No video

መልክዐ ጉባኤው ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ወደ ግሸን ማርያም ተጭኗል!

  Рет қаралды 4,253

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

6 ай бұрын

መልክዐ ጉባኤው ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ወደ ግሸን ማርያም ተጭኗል!

Пікірлер: 165
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 6 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ሁለት ልጅ በአንድ ጊዜ በአንድ ቀን መውለድ እንዴት ያስደስታል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የ ፬ ዓመት ልፋትህ እንኳን ተሳክቶ እዚህ ድርብ ደረሰ ❤እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም
@user-cj8zr6ot6v
@user-cj8zr6ot6v 6 ай бұрын
አሜን/፫ እኳንም አብሮ ደስስስ አለን❤🎉
@solyanatube888
@solyanatube888 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ እኛንም በጣም ደስስስስ ብሎናል በጉጉት ስንጠብቀዉ የነበረዉ ድንቅ መፀሀፍ አምላካችን በሠላም የሀሣብህን ፈፀመልህ።
@FikertSolomon
@FikertSolomon 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አልህ ገብረ ሥላሴ
@abie7030
@abie7030 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ እንኳን ደስ አለን ወንድማችን በእውነት ኧረ ክፉህን አያሰማን የኔን እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ በእውነት. ፡ ደስታህ ደስታችን ነው
@eyobyeebyo6160
@eyobyeebyo6160 6 ай бұрын
እንኳን ደስ ኣለህ ወንድማችን።መዝሙረ ዳዊት ለብቻዉ በሄድንበት ሁሉ ይዘን ለፀሎት የምንጠቀምበት አንተ በጥራት ብታሳትመው ጥሩ ነበር ።🙏
@Ayu_tube
@Ayu_tube 6 ай бұрын
የእኔም ምኞት ነው በእውነት በጊዜ ሂደት ይሆናል ብየ አምናለሁ
@user-pz9zb2bu7w
@user-pz9zb2bu7w 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ገብረ ሥላሴ ተመስገን
@user-me1rx7jj9i
@user-me1rx7jj9i 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አዛኝቷ ድንግል እንኳን እረዳችህ ጉልበቱን ሀይሉን ሰጥቶህ ፍፃሜውን እንኳን አሳመረልህ የምንጠቀምበት ያድርግልን ። በሰላም ደርሰህ ተመለስ ፅጌ ማርያም ብለህ በፊትዋ አንድ አቡነ ዘበሰማያትና ሰላም እለኪ ታደርስልኝ ዘንድ እማፀንሀለሁ ወንድሜ ። ክብር ሁሉ ለእርሱ ለአምላካችን ይሁን
@AyeluMelka
@AyeluMelka 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመስገን ስለማይነገስ ስጦታው እግዚያአብሔር ይመስገን የቅዱስ ቂርቆስ አምላክ ይመስግን የናታችን ቅድስትድንግል ማርያም ትባርካችው እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜገብረ ስላለ
@abie7030
@abie7030 6 ай бұрын
ባለቤትህን እመብርሃን በሽልም ታውጣት ልጆችህንም በጥበቡ ያሳድግልህ
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 6 ай бұрын
እረ ወንድማችን ገብረ ስላሌ እኔ መፅሀፍን እፈልጋለሁ እና በውስጡ አናግሩኝ አመሰግናለሁ በእውነት ይኽንን ለሰራ ለሰራዊት አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው !!
