No video

💥መፅሐፈ ሄኖክ ላይ የተጻፉት አራቱ ነፋሳት ይነፍሳሉ❗👉ሰውነታችን ውስጥ የተጻፈው ሚስጥራዊ ቁጥር ሲገለጥ❗

  Рет қаралды 35,586

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

2 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube 💥መፅሐፈ ሄኖክ ላይ የተጻፉት አራቱ ነፋሳት ይነፍሳሉ❗👉ሰውነታችን ውስጥ የተጻፈው ሚስጥራዊ ቁጥር ሲገለጥ❗ ‪@AxumTube‬ ‪@Extra_99‬ Ethiopia
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube @Official Axum Tube 2
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 24
@seniesanchi7769
@seniesanchi7769 2 жыл бұрын
የወላድ መካን ኢትዮጵያ 😭😭😭💔💔💔
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
በጣም 😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
ለዚሁ ሁሉ ያበቁን የተረገሙ ነጮች እና የኛዎች ባንዳዎች 😢
@sinedushumet2408
@sinedushumet2408 2 жыл бұрын
ሮዳስ እውቀት ሰጪ እንጂ በጥባጭ አይደለም እናመሰግናለን
@user-cg2fr3os4m
@user-cg2fr3os4m 7 ай бұрын
ቁጥራችንን የሚጠቅመን ቢሆን ፈጣሪ በነገረን ነበር
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 6 ай бұрын
የፈለጉት፣ያውቁታል፣ደካሞች፣ግን፣ፈጣሪ፣መጥቶ፣እንዲነግራቸው፣ያስባሉ፣፣ ወይ፣ውድቀት!
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 6 ай бұрын
እናመሰግናለን፣እሮማን፣የአክሱምን፣ትምህርት፣ወደፊት፣ተፈልጎ፣አይገኝም፣፣ይህ፣ትውልድ፣መች፣ታደለና፣፣ግን፣ስለፈጣሪ፣ድንቅ፣ነገር፣የሚያዳምጡ፣ሚሟገቱ፣ጥቂት፣አሉና፣በነሱም፣ይከብራ፣፣በዝተው፣ቢግበሰበሱ፣ካልሰሙ፣ምን፣ዋጋ፣አላቸው፣፣ያው፣ግብስባሽ፣ይበሰብስ፣የለ፣!ብቻ፣ልቦና፣ይስጠን፣፣በርቺልን፣፣ሁሉም፣ሀላፊ፣ነው፣የማያልፈው፣የእግዚያብሔር፣ቃል፣ብቻ፣ነው፣፣🙏🙏🙏💚💛❤️
@demestadese
@demestadese Жыл бұрын
ሀይ
@eyobabraham2467
@eyobabraham2467 Жыл бұрын
ግሩም ነው
@firewtesfaye6934
@firewtesfaye6934 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም አክሱም እንደምን አላቺሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።አንድ ጥያቄ ነበረኝ !!ለምንድነው የዘውትር ጸሎት ስናደርስ ዛሬ ለይ ሆነን ከ12 ሰዓት ቦኋላ ከሆነ የነገን ምናደርሰው? ለምሳሌ ዛሬ ቅዳሜ ቢሆን ከ12 ሰዓት ቦኋላ ከሆነ የእሁድን ውዳሴ ማርያምን እናደርሳለን ።ስላልገባኝ ነው አመሰግናለሁ
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 6 ай бұрын
መቼ፣ይሆን?ናፈቀኝ
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
አይገርምም ላስታ አካባቢ የቅድስት አርሴማ ገዳም ውስጥ መሌኩሴው ግባር ላይ አብበው ነው የንስሀ ቀኑና ይሚሰጡት ሲፈቱም ግባር አይተው ነው አጋንትንም እዳዛው ካልወጣልሽ አልወጣም ይላሉ እና ደግሞ አረቦች ደዝ የሆኑት ከአክስት ከአጎት ልጅ ጋ ሲለሚጋቢ ነው 😂
