ቃልኪዳን ምን ገጠማት ? ማብሪያ ማጠፊያ ልዩ ዝግጅት - Mabriya Matfiya

  Рет қаралды 181,046

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ቃልኪዳን ምን ገጠማት ? ማብሪያ ማጠፊያ ልዩ ዝግጅት
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 1 400
@user-bh5ev6mn3j
@user-bh5ev6mn3j 3 жыл бұрын
ሞትን በሂወት የቀየረልሽ አምላክ ክብሩ ይስፋ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ለወግማረግ ያብቃልሽ🙏
@betion5044
@betion5044 3 жыл бұрын
GB v hi BV M IP
@salimalali3910
@salimalali3910 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘💘
@marjanamarjana2454
@marjanamarjana2454 3 жыл бұрын
አሜን
@pantupantu6614
@pantupantu6614 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብርምስጋና ይድረሰው የኔ ማር እንኳን እግዚኣብሔር ማረሽ ፈጣሪሽንአመስግኝ ለዝህ ያበቃሽ እግዚኣብሔር ይመስገን
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ይህን ፈገግታሽን ላሳየን አምላክ ክብር ይመስገን እልልልልልልልልል ለእግዚአብሔር ምስጋና ብቻ ነው ሌላ ምን አለ👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
ከጎና ሆናችሁ የረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@danydaniy5230
@danydaniy5230 3 жыл бұрын
ሕንን ታአምር በመሥማቴ በጠም ደሥ ብሎኛል ድሮም ተሥፍ አልቆረጥኩም ነበር ክብር ለድንግል ልጅ ይችን ቀን በማየቴ ደሥ ብሎኛል ሁሌም ጤና ሁኝ እናቱ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ በዙሪያዋ ላላቹ ለደከመቹ ሁሉ ይሄን ቀን ስላሳየን ጌታን አመስግኑ ።
@hewitz9262
@hewitz9262 3 жыл бұрын
Amilak medihaniyalem kibr misigana yidresih
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 3 жыл бұрын
Temesgen Temesgen Temsgen yeni Gita lante menm yetesank yelem Amen 🙏 🇪🇷
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mimimengesha4317
@mimimengesha4317 3 жыл бұрын
እልልልልል
@desta547
@desta547 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 3 жыл бұрын
አቡነሀራ ድንግል አባቴ እኔም አድነውኛል ከጡት ካንሰር ተመስገን
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 3 жыл бұрын
የኔም ወንድም እሳት በልቶት እዛ ሂዶ ነው የዳነው
@user-xl7wc1zg4v
@user-xl7wc1zg4v 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የዳነን ማየትን እንዴት ደስ ይላል። እንኳን ደስ አለሽ የነ እህት
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@hayatseid896
@hayatseid896 3 жыл бұрын
ውይ በአላህ በጣም አስባት ነበር ልጆቿን ጥላ እሷም ልጅ ናት ወላሂ ሞት በአላህ እጅ ነው አልሃምዱሊላህ
@balemnega1041
@balemnega1041 3 жыл бұрын
የፃድቁ አባት የአቡነሀራ ድንግል አምላክ የተመሰገነ ይሁን!! ተመሰገን አባቴ እኛም ቤት የፃድቁ የማዳን ሰራውን አይቻለሁ የፃድቁ በረከት ይደርብን አሜን!!!
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@biruktayitw.mariam6477
@biruktayitw.mariam6477 3 жыл бұрын
ቦታው የት ነው
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
ቦታውን ምታዉቁ እበከቹ ንገሩኝ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
@@user-gf8lx3wu7x ከ ባህር ዳር። ዘንዘልማ ከዘንዘልማ እስከ ገዳሙ በገዳሙ መኪና ይደርሳሉ በጣም ቅርቅ ነች🙏
@utut3754
@utut3754 3 жыл бұрын
የት ነዉ ሀገሩ የፀበሉ ቦታ ንገሩኝ በፈጣሪ ያክስቴ ልጅ ማዉራት አትችልም ዱዳ ሆናለች እናም እዝህ ፀበል ብትሄድ ትድናለች በርግጠኝነት ንገሩኝ
@destageb9137
@destageb9137 3 жыл бұрын
የአባታችን አቡነ ሀራ በረከታቸዉ ይደርብን!!
@user-zr9il8xs8t
@user-zr9il8xs8t 3 жыл бұрын
አሜን
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን
@helentube.
