መንፈስ ቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ ክፍል 1 | Zehohitebirhan media official |

  Рет қаралды 5,166

Zehohitebirhan media official

Zehohitebirhan media official

Ай бұрын

#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc
Instagram - / zehohitebirhan_official
Facebook - / zehohitebirhan
TikTok - www.tiktok.com/@zehohitebirha...

Пікірлер: 40
@Yorilua
@Yorilua Ай бұрын
በሰንበት ትምህርት ቤት ደረጃ እንዲህ ዘመኑን የዋጀ መልካም በሆነ የምስል እና ድምፅ ጥራት ጋር ድንቅ ውይይት በጣም የሚደነቅ ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ብዙ እንጠብቃለን::
@fantanesh7777
@fantanesh7777 7 күн бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳንበቼርነቱ ያቆይልን
@shibboleth2111
@shibboleth2111 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ!!! እንደዝ አይነት መርሃግብሮች ቢሰፉልን መልካም ምኞቴ ነዉ፡፡
@beliyu2755
@beliyu2755 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ስመያትን ያወርስልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 27 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም በማስተዋል እንድኖር ዘላለም ፍጹም ህሊናን ያድለን።
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 21 сағат бұрын
Kale eywetn yasemaln memrochachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️♥️🙏🏻♥️♥️♥️♥️🙏🏻♥️
@ZebnaMengesha
@ZebnaMengesha 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህሮቻችን 🙏🙏❤❤❤
@Selam21_27
@Selam21_27 21 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ ያቆየለን በጣም እናመሰግናለን 🥰🙏
@ameleworkheyi2772
@ameleworkheyi2772 27 күн бұрын
የሕይትን ቃል ያሰማልን
@Tube-e4c
@Tube-e4c 22 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እረዥም እድሜን ይስጥልን
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 12 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@sewasewacademy
@sewasewacademy Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን! ቀጥሉበት!!!
@Abii891
@Abii891 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-ep7ur4ih1k
@user-ep7ur4ih1k Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-jn6xu9wj9s
@user-jn6xu9wj9s Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን። እናንተን የሰጠን የቤተክርስቲያን አምላክ የተመሰገነ ይሁን። እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን። እንደሚባለው ይህን ዘመን መሻገር የሚቻለው ሁለ ገብ እውቀትን ይዞ ነውና።
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Ай бұрын
እመቤቴ ፀጋውን ታብዛላቹ ተባረኩልኝ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Ай бұрын
ግሩም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አዎ አትጥፉብን ይቀጥልልን ብዙ እየተማርንበት ነዉ!❤
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን!
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። መስረጽ የሚለውን ቃል አንዳንድ አባቶች በአማርኛ ሲጠቀሙበት ስሰማ ግራ ይገባኛል። “ የሰማንውን በልቦናችን ያስርጽልን “ ይላሉ። መስረጽ መውጣት እንጂ መግባት ነው ?
@fresenbettad
@fresenbettad Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 27 күн бұрын
u guys r the best❤
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe Ай бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን ወንድሞቻችን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን እኞም የሰማነውን ቃል ለበረከት ያድርግልን
@dagnachewwendimagegn8447
@dagnachewwendimagegn8447 Ай бұрын
ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን።
@Setna1312
@Setna1312 Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን ።
@user-zs5vs7lo1c
@user-zs5vs7lo1c Ай бұрын
Kale hiywot yasemaln
@ephremtesfaye7561
@ephremtesfaye7561 Ай бұрын
በርቱልን
@TesfalemMekonen
@TesfalemMekonen Ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ. ቃለ ህይወት ያሰማልን። አንድ ጥያቄ አለኝ። መንፈስ ቅዱስ በተለየ መንፈስ ቅዱስ ለምን ተባለ? በመሰረቱ እግዚአብሔር አብም፣ እግዚአብሔር ወልድም ቅዱስ መንፈስ ናቸው...ካልተሳሳትኩ
@Setna1312
@Setna1312 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቼ
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt Ай бұрын
Ejjeg betam denk temehertawi tentane Egziabher yebarkachu wondmoche. Hultjnawen kefel begugut entebkalen . Betchaljn share lbzuwoch adergalew
@ethiotibebe1876
@ethiotibebe1876 Ай бұрын
ምሥጢረ ስላሤን በገለጠልን መጠን ትናገሩ ዘንድ እኛም እንድንሰማ ስለፈቀደልን ተመስገን። ግን በስንት ክፍል ትጨርሱት ይሆን?
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o Ай бұрын
ሥላሴ
@user-ko2xl5zj3o
@user-ko2xl5zj3o Ай бұрын
ወንድሞቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የርቀት ትምህርት ግን ከሁሉ ነፋስ ይረቃል ከነፋስ እሳት ከእሳት መላእክት ከመላእክት ነፍሳችን ከነፍሳችን ሥላሴ ይረቃሉ ነው የተማርኩት። መ.ሕሊና ሲገልጽ ግን ከነፍሳችን መላእክት አለ፣ የትኛው ነው ትክክል፧
@wiirtuuogummaao2930
@wiirtuuogummaao2930 Ай бұрын
እሳት ከነፋስ አይረቅም፣ እሳት ይታያል ነፋስ ግን አይታይምና:: ነፋስ እሳትን ልያጠፋም ይችላል:: ነፍሳችንም ከመላእክት አትረቅም፣ መላእክት ነፍሳችን ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርቡ ይችላሉ::
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Ай бұрын
አንዲት ነገር በትህትና ብጠይቅ ቢፈቀድልኝ:- በትምህርቱ መሀል እየገባች ያለችውን የደወል ደምጽ ድምጿን ቀነስ ብታደርጓት። በጆሮ መስሚያዬ በስልኬ ስለሆነ የምከታተላችሁ እና የእናንተ ድምጽ ደግሞ ለስላሳ ስለሆነ ድምጹን ከፍ አድርጌ ስለሆነ የምሰማችሁ የደወሉ ድምጽ በድንገት እየመጣ እጅግ ስለሚጮህ ለጆሮዬ ጤና አሰብኩ:: ምናልባት እንደኔ ሌሎችም ይኖሩ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ::
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 Ай бұрын
ባለ ስልጣን ሳይሆኑ ባለስይጣን ለሆኑት እነርሱበወንበራቸው ተቀምጠው እንዲገዙን የአንድ ሃገር ልጆች ሲገዳደሉ እያየን ነው እንግዲህ ስማይም ይመስክራል ምድርም ትመስክራለች የእኔ እና የአንተ የአንቺ የሁላችንስ ምስክርነት ምን ይሆን ? kzfaq.info/get/bejne/jNRyhcyevs7DpIU.htmlsi=wr1bjeOYalLIsnPn
@WelelaAdane
@WelelaAdane Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@addiswold3462
@addiswold3462 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ephremtesfaye7561
@ephremtesfaye7561 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 109 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
ማርያም እና ማርታ ሊ/ሊ ስምዐኮነ መልአክ simakone sibket
50:46
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 8 М.
ፈቃደ እግዚአብሔር  | Zehohitebirhan media official |
1:05:43
Zehohitebirhan media official
Рет қаралды 11 М.
ነገረ ማርያም | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
1:00:24
በቀርሜሎስ ኢየሩሳሌም ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ
21:37
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 109 МЛН