ከፈረንሳይ ወደ እንግሊዝ ለመግባት የሞከረችው ነርስ ሙሉ አሳዛኝ መጨረሻ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

  Рет қаралды 80,512

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 355
@shegerinfo
@shegerinfo 2 ай бұрын
አበባ ወልዱን ለማገዝ 0995024620 CBE 1000226096896
@merbel8555
@merbel8555 2 ай бұрын
ሙሉ ሞታለች። እህትዋን መርዳት አለብን።
@merbel8555
@merbel8555 2 ай бұрын
የፕሮግራሙ አዘጋጅም ሆነች የፈረንሳይዋ እህቶቻችን ክብር ይገባችዋል🙏
@LuchiaGebereselasse
@LuchiaGebereselasse 2 ай бұрын
​@@merbel8555😊 33:09
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn 2 ай бұрын
እዉነት ለመናገር የልጅቷ ማለፍ ያሳዝናል ግን እህቷ ሙሉ አካል አላት ለምን ሰርታ ራሳን አታሳትዳደርም መርዳት ለሚገባዉ መርዳት ነው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
​@@BuzeBedada-qb4bnየሱዋ መከራ ይድረስብሽ😢 እየሰራች ነው ድንች ሸጣ እየኖረች ነው ሁለት ልጅ ቤት ኪራይ እንዴት ትሁን አንድ ኪሎ ሽንኩርት100 ብር አንድ ኪሎ ጤፋ 150 ብር የቤት ኪራዩ እረ አትፋረጂ በሰው ቁስል ላይ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
መቼም መልካም ዜና አትስሙ ተብሎ ተፈርዶብናል😭😭😭😭💔💔💔 ነብስሽ በገነት ትረፍ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 ай бұрын
I am depressed when I see these women story. when do we hear a good , happy successful women's stroy?
@elsaahmed7098
@elsaahmed7098 2 ай бұрын
You're right
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
echi arogit youtuber necha, besew mote genzeb lemesebseb..
@user-su8of5xm9g
@user-su8of5xm9g 2 ай бұрын
​@@Sofis-yn6eqጨጨ አአአ?ኤ። ረ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
ሣራ በፈርሣይ ነዋሪ እጅግ መልካም ተግባር የፈፀምሺውና ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ በርቺ !❤❤❤🎉❤❤❤❤
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 2 ай бұрын
ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን
@user-uz3fr8zj7g
@user-uz3fr8zj7g 2 ай бұрын
ደግነትሽ ይክፈልሽ እህቴ የሷንም ነፍስ ይማር
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያሉ ነርስ እና ዶክተሮች ቢያንስ 8 አመት የሙያ ትምህርት ተምረው ጥሩ ክፍያ አላማግኘታቸው የ ሃገራችን ሰላም መጥፋት የኑሮ ውድነት የተማረው ህዝብ ወይ ስደት ወይ ሞት ብሎ ቆረጠ ዱሮ ወጣቱ 12 ክፍል ሲወድቅ ወይ ስደት ወይ ውትድርና ይቀጠራል ያሁኑ ግን ባሰ የሚያልቁት ወገኖቻችን የተማሩ ናቸው ባለፈው እራሱን አጥፍቶ የተገኘውም ነርስ እንደነበር በዚህ ሚዲያ ሰምተናል እረ ጌታ ሆይ ሃገራችንን ታረቅልን ለህዝባችን ሰላምን አምጣልን ያሳዝናል
@Mesalemiya
@Mesalemiya 2 ай бұрын
እንደው ያልታደልን በሃገራችን መከራ እርስበርስ መባላት አይ የኢትዮጵይ ልጆችሽ አለቁ በጣም ነው የማዝነው 😭😭💔
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o 2 ай бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭
@hirutmolla4534
@hirutmolla4534 2 ай бұрын
እህት ሣራ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይህ መቼም ከእግ/ ር የተሰጠሽ ስጦታ ነው ፣ እግ/ር የተመሰገነ ይሁን 🙌 እህቴ አበባ እግ/ ር መፅናናቱን ይስጥሽ ፣ እግ/ር መንገድ አለው ለአንቺም ሆነ ለልጆችሽ አይዞሽ ተፅናኚ ቃሉ ቢከብድሽ ምንም የሚለወጥ ነገር ስለሌለ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ እሺ ይህንን አስቢ በርቺ ። 🙏
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 ай бұрын
ወጣት ነሽ ሰርተሽ ብይ ከእኀትሽ መሞት የደጋገምሽዉ የገንዘቡ መቅረት ነዉ አረ የኢትዮጵያ ህዝብ ተማሩ በአረቡም በአዉሮፓም ያሉት በቤተሰብ የተማረርን ነን ከእኛ ጤና የእነሱ ገንዘብ መጉደል ነዉ የሚያሳስባቸዉ ነዉ
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 ай бұрын
Respect 🇫🇷 France habesha peoples
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 ай бұрын
መልካም ዜና መስማት ናፈቀኘ😢
@nbanati
@nbanati 2 ай бұрын
መማር ከንቱ ነብስ ይማር
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 2 ай бұрын
እግዚኦ 😢ከፈረንሳይ ወደ እንግሊዝ በቀላሉ የሚገባ ለሚመስላቸዉ ትምህርት ይሁን😢የወጣቷን ነብስ ይማር ቤተሰቦቿ ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏😔
@mekmek-jz4id
@mekmek-jz4id 2 ай бұрын
ቀዳዳ , ምኑ ነው ከባድ ? መኪና ላይ ቢሆን አትሞት
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር አሰለፈች መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የሙሉ እህትም አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው መድሀኒያለም ታሪክሽን ይቀይረው ።
@tgtg4600
@tgtg4600 2 ай бұрын
መሲ! በሰው ላይ ብዙ ነገር አለ እባክሸ ለእምባና አፍንጫ ማድረቂያ (soft)pepper አዘጋጂ!!!
@samrimengsta449
@samrimengsta449 2 ай бұрын
አዎ የኔም ጥያቄ ነው ለምን ሶፍት እንደማያዘጋጁ አላቅም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
አይ ሚስኪን የኔ ከርታታ አይ ስደት ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@eludesalegn2356
@eludesalegn2356 2 ай бұрын
ጣም የሳዝናል ሙሉ እንዲህ በአጭር ቀረሽ ኑሮሽ በቂ ነበር የእኔ እናት መፅናናት ለቤተሰብሽ እ/ር ይስጣቸው
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 ай бұрын
በጣም በጣም አዝኛለው ቃላት የለኝም😢😢😢 እግዚአብሄር ያፅናችሁ ቤተሰቦች ሌላ ምን ይባላል😰😰😰😰
@SaraTaloun
@SaraTaloun 2 ай бұрын
እህቴ ነፍሸን በገነት ያኑሩውለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይሰጣቹው i will never forget in my life😢😢😢😢this bad my way😢😢😢😢 ክብረ ምስጋና ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ይሁን እናቴ ማሪያም ውለታሸ አለብኝ 🙏
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 ай бұрын
እህትየዉ ላንቺ ብላ ሞታ የኔ ከርታታ😢😢 እስቲ አልቅሰሽ ቅበርያት መጀመሪያ...ልመናዉ የት ይሄድባችሗል
@Rshanmebrahtom
@Rshanmebrahtom 2 ай бұрын
እና መቼ ለራሷ ለመነች እህቴን ኣስከሬን እዲመጣ ኣግዙኝ ነው ያለችው (እኔ ችግረኛ ነኝ እህቴን ማምጣት ኣልችልም ማለትዋ ነዉ )
@Ethiopia890
@Ethiopia890 2 ай бұрын
Well she was ,,, but it's not sin who ever want help can help
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብስ ይማራ😢😢❤❤የኛህይወት ብርቱነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ በስንቱ እናልቅስ😭እረ በቃ በለን😭ነፍስ ይማር::
@EtagegnGetahun
@EtagegnGetahun 2 ай бұрын
ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ ውድ እህት
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 2 ай бұрын
የኔ እህት ነብስሽን በመንግስቱ ይቀበልሽ። ልጆቹስ ያድጋል እሷ ቀረች
@muluzemikael5715
@muluzemikael5715 2 ай бұрын
Betam. Thank. You. GOD. Bless. You. Sister. From. France
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 2 ай бұрын
ሳርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የእኔ ውድ እህቴ ። ለምታደርጊው መልካምነት እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክፈልሽ ❤። ለእህታችን ቤተሰብ መፅናናት ይሁን
@azebayele5366
@azebayele5366 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት
@yafetabel2474
@yafetabel2474 2 ай бұрын
ወይ ጉድ እሷ ባጭር ለቀረችው እዘኑ ቋሚ ምን ይሆናል!
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
እውነት ነው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር። በጣም ያሳዝናል።
@eyerusalemasmelash5838
@eyerusalemasmelash5838 2 ай бұрын
እኔና ልጆቼ በጀርመን ሀገር ለ7አመት የለ ወርቀት እየኖረን ነው ወደ UK ለመሄድ እየሰበኩ ነበር አሁን ግን ይህን ዜና ስሰማ ፍራሁ ይሁን ብዬ እንደልቀማጥ የእናቴ ናፋቆት ገደላኝ ምን ልሁን😢 ካረታታዋ እህቴ ነብስሽን ይማረ😢😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ጀርመን ወረቀት ማግኘት አይቻልም ወይ?
@helengirmay8357
@helengirmay8357 2 ай бұрын
Summer eko bezu sew gebtuwal before 2yr awen new yekebedew
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
አይይ የኔ እናት 😭😭😭እግዚአብሔር ያጥናሽ የእህትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፋት።
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 2 ай бұрын
ልብ ሰባሪ ነው....😭😭😭😭!!እግዚአብሔር የቤተሰቦቿን ልብ ይጠግን!!!!!😭😭
@bruktesefaye
@bruktesefaye 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑርልን። የሀገሬ ልጆች እንዲ እንደ ተሰደዱ አይቀርም አንድ ቀን ሰላም ትሆናለች እና ለሌሎችም ምሳሌ የምቶን ኢትዮጵያ መሆኗ አይቀርም::
@telljtell9413
@telljtell9413 2 ай бұрын
መቼ ይሆን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ላይፍ ሴቨሮች በጣም ተቸግረዋል በጣም የሪፊጅውን ሞት ማየት NPR ብዙ ይናገራሉ ግን ማን ይስማ!!!!
@waffiki
@waffiki 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ። ነብሷን በገነት ያግባዉ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tigistdemse1981
@tigistdemse1981 2 ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብሷን ይማርልን:: ቤተሰቧንም ያጽናና
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
አይስደትእህህህ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 2 ай бұрын
ዉፍፍ የኔ ከርታታ ከሷ ማረፍ እህትየዉ አስለቀሰችኝ ነብስሽ በሰላም ትረፍ የኔ ከርታታ ልበቅኗ ሳራም ብድርሽን አምላክ ይክፈለዉ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 ай бұрын
የሚያሳዝን ነው ፈረንሳይ ከሌላው አገር ወረቀት ለማግኘት የተሻለች አገርናት ግን ሰው የሚያስበው እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ አገር ስለሆነ ወረቀት የሚገኝ የመስላቸዋል ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ ነው ኢንግላድ ከኤሮፕ ህብረት የወጣችው የኤሮፕ የስደተኞች መብዛትና ህጉ አማሯት ነው እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ እኔ ከባህሩ ብዙ ርቄ አይደለም የምኖረው ብዙ ሰው ነው የሞተው ሁልግዜ በመገናኛ ብዙሀን አይገለጸም
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 2 ай бұрын
በዉነት አገሬ አሁንስ ፈተና ብዛብሽ ግማሹ በስደት ግማሹ በጦርነት በዘረኝነት አለቅን እባክህ ጌታሆይ በቃ በለን ነፍስ ይማር
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 2 ай бұрын
የሞተ ተጎዳ 😢
@asterkorcho8934
@asterkorcho8934 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናችሁ መቼም የአገሬን እነዚህን የመሳሰሉ ቆንጆዎቾ ወጥቶ መቅረት ለቤተሰብ አይደለም ለሌላውም ያማል
@EtagegnGetahun
@EtagegnGetahun 2 ай бұрын
ውይ በስመአብ የኔ ውድ ሙሉዬ ምን አየሽ በጌታ በጣም ታታሪ ነበረች
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 ай бұрын
ሣራ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብድርሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ❤
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 2 ай бұрын
ተባረኩ የተባበራችሁ ሁሉ
@belayneshali4617
@belayneshali4617 2 ай бұрын
Tebarqui Mesi, wegenoche hulum yalfal kenun gonbes belen enasalefew ,Egziabeher yaseben.
@etopiasester8373
@etopiasester8373 2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 2 ай бұрын
እሷ የቀረችው እያለች አንቺ ስለ ገቢሽ ወጪሽ ታስቢያለሽ ኧረ ለራሳችን እንኑር
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 2 ай бұрын
ምንአይነት የተባረከች ነች
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍሷን ይማር ለመላው ቤተሰቦቿም መጽናናትን ይስጣቸው እህታችን ሳራ አንቺ ሁሌም የምትታወቂው በመልካም ተግባርሽ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ 😭😭😭😭😭
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
የኔ እናት ኃይሉ እግዚያብሔር ያጽናሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የሷም ነፍሷ በሰላም ትረፍ!
@edutub21
@edutub21 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ከባድ ነው ወደ እንግሊዝ እባካችሁ በጀልባ አትሂዱ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
በጭራሽ አይሰሙም የኛ ሰዎች እግዚአብሔር ሳዮት ይህች ቱሪስት ናት እኔ እኮ ከሀገር ስትወጣ መስሎኛል እስዋ ሀገር ስታማርጥ ነው ነፍስ ይማር!!!!
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 ай бұрын
​@@welansatesfaye5384 ወገን እስኪ ለመፍረድ አትቸኩሉ። ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ሳያገኙ ሲቀር ወረቀት ሳይስተካከልላቸው ነው በብስጭት ከአንደኛውሃገር ወደሌላው በአደገኛ መጓጓዣ እና በተዛባ የአየር ንብረት የሚጓዙት።
@betibeti409
@betibeti409 2 ай бұрын
ቆሻሻ ነሽ ሀገር ስታማርጥ ትያለሽ እርኩስ
@Hareg21
@Hareg21 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር የእኔ ከርታታ
@fikirtefekadu3375
@fikirtefekadu3375 2 ай бұрын
Thank you Sara.ተባረኪ
@mihratwerknehe2094
@mihratwerknehe2094 2 ай бұрын
ከ 60 ሰዎች 3ስቱ የዉሀ መንሳፈፊያዉን አልተጠቀሙም ነበር ቢጠቀሙ ኖሮ ይተርፋ ነበር ነብሳቸዉ ይማር ሳሪ እግዚሐብሄር ይስጥሽ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 ай бұрын
ነብሲ ይምሓር ሓፍተየ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭💔💔💐🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@miruethio3059
@miruethio3059 2 ай бұрын
አዎ በጣም ስደት እንደ ቀላል ለምናየዉ ሰዎች 😢 እንዲህ ነዉ ፣ በመሞት እና በመኖር እንጥራለን😢 እህቴ ነብስሽን በገነት ያንሩልን ፈጣሪ ፣ ለሞቱት በሙሉ ለቤተሰብ ፅናትን ይስጣቸዉ እግዝያብሄር
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 2 ай бұрын
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ እኛ እኮ ሞትን አናሥብም ሁሌም የምንሠደደው ቤተሠብ አሣልፈን አሥደሥተን ተመርቀን ብለን ነው የምናሥበው😢😢😢 ነብሷን በገነት ያኑረው እህቴ💔💔💔
@waffiki
@waffiki 2 ай бұрын
አይዞሽ: አይዞሽ። ክፉ ቀን ያልፋል።
@melkimelki1671
@melkimelki1671 2 ай бұрын
ነፍሰ ይማር በጣም ያዛዝናል😢😢
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 2 ай бұрын
በሀገራችን ላይ ፍቅር ስለሌለ ነው ይኤንን ሁሉ ስቆቃ የምንስማው ፍቅሩን ይስጠን ኢትዮጵያዊ ወጭም ወጥቶ ሆድና ጀርባ ነው ፍቅር ይስጠን ::
@Huda19998
@Huda19998 2 ай бұрын
ወይ ስደት አፈር ይብላ አላህ ያበርታሸ እህቴ😢😢😢😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Ayzosh yena konjo Egzabher yabertash
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
RIP. May God bless you abundantly our sister from France. Your work is priceless.
@Ethiopia750
@Ethiopia750 2 ай бұрын
Tebarki anchim
@user-iw7nl1nq9x
@user-iw7nl1nq9x 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያን ልጆች ስናሳዝን የኔ ከርታታ ቆንጆ ሁሁሁሁሁሁ እንዴት ያንገበግባል
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ እህታችንን ነፍስ ይመር አይዞ እህታችን ከመልካም ወገኖች ያገናኝሽ
@fikerttegune9729
@fikerttegune9729 2 ай бұрын
ክበራልን እግዚያብሔር ያክብርሽ መልካም ስራ ለራስ ነው
@user-qp2qo9dc9r
@user-qp2qo9dc9r Ай бұрын
ሰደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 ай бұрын
ነብስ ይማር
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 ай бұрын
😭መሲዬ የኔ እህት በጣም አሳዛኝ ነው 😭 ነፍስ ይማር እንግዲህ አትትረፍ ያላት ነፍስ ምን ይደረጋል ሳራ አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ😭
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 2 ай бұрын
እሺ መታገዝ ካለበት ደሞ ለመርዳት አማንብሎት የኛ ሰው እሺ እናመሰግናለን ለአገሯ ስላበቅቿት በምን እንግኛት አምልጦኝ ነው
@Tigist-fj3qi
@Tigist-fj3qi 2 ай бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ግን ለምን😢😢😢😢
@addisbroom682
@addisbroom682 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ነብስሽን ይቀበላት😭😭😭🙏
@genetasefa5364
@genetasefa5364 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 2 ай бұрын
አይ ስደት አይኑ ይጥፍ እህቴ ነብስሽ ይማረው ግን እባካችሁ በቃ እረ ባካችሁ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 ай бұрын
እህቴ ነፍስሽን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጣቸው::
@hananahmed1313
@hananahmed1313 2 ай бұрын
Thank you masiye
@ayanatadesse4980
@ayanatadesse4980 2 ай бұрын
ነብሷን በገነት ያኑራት!
@user-ee6qr8gs4j
@user-ee6qr8gs4j 2 ай бұрын
ሙሉይ መልካምነት ለራስ ነዉ የሚለው ብሂል ገብቶሻል ተባረኪ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 2 ай бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑርልን እኝ እህታችንን ወንድማችንን ቤተሰቦቻችንን እያልን ተራግፈን ቀርን የኔ ከርታታ ወገኖቼ በየበርሀው በየባህሩ ስንቱ ቀራ እሷስ ላገሯ አፈር ልትበቃ ነው ስንት አሉ ወድቀው የቀሩ እር ከቆመው ለሞተው ነው ማስበው እስቲ መጀመርያ አፈር ትልበስ ውይ እራ ውይ እር ውይ አሁንስ ልቤ ተሰበር
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 2 ай бұрын
የኔ ምስኪን ነፍስ ይማር 😥😥😥😥😥😥 አይ ስደት በሀገር አይመቸን በስደትም ኡፍፍፍፍ
@user-eu3ze6wh9b
@user-eu3ze6wh9b Ай бұрын
መሉ ባጣም መልካም ልጅ እ/ርን የምትፈራ ነበረች በስረ ቦታዋም ጥሩ ስነ ምግባር የለት አይ ስደት
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
አምላክ ለምንድነው በጣም አዘኞቹ ምስክኖን ደገጉን ለቤተሰቦቻቸው ሆና ለሀገራቸው መልካም ነገሮችን የምመኙትን ያለቀቀመ የምያጠፈቸው ክፉና መሰርዎች ከነማርዘቸው ተከብሮው ይኖረሉ ለምን?
@Ethiopia750
@Ethiopia750 2 ай бұрын
Exactly life is never fair
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ እሱ ነው
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 ай бұрын
እሱም ለራሱ ይፈልጋቸዋል ይባላል። ያስቀመጠውን እቃ ወሰደም ይባላል። እግዚአብሔር አዋቂ ነው።
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 2 ай бұрын
Egziabher yebarkesh melkamnet leras new
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 2 ай бұрын
አሰለፈች የኔ ምርጥ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ለአንቺ ቃል የለኝም እንደ አንቺ አይነት ልበ ቅኖችን ያብዛልን ዉለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ለሁሉም ቤተሰብ መፅናናት ይስጣችሁ ለሞቱትም ነፍስ ይማር በጣም ልብ ይሰብራል ስደት ዓይኑ ይጥፋ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለወዳጂ ዘመድ መፅናናቱን ይስጥ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 2 ай бұрын
wow peainful
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 2 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው እረ ተው ፈጣሪየ ምነው በያገሩ እንዲ መከራ ሆነ
@almazkiflu8150
@almazkiflu8150 2 ай бұрын
ውይ ዉይ ዉይ😢 በስምዓብ አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ። 😭😭💔💔
@ninanina4000
@ninanina4000 2 ай бұрын
እባካቹ ወገኖች በሰላም የረገጣቹበትን ውደዱ ወላሂ ሁሉም ሀገር ያው ነው እንግሊዝ የሰው ህይወት አይገባትም አረ መኖር ደግ ነው
@AmicheBashir
@AmicheBashir 2 ай бұрын
@ ninaina 4000 ችግሩ ገብተው ሲያዩት ነው እሚገባቸው
@tebekameles6196
@tebekameles6196 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿ መፅናናት ይስጥልን
@yoninet1103
@yoninet1103 2 ай бұрын
So sad R.I.P pray for the family 😭😭😭
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር፣
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 2 ай бұрын
Egziabher tsenatun yestachihu
@eliananesanet8676
@eliananesanet8676 2 ай бұрын
እንግሊዝ አገር ምን አለ እየተባላቹ ይሆን 😢 በጣም ያሳዝናል😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ጀርመንን ትቶ እንግሊዝ ምን ሊገኝ ነው ? ያለኝ ይበቃኛል ብሎ አንድ ቦታ መቀመጥ እነጂ ህይወት አደጋ ላይ ጥሎ ከሃገር ሃገር መዞር ትክክል አይደለም።
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 80 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
ДЕДУШКА ВЫ ГДЕ? 🤣🤣
0:59
РЕАЛЬНЫЙ ВОВАН
Рет қаралды 2,8 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 3,9 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL! #trending
0:13
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 13 МЛН