethiopian
Ethiopian Church Jerusalem
Deir Es-Sultan Monastery
Ethiopian Monastic Presence
Ethiopian Pilgrimage Sites
Ethiopian Christianity in the Holy Land
St. Michael Ethiopian Church
Jerusalem Ethiopian Community
Ethiopian Christian Heritage
Ethiopian Exarchate in Israel
Ethiopian Pilgrimage Destination
Welcome to a captivating journey into the heart of Jerusalem's Ethiopian Church, a treasure trove of history, culture, and spiritual significance. Join us as we delve into the sacred spaces, traditions, and unique heritage of the Ethiopian Christian community in the Holy City.
🕍 St. Michael Ethiopian Church: Discover the spiritual haven that is St. Michael Ethiopian Church, a centuries-old institution echoing with prayers and adorned with remarkable Ethiopian religious art.
🌍 Jerusalem Ethiopian Community: Immerse yourself in the vibrant community life of Ethiopians in Jerusalem. From cultural celebrations to communal gatherings, witness the resilience and unity of this unique community.
⛪️ Ethiopian Christian Heritage: Explore the rich tapestry of Ethiopian Christian heritage that has found a home in the heart of Jerusalem. Uncover the historical ties and the enduring influence of Ethiopian Orthodoxy.
🔖 Ethiopian Exarchate in Israel: Learn about the Ethiopian Exarchate in Israel, a crucial center for Ethiopian Christian practices, serving as a spiritual hub and a testament to the enduring faith of the Ethiopian diaspora.
🚶‍♂️ Ethiopian Pilgrimage Destination: Walk with us through the sacred pilgrimage sites frequented by Ethiopian Christians in Jerusalem. Understand the significance of these locations and the deep-rooted connection they hold for pilgrims.
Whether you're a history enthusiast, a cultural explorer, or a spiritual seeker, this video promises a captivating glimpse into the Ethiopian Church's presence in Jerusalem. Subscribe, like, and join us on this unforgettable journey of discovery and reverence.
🌐 Explore More:
DEWOL
🔔 Don't forget to subscribe and hit the notification bell for more enriching content!
#EthiopianChurch #JerusalemHeritage #PilgrimageInIsrael #CulturalExploration #SpiritualJourney #EthiopianOrthodoxy
#ethiopianchurch #dewolደወል #eotc

Пікірлер: 62
@lidiazappia640
@lidiazappia640 2 ай бұрын
ሥምንት ቁጥር ሚሰጥር አላውቅም ነበርብዙ እውቀት አካፈሉን በእውነቱ በአካል መጥቼ ከእርሶ ጋር ለመጎብኘት የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ። አባታችን የነማቱሳላ እድሜ ይሰጥልን ። ግሩም እፁብ ድንቅ አገላለፅ ነው የገለፁት የማያልፈውን መንግሰት ሰማያትን ያውርሰልን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄን ድንቅ ትምህርት ያሰማን አምላክ ክብር ይግባው ቸሩ መድህንያለም ። ለደጁ ለምድረ እየሩሳሌምን ያብቃን ፈቃዱ ይሁን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን [፫] ❤❤❤🎉🎉🎉
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Girum new abatachin kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen des alegn ke DC new yemayot!
@TibebeSila
@TibebeSila 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@user-lw4ix2uh4e
@user-lw4ix2uh4e 2 ай бұрын
t❤amin ❤amin❤amin
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ ምድርህን ጠብቅ እኛንም ለደጅህ አብቃን ::
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን❤❤❤🙏🙏🙏
@TsehayMebratu-dy7df
@TsehayMebratu-dy7df 2 ай бұрын
ቃለ ሕየወት ያሰማልን
@aynalem63
@aynalem63 3 ай бұрын
Kale heywet yasemalen
@user-gq7rq4oi4c
@user-gq7rq4oi4c 3 ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ እንድሁም ለትንሳኤ በዓል በሰላም ያድርሰን አሜን ::
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 3 ай бұрын
God willing, in my life time places that are in my bucket list to visit are: Jerusalem Bethlehem River of Jordan Fr. Aba Haregeweyn thanks for your teachings in Jesus's name. GBU!!
@user-ss7xu9eg2g
@user-ss7xu9eg2g 3 ай бұрын
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ እሥራኤል አምላክ ወለኲ ዘሥጋ❤
@user-er3ry5hy4u
@user-er3ry5hy4u 2 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት በረከትወይደርብን
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j 3 ай бұрын
Aatachn bewnet kalehywet yasemal
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በአይነ ህሊናዬ እየሩሳሌም ተጓዝኩ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@fk3365
@fk3365 3 ай бұрын
እጅግ ደሥ የሚያስኝ የሚሥብ አቀራረብ ነበረና እኔም ከዳግማዊት ቅድሥት አገር ኢትዮጵያ ሆኜ እንደ እናንተ በኣካል እንደተገኘ ሰው በሰቂለ ኅሊና በደሥታ ተከታትያለሁ ። እግዚአብሔር ይመሥገን ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ለበጎ አገልግሎትዎ ፈጣሪ ይሥጥልን የዓመት ሰው ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@edenkidane3322
@edenkidane3322 3 ай бұрын
Amen Amen Edma yestote Abatachen!!