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 6 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደስ አለህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ እንኳን ሰላም ተገላገለች ሚስትህ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ስላለህ😍
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ አለህ ወንድሜ ገብረ ሰላሴ አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ይክበር የመሰገን እልልልልልልልልልልልል በጣም ደሰሰሰሰ ይላል ወንድሜ። ይህ መፅሀፍ እጄ ዉሰጥ እንዲገባ ፀልዩልኝ። እንኳን ደሰሰሰሰ አለህ
@martamarta7193
@martamarta7193 6 ай бұрын
እግዝያብሔር ይመስገን እንካን ደስ አለህ እንካንማረያም ማረቻት እህታችንም አተም እንካንለዚቀን አበቃህ አምላከቅዱሳን ፈጣሪ ልጆችህም በግርማሞገሱ ያሳድግልህ አሜን
@aschlamelse8387
@aschlamelse8387 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውንደማችን ገብር ሰላሴ አምላከ ቅዱሳን ይከበር ይመሰገን ወንድማችን
@Redromkt
@Redromkt 6 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው የሰራከው መዝሙረ ዳዊት ደግሞ ለብቻው ቢታተም በጣም ምርጥ ይሆናል
@user-tq2md3hy9s
@user-tq2md3hy9s 6 ай бұрын
በእውነት በጣምምምምምም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የጓደኛዬ የምሠጣት ስጦታ አስጨንቆይ ነበር ስጦታ አገኘሁ ❤❤❤
@astrastr1281
@astrastr1281 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እኳንም ደስ አለህ ወድማችን እህታችንም እኮን እመብርሀን ጎበኘቻት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@sarahs238
@sarahs238 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደስ ያለህ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ገዝተን የምንጠቀም ያድርገን
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 6 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልል ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በጣም የሚገርም ነው እምላከ ቅዱሳን በፍጥረቱ አደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን ልጆቻችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላች🙏🙏🙏
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 6 ай бұрын
እንኩዋን. ደስ አለህ. በእውነት. እግዚአብሔር. ባንተላይ. እኛንም. እየባረከን ስለሆነ. እግዚአብሔር ይመስገን. በእውነት
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ በእውነቱ በጣም ደስ ይላል ባለቤትኸም እንኳንም በሰላም ተገላገለች እመብርሐን በሽልም ታውጣት ልጇቸኸን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በመጎስ ያሳድግልህ
@tesga9705
@tesga9705 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በእዉነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም ደስስስ አለኽ ባለቤትህንም እንኳን ማርያም ማረቻት በሸልም ታዉጣት ልጆችህንም አምላከ ቅዱሳን በጥበቡ ያሰድግልህ
@giyorgis9802
@giyorgis9802 6 ай бұрын
ወንድሜ እግዚኣብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ውጪያለ ነው እንዴት ማግኘት እንችላለን
@muluketema1262
@muluketema1262 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ባንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-xs8hs7eb1g
@user-xs8hs7eb1g 6 ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ከጭንቅ ያወጣሕ አምላከ ቂርቆስ ምስጋናውን ይውሰድ እንኩዋን ደስ ያለሕ
@marthaworku1575
@marthaworku1575 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ዕድሜ ሰጥቶ ይህቺን ቀን ለማየት አበቃህ።
@helin6219
@helin6219 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን የድካምህን ውጤት ለማየት ስለበቃህ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን፫❤❤❤❤❤
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 6 ай бұрын
በእውነት እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ያሰብከውን አሳክቶ ቸሩ መድኃኔዓለም ለዚህ ቀን ላደረሰህ ክብር ምስጋና ይድረሰው ባለቤትህን እንኳን ማርያም ማረቻት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@uaeuae1633
@uaeuae1633 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንን አብሩ ደሰ አለን
@tewabechgeletaw6402
@tewabechgeletaw6402 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክል በእውነት ማር ቂርቆስ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ
@mahletgatenet7415
@mahletgatenet7415 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ይመስገን በእውነት ተመስገን ቸር አምላክ።
@TWA356
@TWA356 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን በእውነት ተመስገን ነው እና እኔ ግን እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ገዛለሁኝ በእውነት ለራሴ ምክንያቱም በመንፈሳዊ እነቴ በጣም ደካማ ነኝ እና አምላክ ያግዘኝ
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 6 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አለህ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለአንድ ገዳም እኔ እችላለው ቁጥርህን እፈልጋለው❤
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 6 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ እንኳንም ደስ አለህ
@solyanatube888
@solyanatube888 6 ай бұрын
እንኳን ደስስስስ አላቹ እንኳን እመብርሐን ቀረበቻት ባለበትህን በሽልም ድንግል ማርያም ታዉጣት።
@seniyenata5946
@seniyenata5946 6 ай бұрын
የረዳህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@mtt733
@mtt733 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሀ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የምትሻውን ሁሉ ያድርግልህቤተሰብህንም ይጠብቅልህ እንኳን ማሪያም ማረችሽ በልእኝ መንግደህን ያቅናልህ
@KenaFikreMariam-kh2et
@KenaFikreMariam-kh2et 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን የድካምህን ውጤት ለማየት ስለበቃህ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜንአሜንአሜን!