@helentube. 3 жыл бұрын
አሜን
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
አሜን የትነውየሚገኝው ንገርኝ
@emuka9187
@emuka9187 3 жыл бұрын
አቤት የተሰማኘ ደስታ ወደር የለውም.... ፈጣሪ ስራክ ድንቅ ነው
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
ደሥሲል ብየነበር እመኝኝአትሞችም ብየኮሜትሠጥቻለሁ ሥለሁሉምነገር እግዚያብሔርይመሥገን
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
መልካምናቺ በውነት እባየመጣ ተባረኩ 👍😘😘😘😘😘😘😘😘
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
ለልጆችሽ በድጋሚ እናት እንድትሆኚ እድሉን ለሰጠሽ የአባታችን የአቡነ ሐራ አምላክ ይክበር ይመስገን። እንኳን ለዚች ቀን አደረሰሽ እህቴ ያንን ፈተና እንድታልፊው ያደረገው አምላክ ምክንያት ቢኖረው ነው ተመስገን። በጭንቀትሽና በመከራሽ ጊዜ አብረውሽ ለነበሩት ቅንና አስተዋይ ሰዎችን ከልብ እናመሰግናቸዋለን እግዚአብሔር የልባቸውን መሻት ይፈፅምላቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው የእመቤታችን ፀሎት አይለያቸው መረዳዳት ነው የሚያምርብን እርስ በእርስ መፈጃጀትን እግዚአብሔር ያርቅልን።
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 3 жыл бұрын
ያአላህ እኮን አላህ በሠላም ለዚቸ ቀን አበቃሺ
@kidistadere5296
@kidistadere5296 3 жыл бұрын
የመስኪኖችን እንባ የሚያብስ እግዚያብሄር ሁሌም የተመሰገነ ይሁን። የሂወት ታሪክሽን ስሰማ ፈጣሪዬን ስለጠየት ስላማረርኩ ይቅርታን ለመንኩት። እህቴ አሁንም በእምነትሽ በርቺ።
@tigistmera323
@tigistmera323 3 жыл бұрын
Amen
@astertesfazgi2750
@astertesfazgi2750 3 жыл бұрын
Eĺelelelelelel tememesgen amlak enkan lezih abekasch
@yambiwgetie8802
@yambiwgetie8802 3 жыл бұрын
አቡነ ሃራ ከባህርዳር ዘንዘልማ እስከ ገዳሙ ድረስ በመኪና መግባት የሚቻልበት ብዙ በረከት ያለበት ገዳም ነው እባካችሁ ለተቸገረ ሁሉ ስለዚህ ቦታ ቃል-ኪዳን አውሩ የእግዚአብሄርን ድንቅ ስራ የምንመሰክርበት ገዳም ነው፡፡ በረከታቸው ይደርብን
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 3 жыл бұрын
እኔም አድነውኛል ከጡት ካንሰር አቡነሀራድንግል አባቴ ሁሌ ነው የምናገረው
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 жыл бұрын
እውነት እዛ ነው
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
Amen!
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
@@SaraSara-gk4vj አራ በድንግል ማርያም ቦታውን ንገሩኝ እህቶቼ
@etube2729
@etube2729 3 жыл бұрын
Lyu simu yet new ebakachu nigreugn enem bekanser himemi tama i alechign
@menebasfw6705
@menebasfw6705 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አብነ ሀራ ድንግል ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በጣም ደስ ይላል።
@bezadejene8329
@bezadejene8329 3 жыл бұрын
ማናቸው አቡነ ሀራ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
በእወንት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላልም ትኑር የአባቶቻችን የአብንሀራ በርክታችወና እርዴታችወ የደርብን በእወንት ሰለማይንገር ሰጦታወ እግዝያብሔር የመሰገን
@mignotetemeselew9624
@mignotetemeselew9624 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን…የአባታችን አቡነ ሀራ በረከታቸዉ ይደርብን
@yenitube7020
@yenitube7020 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
እግዝቤሔርይማሣጋና።እካንማለሊጆቺቪ።ታራፊቪኢህቴ።ሚንሳናዋል🙏🙏❤❤
@molumulo570
@molumulo570 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ትልቅ የበረከት ቦታ ነው እኔም እግዚአብሔር ፈቀዱለኝ ሄጅ ነበር
@user-zr9il8xs8t
@user-zr9il8xs8t 3 жыл бұрын
አሜን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ይችን እህታን በተለያየ መልኩ የርዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ስላም ጤና ፍቅር ይስጣችሁ ተባርኩ ኢትዮጵያውያን ሀገራችንን ስላም ለህዝባችን ፍቅር, አንድነት ይስጥልን🙏🏾👏🏾🙏🏾👏🏾🙏🏾👏🏾🙏🏾👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
ይህንን ደስታ ታገኝ ዘንድ ያገዛቾት ሁሉ እግዚያብሔር ይስጣቹህ ተባረኩ
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
አይገርምም በዉስጤ ሳብሠለስለዉ የነበረ ጉዳይ እግዚአብሔር ይመስገን
@emebatemebat4279
@emebatemebat4279 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡኡኡኡ🥰🥰🥰🥰🥰 አምላኬ ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን የልጆችሽ አምላክ ነው ያዳየሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ላመሰግንሽ ምክንያቴ ብዙ ነው🤲🤲🤲
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 3 жыл бұрын
😭😭😭🙏
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 3 жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ሰላምሽ ይብዛ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mube8885
@mube8885 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 жыл бұрын
@@gogogogo742 አለህ ናዉ የደናት
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
@@user-ty2yv6qd1j ማማዬ አልገባኝም ምን ለማለት ነው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
@@gogogogo742 ተያት እባክሽ ይችን ላለማመን ስለማትፈልግ ነዉ
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 3 жыл бұрын
አችን የማረ እግዚአብሔር በዬ አልጋላይ ያሉትን ወገኖቻችን ይማርልን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
እዚህ ገዳም ተዐምሩ ከመብዛቱ የተነሳ ከገዳሙ በነበርኩበት ጊዜ የገዳሙ አንድ አባት አንድ ሀኪም ፀበሉን ወስዶ በማሽን ሊመራመርበት ሲል ማሽኑ ተሰባብሯል የፃዲቁ ቃል ኪዳን እጅግ ግሩም ነው🙏
@hanajerusalem1253
@hanajerusalem1253 3 жыл бұрын
ይገርማል ሰው ስንባል መንፈስ ቅዱስን በማሽን ሊያይ አቤት ድፍረት😢
@samraaaa4985
@samraaaa4985 3 жыл бұрын
በማርያም ቦታውን ንገሩኝ
@hanajerusalem1253
@hanajerusalem1253 3 жыл бұрын
@@samraaaa4985 ባህር ዳር ዘንዘሊማ ከሄድሽ ማንም ያሳይሻል እስከ ገዳሙ ድረስ መኪና ይገባበታል🤗😍
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
@@samraaaa4985 ከባህር ዳር ዘንዘልማ ከዘንዘልማ እንደወረዱ እስከ ገዳሙ በገዳሙ መኪና እዛው ቦታው ይደርሳሉ
@samraaaa4985
@samraaaa4985 3 жыл бұрын
@@user-xz9yi6bc4u እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 жыл бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ለናቴ ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረስሽ ተመስገን ።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።የድግል.ማርያም።ጀል።እህቴ።እሜን እሜን እሜን ።ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
ዋ ኔብሴ ሆይ ፈራሁልሽ መጨረሻሽ ምን ይሆን 😭😭😭 የክርስቶስ ቤተሰቦች በፀለት አሰበኝ ወለተ ማረያም ከነ ቤተሰቦቼ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ውድ ያንቺን ነገር እንዴት ሆነች ብዬ ስፈልግ አገኘሁሽ 😘😘😘😘😘 ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ተዋህዶ ስላደረከኝ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መመረጥ ነው
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
እኔም እህቴ ሁሌ ይቱብ ስገባ ትዝ ትለኝ ነበር
@ametesolomon2790
@ametesolomon2790 3 жыл бұрын
0
@ametesolomon2790
@ametesolomon2790 3 жыл бұрын
0
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 3 жыл бұрын
ያማኑትን የመይረሳ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይግባው እህቴ እንኳን ማረሽ እንኳንም ለልጆችሽ አቆመሽ የተደረገልሽን ትመሰክሪ ዘንድ እመቤቴ አዛኝቷ አንደበት ትሁንሽ 🙏🙏❤😭
@mimekebede5623
@mimekebede5623 3 жыл бұрын
ለሠው የሚከብደው ለእግዚአብሔር ቀላል ነው አላዛርን ከሞተ ከአራት ቀን በኋላ ያስነሳው ድንቅ አምላክ ነው ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው አጥማቂ መተተኛ አያስፈልገንም አንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ምስክርነት አበቃሽ እህቴ ጎረቤቶቿ ብድራችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ።
@webak242
@webak242 3 жыл бұрын
አሜን🙌🙏
@martafanaye3193
@martafanaye3193 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መሀሪ ነው እኔም ምስክር ነኝ። ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ❤️🙏🏽
@user-qj3ty9ot9d
@user-qj3ty9ot9d 3 жыл бұрын
ወላሂ ሁልጊዜ ዝምብየ አስባታለሁ በፀጉሬ ልክ የራሴ ሃሳብ ኖሮኝ እያለ እንዴትሆና ይሆን ማንን ልጠይቅ እላለሁ አልሃምዱሊላህ እንኳን አየሁሽ
@ametesolomon2790
@ametesolomon2790 3 жыл бұрын
0
@mekdesmekdes6036
@mekdesmekdes6036 3 жыл бұрын
ክድስታየ ብዛት የተነሳ ድጋግሜ ሁለት ሶስት ግዜ አየውት እህ እህቴ ተመስገን እህልልጀችሽ ሲል እንኳን አምላክ በምህርቱ ጎበኝሽ እንኳን እቡነ ሀብተ ማርያም ድግል በርክታቸው እርዴታቸው ለኝም ለስደተኝውች ይድርስልን አሜን ፫
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ጨዋ ህዝብ ፖለቲከኞች አዉሬ አረጉን 😭
@MulunaLewi
@MulunaLewi 3 жыл бұрын
ABSOLUTELY....
@dbhdhhfhfhf6522
@dbhdhhfhfhf6522 3 жыл бұрын
Betam yasazenale
@askaldesie4791
@askaldesie4791 3 жыл бұрын
Betkkl
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
በትክክክክል😢
@asteraster2811
@asteraster2811 3 жыл бұрын
Ellllllllllll egzybher ymsgan
@user-is4ld3ns1j
@user-is4ld3ns1j 3 жыл бұрын
በጣም ታምር የሆነ መልካም።የትንሳዔ። በአል አደረሳችሁ። ብያለሁ። የክርትና እምነት ተከታይ በሙሉ መልካምነት ለራስ ነው ውንድም እህቶቸ መልካም በአል
@badria1124
@badria1124 3 жыл бұрын
ይች ልጅ ስትጥፋ ሞታ መስሎኝ አዝኜ ነበር ወላሂ አሁን ሳያት ደስ ብሎኝ አለቀስኩ ሁልጊዜ አስብሽ ነበር ሁሌን ዱአ አደርግልሽ ነበር እኔም በዱአ ነው የምኖረው ህክምና ምንም ጥቅም የለውም ወደ አላህ እጅን ዘርግቶ መለመን ይበልጣል
@kamkamela1770
@kamkamela1770 3 жыл бұрын
እኔምእካንምአዳናትአላህምንይሰነዋል
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክስ የታደልን ነን እግዚአብሔር ይመስገን
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 3 жыл бұрын
ቃልየ ያኔ ደውየልሽ ነበር እልልልል እንኳን ለልጆችሽ መኖር ቻልሽ የረዱሽንም ልጆችሽን እናሣድጋለን ብለው ሲረዱሽ የነበሩ እናንተ ሚዲያዎች ተባረኩ
@abeban.8366
@abeban.8366 3 жыл бұрын
ስለተደረገላት ወለታ እግዚኣብሔር ይመሥገን ። አይዞሽ የኔ እህት ቸሩ መድኃነት ዓለም እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@Aaa-nj6sr
@Aaa-nj6sr 3 жыл бұрын
ላቺ የደረሰ አምላክ ለታመሙ ሁሉ ይፍረስላቸው በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እስከማይሽ በጣም ነብር የጓሁት በእውነት አችን ያዬ ሰው መቸም ተስፋ አይቆርጥም
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq 3 жыл бұрын
ሰወች ፈርዱብኝ አተ ግን አዳንከኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን እልኝ ሌላ ምን ቃል አለኝ የኔ ውድ እምነትሽ አድኖሻል አሁንም በርችልኝ እግዚያብሄር መጫርሻሽን ያሳምርልን
@etsegenetwoldetsadik2519
@etsegenetwoldetsadik2519 3 жыл бұрын
እልል እሰይ እሰይ ተመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል እንክዋን ለዚህ አበቃሽ እመቤቴ ማርያም አሁንም ከጉንሽ ትሁን እድሜሽን ያርዝምልሽ
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 жыл бұрын
ደም እምባ አልቅሼ ነበር እማአምለክ ምስጋና ለስምሺ ይሁን
@hannatsegaye751
@hannatsegaye751 3 жыл бұрын
ኣሜንንንን
@martatadesse641
@martatadesse641 3 жыл бұрын
amen amen amen
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
አሜን እኔም አልቅሼነበር
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 жыл бұрын
@@mariamenatensheyatklhymnot9733 እግዚአብሔር ያስብሺ እማ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ተመስገንፈጣሪ ለተጨነቁ ሁሉ አንተን አምነዉ ወደፀበል የገቡትን ሁሉ ማራቸዉ አሜን
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 жыл бұрын
እኔ ቃልአጣሁ ብዙ ተማጺነናል ተመስገን እግዚአብሄር ይመስገን አንተንም የማመሰግንበት ቃል የለኚም ግን ተባረክ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመገን እልልልልልልአንችን የማረ አምላክ እኛንም እንድናመሰግነዉ ከአለም ጣጣ ወጥተን እንዳንች አመስጋኝ እንድንሆን ይጥራን አሁንም በርች ጠላት አይተኛም ልጆችሽንም ወደ መንፈሳዊ ትምህርት አስገቢያቸዉ በተለይ ድቁንንና ቢቀበሉ የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸዉ ረድኤታቸዉ ይደርብን 😍😍😍😍😍❤ ጎረቤቶቿም እግዚአብሔር ያክብራችሁ አርት ሚድያም እናመሰግናለን
@almihamitube5501
@almihamitube5501 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንካን አጠረፋሽ የኔ እናት ወላሂ በጣም አስለቅሰሽኝ ነበር
@samiradesalegnyoutube7746
@samiradesalegnyoutube7746 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ሁሌም እያስታወስኳት ነበር እንኳንም ለልጆችሽ አላህ እንኳንም አዳነሽ አላሃምዱልላህ በጣም ነው ያለቀስኩኝ ደሞም ለአላህ አልቅሼበት ዱአ እያረኩላት ነበር አላሃምዱልላህ, 🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
በጣም እህቴ አሜን ታሳስብ ነበር
@gessesseetetuabebe4905
@gessesseetetuabebe4905 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሞትን በህይውት የለወጠ የረዳችሁት ሁሉ ዋጋችሁን ጌታ ይክፈላችሁ ተባረኩ
@user-fc8me4nx9o
@user-fc8me4nx9o 3 жыл бұрын
የረዳችሃት በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ወላሂ ቃል የለኝም እር አንባላ በዘር በሀይማኖት ይሄን ያቅል ፍቅር እያለን አባሉን ፖለቲከኞች አንድ እንሁን ለወዳይ ለጥላት
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
ቃልየ ድሮም እማየ ፀበል ህጅብየሽነበር ሰው እድሜአችን ቢቆርጥልን አምላክ ይጨምራልን ተመስገን ወይ ደስ ነው ያለኝ ደስታየ ወደር የለውም ድሮ ምትሞች ቢሆን እናትሽ ስጥልሽ ነበር ምትሞች የወደቀን የሚያነሳ ፈጣሪ ተመስገን እመኑ እንጅ አትፍሩ ተብለናል በምነትሽ ጠንቅሪ መልክቴነው
@gg7946
@gg7946 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብር ለናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል ድነሽ ለምስክርነት ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የማይቻሉ የሚመስሉ ነገሮች ሁሉ በእግዚያብሔር ግን ይቻላል አንች ተሽሎሽ ድነሽ እንደዚህ ስለየውሺ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ቃል የለኝም ብቻ ተመስገን ፈጣሪዬ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲❤💒🍀
@romanfreed9745
@romanfreed9745 3 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ የሞቱን ደብዳቤ የሚቀየር አምላክ የኛንና የሀገራችንን የሞት ደብዳቤ በህይወት ይቀይርልን!!
@loevatube3621
@loevatube3621 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ የኔ እንባ እንኳን ነፃ ያወጣሻል ብዬ አምኜ ነበር እግዚአብሔር መሃሪ እንደሆን ስለማምን ነግሬውም ነበር ለመድሃኒዓለም ሞትሽን በህይወት ቀይሮ እንዲያሰማኝ ክብር ይሁንለት ክብር ይሁንለት ክብር ይሁንለት ጌታዬ🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ቀሪው ዘመንሽን እንደ ልብሽ መሻት ይፈፅምልሽ የፈረንሳይ ሰዎች በጣም ታስቀናላችሁ የናንተ ፍቅር ለሁሉም ኢትዮጵያ አካባቢ ይድረስ በእውነት🙏
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትላንትናም ትልቅ!!!!ዛሬም ትልቅ !!! ዘላለማዊ ህያው የሆነው አምላካችንይክበር ይመስገን!!!ሞትን ወደ ህይወት የሚቀይር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን!!!! በየዘመናቱ አዲስ የሆነ አምላክ ይመስገን ቃል የለኝም ድነሽ በማየቴ የአምላኬን እናት አመሰገንሁ። አሁንም እድሜ ጤናውን ያብዛልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ። አሜን
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 3 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ እኔ ማየት መስማትም አልቻልኩም የደስታ እንባ አስቸገረኝ የሞትን ደብዳቤ የቀደደ አምላክ ይመስገን የኔ እህት ሁሌ እያሰብኳት ነበር ክብር ለአለም መድሀኒት ለጌታችን መዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይመስገን እንኳንም ዳንሽላቸው ለልጆችሽ በቃ የልጅነት ሲቃይ መከራሽ እዚህ ላይ ተዘጋ አንቺ አሁን ነውየተወለድሽው ❤❤❤
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ውለታህ በዛብኝ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ
@kebe.antonio3451
@kebe.antonio3451 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር እንደዚህ ያለቀለትን ዕድሜ ወደ ሕይወት ይቀይራል። የአቡነ አራም አምላክ ይክበር ይመስገን።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሃሳብ የሆነኝ ነገር የዚች እህት ነገር ነበር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
እኔም እዮሀ ሚዲያ ላይ ጠይቄ ነበር በጣም አሳስባኝ ነበር በመዳኗ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 3 жыл бұрын
ወጣቶች እግዛብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@tenatena5566
@tenatena5566 3 жыл бұрын
Amen
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
እኔ እና እናቴ የህቴ ልጅ የህቴ ልጅ በሳቸው ስም ሰይመነዋል ቤተሰቦቼ ምስክሮች ነኝ። የተጨነቃችሁ ሂዱ ወደ ወንያት አቡነ ሀራድንግል ገዳም ሂዱ ቋጠሯችሁ ይፈታል 🙏🙏🙏🙏እህቴ እንኳን ለዚህ በቃሽ 🙏🙏🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
እባካችሁ ይችን ጀግና ሴት ሁላችንም በምንችለው እንርዳት
@firehiwot2197
@firehiwot2197 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በቅዱሳን ላይ ያገባልን ቃል ኪዳን ከኛ ጋር ይሁን እንኳን ለዝህ አበቃሽ
@utut3754
@utut3754 3 жыл бұрын
ሙስሊሞቹ የት ሄዱ ኑ ስሙ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዴት እንደሆነ ስሙ ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን✝️🙏🙏🙏
@sarasisay5487
@sarasisay5487 3 жыл бұрын
No need to call them. Egziabher ymesgen malet beki new
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 3 жыл бұрын
እረ ባክሽ ጅል
@utut3754
@utut3754 3 жыл бұрын
@@jemilamohammed6596 ጅልስ አንችነሽ ደደብ ጥንብ
@user-ns7vq1qm3o
@user-ns7vq1qm3o 3 жыл бұрын
@@utut3754 ሸይጣን ነዉ የሚጫዋትባችሁ እናተ በፋጡራን እጂ በፈጣሪ አደለም የምታመልኩት ደቆሮ እየሡሥ አምላክ ነኝ ያለበትን አምጭልን መረጃ ካለመረጃ ዝም ብላችሁ ትደናቆራላችሁ እየሡሥ የማሪያም ልጂ ነዉ እደኛ ፋጡራን ነዉ በጨት እኮነዉ የምታመልኩት እኔ የማዝነዉ ብዙ ክርሥቲያን አሉ ሞት አይቀርም ግን ክረርሥቲያን ሁነዉ ሢሞቱ አዝናለሁ ለነሱ አዱኒያ እጂ የሚኖሩት አኺራ መግቢያቸዉ እሣት ነዉ ሥለዚህ አላህ ይምራችሁ ቀጥተኛዉን መገድ እኛም ካላህ በታች ሩቅያ ሸፈአ ነዉ እኳን ዳነች እሧ ብቻ ለልጆቿ ትኑር አላህ ሙሥሊም አድርጎ ነዉ የፈጠረን ሁላችነንም በዉሀ ሀይማኖትን እየቀየራችሁ ተጠመቅን ትላላችሁ
@imenbitaddise5448
@imenbitaddise5448 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔ ደሞ ሰለ አቡነሀራ ልንገራችሁ አንድ ግዜ የዛሬ 18 አመት አካባቢ እኔ እና ቤተሰቤ ሆነን ወደ አቡናሀራ በመኪና ከሹፌር ጋር ቤተክርስቲያን ሄደን ነበረ አንድ አባት አንዲት ጠበልተኛ የደከመች ሴት በጣም አሰቸገረች ወደ ባህርዳር ለመመለስ ሴትየዋን እንድንወስዳትና ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ላይ አንድናሰቀምጣት ጠየቁን ሴትየዋ ዘመድ የላትም እኛ ደግሞ አይ ድንገት ብትሞት ብለን እንቢ አለን ትንሽ መንገድ እንደሄድን መኪናዋ ቆመች ምንም ብልሽት የላትም ብዙ ሞከርን ምንም አልተቻለም ከዛ ሹፌሩን ትተን በእግራችን ልጅም ይዘን ሰለ ነበር ጉዞ ጀመርን በጣም አድካሚ ነበር ከብዙ ውጣ ውረድ በህሏ ሹፌራችን መጣ እንዴት መኪነዋ እሺ አለ ነህ ሰንለው እንዲህ አለን አንድ አባት ወደ አቡናሀራ ቤተክርስቲያን አየ ተመለሰ አገኙት ምን ሆነህ ነዉ ብለው ጠየቁት ከዛ ፀበል አለ አሉት አዎ ብሎ ሰጣቸው መኪናዋን ፀቀል ረጩ መኪናዋ ተነሳች አለን ።
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
እህቴ አድረሸው የት ነው እበክሽን ከባህርዳር የት ተብሎ ነው ሚሠፈረዉ
@Lulu-oh9mu
@Lulu-oh9mu 3 жыл бұрын
ለአላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ አልሀንዱሊላህ
@iamblessed2825
@iamblessed2825 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ እንዴት ሆና ይሆን እያልኩ እያሰብኩ ነበር እንኩዋ እግዚአብሔር እረዳሽ 😔😘
@zuzutube6966
@zuzutube6966 3 жыл бұрын
በደስታ አነባው😭😭😭 እህቴ አሁንም ለልጆችሽ ያቆይሽ
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ዳነችደ ተካሰሩ የመቸነው ይሄ ኢተርቢ አልጨርስኩትም ሰምቸ
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኩዋን ዳንሽልን አልሀምድልላ ወላሂ ደስ አለኝ በፌት አልቅሸ ነበር
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ክብር ለድግል ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
የኔ ናት መድሀኒአለም ክብሩ ይስፋ ላንቺ የደረሰ ለሁሉም ይድረስ ድንግል ማሪያም አሁንም ትጠብቅሽ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
የሞት ደብዳቤ ለሚቀይር እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል ትሞታላቹ የተባሉት ብዙዎች ተነስቶል የፈጣሪ ስራብዙነው 😥😥😥 ጣንካራ እናት ነሽ አሁንም ቀእምነትሽ ፀንተሽ ኖሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 жыл бұрын
የልጆችሽ አምላክ እንኳን ሞትን ወደ ሂወት ቀየረልሽ
@oynshte4984
@oynshte4984 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ቢሎኛል ለእግዝአብሔር የምሳነው ነገ የለም
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እመብርሀንዬ ክብር ከነልጅሽ ይገባሻል በጣም አልቅሼ ነበር አሁን ሳይሽ ደስ ብሎኛል እሰይ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ብዙ ፈተና አሳልፈሻል የቀረውን ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ ማማዬ ❤❤❤
@helentube.
@helentube. 3 жыл бұрын
ምሰጋና ለመቤቴ ማሪያም ይሆን 🙏🙏🙏
@ghjjjhhjjj6563
@ghjjjhhjjj6563 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@feven21tube21
@feven21tube21 3 жыл бұрын
እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ይመሥገን የድግል ማርያም ልጅ💚💛❤💒💒💒😭😭😭
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 3 жыл бұрын
😭😭
@hellugio1571
@hellugio1571 3 жыл бұрын
ምህረቱ ውለታው ለማያልቅበት አምላክ ይመስገን እንኳን ደስ ያለሽ ቃልኪዳን።
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🏿 የረዳችሗት ወጣቶችሁሉ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏🏿🤲
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የፃዲቁ አባታችን ያቡነ ሃራድንግል ምልጃና በረከት ለኛም ይደርብን አሜን፫ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እልልልልል ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነሃራ ድንግል አምላክ ለኛም አምላክ ለመድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
ቀሪ ዘመንሽን በቤቱ ያኑርሽ እህታለም
@zawdezz3681
@zawdezz3681 3 жыл бұрын
በውነት ለእ/ር የሚሳነው ነግር ይመስገን ተመስገን
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 3 жыл бұрын
አቡነሃራ ድንግል ፅበል በጣም ታምራዊ የፀበል ቦታ ነው እናቴ እጇ ላይየሆነ ቁስል ወጥቶባት ህክምና ሊያድናት አልቻለም ነበር, ግን አቡነሃራ ሂዳ በአንድ ጊዜ ነው የተፈወሰችው
@hirutalemu6267
@hirutalemu6267 3 жыл бұрын
እህቴ የት አከባቢ ነው
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
እህቴን ያማታል በማርያም ቦታውን ንገሬኝ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
ጀግና እናት የሞትን ነቀርሳ እና አዋጅ ያሸነፈች በእግዚአብሔር ቸርነት።
@wedazelka1179
@wedazelka1179 3 жыл бұрын
ታሪክን የቀየረ አምላክ ክብሩ ይስፋ ተመስገን ላቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ይማረን
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 3 жыл бұрын
የትንሳኤው ጌታ መድሐኒያለም ይክበር ይመስገን እንኩአን ለዚህ አበቃሽ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለቅዱስ አማኑኤል እሰይ እልልልልልልልልል እንኩዋን ደስ አለሽ እህቴ ያገዛቹአት የረዳቹአት ሁሉ እህት ወንድሞቼ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣቹ ።
@fantabirhan643
@fantabirhan643 3 жыл бұрын
መጨረሻሽን ለመስማት ጓጉቼ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይባላል እልእልእልእልእል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አንች የማረሽ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን!!
@tube7403
@tube7403 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 3 жыл бұрын
amen amen amen
@hasmahasma5072
@hasmahasma5072 3 жыл бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር። ማረሽ እህቴ የልጆችሽ አምላክ ላቺ የደረሰዉ ምህረት ለሌሎችም የደረስ ለሱ ምን ይሳናል
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚያብሄር ስራው ድንቅ ነው እግዚያብሄር ይመስገን የቅዱስ አቡነ ሀራ ምልጃ ይጠብቀን እንዴት ደስ ይላል
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚብሄር ይክበር ይመስገንንንንንንን!!!??
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርእንኳን የልጆችሽ እናት አደረገሽ በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታየ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን ስለየው አልቅሼነበር በርቺይ ፀልይ እረጂም እድሜይስጥሽ
@mamaameramer5469
@mamaameramer5469 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አልቅሼ ነበር ታሪክ ቀያሪው የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላተ ምን ይሳንካል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቃል አጣሁ ምንም አልል በፍጥረታቶችህ ሁሉ የተመሰገንክ ሁን
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሁልጊዜም ወሩውን እየቆጠርኩ ነበር ትሞታለች ብየ እኮዋንም ተረፍሽ ውዴ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
አንተ ምን ይሳንሐል አንተ ምን ይከፈለሐል ሁሉም ያንተ 🙏😍
@adanchaewl6484
@adanchaewl6484 3 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ስራህ ድንቅ ነው የተቆረጠውን የሞት ቀን የቀየርክ ክብር ምስጋና ምስጋና ይግባህ እውነት ነው እምነት ያድናል የልጆቻ አምላክ ከእናት አቸው እዳይለዩ ያደረክ አምላክ ክበር ተመስገን አሁንም ለተጨነቁ ሁሉ ድረስላቸው ለአቡነ ሐርሀ የተሰጠው ፀጋ እና በረከት ለሁላችን ይድረስ
@nigussiesimie9259
@nigussiesimie9259 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን - እንኩዋንም እግዚአብሔር ማረሽ
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
ይችላል አምናለሁ
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН