“ሰማዩ የኛ ነው” - ዘጋቢ ፊልም

  Рет қаралды 58,556

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Жыл бұрын

Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 223
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችንና አየር ሐይላችን ኩራታችን ነው።ኑሩልን
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Жыл бұрын
"ሰማዩ የእኛ ነዉ!!! " Glory to the Almighty God, the Lord of the sky ,the earth , the planet , the stars and the entire universe . ኢትዬጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች !!!❤🇪🇹 From: Newcastle
@juharmohammed3750
@juharmohammed3750 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና የአየር ሃይላችን እኛም ከጎናችሁ ነን። ይኑሩልን❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
ጀግኖች በርቱልን ሰላም ለ ዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
@dagimdebebeofficial8074
@dagimdebebeofficial8074 Жыл бұрын
ይህን አይቼ ልቤ ተፈወሰ።በርቱ ለሀገር የሚያስቡ አባቶች አሉን❤❤❤❤❤
@abduahamed3254
@abduahamed3254 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየርሀልለች በጣም ልዩጀግና ናቸህ አትዮጵያ ብልጆቿ ታፍራና ተገብራ ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💚💛❤
@dmanyou948
@dmanyou948 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መከላኪያን እንደዚህ በማይቴ እጅግ በጣም ድስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonaswendewossen662
@yonaswendewossen662 Жыл бұрын
በእውነት እኔ ውስጤ የነበረ ስሜት እና ፍላጎት ነበረኝ አየር ሃይልን ማገልገል ነገር ግን ለጊዜው አልሆነም ነገር ግን ባየሁት ነገር እጅግ በጣም ተደስቻለሁ ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ። ምንጊዜም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አመሰግናለሁ ።
@teddyredline7126
@teddyredline7126 Жыл бұрын
I am very proud of you! the oldest air force in Africa still doing magnificent Job. Thank you!
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
How?The people of tigray won't forget what this institutions did.we will have it soon.
@djnatmer2022
@djnatmer2022 Жыл бұрын
የሀገር መከታ የህዝብ አለኝታ ጀግኖች
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
በጣም የሚያኮራና የሚያስደንቅ ስራ ነው እየተሰራ ያለው። Extraordinary የሆነው ደግሞ ከዜሮ ተነስቶ በአጭር ጊዜ ውስጥ እዚህ ላይ መድረሱ እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ነው።ኢትዮጵያዊነት ይለመልማል!!!!
@hadraabas8178
@hadraabas8178 Жыл бұрын
#እንደ_አንድ_ኢትዮጵያዊ👉ዜጋ አገሬን ከምንም ከማንም በላይ ልቃ ማየት የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው‼
@sirakkifle7938
@sirakkifle7938 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ሰርታችሁዋልና እንኮራባችኅለን አለማመስገን ንፉግነት ነው በእውነት ነፍስ ዘርታችሁበታል ::AM proud of you guys 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 Жыл бұрын
Viva Ethiopia. We are proud of you. Despite the naysayers despite their false propaganda, Ethiopia will prevail very soon. Ethiopia is heading to a HIGHER season. Blessings keep up the good work, Bravo! 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@eilyasgirma8732
@eilyasgirma8732 Жыл бұрын
ግብፅ ሆይ ይሰማል?ሰማዩ የኛ ነው ህዳሴ ግድቡም የኛ ነው 🇪🇹👈💪ኢትዮጵያዬ እምዬ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zm1zs4jq7n
@user-zm1zs4jq7n 10 ай бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ህዝብ።
@tubetube8772
@tubetube8772 Жыл бұрын
መከላከያ የሀገር ክብር ነው።
@YbeltalMandefro
@YbeltalMandefro Жыл бұрын
አየር ሀይላችን ጀግና
@KOOKS276
@KOOKS276 Жыл бұрын
ሜ/ጄ ይልማ መርዳሳ የኛ አባ ሪሳ ንስር ጋላቢው እናመሰግናለን👍
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
የሀገር መከታ መከላከያና አየር ሀይል !
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@joshuavladimir1462
@joshuavladimir1462 Жыл бұрын
ሰማዪን የፈጠረ ጌታም ከእኛ ጋር ነው!!!
@biruktensye2163
@biruktensye2163 Жыл бұрын
The sky is ours
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየር ሀይል የኢትዮጵያውያን ብሄራዊ ኩራታቸው ነው ፣ዳግም ታሪኩ መወሳቱ በጣም አስደሳች ነው viva 🇪🇹 Air force
@bekalutsegaye8767
@bekalutsegaye8767 Жыл бұрын
Keep up the good work
@melmeja
@melmeja Жыл бұрын
Good Job!
@shimelstesfayemegersa1485
@shimelstesfayemegersa1485 Жыл бұрын
simply proud !!!!!!
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Жыл бұрын
Wow amazing I'm really pride of you my God bless you all 💖 🙏 ❤
@mohad4084
@mohad4084 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ኩራት ነው የተሰማኝ በአየር አይላችን እውነት ነው ሰማዮ የኛ ነው‼
@gashawwedajo
@gashawwedajo Жыл бұрын
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሆነናልንም ደሞ
@seidendrie3292
@seidendrie3292 Жыл бұрын
ትልቅ ነበርን አንሰናል ገና እንጠፋለን ብትል አይሻልም ገገማ ትንሽ ያለፈውንና ያለንበትን የማታመዛግቡ ደደብ
@ritajohn5102
@ritajohn5102 Жыл бұрын
Viva Ethiopia air force 👏 👏
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Жыл бұрын
Wow, what a great performance! I'm proud of you guys. Keep it up!!!
@armachihomusebanb
@armachihomusebanb Жыл бұрын
ኩራታችን ጉዋደኛየ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ኮሎኔል ዘለቀ❤
@ethpotube9977
@ethpotube9977 Жыл бұрын
አንድ ቃል የአገሬ ጀግኖች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@adamf.585
@adamf.585 Жыл бұрын
Our Brothers & Sisters of Ethiopia proud of you 🙂✌🏽
@eliaskibatu5654
@eliaskibatu5654 Жыл бұрын
Beautiful Cinematography🔥
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 Жыл бұрын
በተለይ የኢትዮጵያ ሀገራችንን የተከለክለ አየር ክልል ጥሶ የገባው አጉራ ዘለሉ የጠላት አውሮፕላን ላይ የተወሰደውን እርምጃ ትዕይንት ማየት እንባን በአይን ይሞላል 😭 ሀገራችን ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጅቿ መዋዕትነት ተከብራ እንደኖረች ስናስብ ኩራት እንዲሰማን እና ወደፊትም ታፍራና ተከብራ እንደምትኖር ተስፋችንን ያለመልማል👏👏
@zeinujoh1045
@zeinujoh1045 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እንኳን ደስ ያለሽ ጀግኖቻችን ክቡሩልን
@genetmulugeta5509
@genetmulugeta5509 Жыл бұрын
ከእግዚቤሔር፡ ቀጥሎ፡ ኢትዮጵያን፡ የሚጠብቁ፡ ከጀግናዎቻችን፡ መካከል፡ አየር፡ ኃይላችን፡ ጌታ፡ ይጠብቃችሁ፡ በሰማዮ፡ ላይ፡ በጠላት፡ ፊት፡ ሞገስን ጥበብን፡ ይስጣችሁ። ከጦርነት፡ አውጣን፡ አውዳሚ፡ ስለሆነ
@solomonhirpato4434
@solomonhirpato4434 11 ай бұрын
ሁሉንም የሚችል እግዛብሔር ከናንተ ጋር ይሁን፡፡ስለዝህ አሁን ለደረስንበት ልቀትና ስትራተጅክ እላማ ከስኬት ውጭ ሽንፈት አይታሰብም፡፡ በመቀጠል ኢትዮጵያ እናታችን ለከፈላችሁት መስዋዕትና ተጋድሎ ዋጋችሁ ከፈጣር ዘንድ ነው ፡፡
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Bravo our outstanding Air Force led by General Yilma Merdassa. You guys make us proud
@word4today2000
@word4today2000 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ በልጆችዋ አጥንትና ደም ዋልታና ማገርነት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች የህብረ ብሄር አንድነቷ በቆራጥ ልጆችዋ ንቃተ ህሊና እየተመራ ንብ ቢያብር አንበሳ ያስር በሚል ቁርጠኛ አስተሳሰብ በአያት ቅድማያቶቻችን መስዋዕትነትና በጀግኖች አርበኞች አጥንት የተሰራች ሀገር ናት መሆኗንም ድፍን የአፍሪካና የዓለም ጥቁር ህዝብ የሚያዉቀዉ በታሪክ መዝገብ ላይ ተከትቦ የተቀመጠ ነው ብዙዎች እንዲገለጽ እንዲያዝ እንዲዳሰስ እንዲነገር የማይፈልጉት ሀቅ መሆኑ ይታወቃል ለዚህም ደሞ ከውስጥም ሆነ ከውጪ በታሪክ ላይ ሐሰትን መስካሪዎች እንደ አሸን እንዲፈሉ ያደረገ እውነት ነው የህዝቦቿን ክብር የመጠነች ሀገር መሆኗን እያወቁ መላው የዓለም የጥቁር ህዝቦች እንደመስታወት ራሳቸውን ያዩባት ሀገር መሆኗን አድዋ ምስክር ነው ሰንደቋን ሰንደቃቸው አድርገዋል በከፍተኛ የነጻነት ተጋድሎ የፀናች ሀገር መሆኗን ይረዳሉ ልክ አባይ ተገድቦ ከጨለማ ወደ ብርሃን እንደመሻገር ነው ታሪክም ይቀየራል ጊዜም መስታወት ነው ሁሉን ያሳያል ሀያላንም ያያሉ ኢትዮጵያም ወደፊት ዓለም የሚደነቅባት ሀገር ትሆናለች
@user-wd6oz4rf1h
@user-wd6oz4rf1h Жыл бұрын
good job 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@belaykdubai2660
@belaykdubai2660 Жыл бұрын
The heroes of our Ethiopian Air Force, the sky is always yours, so may God be with you. Our Air Force has always been our pride.
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ የኩራት ምንጭ አይርኃይል የምድር ጦሩ ፈጥኖ ደራሽ በርቱ
@birukgosaye7273
@birukgosaye7273 Жыл бұрын
Wow 👏👏👏👏
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Жыл бұрын
አየር ሐይላችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Жыл бұрын
ጀነራሉ ይልማ መርዳሳ እውቀት ከወኔ ጋር የሰጣቸው የደርግ ዘመን አየር ሀይሎችን እነ ጀነራል ለገሰ ተፈራን አስታወሱን በርቱ ጀነራል እንለን።
@mahdikemal1790
@mahdikemal1790 Жыл бұрын
እንወዳችኃለን፣ እናከብራችኃለን!! ለእናት ሀገራችን መከታ ሆናቿታል። ለዋላችሁልን፣ ለምትውሉልን፣ መልካም ውለታ በእናት ሀገር (ጦቢያ) ስም እናመሰግናለን!! OUR HEROES! 🤎 MOTHERLAND ♥️🇪🇹
@ethio-africandiamond4025
@ethio-africandiamond4025 Жыл бұрын
ኩራቶቻችን❤❤❤🇪🇹💪💪💪
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 Жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገን
@fikreselassiefeleke7667
@fikreselassiefeleke7667 Жыл бұрын
Wow great job 👍👍
@abdirisaqmuminnunow7107
@abdirisaqmuminnunow7107 Жыл бұрын
በርቱ አላህ ከእናንቴ ጋር,ይሁን
@amikoamiko6441
@amikoamiko6441 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢ/ያ ለዘላለም ኑሪ❤
@SmilingDesertCobra-gk4lr
@SmilingDesertCobra-gk4lr 3 ай бұрын
መቼ ነው ግን ኢትዮጵያውያን አንድ ሁነን በነዚህ ጀግኖቻችን የውጪ ጠላቶቻችንን የምናሳፍረው. ❤ኢትዮጵያ ትቅደም❤
@Viwomedia15
@Viwomedia15 Жыл бұрын
Heroes 👍
@eleniduplan2501
@eleniduplan2501 Жыл бұрын
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏
@hbsince2023
@hbsince2023 Жыл бұрын
Keep it up , you're always doing it i know but how it feels like giving all What you have in life for your country 🇪🇹 .Your family's are proud of you as always ,From your brother Habtamu bushure to Lt. Col Dereje Bushure (Lt. Col. Darege Bushre, the commander of the first-class flight training wing of the Eastern Air Division and fighter helicopter pilot, your family is proud of you as always).