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ከወልደያ 50 ኪሎሜትር ከላሊበላ 40 ኪሎ ሜትር ግዳን ወረዳ ሙጃ ወይንዬ ጌቴ ሴማኔ ቅድስ አርሴማ አንድነት ገዳም ባለቡዙ ታእምራት እና ታሪክ ቅርስ ባለቤት ሂዳችሁ ተፈወሱ እና የተከፈቱ ወሻወች ከብዙ ቅርስ እና መጽሐፍ ጎብኙ
@Ananya_Tsegaye
@Ananya_Tsegaye 2 жыл бұрын
book name ps
@martatamrat8119
@martatamrat8119 2 жыл бұрын
ደሞ ሰውነታችሁ ውስጥ ቁጥር አለ ብላችሁ ማውራት ጀመራችሁ ሰውነታችን ውስጥ እንዴት ሊገባና ሊጻፍ ቻለ ኧረ አትጠነቋቁሉብን ቁጥሩን መቼ ነው ያያችሁት ወይ መደንቆር ለምን ትጃጃላላችሁ እንደዚህ ዘባርቃችሁ ላይክ አድርጉን ትላላችሁ ምድረ ደብተራ ሁላ ማንም አይሰማችሁም
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ወሬኛ በሀሰት የምትበዘብዙት ገንዘብ ዘላለም አያኖርሽም መፀሐፍ ቅዱስ አንቢቢ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
ቀሽሞች
@natealem9907
@natealem9907 2 жыл бұрын
ይህ እውቀት አይደለም ክርታስ ጠለስ አብሾ ይክፈ እውቀት የደፈተራ መታች ስረ ነው በሰመ ኣርቶዳክስ በክፈመንፈስ አሰራር ህዝብን ተብትበው ከመንፈሳዊነት አውጥተው በድህነት እየተንፈቀቀ የነገ ተስፈውን እዳያውቅ በጨጨጨጨጨጨ በቀቀቀቀቀ ክርታስ ቁጥር በጣሽ ወረቀት ህይወቱን አወሳሰባችሁት የእግዛብሒር ንጹህ ወጌል እየለ ስንት መዳኛው ቅዳሲው ማህሊቱ ታምሩ ገድሉ ወንጌሉ መሰህፈ ቅድስ ተዘርቱ አፈርቱ ተመግብ ነፈሱን ያሜሳድግባትን እደማስተማር የእግዛብሒር ነገር እየደባለቃችሁ አታምታቱ አሁን ተባኑል ወጣቱ እየነቀ ነው የኣርቱድክስ መናፈቅ እራሱ ቤት የለው ነው እራሱ ትውልድን የተበተበው ክፈ አሰራር ነው ወደመናፈቅነት የሚወስደው አባካችሁ ስዲውን ከገለባ መጀመሬያ አጥታችሁ ተምራችሁ ለመዘገብ ሙክሩ እራሳችሁ ለትወልድ ጥላት አትሁኑ ለገዘብ ብላችሁ ትውልድ አታትፉ
@SuperGen-gu7sj
@SuperGen-gu7sj 2 жыл бұрын
ከመንጋው መካከል ውጣ ወይም ውጭ! ሰገጤ ነገር
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
ያልታደላቹህ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 жыл бұрын
በኋላቀር ጥንቁልናችሁ ኣታደንቁሩን። የደብተራና መሪጌታ መተታችሁን ወዲያ ጣሉት ! በሮዳስ የተበጠበጥነው ይበቃል።
@SuperGen-gu7sj
@SuperGen-gu7sj 2 жыл бұрын
ለምን ትሰማለህ?? ጠንቋይማ ባለበት አለ እግር ሁሉ ማስተዘም ጀምሯል አሉ😂😂😂
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
ጎዶሎ ያልታደላቹህ የውጭ ትርፍራፊ
@surafielbm7214
@surafielbm7214 2 жыл бұрын
Ye mayhon neger atinageru fetari awaki new demo meshaf kiduss yetekesachu tizebarkalachu
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 235 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 82 М.
Wolfram Physics Project: A Discussion with Jim Gates
2:43:04
Wolfram
Рет қаралды 35 М.
ኢትዮጵያ ኾይ ETHIOPIA HOY
9:07
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 32 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН