መለኞቹ - በእውነት ላይ የተመሰረተ ፊልም

  Рет қаралды 111,159

Fana Television

Fana Television

Жыл бұрын

#ፋና #Ethiopia #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 392
@ahnadahmed6339
@ahnadahmed6339 Жыл бұрын
በብዙ ወንበዴዎች መሀል የታመኑትን እና መስዋእት የሚከፍሉትን ታማኞችን ስላላሳጣን ፈጣሪ ይመስገን በረከት ለታማኞች እና አገር ወዳዶች ይሁን
@nafkwt8283
@nafkwt8283 Жыл бұрын
ሀገሬ ይህንን ሁሉ መከራ አልፋለች አሁንም በእግዚአብሔር ክድ ታልፋለች እውነት ያሸንፋል
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
Awo Ewnet yashenfal
@MohammedArabe-zn1zx
@MohammedArabe-zn1zx Жыл бұрын
እውነት ብለሻል ፍቅር
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በሁሉም መልኩ ለአገራችን ዘብ ለቆሞቸው ሁሉ🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤❤❤
@Der2023yc
@Der2023yc Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገረ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@nafkwt8283
@nafkwt8283 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው እደነዚህ ያሎት ናቸው ሀገርን እያመሱ ያሉት ከውስጥም ከውጭም እየሆነ ያለው ይህ ነው
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 Жыл бұрын
Masha'Allahu Tabarekellahu Our Great Super Excellent Hero Ethiopian Artists Amazing Film Keep it up on him Super Excellent Movie
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
በእንደነዚህ አይነቱ ባንዳውች ምክንያት ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደፊት መሄድ ያልቻለችውና የስንቱን የምስኪኖችን ነፍስ ያጣነው በጣም ያሳዝናል
@kiditube109
@kiditube109 Жыл бұрын
ahun eko bandawu erasu pm newu so what is the solution
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
@@kiditube109 መፍትሔው ስልጣን ለመያዝ መጀመርያ የምርጫ ቀን እስኪደርስ በትግስት መጠበቅ እስከዛው ከመንግሥት የበለጠ ጥሩ ሥራ እየሰራም ያሳየን እንመርጠዋለን
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 Жыл бұрын
​@@kukulu99የትኛው አለም ላይ ነው ያለከው ባክህ ምጫ😅😅😅😅
@kiditube109
@kiditube109 Жыл бұрын
@@kukulu99 MERCHA tekeldalhe lebel yemen mercha new eskza behiwet kalen new sijemer yihe ytergem bemrcha ayiwerdem be tigel enji er eynkan enji gobez
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh Жыл бұрын
በጣም ደስእሚልና ትክክለኛ ነገር ነው መጨረሻው ያምረል
@Amudajkon
@Amudajkon Жыл бұрын
Es asombroso ver que en Etiopía se producen series de televisión! Ojalá se sigan perfeccionando! Saludos desde Barinas, VENEZUELA🇻🇪🇻🇪🇻🇪
@almaztome5350
@almaztome5350 Жыл бұрын
የምር እወነት የሕነወ ሀገራችን ሰላም የነሰው እናም የብዞውችን ሕውት የቀሰፈ እናት ሀገር እትዮጵያ እማምላክ ትጣብቃት❤❤❤❤❤❤ሀገር እውደሽለሁ❤❤❤
@amentube9168
@amentube9168 Жыл бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤በጣም አሪፍ ነው በጣም አስተማርነው❤❤❤
@merkeby6738
@merkeby6738 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ አየ ብልጵግና መሬት ላይ ሠላም ማምጣት ሲያቅተው በፊልም ጀመረ ።ስለ መለኞቹ ከወር በፊት ነበር የሠማነው። thank you ethio 360 media 💚💛❤💯
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
ውይ ከ 360 ???
@SultanHussen-vh7ko
@SultanHussen-vh7ko Жыл бұрын
I think a serious investigation should be conducted on an individual or group like this. Innocent people are suffering due to their evil action.
