መንሱር ጀማል አለቀሰ 😥ይቅርታ ጫልቱ ሳገባ በሸሪአ ፍርድ ቤት ሸሀዳ ይዛ አሥልሜ ያገባሆት ሂጃብ አድርጋ ነዉ

  Рет қаралды 5,359

ፋሚ fami Tube

ፋሚ fami Tube

Ай бұрын

መንሱር ጀማል አለቀሰ 😥ይቅርታ ጫልቱ ሳገባ በሸሪአ ፍርድ ቤት ሸሀዳ ይዛ አሥልሜ ያገባሆት ሂጃብ አድርጋ ነዉ

Пікірлер: 44
@rukiya6481
@rukiya6481 Ай бұрын
ሚስኪን ስንት ቆንጆ ሙስሊም ሀያዕ ያላቸዉ ሴቶች እያሉ መጃጃል ያሳዝናል
@user-ps7nf7jp7n
@user-ps7nf7jp7n Ай бұрын
ሳአ ዉስጤ ላይ ያለዉን የተናገርሺዉ
@semiraali7870
@semiraali7870 Ай бұрын
ሲጋርድበት ምን ይደረግ?ቢያንስ የሚያማክረው የኔ የሚለው ጥሩ ሙስሊም ጓደኛ ወዳጅ ዘመድ እንዴት የለውም።አይ ብንለው ጥቅማ ጥቅም ይቀርብናል ያሉ ሰዎች ነው ዙሪያው ያሉት መሰለኝ።
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
መንሱር አላህ ይሁንህ ማሰለምህ ጥሩ ግን የሰለመችው ዲኑን አምናበት ሳይሆን ላንተ ብላ ይሆናል የሰለመችው ያባይሆን መልሳ አልተራቆተችም ለማንኛውም ሁላችንም ወንጄለኞች ነን ግን ከሰልምናችን ትዛዝ ውጭ ላለማረግ እንታገል
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ለማለዉ እስልምነ እምናት ተከተዮች በሙሉ እንኮን በሰለም አደረሰቹሁ እድ ሙበርክ ደሚሩኝ
@chocolat423
@chocolat423 Ай бұрын
ወይ በሚዲያ የግልን ጉዳይ ማስተላለፍ ጉዳችን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አረ አዉዙቢላ
@zabeebamohamed5118
@zabeebamohamed5118 Ай бұрын
So true
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Ай бұрын
ታርቀናል እያለች አይደል ጫልቱ ተብየዋ እደ እስልምና ያማረ ነገር ምን አለ
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx Ай бұрын
ውሸት ነው ልታስመስል ይሆናል
@user-hh5wn5fm9s
@user-hh5wn5fm9s Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲☝️
@asmabag3314
@asmabag3314 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@ramaramaa1776
@ramaramaa1776 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maryamjmal4901
@maryamjmal4901 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
❤❤❤😂😂🎉🎉
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 Ай бұрын
እኔንም አስለቀስከኝ
@atikaahmed
@atikaahmed Ай бұрын
ታዋቂ ሰዎች እኮ ስራቸዉ ወሬ ብቻ ነዉ ግን ማስለሙ ጥሩ ሆኖ ቅድሚያ ሙስሊም ሴቶች አጥቶ ነዉ እንዴ ምን አልባት ቢጣሉ ተመልሳ ላለመሄዷ ምን ማረጋገጫ አለዉ ከወለዱ በኃላ ቢጣሉ ራሱ ከነ ልጆቹ ይዛ ትጓዛለች ለምን እንደ ወሬቸዉ እምነታቸዉ አይተገብሩም እኔ በእርግጥ ቢሚድያ ሲወራ ሳየዉ ምንም አልተናገርኩም አልሀምዱሊላ ምን ነክቶት ነዉ ብዬ ከዚያም አይመለከተኝም ነዉ ያልኩት በሰዉ ቤት ምን አገባን አይመለከተንም መጥፎ ከመናገር እንቆጠብ ጉድጓዳችን የተለያየ ነዉ ቢሆንም ግን ሙስሊም እህቶች ሞልተዋል የተሰተሩ
@user-sl1cp4lt9q
@user-sl1cp4lt9q Ай бұрын
ያሳፍራን
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Ай бұрын
ሳህ
@semiraali7870
@semiraali7870 Ай бұрын
ከሙስሊምነቱ የበለጠ ኦሮምነቱ ላይ ያተኮረ ነው የመሰለኝ።ስንት ምርጥ ሙስሉም እያለ አስልሜ በሸሪአ ፍ ቤት አገባኋት የማይመስል ነገር ነው።እንኳንም ቀረችብህ በሳምንት ፖሊስ እጠራብሂለሁ ያለችህ በአመት ትገልህ ነበር።ብቻ የማታውቂትን ሰው ሲታጣሩ አታግቡ ነው መልእክቱ
@uaeuae1256
@uaeuae1256 Ай бұрын
እኮ የኔም ጠይቄ ነበር ግን የማይረስን ስው ቢናገሩትም ያው ስለሆን አጠፍሁት😂ደግሞ እኮ ይዝት በቅ አለለም አላህ ይጠብቅን ስንት ሙስሊም እህቱች እያሉ እሱ እንድሱው ታወቄ ምግባቱ ነው እንጀ
@mmyoutube1294
@mmyoutube1294 Ай бұрын
Wolayii asalaqasengi Allah yicamirili wondim bexam new makabari wondim
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q Ай бұрын
ሙሰሊም ሴት ካፊርን ማግባት አትችልም ሙሰሊም ወንድ ካፊር ሴትን ሻሐዳ አሰዞ ማግባት ይችላል ድነል ኢሰላምን እምትወድ ከሖነ
@AaBb-wc1bs
@AaBb-wc1bs Ай бұрын
ጎበዝ መነሱሪ አድናቂህ ነኝ
@zeburaargahamza320
@zeburaargahamza320 Ай бұрын
manachnm bihon bemrcha sayhon ALAH BEKEDERELET NEW Beni adm wenjel yalsea manew yaellahi btaznln enji kesew stet kebretzget wndi abshr lekeyrnew tagashu masha Alah
@Fatumamasha-js1vq
@Fatumamasha-js1vq Ай бұрын
የኔዉድ ኩቢራይት አይ ዝም እንደ ተላይብ ማምጣት ንገራኚ
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 Ай бұрын
Ere beka agbat beka allah ale engdi filagotih new
@user-qt9pq8jz9y
@user-qt9pq8jz9y Ай бұрын
እዚህ ሁሉ ወንዶች ፊት ሴቶቹ ተገላልጠው እደት ይታያዩ እረ በአላህ ተው ሀያእ ይኑረን
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y Ай бұрын
ሲጀመር በመጀመሪያ ከመስለማ በፊት እስልምናው ማወቅ ይጠበቅበታል ልጂቲ ደሞ ካፊር ሴት ማግባት እካን ቢቻል እራሱን የቻለ ሸርጥ አለው። ስንት ሙስሊም እህቶች መልተው እንዴት ላንተ ብላ የሰለመች ታገባለህ
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 Ай бұрын
ገልቱነህአትለራሱ ስትሴትእያለ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Ай бұрын
ስንት ሙስሊም ሴት ባለበት ገንዘብ ብለህ ስልትቀላቀል ደግ አደርገችህ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Ай бұрын
@Aaaa-so5fi ቀላል እላለሁኝ እንዴ ከካፊር ጋር ምን አግማማው አሽቃባጭ ሰው አልወድም
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x Ай бұрын
🎉​@@user-bm9iq8do2h
@melber7957
@melber7957 Ай бұрын
Mensur be Amara eslam ferdbet!!😂😂😂
@user-dz9xt9xd7d
@user-dz9xt9xd7d Ай бұрын
መንበሱር ወሬ ቀንስ
@ameriyahamiza3072
@ameriyahamiza3072 Ай бұрын
ጭምልቅ በሚዲያ ሴት እና ዉንዲ በቭዶ መዉራት ማን ፈቀደለቸዉ በተለይ ሴቶች ዳዒ ዳዒ ያጨዎተቹሀል አኡዙብሏህ❌🌶❌🌶❌🌶❌🌶❌🌶❌🌶❌🌶❌🌶❌🌶❌🌶❌🌶❌
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Ай бұрын
ሳህ
@jemilahusein4126
@jemilahusein4126 Ай бұрын
ሳህ
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 Ай бұрын
እስላም ድሮም ገንዘብ ካያቹ ገደል ትገባላቹ አይደለም ማግባት ሴሴኞች ቡናቤት ነው እንዴ መንሱር አራት ሴት ያዘዛቹለት መሸሻ ቤት ክፈቱለት ከሴተኛ አዳሪዎች ናቹ ባደባባይ የማታፍሩ😢
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
ከንግግርሽ አይምሮሽን አየሁት አሳዳጊ የበደለሽ ባለጌ ነሽ
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 Ай бұрын
@@KkOo-jj3pz እናንተ ናቹ ባለጌ ከ4 እስከ 7 ሴቶችን እንደሴተኛ አዳሪ የምትጠቀሙባቸው ማነው ታድያ ባለጌክ ለምን ባደባባይ ቡና ቤት መሸሻ ቤት የማትከፍቱት
@TamimYy-xj1xc
@TamimYy-xj1xc Ай бұрын
አንች ወይም አንተ በእስልምና ከ 4 በላይ አግቡ የምል አንጭ // አምጣህ እኛ ሙስሊሞች በመስራጀ እንጅ ዝም ብሎ መናገር አይችልም ። ቆይ እውነት እንነገጋር ከተባላ ሴተኛ አደር ሙስሊም ወይስ ክርስቲያን ?? ምድር ራቁተም ሁላ ግን ሀይመኖችሁ ይፋቅደል ወይ ? ራቁት መሄድ 😂😂🎉​@@omaalemayehu5713
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
😂አይገለቴ እድሚለድብቅቅካሚራጉዳችሁ እዬወጣነውበዝሙትስትጨማላቁሁለትልጅሶስትልች​@@omaalemayehu5713
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
@@omaalemayehu5713 ሰለሞን 700ውሚስትና 300ቅምጥ ነበሩት መፅሀፍ ቅዱስ ነው ያለው ከአፍሽ ሚወጣው ካካ ነው በክሎሮክስ ታጠቢ ዙባላ እኛ የበላይ ነን እናንተጋር ወርደን ማውራት የለብንም። ሴተኛ አዳሪና ሰካራም ፋጡማና ሙሀመድ እሚባሉ አይደሉም። አበበና አበበች ናቸው ይህን አንችም ታውቂያለሽ እዛው ቢጤሽብ ፈልጊ.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 11 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 30 МЛН
ጫልቱና መንሱር እድሚታርቁ ተናገሩ
24:54
𝐁𝐞𝐥𝐚𝐲𝐧𝐞𝐬𝐡𝐞𝐓𝐯2
Рет қаралды 537
ዮአዳን (ክፍል 20)
34:39
ለዛ
Рет қаралды 293 М.
ድምፄ እንዴት ተለወጠ? እውነታው ይህ ነው።
24:49
Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Рет қаралды 135 М.
#automobile #rek #cover #love #kesfet #ambulance #keşfet
0:47
Flash!快速穿衣服😂 #short
0:13
崩壞的英文老師 Nina
Рет қаралды 34 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 121 МЛН
Serious Door Slam 💀 #anime #saitama #onepunchman
0:27
Dave Ardito
Рет қаралды 17 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 18 МЛН