@ethiopiacome
@ethiopiacome 5 күн бұрын
ዋዉ
@user-vy6tq2xp9c
@user-vy6tq2xp9c 3 ай бұрын
አሜን. አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን❤❤❤❤
@momojojo5634
@momojojo5634 3 ай бұрын
አባቴ እንደርስዎት ምልዑ በኩለሄ መሆን ከላይ ካልተሰጠ አይገኝምና በረከትዎት ይደርብን በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ይላሉ እንደዚህ ነው ቃለህይወት ያሰማልን እባክዎት እንደርስዎት ያለ ሰው እያለ ስለዴር ሱልጣን እንዴት ዝም ትላላችሁ እውነት : የቁጥር ብዛት እና የግፍ ብዛት እኛው ውስጥ እያለ ባለቤትነት አጥተን ከላይም ከታችም ቦርቡረው ሲጨርሱን አርመንያ በ7000ጠቅላላ ክርስቲያን የያዘችውን ይዞታና ያስከበረችውን ተመልከቱና የእኛን ብዛት የቤተ እስራኤል ወገንተኝነት እና እውነት ይዘን ቤተክርስቲያን እነርሱ በየቀኑ ሲቆፍሩ እየዋሉ እኛ ማደስ የማንችል እስራኤል ሃገር ቁጭ ብሎ የመኖሪያ ቤቱን ችግር ቆጣሪ እንኳን መቀየር የማይቻልበትን ቀርፃችሁ ይዛችሁ ለአለም ለእስራኤል መንግስት በማሳወቅ በአባላትና በመዋጮ በሰላማዊ ሰልፍ በኮሚቴ አጠናክሮ ብዙ መስራት እየተቻለ ምን እስክንሆን ነው ዝምታው እባክዎት ምሩን እንከተላለን ስለዴር ሱልጣን ዝም አንልም የአባቶቸን ርስት አልሰጥም መሪ ቃላችን ይሁን አደራ......ምሩን የተኛችሁ ንቁ!!!!!
@mebratmamo2364
@mebratmamo2364 3 ай бұрын
Very clear explanation God bless you 🙏🙏🙏
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 3 ай бұрын
ካለሂወትን ያሰማልን❤❤❤
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 3 ай бұрын
♥️🥰 Egzeabehare yemasgan!!♥️ I love you Jerusalem!💖🇮🇱🇮🇱🕊️
@user-tn3sq2my7n
@user-tn3sq2my7n 3 ай бұрын
Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life Our Father please pray for me HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare 🇪🇹
@user-bv8zq6sv2w
@user-bv8zq6sv2w 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@sameerarestaurant7819
@sameerarestaurant7819 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 2 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ለቦታው መቶ ለማየት አብቃኝ አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 3 ай бұрын
Kele hewet yase.aln Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbelDesalew-kw6jj
@AbelDesalew-kw6jj 2 ай бұрын
በእውነት በአካል ባልሄድም በአይነ ሂሌናየ እየሩሳሌምን አየዋት።እግዚአብሔር ቢፈቅድ በአካል ሄጀ ማየት እፈልጋለሁ ።
@eexx3171
@eexx3171 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ከእግሮት ሰር ቁጭ ብየ እዳልተማርኩት ዛሬ በዩቱብ መስኮት ቁጭ ብየ ስለዩት በጣም ባዝንም አንድ ቀን ዳግምኛ በርሷ ቦታ እደምንገናኝ በእግዚአብሔር ተስፋ አደርጋለሁ።
@martiath6622
@martiath6622 2 ай бұрын
Hii❤❤❤❤❤❤❤
@alewiyaalo1955
@alewiyaalo1955 3 ай бұрын
Amen kalehiwot yasemalin bereketachew yiderbin ledejum yabkan. +
@Jerusalem-Israel
@Jerusalem-Israel 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሆሳዕና በአርያም👏👏
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthsolomon9621
@ruthsolomon9621 3 ай бұрын
Kalehiwot yasmalin
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kale hiwot yasemaln Abatachn
@AaAa-uy2qn
@AaAa-uy2qn 3 ай бұрын
ተመስጌን አምላኬ ለዚህ ላበቃኸኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@MesretAbera-ty6ni
@MesretAbera-ty6ni 2 ай бұрын
8
@haiowt2391
@haiowt2391 3 ай бұрын
💐💐💐
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 3 ай бұрын
8❤
@mebita6930
@mebita6930 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቪድዮ የሚቀርጸው ዙም ቢኖረው ጥሩ ነበር አንዳንድ ወሳኝ ቦታዎችን በጉልህ ለማየት የዛሬ ዓመት በሠላም ያድርሰን ከቁጥር አትጉደሉ
@user-rm6oj8go1z
@user-rm6oj8go1z 3 ай бұрын
ይበል ነው።።።።😢😢😢
@user-lz2we4rg6g
@user-lz2we4rg6g 3 ай бұрын
❤✝️✝️✝️✝️💒🇪🇹
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Ahunim yeethiopia fetariwoch beteley Tigrayna amara mawek alebachu. Tigray bemulu yetarik tirufat nat. Ethiopia ahun tirim8s wist yegebachiw begeta kuta new.
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Ager ethiopoa yatefanat egnaw nen engi lealem yemiaskena tarik eko nen yalen.
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 2 ай бұрын
በአምላክ፣ስም፣የምታቀርቡት፣ጥሩሳለ፣ባንዴራ፣እያደረጋችሁ፣ሃይማኖት፣እንዲጠላና፣የኢቱብ፣ስብከት፣እንዳይከታተል፣ታደርጋላችሁ፣የእመቤታችን፣መታጠቅያ፣እኮ፣ባንዴራ፣አይደለም፣
@hagosgebregziabher3359
@hagosgebregziabher3359 3 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ ሃበሻ ነው
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 3 ай бұрын
ከሀገሬ ላይ ቁሞ አይሁድ እያለ ይሳደባል ይሳለቃል እንዴ❓❓ግም አዉሬ ክርስቲያን ነገ ሀገሬን ለቀህ ትባረራላችሁ
@momojojo5634
@momojojo5634 3 ай бұрын
ኢትዬጵያ ኢትዬጵያዊነቱን ነብር ዝጉርጉርነቱን አይለቅም ያለውን አንብብ ምንም ብትሸሹትም ከኢትዬጵያዊነት ማምለጥ አትችሉም እነርሱም መልካችሁን እስካልቀየራችሁ ድረስ እስራኤላዊ አይሏችሁምና በማንነታችሁ ባታፍሩ ጥሩ ነው እናም ለወገናችሁ መልካም መሆን ስትችሉ ጠላት መሆናችሁ ያሳፍራል በጣም እነርሱም ይታዘቧችኋል ለነብየ ልዑል ዳዊት ሳኦልን ገደልኩት እንዳለው ሰው ይሆንባችኋል ለወገናቸው ያልሆኑ ለእኛ አይሆኑም ብለው ያጠፏችኋልና አስተውሉ ሌላው ምንም ባትጠቀሙበትም ከጠፉት ጋር ብትደመሩም ከእስራኤላውያን ዘር መኖር ጥሩ ነው ግን የአብርሐም ዘር ነኝ በማለት መዳን የለም በመልካም ስራ እንጅ ሌላው ይች ሃገር የአይሁድ ብቻ ሳይሆን የክርስቶስም ሃገር መሆኗን አትርሱ እና የክርስቶስ ልጆች ለሆን ለእኛም ርስታችን ናትና አትመፃደቁ በጣም መጥፎ ነገር ምን እንዳደረግናችሁ ባላውቅም ጥላቻ ቀድሞ የሚያጠፋ እራሱን ነውና ፍቅርን ምረጡ ደስ የሚልና ሰላማዊ ነውና እሽ ወንድሜ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
እባክህ የኢትዮጵያዊ ስም ይዘህ አትነግድ እስራኤላዊ ኢትዮጵያዊያኖችን አይጠሉም አንተ ግንአሳዳጊ የበደለህ ስለሆንክአባቶችን ወደ ላይ ተንጠራርተህ ... ጥጃ ነህ ተረጋጋ አትዝለልብን ባለጌ 😳😡
@nebiyatshimelis5777
@nebiyatshimelis5777 3 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ያለውን ነው ያስተማሩት::
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 3 ай бұрын
@@momojojo5634 ዘመዶችህ ኢስራኤልን እንዲወዱ ብትመክራቸዉ እና በትሰብካቸዉ ነበር የሚያምርባችሁ የአለሙ አረብ ኢስላም አይሁድን ለማጥፈት ሲዋጉን ደግሞ ክሪስቲያን ሲነሳ እንዴት እናምናለን❓❓❓
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 3 ай бұрын
@@nebiyatshimelis5777 የአለሙ አረብ ኢስላም እስራኤልን ለማጥፈት ሲዋጋን ክሪስቲያን ሲሳለቅብን ዝም አንልም 💙💙🇮🇱
@user-tn3sq2my7n
@user-tn3sq2my7n 3 ай бұрын
Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life Our Father please pray for me HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare 🇪🇹
Khasi: Balei ka Jerusalem ka daw jong ka jingiakhih? 4K
19:31
ISRAELChannel
Рет қаралды 52 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 44 МЛН
Hiwot Tarik
14:02
OFNI TUBE ዖፍኒ ቲዩብ
Рет қаралды 66
መምህር ፋንታሁን ዋቄ አስገራሚ ምላሽ ሰጠ | Memeher Fantahun Wake
12:10
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 137 М.
Jerusalem Sahara || Nije Dekho
27:01
ଆତ୍ମିକ ଔଷଧ
Рет қаралды 122 М.