መንግስቱ ኃ/ማርያምን በፍቅር ያሸነፉት የድሬደዋ ቆንጆ እትዬ የሺ!

  Рет қаралды 66,227

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 230
@Lkh5671
@Lkh5671 2 ай бұрын
ግን እኮ እኝህ ሴት በግዜው ቆንጆ ቀልጣፋ ይሆናሉ ጥያቄው ግን ፎቶው የማነው ነው እኛ ምስኪን እናት (እትዬ መስሉ) ደሞ በግዜው ቀልጣፍ ላይሆኑ ይችላሉ ፎቶው ግን የሳቸው ሊሆን ይችላል እሳችውንም ይመስላል :: እኒህ እናት ታዋቂ ናቸው ማለት እኮ ፎቶው የሳቸው ነው ማለት አይደለም :: እትዬ መስሉ ምስኪን እናት ናቸው መስዬ ፕሮሚስ አርገሽላቸው ነበር ለፋሲካ አዲስ አበባን ልታሳያቸው አደራ ቃልሽን ጠብቂ መስዬ
@fikreteru6742
@fikreteru6742 2 ай бұрын
የጨርቃጨርቁን የመጀመሪያ ሴትዬ ይመስላል የእኝህ አደለም ሁለቱም ቆጆዎች ናቸው
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 2 ай бұрын
ትክክል መልካቸው.ከፎቶው ጋር.ይቀራረባል
@mesrakzeregaw2369
@mesrakzeregaw2369 2 ай бұрын
አቦ የድሬ እና የሐረር ሰው እኮ በጣም ደግ እና ሰው ወዳጅ ነው አሁንም ተባረኩ የፍቅር ሰው ናችሁ😊
@GenteSofe
@GenteSofe 2 ай бұрын
ሁለቱም ቆጆወች ናቸዉ ፖቶዉ ግን የመጀመሪአዋ ይመስላሉ❤❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 2 ай бұрын
የመጀመሪዋ ከፎቶው ጋ አፍንጫቸው ጠቅላላ ገፅታቸው ይመሳሰላል ።
@DddZdes
@DddZdes 2 ай бұрын
ቆንቾ ሰወች ኮ አስቸጋሪ ናቸው የኔ ቆንጆ ጭሰውታል የታባቱ😂❤ይመችወት
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
ሆ ? ጭሰውታል😂
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
ጨርቃ ጨርቅ ላይ ያለዉ ፎት አንኳን የመጀመሪያይቱ እናት ነዉ
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 2 ай бұрын
ያስተላለፉት መልእክት ልዩ ነው! ልጆች የቤተሰቦቻችሁን መክር ተቀበሉ ያሉት እጅግ በጣም ጥሩ ነው።
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 ай бұрын
ስለ ድሬ ሲወራ የተዉለድኩበት አገር ስለህነ ውስጤ ይደሰታል የገደቆሪ ልጅ ነኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
መንጌ ለካስ ቆንጆ አዳኝ ነበር😂😂 ባለቤቱም ወ/ሮ ውባንቺ ውብ ናት እኮ አይ ግዜ እኚህ እናት የድሮ አራዳ ነበሩ በእድሜ ማምሻቸውም ቆንጆ ናቸው❤
@elda554
@elda554 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው እሱ ባሪያ ልጆቹም ባሪያ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
​@@elda554😂😂😂😂
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለዉ ሀገር ወዳድ ቢሆንም የተማሩትን ጄኔራሎች፣ ወጣቶች አጎቶቼንና ተመሳሳይ እድሜ ያላቸዉን ጨረሳቸዉ። 😭
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅 በጣም ይሄ ባርያ የድሪን ቆንጆዋች ጨርሶ ነበር 😅😅😅
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
​@@elda554 አረ ግን ልጆቹ ማለት ተገቢ አይመስለኝም ኢዮሀ ሚዲያ ጋዜጠኛ ዓለምሰገድ ያቀረበው ኤሮፕ ውስጥ 2፪ት ልጆቹን የ ...አባት ከባለቤቱ ጋር የተደረገው ቃለምልልስ ላይ ዶ/ር ትእግስት መንግሥቱ ኃይለማርያም በህክምና ...
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 ай бұрын
እነዚህ አይደሉም ትክክለኛዋ አድ ጊዜ ሲጠየቁ ብዙ የሚያሳምን ነገር ተናግረዋል ለምሳሌ ስለታምራት ደስታ ተናግረዋል አብረው ድሬዳዋ ጨርቃጨርቀሸ ፋብሪካ እደሚሰሩ ታመን ለመጀመርያ ጊዜ ማይክ እደያዘ ተናግሯል በመልክም እነኝህ አይመሣሠሉም አጣሪ መሢዬ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 ай бұрын
ሰው ከስኬት ብቻ ሳይሆን ከውድቀትም ይማራልና ድክመታቸውን በግልፅ መናገራቸው ጥሩ ነው። እናመሰግናለን መሲ እንዲያውም *ስኬትና ውድቀት* በሚል ርእስ መደበኝ ፕሮግራም ለመስራት መነሻ ይሆንሻል ብዬ እገምታለሁ።
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 2 ай бұрын
አዉነት ለመናገር የድሬ ዋ የጨርቃጨርቅ ፕስተር ላይ የሚመሳሰሉት እትዬ መሰሉ ደናቸዉ
@tiyaatiyaa8836
@tiyaatiyaa8836 2 ай бұрын
ኮቶኒ ጨርቃ ጨርቂ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 ай бұрын
እረ ውነት ኣይደለም ይሄ ነገር!!!ተው ተው !!በፍፁም ኣትመስልም 🙏🙏🙏
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 2 ай бұрын
ሰው ይቀየራል
@yeabserabekele7732
@yeabserabekele7732 2 ай бұрын
አይቶ መፍረድ ይቻላል እና የድሬደዋ ቆንጆ ፎቶው የመጀመሪያዋ ሴትዬ ነው። እንጂ የኚህ አይደለም!!!
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 ай бұрын
Wow, she was a beautiful young lady.
@zinashtesfaye2030
@zinashtesfaye2030 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ፎቶው የሚመስለው እትዬ መሰሉን ነው።
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 ай бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ የምትነታረኩበት ነገር አትጡ የተባልን ህዝቦች ስንገርም ደሞ አሁን የድሬደዋ ቆንጆ ይቺ ናት ያቺ ናት እያልን እንጨቃጨቅ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 2 ай бұрын
ይገርማል እኮ
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
ችግር የለውም ያለፈ ነገር ስለሆነ በግለሰቦች ጉዴይ ስለሆነም
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
ምንም አይመሳስሉም የመጀመሪያዋ ናች ከታሪክ ፎትዋን በተለክ ከንፈራቸው ሚምሰስሉት
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 2 ай бұрын
ትክክል
@user-pz3kd8ej8t
@user-pz3kd8ej8t 2 ай бұрын
በትክክል
@denbabeshi5827
@denbabeshi5827 2 ай бұрын
ወይ የሺ የሳቢያን ስው በድንብ ነው ታሪኮን የሚያውቀው እውነቶን ነው ስንስማ ነው ያደግነው ❤❤❤ መሲዬ መልካም ስው !
@haymanotalemu8430
@haymanotalemu8430 2 ай бұрын
ወይ እናቴ ትዝ አለችኚ አትዬ የሺ የእናቴ ኀደኛ ነበሩ የ እናቴን ነብሰ ይማርና የሣቸውን ታሪክ እየሰማሁ ኀው ያደኩት በጣም ደስ ብሎኛል ሠላም ሆነው በማየቴ አሁንም ጤናሽን ይስጥቭ መሲም እናመሰግንሻለን
@Kidist954
@Kidist954 2 ай бұрын
ለናታችን እድሜ ጠና ይስጥልን
@SenaitJira
@SenaitJira 2 ай бұрын
እማማ ሃያ ዘጠኝ ቀን ፍቅር ያሉት በጣም ነው ያሳቀኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
አሁንም አለ ቁንጂ ናዉ እዉነተኛ ዉበት በጣም ቆንጆ የሚለዉ ቃ ላት አይገል ፀዉም እድሜ ይስጠዎት እማዬ
@Chukebede
@Chukebede 2 ай бұрын
እትዬ መሰሉ ናቼው ባለታርኳ ፎቶው ይመስላል እትዬ መሰሉን
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Ай бұрын
አፍንጫዋ እኮ ዘርጣጣ ነው መሠሉ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
ፎቶው ጸይሞን ነው የሚመስለው በርግጥ እኒህ እናትም በርግጥ ቆንጆ ናቸው ኢትዮጵያውያን በሙሉ ውብ ነው ጉራማይሌ ውበት
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
በትክክል
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 2 ай бұрын
😊😊😊ህይወት እንደ ጽጌረዳ ረጋፊናት ጊዛዊ ደስታ ቢኖረውም
@tizuarage8391
@tizuarage8391 2 ай бұрын
ምናለ ባንተች በቃ ይህ ያለፍ ማንነት ነው ዛሬ ወደ በተሰኪያን ነው አሉ በቃ አይኔ በራ ያሉትን ይዞ ማብጠልጠል መሳደብ አያሰፈልግም ቆንጆ እንዲህ ነው ደጋግሞ ይዳራል ዛሬም ከነ ለዛዎት ነው ያሉት እሰይ መሰዬ ተባረኪ ግዜ እንዲህ ነው ግዜ ያነሳል ገዜ ይጥላል እንደገናም ግዜ ያነሳል የኔ ቆንጆ ወይዘሮ ያው እውነት ነው ዞሮ ወደ ቤት ብለዋል ዘመኖት ይባረክ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
በእድሜም በመልክም መመሳሰል ያለው ከእትዬ መሰሉ ጋር ነው እትዬ የሺ ከዛ ዘመን በኋላ ያሉ ይመስላል መልካቸውም የእትዬ መሰሉን ነው የሚመስለው በእኔ እይታ የድሬ ቆንጆ ፎቶ የእትዬ መሰሉ ነው
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
ውበት ልክ እንደጤዛ እረጋፊ ነው ❤❤❤
@Kidist954
@Kidist954 2 ай бұрын
እንካን አደርሳችህ በማዳም ኩሽና ነኝ አበርታቱኝ ❤🕋🙏⛪❤5ሽ አስገቡኝ
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 2 ай бұрын
ሸገር እጅግ እናመሰግናለን ።
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 2 ай бұрын
ያለው እላቂ ያስታውቃል የሚባለው እውነት ነው፣ ዛሬም ለእድሚያቸው ቆንጆ ናቸው፣ ያለ ሜካፕ ያኔም ዛሬም😊
@beetyube
@beetyube 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ፎቶ ግን የአንቸ አይደለም 😢የመጀመሪያ ፎቶ ነው
@user-lx5ui7te1d
@user-lx5ui7te1d 2 ай бұрын
Beautiful ድሪ ደዋ❤God bless all Ethiopia ❤
@etagegnsetegn3532
@etagegnsetegn3532 2 ай бұрын
የመጀመሪያይቱ እናት ሁሉ ነገራቸው ይድሬድዋ ቆንጆ ፎቶ ናቸው ::
@kiya9587
@kiya9587 2 ай бұрын
ገና ወጣት ናቸው አሁንም አልተረጋጉም የድሮ ሰው አይመስሉም ፎቶ ደግሞ የሎሚ ነጋዴዋ ነው ከዚቺ ጋር አይመሳሰልም
@yitayishabate1542
@yitayishabate1542 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ወ/ሮ የሽ በምንም አይነት ያች ፎቶ ልትሆን አትችልም።ያፎቶ የ ወ/ሮ መሠሉ ነው።
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 ай бұрын
አይ ውበት በግዜው እትዬ የሺም እትዬ መሰሉም ውብ ናቸው። ድሬደዋ ጨርቃጨቅ ላይ ያለው ፎቶ ግን እትዬ መሰሉን ነው የሚመስለው.
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 ай бұрын
ፈታ ያሉ እናት እንግዲህ የቻለ ሁሉንም እናቶች ደገፍ ያድርግ አያጣላም
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
ከረሜል ቆንጆ ❤
@user-Weynua
@user-Weynua 2 ай бұрын
ዋዉ እዉነትም ቆንጆ ነበሩ❤❤❤
@beferdusisay277
@beferdusisay277 2 ай бұрын
ግልጽነታቸው በጣም ደስ ይላል
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm 2 ай бұрын
የድሬዳዋ ህዝብ እሳቸውን ለማገዝ ሃላፊነት ኣለበት አስቡበት የድሬ እናት ስለሆኑ ደግፉኣቸው
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
ፎቶው እትየ መሰሉን ነው የሚመስለው
@seidsitina2639
@seidsitina2639 2 ай бұрын
ፈጣሪ ፋሪ ሴትዩ አትፋጠኝ የሰው እድል አትዝጊ
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 2 ай бұрын
Liju erasu colouru syamr 🎉w/o meselu ymeslal fotow❤direwoch webetamoch😊
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
በኖርኩበት ዘመን ያስተዋልኩት በልጅነታቸው ፈጠን ፈጠን (እንታይ እንታይ )የሚሉ ብዘወቹ መጨረሻቸው አያምርም:: ብዘወቹ በጌዜ ይቀጫሉ :: የእማማ ዘመን ግን ወቅቱም ደህና ሰለነበር ለክፉ አልጣላቸውም::🙏🙏 እና የእማማ ምክር ልክ ነው 👉👉ሰከን ::🙏🙏🙏ግዜው ሲደርስ ሁሉም ነገር መስመር ይይዛል::🙏🙏🙏
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 2 ай бұрын
ቡዳ እና ምቀኝ ህዝብ ስለሆነ በአፎ ያደርቃችዎል
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 2 ай бұрын
Doesn't matter All of you beautiful💚💛♥️🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍💚💛♥️ love for Ethiopian 🌍
@nadinadi5598
@nadinadi5598 2 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ታምሪያለሽ. የፎቶ ውድድር አይ እናተ እንደት ታውቃላችሁ እኛኳ በአሁኑ እድሜአችን ብዙ ጊዜ እንቀያየራለን እንኳንስ የወጣት እድሜ እራሷ ልትሆን ትችላለች አይኗ አፍጫዋ ይመስላል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ግዜ ሰው ይጥላል ይባላል።እሷም ይህች የድሬ ቆንጆ ናት ብድር ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 2 ай бұрын
Still Beautiful may god bless you❤
@mengistutamrat9684
@mengistutamrat9684 2 ай бұрын
እንደኔ፣ አስተሳሰብ፣ ቁንጅና፣ የሚሰጥ፣ እግዚአብሔር ፣ ነው። ቁንጅና፣ ጊዜው፣ ሲደርስ፣ እንደ፣ ጎመራ፣ አበባ ፣ ይረግፋል። የልብ፣ ቁንጅና፣ መልካም፣ ነወ፣ እላለሁ
@yakutismail532
@yakutismail532 2 ай бұрын
የሻዬ ቆጆ
@beetyube
@beetyube 2 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ መሲዬ ቤተሰቦች እኔ እናታቸን ሺ አመት ኑሩልን🎉🎉🎉
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 ай бұрын
Yeshiye enatachin asadagiachin yaradenet tigi mirti set edime ketena gar yistilin🙏🙏🥰🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
❤❤❤
@gashaw8521
@gashaw8521 2 ай бұрын
Teyakiwa anchi erasesh men yahel konjona ena maraki endehonsh tawkialesh.you are really so beautiful and charmy.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Blessed 🙏🙏
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
ግን ከዛች ሴት ነው ሎሚ ከምትሸጠው ሚምሰስሉት
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 ай бұрын
በኮተን ጨርቅ ጨርቅ የወጡት ወሮ መሰሉ ይመስላሉ።
@yetymoges2524
@yetymoges2524 2 ай бұрын
ሁለቱም በየጊዚያቸዉ ተወዳድረው ይሆናል። የኮተን ጨርቅ ላይ ያለው ፎቶ ግን የፊት ገፅታቸው ከትዪ መሰሉ ጋር የመሳሰላሉ የአፍንጫ አወራረድ እና የ ከንፈራቸው ጥበትና ቅርፅ ትዪ መሰሉ እርጅና እና ኖሮ እነጂ የትዩ መሰሉ መሆኑ ያስታዉቃል።
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 2 ай бұрын
Woooow ❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 ай бұрын
ጤና እድሜ ይስጦት
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 Ай бұрын
ደስትያለሽ❤❤❤
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 ай бұрын
ቁንጃና ይረግፉል በጣም ቆጆናት ነበሩ በሰአቱ
@ferih5651
@ferih5651 2 ай бұрын
ስንት ቆንጆ ነው የምታቀርቡት ፣ከዚ በፊት ሎሚ የሚሸጡ አሁን ደሞ እኚን
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@seidsitina2639
@seidsitina2639 2 ай бұрын
ብዙ ማውራት የድሬድዋን ቆንጆ መሆን አይቻልም የመጀመሪያዋ የአንገቷ ረዝመት ያምስል አሁንም አለ።
@mesaymekonen9739
@mesaymekonen9739 2 ай бұрын
I lobe harare people
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 ай бұрын
100% እኚህ አይደሉም
@sofiasherif809
@sofiasherif809 2 ай бұрын
😮😮😮❤️❤️❤️
@genetfasil
@genetfasil 2 ай бұрын
እኝህ እናት ቆንጆ ሊሆኑ ይችላሉ ግን የድሬዳዋ ቆንጆ ፎቶ የወይዘሮ መሰሉ ነው ምንም ከዚህች እናት ጋር አይመሳሰልም
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 2 ай бұрын
እሳቸውምቆንጆ ናቸው ፍቶው ግን ይትዬ መሰሌ ነው
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 2 ай бұрын
ሎሚነጋአዴዋ ናአቸው ፎቶውን ሚመስሎት አስተውሎ ሴትየዋአ ይፎቶ ቤቷአ የለም
@kuwaitkuwait7045
@kuwaitkuwait7045 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 ай бұрын
ሰላምና እድሜ ጠና ይሰጦት 🙏🙏🙏የአምሳ አመት እድሜ ነዉ የሚመሰሉት 💚💛❤
@liligirmaalemayehu5857
@liligirmaalemayehu5857 2 ай бұрын
Yechi aydelechiem yemejemeriyawa weyzero meselun yemeselale fotow
@temremohammed6956
@temremohammed6956 2 ай бұрын
የተፈጥሮ ቆንጆ አድናቂ ነኝ
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc 2 ай бұрын
አይ የድሬደዋ ቆንጆ ተብሎ ጨርቃጨርቁ ላይ ያለው እንኳን የእርስዎ ሳይሆን የትየመሰሉ ነው ምክንያቱ እርስዎ ዓይነውት ትንንሽ ነው የቀድሞው ፎቶውም ቢሆን ዓይናቸው አይመስልም እትዬ መሰሎ ናቸው በትክክል የሚመስለውም ::
@tibletsberhe9223
@tibletsberhe9223 2 ай бұрын
W/o Meselu is the right Diredawa koncho
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 2 ай бұрын
እኒህ ሴት የጨርቃ ጨርቅ ላይ ፎቷቸው ያለው አይደሉም። እትዬ መሰሉ በትክክል የጨርቃ ጨርቅ አርማ ናቸው። በእርግጥ ቆንጆ ናቸው ግን ምንም ሽሚያ አያስፈልገውም።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
መሢ መልካም በዓል ከወዲሁ !!!
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 ай бұрын
አይ. መስይር. የኔ. ቆንጆ.
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 ай бұрын
ፎቶው ግን የመጀመሬያዋን እናት ነው የምመስለው😊
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 2 ай бұрын
መሲ፣ "የቁምላቸው ፀሐፊ" አለችሽ ኮ ጠይቂያት እንጂ የጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ማለቷ ነው እኮ
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 2 ай бұрын
Still she is beautiful and Yang 👍
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 2 ай бұрын
ሁለቱም ቆንጆዎች ናቸው
@tutuz8920
@tutuz8920 2 ай бұрын
አሁንም ቆንጆ ነሸ
@user-ps3is1pt6q
@user-ps3is1pt6q 2 ай бұрын
ለምን ሁል ጊዜ እውነት ሲመጣ negative ትሆናላቸው
@enunathan974
@enunathan974 2 ай бұрын
ለምን ፎቶው DNA TEST አይደረግም ?😜 እኔ ውጤቱ 99.9% ወ/ሮ መሰሉ እንደሜሆኑ እርግጠኛ ነኝ :: እናንተስ? 😎
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 2 ай бұрын
ሎሚነጋአዴዋ ናአቸው
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 ай бұрын
@@rasayifat5726 wahat?
@Only-true-
@Only-true- 2 ай бұрын
የውቢት ኢትዮጲያን ታሪክ ለመስረቅ እና ለመደባበቅ ይመስላል ። ምቀኛ ቢጤ ናችሁ
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc 2 ай бұрын
የትዬ መሰሉ ነው
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 2 ай бұрын
እትዬ መሰሉ ናት የድሬደዋ ቆንጆ እንዴ የፈለገ ቢሆነፈ አይን ያለው ሰው አይፈርድም እንዴ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 ай бұрын
አይ ውበት ለካም እንደዚህ ያስጠላል😢
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 2 ай бұрын
Kiteshen yenfalesh yeha barya
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 ай бұрын
ያለሜካፕ ውብ ናቸው ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 2 ай бұрын
የኒ ቆንጆ
@FatoomaAk
@FatoomaAk 2 ай бұрын
ፎቶው ግን እማማ መሰሉን ነው የሚመስለው
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,4 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 9 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 63 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,8 МЛН