@enqosenper
@enqosenper 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ይመስገን
@user-ut6vt8hc7s
@user-ut6vt8hc7s 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ገብረ ሰላሴ እንኳን ደስ አለህ በእውነት አምላከ ቅዱሳን ቢረዳኝ 2መፅሐፍ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ይገኛል
@sarataye8812
@sarataye8812 6 ай бұрын
እንኳን ደሳለህ ወንደማችን ባለቤትህን እንኳን ማርያም ማረቻት ❤❤❤🌷🌷🌷🕊🕊🕊
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 6 ай бұрын
ስጓጓ ቆይቼ መግዛት ሊያቀተኝ ነው መሰልኝ😢😢
@martatesfaye6934
@martatesfaye6934 6 ай бұрын
በዋትሳብ ቴክስት አድርግለት
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገብረ ሥላሴ እንኳን ደስአለህ ስለ ሁሉም ነገር አምላከ ቅዱስ ቄርቆስ ይመስገን
@meriaslla2808
@meriaslla2808 6 ай бұрын
Ekuwan desa alachu wadamachen ❤majamara satalakesa enem aberehe alekeshe nabar gin batam desa balognal❤❤❤❤❤
@AdisTaTeq
@AdisTaTeq 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ❤
@user-xn5nv2bj4o
@user-xn5nv2bj4o 6 ай бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አስጀምሮ ሥራህን ላስፈጸመ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@vbjh705
@vbjh705 6 ай бұрын
እግዚያብሔ ይመስገን ወደማችን እኳስ አለሕ
@user-is8ns8ts3z
@user-is8ns8ts3z 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
@antenehambachew6040
@antenehambachew6040 6 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለህ ወንድሜ ለዚህ ክብር አበቃህ የመንግስተ ሰማያትን ክብር ያላብስህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መፅሀፌን ያፃፈ የፃፈ እንዲሁም ያነበበ ያዳመጠ ተብሎ የተገባውን ቃል ኪዳን ይጠብቅህ እንኳን አንተ እኛ ያየነው በጣም ተደስተናል እኔ መግዛት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ? ወንድሜ እኛም ከበረከቱ እንድንሳተፍ እርዳን መግዛት ብንችል እድሉን አትንፈገን
@kukw9428
@kukw9428 6 ай бұрын
መግዛት ትችላላችሁ በቴሌግራም ላይ አድራሻው አለ
@user-ih5yx1bp1c
@user-ih5yx1bp1c 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን. ልጅህም. እግዚአብሔር በጥበብ ያስደግልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@solyanatube888
@solyanatube888 6 ай бұрын
አደራ ለእኔም ሁለት መፀሀፍ አስቀምጥልኝ አደራ ምህረት ነኝ እስኮትላንድ ግላስጎ
@abnetadamu5066
@abnetadamu5066 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን!!! 17 የቅዱስ ጳውሎስ አመታዊ በዓል ነበር።
@tewodrostesfagiorgis1768
@tewodrostesfagiorgis1768 6 ай бұрын
ገብረሥላሴ እንኳን ደስስስስስ አለህ እንኳን መንታ ልጅ ወለድክ አንዱ የሥጋ ልጅህን ሌላው ለኛ ለክርስቲያኖች ለነፍሳችን ጥቅም የሚሆን ልጅ ስለወለድክልን ገብረሥላሴ ክፉ አይይህ ረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ ቤተሰህንህም ከክፉ ይጠብቅልህ አሜን።
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስስ ኣለህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ኣምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ህፃን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሚስትህ እንኳን በሰላም ተገላገለች ልጆቻቹን በጥበብ በፀጋ ያሳድግላቹ እንደ ልብህ መሻት ይፈፅምልክ በገዳም መሳደግ ለልጆችህ መታደል ነው ደሞ ያርግልህ❤❤❤
