ነገረ ማርያም | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  Рет қаралды 91,293

ZHB

ZHB

9 ай бұрын

ነገረ ማርያም | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Пікірлер: 100
@user-qe2ep3hb7q
@user-qe2ep3hb7q 5 ай бұрын
ተነግሮ ተነግሮ የማያልቅ ተሰምቶ የማይጠገብ የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ⛪ የቤተክርስቲያን እራስ ለሆነው እናቱ አምላኳንና ልጇ ድንቅ ድንቅ ነገር አድርጓል ።መምሮቻችንን አመስግናለሁ በርቱልን በጣም እየተከታተልኩ ነው የተቃራኒ ወገኖችንም መልስ ትሰጡት ዘንድ ሼር እያደረኩኝ እገኛለሁ እየተማርኩም ነኝ🎉🎉💐💐
@Aberash-fg9wh
@Aberash-fg9wh Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲ/ቆ መምህር ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤታችን ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን ፫🤲
@tadiwoskebede3798
@tadiwoskebede3798 8 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን። የእመቤታችንን ነገር እንድንረዳ እርሱ ይርዳን። እመቤታችን ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን🙏🙏
@user-yu6ol2st7g
@user-yu6ol2st7g 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yc7lw8dw1o
@user-yc7lw8dw1o 4 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ፍቅሩዋ ምልጃዋ ለዘላለም ይብዛልን አሜን በሰማነው ቃል 10 30 60 ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁን አሜን 🙏
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio 3 ай бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን ለካዷትም ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ ልቦናቸዉን ቅን አሳቢ ያድርግላቸዉ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ።
@alazarzeleke
@alazarzeleke 8 ай бұрын
ፀጋ በረከት ረድኤቱ በኔ በእኛ በሁላችንም ይደር አሜን❤
@akliloualam9452
@akliloualam9452 4 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድምና በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ታሳድረልን🤲🤲🤲
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን🙏🏾❤
@yalewtatek3037
@yalewtatek3037 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 7 ай бұрын
እናቴ አንቺ የጉስቋሟ ያ አንቺ የምታውቂው የቆሰለው ፊት አንደ ተፈጠረ የሰራሽው ለማን ልንገረው ድንቅ ስራሽን . . . . .. . እመቤታችን ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@zola_man
@zola_man 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tadeleyirefu3757
@tadeleyirefu3757 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@seblegebre3125
@seblegebre3125 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MariTemesgen-uh6vd
@MariTemesgen-uh6vd 20 күн бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን
@AmanSole
@AmanSole 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 9 ай бұрын
Amen Memhrachen kalehiwot yasemalen
@lemlemworku8476
@lemlemworku8476 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@cabynoma7313
@cabynoma7313 7 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin memhrachn
@SelemonSebbsbe-jz1rj
@SelemonSebbsbe-jz1rj 8 ай бұрын
የእናታችን የመቤታችን በረከቷ አይለየን ከሁላችን ጋር ይሁን
@NaN-th4tk
@NaN-th4tk 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰመልን ፀጋዉን ያብዛልን ወዱማቸን ❤❤❤❤
@henock2127
@henock2127 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለየን
@eritreanpatriot1892
@eritreanpatriot1892 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣምላካችንና መድሀኒታችን ክርስቶስ የስርማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን
@user-ll3ds5cc8r
@user-ll3ds5cc8r 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏽
@nolawitkassa4167
@nolawitkassa4167 6 ай бұрын
❤Amen amen Amen 🙏🙏🙏
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 8 ай бұрын
ብእውነት ቃል❤ህይወት ያሰማልን
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 7 ай бұрын
kale hewotene yasemalene we do ye kedsete Ethiopia orthodox Tewahedo legend fetare yetebkehe ....ewenete newe ke LUSE KE TOTAME TOTA NATE LEBONA YESETACHEWE ....
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 9 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen ❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-he6eh7os7j
@user-he6eh7os7j 6 ай бұрын
Amen amen amen amen kale hiwt yasemalin memihrachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewayedebessa9642
@shewayedebessa9642 9 ай бұрын
ቃለ። ሄይዉት። ያሰማለንእደሜና ጤና። የሰጥዉት። አሜኔ
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@RnRn-uk7ro
@RnRn-uk7ro 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውንያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤ እግዚያብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤የእመቤታችን ረደኤት በረከት ይደርብህ ምልጃዋ አይለየን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን 🎉🎉🎉🎉🎉
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኛ የተዋህዶ እንቁ የህይወት ቃል ያሠማልን በእመቤታችንና የልጇን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ጣዕም በልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qd3dy5li5o
@user-qd3dy5li5o 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዉርስልን መምህራችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@user-wk1xu1ht6n
@user-wk1xu1ht6n 7 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌿🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@etsegeneteeyob898
@etsegeneteeyob898 7 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን።
@Haregi849
@Haregi849 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመአምላክ ምልጃ በረከት አይለየን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 9 ай бұрын
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh nurelen
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 8 ай бұрын
ወንድማለም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@mistrezergaw9639
@mistrezergaw9639 9 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@MeklitMeklitbiru
@MeklitMeklitbiru 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@MariamMariam-tf5fe
@MariamMariam-tf5fe 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ክቡር መምህርችን ይስማናዋ ብልባችን ይስደርብና አሜን አሜን አሜን
@melatyohanes8080
@melatyohanes8080 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለእይወት ያሰማል በውን እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን
@destasoriamen6899
@destasoriamen6899 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@genetseyoum6240
@genetseyoum6240 2 ай бұрын
አሜን
@newaygraphics9399
@newaygraphics9399 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን
@mekdi925
@mekdi925 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን አሰማነውን ❤የእመቤታችን ❤❤ቅድስናዋን❤ በልባችን ያኑርልን ይሳልብን አሜን!🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 7 ай бұрын
እናቴ የመኖሬ ሚስጥር የማዋይሽ ዛሬም ለችግሬ ደራሽ ሰላሜ መሸሸጊያዬ . . . . . . .. ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልን🙏🙏🙏💕
@tsegawminyilshewa2052
@tsegawminyilshewa2052 6 ай бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን።
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 7 ай бұрын
Ameuameuameu❤❤❤🎉🎉🎉
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 7 ай бұрын
ቃለ ህዉት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 4 ай бұрын
Egizihabher ymesgen kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾💐💐💐💐💐🌼🌼🤲🤲🤲
@ksanetsemere9958
@ksanetsemere9958 7 ай бұрын
Xegu yebzhalka memhrey❤ sel ngsnetki eme bietenesh👑👑👑
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 9 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln memeheran❤❤❤❤
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@merawgiorgis3610
@merawgiorgis3610 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@yoyoas2939
@yoyoas2939 7 ай бұрын
Hewate yamiyalamaleme!!!!!!! Tsagawone yabzalke
@wesennegash4738
@wesennegash4738 9 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen...zemenih yebarek
@aishaali6195
@aishaali6195 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@ajtv495
@ajtv495 7 ай бұрын
❤❤❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 9 ай бұрын
Qale hiywet yasemali 🙏🙏🙏
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 7 ай бұрын
💚💚💚💚💚
@JahAdam
@JahAdam 5 ай бұрын
መድኃኔዓለም ያለምልምህ ዲያቆን
@user-uj7ui6jz4b
@user-uj7ui6jz4b 8 ай бұрын
ኣሜን አሜን ኣሜን❤
@amrantube4521
@amrantube4521 9 ай бұрын
Amen memehir hulem bekalu eyanetseken new tebarek
@eyasubayisa9317
@eyasubayisa9317 8 ай бұрын
Kalehiwet yasemaln 🥰
@sofiaemarites4544
@sofiaemarites4544 8 ай бұрын
🌷⚘🌷⚘🌷
@wubalem6806
@wubalem6806 9 ай бұрын
Amen amen amen memhrachen kalehiwot yasemalen 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yemariamworkdemisse4269
@yemariamworkdemisse4269 8 ай бұрын
Kale hiwoten yasemalne❤
@Etho226
@Etho226 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 💕💕💕🙏🙏🙏
@sosaso4562
@sosaso4562 9 ай бұрын
Amen(3)✝️🤲🤲🤲 Qaliyootii asamale ye timituu bantii abachi imate hixachu kufuu idanakachu charuu madalamii hixabiqachu💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞🙏🙏🙏
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@aboneshtekele
@aboneshtekele 7 ай бұрын
አባቴ ስታስተምር ህይወቴ በደስታ ይሞላል ለራሴ ሠላም አገኛለሁ
@tigestbisrat3111
@tigestbisrat3111 8 ай бұрын
Kalhiwot yasemallen enqu memherachen embrhan tetbkehe
@asemeretareaya6883
@asemeretareaya6883 9 ай бұрын
ወንድማችንእንኳንከዘመነሉቃስወደዘመነዮሀንስበሰላምአሽጋገራችሁከነቤተሰብህአስተምረህየማትጠገብበእድሜበጤናይጠብቅልንሰፊየአገልግሎትዘመንያድልልን
@Mule_Roots12
@Mule_Roots12 8 ай бұрын
ye kidus yohannes enat eko elsabet timeslegn nebere eko...im not clear
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 Ай бұрын
መምህራችንቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልፀጋውንያልብስልንአሜንአሜንአሜን
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 7 ай бұрын
ድንግል ማርያምን ወደ ቤቱ የወሰዳት ወንጌላዊው ዮሐንስ አንድም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ስለ አማላጅነቷ አልጻፈም ታዲያ ከየት አምጥታችሁ ነው ታማልዳለች የምትሉት
@SenaytGesese-vl6ox
@SenaytGesese-vl6ox 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልንፈጣሪበድሜበፀጋያቆዪልንመምራቺን
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 6 ай бұрын
እብድ ውሻ
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 8 ай бұрын
Kidest Dengel Maryam!!!!! BALE 😡😡😡😡😡😡
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 Ай бұрын
Brother Henok, l advised you to read Bible before u called himself preacher. Bible talks about Jesus from Genesis to revelation. Whatever you said one day you going to answer so please before to late, learn yourself from Bible. Jesus said. I am the way the truth and the life no one comes to God except through me. Don't find others way with out Bible truth...
@HilinaBelachew
@HilinaBelachew Ай бұрын
Learn English before you write a comment. "I advised you" 😂 called himself 😂 Deacon Henok teachs you both the bible and English. Just calm yourself.
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt 8 ай бұрын
እብድ ጌጃ ውሻ
@dawitseyoum486
@dawitseyoum486 Ай бұрын
man endehonk balawkm tetenkek. bemayagebah atigba
@yeshualemayehu7920
@yeshualemayehu7920 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@SaraSara-rm9hq
@SaraSara-rm9hq 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsegeschutz4265
@tsegeschutz4265 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንመ ምህራችን 🙏🙏🙏
@salamasalama4598
@salamasalama4598 7 ай бұрын
❤❤❤
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
እነሆ የጌታ ባሪያ  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @21media27 2021
1:00:32
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 543 М.
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2 М.
**አዲስ** ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የማርያም ድንቅ ትህትና | Felege Genet Media 2022
56:17
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 115 М.
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 174 М.
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 29 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 5 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 3,1 МЛН