@kiditube109
@kiditube109 Жыл бұрын
be meglcha selelmedenewu be film liyasamenen tekesetale
@hayatraade4782
@hayatraade4782 Жыл бұрын
ደደብ
@HaymanotGetnet-wb5zg
@HaymanotGetnet-wb5zg Жыл бұрын
yes Bro 🤨ethio360👍👌
@aschmeng4235
@aschmeng4235 Жыл бұрын
እራሳችሁን ዋሹበት እውነቱን እኛ እናውቀዋለን ግዜችሁን አታባክኑ።
@abeltesfaye5889
@abeltesfaye5889 Жыл бұрын
የባለ ስልጣኖቹን የመተወን አቅም ሳላደንቅ አላልፍም
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
Ethio 360 የብልግናው ራስ ምታትኑሩልን ❤
@jemalfuad
@jemalfuad Жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቹ የፀጥታ ሐይሎቻችን ይገባቸዋል የአባቶቻችሁ ልጆች የሐገር ነቀርሳ የሆነዉን ወያኔን ወሎ ላይ ቀብረናል ዋሽንግተን ዲሲ ቤተመንግሥት ውስጥ ያለ ጁንታን እና አጋሮቹን ያሳፈራ ዳግማዊ አድዋን በደማችሁ ደማቅ ታሪክ ፅፋችኋል🙏🙏🙏 ለአጋር ሐገራትና ሕዝባቸዉ ደግሞ ገድላችሁ የሁልጊዜ ደስታ እና የኮሩበት ነው ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solomongetachew3158
@solomongetachew3158 Жыл бұрын
Good job thanks
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Жыл бұрын
በእዉነት ደስ የሚል አሁን በባንዳዎች እየሆነ ያለ ሴራን በደንብ ያየንበት ድንቅ ፊልም እዚህ ላይ የተሳተፉትን በመሉ እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Жыл бұрын
አብቹ ንስሩ የዛችን ቀን ያሳለፈህ እግዚአብሔር አምላክህ እስከዛሬም የጠበቀህ ለነገም ታማኝ ነው የሃሳብ ደሃዎች ቆመው የቀሩ ናቸው ሃገር የሚያምሱት!!!God Bless You for all !!!!
@Sabri6164
@Sabri6164 Жыл бұрын
Endi atinet film ayiche alakim btm gobaz nachu wow 🤩 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም እንዲህ ቢያድግ የት በደረስን ሁሉም የኢትዮጵያ ፊልም መጀመሪያ ያፈቅራል ከዛ ይጣላሉ በመጨረሻ ይታረቃሉ በቃ 😊ይሄ በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 Жыл бұрын
kebt
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 Жыл бұрын
animal
@eliyaskedir3001
@eliyaskedir3001 Жыл бұрын
አዎ
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 Жыл бұрын
ምኑ ነው ቆንጆ? ለነገሩ የተባልከውን ብለሀል የጉድ ሀገር!!!
@kiditube109
@kiditube109 Жыл бұрын
malet esu legedel yenberwu endzi neber belo highlight selasayen amenhewu er yih hizeb mech new yeminkawu ....sijmer filemu gebtohale gen ayyyyy yy jezeba ale abey
@hirutkaba972
@hirutkaba972 Жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነው። የአገራችን የመከላከያ ሰራዊት ምን ያህል ድንቆች እንደሆኑ አየሁበት እና የእውነት ውስጤ እርካታ ተሰማኝ። አገራችንን ኢትዮጵያን፣ መከላከያ ሰራዊታችንን አና የምናከብረው መሪያችንን አብይን ይጠብቅልን። ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን
@ethiopianbestsatellitedishtrai
@ethiopianbestsatellitedishtrai Жыл бұрын
Hahaha
@TwinsLife2020
@TwinsLife2020 Жыл бұрын
አይቼ ሳልጠግብ አለቀ❤
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 Жыл бұрын
በልተህ ጥገብ መጀመሪያ አሽቃባጭ
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
Lek ende ene
@keneniyoutube
@keneniyoutube Жыл бұрын
Wwwwoo my god ❤❤❤❤dhugaaf dhabachun akkanaa
@Teddy-rx9gf
@Teddy-rx9gf Жыл бұрын
እኔ ያየሁት ሁሌም እንደማውቀው ኢትዮጲያ ውስጥ የመንግስት ፍላጎት ብቻ እንደሚፈፀም እና አቅሙ እንዳለው ስናገር ለማያምኑ ሰወች እንኳን ምስክርነታችሁን ሰጣችሁ ሌላው ከየቤቱ እየተመረጠ እየታፈነ እየተገደለ ያለው ዜጋ ፈልጋችሁት ነው ወይንስ ለሌላ ፊልም ግብአት እንዲሆናችሁ ነው በጣም ትልልቅ ሰወች ነገግን እናንተ እና ልጆቻችሁ የሚያፍሩበት ታሪክ
@Melak-Tube-79
@Melak-Tube-79 Жыл бұрын
ዛሬም ሃገርን የሚያፀኑ ኢትዬዺያዋኖች እንዳሉን አሳይቶናል በርቱ
@ramehassen-hu4zk
@ramehassen-hu4zk Жыл бұрын
ስምራት ትወነዋ አሪፍነው ግን ፀጉሮን ሰብ ሰብ እና ልብሷ ብታስተካክል የበላጣ አሪፍ ነበር👍💪ጀግኖች ምርጥ ስራ
@nibretlema
@nibretlema Жыл бұрын
እንድህ ለሀገሩ የሚሆን ጀግና ነው ።። I love such heroes ....wow
@sisaymola7699
@sisaymola7699 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚያሰኝ ለሃገር የተከፈል መስዋትነት እንደው በዚሁ ሸኔን ማለቴ ሰሞኑን ሰዎችን የሚያግቱትን እርምጃ ቢደረግባቸው
@user-ju1uz8ix3c
@user-ju1uz8ix3c Жыл бұрын
ልጅ እያሁ ነበር ስለ ሀገር የተሰራ ፍልም የያሀት ዛሬ በስት አመቴ አየሁ ዋዉ ብያለሁ
@TofikAbdela-eb3os
@TofikAbdela-eb3os Жыл бұрын
Great job and Betam tilik lewet ye dero sir aye nafekyne
@solomongezachew
@solomongezachew Жыл бұрын
እጅግ አስገራሚ ነገር ነው። እኛ ሁሉ ሠለም መስሎን ስንተኛ ከውጪ ጠላት እና አገራቸውን የከዱ ባንዳዎች ጥልቅ ሴራቸው። የነሱን ክፋት ለማክሸፍ ስለሚሠሩ እውነተኛ ኢትዮጵያ ውያን ትልቅ አይን ከፋች አስተማሪ ፊልም ነው።
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt 11 ай бұрын
ያ ረብ ለሀገራቸው ኩራት ለህዝባቸው ከአልሏህ ሱ ወ በታች ጠባቂ የሆኑ ጀግና ጀግና ልጆችን መጠን አሜን በሉ ኮሜንታተሮች
@user-wi5vm9pc9m
@user-wi5vm9pc9m Жыл бұрын
Great job👏 Our belive Brothers and sisters
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq Жыл бұрын
የእውነት ለዚህ ድራማ ቃል የለኝም ደሰ ይላል በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayubabdela8259
@ayubabdela8259 Жыл бұрын
wow ,gerami film nw temesasay filmoch biseru elalhu tnankyou.
@user-bx8ql8ig1n
@user-bx8ql8ig1n Жыл бұрын
እውነትነው እዛውእነሱ ውስጥነው ችግርሠውያለው የኛሠፈርጉድ በመሬት ጉዳይ ምድረ ቅሌታሞች አሁንማታሠሩ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
እነዚህ የሰሩትን ፊልም ባለማየት እንበቀላቸዋለን ማንኛዉም ድርጅት ማስታወቂያም ሆነ ስፖንሰር እንዳያደርጋቸዉ እንጠይቃለን
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ
@yonasgetachew7075
@yonasgetachew7075 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏Long leave to my ethiopia💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
ክብር ለጀግናው የኢትዩጲያ የመከላከያ ሰራዊት 🇪🇹🙏🙏🙏
@hayatimuhamadi227
@hayatimuhamadi227 7 ай бұрын
ከሀገራችን ዉስጥ ያሉትን እንደዚህ አይነት ሰርጎ ገብ ጠላቶች እየወጡ ቢጠፉ ሀገራችን ትለመልም ነበር አይ እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀን
@kirubealabrham3085
@kirubealabrham3085 Жыл бұрын
የባንዳ ልጆች የክህደት አባቶች
@firezernegash5583
@firezernegash5583 Жыл бұрын
ምንም ቃል ነለኝም ምርጥ አቀራረብ ደስ ይላል
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልኡል እግዚአብሔር ጠላቶችሽን ከእግርሽ በታች ያድርግልን ውድ አርቲስቶቻችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@mahamedibro7416
@mahamedibro7416 Жыл бұрын
👉 ሀገሩን የሚወድ ሰው ሁሉ ማየት የለበት ፍልም በጣም አደነኩ ይህን የቅርብ ጊዘያት ትውስታ በግልጽ የሚያሳይ የሀገራችን ኢትዮጵያ የሰለፈችና ኢትዮጵያ የሸነፈችበት እንደ መንግስትም የወደፊት ሰላማችችንና የዜጎቻችንና የሀገራችን ደህንነት ና ፀጥታን የማስከበር ጠንካራ ሀገራዊ አቅም የለው የተሰጠውን ተልእኮ ማሳካት የምችል የፌደራል ፖሊስና ጠንካራ የደህንነት ተቋም መገንባታችን የሚየሠሳይ ወቅታዊና ታሪካዊ ፍልም እንደሆነ ይታይኛል ! እንደዛ መሆኑም አምናለው !!