@user-ng9vd2kp9q
@user-ng9vd2kp9q 6 ай бұрын
እኔ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ እውነት😢😢እረ እዴት ደስስስስስስ እዳለኝ እኳን ደስስስስስስ አላችሁ አለን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤ ይህን ያደረገ ቸሩ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን👏👏👏✝️በእውነት ወንድማችን መምህራችን አምላከ እስራኤል አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ እድሜ ከጤናጋ ሰጥቶ ያቆይልን በተሰብህን ይጠብቅልህ ይባርክልህ ከዚህም በላይ ይቀድስልህ ባለቤትህም እኳን ማሪያም ማረቻት 👏ለእርሱ ምን ይሳነዋል መምህራችን እኳን ደስስስስስስስስ አለህ ድካምህ እውን ስለሆነ ለአንተም ለእኛም ታላቅ ደስታ ታላቅ የምስራች ነው❤በድጋሜ አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ይክበር ይመስገን ከፍ ከፍ ይበል አሜን👏
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 6 ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ለዚህ አደረሰህ በጣም ደስ አለህ ❤❤❤❤❤
@weletekidangebirehiweti9979
@weletekidangebirehiweti9979 6 ай бұрын
እውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለህ ወንድማችን ደስታህ ለኛም ደስታችን ነው በጣም ደስስ ብሎናል እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት ወንድማችንም እስከነቤተሰቦችህ የቅዱሳን አምላክ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላቹሁ ከዚህም በላይ ለቤተክርስትያን እንድትሰራ አምላክ ይርዳህ እህታችንን እመብርሃን በሽልም ታውጣት🌷🌷🌷👏
@mekdimekdese
@mekdimekdese 6 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት እመብርሃን የጭንቅ አማላጅ እንኳንም በሰላምተገላገለች የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ለሁሉም ምክንያት አለው የኔ አባት እንኳን ደስ አለህ እሷንም እመብርሃን አትለያቹ እሰይ እንኳን ደስ አለህ
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስ አለእኛም ደስ ብሎናል።አምላከ ቅዱሳን ይመስገን።
@bzualem
@bzualem 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ደስታህ ደስታችን ነው ባለቤትህን እመ አምላክ በሽልም ታውጣት ልጆችህን አምላከ ቂርቆስ ያሳድግልህ አንተንም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 6 ай бұрын
ድካምህን ድካመ ቅዱሳን ያድርግልህ ህፅኑንበፀጋ በሞግስ ያሳድልህ ኣንተን የተለመነ ኣምላከ ቅዱስ ቂርቆስ እኛንም ይስማን ይለመነን ኣሜን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልፋትህን ድካምህን ቆጥሮ ለዚህ ደስታ ስለበቃህ በጣም ደስ ብሎናል ደስታህን እጥፍ ያደረገ አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ የተመሰገነ ይሁን። ልጆችህን ይባርክልህ እንኳን ደስ አላችሁ!!!! እመብርሐን ትጠብቃችሁ።
@biruktilahun3745
@biruktilahun3745 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን ይህን ለዘመን ተሻጋሪ ስራ ስላበረከትክልን እንኳን ደስ አለህ እንኳን እፃኑ ቂርቆስ እረዳህ እንኳን ሁለት ልጅ ባንድ ቀን ለመውለድ አበቃህ
@bethelhemk
@bethelhemk 6 ай бұрын
ያሰብከውን ለማሳካት ያበቃህ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን የጭንቅ አማላጂቱ እመቤታች ቅድስት ድንግል ንፅህይት ማርያም እንኳን በሰላምቅ ቀረበቻት።
@Zikre.kidusan
@Zikre.kidusan 6 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ።
@Hermoso07
@Hermoso07 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ!
@wsasews4395
@wsasews4395 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወድማሰም❤❤❤❤❤
@user-ig7dv4ht8y
@user-ig7dv4ht8y 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@amele1378
@amele1378 6 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችልህ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 6 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) እንኳን ደስ ያለህ ክቡር መምህራችን 🙏 መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ🤲🤲🤲
@Ayu_tube
@Ayu_tube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ባለቤትህንም እንኳን ማርያም ማረቻት አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ይክበር ይመስገን መላ በተሰብህን ይጠብቅልህ ወንድሜ
@matihabesha
@matihabesha 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለን ወንድማችን የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹ በዚ ስራ የተሳተፋቹ በሙሉ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ከእናንተ ጋር ይሁን የሁሉም ቅዱሳን በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 6 ай бұрын
ወደፊት በትጋትና በማስተዋል በፍጥነት ብዙ ስራ ስላለብህ መጋዝህ ጥሩ ነው ጌዜውን መሻማት ይስፈልጋል ግድም ይላል ግን እኮ 4 ኣመት ያለ እቅልፍ በጣም በብዙ የደከምከው ለ3ሺ ኮፒ ብቻ ኣይደለም ብዙ ገዳማት በጣም ብዙ ኣኦርቶዶክሳውያን ወንድምና እህቶችህ ገና ወደፊት ነው ጥቅሙን የሚስሙት እና እንዳማራችሁ ይቅር ቢባሉ ነው ወይስ ድንግልን ይዞ ለ2ተኛ ለ3ተኛ ጊዜ የታተመ ቢህንልን ምንኛ የህሊና እርካታ ይኖር ይሆን ድንግል ትርዳህ በርታልን ኣስበት
@user-cj8zr6ot6v
@user-cj8zr6ot6v 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉እኳንም ደስስስ አለህ ወድማችን ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ልጆችህንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ትዳርህን ይባርክልህ ቤትህን ቤተ ሃብርሃም ያርግልህ ሰላም ፍቅር ይገስበት እዉነት በምን ቃል ልግለጽህ ቃላት አጣሁ ያባቴ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይጠብቅህ በምግባር በሃይማኖት ያጽናህ ❤
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለሁሉም ወንድማችን እኳንም አምላከ ቅዱስ ቂረቆስ እረዳህ
@user-cd6ur6jf5w
@user-cd6ur6jf5w 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ባለቤትህን እንኳን እመ ብርሃን ቀረበቻት የእውነት ግሩም ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሌላ ምን እናደርግለታለን ማመስገን።
@MeesiNebro
@MeesiNebro 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን ደስስ አለኽ ተነግሮ ስለማያልቅ ስጦታው ሁሉ ቸር አምላክ ይመስገን❤❤
@hatersataamare4412
@hatersataamare4412 6 ай бұрын
ኹት ባንድ እንኳን ደስ አለኽ
@tersite858
@tersite858 6 ай бұрын
ስለሁሉም ስለሆነውም፣ እየሆነ ስላለውም፣ ስለሚሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን! ይህንን እንድታደርግ ያነሳሳህ፣ አስጀምሮ ያስፈፀመህ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ የአብራክህን ፍሬዎች በጥበብም በሞገስም ያሳድግልህ! ስለምትሰራው ስራ ሁሉ ደሞዝህ የቤትህ ሰላምና ፍቅር ነው! ባለቤትህንም እንኳን ማርያም ማረችሽ በልልኝ። ያለአንቺ እርዳታ ይህ ሁሉ አልሆነምና ተባረኪ አይለውጥሽ ❤❤❤ ሕመምህ ይገባኛል እኔም የ3 ልጆች እናት ነኝና
@Wudase526
@Wudase526 6 ай бұрын
ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንኳን ደስ አለኽ ወንድማችን ይሄ በእውነት በጣም ድንቅ ነው ።
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 6 ай бұрын
በእዉነት እልሀለሁ አንተ ለኛ ላሳተምከዉ ካንተ በላይ እኔ ተደሰቻለሁ ብልህ በእዉነት ከልቤ ነዉ ።መፅሀፍ መግዛት ሰችል ማንበብ በጣም እወዳለሁ ።እጄ እሰኪገባ በጣም ነዉ የቼኮልኩ
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@fuy6975
@fuy6975 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወድማችን ቸሩ አምላክ ይመስገን የቅዱስ ቂርቆስ አምላክ ይመስገን
@martamarta7193
@martamarta7193 6 ай бұрын
እደግዝአብሔር ፍቃድ (2) ሁለት እፈልጋለሁኝ
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን🙏❤🌹
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 6 ай бұрын
ሰለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አምላከ ቅዳሳን ያስብህ ወድማችን ገብረ ሥላሴ እንኳን ደስ አለህ 🤲🤲🤲 በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን ልጆችህን 🤲🤲 🤲
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p 6 ай бұрын
ተመስገን አምላከ ቅዱሳን ። አባትዬ እመ ብርሃን ፍጻሜህን ታሳምረው
@Zagoy7952
@Zagoy7952 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫
@sarahabtamu
@sarahabtamu 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Zaren938
@Zaren938 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ፣ባለቤትህንም እንኳን ማርያም ማረቻት አንተም በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ🎉
@user-ji3od3xe5i
@user-ji3od3xe5i 6 ай бұрын
እውነት ግርም ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን በረከቱን ያድልክ በረከትህ ይድረሰኝ እውነት ይህን የጻፉ ያጻፉ እጆች የተባረኩ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@betselotgetaneh3610
@betselotgetaneh3610 6 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ገብረ ስላሴ በእዉነት በጉጉት ስንጠብቀዉ ነበር ደስ ብሎናል በድጋሜ እንኳን ደስ ያለህ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተማርያም አሜን ፫ እንዃን ደስ አለ ገብረ ሥላሴ ወንድማችን የቅዱስ ቂርቆስ ወ እየሉጣ አምላክ አይለይህ በጣም ደስ ሚል ነገር ነው የነገርከን አሁንም ፍጻሜውን ያሰምርልህ ተድባበ ማርያም እናቴ (ግሸን ማርያም) ሰላም በልልን ደጇን ለመሳለም ያብቃን👐
@amanuelasrat799
@amanuelasrat799 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህራችን
@crestnysweet5968
@crestnysweet5968 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን እናታችን እመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለምላእክት ለቅዱሳን ክቡር ምስጋና ይድረሳችሁ እንኳን አብሮ ደሰ አለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@sintayehubirkneh698
@sintayehubirkneh698 6 ай бұрын
ድንቅ ነው
@kukw9428
@kukw9428 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni 6 ай бұрын
እንኳንም ደስ አላህ ወንድማችን ገብረሥላሴ ባለቤትህንም እንኳንም ማርያም ማረቻት
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 6 ай бұрын
ወዳችኝን እውነቱን ለመናገር ህትመቱ ማነስ ከማንም በላይ ኣሳስቦኛል ኣስጨንቆኛል በርግጠኛነት በተለይ በውጪው ኣለም ያለው በመንፈሳዊ ይይውታችን ምን ያህል ውጥቅጥ ውስጥ እንዳለበት ቁልጭ ኣድርገህ አቅርበሀል ኣውቀህዋል ታድያ ድካምህወገኖችህ እንድንድን እንድንጠቀምበት ከሆነ በበቂእንዲዳደረስ ምማተሚያ ቤት እያለ የፍቃደኛ የሆናችሁ የእኔ ካስብኩት በላይ እንዲጨመር የምትፈጉ ቅድሚ ክፍያ ክፈሉ ብትለንይ ስንት ህይወት ትታደግ ነበር ይምንግዛው ለራሳችን ስንል ስለሆነ ኣረ በመቤቴ ይታስበት ኣደራ
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳጓን ደስ አለህ ወንድማችን በርታ ❤❤❤
ነሐሴ 1-ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዮልያና እና ገድለ ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት
1:20:26
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,1 М.
ግንቦት 28 እና 29-ገድለ አቡነ አፍጼ፣ አባ ጉባ፣ አባ መዝራዕተ ክርስቶስ እና ቅድስት ዜና ማርያም
1:38:45
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 742 М.
ሰኔ 24 እና 25-ሐዋርያው ቅዱስ ይሁዳ እና አቡነ ሙሴ ጸሊም (ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋር)
1:24:03
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,1 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН