መርዛማ ቅቤ በመሸጥ የብዙዎችን ጤና ያወከችው ሴት

  Рет қаралды 162,607

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

በምትሸጠው ቅቤ ውስጥ ባዕድ ነገሮችን በመጨመር ሀብት ያካበተችው ራስ ወዳዷ እና ስግብግቧ ሴት

Пікірлер: 335
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
አቤት ሀበሾች ያልታደልን ከመርዛማ ቅቤ እስከ ጀሶ እንጀራ ምን የማያበሉን ጉድ አለ ፈጣሪ ይፍረድባቸው
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 4 жыл бұрын
ሀበሻ ያልበላነው ነገር የለም ከአለም ዋንጫ በስተውቀር
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
@@user-gv9ht7vl7b በጣም እንጂ የክፋት ዋንጫ ቢኖር ኖሮ እኛ ነበርን እየደጋገምን የምንበላው
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
የጊኖን አገረ ጦቢያ ሀሀሀሀ እዉነት አሳክኝ
@loveeveryone2938
@loveeveryone2938 4 жыл бұрын
መንግስት የምግብ መሽጫ ቦታዎችን በየጊዜው በሰላይ እያስገዛ መመርመርና ወንጀለኞችን መያዝ አለበት። ህዝቡም በየጊዜው የጤና ችግር ሲገጥመው ምን እንደተመገበ መጠርጠርና ለፓሊስም መጠቆም አለበት።
@aronaraya279
@aronaraya279 4 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ እየወደድኩት መጣሁ: ለህብረተሰብ ጠቃሚና አስተማሪ ነው የምታቀርቡት!! Thank you 🙏 Love from Eritrea 🇪🇷
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
💚💛❤️🙏ጎበዝ ! አማርኛ ደሞ በደንብ ትጽፋለህ 💐❤️❤️
@aronaraya279
@aronaraya279 4 жыл бұрын
@@nesuhebekele2135 Ameseginalehu 🙏
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@aronaraya279 ywc bro
@meazejackie9579
@meazejackie9579 4 жыл бұрын
@@nesuhebekele2135 ምነው ኤርትራ አማርኛ አያቅም ያለሽ ማነው እድሜ ለመለስ ገነጠለ እንጅ ኢትዮጵያ ነበሩ
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@meazejackie9579 እኔ ስወለድ ሄደው ነበር ስለዚህ አይቻቸውም አላቅም ። እናቴ ግን መሀበርተኞቼ ነበሩ እያለች በጸጸት ስታወራ ሰምቻለሁ። ኢሳያስ አፈወርቂ በአማርኛ አላወራም ይል ነበር እኮ። ስለዚህ ቋንቋችንን ማወቅ መናገር መጻፍ የሚፈልግ ሰው እወዳለሁ ።
@sirakgem6942
@sirakgem6942 4 жыл бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ነጠላ አሸርጦ ቤተክርስቲያን መሄድ ክርስትያን አያደርግም የጥበብ መጀመሪያውም መጨረሻውም እግዚአብሔርን መፍራት ነው ምናለ ለህሊናችን ሰላም የሚሰጠንን ነገር ብናደርግ ገንዘቡ ለማይጠቅም ለምንድን ህሊናችንን እናደማለን እባካችሁን በተለይ ጤናን የሚጐዳ ነገር ለሰው አትሽጡ
@habetamumekonen7922
@habetamumekonen7922 3 жыл бұрын
እውነት ነው፡፡
@lalaside9094
@lalaside9094 4 жыл бұрын
ለምንድነው የወንጀለኞቹን ፎቶ የማታሳዩን ወንጀለኞች መታወቅ አለባቸው የስንቱን ሕይወት የቀጠፉ ጨካኞች ማንነታቸውን ሕዝብ ሊያቃቸው ይገባል
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 4 жыл бұрын
በትክክል መታየት አለባቸዉ ወንጀሉም ይቀንሳል ቢታዩ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 4 жыл бұрын
ለሶ ማቡላት ነበር እንድዚህ አድርጋ የሰበሰበችውን ንቡረት በጠቅላላ ሽጦ ለታመሙት ካሳ መስጠትአለበት ።
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ጤና ሚኒሰቴር ሰራው ምንድ ነው ለምንድ ነው ምግብ ላይ ክትትል የሚያደረገው ባሰተር ተዘግም ፈልም ቤት ሆነ መሰለኝ ሰው ከሞተ በሀላ ትረካ ምንድ ነው ሲቢል አሰማራቶ መከታተል ነው ወይሰ ከግል ሆሰፒታል ጋራ አብሮ መሰራት ጀመራ እንዴ ሰንቱ ነው ሳይታወቅለት የሞተው ወላሂ ጉድ ነው የሄ ድሮ ምንም አይነት አላየንም ሰው በሰው ላይ ጨከነ የአላህ
@lalaside9094
@lalaside9094 4 жыл бұрын
ከአዲሰ አበባ እሰከ californa ትክክል ብለሻል ወይም ብለሀል
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ሰላምና ጤና ለኢትዮጵያ ሕዝቦች እግዚአብሔር ከሚታየውና ከሚሰማው ይጠብቃቹ!!!ስለ ሕይወት እናመሰግናለን
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባት ጨካኝ አረመኔ ስንት እሽ አመት ልትኖር ነው እንደዚህ ያለ ወንጀል እየሰራች ሰው ባያያት እግዚአብሔር ያያታል ፍርዱን ለፈጣሪ እንሰጣለን ሰነ ህይወት ፕሮግራም አዘጋጆች በርቱልን እናመሰግናለን ።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሰለ ሕይወት እንኳን በደና መጣችሁ አስተማሪ ፕሮግራም ነው አሁን አሁን እየወደድኩት አቀራረብ እራሱ ደሰ ይላል
@meazejackie9579
@meazejackie9579 4 жыл бұрын
እስካውን ለአዘኔታ ነበር የማድምጠው በጣም አስተማሪ ፕሮግርም ነው በረቱ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ፈጣሬየ ሆይ ስንት አመት ለመኖር ይሆን እንደዚህ የተበከለ ነገር የሚያቀርቡት ፈጣሬ ይፍርድባቸው ሀፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል በዛ ሀፍ
@user-en3uk2uh1p
@user-en3uk2uh1p 4 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ሙሉ አይደለም ባእድ ነገር ምትቀላቅለው ምንድን ነው የፍርዱ ሂደት እንዴት ነው
@mekiyamohammed5847
@mekiyamohammed5847 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 4 жыл бұрын
ሚስጥርነው እሽ አይነገርሽም ቢፈረድባት 1አመት 2 አመት ቢሆንነው
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
ፍርዱን ሠምቶ ከመታመም ዝም አይሻልም።ህፃን ልጅ ገድሎ አምስት አመት ተፈረደባት የሚል ዜና ከመስማት ቢቀርስ።
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
የምትቀላቅለውንማ ከተናገሩ ፩ ሺ ሰው ቴክኒኩን ተጠቅሞ ለግዜውም ቢሆን ገንዘብ ላግኝ ይላል ።ኑሮ ሰማይ ነክቶ መኖር አቅቶታል ህዝቡ። ህዝብ በሚከፍለው ታክስ እስርቤት ገብቶ እየተቀለበ ከርሞ ይወጣል።የ፰ አመት ልጅ ደፍሮ በጉቦ የሚለቀቅበት አገር ነው እኮ። ምንም ያህል አያስሯትም።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Ebak wushet new eyfelsefu lib weld
@admassuamare5236
@admassuamare5236 4 жыл бұрын
Dear Bisrat , I just finished watching your Sle Hiwot , What a wonderful awesome and eye opening documentary. I just want to write and thank you and your crew members for bringing this true story to life. My words can not adequately express how important and find it teaching for other’s to learn. Thank you again and keep a good work. A.Shif.
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
እችን ክፉ ሴት ማሰር ዋጋ የለውም። የተመረዘውን ቅቤ እያጠጡ በቅዘን መግደል ይሻላል።
@eslamphone7101
@eslamphone7101 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@eslamphone7101 ታንጀቴ ነው
@genagena8548
@genagena8548 4 жыл бұрын
Ewunetshen new yemir
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
Haaaaaaaa
@TinaTina-jx4ib
@TinaTina-jx4ib 4 жыл бұрын
Kkkkk tekekle nese hta
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 4 жыл бұрын
በእውነት ተባረኩ ሀገርን ከእግዛብሄር በታች እያዳናችሁ ነው
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 4 жыл бұрын
እስይ መልካም ዜና መጨረቫው ደስ የሚል ውሳኔ ይህ ለሌላውም ትምህርት ነው ባል ተቡየው በግ እግዚአብሔር ይይላቸው።
@hureyahureya4496
@hureyahureya4496 4 жыл бұрын
ጌታን ፋሩ መጥፎ የምትሰሩ ሰዎች
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 4 жыл бұрын
ይሄ እራስ ወዳድነት ነው በሰው ህይወት መጫወት
@balchadadi8381
@balchadadi8381 4 жыл бұрын
Thank you very much advicing programm
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ለራሷ ቤት ውስጥ አትበላውም፣ሰው አምኗት በገንዘቡ በሽታ ይገዛል
@aratkilo1808
@aratkilo1808 4 жыл бұрын
ይህች፣ሴትዮና፣የባለ፣ጀሶዎቹ፣ሰዎች፣ቢረሸኑ፣ምርጫየ፣ነበር፣ ነገር፣ግን፣ፍርድ፣ቤት፣እራሱ፣ጉቦ፣ተቀብሎ፣እንደሚለቃቸው፣አትጠራጠሩ፣
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 4 жыл бұрын
ሌላው አይገርመኝም እሷስ አደየውን በጭካኔ ተሞልታለች የሚገርመው ሙስና እየተቀበሉ የህብረተሰቡን ሂወት አደጋ ላይ መጣላቸው ነው ግን ለምድነው እራስ ወዳድ የሆነው
@kadikadi2870
@kadikadi2870 4 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አለህ ከዚ አይነት ድርጊት ይጠብቀን
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
ለምድነው የተፈረደባቸውን አመት ማትናገሩት? የውሸት ታሪክ ነው እንዴ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Awo eyfelsefu new lik hana wendim sisha endemitisreaw
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 4 жыл бұрын
My god what wrong this people I think 🤔 the government checked mantle
@user-hr9pn2yh6e
@user-hr9pn2yh6e 4 жыл бұрын
ታሪኩ የእውነት ቢሆንም ፍርዱ የውሸት ነው እኛ አቅም የለንም ከመጥፎው ተጠንቅቀን ፍርዱን ለፈጣሪ ከመስጠት ውጪ
@fawziyaadeno2139
@fawziyaadeno2139 3 жыл бұрын
አወዜቤላ
@user-gv9it7vl3u
@user-gv9it7vl3u 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሁይ ሰው ለወገኑ ማሰብ ከአቆመ ሰንበት ፈጣሪ ብቻ ኢትዮጵያን እና እዝቦቿን ይጠብቃት
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 4 жыл бұрын
Betam Edmena Tena Yestachehu Eghziabhair Yestelen, Melkme Programme🙏⛪➕❤👏🤝👍👍👍
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 4 жыл бұрын
MY DEAR bIsrat i like very much your show ELSABET agelaletsish betam des yilal adnakish negne gobez GOD bless u
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 4 жыл бұрын
Amelka Hoye Ate Ka Kefu Negir Tebikan. Ba Melkamenate Endenore Adergne
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 4 жыл бұрын
Hulem Ademtachualewu gn lemin yeteferedebachewun ameti Atinagerum???
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ፕሮግራማችው በጣም አስተማሪ ነው ከልብ እናመሰግናለን
@danitube9299
@danitube9299 4 жыл бұрын
This is now becoming a huge problem in Addis. You need Strict Food inspection. This the reason ppl are sick 🤒
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 4 жыл бұрын
wenjelu yeteseraw yet akababe new? yabatun seems?sent amet teferedebat? badneger yetebalewes mendenew? please astekakelu
@genagena8548
@genagena8548 4 жыл бұрын
Begenzeb tetalo kibewun kemasmermer yetemelesew kentu hodam yasazenal.
@abnetbayley2908
@abnetbayley2908 4 жыл бұрын
we need to hear the verdict.
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Mengest Edih Lehzebu Eyazene Kehne betam Konjo New !!!! Bertu🇪🇹👍👍👈🏽👈🏽
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 4 жыл бұрын
Wey gud men men ayinet sew ale? Egziabher ygesesesh😞
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 4 жыл бұрын
እኔ ሚያናድዱኝ ኤንደዚ እንደምታረግ እያወቁ ዝም ሚሉት
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ ተወዳጅና አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉበት👏👏👏
@zinetfker
@zinetfker 3 жыл бұрын
ኧር ይሄ ሁሉ ነገር ሀገራችን ላይ ነው ወይ እኔ በድራማ ነበር የማቀው በጋላዎች ላይ አሁን እኛው ጋ መጣ አላህ ይጠብቀን
@buzamarenda2064
@buzamarenda2064 4 жыл бұрын
Ene gra migebagn eklf gn ytegnalu edew sewuns ayfeu egzabern ayferum
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 4 жыл бұрын
ሸረኝችን፣አላህ፣ያጥፍቸው፣ወገኑች፣በላቹበት፣የአላህ፣ጥበቃው፣አያለያቹ፣የዘውትር፣ፀሎቴ፣ነው
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 4 жыл бұрын
። ጥሩ ትምህርት ነው ልብ ይስጥልን ለ ነጋዴ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.ሰው.በብሩ.በሽታ.ይገዛል.አቦ.እጅሽን.ይስበረው.አሳፋሪ
@muludamtew9951
@muludamtew9951 4 жыл бұрын
Ende yich set artist aydelechimde?tariku layko meslew yemiseru nachew
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Egna hager beye gezaw meremera biderge ngada laye yehe hulu balehon neber
@addikebede1491
@addikebede1491 4 жыл бұрын
Ena emelaw birr baega tenakalache sawem techabetalche kaza kebahun ba ega tachamalekawalch egachen lay senet baketariya alawe ganete atetakameme sawu erasu yegaremal baega eyansache wada fasetalhu sitekate zeme belo yegazatal yegaremal
@dollobadore3501
@dollobadore3501 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ይማሳዝ ነው ሚን አለ ገፍ የለላባት ትንሽም ቢሆንም አገታን በስላም ቢኖር 😪
@jessicamariyo6202
@jessicamariyo6202 4 жыл бұрын
Abat agerachn yale wenjel tenegro ayalkm so bertu astemari new lena
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
አግኝቶ ከማጣት ያድነን አካሄዳችን ያሳምርልን፡መጥፎ ስራ መጥፎ ነው
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 4 жыл бұрын
ምን እንደምትቀላቅል ለምን አትናገሩም I think it’s fabric story.
@hchhcjcfxhcjcfxh441
@hchhcjcfxhcjcfxh441 4 жыл бұрын
Thankw
@2011Tehetena
@2011Tehetena 4 жыл бұрын
ምንድነው የሚወቅጡት? ቅቤ መወቀጥ ጀመረ?
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈረድባት
@dlietbahta3418
@dlietbahta3418 Жыл бұрын
Alamenash egthbhir yfrdebat endathyal thikan end at bela litnor nawe firdu legthbhare entwawe sena heywat yha slkerbahulen enmsgnaln bertulne
@mulugetadesta6928
@mulugetadesta6928 4 жыл бұрын
ይህን ወንጀል ያየህ "እኔን እስካልነካኝ ምን አገባኝ አትበል !" ነገም ሌላው አይቶ "አንተን ዝም ቢልህ ሥቃዩ ያንተም ይሆናል !"
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
ኧረ ኦይይይይይ እንዴ ምን ሆነን ነው ኢትዮጰያኖች እንደዚህ ጨካኝ የሆነው በሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ ማረን ጌታዬ!
@genkeb6480
@genkeb6480 4 жыл бұрын
እውነትና ንጋት እያደር ይገለጣል።
@mamidecor4478
@mamidecor4478 4 жыл бұрын
Betam yazazenal kefu sew bekagne ayawekem endezi ayenet sewochen hulachenem magalet aleben
@munamuna8340
@munamuna8340 4 жыл бұрын
መርካቶ የሚሸጠው ምግብ ነክ ነገሮች ብዙው ንፁህ አይደለም መንግስት ሊመረምረው ይገባል በተለይ ስልጤ የሚይዘው እቃ ገንዘብ ሰረለሚወዱ እኛ የመርካቶ ልጆች ሁሉንም እናያለን ስልጤ አስር ሽንኩርት አሳይቶ 3ሽንኩርት ኪስ ውስጥ ይከታሉ
@masetawel.anedegebealmosti7030
@masetawel.anedegebealmosti7030 4 жыл бұрын
Echen kefu set yetemerezewen kebe Eskyaleke mabelatena masecheres new
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ኮሜት ካዳመጥኩ በዋላ እፅፋለው
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Betam begugut stebkew neber well come
@meazateshome1715
@meazateshome1715 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ልብ ይስጠን አሜን!!
@tarikbeley5420
@tarikbeley5420 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Echi megedele alebate sentun gedelechi
@tadessegebregiorgis891
@tadessegebregiorgis891 4 жыл бұрын
Fird yet Ale ? Zena becha honno endayker
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 4 жыл бұрын
Ahunm buzu hega wax sera be Ethiopia sellal policoch Bertu Allah yagzachh Bea. Ethiopia kidney badshta lamin baza newu ya Agra sewoch
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 4 жыл бұрын
ለጥቅም ብላ የሰው ሂወት ታጠፋለች አይለፋልሽ
@mesudabedruabdlaziz3714
@mesudabedruabdlaziz3714 4 жыл бұрын
Ere bzu alu eswa lay bcha teneka enjy beyebetu snt aynet sew ale
@user-zz6ih8lj7b
@user-zz6ih8lj7b 4 жыл бұрын
ምን ገድ ነው ዘንድሮ
@user-td7rx4qp1f
@user-td7rx4qp1f 4 жыл бұрын
አቤትየሰው. ክፋትምንአይነት. አረመኔጨካችሺአመት. አይኖሩምንአይነት. ጭካኔነው
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ወንጀሎች ሲፈፀሙ ለምን በይፋ ወንጀለኞች የማይታዮት ምክንያቱም ሌባ ሌብነቱን ከነወንጀሉ በይፋ ከቀረበ ሌላው እንዳይሰራ ያደርጋል የናተን አሰራር ባላቅም ?
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 4 жыл бұрын
ቢታዩ ወንጀሉን ይቀንሳል (ወንጀለኛዉ) እየደበቁ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 жыл бұрын
ይችን መግደል ነው
@netsanettesfahun3476
@netsanettesfahun3476 4 жыл бұрын
Abet yesew lej kefat ezi dersol
@user-jz1sn4fd7p
@user-jz1sn4fd7p 4 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ ከኔ ውጪ ወደውጪ ሆነ ኑሮአችን አላህዬ አንተው ጠብቀን
@messiabi6497
@messiabi6497 4 жыл бұрын
fetari yetebiken...asafari sera newu
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 4 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ማቡካታቸው ካልቀረ ላም ገብተው አልበው ንጠው በውድ አይሸጡም ምን አይነት መረገም ነው
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ስንት አይንት ሰው አለ የሰውን ሕይውት ያክል አድጋል ጥሎ ልምብልፅግ መሯሯጥ እግዚአብሔር ከንድዝ አይነት ስውርኝ ብርቱ አስትማሪ ነው
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
ይችን እስር ቤት ለሷ ሆቴል ቤት ማለት ነዉ ያንኑ የመረዘችዉን ቅቤ እያቀለጡ ከነቤተሰቧ አጠጥቶና ተሰቃይታ እንድትሞት ማድረግ ነበር
@bizuneshbizunesh3601
@bizuneshbizunesh3601 4 жыл бұрын
Uuuuuuffffffff Ebakachu Eg/ren Enifira Malikamin Sira inisira malikaminat larasi new Geta Eyesus yayalin To kifu Sira Atisiru 😭😭😭
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Good 👍
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 4 жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ነው
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Balewa erasu metasr alebete esum tebabari nw
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
ውይእግዚሀቤርምንአይነትሰአትላይደርስን
@fathimadubai6059
@fathimadubai6059 4 жыл бұрын
አረ ብዙ አሉ እንደዝ እየሰሩ በለሀብት የሆኑ
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ይቺስ ሰው አይደለች ቅቤዉን ለራሷ ማብላት ነበር ህመሙ እንዲገባት አቤት ኢትዮጵያ ስንት ጉድ አለ
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
አቤት እንደው የሰው ክፋት ውይይይይይይ በጣም ያሳዝናል ሰውን እዲህ አርጎ እደው ምን አይነት ህሊና ቢኖራቹ ነው በፈጣሪ
@tenatena7698
@tenatena7698 4 жыл бұрын
ባደባባይ መስቀል ነበር
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 4 жыл бұрын
ልጆቹ ታሠሩ ግን ??? ባላም መታሠር ነበረበት እዉነት
@yeshambelgensa7429
@yeshambelgensa7429 4 жыл бұрын
ወንጀሎች በየቦታው አሁንም በመሰራት ላይ ናቸው ፖሊስ እና ህብረተሰቡ ሀላፊነቱን ወስደው ጥቆማና ክትትል መደረግ አለበት እንጂ ግዴታ ተጎጅዎች እስኪመጡ መጠበቅ የለበትም፡፡ለምሳሌ ለ 2012 የገና በአል ማር እያዞረ ሲሸጥ አንዷ ስትገዛ በማየት ንጹህ ማር ነው ብሎ የሸጠልን ማር በጊዜው ንጹህ ይመስላል፡፡እኔ ግን ሳልጠቀመው ቆይቸ ትላንትና የካቲት 15 2012 ዓ.ም ለመጠቀም ስከፍተው ሌላ እንደ ቅቤ/ጮማ የሚመስል ደረቅ ነገር ሆኖ አገኘሁት፡፡ስለዚህ በረቀቀ ዘዴ ነው ወንጀሎች የሚሰሩት፡፡
@borumaeda5810
@borumaeda5810 4 жыл бұрын
የጨመረችው ።ምንድን ነው?
@dyiet7964
@dyiet7964 2 жыл бұрын
ስንት ቁሻሻ ምግባር ያለን አበሻ ለምን ፈጣሪ መነሩን እንረሳለን ለሐብት ብቻ መሮጥ መቶ አመት አንኖርም በሐቅ ፈጣሪ በሚወደው ሰውን ሳንጎዳ ለምን አንሰራም እሬ ያገሬ ሰው በቃ ልቦና እንግዛ አይናችንን እናብራ አእምራችን ይፅዳ
@user-qo8or3uc3q
@user-qo8or3uc3q 4 жыл бұрын
ይገርመል አለህ ያኢጁወን ይክፈለቴ
@munafshaya6231
@munafshaya6231 4 жыл бұрын
Easy could be checked laboratory
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 4 жыл бұрын
ጥሩ ዜና መስማት ናፍቀኝ ኡፍ
@rubyruby4591
@rubyruby4591 4 жыл бұрын
Ruwedia Shabudin If you want good news go and watch the entertainment channels . This is a crime show channel which isn’t good news 😏
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ በጣም ያሳዝናል ተራኪዉ በጣም ነው የምትችለው
@user-ye6jq9ys2g
@user-ye6jq9ys2g 4 жыл бұрын
ሰዉ ለሰዉ ምነኛ ተጨካከነ
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 4 жыл бұрын
ምን እንደ ገብነት ቅቤው ለምንእትናህሩም
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 4 жыл бұрын
Sebsbo nebri engi edmlik masri
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
ወራዳና ተልካሻ ባሏስ ያልተያዘበት ምን አይነት ፍርድ ነ?
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 3 жыл бұрын
Pls search berbera and shiro
ህፃናት ወንዶችን እያስገደደ...
38:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 119 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 25 М.
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
Amazing
0:37
GT Tradition
Рет қаралды 34 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
0:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Handcraft a Simple Trigger mechanism # Craft Idea # DIY # Bamboo Slingshot
0:13
LTL Homemade ideas DIY
Рет қаралды 17 МЛН
It’S So Fun To Wash My Son’S Hair! #funny #baby#cute  #funnybaby
0:14
Amazing Children Toys
Рет қаралды 11 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
0:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН