ደጉ አባት! በሰራተኝነት ቤቱ ገብቼ ሠርጌን ደግሶ ዳረኝ!

  Рет қаралды 65,969

SHEGER INFO

SHEGER INFO

15 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 429
@user-mn6jo5hc6w
@user-mn6jo5hc6w 14 күн бұрын
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት መልካምነት ለራስ ነዉ በአቶ ንጋቱ ስም የበጓ አድራጓት ድርጂት እንደ መቅዶንያ መክፈት አለብን እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጓኖ ነን በአቶ ንጋቱ ስም በጓ አድራጓ ይከፈት የምትሉ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍👍
@user-yp9nj1lp3g
@user-yp9nj1lp3g 14 күн бұрын
Geta zemenachewun yibark,mesim tebareki
@merontekelu2146
@merontekelu2146 14 күн бұрын
please esachwn enrda
@ZinashTesfaye-ww4iz
@ZinashTesfaye-ww4iz 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 12 күн бұрын
ያስፈልጋል በዉነት
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 14 күн бұрын
እንደዚህም ደግ ለሰው መልካም የሚያደርግ ሰው አለ? እግዚያብሔር ደጋግ ሰው ያብዛልን
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 14 күн бұрын
Amen 🙏 🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 2 күн бұрын
አሜን
@user-dt1dk2oq7d
@user-dt1dk2oq7d 14 күн бұрын
እኛ ሰፈር አድ አባት አለ የሚያስገባቸዉን ገበሬዎች ሁሉ ድል አርጎ ደግሶ የቤት ቦታ ሰቶ ቤት ሰርቶ ይድራቸዋል እኔ እኳን የማቃቸዉ 5 ሰዎች ድሯል የሚገርም ነዉ መርቁት እረጅም እድም ከጤና እዲሰጠዉ ፈእጣአሪ እኔ ከሱ ተምሬ ደሀን ሁሉ አከብራለሁ እወዳለሁ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 14 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 14 күн бұрын
እድሜና ጤናውን ያብዛላቸው አሜን ❤🙏❤
@SaraBarKot
@SaraBarKot 14 күн бұрын
አቅርቡት ደጋጎች በኢትዮጵያ ይታወቁ ገበሬውን
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 14 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጣቸው❤❤❤❤❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 14 күн бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉 አቅርቢያቸው
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 14 күн бұрын
አት ንጋቱ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት እወዶታለሁ ባለ ጡሩ ታሪክ ኢትዮጵያ በንደርሶ ደግ ሰው ነው የምትኖረው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 14 күн бұрын
እንዴት መታደል ነው ይህ መልካምነት ዘመናቸውን ይባርክ !!!
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 10 күн бұрын
Ewntnw.degent.eko.metadel.nw.🎉🎉🎉
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 14 күн бұрын
ወይኔ እውነት አለቀስኩኝ በኚህ አባት ደግነት እኔም እንደዚህ ብሆን ሆኜ ተመኘሁኝ ግን መሰጠት ያስፈልጋል የኔ አባት ከኔ ላይ ቀንሶ እድሜ ይስጦዎት ቃላት አጠረኝ ❤❤❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 14 күн бұрын
Enem alekesiku
@sophiatahiro8483
@sophiatahiro8483 13 күн бұрын
Q 7:04 7:04 7:07 7:08 7:08 7:08 7:09 7:09 7:09 7:09 7:09 7:09 7:09 7:11
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 14 күн бұрын
ለሚሰጥ ይሰጠዋል ለዚህ ቤተሰብ ቃላት ያጥረኛል ዘመናችሁ ይባረክ!!!
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 13 күн бұрын
አቤት መታደል እድሜ ከጢና ጋር ይስጣቸው
@user-lx5yo7yt7r
@user-lx5yo7yt7r 14 күн бұрын
ሥላሴዎች ከነቤተሰቡ ጤናና እድሜ ይስጣቸው ልጆቻቸውን ይባርኩላቸው! እንደዚህ ያለ ሰው ያብዛልን ጌታ !
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 14 күн бұрын
አንዳንዴ በሀገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ እቆርጥና እንዲህ መልካም ሰዎችን ሳይ ደግሞ ልቤ በሐሴት ይሞላል። እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን thank you 🙏
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 10 күн бұрын
Awo.bezu.alu..benza.berket.nw.hgerachn.metkomw.🎉🎉🎉🎉
@Blen370
@Blen370 14 күн бұрын
አቶ ንጋቱ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ እንደ አንተ ያሉትን በሚልዮን ያብዛልን ለደሀ መመኪያ እንዱሆንክ ፈጣሬ መመኪያ ይሁንህ
@user-ot6rx5pu4p
@user-ot6rx5pu4p 13 күн бұрын
Amen Amen Amen
@kabetube
@kabetube 13 күн бұрын
አሚን
@genetbekele4426
@genetbekele4426 3 күн бұрын
አሜን
@SenaitJira
@SenaitJira 14 күн бұрын
ወይዘሮ ፀሐይ አቶ ንጋቱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በልጆቻችሁ አብቡ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 14 күн бұрын
ባለቤቴ ምንም ሳይኖረው መስጠት ይወድ ነበረ።ልጄ ግን አቶ ንጋቱ ስኩየር ሆነብኝ ።ነገን ስለምፈራው
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 14 күн бұрын
አቶ ንጋቱ ከነባለቤታቸው እጅግ በጣም የሚገርሙ ጥንዶች ናቸው። ከዚህ የበለጠ ሊወደሱና ሊከበሩ የሚቻልበት ጊዜ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። እናመሰግናለን🙏
@yilmakidane110
@yilmakidane110 13 күн бұрын
የሰውዬው ደግነት የረዷቸው ልጆች ስኬት የሚገርም ነው:: አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት::
@wosensime9612
@wosensime9612 13 күн бұрын
ይህ እጅግ መታደል ነው እሳቸው በቅዱስ ወንጌል የታዘዝነውን እየኖሩት ነው ብራብ አብልታችሁኛል ብጠማ አጠጥታችሁኛል ብታመም ጠይቃችሁኛል እንግዳ ብሆን ተቀብላችሁኛል ... የሚለውን የፈጣሪን ጥያቄ መልሰዋል ዋጋቸው በመንግስተ ሰማያት ነው እኛስ ምን ሰራን? ብለን እራሳችንን እንጠይቅ።
@wollodesie2116
@wollodesie2116 14 күн бұрын
የአመቱ የበጎ ሰው ተሸላሚ መሆን አለባቸው አባባ እግዚአብሔር ይባርክዎ ዘሮት ይባረክ
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 14 күн бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ለዚህ አባት
@hirut7396
@hirut7396 14 күн бұрын
ክፍትን እንደ ልብስ በለበስንበት ዘመን እንዲህ አይነት እሩሩህና ደግ ስአባት ሲገኝ እጅግ በጣም ደስ ይላል በእውነት መታደልም መመረጥም ነው መልካም ስራ መስራት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን ❤❤❤❤
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 14 күн бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ በ ዘመን ብዛት በማይበላሸው የሕይወት መጽሐፍ ይጻፍለዎት።
@richa1186
@richa1186 14 күн бұрын
አንተ ምርጥ ደግ የተባረክ ሰው ዘርህ ይባረክ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ !
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 14 күн бұрын
የበለጠ እዲሰሩ ብነረዳቸው መስዬ ሼ አመት ያኑራቸው ከነቤተሰቡ
@TheBex2007
@TheBex2007 13 күн бұрын
Tikikil
@HaimHamana
@HaimHamana 13 күн бұрын
አውነትም ንጋት ከፀሀይጋር. መድሀኒአለም እድሜናጤና ይሥጣችሁ. ሠባት ትዉልዳችሁ ይባረክ.
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 14 күн бұрын
የኔ አባት እንዲ ነው ማንም ገብቶ ሶስቴ መብላት ይችላል የምግባቹን እቁብ ጣሉት ይላል ቆጥበው ባጃጅ የገዙ ሰዎች አሉ በተለይ አማራዎች ግብርና ይገባሉ እኛቤት ከዛም በቃ የቤቱ ልጅ ሆነውቁጭ የቀበሌ መታወቂያ በባቴ ዋስ ያሰጣቸዋል በየአመቱ ያሳድስላቸዋል እኛም እንደ እህት ወንድም ነን ሚስትም ፈልጎ ይድራቸዋል ታዳ እነሱም ጥሩዎች ናቸው አረፋ ሲመጣ እቤታችን ሰደቃ ይበዛል እነሱናቸው የታረደን ገፈው አስገብተው ይሰቅላሉ እኛ ጉራጌነን እነሱ አማራ ግን ፍቅራችን ❤❤❤❤❤ አባቴ ደግ ነው ነገን የሚያስብ አላህን ፈሪ
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 14 күн бұрын
እናቴ የጉራጌ አብሮነትማ ያልተዘመረለት ያልተነገረለት ነው አንድ ቀን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይሰማዋል የሰውጂ የብሔር ክፉ የለም ያሰኛሉ እኒ ቤተሰቦች
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 14 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ ደግነት ❤❤❤❤❤
@Hanatadsa12345
@Hanatadsa12345 13 күн бұрын
ክክክክክ አማራ ደግሞ ሰውን መረዳት ያውቃል እንዴ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 13 күн бұрын
@@Hanatadsa12345 የተፃፈው በጥሞና አምብቢው።
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 13 күн бұрын
@@jenberlemajenber6194 ልክነሽ ማማዬ ለሁሉም ጊዜ አለው
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 14 күн бұрын
ማሻ አላህ ጋሽ ንጋቱ በጣም ምርጥ የዘመናችን ጀግና አባት ከነባለቤታቸው ሙሉ ቤተሰብ አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@adrontube3361
@adrontube3361 14 күн бұрын
የኝህን መልካም አባት መልካምነት በእንባ ነው የሰማሁት እንደው የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እንቁ አባታችን በስውር ስጥ የሚለውን የአምላክን ስራ የሰሩ ጀግና እንደዘመኑ ግብዝ ሰዎች በአደባባይ ለስም ያልሰሩ አምላክ የሚወድን ተግባር በምድር የፈፀሙ ስራዎት በህይወት መዝገብ በአምላክ እጅ ተፅፏል❤ ያልተዘመረሎት ጀግና 🎉
@iam-amhara
@iam-amhara 14 күн бұрын
ይገርማል ደግነት ሲከፍል ባይኔ አየሁ ማለቴ ሳይታሰብ ለአለም ጥሩ መሆናቸው ተመሰከረላቸው የኔ አባት❤❤❤❤
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 13 күн бұрын
ይህንን የደግነት ጥግ ያሳየን ጀግና ያላመሰገነ ንፉግ ነው።
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 10 күн бұрын
Ewntnw.sebscrab.arguje.pels
@alemkebede5848
@alemkebede5848 14 күн бұрын
አቶ ንጋቱን መርቄ መርቄ ቃላት አጠረኝ በቃ የሰው ማኛ የሰው ልክ ብያቸዋለሁ መሲዬ እናመሰግናለን።
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 10 күн бұрын
Memsgen.yegbachwal🎉🎉🎉
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 14 күн бұрын
ስንት የስው ስይጣን እንዳለ በስማንበት ጆሮ አቶ ንጋቱን የመስል ስው እንዳሉበመስማታችን ድንቅ ነው! God bless you 🙏
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ለአቶ ንጋቱ እና ለመልካም ባለቤታችው እድሜና ጤና ክብር ይስጣቸው! እንደናንተ ያለ ልብ ይስጠን! መሲ ልብ የምያሞቁ ታሪኮች ስለምታሰሚን እናመስግናለን!❤
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 14 күн бұрын
እንዲህ አይነት ደግ ሰው ከ100%10 ቢኖር አገራችን የት በደረሰች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችሁ 🙏🙏
@getealamdew1632
@getealamdew1632 14 күн бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ለአቶ ንጋቱ ከነመላው ቤተስባቸው እድሜና ጤና ይድላቸው ዘራቸው ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏🏿🙏🏿😍♥️♥️😍
@tigisttefera4313
@tigisttefera4313 14 күн бұрын
የዘመናችን አብርሀም እድሜ ጤና ይስጦት
@addisubelihu2902
@addisubelihu2902 14 күн бұрын
ደግነት መልካም ነው ይሄን እድል በተግባር ስላሳዪን ደስ ብሎናል ለመላው ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤና አንድዬ አምላካችን ይስጥልን
@user-li7od3uh8n
@user-li7od3uh8n 14 күн бұрын
በሂወት እያለ ስለተመሠከረለት በጣምደስ ይላል የሀገር አባት ነቸው የሆነገር የእውቅነ ማአረግ መሰጠት አለበት ቃላት ያንሳል ሰውየውን ለማመስገን አላህ ይስጠው
@hargegobena8962
@hargegobena8962 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነባለቤቱ ይሰጣቸዉ የብድራት ጌታ ዘር ያዉጣላቸዉ
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 14 күн бұрын
ላደረከው መልካም ነገር ሁሉ አላህ ይተካለህ ዘመንህ ይባረክ
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 14 күн бұрын
እባታችን እድሜና ጤና ይስጣቹ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቹ❤🙏እደርሶ አይነቱን ያብዞልን ❤የውነት መታደል ነው ከላይ ካልተሰጠ አይሆንም የተመረጡ አባት ናት🙏
@BeemnetBayeah
@BeemnetBayeah 14 күн бұрын
ጋሼ ነጋቱ እኔም ባገኝሆት ብዬ ተመኝው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የስማይ አምላክ እግዚአብሔር ሁሌም ከፊቶት ይቅደም ተባርኩልኝ ❤❤❤❤
@EYULOVE-eg2bo
@EYULOVE-eg2bo 14 күн бұрын
እደዚህ አይነት ሰውች ያብዛልን
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m 14 күн бұрын
እንዴት መታደል ነው ይህ መልካምነት ዘመናቸውን ይባርክ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏❤🙏የኔ መልካም አባቴ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 14 күн бұрын
እንዴት አይነት መታደል ነዉ !!እንዲህ አይነት ልብ መሠጠት በዚህ ዘመን ❤❤❤❤
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደዚህ አይነት ደግ ሰዎችንም ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mengistutena5164
@mengistutena5164 14 күн бұрын
መስዬ አስተማሪና አንዳንድ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች የድሮዋን ኢትዬጵያ እንድናስብና መልካምነታችን እንዳለ ያገናዝበናልና በፕሮግራሞችሽ ላይ ጣል ጣል መልካም ነገሮችን ተጀምሮ ያላለቁላቸው ሰዎችም ካሉ የምንረዳዳበት አጋጣሚ ይሆናልና ቀጥይበት
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 14 күн бұрын
ወይ አምላኬ ተሰፋ ለቆረጠ ተሰፋ የሚሰጥ በእውነት ሰው ሳይሆን መላክነው የመሰለኝ ከዚህ ሁሉ ደግነት ጀርባ ባለቤቱ ፊቃደኛ የሱ ቢጤ ደግ እርሁሩህ ሰለሆነች ነዉ ብቻ እግዚአብሔር በህይወታቸው በሙሉ ጤና ከህድሜ ጋር ይሰጣቸው ሁልጊዜ ሰጭ ያድርጋቸው🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 14 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የነፍስ ዋጋ አድርግላቸው 🙏 መሢ ይህን ዝግጅት ስላቀረብሽ በጣም አመሰግንሻለሁ ። እኔ በእንባ ጭምር ነው ያዳመጥኩት አለ አይደል ... በደስታ የሚነባ 😇
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 14 күн бұрын
ቀሪ ዘመናቸውን መድኃኒያለም ይባርክላቸው!!!!!
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ። ይህን መልካም ሰው ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
@zedcodourey4439
@zedcodourey4439 14 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል!!! እንደዚህ ጥሩ የሚያደርጉ ሰዎች ሲመሰገኑ መስማት በየሚዲያው ክፉ ነገር እና ለማመን የሚከብድ ክፋት በሚሰማበት በዚህ ወቅት ይህንን አባት እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን 😊
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 14 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እንዴት አይነት መታደል ነው 🥰🥰🥰
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቸው:: ሊሸለሙ ይገባል
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 14 күн бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ከነቤተሰባቸው እደሳቸው አይነት ልብ ይስጠን
@ijaasalim813
@ijaasalim813 14 күн бұрын
እንዴት መታደል ነው አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጣቸው ከነሙሉ ቤተሰባቸው ❤
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 14 күн бұрын
ማሻ አላህ ደግ አባት ነው እንዳንተ ጥሩ ሰዎችን አላህ ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አላህ ጤና ይስጥህ እንድሁም በሱ ስም ተቋም ቢከፈት ለድሆች ይሆን ነበር አሁንም ቢሆን ተቋም ቢከፈት ብዙም የስራ እድል ይከፍታል ብየ አስባለሁ እደኔ።
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 10 күн бұрын
Awo.ednzh.ayent.bayenoru..mech.hger.tekom.nber Sebscrab.argj🎉🎉🎉🎉
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk 14 күн бұрын
እረ እኚን ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን🙏🙏🙏
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 13 күн бұрын
ወይ መሰረት በዙ ዛሬ ደግሞ የሚያስደምም ታሪክ ነው ያቀረብሽልን። አቶ ንጋቱ እና ባለቤቱ ኢትዮጵያ ናቸው። እግዚአብሔር እንደነሱ ያለውን ለምድራችን ያብዛልን። እድሜ ከጤና ይስጥልን
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 14 күн бұрын
መስዬ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልኝ እነኚህ ደጋግ ሰዎች እንዲመሰገኑ ይሄንን ኘሮግራም በማቅረብሽ ቢያንስ ጥሩ ለሰሩ ሰዎች እግዚአብሄር ይስጥልኝ ተብለው መመስገናቸው ደስ ይላል፡፡ ብዙ ያልተወራላቸው ብዙ ስዎች አሉ አንዳንዶቹ ፈጣሪ የሚያውቃቸው በሕይወት የሌሉ አንዳንዶችም እንኳን መመስገን ብዙ ትችት የበዛባቸው ደግ መሆናቸው የጐዳቸው ብዙ መከራ የሚደርስባቸው ሰዎች አሉ አማኑኤል ደጋግ ሰዎችን፣አመስጋኞችን ያብዛልን ተመስገን ተመስገን አማኑኤል፡፡
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 14 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው እንደዚህ ዓይነቱ ስው ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጣችው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 14 күн бұрын
አላህ ይስጠው እንደው ማን ቢወልደ ቢያሳድገው ነው።አላህ በዲንያም በእኪራም ያስደስትህ።እንዳንተ እይነቱን ታብዛልን ኢትዮጵያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏
@mengistutena5164
@mengistutena5164 14 күн бұрын
ኧረ እንደው እንደዚህ አይነት አባት ምን አይነት ደግነት ነው ከነባለቤቶ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 14 күн бұрын
መሥዬ ተባረኪ የኒሕን ሰው ታሪክ በመግለጥሽ በማቅረብሽ አቶ ንጋቱ ዘርዎ የተባረከ ይሑን ታሪኮን ስሰማ ደስታዬን መቆጣጠር ቢያቅተኝም ዛሬም እንደርስዎ ያሉትን ቢያቀዛልን ፈጣሪ ጸሎታችን ነው።
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 14 күн бұрын
አቶ ንጋቱ እና ውድ ባለቤቱ ጌታ እየሱሰ ይባርካቹ ዘመናቹ በደሰታ ይለቅ እንደዚህ እይነቶች ሰወች ቢበዙ በምድራች ላይ ምድራችን ትፈወስ ነበረ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏽
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 14 күн бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እጅግ በጣም ልብን የሚያረሰርስ ደስ የሚል መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳድርብንን ፕሮግራም ነው ያቀረብሽው❤አቶ ንጋቱን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻቸው እድሜና ጤና ያድላቸው❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 14 күн бұрын
አረ እንዚህ መልካም ሰዎች እንዴት እናባዛቸው 😮😮😮 አቦ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 14 күн бұрын
አቤት መልካምነት እንዴት ደስ ይላል እግዚሃብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት
@altubeti7567
@altubeti7567 14 күн бұрын
🥰🤲እግዚአብሔር ይስጣቹ የልጆቻቹ አያት ያድርጋቹ🤲መሲዬ ተባረኪ አንቺም ጋቢ ባለብሳቸው 🥰ደስታዬ ለነዚ ሰዎች
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 13 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ድንቅ ሰዎችን ያብዛልን ከረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤
@Sinoritalove13jimin
@Sinoritalove13jimin 14 күн бұрын
የምር ደግ ሰዉ ደግ ጥሩ ልብ ነዉ ያለዉ መታደል ነዉ ❤
@Fekertasfaw
@Fekertasfaw 13 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት መልካም ሰው እረጅም እድሜ ይስጦት ለተጨነቀ የሚደርስ ሰው የተባረከ ነው የርሶ የተለየ ነው መታደል ነው 🎉🎉🎉🎉
@genetadefres7204
@genetadefres7204 14 күн бұрын
መልካም ስዎች እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤❤
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 14 күн бұрын
ምን አይነት ደግነት ነው እግዚአብሄር ከነ መላው ቤተሰባቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው
@AddisieAlehegn
@AddisieAlehegn 13 күн бұрын
እንደዚህ አይነት አባት ፈጣሪ ያብዛልን
@HanaAli-hz2vm
@HanaAli-hz2vm 14 күн бұрын
ወይ አርግለት ወይ ንገርለት ይባላል እና ለመልካም ሰው ስለ መልካምነቱ ሲነገር ደስ ይላላ ለአባታችን አሏህ እጥፍ አርጎ ጤናና እድሜ ይስጥልን❤
@jaleelaselam4630
@jaleelaselam4630 14 күн бұрын
ወይኔ ታድላችሁ አይዞሽ አይዞህ የሚልሰው ማገኜት እንዴት ደስ ይላል
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 13 күн бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሰው ነው ጋሸ አቶ ንግቷ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት ዘመነዎት ይባረክ ቤተሠቦችዎት ሁሉ ይባረኩ ባለቤታቸው ወ/ሮ ፀሀይም መላው ቤተሠብ በሙሉ የተባረከ ይሁን።
@hannabeshah5437
@hannabeshah5437 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጦት:: በጣም የተለየ ደግነት:: እንደ እርሶ ዓይነቱን ለወገን የሚቆረቆሩ አባቶችን ያብዛልን::
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 14 күн бұрын
እእዳባታችንን፣ባሉ፣ደግሰዎችነው፣አላህ፣ከበላይ፣የጠበቀን፣
@yewbdaryusuf6230
@yewbdaryusuf6230 14 күн бұрын
Ato Negatu may god bless you it’s amazing to hear there is a good person in this world. I’m from Arat Kilo too was born and raised bashawolde chelot .
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 14 күн бұрын
I can't watch. My tears keep falling. I have a big respect for this person. I wish I knew him. God bless you 🙏 and your family.
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 14 күн бұрын
አቶ ንጋቱ ከኦሮሞ ያውም ከአርሲ ሲገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ብልፅግና ያላችሁ በኦሮሞ ስም የትነግድ በብሔር የትሳድድ ከዚህ ትልቅ ሰው ተማሩ እኛ የምናውቃቸው ስፊ የኦሮሞ ህዝብ መገለጫ ነው የኦህዴድ ብልፅግናዌች የኢትዮጵይ ህዝብ አታባሉ ተማሩ አቶ ንጋቱና ቤተስብን እግዚአብሔር ይባርካቸው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@elsa3589
@elsa3589 13 күн бұрын
ፖለቲከኞቹ ኦሮሞን አይወክሉም እነሱ ሆዳም ናነው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 14 күн бұрын
ጋሼ ንጋቱ እግዚአብሔር አምለክ ረጅም እርሜና ጤና ያድልሎት የነኛ አባት ክባሩልን እስከና በታሣቦት 🤲🙏🥰❤❤
@azabewollo1807
@azabewollo1807 14 күн бұрын
ይህ: እውነተኛ: የሰው: ልጅ: ፈጣሪ: ልቡን: የባረከው: እድሜና: ጤና: ጨምሮ: ጨማምሮ: ይስጥህ።
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 14 күн бұрын
ሰማይና ምድርን የፈጠረው አምላክ አቶ ንጋቱና ባለቤትን ልጆችም ካላችሁ የእናተ የሆነውን ሁሉ ጌታ እግዚብሔር በእድሜና በጤና ይባርካቹሁ ሌላ ምን ልበል እንተን የመሰለ በሀገራችን ያብዛልን ተባረኩ። 🙏
@SaidaShow3
@SaidaShow3 13 күн бұрын
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ነው ነገሩ አሏህ እዴሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦቹ ይስጦት ጋሼ
@amefke2069
@amefke2069 14 күн бұрын
መስዬ እንዲያይነት ሰውም አለ ፈጣሪእዴሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰቦቻቸው ይስጣቸውያልተነገሩ ደግነት እመቤቴ ያሰቡትን ትፈፅም
@zuzu4528
@zuzu4528 14 күн бұрын
ደስ ሲል መወቃቀስ ብቻ ሳይሆን መልካም ለሰሩ መመሰጋገንም ይልመድብን ጋሽ ንጋቱ እንደርስዎ አይነቱን ያብዛልን ጥሩ አርአያ ኖት ለዚህ ዘመን ትውልድ ።
@BetiMi
@BetiMi 11 күн бұрын
የበጎ ሰው ተሸላሚ እንዲሆኑ መደረግ አለበት።ብዙ ያልተነገረላቸው በየሰፈሩ እንዳሉ ማሳያ ነው።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@SaraAbebe-pk3qe
@SaraAbebe-pk3qe 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው የኔ አባት ምን አይነት ደግ ሰው ነው !!!
@user-dp3lm6bo7e
@user-dp3lm6bo7e 13 күн бұрын
የኔ አባት የአመቱ ምረጥ በጎሰው ቃላት የለኝም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 14 күн бұрын
አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት ልጆቸዎት ይባረኩ❤❤❤ እንደ እሰዎ መልካም ልብ መሰጠት መታደል ነውደ
@user-yj1hs9jd7w
@user-yj1hs9jd7w 14 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ የዚህ አይነት ሰው ያብዛልን
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 14 күн бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ለእኒህ ደግ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጣቸው ሰው ማለት እንደዚህ ነው ታላቅነት
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ ደጋግ ቅን ልቦችን ያብዛልን
@user-vj6qo2rf1w
@user-vj6qo2rf1w 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት አባታችን ምንም ቃላት ሊገልጸው አይችልም 😥
@ethiolal2148
@ethiolal2148 14 күн бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቼው::
@abayineshterfa7117
@abayineshterfa7117 14 күн бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@amanda-ws6vv
@amanda-ws6vv 13 күн бұрын
እንደው ምን ልበልዎት አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦቻቸው እመኛለሁ
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 14 күн бұрын
እንዲህ ኣይነትም ኣሰሪ ኣለ ዋው እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-yw2oo4zp2m
@user-yw2oo4zp2m 13 күн бұрын
እኔ እያለቀስኩ ነው የሰማውት ይሄን ምስክርነት እንዴት ቢታደል ነው 🥺🥺🥺🥺🥺
@ZerfeZerfee
@ZerfeZerfee 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 3,5 М.
ሩቅ አሳቢ - Ethiopian Movie Ruk Asabi 2024 Full Length Ethiopian Film Ruq Asabi 2024
1:22:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 18 МЛН