@samiabera7894
@samiabera7894 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ የኩራት ምንጭ
@gediman8749
@gediman8749 Жыл бұрын
ኮርተንባቹሃል በርቱ የአገር ብርቱዋች ❤
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
Viva Ethiopa ❤
@biruktensye2163
@biruktensye2163 Жыл бұрын
Peace for Ethiopia
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አየርአይላችን ከአላህበታች መክያችን ወድሮማንነታችን የአፍሪካኩራትመሆንአለብን
@yasen931
@yasen931 Жыл бұрын
ደርግ ይበል ጣችሆል
@desu9429
@desu9429 Жыл бұрын
keep it up
@ChernetTeklu
@ChernetTeklu Жыл бұрын
ወንድነቴን የበለጠ በአየር ሀይል ተቋም ሰራተኞች ሚሽን ተረጋገጠ ለካስ ጀግንነት መከላከያ ውስጥ ብቻ ነው ያለው አስባለኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ተስፋዎች እውነቴን ነው የምላችሁ ለምንም አይነት ሚሽን ብጋበዝ ቅንጣት ሽርፍራፊ የሌላት 100% ዝግጁ ነኝ፡፡
@isaias7506
@isaias7506 Жыл бұрын
ህዉሀት ከስልጣን በህዝብ ትግል ሊባረ ር ሲል እንደዚህ አይነት ብዙ ቱሪናፋና ወለፈንዲ ነገሮች መሸቀጥ ያበዛ ነበር።
@melakubetela6442
@melakubetela6442 Жыл бұрын
ደስ የሚል ሞራል የሚያነሳሳ ነገር ነው ያየሁት የጠላትን አውሮፕላን መቶ ለመጣል ጄነራል ይልማ ውሳኔ ሲያሳልፋ የለው ነገር ደስ ይላል አየር ሀይሉ ያለበት ሀላፊነት ምን ያህል ከባድ እደሆነ አስገንዝቦኛል
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
የወያኔን ቆሻሻ አስተሳሰብ እና የሀሳብ ትንሽነት የታላቁ መሪያችን የዶር, አብይን ወደር የሌለው አገር ወዳድነት እና አስተዋይነት አይተንበታል። መማር ለሚፈልጉ ሁሉ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። thank you my PM Abeiy
@cgmtvchannel177
@cgmtvchannel177 Жыл бұрын
@AnwaarAbdella
@AnwaarAbdella Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kunjani3048
@kunjani3048 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@desalegnregasabulbula9802
@desalegnregasabulbula9802 Жыл бұрын
nice job EA team but we need to upgrade our jets like model Su 30 and 35 jets.
@SamuelAbaba
@SamuelAbaba 14 күн бұрын
machemi bihoni kagonachihun Nani baritulin❤
@user-nt8dj2vm9x
@user-nt8dj2vm9x Жыл бұрын
አይ የናተ ነገር ሰማዩም ኬኛ አላችሁ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Жыл бұрын
Wow ኢትዮጵያ አንደኛ ገና ትቀጥላለች
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ሰማይና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሄር ይመስገን! የሚመካ በእዚአብሄር ይመካ! "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" ይላል የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል!
@hl9677
@hl9677 Жыл бұрын
ቅዱስ ቃሉን ያለቦታው አትጥቀስ የባቢሎን ልጅ !!
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
​@@hl9677እንዲገልፅልህ ፀልይ
@debelasefere
@debelasefere Жыл бұрын
​@@hl9677min alk ye Madagascar lij 😂
@KOOKS276
@KOOKS276 Жыл бұрын
😂😂😂 ቦትራፋ......ሂድ ከዚህ ውጣ ምን ጥልቅ አደረገህ በገዛ ሀገራችን?
@hl9677
@hl9677 Жыл бұрын
@@Addistoday ማን ? ምኑ ? ደሞ መገለጥን አመጣህ ? ይሄ ነው የባቢሎን ልጅ ምልክቱ የከበረውን ከተዋረደው አይለይም ።
@Emblba
@Emblba Жыл бұрын
🇪🇹🙏
@FahadFahad-xb2hp
@FahadFahad-xb2hp Жыл бұрын
ሴማዩ የኛ ነው መሬቱ ደሞ የወያኔ ነው ።
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 Жыл бұрын
የአንድ አገር ዋና ምሶሶ ምልተሪ ነው በጦር ኃይልቀዳሚ የሆነ አገር ሌሎች የአገሩን ሰላም መጠበቅም ሆነ የኢኮኖሚ ችግሮችን መፍታት ቀላል ይሆናል
@zenachetube4750
@zenachetube4750 Жыл бұрын
የ አየር ሀይሉ አየከን የሆነውን ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስን አስመልሱልን🙏🙏🙏
@mohammedtemam9197
@mohammedtemam9197 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💪
@HarunKemal
@HarunKemal Жыл бұрын
Wawe❤❤❤
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan Жыл бұрын
Dear Egypt 🇪🇬 this is for you…. Hold it 😊
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact Жыл бұрын
ሰማዩ ኬኛ ምድሩስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uu2vg7vw1r
@user-uu2vg7vw1r 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@asthey
@asthey Жыл бұрын
YETHIOPIA AMLAK LENAT AGER ENDKOMACHULAT YETHIOPIA AMLAK GASH MEKETA HAYEL YEHONACHU🙏👏🙏👏🙏👏
@derejemergia7020
@derejemergia7020 Жыл бұрын
KIDANE MEKBIB I APRECIATE YOUR PERFORMANCE
@TOM-ng7fq
@TOM-ng7fq Жыл бұрын
በአገሬ ኮራሁኝ ከምር
@tesfayedula852
@tesfayedula852 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ይህ ሁሉ እርስ በርስ ግኑኝነት የወሰደው ጊዜው ጠላት የት ደርሶ ነው?የዘገየ ይመስላል ማብራርያ ያስፈልጋል
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Жыл бұрын
መንግሥት ተጠናክሯል አይደፈርም
@ethio5184
@ethio5184 Жыл бұрын
All eyes are on the sky የሚለውን አስታወሰኝ እግዚሀብሔር ሀገርን ከተማን ካልጠበቀ ወታደር በከንቱ ይለፋል መጀመራያ የጭፍን ብሄርተኝነትን ጭብል አውልቁ
@wt2676
@wt2676 Жыл бұрын
*Ethiopian Air Force* _"We Own The Sky"_ MiG-23 = 9 Su-27 = 20 Mi-24 = 6
@nebiatgirma-qs1ju
@nebiatgirma-qs1ju Жыл бұрын
ኧረ ፈጣሪዬ እየለየህ ምታ/ቅሰፍ እኔ የለሁበትም 🤔🤔🙃🙃ሰማዩማ የእግዚአብሔር ነው ✋🙏😬
@ferejsalih7307
@ferejsalih7307 Жыл бұрын
አስገራሚ ቀረጣና film production, !!!!
@ethioclimax7324
@ethioclimax7324 Жыл бұрын
ሁሉም ከ ፋኖ በታች ነው:: ፋኖ ይማርክሀል😃😃
@habtamumamo5649
@habtamumamo5649 Жыл бұрын
ትንሽ ነህ ፋኖ ምናምን ትላለህ ጀዝባ መሳሪያህን አስቀምጠህ ወደ ግብርና ተመለስ ፈሳም
@ethio-forever6724
@ethio-forever6724 Жыл бұрын
​@@habtamumamo5649 መንግስት በፍርሀት እየራደ ነው። አንተ አፍን ክፈት።
@danielamare242
@danielamare242 Жыл бұрын
@@habtamumamo5649 የገማህ ለዚህ ያደረሰህ ፋኖ ነው ፈሳም ረሳኸው እንዴ ከህዋሓት ጋር ስትዋጉ መፈርጠጣችሁን
@KOOKS276
@KOOKS276 Жыл бұрын
እኮ ደሴን የወያኔ መጨፈሪያ ያደረገው ፋኖ? እኮ የራሱን ልጅ ገድሎ የሚጨፍረው ፋኖ? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@KOOKS276
@KOOKS276 Жыл бұрын
​@@habtamumamo5649 ፈሳም ብቻ?
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 Жыл бұрын
በርቱ ባልቴቶች ምናሜንቴ ለፍላፊዎችን አትስሙ።
@derejetaye4342
@derejetaye4342 Жыл бұрын
ሁሉ የኛ ሌቦች ቃል ስረቁ!፣ * ስማዩ የእኛ ነው * የተባለለት 1970 ዓ/ም በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት፣ ፋንታ በላይ /(ሜ/ጀ ) የተመራው የበረራ አንድ ስኳድ የሶማሌ የጦር ኤር ቤዝ ደብድበው ሲመለሱ፣ ከድል ጋር በአየር ላይ ያበስሩት የአየር ሃይላችን የክብር ቃል ነበር!!!
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 Жыл бұрын
መከላከያ የፖለቲከኞች መሸቀጫ አይሆንም። ሰሜን እዝን የጨፈጨፈ ሀይል ጋር መንግስት ተብየ ተቃቀፈ። መከላከያ መጨዋቻ አይደለም። አሁን የአማራን ህዝብ አልጨፈጭፍም አለ። ክብር ይገባል።
@ermiasgirma5158
@ermiasgirma5158 Жыл бұрын
የሰሜን ጦር ማንን መታ ተመታ እንጂ በተኛበት ታረደ
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН
አድኤል - Ethiopian Movie ADEAL 2020 Full Length Ethiopian Film ADAEL 2020
1:27:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 574 М.
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1
53:12
AddisWalta - AW
Рет қаралды 139 М.
Hareyet ኀረየት - New! Ethiopian Movies 2015 - Full
1:47:30
News ET Social
Рет қаралды 976 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН