የታፈነ ዕውነት ! ልጄ ሚስጥሬ የት ነሽ? Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 219,107

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 583
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
ደፋር ማለት የማይፈራ ሳይሆን ፉርሀቱን የሚጋፈጥ ነው ይባላል አንቺም እውነትን ለመጋፈጥ በወሰንሽን አደንቅሻለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ቪዶየን በማየት ስወድሽ
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ ፈራሁ ስለሷ ቢያንስ ቀድማ ብትናገር ጡሩ ነበር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
የኔእናት እመብረሃን ከልጅሽ ታገናኝሽ
@hanaberhane1178
@hanaberhane1178 2 жыл бұрын
መሲ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ሲቀረብ ከቤተሰቧ ጋራ ተማክራ ለባሏ እና የልጆቹ ን አምሮ መጠበቅ አለባት ምክንያቱም እንደ ሶስተኛ ሰው ከሚዲያ መስማት የለባቸውም እናም መሲ እንደዚህ አይነት ጉዳዩ ሲገጥምሽ ባለ ሙያዎች አማክሪ እግዚአብሔር ከልጀሽ ያገኙሽ
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
100% agree ሸገሮች/ Ethioinfo በአየር ከመለቀቁ በፊት በጣም መጠንቀቅ አለባቹ። ይሄ መለቀቅ የነበረበት መጀመሪያ ለባሏ ከነገረች በኋላ ነበር። ጌታ ትዳሯ እንዳይበጠበጥ ይጠብቅላት። በባለፈውም ባቀረባቹት ላይ ትንሿን ልጅ ለጥንቃቄ ካስወጣቹ በኃላ እናቷ HIV እንዳለባት ተናገረች። የዛሬ ልጆች ከአዋቂ በላይ ነው ቴክኖሎጂውን ሚያቁት ነገ ወታ ስትሰማው ሳትዘጋጅ የልጅቷ ሂወት ይጎዳል። እሷ እንኳን ባታይ የት/ቤት ጓደኞቿ ሊነግሯት እንዲሁም ሊያገሏት ይችላሉ። እናም ልጅቷን ማዘጋጀት መቅደም ነበረበት። በተረፈ ምትሰሩት ነገር በጣም የመንፈስ እርካታ ሚሰጥ ስራ ነው በርቱ።
@betibetii8708
@betibetii8708 2 жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ ሂወት ልጆቻችንን/እህቶቻችንን/ እንረዳቸው ፈልገውም ይሁን ተገደው ተደፍረው የሚመጣውን ችግር እንረዳቸው ሁሉ ነገር ያልፋል የኔ እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ አይዞሽ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
አላህ ከልጅሽ ጋር ይቀላቅልሽ እህቴ አይዞሽ መሲዬ ትህትናሽ ፣እርጋታሽ ፣ሳቅሽ በቃ ሁሉን ነገር አሟልቶ ሰጥቶሻል በጣም ነው የማከብርሽ
@hanayesuf7150
@hanayesuf7150 2 жыл бұрын
Eshi
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
ጨካኝ ወንድም ነው የህቱ ልጅ ማለት እኮ የራሱ ልጅ ማለት ናት የማሳደግ አቅም ባይኖር እሺ ግን አቅሙ እያለው ያሳዝና ብዙ አክስቶችና አጎቶች ለምን ክፉ እንደሚሆኑ አይገባኝም እህቴ ግን አይዞሽ ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
@bettyalazar7173
@bettyalazar7173 2 жыл бұрын
በትክክል
@hanayesuf7150
@hanayesuf7150 2 жыл бұрын
Btam bsatu birdagn tru nbr
@belalilula6909
@belalilula6909 2 жыл бұрын
kfu sew new abat yelelat anasadgm blo yhonal
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 жыл бұрын
ወይ የኔ እመቤት አንጀቴን በላሸው ፈጣሪ ይርዳሽ የጭንቅ አማላጃ እመቤቴ ትርዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
የሆነ ነገር ያላቹ ሰዎች ግን ከይቅርታ ጋር ከባላቹ ወይም ከሚስታቹ ጋር ስትገናኙ ሁሉን ነገር ተነጋገሩ ቡሀላ ችግር እንዳይመጣ
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ትክክል
@zomagessese1239
@zomagessese1239 2 жыл бұрын
