መልስ አልባ ጥያቄዎች || የኔ መንገድ || ልዩ የረመዳን መሰናዶ ሁለት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 49,948

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 255
@seadetube5367
@seadetube5367 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ቃልየ የኔ ገራገር በጣም ሳኩኝ አላህ ያስቅሽ ሁላችንሁ እወዳችሆለሁ የኔ ማሮች ሙስሊም እህቶቸን በውስጤ ልዮ ክብር እሰጣቸዋለሁ💝💝💝💝💝
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Kaliye my sister my hero you are so sweet.
@nebilatube5713
@nebilatube5713 2 жыл бұрын
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ 🌱አንቱ የሁሉ በላጭ 🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሆች አባት 🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ 🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ 🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 жыл бұрын
ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
ሶለሏሑ አለይሒ ወሰለም
@HiDAYa152
@HiDAYa152 2 жыл бұрын
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَلَهُ الْحَمْدُ فِي الْآخِرَةِ ۚ وَهُوَ الْحَكِيمُ الْخَبِيرُ ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ (ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰው ይሁኑ
@user-wj1qj4sv6w
@user-wj1qj4sv6w 2 жыл бұрын
አህለን የዛሬ ሳምንት የመጀመሪያዉ ረመዷን ነበር ይሄዉ ምንግዜዉ ሳምንት ሆነዉ አልሃምዱሊላህ አላህ ለዛሬ አድርሶን እንኳን አገናኘን እንደገና ካቆምንበት ልንቀጥል ነዉ ይሄን ቪድዩ የጀመሩ ግን ያልጨረሱ ወደ እማይቀረዉ አለም የተጓዙ ብዙናቸዉ እኛን ግን መርጦን አገናኘን የሳምንት ሰዉ ይበለን ያረብ ።
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t 2 жыл бұрын
አሚን
@zuzu9326
@zuzu9326 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ አጓጓችሁኝ ቶሎ ልቀቁት በተረፈ ሰላም ናችሁ ያ ኡመተል ኢስላም ፆሙን እንደት ይዛችሁታል? አላህ ፆመው ከሚጠቀሙት ፣የጀነት ከሚባሉት፣ፍላጎታቸው የሚሳካላቸው ያድርገን አሚን
@seadamohamed1929
@seadamohamed1929 2 жыл бұрын
አሚንንን
@lubabaebrahim193
@lubabaebrahim193 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንቁ ሴቶች አላህ ይጨምርላችሁ
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
አሏሁ አክበር አሏህ ፅናት ይስጣችሁ እኛንም ዕናተንም መጨረሻችንን ያሳምረው اللهم توفني على شهادة أن لا إله إلا الله، وأن محمدا رسول الله
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም እህት አሁን ረመዳንን መጣ አዳራችሁን ልትበሉ ትላለች አሏህ ሂዳያ ይስጣት እነሱም አልተባሉ በአል በመጣ ቁጥር ስጋ ቤት ሰልፍ መንገድ የሚዘጉ እረ አለት ወንድሞቼ አማና በዱኣችሁ እናቴ በጨለማ ውስጥ እንዳትሞትብኝ ያረብ፣ያኢላሂ ልመናየን ስማኝ እረግጠኛ ነኝ እንደምሰማኝ ኢንሺአላህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራቸው ውድ ቤተሰቦችሽን ያው ስበቡን አድርሽ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራቸው ውድ ቤተሰቦችሽን ያው ስበቡን አድርሽ
@neimahagos5486
@neimahagos5486 2 жыл бұрын
Allan qtetgnawn menged ymrache ameen
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
የምንበለው የሀላል ገንዘብ ነው በይልኝ
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمت الله وبركاة ሰሉ አለ 🌹 ነብይና ሙሀመድ 🌹 ሰለላሁ አለይሂ 🌹 ወሰለም 🌹 ምርጥ ነብይ ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ መሪ 🌹 ለኛ ራኢይ የሆኑ ነብያችን ናቸው 🌹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ግቡ አሪፍ ትምህርት ታገኛላችሁ 🌹ጊዜአችንን ባሉባሌ አናባክን
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
ኢስላም ሀቅነው። ኢስላም የነብያቶ ችሁሉ ሀይማኖትነው። ኢስላም የሰውልጅ የተፈ ጠረበት ሀይማኖትነው። ሙስሊም መሆን መመረጥነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረከኝ ጌታ
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
እህቶቼ ሰላማቹ ብዝት ይበል በሳቅ አዝናናቹን ቀጥሉበት እጠብቃለን
@ydgtfhf1015
@ydgtfhf1015 2 жыл бұрын
ለአላህ ብላችሁ እኔንም በቀጥታ የሚያስቀራኝ ፈቃደኛ የሆነ ካለ ተባበሩኝ
@zedtube5574
@zedtube5574 2 жыл бұрын
የትኛውም አካል ሰላት አትስገዱ ስገዱ ብሎ በፓርላማ ሊወስንልን አይችልም ከአላህ ፓርላማ የተወሰነልን ነው። ማንም ሰላት አይፈቅድልንም ማንም ሰላት አይከለክለንም።አበደን ይኼ የሚታሰብ አይደለም አምስት ወቅት ሰላት ለመስገድ የምናስፈቅደውም አካል የለም።♥ #ኡስታዝ_ኑሩ_ቱርኪ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 жыл бұрын
የአላህ አብረኸን በፈጠርከው እምነታችን ነፃነት እንጣዴ አንድ ክርስቲያን በተወለደ እስከ 40 እኔ 80ቀን ድርስ ምንድነክ ሲባሉ ኢስላም ይላሉ ታዲያ ሀይማኖታችችንን የቀየረን እኛ ወይስ እነሱ አላህ እንደኔ ለሰለሙ እህት ወንድሞች ፅናቱን ለቤተሰቦቻችንን ሂዲያውን ይስጠን ።አላምዱሊላህእኛ ወደተፈጠርንበት እምነት ነው የተመለሰ ነው የካዱት እነሱ ናቸው እኛ አሏህን ከመካድ ላወጣን ምስጋና ይገባው ኢስላም አድርገህ እንደፈጠርከን በኢስላም ላይ ግደለን ያረብ
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሺያረብ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ሶፊ ምርጥ ጋዜጠኛ ላንቺ ቃል አጣሁልሽ ጀግኒት ሁሉም ያምርብሻል በርቺ 🌹🌹
@abdumekonen8075
@abdumekonen8075 2 жыл бұрын
እኔ ለጋዜጠኛዎ ቃል የለኝም ምርጥ ነሽ ወላሂ በርቺ ፡ አሏህ ይጨምርልሽ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ እስኪ ማስታወቅያውን አታስገቡበት በየሄድኩበት ይህ መታወቅየ የሚባል ነገር የሰለቸኝ እዋይ 😄
@user-jk4tn6eg2z
@user-jk4tn6eg2z 2 жыл бұрын
አዎ ደግሞ በጣም ረጅም ነዉ ደግነቱ በዩቲዩብ አሳልፈን እናያለን መጥኒ በቲቪ ለሚመለከቱት
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
አወ ወላሂ ደሞበጣም ረጂምነው😁😁
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቢላል አላህ በጀነት ቤት ይስራለት እረጅምእድሜይስጠዉ ያረብ እሚገርምጠንካራ ሠዉነዉ ማሻአላህ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
አላህ ፆማችንን ይቀበለን ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን ወንጀላችንን ይማርልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@AaAa-ov8qf
@AaAa-ov8qf 2 жыл бұрын
ቢላልስ እኔንም መስጦኛል ጀዛኩሙላህ ኢንሻአላህ እኛም ከጎኑ ነን
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Жыл бұрын
ማው ቢላል
@user-yy7fb8kh2i
@user-yy7fb8kh2i 2 жыл бұрын
ቃልዬ ወላሂ በሳቅ ግደልሽኝ ሁላቺሁንም ለአላህ በዬ እወዳቹህዋለሁ አላህ ከኔ በላይ የውደዳቹሁ💐💐💐🌹🌹
@foziyanuri6955
@foziyanuri6955 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ምርጥ ነሸ አንባቢ መሆንሸ በጣም ያሰታውቃል አላህ ይጨምረልሸ የዱንያም የሐሄራም ሀጃሸን አላህ ይፈርጅሸ 👸👸👸
@adem2846
@adem2846 2 жыл бұрын
Ramadan Mubarak 🌙 to all lovely Muslim brothers and sisters around the globe 🌎 from NORWAY
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አህላን ወሳህላን የኛ ውቦች እንኳን ደና መጣቹ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የምን ፖሮግረም ነው አላህ የፅናችሁ እህቶቼ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች የኔ ጀግናዎች የኔ እንቁዎች ስወዳቹኮ አሏህ ይጠብቃቹ በአሏህ የሶብሪ እናት እስልምና ሲቀበሉ እንዳው በኮሜንትም ቢሆን እንድትነግሩኝ ወላሂ እያለቀስኩ ነው ዱአ ያዴረኩት አሁንም ወዴፊትም ዱአአዴርጋለው ኢንሸአሏህ ወዴእስልምና እንዴሚመጡ ተስፋ አዴርጋለው🙏🤲🤲🤲😢❤️❤️❤️
@seidadem3734
@seidadem3734 2 жыл бұрын
ማሻ ላአህ ወላሂ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ej8zq9xh4x
@user-ej8zq9xh4x 2 жыл бұрын
ያረብ ሀፊዝን ቁርአን
@user-sp7ux3pu6v
@user-sp7ux3pu6v 2 жыл бұрын
አሚን ኩለናና🤲🤲
@neimatuben5355
@neimatuben5355 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ውብ ናችሁ ሂጃባችሁ እርጋታችሁ ሁሉ ነገራችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ ታምራላቹ😍😍😍😍😍
@txm8826
@txm8826 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትለላችሁ 👍👍👍 ሶፍ አላህ ይጧብቅሽ
@abdulkaderatta4755
@abdulkaderatta4755 2 жыл бұрын
ماشاء الله وتبارك الله الله يحفظكم ويجعلكم فخر لدينا العظيم اخواتي الله يثبتكم ويوفقكم في هذا شهر العظيم يارب خاصتن المقدمة مشاءالله الله يحفظك استمري
@user-ex2fd8oi3n
@user-ex2fd8oi3n 2 жыл бұрын
مشاء الله الله اكبر
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
ማሻአላህስታምሩ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነውለካ ኢስላም ውበትነው አልሀምዱሊላህ አለኒእመትኢስላም
@habibimushavhi1065
@habibimushavhi1065 2 жыл бұрын
Ramadan kareem to all Muslim uma ሶፍያ አለህ ይጠብቅሽ ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ ለኢትዮጵያ ሙስልሞች
@makidamakida8263
@makidamakida8263 2 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah welcome
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
አላህ መርጦ ምርጡን ሃይማኖት የመረጠላቸው ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ። አላህ በዱንያ እንደዚህ የሰበሰባችሁ በጀነትም ይሰብስበን ወላሂ ሁሉም ነገራችሂ ደስ ይላል። የእስልምናን ምንነት በደንብ የተረዳችሁ ናችሁ እኛ ከእናንተ ብዙ እየተማርን ነው። ሶፊ የኔ ቆንጆ በርችልን። ሚንበሮች እናመሰግናለን።
@user-wn6ro5lb4d
@user-wn6ro5lb4d 2 жыл бұрын
አብሽሩ እህቶቼ አላህ ይጨምርላቹ
@yaummitube5270
@yaummitube5270 2 жыл бұрын
ለጾመኛ ሰው የሚወደዱ 40 ተግባራት‼️ ============================= 1) ለሙስሊሙ ኡማ ዱዓ ማብዛት 2) ሰላምታን ማብዛት 3) ዝምድናን መቀጠል 4) መልካም ነገርን ማብዛት 5) ሶደቃ ማብዛት 6) ወንድምን በፈገግታ መገናኘት 7) ለጎረቤት መልካም መዋል 8) ለሚስኪኖች፣ ለአቅመ ደካሞችና ለየቲሞች መልካም መዋል 9) መልካም ንግግርን መናገር 10) አላህን ማውሳት (ዚክር) ማብዛት 11) ወደ አላህ መመለስን፣ ኢስቲጝፋርን ማብዛት 12) ኢማንን ማደስ፣ "ላ ኢላሃ ኢለልሏህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት 13) "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢልላህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት 14) "ሱብሐነልላህ ወቢ ሐምዲህ፣ ሱብሐነልሏሂል ዓዚም!" የሚለውን ቃል ማብዛት 15) በነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ ሶለዋት ማብዛት 16) እውቀትን ፍለጋ ማብዛት 17) ወደ አላህ መጣራትን ማብዛት 18) ለቤተሰብ ስጦታ መስጠት 19) ውዱዕን መጠበቅ (ቂርኣትና ሶላት ላይ ባንሆንም በስራ ቦታ ሁሉ ብንሆንም) በውዱእ ለመኖር ካልቻልን፣ ቢያንስ ኢስቲንጃእ እንኳ ቢኖረን መልካም ነው። 20) ሲዋክ መጠቀም 21) ጥሩ ሽታ መኖር (ንጽህናን መጠበቅ) 22) ከመጝሪብ በፊት ሁለት ረከዓ መስገድ 23) በሱንና ሶላቶች ላይ መበራታት 24) ቤት ውስጥ የትርፍ ሶላቶችን ማብዛት 25) ወደ አወለ ስሶፍ (የመጀመሪያው ረድፍ) መጣደፍ 26) ከአንድ ሶላት በኋላ ቀጣዩን ሶላት በጉጉት መጠበቅ 27) በጁሙዓ ቀን በወቅቱ መገኘት 28) የሌሊት ሶላትንና ግዜን መጠበቅ 29) መስጅድ ውስጥ መቆየት ማብዛት 30) አላህን ከሚያወሱ መልካም ሰዎች ጋር መቀመጥ ማብዛት 31) የጧትና የማታ አዝካሮችን መጠበቅ 32) ቁርኣንን መማር፣ መቅራት፣ ድምጽ በማሳመር መቅራት፣ ሱጁዱ ቲላዋ መውረድ፣ ቁርኣንን ለማኽተም መጓጓት፣ ሲያኸትሙ ዱዓ ማድረግ 33) ዛሂድ መሆን 34) ስናፈጥር መቸኮል 35) ሌላን ሰው ማስፈጠር 36) ሱሕር መመገብ፣ ሱሕርን ማዘግየት (ባይሆን ወቅቱ እንዳያልፍ) 37) የታመመን መጠየቅ 38) ቀብርን መዘየር (ለወንድ) 39) አኺራን፣ ሞትን፣ ጀነትንና እሳትን ማስታወስ 40) የአላህ ታዕምሮችን እያስተዋሉ ማስተንተን እና ሌሎችም መልካም ተግባራት!! * አላህ ያግራልን። || [ከሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወህ'ሃብ አል-ወስ'ሷቢይ ረሒመሁልሏህ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 2 жыл бұрын
የኔ ዉቦች አላህ ያበርታቹ 💐
@zebibakemal756
@zebibakemal756 2 жыл бұрын
MashaAllah MashaAllah MashaAllah 💕💕💕💕💕
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 2 жыл бұрын
አላህ የወደደውን ትክክለኛውን መንገድ ይመራል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@nurayman1200
@nurayman1200 2 жыл бұрын
Masha Allah my dear sister's congratulations to be a Muslim!!! Allah Akbar
@susu.7392
@susu.7392 2 жыл бұрын
ማሻሏህ ሰታምሩ አሏህ ይጨምርላቹ ወይኔ ቃልዬ የአይኔ እባ ጨረሻቸው በሳቅ ሰታሰቂ😍😍😍
@user-mo2wn5ux7l
@user-mo2wn5ux7l 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የእኛዘመን አስያናችሁ ለአላህብየውድድድ
@tofikjemal3806
@tofikjemal3806 2 жыл бұрын
Mashalah I appreciate
@tube8148
@tube8148 2 жыл бұрын
እሄን ፔጄ እንደኔ መን ነው በጉጉት ያምጠብቃው
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
እኔ ወላሂ ቅዳሜ ይርቅብኛል
@abdisahussein4118
@abdisahussein4118 2 жыл бұрын
🙄 Ine
@user-zk7fc4rm2g
@user-zk7fc4rm2g 2 жыл бұрын
አላህ የሂዲያ ሰበብ ያድርግሽ ቃልዬ
@amiratube3467
@amiratube3467 2 жыл бұрын
ሰኒ ልዩ ሴት ናት
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
መሻላተባርክላ።አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ስታምሩ ወላሂ አላህ በጀነት ይስብስበን 💜
@zulikhashafi8755
@zulikhashafi8755 2 жыл бұрын
Mashaallah Allah yitebiqachu♡♡♡ lene yetinikare minch nachu ♡♡♡
@muktarsado3324
@muktarsado3324 2 жыл бұрын
Maasha Allah 💜💜 I like this program ❤️
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቶች አላህ ያበርታችሁ
@Alehamdulillah
@Alehamdulillah 2 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ደሥ ትላላቹ ፈጣር ለሁላችንም ሠብር ይስጠን
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 2 жыл бұрын
መሽአላህተባረክ አላህ በጣምድስየሚሉ እህቶች ትምቱም አረየደፈነው
@najatalsaqaff8854
@najatalsaqaff8854 2 жыл бұрын
Mashallah Betam des yemill new allah yiridachiw yiridachiw Sofiya allah yichemirilish berichi
@alamudinzinab5416
@alamudinzinab5416 Жыл бұрын
Masha Allah Allah hasebachun yasaklachu itoche
@semiraali7870
@semiraali7870 2 жыл бұрын
Thank you sofi for the great work
@mewbetubem4989
@mewbetubem4989 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ታምራላቹ 🥰
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምሩ አላህ ይጨምርላቸዉ
@hani4428
@hani4428 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ💚💛❤☕👍😘
@MegenagnaTube6733
@MegenagnaTube6733 2 жыл бұрын
Masha Allah ehtoche Allah ytebekachuh
@ibrahimmohamedali1695
@ibrahimmohamedali1695 2 жыл бұрын
ماشأ الله تبارك الله) الله أكبر ♥️ الله أكبر ♥️ الحمدلله على نعمة الأسلام
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኛንም አስተምራችሁናል ወደኋላ መለስ ብለን ሂወታችንን እንዲናይ አዲርጋችሁናል
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 Жыл бұрын
MASHA ALLAH EHETOCHE DES SETELU ALLAH EYMANUN YECHEMERLACHU. AMINNN
@selamyergu8469
@selamyergu8469 2 жыл бұрын
Masha Allah Allah Yechmerlachu
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ 2 жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች አላህ ይጠብቃችሁ በዲናችሁ ተጠቃሚ አላህ ያድርጋችሁ ቤተሰቦቻችሁን አላህ ይዘንላቸው ይወፍቃቸው ቃልየ ቆንጆ አላህ ያስቅሽ የኔ ቦርቧራ ስወድሽ ሌሎቻችሁንም አላህ ያቅብኛል ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
ኢስላምናና ሙስሊሞችን ለማዳከም ሶላት ሂጃብ…… እየከለከሉ በእየ ጊዜው ሙስሊሙን ለማዘናጋትና የአጀዳ ተቀባይ ለማድረግ የሚሰሩትን አላህ ወይ ሂዳያ ይስጣቸው ወይ ያዋርዳቸው ከእሱ የሆነ በላ ይላክባቸው ومكرو ومكر الله والله خير الماكيرين
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
እኔ የሚጋርማኝ ነጋር ረመዷን ሲመጣ አንድ ነጋር ይፈጥራሉ እህ የአላህ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
@@user-fh6bm5yt8u እኛም አላህ እንዲረዳን በዱአ መጠንከር
@abujenehtube5434
@abujenehtube5434 2 жыл бұрын
የሰብሪን አድራሻ ብሰጡኝ የቤት ክራይ ችያት ረመዷንን በነፃነት እንድትፆም
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 2 жыл бұрын
Masha Allah tabarak Allah
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu
@sumayyaamar356
@sumayyaamar356 2 жыл бұрын
Mashaa alhaa tabarakii alhaa 🌹 🥰
@inshaallahandiken2849
@inshaallahandiken2849 2 жыл бұрын
Allah behaki layi yastinachu Ehitoche ❤🙏
@bayanrabo5605
@bayanrabo5605 2 жыл бұрын
Masha Allah
@user-so9zt9pn9f
@user-so9zt9pn9f 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጨምርላችሁ አሚን
@maryamahmed4780
@maryamahmed4780 2 жыл бұрын
Masha allaah 💕
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
አህለን እህት ሶፊ ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ ማሻአላህ ሁላችሁም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቃልዬ የኔየዋህ አላህ ይጨምርልሽ እዉነት ሁሌም ያሸንፋል አብሽሪ የሁላችንንም መጨረሻ አላህያሳምርልን ያረብ አተ መጨረሻየን አሳምረዉ
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-yp1in6mw1k
@user-yp1in6mw1k 2 жыл бұрын
መሽአላ አላህ ይጨምርልቺሁ
@hayatyemer3343
@hayatyemer3343 2 жыл бұрын
ስታምሩ መሻአላ አላህ ይጨምርፕላችሁ እህቶች
@mnm5260
@mnm5260 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@karreibrahim8944
@karreibrahim8944 2 жыл бұрын
Mashaallah ahibakum lillah
@saidedanakasaide2991
@saidedanakasaide2991 2 жыл бұрын
Mashallahe
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 жыл бұрын
wawww seni tkkl nesh endewm miyaskenut enesu nachew addiss yeselemut endegna wenjelachew yalbezaw mashaallah hulachhum allah ytebkachu
@yousufmohammed7585
@yousufmohammed7585 2 жыл бұрын
kelkeden very strong she knows how to convince them may Allah help you!!!
@amriyafawzya5479
@amriyafawzya5479 2 жыл бұрын
masha allaah 🌺🌺🌺❤❤❤🕋🕋🕋🕌🕌🕌
@dgfggyfuryt5352
@dgfggyfuryt5352 2 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ماشاءالله
@haniitube1705
@haniitube1705 2 жыл бұрын
ሀባይቢ ፊላህ አላህ ይዉደዳቹ ቃልዬ በሳቅ
@najatnaser737
@najatnaser737 2 жыл бұрын
Welahi rahab inem alichilim siribegn manim bayanagiregn irasu des yilegnal rasen new miyamagn
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
ያ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ያፅናችሁ ያፅናን ቃልዬ እኮ ግን ልክ ናት😊በዛ ላይ ደሞ አላህ የፈቀደውን ጉዳይ ለዛውም በቁርኣን የወረደ ህግን አይ ባሌን ብሎ ሙጥኝ ማለቱ እኮ የአላህን ትእዛዝ መንቀፍ አይሆንም እንዴ በዛ ላይ አሁን ላይ ያለው ነገር በጣም ከባድ ነው 😊
@nebilabdellah619
@nebilabdellah619 2 жыл бұрын
Kal next lemeweyayet setheji abu haydern yzesh hiji hulum yselmalu
@misraburka484
@misraburka484 2 жыл бұрын
Dua arguling izi American agar ibada yikanisal sira bicha
@faredatamam7971
@faredatamam7971 2 жыл бұрын
Mashaallha ukani dena maxachu
@mokede8735
@mokede8735 2 жыл бұрын
Mashallah Next
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስስስስ ስትሉ አሏህ በጀነቱ ይሰብስበን
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
mashallah sister keep doing good my ahall help out inshalla
@ridetuberidetube1634
@ridetuberidetube1634 2 жыл бұрын
Mashallh
@mohammedshawemolo1254
@mohammedshawemolo1254 2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@user-eh7tz2mh6y
@user-eh7tz2mh6y 2 жыл бұрын
ስታምሩ ወላ ቀናሁአላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
عمل المرأة خيانة للأبناء | د. حامد الإدريسي
1:28:34
البساط أحمدي AlbesatAhmadi
Рет қаралды 49 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 57 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
ጣፋጭ ዳእዋ
9:27
ሀዬ tube
Рет қаралды 2 М.
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 20 МЛН
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 3 МЛН
ИСТОРИЯ ПОВТОРЯЕТСЯ🧨
0:16
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 298 М.
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 8 МЛН