@dejeneayele5309
@dejeneayele5309 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከብዙ ክፋት ጠብቆታል ይህችን አገር። እናንተ ለአገርና ለህዝብ የሰራችሁ ወደፊትም ጠንክራችሁ የምትሰሩ እናመሰግናለን።
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 Жыл бұрын
አሁን አንተም ሰው ተብለህ 120ሚ ህዝብ ጋር አብረህ ተቆጥረሀል
@dawittesfaye8679
@dawittesfaye8679 Жыл бұрын
አሸባረዉ ራሱ መንግስት አይደለም እንዴ? ተጫወቱበት እሄን ህዝብ መቸም አንዴ ደንዝዟል ብላችሁ
@mamushimamo7747
@mamushimamo7747 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!!!!!!
@misganawayele
@misganawayele Жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት ፊልሞች በየጊዜው ለህዝብ ብለቀቅ መልካም እይታ ይኖራል የሚል ግምት አለኝ
@meemi6324
@meemi6324 Жыл бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤
@muluyeayana6838
@muluyeayana6838 Жыл бұрын
Waw betam yamral gn andan mishnoch memn mkniyat endeteyazu btasayun yebelete yamral lemsale 2 obam yetor mesariya yeteyazebet menge
@user-xs4cx2ve3j
@user-xs4cx2ve3j Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን
@abetmedia
@abetmedia Жыл бұрын
እዉነት የማዉቃቸው አርቲስቶች ይህን ፊልም ይሰራሉ ብሎ ማመን ይከብደኛል። ሆድ እያወቀ...
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Жыл бұрын
ቆረቆንዳ
@abetmedia
@abetmedia Жыл бұрын
@@Hulem_Tesfa_Ale ወየ
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c Жыл бұрын
ሚገርም ስሜትን የሚነካ ፊልም አንደኛ
@kiditube109
@kiditube109 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@Yoni-5
@Yoni-5 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@dagita8751
@dagita8751 Жыл бұрын
semetttttttt
@Adot340
@Adot340 Жыл бұрын
በጣም😂😂😂😂😂
@tigistzeray9666
@tigistzeray9666 Жыл бұрын
እውነቶኞቹ የህግ አክባሪውች በልባችን ልዩ ቦታ ነው ያላችሁ
@AlexSonofAfricachannel
@AlexSonofAfricachannel Жыл бұрын
Just wow because I have no idea ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@TayeZeleke
@TayeZeleke Жыл бұрын
It's very touching and impressive. Proud to all Federal police colleagues from Top to all. God bless you. God bless Ethiopia. Amen.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አብቹ ንስሩ የዛችን ቀን ያሳለፈህ እግዚአብሔር አምላክህ እስከዛሬም የጠበቀህ ለነገም ታማኝ ነው የሃሳብ ደሃዎች ቆመው የቀሩ ናቸው ሃገር የሚያምሱት
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
😂😂😂
@Emblba
@Emblba Жыл бұрын
አብቹ ነጋ ነጋ ...ሙዚቃ ጋብዙልኝ
@solmonbelay7616
@solmonbelay7616 Жыл бұрын
በዚህ ስአት የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስፈራራት እንጂ ወይም አዲስ አጀንዳ ለማስያዝና የፈረሱት የደሀ ቤቶችና መስኪዶችን ለማረሳሳት ነው በተለይ ዲያስፖራው ባነናል
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
እነዚህ አርቲስቶች በወያኔ ጊዜም ፍርፋሪ ለቃሚ ነበሩ አሁንም ለኦህዴድ ኦነጉ አራጅ ቡድን ዉታፍ ነቃይ ካድሬ ሆነዋል እነዚህ የሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆች ሳይሆኑ ለአንድ አረመኔ ገዳይ ቡድን አላማ አስፈፃሚ ናቸዉ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
ያኔ ሞቶ ቢሆን እኮ ጥሩ መሪ ነበር ብለን እናዝን ነበር 😂 ይሄን ሁሉ ግፍ ከሚፈጽምብን ሞቶ አዝነን ብንቀር ይሻል ነበር
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 4 ай бұрын
እኮ ነበር ምንያደርጋል እባብ ቶሎ አይሞትም የደሀ ልጅ አለቀ እጅ
@AlemayehuHotessa
@AlemayehuHotessa Жыл бұрын
By whatever cost, ኢትዮጵያ ታሸንፋለች። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ባለውለታችን ጀግናው መከላከያችን እናመሰግናለን የማይተካውን ህይወታቹን ለምትሰውሉን ኢትዮጲያ ታመሰግናቹዋለች ትውልድ ያመሰግናቹዋል እንኮራባቹዋለን 😭😭😭💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samuel_arse
@samuel_arse Жыл бұрын
ግን ኢትዮጵያ የጀነራል በዛብ ጴጥሮስን ዉላታ አልከፈለችም:: ለምን???😢
@biniyamh7000
@biniyamh7000 Жыл бұрын
Very interesting, keep it up
@kebedebekele6973
@kebedebekele6973 Жыл бұрын
የአንባ ገነን አገልጋዮች የሰሩት (መከላከያና ፋና ቴሌቪዥን) ምንም ቢሰሩ አይጥሙኝም፡፡
@takeleantie
@takeleantie 11 ай бұрын
ምን መለኛ ነዉ ደግሞ ፈርጣጭ ቢባል ይሻላል እኮ
@samwizwiz
@samwizwiz Жыл бұрын
መለኞቹን ኢትዮ 360 ላይ አይቸዋለዉ አሪፍ ፊልም ነዉ 😂😂😂
@sancho959
@sancho959 Жыл бұрын
wowwwwwwwwwwwwwwwwwww
@burtukanjemila4393
@burtukanjemila4393 Жыл бұрын
መቼ ተይዞ አለቁ እሰየው አሁንም አሉ የማይታወቅ ሀገርን የምያተራሚሱ አላህ ይያዝልን
@Daily__Speed
@Daily__Speed Жыл бұрын
I like the story tbh but we need to work on the action and story line. Specially the action part was funny for instance what is my man doing there at 44:53 like I don't understand the purpose of it. so appreciate the it overall but the story line was confusing a little bit I hope we will see more of this kind but better way. Thank you
@bertesfa
@bertesfa Жыл бұрын
ይሄ በጣም አስፈላጊና ዛሬም ሃገርን የሚያፀኑ ኢትዬዺያዋኖች እንዳሉን አሳይቶናል በርቱ
@YaikobeFerede-pv9hy
@YaikobeFerede-pv9hy Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
Great job!!!
@danelmuuze1995
@danelmuuze1995 Жыл бұрын
ክብር በየጫካው በበረሃው መሰዋት ለሚከፍለው ለጀግናው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rblsoul8128
@rblsoul8128 Жыл бұрын
ማፈሪያዎች። የቂጥ ላሽ ጥግ
@ahnadahmed6339
@ahnadahmed6339 Жыл бұрын
ባለጌ
@feyiselwabe1014
@feyiselwabe1014 Жыл бұрын
ኮራሁባችሁ ጀግኖቻችን ሁሌም ክበሩልን
@tesfayeabebayehu3295
@tesfayeabebayehu3295 Жыл бұрын
ወይ ስታስጠሉ እውነት ሳይኖር አለ ሰትሉ 😁😁😁
@getasewaltaseb6865
@getasewaltaseb6865 Жыл бұрын
we have good hearted peoples that we can do whatever we want and put blame on it back. hopelessness
@user-um3gs2ox1g
@user-um3gs2ox1g Жыл бұрын
Leewnt lekomacu enamsegnale asmesyaoc evalacu tefatun
@user-ld7ti8br7j
@user-ld7ti8br7j Жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ተውነውታል የኢትዮጲያ እየሆነ ያለውን ነው የገለፃችሁት
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c Жыл бұрын
የምር. ከሰሩ አይቀር እድህ ነው ኡፍፍፍፍ በነግሩም እና በነመሰረት ምርጫ ብራቴ ፊልም የቀረ መስሎኝ ነበር አንደኛ ብየዋለሁ
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
😂😂😂
@kiditube109
@kiditube109 Жыл бұрын
hahahahaha.....chirash film meslachihu tezenanalachihu ayyyyyy kentu hizeb
@KimberlyPablo-iz9qo
@KimberlyPablo-iz9qo Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@mohammedsherif2768
@mohammedsherif2768 Жыл бұрын
🇪🇹❤️💪👑
@solomon5147
@solomon5147 Жыл бұрын
ወይ መጃጃል
@user-qd5kc4qb9l
@user-qd5kc4qb9l Жыл бұрын
መጃጃልማ እንዳንተ ከእውቀት መፅዳት ነው
@ahnadahmed6339
@ahnadahmed6339 Жыл бұрын
በጅል አይን ስላየከው እንደዚ ሚል ንግግር ተናገርክ
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
እእእእእእ እምዬ እትዮጽያ
@amenatedres3308
@amenatedres3308 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RobelZebene-yd7xb
@RobelZebene-yd7xb Жыл бұрын
ከመጀመሪያው ይሻላል በአንፃራዊነት ። ግን የመንግስት የበላይነት በዛ እነዛ እኮ የሉም ከ10-7
@zahrazahir8710
@zahrazahir8710 Жыл бұрын
😂😂😂ያሁኑ መገስታቾን ደሞ ፋልም እሚሰራ ሁኖ መጣ😂😂😂የጨነቀ ለት😅😅
@ltube64
@ltube64 Жыл бұрын
Hahaha tekekel
@ethiopias1724
@ethiopias1724 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ film ተመስጬ ስጨርስ እናንተስ🤔
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
😁😁😁
@mekdesyedingllij5008
@mekdesyedingllij5008 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
😮😮😮❤❤❤
@ethiopian3629
@ethiopian3629 Жыл бұрын
ሊያሻግረን ነው ወይስ ሊሸጋገርብን
@user-qd5kc4qb9l
@user-qd5kc4qb9l Жыл бұрын
ዝምበል ህፃን
@ethiopian3629
@ethiopian3629 Жыл бұрын
አንዱ ከብት መሆን አለብህ አንተ
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 Жыл бұрын
አብይም ፊልም መስራት ጀመረ እንዴ
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 Жыл бұрын
አሁን ያለንባት ሀግር ይህ ነው ግን እንሻ አላህ ከሁሉም ፅድት ብላ ሰላም እምንኖር ያርገን ምድረ ባዳ አላህ ያጥፍችሁ እነተ ላገርም ለቤተሰባችሁም አጠቅሙ
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ወይ ብልፅግና ገና ገና በግድ ታስቁናላችሁ።።😢😂😂😂😂
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ😂 ነው ተረቱ እውነት እስክትገለጥ ለግዜው በድራማ ጌዜን መግፋት ግድ ነው🤣 እሁን እሄ ድራማ ከመተዛዘብ ውጭ ምን ጥቅም እለው???? ህዝብ እኮ እውነቱን ያውቃል🙈 እልቅን ትውልድ የሚቀይር ሀሳብ ካላችሁ ሚዲያውን ተጠቀሙበት!!!!!
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
😁😁😁
@geletugg2888
@geletugg2888 Жыл бұрын
Banda Maninetih sigalet atichw. Nice movie.
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ለካራሱ ነበር ቦንቡን ያስፈነዳዉ
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt 11 ай бұрын
ወላሂ ኢትዮጵያን እየረበሸ ያለው ይህ ነው ከውጭና ከውስጥ ሀይሎች ጋ ተቀናጅተው ሀገራቸውን የበሉ ጭራቆች ናቸው በትክክል ነው የሰራችሁት ልብ ያለው ልብ ይበል
@henokdemisse7591
@henokdemisse7591 Жыл бұрын
😂😂😂😂ፊልመኛ መንግስት
@samrawitawoke5346
@samrawitawoke5346 Жыл бұрын
ፊልሙን ማየት ያቆምኩት ፋና ነን ያላችሁት እንደለቀቃችሁት ሳውቀ ነው።
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 22 М.
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  #FANASTREAM
1:15:33
Fana Television
Рет қаралды 4,9 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
ንሥሮቹ
1:38:45
Fana Television
Рет қаралды 42 М.
ንስሮቹ  Etv | Ethiopia | News
1:38:20
EBC
Рет қаралды 132 М.
“ሰማዩ የኛ ነው” - ዘጋቢ ፊልም
1:28:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 58 М.
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
ማን ያዘዋል ሙሉ ፊልም - Manyazewal Full Ethiopian Movie 2023
1:54:15
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31