እኔም እጋራለሁ በተለይ በአፍላፍቅር ውስጥ ስትሆን ማውራት ጥሩ ነው። ሁለት እምነት ይዘው ወደ ትዳር ለመግባት ከወሰኑ ተደፍራ መውለዷን ብትነግረው ይረዳት ነበር። ደሞ የትዳር አጋርህ የሚያስጨንቃትን ነገር አለማወቅ ከባድ ነው።
@bt6062
@bt6062 2 жыл бұрын
ቀድመሽ ለባልሽ ነግረሽው ቢሆን ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ነገር ግን እኛ ሰዎች የወደፊቱን ሳይሆን ከፊታችን የሚደቀንብንን ችግር በማሰብ ወይም ያሰዉ እንዳይተወን ሰንል ሚሰጥር አርገን እንይዘዋለን ይሔ ይመጣል ብለንም አናሰብም ለዛ ነዉ እምንሳሳተዉ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
በትክክል👍
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 2 жыл бұрын
ልብ ይነካል እእእእ ታሪክሽ ፈጣሪ ይርዳን የልጅነት ልጅሽ እኩያሽ
@FinoteSelam
@FinoteSelam 2 жыл бұрын
የኔ እህት ጭንቀትሽን በራሴ ላይ አድጌ አዳመጥሁት ያማል ያቃጥላልም አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ቢዘገይም አይቀርም ወንድምሽም እራሱን እየወቀሰ ልጆቹንም ባየ ቁጥር እርግጠኛ ነኝ ጸጸት ውስጥ ይሆናል አይዞሽ አንድቀን ሙሉ ሰው ትሆኛለሽ መሲ ደሞ ገዳም ናት::
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም በ15 አመቴ ነዉ የወለድኩት ።እንዳቺዉ ተደፍሬ።ልጄ አሁን አድጎ 20 አመት ሞልቶታል። ልድረዉ ነዉ።እግዝአብሔር ይመስገን። በወክቱ ግን እኔም እንዳቺዉ ቤተሰብ ከቤት አባረዉኝ ነበር ግን ደግሞ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም ።ሰዉ ቤት እየሰራሁ አሳደጉት። ግን እስከ ዛሬ ድረስ ትዳር የተባለ ዉስጥ አልገባዉም። አረብ ሃገር ተዘፍዝፌልሻለሁ😜😜
@abiymarkos2807
@abiymarkos2807 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ግን ልጅሽን እኔ ላግባት ለኔ ስጭኝ በደምብ ተንከባከባታላሁ ከአሁን ቧላ ስለሷ እኔ ልጨነቅላት ቁም ነገር
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ በጣም እድለኛ ነሽ ። እሿ ግን እኮ እናቷ አላባረሯትም እኮ የሴት ለጅ ሕይወት እጣ ፈንታ የገባቸው ውድ መልካም እናት ናቸው ያ ወንድሟ ባይኖሮ ኑሮ እርግጠኛ ነኝ አያቷ አንቀባረው ያሳድግዋት ነበር። አሁንም ልጅቷ ተገኝታ እናትም አያቷም ቀሪ ዘመናቸው መልካም ዘመን ይሁንላቸው ።እግዚአብሐር ይርዳቸው።
@user-lw9ub2mu9s
@user-lw9ub2mu9s 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል የእስራኤል አምላክ ያገነኝሽ 🙏🙏
@abebaali8933
@abebaali8933 2 жыл бұрын
እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ግን በቅድሚያ ባለቤቴ ጥሩ ስው ነው ስላልሽ ቀጥታ ለባለቤትሽ ብትነግሪው ጥሩ ነበር
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እናትሽም ወደው አይደለም ተገደው ነው ክብር ለእናቶች እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክለው መጨረሻው ይመር።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው :: እህቴ እግዚአብሔር ከልጅህ ያገናኝሽ::
@sameraal9289
@sameraal9289 2 жыл бұрын
Kasime 9999
@sameraal9289
@sameraal9289 2 жыл бұрын
59
@sameraal9289
@sameraal9289 2 жыл бұрын
2⁰0oi
@bez4179
@bez4179 Жыл бұрын
@@sameraal9289 A
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳንም ባሌቤትሽን ቅን ሰው አደረገልሽ። አንቺም በጣም ቅን ሴት መሆንሽ ያስታውቃል። ወላዲት አምላክ እመብርሃን ከልጅነት ልጅሽ ታገናኝሽ።
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል:: በአለም ዙሪያ ሁሉ እኛ ሴቶች ላይ ያለ ችግር ይህ ነው የማይባል ነው:: እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በክርስቶስ መዳንን መምረጥሽ :: ደግሞ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሻል:: አትጠራጠሪ ይዳሽ
@genetmekonnen8525
@genetmekonnen8525 2 жыл бұрын
Hi i
@rezioumi6057
@rezioumi6057 2 жыл бұрын
ayi gedel gebach enji menun danechiw
@gubydalrof1
@gubydalrof1 2 жыл бұрын
Sa
@gubydalrof1
@gubydalrof1 2 жыл бұрын
Sassaeese
@gubydalrof1
@gubydalrof1 2 жыл бұрын
Sssss
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 2 жыл бұрын
ለባለቤትሽ ሳትነግሪው ከኛ እኩል ከሜድያ ይስማ ብለሽ ነው? ትክክል አይደለሽም መጀመርያ ከባልሽ ብትነጋገሪ መልካም ነበር
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
እትፍረዱ የባላን ደግነት ምታውቀው እሳ ናት ምን ጨነቃቹ እሳ ለተጎዳችው የማያዝን ምን ልብ አለ
@hayatyesuf2070
@hayatyesuf2070 2 жыл бұрын
@@brainfuel9593 ሌላ ጉዳት እዳይመጣባት በመስጋት ነው አሁን ባአንድት ልጅ ነው የምታለቅሰዉ 3 ልጆች ምን የሆኑ ይሆን
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እንደው በራሱ ታምራት ያገናኝሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hanayesuf7150
@hanayesuf7150 2 жыл бұрын
amen
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 2 жыл бұрын
የስራኤል አምላክ ይርዳሽ በጣም ነው በየቤቱ ስንት ታሪክ አለ በውነት ይህ ሚዲያ ምስጋና ይገባዋል
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም መሰረት ብዙ እንዴት አለሸ የድሀ እናት የወደቁትን አንሸ የተረሱትን ምታሰታውሸ እህት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ እህት እግዚአብሔር ከልጅሸ ጋር ዓይን ለዓይን ያገናኝሸ በሚቀጥለው በደሰታ ያገናኝሸ እህት አታልቅሸ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል የእኔም እህት ከጠፍች ከ18አመት በላይ ሆኖታል የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ሰሟ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ እህት አይዞሸ በርች ለልጆችሸ ቆይላቸው እግዚአብሔር ይርዳሸ እንባሸ የሚጠረግበት ቅርብ ይሁንልሸ
@martawolde5270
@martawolde5270 2 жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ያገናኝሽ የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ ያገናኝሻል እመብርሐን ትርዳሽ የኔማር ስታምር አይዞሽ እህቴ
@senaitoufelle9121
@senaitoufelle9121 2 жыл бұрын
እኔ.እመልው.ነገር.ቢኖር.ወድምሸ ውዶ አየድልም.በዛ.ት.መውልድበጣ ነወር .ነው..እኔደርሶብኛል
@montruex1308
@montruex1308 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ይርዳሽ 🙏 መሲዬ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ 😘
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ እንባሸ በሳቅ ሐዘንሽ በደሰታ ጭንቀትሽ በምሰጋና ሐሳብሽ በጸሎት ይቀየራል አግዚአብሔር አምላክ በደሰታ ይሞላሻል እመብርሐን ከጭንቅ ትፍታሽ ስቀሸ ለደሰታ ተመልሰሽ ትመጫለሽ በተሰፋ አጠብቃለሁ ።
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 2 жыл бұрын
አፈር ልብላ ተማፅኖሽ ልብ ይነካል አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሻል ፀልዪ ፀሎት መፍትሄ አለው ።
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
አንቺ እራስሽ የጠይም ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ነሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏🙏🙏
@saidgigi275
@saidgigi275 2 жыл бұрын
ያረብ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽህ 😭💔
@asterhaile1788
@asterhaile1788 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ ከሁም የወንድምሽ ጭካኔ በጣ ያሳዝና በአንድ ፊት ደግሞ ስታይው እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ያደርጋ እኛ ደካሞች ነን ስራው የእግዚአብሔር ነው እየጸለይሽ ፈልጊአት ታገኛታሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤት የኔ መድኃንያለም ሆይ እንደው ደፋሪወች ምን አይነት ስሜት ነው ሚሰማቸው ሲደፍሩ???? 😒😒🥺🥺እግዚአብሔር ሆይ ለተበደሉት ፍረድ ፍረድ ፍረድ ፍረድ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿 አይዞሽ እህታለም እኔም የተደፈርኩት በ5አመቴ ነበር ማንም አያውቅም እስከዛሬ ድረስ ከ26ዓመት በፊት ነው 😢የተደፈሩ ሴቶችን በሰማሁ ቁጥር አይምሮዬ ይረበሻል በጣም በጣም በጣም እፍፍፍፍፍፍ እንኩዋን ወዴ ብርሃን አመጣሽ 🙏🏿ልጅሽንም እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ 🙏🏿
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ቪዶየን በማየት ስወድሽ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
አይዞሽ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ለኤርትራውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና መቸ ይሆን የሚያበቃው ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያ ችግር እና የኛ የሴቶችን ችግር እባክህ በቃችሁ በለን ፈጣሪ ከልጅሺ ያገናኚሺ
@user-pf9zb1zc6y
@user-pf9zb1zc6y 2 жыл бұрын
ውይይይይይ የኔ እናት እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ 😢
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ ሰታምር የኔ ሚሚየ በጣም በጣም ደስ የምትል ሕፃን ናት
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
እናትሽን ይቅርታ አድርግላቸው ተቸግረው እንደሆነ እያውቅሽ አትቀየሚያቸው እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
@adentube221
@adentube221 2 жыл бұрын
ይገርማል እኛ ኢትዮጵያውያን ችግራችን ይህ እኮ ነው ለምን ካላችሁኝ ከእህቱ መጎዳት የእሱ ክብር በለጠበት አሁን ይህ እውቀት ነው ወይስ ማስተዋል ነውን? ሰው የእህቱን ልጅ እንዴት ለማያቀው ሰው ይሰጣል? ብዙ ጥያቄ ቢኖረኝም ምንም ትርጉም ስለሌለው የተሰማኝን ልናገር እህቴ የኔ ምርጥ እና ልበ ሙሉ ሴት ነሽ ለእኔ በጣም ትለያለሽ አንች እኮ ምንም ያጠፋሽው የለም አልተሳሳትሽምም ምክንያቱም አስገደደሽ እንጂ አልፈለግሽውም ለእኛ ለወንዶች ያለኝ መልዕክት እባካችሁ እስኪ ህይወታቸውን አናበላሽባቸው ቅስማቸውን አንስበረው ለአንድ ቀን ስሜት ብለህ የዘላለም ህይወቷን አታበላሽባት ይልቅ ደግፋት ውይይይይይይይይይይይይይ እመቤቴ ትርዳሽ የኔ ሚስጊን።
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ስንት ህመም ነዉ እህቶቻችን በአጓጉል ወንዶች ተሸክመው የሚኖሩት:: ሁሉም ለበጎ ነዉ:: ወንድም እና እናትሽን አትፍረጅባቸው:: በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
የሸገር እንፎ ባለቤት or ጋዜጠኛዋ መሰረት ብዙ እድሜሽ ከጤና ገር ይለምለም የስንቶች የጭንቅ መተንፈሻ እና መፍትሔ ነሽ በተለይ በለፎ በቀረብሸች ልጇ ከጣሊያን የተገኛ እናት እንድሁም ለብዙዎች ለጨለመሠበቸው ህይወቶች ብርሃን ሆናሻል እናመሰግናለን👈 ) ወንዶች ግን ከሴት ተፈጥሮ ለሴት ህይወት ማጫለም ምክንያት እየሆነችሁ ነው በእህታችሁ ብደርስ የማቶዱትን በሌላዋ ለይ ትፈጽማለችሁ ስንቷ ሴት ነት በእናንተ ምክንያት ልጅ ተቅፈ ጎደና የወጣች እንድሁም ማሳደግ አቅቷት ለመንግስት ሰታ ለዘመናት ህይወቷ ምስቅልቅሏ የወጣው አቤት ፈጣሪ የምድር አይደለም የሰማይ ቤታችሁ ያጫልም አቦ ኦሪያ አለ ዘመዴ ኤጭ አሆንስ የሴት ስቃይ ማየት ሰለቸኝ 😭😭😭😭😭 ሴቶችም ልብ ግዙ እባካቹ ሴት እና ጭስ ማውጫ አያጣም ይል ነበር አያቴ ሴት የብልህነት ምልክት ነት ላም ቀንዷ አይከብደትም ይበል የል 👈⁉️ ልጅ ለእናት አይከብድም ሴቶች ምንም ልጅ ብትሆኑ ልጃችሁን አትስጡ የዘላለም የእግር እሳት ነው የምሆንባችሁ እንደው አንቺ እንኳን እግዚአብሔር ፈቅዶልሽ አገባሽ እንጅ አብዛኛዎችሁ ያንቺ አይነት ተረክ ያለቸው ሴቶች አያገቡም አይወልዱም ያንን ልጅ በማሰብ ነው የምኖሩት ብቻ ልጅሽን በአይና ስጋ ያገናኝሽ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
የእኔ እናት አሳዘሽኝ እግዚአብሄር ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ
@gechkt4079
@gechkt4079 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ ። አይዞሽ ፈጣሪ ጭንቀትሽን ያያል
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 жыл бұрын
አላህ ለአይነሳጋ ያብቃቹ ያረብ በደሰታ እንደምናይሽ ተሰፋ አለን ኢንሻ አላህ
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
የእናቴ ልጅ አምላክ ይርዳሽ። የሴት ልጅ ስቃይ ማለቂያ የለውም።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
አብሳርው ቅዱስ ገብራኤል ያብስራሽ እመቤታችን ያበስርው
@alenialeni9012
@alenialeni9012 2 жыл бұрын
መሲዬ ባንቺ ብዙ ስው ይገኛል እናም እግዚአብሔር ያግዛታል
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
እንዴት ልቤን ሠበረችዉ ይህች እህት💔💔😭 ተስፋ አደርጋለሁ ባለቤቶ እንደሚረዳት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በሀገር ወዳድ ሐበሾች ጭንቀትሽን ይፈታል ብየ አምናለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ አይዞሽ መሲዬ በጣም እድለኛ ናት ይቀናሻል ❤️❤️❤️❤️
@tiwadobena8241
@tiwadobena8241 9 ай бұрын
ኤሬ ይህ መልካም ተብለህ በባሌቤትህ የተመሰገንኬዉ ወንድም ባሌቤትህን በመልካም ተቀበላት!!" ተባረክ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
ውጭ የወጡት ከድልም እድል ነው ኢትዩጵያ ያሉትማ እየተጒዱ ነው ።አንችም ቆንጆ ነሺ ግራ የገባኝ ለባልሺ አለመንገርሺ ፍርሃት ቢሆንም አሁን ላይ ግን ሁሉን ነግረሺው ተመካክራችሁ ብትመጭ መልካም አበር እሷ በሂወት ካለች ጥሩ ደረጃ ላይ ነት ላፈርም ይሰጣል እኮ ጒንሺ ያሉቱን ልጆች ሞራላቸውን መጠበቅ ነበረብሺ በምክክር ቢሆን ላንች አስቤ ነው እንዳትጒጆ ብየ ነው ፈጣሪ ያገነኝሺ።
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
በጣም ከእባድ የፍተና ህወይት ነው ያሳልፍሽው እህቴ አይዞሽ ታገኝት አለሽ ዉዴ ❤️አቤት ዓለም ስንት አይነት ፍተና አለ እናቴ ኪዳነ ምህ ርት ታገኝንሽ እህታችን የኔ ዉድ ❤️❤️🙏🙏
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
የኔ እናት ❤እግዚአብሔትን የምትፈራ ሴስለጠንካራ ሴት ስለውስጦ ውበት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ አድሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
እናት ከልጆ አገናኝ መደሀኒት አለም ይርዳሽ
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
እባክሽ አንድ ፍንጭ ለማግኘት ሞክሪ የሽብሬ ባል ይሰራበት የነበረበትን ድርጅት ማወቅ ብቻ ልጅቷን ማግኘት ይቻላል።
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
ስሜትሽ በደንብ ይገባኛል ልጅ ስላለኝ 😢😢😢እግዚአብሔር ምሰነዉ ነገር የለምና ልጅሽ በቅርቡ አገኝቴሽዉ በዝዉ ሚድያ ለይ እነይሸለን። ሸገር እንፎን በጣም አመሰግናለሁኝ በጣም ቁምነገር ነው ሚትሰሩት። እግዚአብሔር ይባርከቹ🙏🙏🙏
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል ታሪክሽ ዉዴ ዉይ የሰዉ ልጆች ፈተና አቤት ፈጣሪ እባክህ በቸርነትክ አግዘን እኛ ደካሞች ነን እኔም በስደት በከፍተኛ በልብ ህመም እየተሰቃየሁ ነዉ ከጎኔ ማንም የሚያግዘኝ የለም ህክምናም አላገኜሁ ብዙ ተሰቃየሁ አሁን እየደከምኩኝ ነዉ እባካችሁ ዉድ ኢትዮጰያዉያን እርዱኝ ለሀገሬ አፈር አብቁኝ
@amita1933
@amita1933 2 жыл бұрын
በጣሞ የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ።መሲ በጣም አስተዋይ ሰዉ ነሽ ለባሏ ባለመንገሯ እንኳን ችግር እንዳይመጣባት ሞን ማለት እንዳለባት ታስታዉሻታለሽ
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 2 жыл бұрын
What a touching history 😢 I pray to God to bring back all the happiness to your family 🙏🙏🙏
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
true very touching make me cry 😭
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ የኔ እህት የልጅን ነገር የሚያውቅ ያውቀዋል:: ✅ ለባለቤትሽ ሳትነግሪ ሚዲያ ላይ መቅረብሽን አልወደድኩትም ምንም እንኳን መልካም ሰው ቢሆን ይኼ ትልቅ ሚስጥር ነው መልካም ሰው ሲቆጣ አያድርስ ነው እህቴ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ የልጅ ነገር እፍፍፍፍፍ አሳዘንሽኝ ጭንቀትሽን የሚያውቅ ፈጣሪ ይርዳሽ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 жыл бұрын
ሽብሬ የምትባይ ሴትዮ አይንሽ ይብረርና ነይ የሰው ልጅ መልሽ ያለችበትን አድራሻ ለእናት መስጠት አለብሽ ይሄኔ ወላጅ እኔ ነኝ ብላ ከነጮች ብር እየበላችባት ይሆናል ልጅን ከእናት ነጥቀው በመሸጥ ከርሳቸውን የሚሞሉ እርኩሳን እግዚአብሔር ከምድረገፅ ያጥፋችሁ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን
@saraabraham9188
@saraabraham9188 2 жыл бұрын
Comic nesh asakshigne
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
ወስደው ስጦት እንጂ ነፕቃ ወስደቻት???😳 ወልደው ይፕሉና ቆይተው እየየውውውው🥱 አላወቅንም !!አልፈረምን!!! እይነፋም::
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከመድርገፀ ያጥፋቸው
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
@hiwot kassa. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 omg
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ግን ባሏ ጡሩሰው ከሆነ ብቻዋን ከምትጨናቅ ብትነግራው ጡሩነው ይረዳተል አንድንነገር በዉስጥ ይዞመጨናቅ ከበድነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@sisayneshmelkam6786
@sisayneshmelkam6786 2 жыл бұрын
የኔእናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ካንቺ ይልቅ ለእናትሽ ተገኝታ አይኗን ባዩዋት እሳቸውም ውስጣቸው ምን እየተሰማቸው ይሆን ከእጃቸው ነጥቀው ሲወስዱባቸው ምን እንደሚሰማቸው ለአንቺም በጊዜው እንዴት ብለው እንደነገሩሽ ኡፍ ከባድ ነው ፈጣሪ ሁላችሁንም ይርዳችሁ ትዳርሽነም በጥበቡ ይጠብቅልሽ
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
አይ እናት እነት አላህ ያስገኝልሽ የኔዉድ አብሽሪ አላህ ይህ ሁሉ የአላህ ትዛዝነዉ ከአላህተስፋ አትቁረጭ አብሽሪ
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር መልካም ነው የገነኝሻል አይዞሽ ፀልይ !!
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጅሽ ጋ በስላም ያገናኝሽ !
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 2 жыл бұрын
አቤት የችግራችን አበዛዝ እግዚኦ ሁላችንም ችግር አዝለን ነው እምንኖረው ይሄ ሁሉ መዘዝ ግን የወንዶች ነው ስቃዮ የሚተርፈው ለሴት ፈጣሪ ይፍረድባቹ ክፉ ወንዶች ውይ 😭😭😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የእናቶችን እንባ ታበሰ ዛሬ ተንፍሰሽ እደሪ እናቶች ሲያለቅሱ ማልቀስ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን እንባችን ይታበስ እናት የልጅቱ አያት አጎትየውን ፈርተው ነው አይዞሽ ልጅሽን ታገኛታለሽ የልጅ ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ ቆንጅዬ ዘመዶችሽንም ይቅር በያቸው ሁሉ ለበጎ ነው መሲዬ በደስታ ያገናኘን አይዞኝ ኢትዮጵያ እማማ ...
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር በሰላም በጤና ያገናኝሽ።እመቤቴ ድንግል ማሪያም የልጅን ነገር ታውቂውአለሽና አንቺው አስቢያት።መሲዬ በቃ ምንልበሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ያድልሽ
@huruymangsteab8837
@huruymangsteab8837 2 жыл бұрын
መሲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እህቴ መሲ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ኩፉ አይንካሽ የእምባ ፆሎቴም ይጠብቅሽ ።
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 2 жыл бұрын
ባለቤትሽ ስላልነገርሽዉ ነዉ ዋናዉ ጭንቀትሽ ኣለመንገርሽ 100% ተሳስተሻል በጣም የልጅሽ መለየት እንዳለ ሆኖ ለባለቤትሽ ግን ኦኦኦኦኦኦ ኣሁኑም በትላልቅ ሽማግሌዎች ይቅር በለኝ ካላልሽዉ ፍጹም ለትዳርሽ ኣደጋ ነዉ ልጆችሽም ሊነጥቅሽ ይችላል ና ኣደራሽ እንዲሁ ኣርጊ።
@user-fozeya
@user-fozeya 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው መነገር ነበረበት
@wubitbezwuneh7397
@wubitbezwuneh7397 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
@khagencyemplo9357
@khagencyemplo9357 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ እህቴ መሲ የኔ መልካም የስንቱን እባ ጠረግሽ አላህ ያቆይሽ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልጂሽን ያገናኝሽ አንችግን እናትሽን አታሳቂቸው በሽተኛ ይሆኑቡሻል ይፀፅትሻል ለሁሉም ቈም አታዥ እግዚአብሔር እንዲረዳሽ ።
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 жыл бұрын
ኡህ መሲ የዛሬዉ የተለየ ነዉ እኔ በታሪኩ ምክኔት ሆዴ ታመሰ እግዜብሔር ይርዳሸ በጣም ያሳዝናል ዉሰጧ ላይ የበሰለ ነዉ ብቻ አምላክ ይድረሰልሽ ባለቤትሽም እንደሚረዳ ነዉ ይሔንን ችግር ወንድም ተረዳት ከችግሩ አመጣጥ አንፃር በጣም ጥሩ ሰዉ እነደሆንክ ገልፃሀለችና
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ፈጣሪ፡ያገናኝሺ፡ከልጂሺ፡ጋር፡እንዲህ፡ትልቅ፡ልጂ፡ዪደረሺ፡አትመስይም፡መሲጋር፡መቶ፡አልቅሶ፡የቀረ፡የለም፡፡ታገኝለሺ፡አይዞሺ፡ባልሺንም፡ፈጣሪ፡ይጠብቅልሺ
@alenialeni9012
@alenialeni9012 2 жыл бұрын
የዛሬ ገብርሄል ጥሩ የምስራች ያስማሽ ለናትሽ ለወንድምሽ ይቅርታ አርጊላቸው ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም ይቅር በይ አይዛሽ ፀልይ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ባለቤትሽ እግዚአብሔር ይባርከው ትእግስቱ የሚገርም ነው፣ መጥፎ ደፋሪ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ እንዲህም መልካም ወንድ አለ በየቤቱ።
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
አስለቀሽኝ እናትነት ሚስጥር ነው እመቤቴ ትርዳሽ የኔ እናት 💔💔💔😭😭😭😭👈
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
መሥየ ይባርክሽ በጣም ልብ ይሰብራአል ያሳዝናል አምላክ ያገናኝሽ የኔ እናት
@yeshidesta3607
@yeshidesta3607 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ የኔ እህት ፀልይ ታገኛታለሽ
@amenmiko3619
@amenmiko3619 2 жыл бұрын
አላዛርን ከሞት ያነሳ አምላክ የልብሽን ህመም ያንሳልሽ የኔ ማር
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
ኢየሱስን ከሞት ያስነሳ
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
“እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላችሁ የገደላችሁትን #ኢየሱስን #የአባቶቻችን #አምላክ #አስነሣው፤” - ሐዋርያት 5፥30
@hiwotsisay6238
@hiwotsisay6238 2 жыл бұрын
ከባድ ነው ግን መጀመሪያ ለባለቤትሽ መንገር ነበረብሽ ከሚዲያ ሲሰማ ይሰማዋል ምክንያቱም አብሮሽ እየኖረ ለሱ ሳትነግሪ ሚዲያን አስቀደምሽ!! ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በእውነት ሴትነት እግዚአብሔር ይርዳሽ አግኝተሽ ያሳየን
@dt9619
@dt9619 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የገናኛቹ እርግጠኛ ነኝ እሱዋም ታስብሻለች
@abiymarkos2807
@abiymarkos2807 2 жыл бұрын
ወይኔ አሳዘነችኝ አቤት እናት እናት ለልጅ እንድ እንደምትሆን አይገባኝም ነበረ እናቴ ኑርልኝ 😭
@hailem9116
@hailem9116 2 жыл бұрын
አምናለሁ የኔ አምላክ ያለችበትን ሀግር ሁኔታ ይግለጥልሽ ደጎሞ ጌታ ያደርጋል።ወንድምሽ ግን እጅግ በጣም መጥፎ ሰው ነው
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ ከልጅሽም ታገናኝሽ የባለቤትሽንም ልብ እግዚአብሔር አምላክ ያራራልሽ ተደፍረሽ ነው በሌላ መልኩ አላመጣሻትም አይዞሽ እግዚአብሔር ቸር ነው ይረዳሻል ፀልዬ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም መሲዬ ከነስራ ባልደረቦችሽ ምስጋናዬም አክብሮቴ ይድረሳቹ ተባረኩ ።
@yewbdardesalegen849
@yewbdardesalegen849 Жыл бұрын
እምነትሸ ፍቅርሸ ፀናትሸ ጥንካሪሸ በጣም በጣም ይገርማል አይዞሸ ፈጣሪ ያሳይሸ ልጅሸን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እድ ታገኛታለሽ እመብርሀን ታገናኝሽ!!!
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጆሽን ይገነኝሽ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t 2 жыл бұрын
መስዬ የዝችን እናት መጨረሻ ተከታትለሽ አንድ ቦታ አድርሺላት 21 አመት ያለቀሰች እናት ነች😥
@habendenbel4329
@habendenbel4329 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚብሔር ታላቅ ነው ይረዳሻል ትገኛለች
@mamaethiopia6781
@mamaethiopia6781 2 жыл бұрын
እመቤቴ ታገናኝሽ እህቴ እኔንም አስለቀሽኝ ፈጣሪ ይርዳሽ
@saronmekonen904
@saronmekonen904 2 жыл бұрын
ውይ የሴት ልጅ መከራ እግዚአብሔር ይርዳን
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ወንድምሽ ነው በቁምሽ የቀበረሽ ፀፀቱን መቼም አይችለውም
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
😿😿
@israelasfau1919
@israelasfau1919 2 жыл бұрын
ኣንደበተ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r 2 жыл бұрын
እመ አምላክ ከልጅሽ ታገናኝሽ የኔ እናት
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏
@aahtube9642
@aahtube9642 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው አይዞሽ እግዚአብሄር አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ በጣምልብየሚሰብርታሪክነው እሕሕሕ የሴትልጅ ስቃይ እስከመቸ
@godislove1776
@godislove1776 2 жыл бұрын
መድሀኒአለም ይርዳሽ እህቴ ። ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ። እባክሽ በሱባኤ ፀልየሽ ጠይቂ ። ስዕለትም ተሳይ።
@zelalembililign1990
@zelalembililign1990 2 жыл бұрын
ሚስጥሩ ያለው አምባገነን ወንድሟ ጋር ነው በፖሊስ ተይዞ ይጠየቅ አማራጭ እና መፍትሔው ይሔ ነው
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አይዞሽ ደስ ብሎሽ ትመለሻለሽ አግኘቻት ብለሽ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት ❤️❤️❤️❤️❤️ መሲዬ እድለኛ ናት ይቀናሻል
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН