ሰኔ 24 እና 25-ሐዋርያው ቅዱስ ይሁዳ እና አቡነ ሙሴ ጸሊም (ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋር)

  Рет қаралды 1,091

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

15 күн бұрын

ሰኔ 25 እና 26-ሐዋርያው ቅዱስ ይሁዳ እና አቡነ ሙሴ ጸሊም (ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋር)

Пікірлер: 21
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 12 күн бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@kukw9428
@kukw9428 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 13 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ ስለቅዱሳኑ ብሎ ይማረን በረከታቸውን ያሳድርብን
@አስቴርአባተ
@አስቴርአባተ 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን
@mtt733
@mtt733 13 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ያድልልን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 12 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርህ።
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 13 күн бұрын
አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 13 күн бұрын
amen amen amen kalehiwet yasemaln yekdusanu bereketachew yederben!!!
@TIGABBISET
@TIGABBISET 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስን በረከታቸዉ ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@kb9751
@kb9751 12 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን።
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 13 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር የመረጠህ የታደልክ ሰዉ ነህ በረከትህ ይድረሰን። እባክህ ፀሎት ስታደርስ ቤተኡራኤል ብለህ ባለቤቴን አስብልኝ ወንዶች እንዲህ ወደእግዚአብሔር ቤት ሲቀርቡ ልጆቻቸዉን ይዘዉ ሲያስቀድሱ እንዴት እቀናለሁ የኔንም ባለቤት አንድቀን አይነልቦናዉን አብሮቶልኝ በግፌት ሳይሆን ገብቶት ለደጁ እንዲያበቃልኝ ፀልይልን እባክህ።
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 13 күн бұрын
አይዞሽ ይሆናል አንቺ በክርስትና ስሙ እየሰገድሽ ፀልዬ እግዚአብሔር ያስብሽ
@sebletiumelisan7136
@sebletiumelisan7136 12 күн бұрын
መምህር በስምላመጡ
@konjitfassil5281
@konjitfassil5281 13 күн бұрын
Memehr Tesefaya anagerew selematemeya batuo yeredahal. Deweleh anagerew selekuen ke KZfaq lay tagegewaleh.
@user-wz1kz4ut4p
@user-wz1kz4ut4p 10 күн бұрын
ጌታዬ ሰላም! ዛሬ 1000 ቅዱሳን መጽሐፉ ፈልጌ መጽሐፍ መሸጫ ብሄድ የለም አሉኝ። ባህርዳር ላኩልን እንጂ። መልስ ስጠኝ። እናመሰግናለን!
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 күн бұрын
ይቅርታ ወንድሜ የአንድ ገድል ዋጋ ስንት ነው?
ሰኔ 16 እና 17-በዓለ ጰራቅሊጦስ እና እጅግ አስገራሚው ገድለ አቡነ ገሪማ
1:35:38
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,3 М.
ሰኔ 2 እና 3-ገድል ወተኣምር ዘአቡነ ዜና ማርቆስ፤ ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ
1:46:49
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 171 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 68 МЛН
🔴አባ ሙሴ ጸሊም
52:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,5 М.
መጋቢት 5-ገድል ወተኣምር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምስለ ጸሎተ መልክዑ (2016 ዓ.ም)
1:24:38
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,9 М.
ኤፍታህ live! ሰይፈ ሥላሴ  እንጸልይ ና ወደፕሮግራማችን እንግባ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1 М.
ግንቦት 28 እና 29-ገድለ አቡነ አፍጼ፣ አባ ጉባ፣ አባ መዝራዕተ ክርስቶስ እና ቅድስት ዜና ማርያም
1:38:45
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,5 М.