መንትዬቹ ! ያልተፈታ የዘመናት ጥያቄ? አሜሪካ ያለ አባታችንን አንዴ ብናገኘው !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 106,641

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 401
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እናታቸው በስነስርዓት ነው ያሳደገቻቸው ከአነጋገራቸው ይታወቃል። እግዚአብሄር እናታችሁን ጤናና እድሜ ይስጣት !!!
@addisgasser2803
@addisgasser2803 2 жыл бұрын
Q
@yordiamin3781
@yordiamin3781 2 жыл бұрын
እናታቸው ጀግና ናት መፈለጋቸው ጥሩ ነው ውዶቼ ይህ እንባ ግን አይገባውም ረጅም እድሜ ለእናታቸው
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Are aygebawim
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
ዮርድ ሰብስክራይብ አድርግኝ
@yordiamin3781
@yordiamin3781 2 жыл бұрын
@@kalkidansenako1199 I Well Subescribed U Sister
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
@@yordiamin3781 Okay ❤
@belayneshwoldemariam3066
@belayneshwoldemariam3066 2 жыл бұрын
እሱ ቢፈልግ ማግኝት ይችላል ይሄን ለምን ትፈልጉት አላችሁ ይቺ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣት
@belaytube4135
@belaytube4135 2 жыл бұрын
እኮ አልፈልግም ካለ ለምናባቱ ነው የሚፈልጉት አድገዋል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@belaytube4135
@belaytube4135 2 жыл бұрын
@@user-yz4tp3fh7u esh newy anchim
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@endalechkebeda4712
@endalechkebeda4712 2 жыл бұрын
ያላሳደገ አባት መፈለጋችሁ ይገርማል እናታችሁን እድሜ ይስጣቸዉ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
እስቲ ዝም በይ የሰው ህመም የሚገባሽ በዛ ሰውቦታ ሁነሽ ነው ህመሙ ስለማዬገባሽ ዝም በይ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቹ ልቦና ይስጣቹ ወይ ያጥፋቹ መልስ አልፈልግም ከልቤ ነው ያዘንኩት በዚህ ኮመንት
@user-zd2yw6vm9y
@user-zd2yw6vm9y 2 жыл бұрын
Wedeziya tedebeku abat demo nore alenore
@emmatube9648
@emmatube9648 2 жыл бұрын
አባት እኮ አባት ነው
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶቼ 🙏
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 2 жыл бұрын
I know
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 жыл бұрын
ይህን ያህል አመት ሳታገኙት ሳያሳድጋቹ ይህን ያህል እምባ አያስፈልገውም እኮ .መፀፀት እና ማልቀስ ያለበት እሱ ነው ስለዚህ እናታችሁን ብቻ ለማስደሰት ጣሩ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@barakatoman48
@barakatoman48 2 жыл бұрын
Uffffffff Ewnet new gn yenem endenesu neber gn medhanalem yetemesegene yihun
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Be tekekle!!
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
አንዳንዴ የሰው ቁስል ካልገባን ዝም ብንል እራሱ ትልቅ ጥበብ ነው እንዲህ ከመምከር። 😞
@gmelhg640
@gmelhg640 2 жыл бұрын
Endaza aybalem sematu lala now ehit wayem wandem baza bota hunah betayaw yamall wesetu
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ጎበዝ ናችሁ ለማታቁት አባታችሁ እንድህ ማልቀሳችሁ ጀግኖች😘😘👍👍
@hideatg6312
@hideatg6312 2 жыл бұрын
If he got a question he knows where you guys are for me this is a waste of time you should be proud of your mom and move on
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
@Buruno Mool ሳቂልኝ የኔውድ ኮመቶች እኮ ሲደብረኝ ዘና የምታደርጉኝ እናተ ናችሁ ኑሩልኝ የምሬነው😘😘
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
ወይ አሜሪካ የስራሽን ይስጥሽ እኔስ አወኩሽ።
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
እኔብሆንአይኔንምቢያውጡትእባየአይመጣም
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እናታችሁን ደፍሮ ላስወለደ ሰው ይሄ ሁሉ ተቅሶ እኔ በእናተ ቦታ ብሆን እንኳን መፈለግ ቀርቶ ዞር ብዬ አላየውም ነበር ለጀግኒት እናታችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ እናት ናት ያሳደገቻችሁ ስለዚህ በፍፁም ማልቀስ የለባቹም በአሁን ሰዓት እንደውም እሱ ነበር እያለቀሰ እናንተን ማፈላለግ የነበረበት አፈር ድሜ በልታ ለዚህ ላደረሰቻችሁ እናታቹ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣት ተስፋ አደርጋለሁ አባታችሁ ጥሩ ምላሽ እንደሚሰጡ እግዚአብሔር ያገናኛቹ እህቶቼ መሲዬ የብዙን እንባ አባሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
አለምዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እናታችሁን በእድሜ በጤና ይጠብቅልላችሁ 🙏 ለአባታችሁም ልቡን ያራራላችሁ ። እኔም የታፈነ ጥያቄ ነበረኝ ግን ሳልገኘው ሞተ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናት
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያገናኛቹ ሁፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ በማርያም እናታችሁን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@user-mj9iz5io5b
@user-mj9iz5io5b 2 жыл бұрын
የራሳችሁን ህይወት ኑሩ ይህ ገልቱ ዘወር ብየ አላየዉም እኔ ብሆን ቱ አታልቅሱ
@user-vp5wq1wy2g
@user-vp5wq1wy2g 2 жыл бұрын
አበሳ እኔም ብያቸው አለሁኝ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ተስፈኘ ነኘ ደምርኘ ዉዴ
@meseretteshome8731
@meseretteshome8731 2 жыл бұрын
ሰውየው አልፈለጋቸውም ዝም ብለው ነው የሚደክሙት
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
እኔም አራት እግሩን ይብላ ደፍሮ ወልዶ ያልጠየቀ ምን ሊጠቅም ቢመጣ ባይመጣ ቀበጦች ናቸው ጀግና እናታቸውን ይንከባከቡ ቀሪ ዘመኗን በደስታ ትለፍ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኔም ይሄንን ሰው አባት ብዬ አልፈልገውም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ!
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
ለማታቁትን አባት ማልቀሳችሁ በጣም ይገርማል መሲዬ እግዚአብሔር ይረዳቸው አንቺ ገዳም ነሽ መሲዬ 💚💛❤️
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
የኔ ማር ሰብስክራይብ አድርግኝ
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 2 жыл бұрын
መንተዮች እኮ እንተዛዝናለነ እኔም መትያ ነኝ መትያየ ግን ለኔ ነዉ እመኖረዉ እወዳት አለሁ እህቴን አይዞችሁ አባታችሁን አላህ ያስገኝላችሁ
@tgtg3082
@tgtg3082 2 жыл бұрын
እኔም ምታያ ነኝ ግን አንመሳሰልም ግን እኔም በጣም ነው ምውዳት እሱዋም
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 2 жыл бұрын
@@tgtg3082 እኛም አንመሳሰልም እሷ ለኔ ብዙ መፃዋትነት እየከፈለችልኝ ነዉ ተስፉየ ናት ሲደክመኝ ጥንከሬ እንዲኖረኝ ታረገኝ አለች እወዳት አለሁ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_ለማታቁት አባት ማልቀስ ይገርማል ለፍታ ተደፍታ ላሳደገቻችሁ እናታችሁ ረጅም ሀያት ይስጣት_
@mesaymesaymesymesay6043
@mesaymesaymesymesay6043 2 жыл бұрын
እበትም.ትል ይወልዳል
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ዴምሪኝ
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
አታልቅሱ ጠንካራ እናት አላችሁ እግዚአብሔር ለእነታችሁ ጤና እና እረጀም እድሜ ይስጣቸው ከአባታችሁ ያገናኛችሁ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ለምን ታለቅሳላቹሁ ብዙ አመታት ገፍታቹኀል ለብቻቹሁ ምንም አታቁትም እራሳቹሁን አሳምኑ አትጎዱ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለናታቹሁ ዕድሜ ይስጣቸው ቢገኘ ጥሩ ነው ከዛ በተቀረ ግን እራሳቹሁን አትጉዱ የሂወታችሁን መንገድ ቀይሱ ሲያምርባቹሁ ስትበረቱ ሁሉም ለራሱ ሲል ያምራል ደሞም እናንተ ሁለት ስለሆናቹሁ ተጋግዛቹሁና ንግድ መሳይ ተባብራቹሁ መለወጥ ትችላላቹሁ ይፀፀተዋል ያልሽው ደሞ ቢፀጽታቸው አባትሽ ምን ያዛቸው ልጆቼን ማለት ይችላሉ እንደውም ከቤተሰቦቻቸው ጋ ኾንታክት አላቹሁ በተረፈ እግዚአብሔር ሀሳባቹሁ ያስምርላቹሁ 🙏😇መሲየ የኔ ልዕልት ተባረኪ ለጨነቀው ቁልፍ ሁነሻል ከመልካም ሰዎች ጋ 😍
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
በደማቸ ው ወስ ጥ አለ ደሞ ለሴት ልጅ በጣም አባት አሰከባርይ ነው ለዛ ነው የምያሰለክሰው
@desssiedesssiedesew301
@desssiedesssiedesew301 2 жыл бұрын
አባት እባክህ የልጆችህን የአባትነት ፍቅርና ሰቀቀን ፀፀታቸዉን መልስላቸዉ ሽ አመት አንኖርምና አለሁ በላቸዉ
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርግኝ የኔ ዉድ🙏
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል የተደፈሩና የተሠረቀ ነገር ሁሌ መንታ ሆኖ ያጋልጣል አይገርምም
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Yihene melkachewim esun yimesil yihonal
@nogate9562
@nogate9562 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነቶች ብዙ ናቸው አደጋችኋል ገደል ይገባ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ያልታደለ አባት ነው እኚህን የመስሉ ቆንጆዎች ስርአታቸው ንግግራቸው እንዴት ደስ ይላል አባት ተብዬ እድለኛ ነህ አያትም አድርገውሀል ልጆችህን እንደምታገኛቸው ተስፍ አለኝ ኮንፊደሳቸው በጣም ደስ ይላል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እኔ ላልቅስ ❤ እህቶቼ !🙏🏿🙏🏿 አይዞን መድኃንያለም ይርዳችሁ
@mekdes9004
@mekdes9004 2 жыл бұрын
እናታችሁን ለደፈረ ሰው ይሄን ያህል እንባ እረ ገደል ይግባ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
እኔምገርሞኛልእባቸውከየትመጣላቸው
@KuwaitKuwait-fl8js
@KuwaitKuwait-fl8js 2 жыл бұрын
አይዞዋችው አላህ ከአባታችው ያገናኛችው እህቶቸ ለአባታችው አላህ ልብ ይስጣቸው 🙏
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ዴምሪኝ
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
እናታቸው ጀግና ናት አይዞችሁ
@senayitalemayhue2613
@senayitalemayhue2613 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለበጎ ነው የሚያደርገው አይዟችሁ እመብርሃን እንባችሁን ታብስ
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆጆ ሰብስክራይብ አድርግኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በርሀብ በብርድ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ሰብ አርጊኝ
@brktimaryteshome6472
@brktimaryteshome6472 2 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ህመም ህመም እኔጋ ስላለ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም ልቤ አመመኝ ፈጣሪ ያግዛቹ መስየ ስወድሽ ክፋ አይንካሽ
@tgaster4785
@tgaster4785 2 жыл бұрын
እንዴት ያላሳደገን አባት እንደዚህ እያለቀሰ ሰው ይፈልጋል በጣም ነው የምትገርሙት ለናታችሁ እረጅም እድሜ ይስጥልን ብላችሁ አትኖርም በዚህ እድሜ ያላሳደገን አባት መፈለግ ምትገርሙ ናችሁ
@hau427
@hau427 2 жыл бұрын
አይባልም
@tgaster4785
@tgaster4785 2 жыл бұрын
@@hau427 እስከዛሬ ዞር ብሎ ያላየ አባት አባት ነው ብሎ መቀበል በጣም ይከብዳል አድራሻቸውን እያወቀ አድራሻውን ያላሳወቀ አባት ለኔ አባት አይደለም። እናትም አባትም ሆና ያሳደገች እናት እረጅም እድሜ ይስጣት እያሉ መኖር ነው የሚያዋጣው
@fantish7680
@fantish7680 2 жыл бұрын
በጣም ጨዋ ለዛ ውበት ቁምነገር የማንም ልጆች ቢሆኑ የሚያስመኩ ልጆች ናቸው
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እናታቹሁን እድሜ ይሰጣት በጭዋነት ያሳደገቻቹሁ መልካምእናት አይዟቹሁ እህቶቸ
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አይዛችሁ እሕቶቼ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ እናታቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው አባት እና እናት የተለያዩ ናቸው
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 жыл бұрын
እድለኛ አባት ሳትታወቅ የተወደድክ ነህ አለሁ በላቸው እንባቸውን አብስ
@hannaassefa277
@hannaassefa277 2 жыл бұрын
Your mother is amazing
@tsega9141
@tsega9141 Жыл бұрын
ጣይትዬ እንኳን ለናንተ ለኛም እናት ናት እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ እወድሻለሁ የኔ እናት ጣይትዬ 😏😍😍
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
ያልተያዘ ግልግል አያቅም እውነት ነው ያማል አይዞአችሁ ይመጣል ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉ ያገናኛችኃል
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
ህመማቹ ህመሜ ነው አይዟቹ አላህ ያገናኛቹ እኔስ ተስፋ ቆረጥኩ😭
@gmelhg640
@gmelhg640 2 жыл бұрын
Eniam 28 amat abatia tafetog ahun afalegaw batasabu agencha esu wadeyaw endarafa tanagarag ka abatia 1 nag batasabocha dass belachawalll ba medeya falegu tasefa atikuratu
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
እባቴን ሲሉ ሲያሳዝኑ እባትየው እባክህ እለሁ በላቸው ጨዋ እና እስተዋይ የእባት ፍቅር የጠማቸው
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርሙ ናቸው ለማያውቁት ላላሳደጋቸው ይህን ያህል እንባ ይህ ሁሉ የእናታቸው ውጤት ነው #እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
ሶፊዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ
@meseretabebe1700
@meseretabebe1700 2 жыл бұрын
አታልቅሶ እናታችሁን እረጀም እደሜና ጤና ይስጥላችሁ አባታችሁንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@samrawitamiga7656
@samrawitamiga7656 2 жыл бұрын
ሰኒ እና መቅዲ ጋሽ አካሉ(የእንጀራ አባት) ጥሩ ሰው ነበሩ ነፍስ ይማር። ጋሽ አካሉ የእውነት አባታችሁ አይደሉም ብዬ አስቤም አለም አላውቅም ለጣይትዬ(እናታቸው) እረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን።
@mesy6975
@mesy6975 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ አታልቅሱ ጠካራ ሁኑ እህቶቸ እናታችሁን እድሜና ጤና ይስጥላችሁ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ በቅንነት
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ያለውን ሳይሆን ያጣውን ይፈልጋል፡፡ አይዞን እንግዲህ ይህ ተፈጥሮ ነው እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ
@messirahmania3391
@messirahmania3391 2 жыл бұрын
እናታችው ደህና ትሁን ሰለ አባታችው ብዙም አትጨነቁ አታልቅሱ ልጆቸ የሚል ከሆነ ያገኛችዋል
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 2 жыл бұрын
እሱ ካልፈልጋችሑ ለምን ትፈልጉታላችሑ እናታችሑን ያኑርላችሑ አባት ይተባልከው ልጆችሕን ካሳቸው ምን ያሳፍራሉ ምርጥ ልጆችን ጌታ ስጥቶሐልስንት አሉ ልጅ አጥተው ሚስቃዩ።
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ከዚህ እድሜ ብሀላ ምን ይቀየራል ያለውን ሰው ነው አባት የሚፈልገው እንዳላችሁት ብዙ ልጆች ካሉት ትዝም አይለው
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 жыл бұрын
አታልቅሱ እኔ አባታችን ለናቴ ሶስት ልጆች ጥሎባት ሄዶ እናታችን ካለአባት ደክማ ተቸግራ አሳድገን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ቦታ ላይ ደርሰንላት እሷን በደንብ እየተንከባከብን እያኖርናት ነው እንኳን ልናለቅስ አናስበዉም ምክንያቱም አዉቆየተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንደሚባለው ነው ይልቁንስ እናታችሁን አታሳቁ እናታችሁን በደንብ ተንከባከቡ
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ዉድ ሰብስክራይብ አድርግኝ ስወድሽ🙏
@MommaManderkin
@MommaManderkin 2 жыл бұрын
አረ አታልቅሱ ፈጣሪ እናታችሁን ይጠብቅላችሁ ለንደዚህ አይነት አባትአትጨነቁ
@getetagel9349
@getetagel9349 2 жыл бұрын
መስኪየ ወላዲት አምላክ ጸጋዉን ታብዛልሽ አች የተለየሽ ስው ነው
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 2 жыл бұрын
የሚገርምነው ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@aazz2412
@aazz2412 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለናታቹ አላህ ካባታቹ ያገናኛቹ ማሮች
@muluryaokbo6549
@muluryaokbo6549 2 жыл бұрын
አይዞአቹህ ለእሡም ልቦናውንይመልሥለትእና ልጆቹን ይጠይቅ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
😭😭😭 😭😭😭 ሲያሳዝኑ ❤🙏🏿🙏🏿
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ሴትነትና እናትነት እጅግ በጣም ከባድ ነው የልጆቹ ስርአት እናታቸው ብዙ መስዋት ከፍላ በስርአት እንዳሳደገቻቸው ያስታውቃል አይዟችሁ እህቶቼ እናታችሁ የሴት ጀግና ናት
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶችየ አታልቅሱ ❤❤እግዛብሔር አባታችሁን እዚህ ነኝ የሚል ዲምፅ ያሠማችሁ በሠላም በጤና ያገናኛችሁ🙏
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
ሮሚዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ የኔ ዉድ
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
@@kalkidansenako1199 እሽ አሁኑ ሠብ.አደርግሸለሁ በተመቸሽ ጊዜ መልሽልኝ
@getetagel9349
@getetagel9349 2 жыл бұрын
የተለየሽ ሰው ነሽ ባገኝሽ በስል ደስ ይለኛን ለምስጋና ነው ኑሪልን እህት
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችሁን በሰላም ያገናኛችሁ ተስፋ አትቁረጡ ከታገሣችሁ ታገኙታላችሁ እግዚአብሔር እሚሣነዉ ነገር የለም አይዟችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ያግዛችሁ
@kalkidannahum1185
@kalkidannahum1185 2 жыл бұрын
በእግዛብሔር ያላችሁ እምነት ደስ ይላል የእናታቹን እድሜ ያርዝምላቹ አባትን ማወቁ ጥሩ ነዉ ግን እንደኔ እንደኔ ዞር ብሎ ያላያቹ አባት የናንተ ፍቅርም ሆነ ጠብታ እምባ አይገባዉም።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም ብዙ ታሪክ አለ መፅሃፍ የሚፃፍ አባታችሁ ወዶ አይደለም ምህረት አድርጉለት እግዚአብሔር አባትም እናትም ሆኖ አሳድጓችኋል አይዟችሁ አባትሽ አያት ሆኗል እድለኛ ነው አባት ሁልጊዜ አባት ነው ባይመቸው ነው ሰላም አውርዱ ምህረት አድርጉለት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ አባታችሁን ያገናኛችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ አይዛችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@a.mgamingduo9475
@a.mgamingduo9475 2 жыл бұрын
ይህን ሁሉ እምባ ለማታውቁት አባታቹሁ ማፍሰስ የለባቹሁም እራሳቹሁን ጠብቁ እናታቹሁን ጤና ይስጥላቹሁ ለእናታቹሁ ነው መኖር ያለባቹሁ እናንተ ፈጣሪ እናት ሰጥቷችኋል ደግሞም እናንተም ትልልቆች ናቹሁ ከአሁን ቡኋላ የማታውቁትን አባት አገኛቹሁት አላገኛችሁት ምን ያደርግላቹኋል ቢፈልጋቹሁ ኖሮ በፊት ነበር የሚፈልጋቹሁ
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ ይሁልልኝ💚💛💜
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
Amen
@bmm72
@bmm72 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🥰
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ውይ በስንቱ እንዘን እግዚአብሔር ከማታውቁት አባታችሁ ያገናኛችሁ::
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
አባት በህይወት ካልህ ልጆችህን ብታይ ያላባት በጣም ያማል
@tsegi9563
@tsegi9563 2 жыл бұрын
ምንም አይደለም አባታቺሁን ብትፈልጉ እናታቺሁን እረጂም እድሜና ጤና ይስጣት
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
የኔ ናቱች እግዝአብሔር ይርዳቹው አይዞቹው
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 2 жыл бұрын
በጠንካራ እናት አድጋችኋል አባታችሁንም እንዳላችሁ ታቃላችሁ ወንድሞቻችሁንም ታቃላችሁ እና ብዙም አትዘኑ አላህ ያሳዝነው አባታችሁን እናታችሁን እድሜ ጤና ይስጣቸው
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦናቸውን የአባታችን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችሁን የገነኝችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
አይዞቹሁ እህቶቻችን አንድ ቀን ትገናኛላቹሁ ለእርሱ ምን ይሳነዎል
@memegreimi9226
@memegreimi9226 2 жыл бұрын
አውቆ የጠፍ አታልቅሱለት ብዙ ለፍት ያሳደገች እናት እድሜ ያርዝምላችሁ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እናታችሁን ያቆይላችሁ የአባትነትም ጥያቄ በጣም ከባድ ነዉ ያገናኛችሁ እህቶቼ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶቸ እናታችሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@sosinagetahun6155
@sosinagetahun6155 Жыл бұрын
ለአባቴ ብዬ ያስቀመጥኩት የፍቅር ቦታ አለኝ አለች የኔ እናት አይዞችሁ
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
ሰወዬውን ተዋቸው በጥሩ ሁኔታ ስላልወለዳችሁ ጥሩ ስሜት የላቸውም እንደገባኝ ከሆነ ሰውዬው የማግባት ሱስ አለባቸው 3 ሚስት አደገኛ ሰው ናቸው ። እናንተ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ አበቃ።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ይሄንን አባት ብሎ ማልቀስ አያስፈልግም እንደ እኔ ከሆነ ያለችው እናታችሁ ለፍታ እንዳሳደገቻችሁ እየተናገራችሁ ነው። ታድያ እናንተ በርትታችሁ የተሻለ ህይወት ላይ ስትደርሱ የእናታችሁን ስም እና ውለታ መክፈል ጀምሩ ያን ግዜ ራሱ ፍለጋ ይመጣል።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ይብቃችው
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ አይዞአችሁ
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እህቶቼ ታሪኩ ምንም ቢያሳዝንም 😭 ፍቅር በሁለቱም በኩልና ብትላመዱ ኖሮ በጣም ይቆጭ ነበር። ለቅሶውን ትታችሁ ለዚህ ላበቃችሁ እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ መኖር ነው🙏🏾♥️
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
ጨዋ እና ፍቅር እናት አላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት እድሜ እና ጤና ይስጣት አባታችሁ ልጆቼ ብሎ ከመጣ ጥሩ በዛው ከቀረም እራሳችሁን አትጉዱ ፍቅር ከሁለት በኩል ሲሆን ነው እናትም አባትም ሆና ያሳደገቻችሁን እናታችሁን ተንከባከቡ ።
@kalkidansenako1199
@kalkidansenako1199 2 жыл бұрын
መስዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ
@444jerusalem
@444jerusalem 2 жыл бұрын
መሲቆንጆ ተባረኪልኝ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
አይ እንደው ለማታቁት አባት አነባችሁ እናታችሁ ግን እድሜ ይስጣቸው ለጏጏችሁለት አባታችሁንእ/ር ይርዳችሁ
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ይሆናል ሁሉም በጊዜ ይሆናል
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Egzihaber amlak beselam ke Abbatachu gar yagenachu🙏😍😍😍
@betrumulugeta4532
@betrumulugeta4532 2 жыл бұрын
ትክክል 👌👌👌👌👌👏👏
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 жыл бұрын
አላሕ ያገናኛቹሕ አይዛቹሕ አታልቅሡ ያልሞተ ሠው ይገናኛል
@sisgalan1089
@sisgalan1089 2 жыл бұрын
አይዟችው እህቶቼ በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ይርዳችው እኔም አባቴን በጣም ነው ምወደው ግን በህይወት የለም አሥለቀሣችውኝ😭😭እግዚአብሔር ይርዳችው ከሥደተኛ እህታችው 😭😭😭😭😭
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
የኔ እህት እባየ ይፍሰስ አታልቅሱ ድንግል ማሪያም ታገናኛችሁ እኔም በልብ እመም እየተሰቃየሁ ነዉ
@xyzabc6024
@xyzabc6024 2 жыл бұрын
ያላሳደገ አባት እረ ወደዛ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአይነ ስጋ ያገናኛችው
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
Mesyee did you open your own channel it is great 👍
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
Good Luck
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
የኔ Ehitoch ayizowachu አላህ yirdachu Ene አባቴን betammm new miwedew እና አላህ kenatega hihun💚😘👍
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
እንዴማመር
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HanaHana-bz2ce
@HanaHana-bz2ce 2 жыл бұрын
ምን ያደርጋል ያላሳደጋቹ አባት።ገደል ይግባ።
@walotub1795
@walotub1795 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኛችሁ እህቶቸ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
እንዴማመር
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 216 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 94 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН