መንትዮቹ ከአውስትራሊያ ለእናታቸው መልስ ሰጡ Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 83,919

EthioInfo

EthioInfo

2 ай бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 1 800
@OfficialEthioinfo
@OfficialEthioinfo 2 ай бұрын
እባካችሁ ሙሉ ታሪኩን ሰምታችሁ አስተያየት ስጡ! አስተያየቱን ደግሞ ከስድብና ከፍረጃ የፀዳ ይሁን! እናመሰግናለን 🙏🏽
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤ መልካም ፈሲካ ለመላው የተዋህዶ ቤተሰቦች መልካም በአል ይሁንላቹ🙏🙏🙏❤
@emmitube1931
@emmitube1931 2 ай бұрын
ያሳዝናል ተመክረዋል እናታቸውን ይቅርታ መጠየቅ ያለባችሁ እናንተ ናችሁ። ያሳዝናል እሱ እሷ እያሉ ወላጆቻቸውን እናት እናት ናት ምንም ቢሆን ግን push ሚያደርጋቸው ወገን አለ።
@emmitube1931
@emmitube1931 2 ай бұрын
I hate the word " አንጠላትም"
@hannagb4
@hannagb4 2 ай бұрын
ግን ይሕ ቤተሰብ በሆነ ጊዜ ላይ ሊስማሙ ይችላሉ ,,, ግን ጊዜ ያስፈልጋቻዋል ,,እናም ለልጆቹ ሲባል Ethioinfo ብታነሱላቸ ጥሩ ይመስለኛል ,, መልካሙን ሁሉ እመኝላችዋለሁ😇❤️
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
የኔናትእንኳም መልስሰጡሽእንዳው ስሜትሽን ማወቃቸው በቃ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa 2 ай бұрын
ልጆቼ አብሶ ኤስሮምዬ ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል አማርኛ እረስተሀል የኔ ጌታ ኒናዬ እንኳን ይሄንኑ ሀሳብሽን በድምምፅ ከ3 ቀን በፊት ልከሽልኝ ስለነበረ ሰምቼሻለው እና አሁንም ደግሜ ደጋግሜ የምላችሁ እናተጋ አንዳችም ጥፋት የለም እኔ አላዝንባችሁም አሁንም ቢሆን አደባባይ ያወጡአችሁ አክስትና የአክስታችሁ ልጅ ናቸው !!!!! እውነታውን እናተ ታውቁታላች ልጆች እያላችሁ ግን በዚ ልክ ግን ለምን በልጆቼ አይምሮ ለምን መጫወት ፈለጋችሁ ? ማክዳ እስካሁኛ ደቂቃ ታግሼሻለው ልጆችሽን አርፈሽ ማሳደግ የፈለግን አልመሰለኝም ከዚ በኅላ ለሚመጣብሽ ችግር ውርድ ከራሴ!!!! በተረፈ ልጆቻችንን እንዴት እንዳሳደግን ተወልደው 5 አመታቸው ድረስ ቦሌ መድሀንያለም ከዛም እስከ 11 አመታችሁ ድረስ ያለውን ጀሞ ያለ ሰው ት/ቤት አስተማሪዎቻችሁ ምስክር ናቸው አብሶ ኤስሮም ከቦሌ ከኬጂ ጀምሮ ተሸላሚ ተማሪ ስለሆንክ ትታወቃለህ ኒናዬም ጎበዝ ነበርሽ እና ታድያ በወላጆቻችሁ የዚን ያህል ከደረሰባችሁ ይሄ ውጤት ኬት መጣ ? እኔ እናት ልሁን እንጂ አንደውም ከኔ የበለጠ ላባታችሁ ፍቅር እንዳላችሁ ነው የማውቀው!!!!!
@Linasamia-ou3mf
@Linasamia-ou3mf 2 ай бұрын
Aysoshe yene mar terjachew ahun yalubeten 3-4 tebki rasachewn sichelu yawerushal esgeza eraseshen satgoji kemanem gar satenekaki tebkyacew emegign tekasahaleshe mar aysoshe Allah yerdashal😍😍😍😍
@lemlemregassa1912
@lemlemregassa1912 2 ай бұрын
Menem bihon enat nesh nege over age sehonu yeredalu akest mechem enat bota leteka ayechelem enat enat nat anchi gen berechi you will see am sure
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 2 ай бұрын
አይዞሽ እህት ሲያድጉ በደንብ ማገናዘብ ሲጀምሩ ይቆጫቸዋል የእግር እሳት ነው የሚሆንባቸው አንቺ አይዞሽ እናት ነሽ እና አንዳታዝኝባቸው አንድ ቀን ይቅርታ ይጠይቁሻል አይደለም አንቺ 11 አመት አሳድገሽ ወልደው የትም የተጣሉትም እናታቸውን ይፈልጋሉ ስለዚህ አንድ ቀን እነሱም እናታችን ብለው ይፈልጉሻል እህቴ እግዝአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 2 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ብቻ ልጆችሽ ይደጉ ሌላ ተበቃይ አያስፈልግሽም እነሱ ይበቀሉልሻል። ብቻ ሁሌም ልጆችሽን መርቂ ፀልይላቸው።
@yeneMB
@yeneMB 2 ай бұрын
Ehite bezhi liki
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል !! ኢትዮጵያውያን የህግ ሰዎችም አላችሁና ይህችን እናት እርዷት !!!
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Ай бұрын
እናት ስለተባለ እናት አትሆንም አክስት ናት መብሰል ይቀራቸዋል እናት እናት ናት ብትቆጣም ብትማታም ብትሳደብም ለጌዜው ነው እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Ай бұрын
አክስታቸው ጭንቅላታቸው ላይ ሰርታለች እናት እስከ አስራ አንድ አመት ማሳደግ ቀላል አይደለም እኮ😢😢😢😢
@mimishu690
@mimishu690 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናልና እግዛብሄር ለልጆቹ ልቦና ማስተዋልይስጣቸው ያዬት ዛሬ ያሉበትን ሁኔታ ነው አዋቂዎቹ አስቡበት እንኳን ግራ እያጋቦቸው በጉያ ተይዘው እንኳን ጊዜው ስጋት ነው
@user-kt7ps2qz2i
@user-kt7ps2qz2i Ай бұрын
ለምን ልጆች ስለሆኑ ይቅርታ አልጠይቅም ትላለች የነሱን ልብ የሚጠግን ከሆነ ብትጠቅ ምን ችግር አለው
@hanahaile596
@hanahaile596 Ай бұрын
በዚ ደረጃ ቤተሰባቸውን እንዲጠሉ አድርጋችሁ የሰራችዋቸው ሰዎች በጣም ክፋዎች ናችው በልጅ ልጆቻችን ብድር ይደርሳችዋል ያሳዝናል 😢😢😢 የእነዚህ ልጆች እናት ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢🙏🙏😊
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 Ай бұрын
ende min aderegachi akisitiyowa yabetasabo chachawn asitasesebi atayum ende
@tigih.7181
@tigih.7181 2 ай бұрын
መድሀኔአለም ድረስልን ምን አይነት የሚያስፈራ ግዜ ላይ ደረስን እንኩዋን አስረአንድ አመት ድረስ ያሳደገ ወላጅ በዚህ ደረጃ አይጠላም ከዚሁሉ ጀርባ ያላችሁ ሰዎች የጃችሁን ይስጣችሁ
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Ай бұрын
Definitely the evil aunt!!!
@SoccerEditz613
@SoccerEditz613 Ай бұрын
Gizew betam metfo mehonun benzi legoch ayen
@yewbkiro6898
@yewbkiro6898 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ አክስትዬው ምን አይነት መንፈስ ነው በላይዋ ላይ ያለው ከልጆቹ አነጋገር someone behind እንዳለ ያስታውቃል common ጥያቄ ስትጠይቃቸው comfortable ሆነው ያወራሉ የቤተሰቦቻቸውን ሲጠየቁ መመልስ ፈርተው ነው የሚያወሩት ይሄ ጉዳይ የሚፈታው ልጆቹ እራሳችውን ሲችሉ ብቻ ነው::የሰው ልጅ በዚህ ዘመን በራሱ ቤተሰብ ላይ ክፋት ይሰራል ለዛው እናትና አባት ላይ: አክስትዬው ይሄን ካነበብሽ የምትሰሪው እግዚአብሔር የሚወደው ስራ አይደለም ንስሀ ግቢ ተንኮል እየሰሩ ቤተክርስቲያን መሄድ ምንም አያደርግብ እግዚአብሔር ልብሽን ያራራው: የፈጣሪ መልስ በቅርብ ታይዋለሽ ሳይረፍድ ንስሀ ግቢና እህትሽን ይቅርታ ጠይቂ
@hirutworku3824
@hirutworku3824 Ай бұрын
Do not judge only God can judge
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
ትክክል ብለሻል። ምን ይሁን ይሁን ልጅ እናቱን አይጠላም እናትም አትጠላም። አክስት ተብየዋ ነች እነዚህን ልጆች በመተት ነው እንዲህ እንዲሆኑ ያደረጉት። ነገ በነሱ ለመጠቀም እናታቸውን እረድተው እንዳያልፍላት በቅናት ያደረገችው ነው። ብቻ ነገ እርሷም በልጇቿ የእጇን ታፐኛለች አይቀርም። ከክፋ እህቶች ይሰውረን።
@selamsisay3243
@selamsisay3243 Ай бұрын
ትክክል ብለሻል ልብሽን ድንጋይ ያረገው መንፈስ ፈጣሪ ያንሳልሽ
@almazzelek6676
@almazzelek6676 Ай бұрын
ልጆቹ ለናታቸው ፈቅረ አለባቸው ይበልጥ ሴቷ ችግሩ ያክስትየው ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጣት
@rahelsolomon8763
@rahelsolomon8763 Ай бұрын
የ90ዎቹ ትውልዶች ወዴት ናቹ ለቤተሰብ የምንሞተው ነገር ታወሰኝ እውይይይይይ
@sebletegegne1915
@sebletegegne1915 Ай бұрын
❤❤❤
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd Ай бұрын
የእኛ የ 80ዎቹ ይብሳል
@hannaassamnew-zb6er
@hannaassamnew-zb6er Ай бұрын
አሁንም የቤተስብ ጭንቀት አለቀቀንም
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Ай бұрын
ኋላ ይቆጫችኋል ጠብቁ እናት የሚለዉ ቃል ከባድ ነዉ 😢😢😢😢 እናቴ የኔ ልዩ እወድሽ አለሁ ከእደሜየ ቀንሶ እድሜሽን ያረዝምልኝ❤❤❤
@zemenawitengida
@zemenawitengida 2 ай бұрын
በሉ የተባሉትን ነው ሚናገሩት እናት እናት ናት ዞረው መገናኘት አይቀረም አሳዳጊዎቻቸው ሞኞች ናቸው ዘጠኝ ወር ተሸክማ 11 አመት ለፍታ አሳድጋ እግዚያብሄር ይፍረድባቹህ የእህት ጠላት
@yeneMB
@yeneMB 2 ай бұрын
Asadagiwechu not good
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
በትክክል የኔውድ
@ethioletts9811
@ethioletts9811 Ай бұрын
እዉነተ ነዉ የልጆቹን አእምሮ ቀይረዉታል ልጆቹም የተሻለን ኑሮ በመናፈቅ ወላጆቻቸዉን ክደዋል ነገ ሲያድጉ ህሊናቸዉ ይወቅሳቸዋል እናት ፅናቱን ይስጥሽ እራስሽን ጠብቂ ተለወጪ እርሻቸዉ ነገ ይመጣሉ በራሳቸዉ ግዜ ለዛ ቀን ግን አንች ጤነኛ መሆን አለብሽ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😒ለምን በ ልጆች ትፍርዳላችኡ ዋና ጥቅመኝ ውላጀ ተብዮኦች አደሉም 😒እናት አባት ተብዮ የተጠቀሙትን ቃላት ስማችኡ 😒እናት 9አባት ውለዱ እና የፍለጉትን
@gigikichore8140
@gigikichore8140 Ай бұрын
Yes
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 2 ай бұрын
ከእናታቸው የተነጠሉ ቀን ነው ሁሉ ነገር ያበቃለት እናታለም አይዞሽ በርች💪
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
😢❤እዉነተ ነዉ እናት የተሻለ ነገር ያገኛሉ ብለዉ ነዉ ከጉያዋ አዉጥታ የሰጡት😢❤ በጣም ፈርተዉ ነዉ የሚኖሩት ያስታዉቃሉ 😢
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያዊ ልጅ የሆነ ነገር ሲያይ ሁሉንም ይረሣን ለዛ ነው መሠለኝ የማያልፍልን የባሰ ትውልድ እየመጣ ነው ጎበዝ 😭😭😭😭
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 Ай бұрын
እረ እናት እረ እናት አትለወጥም በማንም አትለካም እባካቹ አስተውሉ 😭😭😭
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Ай бұрын
​@@rasayifat5726ምን ማለት ነዉ ለአስራ አንድ አመት ያሳደገች እናት እኮ ነት ቀሽም ኮሜንት😏
@belayche4050
@belayche4050 2 ай бұрын
she is your mother Mum is the best in the world ❤️ 💯
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Ай бұрын
እሰይ ሴት ልጄ ሁሌም የምትለኝ ቃላት በጣም ደስስ.... ነው የሚለኝ!!!
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 2 ай бұрын
When you have your own kids you will understand your mom❤
@Lkh5671
@Lkh5671 Ай бұрын
Exactly
@romadiaraya6431
@romadiaraya6431 Ай бұрын
True
@AyshaMohammed-ly3kr
@AyshaMohammed-ly3kr Ай бұрын
You’re true
@godlover7602
@godlover7602 Ай бұрын
ኤነዚሄ ልጆች ጨካኚ ፍቅር የለላቸው የጥቅም ልጆች ኑሮቸውን ብቻ የሚያዩ ክፊወች ናቸው
@dengleembtaethiopiahagraaa8100
@dengleembtaethiopiahagraaa8100 Ай бұрын
ተባረክ ክፉ ትውልድ
@tsehaineshtekle6154
@tsehaineshtekle6154 Ай бұрын
እናን ግን ምን አይነት ሰዎች ናችሁወበልጆቹ የምትፈርዱት በልጅወሰእምሮ እና ውጭ እየሩ በጣም ከባድ ነዉ። የዚህ ሁሉ ተጠያቂዎች ወላጆች ናቸዉ
@user-ud7gu5js7v
@user-ud7gu5js7v Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር እናት እና አባት እኮ ይሳሳታሉ ልጆቹ ደግሞ ተጉድተዋል እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ አብረን እየኖርን እንጣላለን መጭቃጭቅ አለመግባባት ይፈጠራል እኝ እናቶች ልጆቻችንን ማክብር ማዳመጥና ሰንሳሳትም ልጆቻችንን ይቅርታ መጠየቅ አለብን ብዬ ነው ማሰበው❤❤
@user-uw5wl7hl3d
@user-uw5wl7hl3d Ай бұрын
ከይጉድ ልጂነት በኛጊዜ ቀረ
@Yrilahun43
@Yrilahun43 Ай бұрын
እረ እንደዚህ አይባልም:: እነሱ በዚህ እድሜ ብዙ ፈተና የተጋፈጡ ይመስለኛል:: ልጆቹን ብናበረታታቸው ነው እሚሻለው:: እኔ ስህተቱን አላ ቦታ ነው ያየውት::
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g Ай бұрын
ሰልፊሽ የዛሬ ልጆች እናት እንዲህ ስታነባ የፈለገ ብትል እናንተን የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አታደርግም እናታችሁን እንባ ካልጠረጋችሁ በረከት ሁሉ ከናንተ ይርቃል እመኑኝ
@abslotige8107
@abslotige8107 Ай бұрын
አሁን ይባቸውም እድሜየቸው ከፍ ሲል የናታቸውን እነባ እያስታወሱ ይሰመቸዋል
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
በልጅነት እድሜ እነዚህ ልጆች ገና ልጅ እያሉ ነው ይሄ የተፈጠረው። ስለዚህ ተጠያቂዎች ወላጆች ናቸው።
@user-wf7it5kw1q
@user-wf7it5kw1q 2 ай бұрын
በመጀመሪያ እናት እናት እናት ናት 2ልጅ ቀላል አይደለም እናትየዋ ከዚህ በኋላ ጸልይ ልጆቹ በነጻነት ሊያወሩሽ አይችሉም እና ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ስጪ ጌታ ይረዳሻል እኔም ልክ እዳንቺ ልጄን እደዚህ አድርገዉ ቀይረዉብኝ አሳዳጊዎቿ ቀን በቀነ ነበር የማለቅሰው የነበረዉ ግን ጌታ መልካም ነው ጸሎቴን እንባዬን ተመልክቷል ጌታ ዛሬ በመጠኑም ቢሆን ተመልሳልኛለች ጸልይ ህመምሽ ሁሉ ይገባኛል አሳልፌዋለው የኔናት ጸልይ ጌታ መልስ አለው አንዳንድ አሳዳጊዎች የስራችሁን ይስጣቹ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 ай бұрын
አክስት አክስት ናት እናት መባል አይገባትም እናት እናት እናት ናት❤ ምንም ቢሆን ስታድጉ ይገባቹሀል አሁን ምንም❤ ልጆቹ ነገሮቹን እያመሳሰሉ መጥፎ ነገር ተሞልተዋል እራሳቸውን ሲችሉ ይፈታል ብዬ ተስፋ አረጋለው❤
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 ай бұрын
የሆነ ነገር ግልፆ አይደለም ታላቅ እህታችን የሚሏ የአባታቸው ልጅ ትሁን ለምን ግልፆ አልተደረገላቸውም???😮
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 2 ай бұрын
I am thinking the same way
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
አር 😒😒😒ማን አለሽ እራሳቸውን በደንብ የሚአቁ ነቸው
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Ай бұрын
@@user-kp2vl5fc3c አፍሽ ስትከፍቺ ጭቅላት ታየ 🌹
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Ай бұрын
ምንም የተሞሉት ነገር የለም አባታቸው ነፃ የትምህርት እድል ሲሰጣት አበላሸባት አባታችን ከዳን እያሉ ነው ልጆቹ አክስታቸው ጋር ባይመቻቸው እኮ ለመንግስት ይናገራሉ አውሮፖ ነው ያሉት የልጆች መብት የሚጠበቅበተ አገር ነው ያሉት ሁለቱም ልጆቹን እየረበሹ ነው
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
😢ጨቃካኝ አክስት ለምን ሆንሽ ያውም ለእህትሽ😢 ልጆቹ ሲአድጉ አንችን አያርግኝ ያኔ 😢
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 Ай бұрын
ene dagimo akisitiyowan batem wadijeyatalaw
@shashegelagay8134
@shashegelagay8134 Ай бұрын
ወይ ልጆ ዘጠኝ ወር አርግዛ ያውምመንታ ልጆ አጥብታ 11 አመት አሳዶጋ ደህና ትምህርት እዳገኙ ላስበች እናት ጥላቻ አይገባትም ነበር
@Genet800
@Genet800 Ай бұрын
😢😢😢😢
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
የእህት ክፍ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l Ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ፅናቱን ይስጣት ከንደዚህ አይነት የእህት ባላንጣ ይሰውረን
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 ай бұрын
አባታቸውም ሁም እናታችሁም ዋጋ ከፍለዋል ነገ ይቆጫችዃል ይደበድበን ነበር ላላችሁት ሁላችንም በፍልጥ ተደብድበን ነዉ ያደግነዉ ጨዋ እንድትሆኑነዉ እናት እናት ናት ቃላት የለኝም ሰለናት ሁለቱንም ይቅርታ ብላችሁ እሷን በየጊዜዉ እያፅናናችሁ የተጎዳ አይምሮዋን አድሱላት ወልዶ መና ማለት እንዲህ ነዉ ቂም በናትና ባባት አይያዝም ነዉርነዉ።
@kalkal1691
@kalkal1691 2 ай бұрын
እናሰተውል ልጆቻን አስተያየት ስሰጥ እንቆጠብ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 ай бұрын
when. I listen. this. girl. thank God. my children. they didn't come to UK. I don't like. at all // u. think. Ur. self who. r. u.
@amsaleworktefera5270
@amsaleworktefera5270 2 ай бұрын
እነዚህ ልጆች ያልገባቸው ነገር አለ ልጆች ሰለሆኑ ነገር ግን በአሳዳጊዎቻቸው የተሞሉ የተመከሩ፣ እንደሆኑ በደንብ ግልጽ ነው። ኢትዮጵያ ተወልዶ አደግ ብሎ ወደ ውጭ የሄደ ልጅና ውጭ አገር የተወለዱ በባህሪም በትህትናም የሰማይና የምድር ያህል ርቀት አላቸው። እነዚህ ልጆች ውጭ አገር መሆናቸው አለምን የጨበጡ ነው የሚመስላቸው። አሳዳጊ አክስት ተብየዋና ታላቅ እህት ተብየዋ ግን እነዚህን ልጆች ከወላጅ አባትና እናት ጋር እንዲቆራረጡና ይን ያህል እንዲጠሉአቸው አድርጋችሁ ከሆነ እግዚአብሔር ይፈርድባችኃል ። አሳዳጊዎች አምላክን ፍሩ ሰውንም እፈሩ። ለጊዜው ያደረጋችሁት ነገር አይቀጥልም ከጌታ ዘንድ ቅጣት መቀበል አለ።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 ай бұрын
እረ የመግደል ሙከራ ሁሉ ተደርጎብን ያደግነው አለን 😂😂😂😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Ай бұрын
@@asterweldegibrial1625😂😂 በትክክል
@betty-ko6ez
@betty-ko6ez 2 ай бұрын
እናታችን የአይምሮ በሽተኛ ነች ካላቹ ለምን አትንከባከቦአትም። ለምን የባሰ ትጎድዋታላቹ እናንተ አድጋቹ ልጆች ወልዳቹ እናንተ ያደረጋችሁት እንዳይጠብቃቹ እንደልጅ እናትና አባታችሁን ይቅርታ ጠይቁ። እናትሽ ነች ለምን ይቅርታ ትልሻለች። እናት ምንግዜም ለልጆችዋ የምትመኘው ጥሩ ነገር ነው።
@onlynature8740
@onlynature8740 Ай бұрын
What a Difficult time. In the end times people's heart will be hardened indeed. What unforgiving heart.
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
ገና እኮ ልጆች ናቸው።
@lydiafufa58
@lydiafufa58 Ай бұрын
እናታችን የአእምሮ በሽተኛ ናት አላሉም። ያሉት "ፍርድ ቤት በእናትነቷ ሊጠይቃት (ሊያሳትፋት) ፈልጎ ቢደወልላትም ስልክ አትመልስም፣ አባታችንም ይህንን አጋጣሚ ተጠቅሞ የአእምሮ በሽተኛ ናት ብሎ ለችሎቱ አስገባ" ነው ያሉት። ከመናገራችን በፊት በጥንቃቄ እናዳምጥ፣ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ፣ ያለአቅማቸው ብዙ መከራ አሳልፈዋል። አባታቸው እንደሚታየውና ሚስቱም እንደመሰከረችው ወንበዴ ነው፣ ለልጁ እሰኮላርሺፕ እንኳ እንቅፋት የሆነ ሰው፣ በትዳር ላይ ትዳር የሚመሰርት፣ የገንዘብ ሰው ነው። እናቲቱን በተመለከተ እናት ናት፣ ነገር ግን ትንሽ ጥበብ ይጎላታል፣የሚያስፈልጋት መረጋጋት ነው፣ የልጆቹን ልብ ከሚያሻክር ንግግር ብትቆጠብ ጥሩ ነው፣ ልጆቿ አዝነናል ባሉት ነገር ይቅርታ ብትጠይቃቸውም መልካም ይሆናል፣ በልጆቹ ናፍቆት ለተጎዳ ወላጅ ይህንን ማድረግ የሚከብድ አይመስለኝም! በተረፈ ጊዜ የማይፈታው ነገር የለምና ነገርን ሁሉ የጊዜ ጌታ ለሆነው ለእግዚአብሔር መተውና፣ ጤንነትን መጠበቅ ነው የሚያዋጣው፣ በዚህ መሀል ጤናን ማጣት ብቻ ሳይሆን መሞትም አለና፣ አሳዳጊዎቻቸውም ቢሆኑ 2 ልጅ ቀላል አይደለም፣ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ! በወላጆቻቸው ምክንያት ከልጆቹ ጋር ክፍተት እንዳይፈጠር ተጠንቀቁ፣ ምስጋናችሁ የሚሆነው ልጆቹ ተምረው ትልቅ ቦታ ሲደርሱ ነውና የትልልቅ ሰዎች ችግር ትንንሾችን እንዲያኮላሽ አትፈቀዱ። ሌላው ኮሜንት የምናደርግ ሰዎች ብንጠነቀቅ እላለሁ
@meseretbarke9195
@meseretbarke9195 Ай бұрын
ከዚ የበለጠ በምን ትረጋጋ በልጆቻ ክህደት ደርሶባት
@lydiafufa58
@lydiafufa58 Ай бұрын
@@meseretbarke9195እሺ ምን እንድላት ተመክሪኛለሽ? እና አትረጋጋ? ከዚህ የተሻለ አማራጭ ምክረ ሃሳብ አለሽ? ካለሽ ጀባ በያት።
@selammaru4702
@selammaru4702 Ай бұрын
አክስትየው በጣም ክፉ መንፈስ የተቆጣጠራት ሴት ናት እናት ሆና ሌላ እናት ላይ ለዛውም እህት ላይ እንዲ መጨከን የክፋት ጥግ ነው ልጆቹ በጣም እናት እና አባታቸውን እንዲጠሉ ጭንቅላታቸውን መርዛቸዋለች እግዛብሄር ልቦናሽን ይመልስለሽ ለነዚህ ልጆች ብትጠነቀቂ አና የአክስትነት ቀርቶ የሰውነት ፍቅር ቢኖርሽ እነዚህ ልጆቸ እናት እና አባታቸውን በዚህ መልኩ አሳንነው አደባባይ ላይ እንዲወጡ አታደርጊም ነበር ዛሬ አደባባይ የተናገሩት እስከመጨረሻ ህይወታቸውን የማይለቅ ጠባሳ ነው አክስትየው ከነ ልጅስ ከእግዛብሄር ትጠየቁበታላችሁ የዘራችሁትን ታጭዳላቹ ክፋዎች እነዚ ልጆች እድገው ማስተዋል ሲጀምሩ እናታቸውን መፈለጋቸው አይቀርም
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
በትክክል
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
በናትና በልጅ መሃል የጥላቻ መርዝ የዘራችሁት ፈጣሪ በእጥፉ ይክፈላችሁ😥😥
@hirutworku3824
@hirutworku3824 Ай бұрын
You don’t know about all history the end, so do not judge
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Ай бұрын
@@hirutworku3824 No need to know the story she is the mother end of story!!! The mother and father sacrifices to give the best life for their children! Unfortunately the devil destroyed it try to take away their children!!
@selammaru4702
@selammaru4702 Ай бұрын
@@hirutworku3824 no body need to know the whole story the fact that she allow those young kids to talk ill about their parents in media shows what kind of evil personality the auntie and her daughter have . Were is the protection as a guardian? What kind of family expose their kids to media ?
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
አዚህ ታሪክ ላይ አጅግ የምታሳዝነዉ አናት ነች ማንም መልካም አናት አንደምትለዉ አባታችሁን አግኙት ማለትዋም አነደ ሃጢያት ተቆጥሮ የገዛ አህትዋ ልጆችዋን አሰካደቻት በመቀጠል ባልዋ ካዳት ሁሉም ካዶት የአውስትራሊያ ህይወት አንዲህ አናትን ካሰካደ ልብ ይሰብራል አህቴ አናቴ ምናምን አያሉ መቀባጠር በኃላ መሰዋትነትን ያሰከፍላል ሳምሪ አንቺ አራሰሸን አበርቺ አመኝኝ የማይጥለዉ አምላክ በ ብዙ በርከት ይጎበኝሻል ለባልሸም አዉነተኛ አፍቃሪ መሆንሸን አሰተዉያለሁ በርቺ ፍጣሪ ልጆችሸን ወደ ህሊናቸዉ ይመልሳቸዉ ማሰተዋል ብዙም የላቸዉ የተባሉትን የሚያሰተጋብ ይመሰላል 😢 The government helps her with child support, so I'm pretty sure she doesn't have to spend anything from her own pocket. They have brainwash. Thats it 😢
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c Ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርሽው
@mentwabseifu
@mentwabseifu Ай бұрын
እናትየዋ ከልጆችዋ ጋር እንዳልተገናኘ አደርጋ መዋሸትዋ ተክክል አየደለችም። እስዋ በልጆችዋ ለመጠቀም ከመፈለግ ስለ ልጆችዋ ሞራል መጨነቅና ማሰብ ነበረባት እንጂ ልጆችዋን በፍጹም እንዳላገኘቻቸው አድርጋ በሚድያ ማቅረቧ ተክክል አየደለም፣ እንዲያውም ለልጆችዋ የምትጨነቅ እናት አየደለችም።
@MimiShashemene
@MimiShashemene 2 ай бұрын
ወይኔ እናታቸው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@jamila8885
@jamila8885 2 ай бұрын
ልጆቹ ግፍት ት ያለ ይመስላል እናት እናት ናት እምዬ ብትቆጣ ብትመታ ምን ችግር አለውእጥብታ አሳድጋ ይሄ እይገባትም😢
@yewbdartibebu3302
@yewbdartibebu3302 Ай бұрын
I am a twins mom.. watching this killing me inside so bad.. being a mom of twins is not easy.. from day 1.. watching this young ones talking about them parents so sick hope u become one day an adult and have ur own families and ll realize how ur families do sacrifices for u..😢😢
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Ай бұрын
Definitely true it makes me sick !!! The devil aunt, this is her job !! It’s proved it how she converted them!!
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
100 % right
@user-iw2mz3wk1c
@user-iw2mz3wk1c Ай бұрын
I don’t think to think all mothers are doing the right thing I have seen comments saying being severely beaten in Ethiopia was considered as a normal way of disciplining children I strongly disagree to that and if we really think deeply that form of punishment is what hurt our children and never achieved their potential because growing up with fear and low selfsteam contribute to failure in society Make no mistake I do not oppose a proper way to discipline but growing up I have seen words spoken to kids that demoralize and kill their confidence The future are today’s kids and we need to nourish them physically mentally and spiritually to produce the future strong leaders scientists,doctors Ennginers and more
@user-ls6bo9zr9f
@user-ls6bo9zr9f Ай бұрын
She is stupid aunt ever and they are so selfish both are selfish how they hated like this there parents OMG I don’t have words about this 2 useless kids 😢
@user-mg1sy3ts8q
@user-mg1sy3ts8q Ай бұрын
ልጆቹ በደንብ ብሬን ዋሽ ተደርገዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@user-eg9qi2dk6m
@user-eg9qi2dk6m 2 ай бұрын
የዛሬ ልጆ በጦም selfish ናችው በጣም ታሳዘናላችሁ
@hewotat2147
@hewotat2147 Ай бұрын
endeza ayibalim ye bale enat min tilalech yilseteshewin atagegnim enem temesasay hywot getimognal ke wondime lijoch gr liyunetu halfinet mewetat ke mayichulu wolajoch gr lijochun kasadeku buhal melishe andi ly manore nw minim enkan be hulum neger kegonach bemehone lijochun kebizu neger tadigechewal ke fetari kari andandi beteseb toxic nachew
@chuchulemma949
@chuchulemma949 Ай бұрын
No ,አልተሳሳአቱም
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
ምንድነው የእነሱ ጥፋት?
@robeltemechache3933
@robeltemechache3933 Ай бұрын
ጥፉታቸው ሁሌም እናታቸውን መስማት ሲቀጥል ለነሱ የተሻለ ህይወት እንጂ ጠልታቸው እንዳልሆነ የላከቻቸው እህቷ ግን በራሷ እህት ህይወት ትቀና ነበር ለዛ ነው ያመሰቃቀለችው የልጆቹን እናት ህይት
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
ልጆቹ እናታቸው እንዲጠሉ በደብ እንደተሰራባቻው ያስታውቃ ገና ከሄዱ 5አመት ስለቆዩ ይህን ያክል ስለናት ጥፋት ማውራት
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w Ай бұрын
እናታቸዉ በርች ዞረዉ ዞረዉ ያንቺ ናቸው ይኑሩ ብች እራስሽን እፅናኚ
@ninanina4000
@ninanina4000 Ай бұрын
እነዚህ ልጆች ከአቅማቸው በላይ የሆነ ነገር ነው የተሸከሙት ያሳለፍት ነገር በጣም ከባድ ነው በጣም አሳዘኑኝ ትምህርት ቤት ሚደርስባቸው ነገር መጀመሪያ ሄደው ያሳለፍት ውጣ ውረድ አይገባቸውም በጣም አዝናለው አይዟቹ ❤❤❤
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 Ай бұрын
Betam lejochun yetetedachew sew yelem
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 Ай бұрын
እረ ወዴት እየሄድነው ለእናት ይሄሁሉ ወቀሳ የናተስ ከፋ አክስት ተብዬዎ እድሜዎ ይጠር
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😒😒ማን እርጋሚ አረግሽ 🤮🤮አሳፍሪ እnትስ ያለችውን አባት ያለውንስ 🤮🤮🤮ስምተሽል ከርፍፍ
@tigistobssie4341
@tigistobssie4341 Ай бұрын
እመኑኝ የእናት ያለህ የምትሉበት ዘመን ይመጣል
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
ነገ ወልደሁ ስያዪ እናቴ ብሎ ከየትም አትመጣም አሁን አስቡበት ነገ እያለቀሳቹ እንዳትኖሩ
@diamond5752
@diamond5752 Ай бұрын
Hey if she's bad cruel mom what you do ?
@godlover7602
@godlover7602 Ай бұрын
እንደዚህ ልጆች በእየሱስ ሥም በጥላቻ የተሞሉ ናቸው እግዚአብሔር ሆይ እናቲቱን ልቦን ይጠብቅ
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 Ай бұрын
የኔ እናት በርቺ እና የራስሽን ህይወት ጀምረሽ ማስረሻ የሚሆንሽን ልጅ አምላክ እዲሰጥሽ ፀልይ የነዚህን ግን ጊዜ ይፍታልሽ እና እባሽን ያብስልሽ😢😢😢
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 ай бұрын
የእናት ልፋት ከንቱ :: ልጆቹ በሉ የተባሉትን ነዉ የሚያወሩት ያሳዝናል:: ልጂ እንደየሀገሩ ባህል ተቆጥቶ መክሮ ነዉ የሚያድገዉ :: ትንሽ ቀን ነዉ ሲገባችሁ ታለቅሳላችሁ:: አባታቸዉ ከፍቶት ነዉ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Ай бұрын
እኔ እምጠይቀው በእውነት አክስታቸው ልጆች አላት ወይ የወለደ ማህፀን ይሄን አያረግም በሁለተኛ ደረጃ በእዉነት የኦርቶዶክስ አማኝ ለመሆኗ ያጠራጥረኛል ምክንያቱም ፍርሀ እግዚአብሔር ያለው ይሄን የመሰለ አፀያፊ ስራ አይሰራም እግዚአብሔር የስራውን የሚከፍል አምላክ ሁሉም የእጁን ያገኘዋል አክስትዪው በሰራሽው ግፍ በልጆችሽ እግዚአብሔር አይክፈልሽ ምክንያት ብዙ ጊዜ ሰው መጥፎ ሲሰራ በልጆች ይቀጣል አንቺ በሰራሽው በደል እግዚአብሔር እራስሽን ይቅጣሽ ልጆቹ 110% ወደፊት እናታቸው ፈልገው ይመጣሉ እንኳን 11 አመት ለፍታ አሳድጋ አላየሽም ወይ ወልደው ጥለዋቸው እንኳን እናቴን አፋልጉኝ እያሉ ሲመጡ እናቴ ወዳ አደለም የጣለችኝ እያሉ ከዚ ሁሉ ንስሀ ግቢና እህትሽን እን እናትሽን ዝቅ ብለሽ ይቅርታ ጠይቂ ለፍተው ባሳደጉ ጡረታ በመጦሪያ ሰአታቸው ይሄን የምታሳያቸው እናት የልጆቿን ፍቅር ነው ማየት የምትፈልገው እንዲ አይነት ትርምስ በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጥሽ!!
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮አሳፍሪ
@meserettadese8950
@meserettadese8950 Ай бұрын
እናት ይቅርታ አትጠብቁ እንደልጅ እናንተ ነው ማለት ያለባችሁ እናት አባታችሁን አክብር እድሜህ እንዲረዝም
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy Ай бұрын
እምዬ እናቴ መንገድ ላይ ብትጥለኝ እኖኳን እፈልጋታለሁ ወዳ እንዳልሆነ ነዉ ምረዳት ዘጠኝ ወር አርግዛ አምጣ 11 አመት ላሳደገች እናት መልስ እንደዚህ ነዉ ስትወልዱ የናትን ነገር ታዮታላችሁ ለዛሬ ማንነታችሁ መሰረቷ እናት ናት በማይረባ ትረኪምርኪ ስህተት እናትን እንደባዳ አረ ባዳ ቢያስቀይመን እንኳን እረስተን እንስቃለን😢😢😢😢 እናት ይህን ኮመንት ካነበብሽ ወደራስሽ ተመለሺ ሌላ ህይወት ከፈጣሪ ጠይቀሽ አግብተሽ ትወልጃለሽ የሰቀቀን እንባሽ አሁንም ዉስጤን ሰብሮታል እኔም የልጅ እናት ነኝ ምንም ባደርገዉ እማዬ ሚለኝ እናቴ ሚልሽን ይስጥሽ እመቤቴ በብዙ ልጆች ትባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
Mom is mom for ever. no one like her
@tadelechadela9946
@tadelechadela9946 Ай бұрын
Amen😢😢😢
@user-qr2dk3yw8t
@user-qr2dk3yw8t 2 ай бұрын
በርግጠኝነት ነው እናታችሁ ለባታችሁ የምትረዳው እናንተ ተሰባሰባችሁ እንድትኖሩ ነው አባታችሁ ሸውዷት ነው ባለጌ ነውውውው እናንተ ግን እናታችሁን ቀርባችሁ ተረዷት አክሰቶቻችሁም እ/ር ይክፈላቸው
@user-by9xd2ge3f
@user-by9xd2ge3f Ай бұрын
🤔🤔🤔🤔አባታቸውን የት ታቁታላቹ ፍርድ መስጠት ቀላል ነው ቦታው ላይ ያለ ያቀዋል
@peaceselam4562
@peaceselam4562 Ай бұрын
Abatachew leba new
@ninanina4000
@ninanina4000 Ай бұрын
​@@user-by9xd2ge3fአባታቸው ከሆንክ ውጣና መልስ ስጥ ብልግናህ ነው ይህን ሁሉ ጉድ ያመጣው
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 Ай бұрын
ከውሸቱ የስታውቃል ሚስቱን መካዱ ይህን ያህል መስዋት የሆነችለትን ሚስት መካድ ልጆቹንም ይሁን እሱን ጥሩ ቦታ ለማድረስ የወሰዷቸው ሰዎችን ፀብ መፍጠር አንድን ሰው ለመውሰድ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያሰከፍል የሚያውቅ ያውቀዋል ወሰጇ ከነዚህ ልጆች ምን ታገኛለች አደለም የሰው ልጅ የራሰም ይከብዳል ሰለዚህ አባት ነው የዚህ ሁላ ጥፋት ለልጆቹ ሲባል ፍርድ ቤት ማመላለስ አምሮቸውን መጉዳት ለምን አስፈለገ ልጆች እናታቹ ብታጠፋም ይቅር በሏት የደረሰባትና አባታቹ የነገራት ነገር ነው እናት መርዳት ግዴታ ነው መጥፎም ቢትሆን አደለም 11 አመት የሳደገች ወልዳ የጣለችም ሰለዚ በተቻላቹ እናታቹን ለመወስድ እርዷት
@user-iw4be6ol1o
@user-iw4be6ol1o Ай бұрын
ሁለቱም ያው ናቸው ለ ልጆቻቸው ግድ የላቸውም። እናትየዋ ደግሞ የበለጠ ታናዳለች ልጆቿን መስማት ነበረባት። ጭራሽ መንግስት ያሳድጋቹ የምትል አረመኔ ናት። የልጆቹ አሳዳጊዎች የእውነት ችግር እንኳን ቢኖርባቸው ዝቅ ብላ ተለማምጣ፣ ፀባይዋን አሳምራ መታገስ ነበረባት ልጆቿ እዛ እስካሉ ድረስ። ጎሽ ለ ልጇ ስትል ተወጋች ነው። እቺ ግን ጭራሽ ልጆቿ ያሉበትን ሰላማዊ ህይወት ለመበጥበጥ ደፋቀና ትላለች። ጭራሽ ልጇ ያላከችላትን መልእክት ተደብቃ ላከች ብላ ዋሽታ ልጇን ከሚያሳድጓት ጋር ልታጣላት ትጣጣራለች። ያንቺስ ባሰ። የእናት ጠላት አያድርስ ነው
@makekonjo1253
@makekonjo1253 2 ай бұрын
እናንተ ጋር ችግር የለም አክሰታችሁ በደንብ ጥላቻ አላት ለናትና አባት
@hannaworkneh9343
@hannaworkneh9343 Ай бұрын
በጣም ያዛዝናል የአሳዳጊ ተፅኖ እንዳለባቹ በደንብ ያስታዉቃል ማደራ እና ምግብ አረጉላቹ በጥቅም ነዉ የያዟቹ ፍቅር አልሰጧቹሁም አስተሳሰባቹ እናት እና አባት እንድትጠሉ ተደርጋቹሀል ያስታዉቃል ከአነጋገራቹ ስለ እናት እና አባታቹ ስታወሩ ምንም መጥፎ ያረጓቹ ነገር የለም እኛ በደንብ ተቀጥተን ነዉ ያደግነዉ ግን ወላጆቻችንን እጅግ እንወዳለን በእርግጠኝነት አክስታቹ ከእናታቹ ጋር ባለዉ ችግር ነዉ እናተን የተጠቀመችባቹ እናተ ያላቹሁበት እድሜም አለ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ልብ ይስጣቹ እናት ከማንም በላይ ናት አድጋቹ እናታችሁን ይቅርታ ብቻ ሳይሆን መካስ አለባቹ ግን አክስታቹ የናት ነገር እያወቀች ምን አይነት ጭካኔ ነዉ እናትና ልጆች በማለያየት ምን ትጠቀሚያለሽ ይቅር ይበልሽ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
ከመንግስት ብር ትጠቀምባቸዋለች
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭አክስትና የአክስት ልጅ ግን ዋጋችሁን ታገኛላችሁ በጣም ግፈኞች ናችሁ እናትና ልጅን አባትንና ልጅን አለያያችሁ❗️❗️❗️ ልጆች ተብዬዎቹ ደሞ በወላጅ እጦት ገና ዘመናችሁ ሁሉ ታለቅሷታላችሁ እውነትም ለሀገርም ለቤተሰብም አትጠቅሙም ያለችው እናታችሁ እውነቷን ነው❗️ ጦጣዎች ሲደብሩ
@medimedi8273
@medimedi8273 2 ай бұрын
የሚጠየቁት ሌላ የሚመለሱት ሌላ ወርኛች ሰታሰጠሉ ማን እንደ እነት
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Ай бұрын
በሉ የተባሉትን ለመናገር ስለመጡ ቶሎ ብለው መናገር ፈልገው ነው የማይገናኝ ነገር
@altudz4055
@altudz4055 Ай бұрын
ተይ እማ ልጆች ናቸው አያቁም 🥺 ኮ የአሁን ልጆች ለመዋሸት ቅርብ ናቸው መንግስት ስለማቅረባቸው አውቆ ኢትዮጵያ የተገረፉትን ይጠይቃል ሶሻል ገለመሌ ሚባሉ ስራ ፈቶች እኛ ተቀጠቀጥን አንጠላም እናት አባታችንን ወንድም እህትም አይጠላም አደለም ወላጅ
@Eden-bg2mw
@Eden-bg2mw Ай бұрын
Yegrmalu 😢
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 2 ай бұрын
ረጂም እድሜ እዲኖራችሁ እናት እና አባታችሁን ምንም ይሁኑ ምን አክብሩ እናት አባታችሁን በዚህ ሁኔታ እየተናገራችሁ ነገ ህልማችሁ ላይ አትደርሱም አሁንም ደግሜ የምለው እናት አባታችሁን ይቅርታ ጠይቁ እናንተ ልጆች ናችሁ የእናት ለቅሶ እናንተን ረጂም እርምጃ አያራምዳችሁም እንኳን አስራ አንድ አመት ሙሉ አሳድጋ ቀርቶ ወልዳ ሜዳ ላይ ጥላ የሄደች እናት ትፈልጋለች እናት እናት ናት እሷ ጋር ሆናችሁም አልሆናችሁም ይቅርታ ጠይቁ ብየ ነው የምመክራችሁ ከእናት ከአባታችሁ ጋር ሰላም ፍጠሩ ካልሆነ ግን ይቆጫችኋኃል።
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 2 ай бұрын
ወላሂ እውነት ነው እኔየ እናቴየ እረግማኝ አረፈች በኔየ አልቅስ እስዋን ማስደስት አልቻልኩምና 😢😢😢😢😢😢።ግን ከአረፈች ቡሀላ ነው የሰማሁት መረገሜን አለቀስኩኝ ምን አልኩኝ ግን መፍትሄየ የለም
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 2 ай бұрын
እግዚያብሄር እንደሰው ፍርደ ገምድል አይደለም ማነው ወላጅ ልጅን ይቅርታ አይጠይቅም ያለው ከመጀመሪያዉ ስሚያቸው ልጆች ናቸው ይረሲታል ብላ የዋሸቻቸውን አልረሱትሞ ዉሸቶን ደልዛ ደልዛ ዲሪቶ አድርጋዋለች ይህ ሁሉ ደግሞ የተፈጠረዉ ባልዋ ተጣልቶ ስለወጣ እሱንም ላለማጣት ለሱ ስትል የዋሸችዉ ዉሸት ነዉ አባትየዉ ግን እሶንም ልጆቹንም አይፈልግም እራስ ወዳድ ነዉ ።
@Harge-en5rz
@Harge-en5rz Ай бұрын
አታፍርም እንዲት እናት ይቅታ ይጠይቃል ወልደሽ ታገኝውአለሽ ስጀመር ማን ወለዳቹ ሥድ??
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z Ай бұрын
@@Harge-en5rz የወለደ ሰው ተቸግሮሞ ቢሆን እራሱ ያሳድግ መውለድ እማ ትልም ይወልዳል ዋናዉ እና ከባድ ማሳደግ ነው ያውም በውጩ አለም ወልደንም አሳድገንም ስላየን እናውቀዋለን ከዚህ ላይ የአክስታቸው ትርፍ እነዚህን ልጆች ጥሩ ቦታ ደርሰው ማየት ብቻ ካልሆነ ሌላ ጥቅም አላት ብየ አላስብም child Saport እንኳን አይከፍሎትም አሉ so what is her benefit nothing እኔ ማየው መልካም ልብ ያላት እና እግዚያብሄርን የምትፈራ ነች ።
@rutdeme523youtube
@rutdeme523youtube Ай бұрын
@@user-og7ld8fr2z 😄😄😛😛😛የአይጥ ምስክር
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው እህት ይህን ካደረገች ባዳ ምንም ክፉ ቢያደርግ ምን ይደነቃል ይቅር ይበለን ይህን ቤተሰብ ፍቅር ይስጠው ለነዚህ ልጆች ሲል።
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Ай бұрын
ይህ የእኔም ቤት ታሪክ ነው ሄኖክ የተባለ ዘመድ አውሬ ልጆቼ መሃል ገብቷል :: እግዚአብሔር ይፈርዳል
@wubitseife1672
@wubitseife1672 Ай бұрын
እንደዚህ ያሉ ልጆች በጥላቻ የተሞሉ ናቸው እናት ጥርስሽን ነክሰሽ ያዢ ኑሪ ለራስሽ ጠንክሪ መኖርያ ፍቃዱም ይሳካላቸው በዚህ ምድር ላይ ምንም አዲስ ነገር የለም እናት አሳዝነው የትም አይደርሱ ወልደሻል አስራ አንድ አመት አሳድገሻል አለቀ።
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Ай бұрын
አይ የልጅ ነገር እናታችሁን አታሳዝኑ መጨረሻችሁ አያምርም
@mekdirayakobo2532
@mekdirayakobo2532 2 ай бұрын
ልጆቹ ምንም አያውቁም በሉ የተባሉትን ነው እያሉ ያሉት አሳዳጊያቸው በደብ ነው የመከረቻቸው እናት መቸም አትዋሽም እናት እናት ናት መቸም ክፉ ነገር አታስብም አሳዳጊያቸው ግን የክፉ ክፉ ናት
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp Ай бұрын
እናት ሰው አይደለችም እንዴ ???እናት ልጃዋን ተሸጣለች ተገደላለች
@kalkal1691
@kalkal1691 Ай бұрын
የተመከረ ልጅ እዲህ የሚወራ በጣም የተረጋጋ ና ለተጠየቁት ጥያቄ እኮ የሚመለሱት እኔ አየመሰለኝም
@nebiaytgeremew7452
@nebiaytgeremew7452 Ай бұрын
እድሜያቸው ሲደርስ ቤተሰብ ብለው ይመጣሉ. ብዙ ነገር ለመረዳት እድሜያቸው ገና ነው
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Ай бұрын
አናትየው በባሎ, በአህቶ, አና ባልተረዶት ልጆች 😭 ...ትልቅ አዘን ውስጥ ገባቺ 😭አግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት 🙏🏽11yrs አሳድጋ በ5 yrs ለወጡባት😭.. ልጆቺ አባካቺሁ አናታቺሁን ላይ አትፍረዱ አናታቺሁ ከዚህም በላይ አታሳዝኑ. 😭አህቴ አግዚአብሔር ይሁንሽ ቀን ይፍታልሽ🙏🏽
@robeltemechache3933
@robeltemechache3933 Ай бұрын
ኸረ አቃጠሉኝ እኮ ምን አቅብጦኝ ነው ያየሁት ክርስቲያን ከሆኑም መፅሐፍ ቅዱስ እድሜህ እንዲረዝም እናት እና አባትህን አክብር ይላል
@marudesta4658
@marudesta4658 2 ай бұрын
እናትየዋ ፍቅርን ብቻ ነው ልታሳይ የሚገባው እነዘህ ልጆች እራሳቸውን እሰከሚችሉ ደረስ።
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Ай бұрын
100%
@merontedi7120
@merontedi7120 Ай бұрын
ገና ራሳቸውን ያልቻሉ የራሳቸውን ሀሳብ ማንፀባረቅ ለማይችሉ ልጆች ለምን ትረብሻለች ዝም ብትል እግዚአብሄር መልስ አለው እባክሽ እናት 0ልጆችሽ ስትይ ዝም በይ
@user-by1ub5jc5b
@user-by1ub5jc5b 2 ай бұрын
አይ ጌታ ምህረት ያአርግላቹ እናታቹን በዚ ልክ ባትግልፁ ጥሩ ነው
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Ай бұрын
ልጆችን በፍቅር ማሳደግ ሲገባቸው ወላጆች ለሌላ አሳልፈው በመስጠት የልጆችን አዕምሮ መጉዳት ጥሩ አይደለም ❤❤❤❤
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
ዞሮ ዞሮ ጥፋቱ ወላጅ ጋር ነው ያለው።
@mahletnegusse5950
@mahletnegusse5950 Ай бұрын
Never ever in this world give your kids to anyone your sister brother mother never to anyone Please Please Please no matter this is your responsibility from God
@user-bn1bv1nj2n
@user-bn1bv1nj2n Ай бұрын
ወይ እነዚህ ልጆች የወለደች እናታቸዉን እንዲህ ተናገርችን እያሉ ቂም የያዙባት አጠገባቸዉ ብትሆን ከመግደል ወደኃላ አይሉም ለእናታቸዉ እ/ር መጽናናት እና ቆራጥ አንጀት ይስጣት ለእነሱ ግን የእናት ያለ ያስብላቸዉ በጣም ሰልፊሽ ናቸዉ ለእናት እና ለአባታቸዉ ካልሆኑ ነገ ለማንም ሰዉ አይበጁም ልጅ የቤተሰቡን ገበና በዚህ ልክ ካወራ ምን ያህል ጥላቻ እንዳላቸዉ በግልጽ ይታይባችዋል መጸሐፍ ቅዱስ እናት እና አባትህን አክብር የሚለዉን ትምህርት እንዲማሩ ቤተክርስትያን የምታሳድጋቸዉ ሴት ብትወስዳቸዉ መልካም ነዉ የእግዚያብሔር ቁጣ ሳይወርድባቸዉ እናትና አባታቸዉን ይቅርታ ይጠይቁ ያሉበትን ሀገር ህግ ከሰማይ አምላክ ህግ አይበልጥም ይፈርድባቸዋል እንደነዚህ ዓይነት ልጅ የአምላክ ቁጣ ያገኘዋው ለእናታቸዉ ምንም ታድርግ ምንም እንዲህ አይገባትም ነበር እህቶም ወልደሻል በወለድሽዉ ልጆች የእጅሽን አግኚ የአምላክ ክንድ ያግኝሽ መጸሐፍ ቅዱስ በኃይለኛው በእግዚያብሔር እጅ መዉደቅ አስፈሪ ነዉ ይላል ልጆቹን እንዴት አድርገሽ እናትና አባታቸዉን እንዲጠሉ አርገሽ ለያይተሽ ያሳደግሻቸዉ የአምላክ ፊርድ ያግኝሽ ለልጆቹ ልብ ይስጣቸዉ አምላክ ነገ የእናት ያለ የአባት ያለ ያስብላቸዉ ከቻሉ ebs tv ጋብዢልኝ መሬት የተጣሉ ልጆች እንኳን ቤተሰብን ፊለጋ ባህር አቆርጠዉ እየመጡ እያየን ነዉ አይደለም 11 ዓመት ያሳደገን እናት አባትን እንከሳለን ብሎ ማስፈራራት ይቅርና ባለጌዎች በስራአት ያላደጉ እንደሆኑ በጥላቻ የተሞሉ አርገሽ ነዉ ያሳደግሻቸዉ ነገም ላንቺ ከዚህ የበለጠ ያደርጉሻል ብድርሽን ተገኛለሽ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 ай бұрын
አክስትየው እና የአክስትየው ልጅ እግዚአብሔር ይይላችሁ በልጆቻችሁ ይሄን የመሰለ ታሪክ ይግጠማችሁ😢 ቢዘገይም የማይቀረው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ለወላጅ እናትየው ይድረስልሽ 😢😢😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😒ማን አንችን ረጋሚ አደረግሽ እናት የፍለግችውን ማደረግ መስደብ ተፍቅዶላታል የሚል አለ አንችን ማን ፍራጀ አረግሽ ልጆች የዋሽ ይመስልሽል በ እናት እና አባት የ ሞራል ስድብ 😒😒ከ እናት አባት ይጠበቃል 😒😒😒
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Ай бұрын
እንኳን እኔን ፍጡራን ላይ ይቅርና እኛ ሰወች ፈጣሪያችንም ላይ ፈርደናል አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል!!!!!
@Fkrye16
@Fkrye16 Ай бұрын
አክሰትየው ምን አረገች አረ ተው ባካችው ስላሳደገች ልጆቹን
@habendenbel4329
@habendenbel4329 Ай бұрын
​@@user-kp2vl5fc3c weldachu lekume negr aydrssu yefrdbachu atferume enatena ljowchin leyayetchu letwru tflgyalshe 😮
@selamworku6821
@selamworku6821 Ай бұрын
Ereee!! she reshaped them vary badly ​@Fkrye16
@rahmaabamecha3439
@rahmaabamecha3439 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@ritab316
@ritab316 Ай бұрын
እናት እና አባታቸዉ አልተረዷቸዉም ልጆቹን ጊዜ ቢሰጧቸዉ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላቹ🙏
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Ай бұрын
ኮመንት ላለመስጠት ታገልኩ ግን አልቻልኩም ልጆች እናንተ ገና ህጻናት ናችሁ የምትናገሩት ንግግር የእናንተ እንዳልሆነ በጣም ያስታውቃል ቤት ውስጥ እናታችሁን እንዴት እንደሚያብጠለጥሏት በምን ቋንቋ እንደሚናገሩ በእናንተ ንግግር አይተናል። ልጆች በኢትዮጵያ እንዲህ ያሳደገች እናት ይቅርታ ትጠይቅ አይባልም እኛ እናቶቻችን አፈር አስበልተው ገርፈውን ወዲያው ረስተን እነሱ ስር ውሽቅ ነው የምንለው። እና ልጆች ወደ ራሳችሁ ተመለሱ።
@serkalemasefa3958
@serkalemasefa3958 Ай бұрын
እኔም ልጄን ምን ብለው እንድትጠላኝ እንዳደረጉ አላውቅም ብቻ የእውነት አምላክ እንዲ አይነት አሳዳጊዎችን ይፋረዳቹ ምን ያህል እንደሚያም የደረሰበት ያውቀዋል ልጆቹን ግን ምንም ማለት አልፈልግም አሳዳጊ ተብየዋ ግን የስራሽን ይስጥሽ
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 Ай бұрын
ልጆች መመታት እኮ በተለይ በቤተሰብ ምንም አይደለም እኔ እናት ነኝ የበረከት የ11ኛ ክፍል ነው ጥፉት አላልፍም እመተዋለሁ ዞሮ ግን ማሚ ይቅርታ ይላል ለማለት የፈለኩት ልጅ ልጅ ነውና በናትና ልጅ አስተያየት ባይሰጥ።
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 ай бұрын
Please don't be roud to your mum dear trust me one day u need her ❤
@winniedawit4823
@winniedawit4823 Ай бұрын
Right
@betty-ko6ez
@betty-ko6ez 2 ай бұрын
የኔ ምክሬ ለናንተ ነው።ለእናትና ለአባታቹ አይደለም ።የእናትና የአባት ምርቃት ከሌለ ሕይወት ባዶ ነች።ለዚህም ትምርት እንዲሆናቹ መፅሀፈ ምሳሌ አንብቡ ልባቹ ግትር አይሁን ተመለሱ። ብዙ ጊዜ ችግር ያለው ኢት ተወልደው ሲመጡ አለምን የጨበጡ ይመስላቸዋል። እዚ ተወልደው የሚያድጉ ግን እናትና አባታቸው እንደዚ አይጠሉም። አንቺስ አሳዳጊዋ ለናትና ላአባታቸው ያልሆኑ ለአንቺ ሊሆኑ? እኛ ኢት ሳንገረፍ እዚ አልደረስንም። ተገርፌ ስላደኩ በጣም ደስተኛ ነኝ። ኢት ኢንፎ በርታ። ።
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 ай бұрын
የምን ምርቃት ነው ከአለፍቅር እግዚአብሔር የመረቃቸው ልጆችናቸው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😒አረ ባክሽ ቢረግሙስ ሊደርስ 😒😒😒አምላክ የተበደለን የማያውቅ ይመስልሽል 😒😒የ እናት አባት ልብን አምላክክ አይቶ አርቆስ ቢኦን አንች ምን እዛ አስውስደሽ 😒😒😒የ አብሽ ፍርድ ግምድል 😒😒
@naominaabdela8595
@naominaabdela8595 Ай бұрын
@@user-kp2vl5fc3c አንቺማ ራስሽ የቸረገመችዋ አክስት ተብዬ ነሽ በየቦታው እየገባሽ የምትመላለሽው ቆሻሻ የዘራሽውን ታጭጃታለሽ ነውረኛ ባለጌ!ስድ
@user-qx8bg6tl8g
@user-qx8bg6tl8g Ай бұрын
​@@user-kp2vl5fc3c ምንድነው ምትቀባጥሪው😂😂😂
@Lkh5671
@Lkh5671 Ай бұрын
Kids don't be fault finder please.🤔
@senaitabay5152
@senaitabay5152 Ай бұрын
አክስታቹ ፈጣሪ የእጅዋ ይስጣት እናት ለዘላለም ትኑር
@selamworku6821
@selamworku6821 Ай бұрын
Amen
@zedKebede-zo4kk
@zedKebede-zo4kk Ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew 2 ай бұрын
አሁን ልጆቹ እውነትን መናገር ኡይችሉም በቃ ጊዜ ይፈታዋል አስሳዳጊዋ ግን ሞኝ ነሽ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Ай бұрын
አትፍረዱ እህትየዋ ቤተሰብ ለመርዳት የገባችበትን ወንጀል ስለማታውቁ ነው ትልልቆቹ የሄዱበት መንገድ እሷን የሚጎዳ የሚያሳስር ዲፖርት የሚያስደርግ ነው ስለዚህ እሷ መሟገት ያለባት አባትየውና ህፃናቱ በወሰደችበት ህጋዊ ማንነት ነው ራሷን መከላከል የምትችለው የኔ ደነዞች አሁንስ ገባችሁ😂
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew Ай бұрын
@@liyagebretsadik መርዳት ሌላ ነገር እናትነት ሌላ ነገር ምንም አይገናኝም እህትዋ ልጆቿን ወዳ እህትን እንደ እህት ማሳመን ማወያየት የስለጠነ ሀገር እየኖሩ አለመስልጠን 11አመት ያሳደጉ ወላጆችን በዚህ ልክ ማውረድ ለምን?በቃ ስለጠናችሁ የናትነት ትርጉም ጠፋባችሁ?መርዳት ያለባት እናትየውን በሚጠቅም መልኩ ነው አክስት ከአባትም ከእናትም አትወዳደርም ይህ ማለት አርተፍሻልና ወርቅን እንደማወዳደር ነው እናት መገኛ የህይወት ምንጭ አባትም አከተመ ልጆቹ ግን ምንም ጥፋት የለባቸውም በሚገባቸው ልክ ነው የሚናገሩት በጣም ያዛዝናሉ ያለእድሜአቸው ወላጅ የተነጠቁ ልጆች እድግ በሉ አይዞአችሁ አንድ ቀን አለ ስትወልዱ እናትነት ይገባችሃል አዎ ዛሬ የምታስቡት ስላገኛችሁት እድል ብቻ ነው ይህ ደግሞ እድሜአችሁ ነው መብስል ይመጣል እኛ ኢትዮጵያውያን በጉማሬ አለንጋ ገርፈው ነው ያሳደጉን እናት እንፈበደል ቆጠራችሁት ይህንን እድልም እንዲሳካ እናትና አባታችሁ ሳይደክሙ አውስትራሊያ አልሄዳችሁም ዋጋቸውን አሳነሳችሁት አሁን አይገባችሁም እናት ላይ አይፈርድም አይ ዞን
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew 2 ай бұрын
በትክክል ተመክረው መሆኑ ግልጽ ነው ሲያሳዝኑ እድግ በሉ አይዝአችሁ ነገ ሁሉም ነገር ይገባችሃል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
በእውነት ልጆቹ ባለጌ ሆነዋል። በፍጽም በዚህ እድሜ ወላጅ እናትን እንዲህ ልብ መስበር 💔 በኢትዬጵያ ልጆች ሆኖ ሰምቼም አላውቅም ። ገነ ተወልደው አምስት ቀን ሳይሞላቸው( በአራስ እድሜአቸው) መንገድ ተጥለው በጉዲፈቻ ከአገር የወጡ ልጆቾ እንኳን እናት ጥላን ሳይሉ እናታቸውን /ቤተሰቦቻቸውን በሚዲያ አፉልጉን በማለት እናት ይማጸናሉ።ፈጣሪ ሲረዳቸውም ይገናኛሉ። እነዚህ ግን አሳድጋ አስተምራ ዛሬ በክፉ አክስት ምክንያት ካዷት። እኔ እናት ነኝ በጣም ልብ ይሰብራል እንደ እናት ይህን ስሰማ በተለይ በዚህ ትንሽ እድሜ። 💔 It's heart breaking to hear this from own kids. No matter what, parents are parents especially mother is mother !! Very sorry 💔💔💔💔
@bety6386
@bety6386 Ай бұрын
ልጆቹ ላይ መፍረድ አሁን ላይ ይከብዳል ግን አክስት ተብየዋ ምንአይነት ክፉ ብትሆኝ ነው እንደዚ ጭንቅላታቸውን የቀየርሽው ሰው እንደዚህ በእህቱ እንዴት ይበደላል ልጆች የውጭ ኑሮ አጓጓቷቸው እንኳን ቢሆን አንቺ እንዴት እህትሽ ላይ በዚህ ልክ ትጨክኛለሽ ልጆቹ የራሳቸውን ህይወት ሲጀምሩ በጣም ነው ሚጠሉሽ እናት እንዴት እዳደርሽብኝ ትባላለች ይህን ቃል ስሰማ እንዴት እንደምትሆን እኔጃ እኔን በጣም ነው ያመመኝ ፈጣሪ ይርዳቹ አጣማ እንዳትቃኑ አድርጋ ነው ያሳደገቻቹ😢
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew 2 ай бұрын
ግልጽ እኮ ነው እናታቸውን እንዲጠሉ ተደርገዋል
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r 2 ай бұрын
ብታጠፋም እናት እናት ናት እባካችሁ ለናታችሁ ፍቅር ስጡ በሆላ እዳይቆጫችሁ የኔ ቆጆወች አላህ ያሳድጋችሁ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 2 ай бұрын
Really??
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 2 ай бұрын
u right they don’t know Mother heart
@marudesta4658
@marudesta4658 2 ай бұрын
እነኝህ ልጆች ናቸው ገና። እናት ነች ልትታገስ የሚገባው
@kidistn.2203
@kidistn.2203 2 ай бұрын
Typical ye Habesha astesaseb. I don’t see a problem her apologizing her kids.
@melatmelkamu8405
@melatmelkamu8405 Ай бұрын
Narcissist family(Mather)
@selameshetu6952
@selameshetu6952 Ай бұрын
እግዚኦ ልጆቹ ይኑሩበት !!!!!!!!! ልጅ እማያከብር ወገን ብዛቱ!!!!!!
@senyetbalcha5421
@senyetbalcha5421 Ай бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ! እንዴት ከ እናት ይቅርታ ይጠበቃል ያውም ሳታጠፋ እናንተም አባታቹም ከሀዲ ናቹው። የ ያዘቻት ማርያም ትርዳት
@tsegaadonay4018
@tsegaadonay4018 Ай бұрын
ወይ ጉድ እውነትም አደገኞች ናቸው እንዴት ቢመክሯቸው ነው
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 2 ай бұрын
ወይ እናት ትላላችሁ አንድ ቀን
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Ай бұрын
የነዚህ ልጆች እናት እነዚህ ልጆች ጨካኝ ስንሆኑ ሆድሽን እጥንክርሽ እራስሽ እብርቺ ቢግባችው ልማድጎ እልሥጠሻችውም ክውልጅ እባታችው ጋር ወድ ይሻል ህይወት ፍልጋ ነው ይላክሻችው ለዚያውም እክስታችው ጋር እክስት መድግፍ ድግሞ በኢትዮጵያዊያን ብርቅ እይድልም እንዲህ እናትና ልጅን ክምትልይ እክስት ባዳ ቢረዳ ይሻላል እድ ኛውን ልጆቹ ክፉዎች የትላት እናታችውን ይካዱ እጢያታን የሚያብዙ ናእችው የእናት ያል ያስኛችው ። እንቺ ግን የእናት ሆድ ነው ሚዲያ ላይያውጣሽ እይዞሽ ልጆቹ ብድንብ ውልጆቻችውን እዲጥሉ ተምክረዋል ሁላችንም እናት እባት እይመታ ነው ያሣድግን ያም እጢያት እይድልም ። የምን ይቅርታ ነው ???? ድግሞ እናት ናእችሁ እንታችሁን ይቅርታ መጥይቅ ይሚግባችሁ በእውስራሊያ ብልጭልጭ ነግር እናታችሁን ይካዳችሁ ጨካኞች እንድ ቀን ይቆጫችዋል በትልይ የእናታችሁ ግፍ አይቀርም 😢😢😢 ሁለቱንም ክፍል ታሪክ በደንብ ነው ያድምጥኩት ለእናትይው በጣም ያዝንኩላት እናት ስልሆንኩ የልጅን ነግር ስለማውቀው ለእናቴም ለእባቴም ታላቅ ክብር እልኝ ምንም ባያድርጉልም እንኳን ከእቅማችውም በላይ ሊያድርጉልኝ እይችሉም ፍቅራችው ብቻ በቂ ነው ልእኔ ።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 ай бұрын
Thanks so much our wonderful brother interview man very kind 🇬🇧🇲🇱👍
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 2 ай бұрын
እናት እና ልጅን እምታለያይ አክስት በምንም ሁኔታ ጥሩ ልትሆን አትችልም ልጆችዬ አስተውሉ። ነገ ይቆጫችሁዋል
@romannasrat6016
@romannasrat6016 Ай бұрын
እናትየዊ ናፍቆት ነው ተረዶት ብቻዊን ሰለሆነቺ ነው
@godislove5271
@godislove5271 Ай бұрын
Please stand up for a biological mother ❤❤❤❤❤
@mimifereda424
@mimifereda424 2 ай бұрын
አክስት ተብየዋ ግን መጨረሻሽ አያምርም ክፍ ነሽ
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 2 ай бұрын
Betame 😢
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
Yes i don't understand why they're doing this ? mother is mother who gave you birth please don't listen those people's who is brain washing you talking negative about ur mom don't trust them one day you will get the truth who's right & who's wrong i guess they're telling you what to say on the media but one day you will get the point 👌👌👌may God bless you stay strong no matter how you got brain washed by ur creepy aunty 😡😡😡
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 2 ай бұрын
Egziabeher yeferedal tetebek!!!
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
በጣም
@genetbiru2328
@genetbiru2328 Ай бұрын
Ayglqateeme lebhon yestese yederesbet yewkwele?????
@trhastekle2543
@trhastekle2543 2 ай бұрын
ጀግኖች ናቹ በርቱ እናታችሁም ምንም ብታደርግ እናታቹ ናት በልባቹ ቂም አትያዙባት ።ለምታሳድጋችሁ እናታቹህ ትልቅ ክብር አለኝ በዚ ግዜ ሰው ልጆቹን በስርአት ማሳጀግ አቅቶታል በጣም ትልቅ ሰው ስርአታችሁ አነጋገራችሁ ደስ የሚል ተባረኩ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ እርግጠኛ ነኝ በኢየሱስ ስም ተባረኩ🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ሲያወሩ የ16 አመት ልጅ አይመስሉም በተለይ ሴትዋ ልጅ በልጅነት እድሜአቸው እንደዚህ ቂም ያደረጉ እድሜ እየጨመሩ ሲሄዱ ያሰጋል እናት አባት በግልፅ ስህተት አድርገዋል አዎን ጥፋት አለባቸው የራሳቸውን ፍላጎት እንጂ ስለ ልጆቹ ምቾት ምንም ስሜት አልሰጣቸውም አባት እና እናት ቅስም የሚሰብር ቃላት ነው የሚወረውሩት
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Ай бұрын
አረ እንደ ልጅ ሁኑ ብቻ በጣም የመከራቹ ሰው አለ ግን ይቆጫቹሁሃል እናት እናት ናት አባትም አባት ነው አስቡበት አትሳሳቱ ጌታወይ ልብ ስጣቸው 🥹❤️🙏
@serkalem9227
@serkalem9227 2 ай бұрын
No matter what she is your mom you better talk to her you can change her with any one please tell her you love her mother is a mother one day you will regrets pls you have only one mother I know you love your mother I can tell the way you talk please please talk to your mother I know you guys are good kid love you all❤️❤️❤️
@Kennta3011
@Kennta3011 2 ай бұрын
Why would a mother knowingly so, publicly humiliate the kids when their friends and family and even the internet can see, why not say sorry?, why is it so hard for a mother to show love? Yet she goes online to humiliate them, the kids are smart, beautiful and well mannered, they should be concentrating on their goals and dreams yet they are being hurt by their mother.
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
@@Kennta3011what humiliation are you talking about??? She is out of option that’s why she come to media.
@senaitaweke2902
@senaitaweke2902 Ай бұрын
​@@Kennta3011???????
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 Ай бұрын
This mother is demonized and causing pain To her kids! Motherhood i supposed to be love but not inflicting pain
@user-qr2dk3yw8t
@user-qr2dk3yw8t 2 ай бұрын
ከጀርባ የሆነ ነገር አለ አሁን በደንብ ተነግሯቸው ነው እያወሩ ያሉት አክሰትየዋ ለምን ከናትየዋ ጋር አታሰማማቸውም ? ሴቷ ልጅ ዋጋ አየከፈለች ነውውውውውው
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 Ай бұрын
የእውነት የአምልኮ ቦታ ሄደን የምንማረው ብዙው ሰለይቅርታን ነው እኔ ለራሴ ፈራሁ አሳዳጊዎችም ብዙ ልትቸገሩ ይችላል እነዚህን ልጆች ህይወት ለማሰተካከል ግን ትልቅ ኪሳራ ውሰጥ እንዳትገቡ ፈራሁ ከምንም በላይ ትውልድን አደለም ከወላጅ ከሌላም በጥላቻ ሳይሆን በይቅርታ ነው ማነፅ ቤተሰብጋ ጥሩ ግንኙነት ከሌለ ያንን ፍቱ ትውልድን እንዲህ መመረዝ እረ ወዴት
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Ай бұрын
በመንግስት እርዳታ ነው የምታሳድጋቸው it’s called it food stamps!!!
@fikirteassefa7959
@fikirteassefa7959 Ай бұрын
በጣም ጠካራና ጎበዝ ልጆች ናችሁ በርቱ ሰላማችሁን ጠብቁ ለሰው መጥፎ ሀሳብ አትጨነቁ
@tsehaygetachew8439
@tsehaygetachew8439 2 ай бұрын
ወይ ጉድ እናትን እንደዚህ መናገር ቢቻል ብዙ የምናገረው ነበረኝ
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 ай бұрын
አሳዳጊያቸው ግን ሞኝ ነሽ ልጆቹ እድሜያቸው ጨምሮ ማስተዋል ሲጀምሩ የት ልትገቢ እንደሆነ እግዚአብሔር ይወቅልሽ አይምሮዋቸውን እደተመረዘ ያስታውቃል ዋጋሽን በምድርም በሰማይም አግኚ 😢
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Ай бұрын
አትፍረዱ እህትየዋ ቤተሰብ ለመርዳት የገባችበትን ወንጀል ስለማታውቁ ነው ትልልቆቹ የሄዱበት መንገድ እሷን የሚጎዳ የሚያሳስር ዲፖርት የሚያስደርግ ነው ስለዚህ እሷ መሟገት ያለባት አባትየውና ህፃናቱ በወሰደችበት ህጋዊ ማንነት ነው ራሷን መከላከል የምትችለው የኔ ደነዞች አሁንስ ገባችሁ😂
@abslotige8107
@abslotige8107 Ай бұрын
የዘራችውን ታጭዳለች ይሄ እሩቅ አይደለም በቅርቡ
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 Ай бұрын
ትክክል ነወ ደግሞ በ5 አመት አማሪኛ ሊረሱ ነዉ ወይ አበሻ ደግሞ በናትና አባት ደረደር ይገረማል ልጆች ሰታደጉ ይገባቸዋል ክፉ አትናገሩ በተለይ ሴት ልጅ አግበተሽ ወልደሸ ታይዋለሸ አክስት ተብየዋ ይቺ ቀን ትቀየራለች 😢😢
@genetbiru2328
@genetbiru2328 Ай бұрын
Yegzhha gudy now
@hanatesfaye7921
@hanatesfaye7921 Ай бұрын
This is heartbreaking to watch and shame on you guys
@amenalme3355
@amenalme3355 Ай бұрын
በጣም ያሣዝናል
@MsMessey
@MsMessey Ай бұрын
ይግርማል
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny 2 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስቅለቱ ጊዜ ሲያለቅሱለት ለልጆቻችሁ እና ለልጅ ልጆቻሁ አልቅሱ ብሎል ለዚ እኮ ነው እናትየው ጽናቱን ይስጥሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa 2 ай бұрын
አሜን!!!
@mekdirayakobo2532
@mekdirayakobo2532 2 ай бұрын
ይቅርታ እምትሉት እናተ እጅ እሷ አይደለችም እናተማ በሉ የተባላችሁትን ነው እምትሉት በናተ ማንም አይፈርድም በደብ ነው እደተመከሩ የሚያስታውቀው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@genetbiru2328
@genetbiru2328 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@eseyneshsetegn2634
@eseyneshsetegn2634 Ай бұрын
ዉይይይይ.....በጣም ጠንካራ በክፉ የተፈተናችሁ ልጆች አይዟችሁ በርትታችሁ ተማሩ ነገ ተፀፅተዉ ይቅርታ ይጠይቃሉ ብየ እንደሰዉ አስባለሁ። ምንም እንዳይከፋችሁ የዘመድ ጥል የስጋ ትል ይባላል ። አትጨካከኑምና ፈጣሪ ሰላም ያውርድላችሁ። አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 Ай бұрын
እረ በጣም ይገርማል ልጆች ወላጆችን የዚህን ያህል እናትን ይቅርታ ካላላች ብሎ መፍረድ ልጆችዬ አይዣችሁ እድሜ ሁሉን ይፈታዋል ወላጆቾ ጥፍት አያጠፍም አይባልም ግን ብዙ ከመናገር መታቀብ መልካም ነው በጣም ይዘገንናል እናንተም ባለዉ ነገር ተጎድታችሁ ይሆናል ግን ልጆቼ የእናትን ውለታ ምንነት በኋላ ሰታቂት የዚህን ያህል ጥላቻ ወዴት እየሄድን ነው ጌታዬ መልካምን አሰማን
@mariabebe8880
@mariabebe8880 2 ай бұрын
ለመፍረድ ከባድ ነው🤕 እግዚአብሔር ሆይ ከቅርብ ጠላት ጠብቀኝ! እህቲቱ ግን?🙄
@kes6077
@kes6077 Ай бұрын
It’s very disappointing to hear this conversation from kids, don’t you think you are there because of your mother, she brought you this world and help you to get there, even if she did or said a lot of things, still you have to says sorry for your mom, you will regret the rest of your life, unless you are not out of your mind. All human made mistakes, your aunt might be a good person, but …. She supposed to be not interfering b/n parents and children. Mom is always mom!!!!!
@meronmoges6443
@meronmoges6443 Ай бұрын
I like your comment, the only thing that aunt is evil
@user-ys7gf5qv6u
@user-ys7gf5qv6u Ай бұрын
ምን አይነት ክፍ ቤተሰብ ናቸዉ ምን አይነት ክፋ አክስት ናት ልጆቹን መርዛ ለበቀል ነዉ የወሠደቻቸዉ ምን አለ የልጆቹን ጨንቅላት ባታበላሸ ይሄሁሉ እቤት ወሰጥ የሚወራውን የክፋትና የጥላቻ የተሞሉትን ነዉ የሚያወወሩት ትንሹ ማሳያ እንኳ መነግስት ወሰዶ ቢያሳደገን አጫሸ ነዉ የምንሆነዉ አልሸ ይሄንን በምን አዉቃዉ ነዉ ስንቱን አይደል እንዴ መንግስት የሚያሳድገው ይሄ ካክስታቸው የሚነገራቸዉ ብቻ አክስትይዉ እግዚአአብሄር ይይልሽ የልጆቹን ሄወወት ማበላሸት ልጆቹ ናቸዉ የሚያሳዝኑት ምንም ደስተኛ ቢመስሉ ዉስጣቸዉ ግን በተለያየ ነገር ይጎዳል
@selamtesfaye6151
@selamtesfaye6151 Ай бұрын
ዋው ቃላት አጣሁ በማን ልፍረድ ልጃቹም ልክናቸው ለልጁ ዋጋ መክፈል ያለበት ቤተሰብነው ሌላው ቢቀር ኮንፓውተሩን ተበድሮም ይሁን ገዝቶ መስጠት ነበረበት በዛ እድሉን አታል እነኝህ ልጆች እኮ ያሉት ውጪነው ሊያውም fulltime እየሰራ ለምን አየረዳም በጣም እራስወዳድነው ማንም ሰው አክስቶቻቸውን መውቀስ የለበትም i can see how much sacrifice for this kids .አላማቸውን እንዲያሳኩነው
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 40 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН