“ኤልያስ እና ጌታችን ኢየሱስ መጥተዋል!” አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን | ከጀማነሽ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ | Haleta Tv

  Рет қаралды 393,799

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

11 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv#Rebunimedia

Пікірлер: 3 500
@haletatv
@haletatv 11 ай бұрын
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 kzfaq.info/get/bejne/mNyhnqxn2d2tl4E.html
@wizzel8840
@wizzel8840 11 ай бұрын
በሆስፒታል ክትትል የሚያስፈልጋችው ህሙማንን በሚዲያ እያቀረባችሁ የባለሙያ ትንተና በሚመስል የጥራዝ፟ ነጠቅ ዲስኩር እራስንም ሰውንም ገደል ይዞ መጣደፍ ! አይ Haleta Tv እና Aster..... Hypocrites.
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 11 ай бұрын
እንግዳ ጋብዘሽ እነሱን አላስወራ የምትይዉ ነገርስ???😡😡😡😡
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 11 ай бұрын
እንግሊዘኛ የምታወሪዉ ከዶክተር ወዳጀነህ ፊትም ነወ😂😂😂 እሱ እንኳን አንድም አልጨመረም
@sebleteketel5772
@sebleteketel5772 11 ай бұрын
ምነው አንቺ ግን አላናግር አልሻት አንቺው ለማውራት እንግዳ አያስፈልግሽም በቀደም ዶ/ር ወዳጄነህን አላስተነፍስ አልሽው እንደ ህፃን ልጅ ሀይማኖቱን ልትወስኝለት ፈለግሽ:: ብዙ ማውራት እውቀት አይደለም::
@Lamesgen-to4xk
@Lamesgen-to4xk 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ናና ክርስቶስን መካድ ነዉ እንዴ መፈሳዊ
@alemteffera
@alemteffera 11 ай бұрын
አስቴር የማዳመጥ ችሎታሽን ልታዳብሪ ይገባል:: ኢንተርቪው ከምታደርጊው ሰው እኩል ካወራሽ እንዴት ሀሳቡን መጨረስ ይችላል?
@bisrat1269
@bisrat1269 11 ай бұрын
True
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 11 ай бұрын
ከዶር ወዳጀነህ ጋር በነበረዉ አቃጠለችን
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 11 ай бұрын
Empty barrel makes the loudest noise
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 11 ай бұрын
ስለእምነት አውቃለው ትላለች
@user-fm9ee1ji2s
@user-fm9ee1ji2s 11 ай бұрын
ይህን አይቴ ቡርቴ ቁጭ ብላ መስማቱዋ እራሱ አድንቄያለሁ:: እኔ ብሆን ሁለት ደቂቃ አብሬ አልቀመጥም ነበር
@amanuaela2370
@amanuaela2370 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በራሳችን አሳብ ከመመላለሰ አድነን።
@yamishalom3429
@yamishalom3429 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@zteshome75
@zteshome75 11 ай бұрын
አሜን
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስዊን እባካችሁ ከዚህ ቻናል ውጡ በጣም አደገኛ ሰዎች ናቸው የሚቀርቡት ምንም ጥቅም የሌላቸው ሰይጣን የተፀናወታቸው
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel 11 ай бұрын
@@user-fh8fr7gv3r ፦ እውነት ስለተነገረ ለምን መንፈስህ ተጨነቀ? እውነት አለኝ፡ የቀረበው እውነት አደለም ሀሰት ነው ካልህ፡ ቀረበ ያልኸውን ሀሰት፡ አንተ ባለህ እውነት መሞገት ነው። የእናንተ የዘመናት ሀሰት እንዳይገለጥ ስለፈራህ ግን በጭፍኑ ከዚህ ገጽ ውጡ አልኽ። 🔴 - ጀማነሽ ሰሎሞን የያዘችው ማንም የማይሸፍነው የሰማይ እውነት ነው። ሁላችሁም በዚህ እውነት በውድም በግድም ትዳኛላችሁ።
@unityhossana9998
@unityhossana9998 11 ай бұрын
@@user-fh8fr7gv3rእስቲ ክርስቶስን ካወክ ለፍጥረት ሁሉ ንገር ከድንግል የተወለደው እኮ በመሰቀል ላይ የተሰቀለው የሰው ሁሉ ልጅን ለማዳን ነው
@comcell3831
@comcell3831 11 ай бұрын
ጀማነሽ ላይ ያለህ እርኩስ መንፈስ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም የተመታ ይሁን😊
@yeabayen59
@yeabayen59 11 ай бұрын
😂
@kassa6220
@kassa6220 11 ай бұрын
አረ በማንም ስም አይወጣም ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂ ቂቂቂቂቂቂ ቂቂቂ
@eyerusalemmekonen9131
@eyerusalemmekonen9131 11 ай бұрын
Amennnnn OMG
@danatefera7313
@danatefera7313 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@Ninasee19
@Ninasee19 11 ай бұрын
አሜን የመናፍቅ መንፈስ ከባድ ነው
@adu-genet
@adu-genet 11 ай бұрын
አባቴ መድሃኒአለም ይሄንን የድፍረትን ቃል ያሰማኸኝ የሀጥያቴ ብዛት ነው ።😢 እምለምንህ ግን እስከመጨረሻው ድርስ በኦርቶዶክስ እምነቴ ከመስቀል ግርጌ በፅናት እንኖር እርዳኝ ።
@zenebechbabeta970
@zenebechbabeta970 11 ай бұрын
Amen
@mimimola7057
@mimimola7057 10 ай бұрын
Amen
@Hana_tube
@Hana_tube 9 ай бұрын
አሜን ፫
@SelomaSeloma
@SelomaSeloma 5 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂😂😂
@The-lj7yh
@The-lj7yh 3 ай бұрын
ሀጢያት አለባችሁ እንደ አልዳናችሁም አይ እናንተ😂😂😂😂😂😂😂
@addisalemwold
@addisalemwold 11 ай бұрын
ጌታ አየሱስ ሲመጣ የወጉት ሁሉ ያዮታል ዪላል ጌታ በክብር ዪመጣል 🙏
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 11 ай бұрын
ማየት እቃታችው እንጂ እሱ አሁንም በክብር ተገልፆል
@user-jo2do2by2j
@user-jo2do2by2j 11 ай бұрын
Yes eysus yemcl
@girumtamir2278
@girumtamir2278 9 ай бұрын
Atafrm eko tedebko jemanesh bcha ayechw .ESA ye haseteghaw eyesus teketay nat
@weromelak9723
@weromelak9723 11 ай бұрын
እኔና ቤቴ እግዚአብሄርን እናመልካለን እምየ ተዋሕዶ ስንቱን ቻልሽው
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 11 ай бұрын
ተዋህዶን አታውቋትም በፍፁም ተዋህዶን ካውቃችው የግብፅና የሮማን ሽክም እርግፍ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሁኑ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 11 ай бұрын
​​@@mazidebesay9066blew lelase enants ayhudawi nachu keldhna
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 11 ай бұрын
ስንቱን ቻለ የድግል ልጅ አቤቱ ይቅር በለን😢
@memerel6732
@memerel6732 11 ай бұрын
ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሞትክልን የተጠማህልን እርቃናችንን በእርቃንህ የሸፈንክልን እደሀጥያታችን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህና እደትግስትህ የምትኖረን አረ በምን ልግለፅህ ክብር ምስጋና ይግባህ አባቴ ሆይ እወድሀለሁ አመሰግንሀለሁ ፍቅርህን መግለፅ በቃላት ስላቃተኝ አለቅሳለሁ እግዞ እዴት ነው የምናሳዝንህ እንዴትስ ይሆን ለዚህ ድፍረታችን ይቅር የምትለን በመስቀልህ ስር ላለን ልጆች አስበን አባቴ ሆይ ፍቅርህ ለገባው ልዩ ነው እግዞ ማህረነ ክርስቶስ
@mamafikr7742
@mamafikr7742 9 ай бұрын
Amen amen
@SdSd-mp5ir
@SdSd-mp5ir 7 ай бұрын
ግን አምለክ እንዴት ይሞታል ቱቱቱቱ
@honeyb4984
@honeyb4984 11 ай бұрын
አስቴር ግን እንግዳ ኢንቫይት ስታረጊ ራስሽንም ጨምረሽ ነዉ የምትጠሪዉ ?ሁሌ አንቺ የምታወሪዉ ይበልጣል ወይ ቶፒክ ይዘሽ ብቻሽን ቁጭ ብለሽ አዉሪ 😩
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 11 ай бұрын
😅😅
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@EthioUtube20
@EthioUtube20 11 ай бұрын
😅😅
@tibebuwubishet1500
@tibebuwubishet1500 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@rahel2834
@rahel2834 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ የምናረገውን አናውቅም እና ይቅር በለን😢
@HelenFassl-kb9qs
@HelenFassl-kb9qs 11 ай бұрын
😢😢😢ጌታ ሆይ ቶሎ ብለህ ና እባክህ ህዝብህ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ድረስልን። አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን የፈጠርክ ነህ ሁሉን ታውቃለህ አልፋ እና ኦሜጋ ነህ ሁሉን ታውቃለህ። 😢😢😢😢
@comcell3831
@comcell3831 11 ай бұрын
እግዚኦኦኦኦኦ 😭😭😭😭😭 የክርስቶስ ምጣት ደርሷል ጌታ ሆይ በመንግሥትህ አስበኝ ጀማነሽ ሆይ እግዚአብሔር ይማርሽሽ
@Ezana871
@Ezana871 11 ай бұрын
ነብይ ነው
@user-cd8ei9tp3b
@user-cd8ei9tp3b 11 ай бұрын
የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እግዚኦ ማረን እግዚኦ ማረን እግዚኦ ማረን 😢😢😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏😭😭😭😭
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 11 ай бұрын
አሜን 😢
@user-fh8iw8ir4t
@user-fh8iw8ir4t 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hana.6956
@hana.6956 11 ай бұрын
ጌታ ሲመጣ በክብር በመላክት ታጅቦ እየታየ ነው የሚወርደው ይላል የጌታ ቃል።
@godbewithethiopian7446
@godbewithethiopian7446 11 ай бұрын
“ደግሞም፦ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።” - ሐዋርያት 1፥11
@NetsanetFiseha-pw9vh
@NetsanetFiseha-pw9vh 11 ай бұрын
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።” - ራእይ 1፥7
@AhmadAhmad-cg1mm
@AhmadAhmad-cg1mm 11 ай бұрын
አምላኬ ይቅር በለን ሠዉ ሁሉ ጨልሏል😢 ሁላችንም ወደ ፀበል መግባት አለብን😢ማረን ሠዉረን😢😢
@GraceTube
@GraceTube 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ሰው ሁሉ ጨልሏል
@letgodbemagnified7409
@letgodbemagnified7409 8 ай бұрын
😅😅😅
@user-bf2ve1kt2b
@user-bf2ve1kt2b 11 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😢 ልቦና ይስጥሽ
@hanamarew
@hanamarew 11 ай бұрын
አስቱ ስትጠየቂም ሆነ ስትጠይቁ አውርተሽ ትችይዋለሽ? እመኚኝ አድናቂሽ ነኝ:: ግን ሰው እየጠየቅሽ ራስሽ አውርተሽ መጨረስ ለመደብሽ:: እባክሽ አስተካክይ:: ስሚ እንጂ አስቱ::
@salemgashe8721
@salemgashe8721 11 ай бұрын
እኔ ለሁለተኛ ግዜ አስቱን እጋብዛት አለው በእውነት ለፈጣሪ ያለሽን ፈቅር ይገባኛል አስቱ አንቺ በምድራዊ እውቀት ትበልጪኝ አለሽ ግእን መንፈሳዊላይ አንቺ ያለሽ የመፅአፍ ቅዱስ እውቀት ብቻ ነው እሺ እሱ ጥሩ ነው ግን የራስሽን እምነት በልብሽ ይዘሽ ለምን የሌሎችን እምነት አትመረምሪም በእምነትሽ የምትተማመኚ ከሆነ እምነትሽን በልብሽ ይዘሽ ቅዱስ ቁራንእን ብታነቢ በርግጠኝነት ለጥያቄዋችሽ ሁሉ ትክእክእለኛ መልስ ታገኛለሽ በርግጠኝነት ዳግም እጋብዝሻለው!!!!
@zd9022
@zd9022 11 ай бұрын
ለእናንተ ልቦና ይድጣችሁ ፍጡር የምታመልኩ አኡዙቢላህ 😢😢😢
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 11 ай бұрын
​@@zd9022👹👹👹👎👎👎
@elishab3889
@elishab3889 11 ай бұрын
አርቲስ ጀማነሽ እስከዛሬ ከሰራሽው ድራማ ይኼኛው ምርጥ ነው
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 11 ай бұрын
😂😂
@bethelayele3458
@bethelayele3458 11 ай бұрын
Hahahahaha
@amsalmulugetadisasa8339
@amsalmulugetadisasa8339 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 11 ай бұрын
😂😂እ አረ የሁኑ ከፍ
@Azahel294
@Azahel294 11 ай бұрын
😅😂😂😂😂😂
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
😢😢😢😢አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ትዕግስትህ እደት የበዛ ነው
@bergenaolamo947
@bergenaolamo947 11 ай бұрын
እስከ ዛሬ ያልሰማሁትን አድስ ሐይማኖት ሰማሁ የዘመን ፍጻሜ መድረሱ አንዱ ምልክት ነዉ ክርስቶስን የሚክድ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይገስጸዉ።
@gojjamlimeneh1585
@gojjamlimeneh1585 10 ай бұрын
She read a book called "Ethiopia Ye-alemu Mefareja". She converted herself in to that. There are many upcoming In that book like sometimes it narrated many practical stuff as well. But the way she took it to a deferent level. Besides, what she is still attaching her self with Ethiopian Orthodox. How about claiming her self and stand by it self . Dont mix the two. This is ridicules ! Partly, she seems like she is living in a complete sense of Old Testament !
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 11 ай бұрын
በስመአብ ዘግናኝ ዘግናኝ ሰዎች መተውብናል ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 11 ай бұрын
ዘኛህኝ ያደረግቺው ጋዜተኛ ነኝ ባዩዋ ዝፍዝፍ ናት እንጅ ጅምዬ ታብራራው ነበር ግን አልቻልቺም ሲጀመር ይቺ ቆሞ ቀር ጋዜጠኛ አላናግር አለች!! ሰው አያወራ በሰው ትስቃለች ሰውን ታሸማቅቃለች የጋዜጠኛ ስርዓት የላትም መንደሬ ነገር ናት ጀምዬ እንደ እሱዋ መንደሬ አይደለቺም አድገቱዋም ውልደቱዋም ከትልቅ ቤተሰብ ነው!!
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 11 ай бұрын
ስለ ኢትዮጵያ የተነጋገራችሁት ጉዳይ በጣም ግነት አለበት ምክኒያቱም ፩ኛ ሙሴ የነገረንን ግብጵ ኢትዮጵያ ናት ማለት ሙልጭ ያለ ውሸት ነዉ ፪ኛ የወደቀዉ አዳም ኢትዮጵያዊ ማለት ከተፃፈዉ ቃል አትጨምሩ ከተባለ ድፍረት አይደለም?
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
​@@asterweldegibrial1625ትልቅ ሆና ሞታለች ቤቶ አጋንት የሞላበት መንፈሱ ያስታውቃል አዳም ኢትዩጲያነው ብላ ቁጭ የኪዳን ህዝብ እስራኤልን ትታ
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm 24 күн бұрын
ያሷን ዘግነኝ ንግግር ትታቹ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ አንድም ቦታ ኢያሱስ ጌታነኝ አይልም ሌላ ያለካው አምላክ እንዳላነው እሚናገራው ጥላቻንናስሜትን ርቃቹ ለእውነት ልፉ ትድናላቹ
@user-yu9tp8jm9z
@user-yu9tp8jm9z 11 ай бұрын
እዳው አገራችን ላይ ጸበል ሞልቶ እብድ ይብዛ 😢
@muluaseged5266
@muluaseged5266 11 ай бұрын
ጸበል የሚሰራ ቢሆን አይደል?
@ertselam
@ertselam 11 ай бұрын
መጀመሪያ ከጸበሉ አሶጥቶ ነው የሚጫወታባችው እኮ ሆ
@haregewoinbelayneh8467
@haregewoinbelayneh8467 11 ай бұрын
ወፈፌዎች በበዙ ቁጥር የሚፈውሳቸውን (የሚድኑበት )ይሰወርባቸዋል
@HaregKidan
@HaregKidan 11 ай бұрын
ካላመኑ እንዴት ፀበሉ ያድናቸዋል....???
@momojojo5634
@momojojo5634 11 ай бұрын
​@@muluaseged5266እድሜ ይስጠን እኔ ባላይሽ አንች እንዳትረሽው አደራ ፀበል ለፀበል የምትንከራተችበት ቀን ይመጣል የዛኔ በፀበሉ እንዲምርሽ ይችን ቃል እንዳትረሽ ለንስሃ ሞት ያብቃሽ
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 11 ай бұрын
“የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።” - ኢሳይያስ 61፥1 ይሔ ትንቢት ስለ ማነው
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 11 ай бұрын
አቤቱ ሁሉን ቻይ የሆንከው የድንግል ማርያም ልጂ ጌታ እየሡሥ ክርስቶሥ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን
@ethbis4087
@ethbis4087 11 ай бұрын
ኢሳያስ ላይ የለውን ጌታ እየሱስ በምኩረብ ወስጥ ያነበበውን ቃል ላስታውስሽ“የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛል እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።” - ኢሳይያስ 61፥1
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 11 ай бұрын
ኧረ ጴጥሮስ እራሱ አንተ ክርስቶስ ነህ ብሌታል እየሱስም ስጋና ደም አልገለጸልህም ነው ያለው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
መላኩን ካመንክ መልክተኛ የሚለውን ማመን ነው ያው የተላከ አምላክ ስለማይሆን
@yohanneseshete4237
@yohanneseshete4237 11 ай бұрын
Aster please give people a chance to explain themselves you’re the journalist not a guest thank you 🙏🏾
@user-ye2ky5vy6y
@user-ye2ky5vy6y 11 ай бұрын
Please please let people talk…….. you’re getting my nerves
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 11 ай бұрын
She's not journalist
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 ай бұрын
😅
@lemlemmichael8963
@lemlemmichael8963 10 ай бұрын
Yes I agree!
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 11 ай бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው መልኳ ሁሉ ጠፍቷልኮ ምን መንፈሳዊ አደረጋት አብዳ ነው የሚመስለኝ ግን የቀመሱት ነገር አለ ይሆናል የምትናገረው ሁሉ ያስደነግጣል ፈጣሪ ወደትክክለኛው መንገድ ይመልስሽ
@neimay4696
@neimay4696 10 ай бұрын
OMG, may Allah guide us the right way
@amirsad4113
@amirsad4113 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን ኦርቶዶክሳውያን ሃይማኖታችሁን ጠብቁ እነዚህን ሰዎች ተጠንቀቁ ቃሉ እየተፈጸመ ነአ
@MSTube86021
@MSTube86021 11 ай бұрын
ትክክል ሀሳዊ ሰወች በዝቷል
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 11 ай бұрын
እውነት ነው
@user-io2sq9ho7t
@user-io2sq9ho7t 11 ай бұрын
ትክክል
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 ай бұрын
ከዚህ ቻናል መውጣት አለብን ኦርቶዶክአዊን አደገኛ ሰዎች ናቸው የሚቀርቡት አቅራቢዎች የሚፈልጉት ቢዝነስ ነው
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 ай бұрын
አግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን አስመሳይ የኦርቶዶክስ የሚመስሉ ግን በከርስቶስ ስም የሚነግድ አንደዚህች አይነቱ ነዉ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ
@hababuye
@hababuye 11 ай бұрын
አስቱ እንግዶችሽን ብታስጨርሺ። የጠየቅሽውን አጠናቅቀው ሳይመልሱ ባነሱት ሃሳብ ሌላ ጥያቄ እያነሳሽ ሙሉውን ሃሳባቸውን ሳናገኝ ባናልፍ!. . . ሴትየዋ ደስ ትለኛለች። . . . ይጣመኝም ይምረር ሃሳብ አላት። ወጥራ ትሞግታለች። . . . ለእኛ በጣም አዲስ የሆነ ትዕግስታችንን የሚፈትን አቐም አላት። . . . ብትሰማ ወይም ሃይማኖቱ ላይ ያሉ (የሃይማኖትን ምንነት በደንብ የተረዱ) ቢጠይቁ ብትከራከር ደስ ይለኛል። . . . ፈጥነን ከውሳኔ ስለምንጀምር አስቀድመን ስለምንገፋት አንረዳትም፤ አንስረዳትምም። . . . ለማንኛውም ድንቅ ሴት ናት!
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 11 ай бұрын
ይህ ጥያቄ አንቺ መጠየቅ አልነበረበሽም
@linasamuel9359
@linasamuel9359 11 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ እኔም ወርቅ አፈራሁ ጋር ወይም የሀይማኖት ሚዲያወች ጋር ብትቀርብና ሁሉም ቢፈርጥ ጥሩ ነበር ህዝቡም ባልተደናበረ እውነቱን ይዞ በተጓዘ ነበር።
@mahletgebru6900
@mahletgebru6900 11 ай бұрын
tewahedo betemekdes ze elias yemibal youtube channel ale
@BizuHabte-xx9qi
@BizuHabte-xx9qi 11 ай бұрын
በጌታ አስቱ የጌታ ልጅ ጀሞነሸ ተምታቶባታል እራስሽን ጠብቂ ፀጋውን ያብዛልሽ
@ZalekaLama
@ZalekaLama 11 ай бұрын
ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ❤❤
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm 24 күн бұрын
ኢያሱስ ነብይ ነው
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 11 ай бұрын
እኔ ምንም አልገባኝ ብቻ አልሀምዲሊላ ከመወዛገብ ላዳንከኝ ጌታ
@kemalkak1448
@kemalkak1448 9 ай бұрын
አዎ በጣም ላወቅነው አልሀምዱሊላህ፣እነሱም ተጋርዶባቸው ነው ያሳዝናሉ
@letgodbemagnified7409
@letgodbemagnified7409 8 ай бұрын
😅😅😅
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 6 ай бұрын
😂😂😂😅​@@kemalkak1448
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm 24 күн бұрын
​@letgodbemእራስህን በሰቅ አፅነነ እስቲ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡagnified7409
@HayimFiker
@HayimFiker 11 ай бұрын
እኔ ድንቅ የሚለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ትግስቱ እኛ ከምድረገፅ መጥፋት ነበረብን የሱ ቸርነት ግን እፁብ ድንቅ ነዉ ❤
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 11 ай бұрын
በጣም የጌታ ትግስት
@tunamillion7765
@tunamillion7765 10 ай бұрын
እየሱስ የማጥፋት ስልጣን የለውም። ምክንያቱም እሱ እንደሚለው "የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻም" ስለዚህ ማጥፋትም ሆነ ማኖር የሚችለው ላኪው ነው....
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 11 ай бұрын
ጀማልነሽ እግዚአብሔር ይገስፅሽ ኢየሱስን የሚቃወም የተረገመ ይሁን ይላል ቃሉ አንቺ የዲያብሎስ ፈረስ ጌታ ስራሽ ያፍርሰው ይህ እሾህ አደበትሽ ጌታ ይገስፅስ የጀማልነሽ መንፈስ ይመታ
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 11 ай бұрын
ሲጀመር ቶ የሚለዉ ምልክት የግብፆች የጣወት አማልክቶች ምልክት ነዉ እማማ ልቦና ይስጠወት የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ እንዲሁም የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርቶች ከልብ ሆነዉ ይከታተሉ እና ወደኋላ ተመልሰዉ ያደጉበትን መንገድ ያስተዉሉ እላለሁ
@genetdubai3496
@genetdubai3496 11 ай бұрын
እግዚኦ ጀማነሽ አምላክ ማስተዋል ይስጥሽ
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel 11 ай бұрын
@genetdubai3496፦ ለጀማነሽ ሰሎሞን ከእግዚአብሔር የተሰጣት ማስተዋል እና ጥበብ ለማንም አልተሰጠም። ይልቅ አድምጣችሁ ዳኑ።
@elsas5595
@elsas5595 11 ай бұрын
@@KeneanMinshr-ql6zc😊😊
@zenagech7290
@zenagech7290 11 ай бұрын
ለሥዋ የተሠራጠ ማስተዋል ለኛም ያድለን
@yayahala615
@yayahala615 11 ай бұрын
😢 የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም እድሜ ይሰጠን ብቻ
@elsabekele8124
@elsabekele8124 11 ай бұрын
Amennnn
@nunyatsima773
@nunyatsima773 11 ай бұрын
ምህረትክ ከህይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑካል እንደሚል ቃልህ ጌታሆይ እንደመተላለፈችን እና እንደ ድፈረታችን ብዛት ሳይሆን እንደምህረት ብዛት ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏 ። ወገኖቼ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን እና ከዚህ ሁሉ ግርግር እና ወከባ ዉስት የሚያስመልጠን የእግዛብሔርን ቃል ማንበብ ብቻ ነዉ ።
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w 11 ай бұрын
እግዞአ ማሓረና ክርስቶስ መጨረሻ ግዜ ደርሰናል🙏😭😭😭💔💔
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 11 ай бұрын
Good discussion especially on the great history of Ethiopia .
@eyerusm721
@eyerusm721 11 ай бұрын
በወነ ታምር ብቻ አርቲስት ጀማነሽ ወደልቦናዋ ብትመልስ በጣም ደስ ይለኛል ፣ እጅግ በጣም ታሳዝናለች ፣ የጋረዳትን መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ያንሳላት 🙏
@linasamuel9359
@linasamuel9359 11 ай бұрын
የተጋረደብሽስ አንች
@selammulatu3807
@selammulatu3807 11 ай бұрын
@@linasamuel9359እነ ቶ😂😂😂😂
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel 11 ай бұрын
@eyerusm721፦ ጀማነሽ ሰሎሞን የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛላት፡ ሀሰትን እና እውነትን አበጥራ የለየች፡ እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ናት። በቀጥታ ከእግዚአብሔር የተቀበለችውን የእግዚአብሔር እውነት አቅርባላችሁዋለች ብትችሉ ሰምታችሁ ዳኑ። እግዚአብሔር እንደሁ በጽኑ ቀጠሮው ዳግም ለፍርድ መጥቶ በእትዮጵያ ምድር በአካል ተገልጦ ቆሞአል።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eyerusm721
@eyerusm721 11 ай бұрын
@@TechaneDaniel አይ አንተም አሳዘንከኝ 😔
@alemseifu1556
@alemseifu1556 11 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ አንቺን መስማት እራሱ አእምሮን ማቆሸሽ ነው ጌታ ይቅር ይበልሽ
@senaitayalew9740
@senaitayalew9740 11 ай бұрын
እህታችን ጀማነሽ የያዘችው እኮ የጥንት የጠዋቱን ኦርቶዶክስን ነው እኛ ብዙ የራሳችንን ነገር እረስተነዋል ይሄንንም እንድንረሳው ያስደረጉን እነማን እንዲሆኑ እናውቃለን ለማንኛውም በርቺ እህታችን ባለሽበት ባመንሽበት ፅኚ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጂ መዳኒአለም ከዚህ ክፉ ዘመን ሃገራችን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን ይጠብቅሽ አሜን። 🙏🏾
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 11 ай бұрын
ታድያ ለምን አትከተላትም ስለ ኦሮቶዶክስ ማዉራት አይጠበቅባችዉም ሰዉ ቀየረን ካላችዉ ሀይማኖት የግል ነዉ ተከተላት መታቾዉ በኦሮቶዶክስ ስም አትነግዱ ተከተላት በሰዉ ነዉ በቀየረ ነዉ የምትከተሉት እንደይ አንሰማቹም እኛ
@poetslanefilmhk7012
@poetslanefilmhk7012 11 ай бұрын
You need to give your gueststo speak their mind without and distraction. You wanted to be heard more than her and that is not fair. Just listen please🙏🏾
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m 11 ай бұрын
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ልጆችሽ አንድ አንድ እያሉ በቃ አበዱ😥 ጸበል ውሰዷት በእውነቱ። እግዚአብሔር ይሁንሽ እምዬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጸንታ ለዘለዓለም ትኑር አሜን🙏👏🙏👏🌻👏🙏
@bezaamde6952
@bezaamde6952 11 ай бұрын
አሜን🙏
@hibist
@hibist 11 ай бұрын
😢😢😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 11 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@mesytadesse4334
@mesytadesse4334 11 ай бұрын
YeAsterim yeJemaneshim abatachew anid new.
@bememnetzewdu4920
@bememnetzewdu4920 11 ай бұрын
Amen
@Ezana871
@Ezana871 11 ай бұрын
ነብይ ነው
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 11 ай бұрын
ይሄ ንግግር ግን አምላክነትን ለእየሱስ አይሰጥም ። ሌላ አምላክ እንዳለ ነው የሚያመላክት
@Eyob797
@Eyob797 11 ай бұрын
እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ። ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በፈለፈለው 34,000 የመናፍቅ ዐዳራሽ ግን በስሙ የሚያጭበረብረው ከድንግል ማርያም ያልተወለደው ያልተሰቀለው ወንበዴው ዲያብሎስ ነው።
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 11 ай бұрын
Who is the interviewer and who in interviewee?
@MichaelTenaw-xq9mt
@MichaelTenaw-xq9mt 11 ай бұрын
ሁሉ ከእርሱ ለእርሱ ወደእሱ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የዘለአለም ጌታ ነው እሱ መጀመሪያም መጨረሻም ነው ለመንግሥቱም ፍፃሜ የለውም ኦርቶዶክስ እናቴ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች !!!!!!!!
@hannaredda3061
@hannaredda3061 11 ай бұрын
I don't know where to go, I don't know what is going on, God forgive us for we do not know what we're doing at all.😢😢❤❤
@mahletgebru6900
@mahletgebru6900 11 ай бұрын
youtube lay tewahedo betemekdes zelias mibal channe
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@JlKnB
@JlKnB 11 ай бұрын
ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እንግዲህ፦ እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤ ²⁷ መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤
@tigistsahle3973
@tigistsahle3973 11 ай бұрын
አስቴር ባንቺ ጣልቃ ገብነት በጣም እየተናደድኩ ነው ያዳመጥኩት ምን ሆነሽ ነው ግን ጀማነሽ ሀሳቧ በደንብ አልገባኝም thanks to you
@sahilugebrwold613
@sahilugebrwold613 11 ай бұрын
እህቴ አስቴር - በጌታ ሰላም ይብዛልሽ !! በአርቲስትነቷ እጅግ የምንወዳት አሁን ግን በተገለፀችበት የሀይማኖት እንቶ ፈንቶ ፍልስፍና ክርስትናን እጅግ ከሳተችበትና ከገባችበት ማጥ ለማውጣት በእውነት የክርስቶስ ወገኖች በሙሉ ልንፀልይላት ይገባል ። ጌልጌላ ይሁንላት - እግዚአብሔር ህዝቡን ወደ ከነአን ከማሻገሩ በፊት የግብፅን ነውር እንዳንከበለላቸው አንቺም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በዚህ እውነት ይገርዝሽ። አስቴርም ጌታ ክርስቶስን በአደባባይ አሰድበሻልና ንሰሀ ግቢ። ከሆነም የአንቺ ሚና የነበረበት በመጽሐፍ ቅዱስ ከአንቺ የላቀ ወንድም/እህት በተጨማሪ ጋብዘሽ ማወያየት ነበር። ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም ዛሬም እስከዘላለሙ ያው ነው !! ሀሌሉያ !!
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አማላጅ አደለም አምላክ ነው። አምልክ ነው። እደፈለጋቹ አትተርጉሙት የኔ የድግል ልጅ ትግስትህ ግርም ይለኛል የኔ ጌታ የኔ ንጉስ ፍቅር እኮ ነህ
@addisabebe4920
@addisabebe4920 11 ай бұрын
Egizooooooooooo
@addisabebe4920
@addisabebe4920 11 ай бұрын
Woyo filsifina paaaaaa
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 11 ай бұрын
Amen!!!!!!!! Yes God is more than love ❤ የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የንጉሶች ንጉስ ነው ❤ አሜን 🙏
@user-ol6os9vo3u
@user-ol6os9vo3u 11 ай бұрын
Kakka bitawkiew teru Neber!
@rediatalemu4107
@rediatalemu4107 11 ай бұрын
😂😂
@fromsawako7366
@fromsawako7366 11 ай бұрын
ወይ ጉድ, ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ ጉድ
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel 11 ай бұрын
@fromsawako7366፦ ጉድ አደለም እውነት ነው። ይልቅ ልብ ግዙ።
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 11 ай бұрын
እረ ጉድ ዘንድሮ አስቱ ምኗን ነው ያቀረብሻት ጌታ ያስባት
@Gize7
@Gize7 11 ай бұрын
😂
@ayacell5823
@ayacell5823 11 ай бұрын
በጣም ተዎርቶ አያልቅም
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 11 ай бұрын
አቤት የእግዚብሔር ትግስት ድንቅ ነው እሳት ከሰማይ ወርዶ ይብላሸ እንዳልል እግዚአብሔርን እፈራለሁ
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 11 ай бұрын
አላህ አንድ ነው ከአላህ ሌላ ሌላ አምላክ የለም ። ነብዩ ሙሀመድም የአላህ መልእከተኛ ናቸው። እየሱስም ከድንግል ቅድስት ማርያም በመንፈስ የተወለዱ የአላህ መልእክተኛ ናቸው። ከአላህ ሌላ በእውነት የሚገዙት ሌላ አመላክ የለም። ፈጣሪ አንድ ነው ።
@FrehiwotMariam
@FrehiwotMariam 10 ай бұрын
kalweqsh atiqebatire meliktgna aydelme fetiare niw
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 10 ай бұрын
@@FrehiwotMariam ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አንድም ሶስትም አይደለም ፈጣሪ አምሳያ የለውም ፡ ከሴት ማህፀን የወጣ የሚበላ የሚጠጣ የሰው ልጅ እንጅ ፈጣሪ አይደለም ፡ እየሱስ ከመወለዱ በፊት ህዝቦች ነበሩ ነብያቶችም ነበሩ እነሱም አያውቁትም ነበር የሚያውቁት የሚገዙት አንድ አላህ ፈጣሪን ብቻ ነበር ፡ ከዚያ ትውልድ ቡሀላ ኢየሱስ ተወለደ እየሱስም ነብይ አስተማሪ ሆኖ ለእስራኤል ልጆች ተላከ ከዚያም ተልእኮውን ከጨረሰ ቡሀላ ወደ ሰማይ አረገ በመጨረሻም ዘመን ወደ ምድር ወርዶ ፍትህን አስፍኖ የሰውን ልጅ ሞት ሞቶ ወደ ጌታው ይመለሳል አለቀ እናም ወደ እራስሽ ተመለሽ ።
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 10 ай бұрын
@@FrehiwotMariam መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በግልፅ አንድም ቦታ ላይ ኢየሱስ እኔ ፈጣሪ ነኝ ጌታ ነኝ አምልኩኝ ለእኔም ስገዱ ተገዙኝም ያለበት አንድም አንቀፅ የለም ፡ ካለ ደግሞ አንቀፁን ምዕራፉን ቁጥሩን በግልፅ ገልፀሽ አቅርቢ እጠበቅሻለሁ ፡ ግልፅ እና ቀጥተኛ በሆነ አንቀፅ ።
@semharmulugeta7769
@semharmulugeta7769 8 ай бұрын
John 1 (WEB) - ዮሃንስ 1: In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God. John 3 (WEB) - ዮሃንስ 13: No one has ascended into heaven, but he who descended out of heaven, the Son of Man, who is in heaven. John 10 (WEB) - ዮሃንስ 30: I and the Father are one." ወንድሜ ይሄ ንገር ሄደክ ኣንብብ፡ እየሱስ ኣንተ እንደምትለው ምልእክተኛ ብቻ ኣይደለም እሱም ራሱ ኣምላኽ ነው፡ እየሱስ ብቸኛ መንገድ ወደ ዘልኣለም ሂወት ነው ያለ የሱስ ሂወት የለም፡ እየሱስ ይወድሃል ልብህን ክፈትለትለት የዘልኣለም ሂወት ይሰጣሃል ተባረክ።
@tessmt1799
@tessmt1799 11 ай бұрын
እውነት ነው ድንግል ማርያም ሰውናት ግን ሰው ብትሆንም በስጋም በነፍስ ንጽይት ፈጽሞ ሐጽያት የሌለባት እሳተ መለኮትን በማህጸንዋ የተሸከመች የድንግልናን ወተት ለአምላክ ያጠባች ልጇ እየሱስ ክርስቶስም ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከሥገዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ቃል ስጋ ሆኖ የአዳምን በደል ይቅር ይል ዘንድ የተወለደ እጅ አንች እደምትይው ተራ ሰው አይደለም ለዚ ንግግርሽ ዋጋ ትከፍያለሽ በምድር ሳይሆን በሰማይ ተጠንቀቂ
@shhsjdshgdibd7594
@shhsjdshgdibd7594 4 ай бұрын
ጉድ ሰው አምላክ እንዴት ይወልዳል ስታስቢው
@zelalemofficialtube9342
@zelalemofficialtube9342 11 ай бұрын
“እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤” - ሐዋርያት 10፥38
@seyfutakele5111
@seyfutakele5111 11 ай бұрын
Dear Aster, for what purpose did you invite your guest. ? I don't think so, you might know it. Because you are not interviewing her in a proper format .
@yordanostadesse6291
@yordanostadesse6291 11 ай бұрын
ይህ ከባድ መንፈስ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም መገሰፅ ነው
@TGDBANA-wv7vn
@TGDBANA-wv7vn 11 ай бұрын
amen
@kokidan2225
@kokidan2225 11 ай бұрын
Amen 🙏
@HananHanan-wj3px
@HananHanan-wj3px 11 ай бұрын
በትክክል
@GemechisEjeta
@GemechisEjeta 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kiGG-p7f
@kiGG-p7f 8 ай бұрын
ለፕሮቴስታንት፡ ሁሉም ነገር መንፈስ ነው።
@kalkidannegash5021
@kalkidannegash5021 11 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አባት ሆይ ይቅር በለን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት አስበን ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅር ይለን ዘንድ አማልጂን አሳስቢል ልባችን አይምሮዋችን ከፍቶል እባክሽ እናቴ 💔 🙏😭🙏💔😭🙏😭💔
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 11 ай бұрын
የለበሰቺዉ ነጠላ እራሱ ጫፍ ላይ ያለዉ የግብረ ሶደማዊያን ባንድራ ነዉ
@hirutadnewbersoma421
@hirutadnewbersoma421 9 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
@munaahmed5876
@munaahmed5876 11 ай бұрын
አልሀምዱላሂ ሙስሊም ለአደረገኝ አላህ
@tsedeytube5093
@tsedeytube5093 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠን
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 11 ай бұрын
ጀማነሽ ይህ ክፉ መንፈስ ነዉ እግዚአብሔር ይምታዉ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 11 ай бұрын
ጀማነሽ ስለእውነት ቆማለች እግዚአብሔር ይዞ ስለእውነት ቆማለች
@berabero716
@berabero716 11 ай бұрын
​@@mazidebesay9066 ይሔ እውነት ሳይሆን ክፉ መንፈስ አስተምሮ ነው
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 11 ай бұрын
ወይ አስቴርዬ አሁን ቢያስቀና ቢያስቀና የዝች ሰብሳቢ ያጣች እብድ አኗኗር ያስቀናሻል፡፡ልቦና ይስጣት አቤቱ ፈጣሩ እውነትም ትዕግስቱ ብዙ ነው፡፡
@genetshemeles2455
@genetshemeles2455 10 ай бұрын
ማነው ተጠያቂው አስቴር ተረጋግተሽ ለማድመጥ ሞክሪ እንጂ በተረፈ የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ።😊❤
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 11 ай бұрын
ምናለበት የእርሷን ብትሰሚ? በግሌ ለመስማት ጓጉቼ ነበር ግን ፋታ አልሰጠሻትም።
@mahletgebru6900
@mahletgebru6900 11 ай бұрын
youtube lay tewahedo betemekdes ze elias yemibal channel ale
@Solomonabay
@Solomonabay 11 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ አዳኝ ፈጣሪ ነው ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይክበር ይመስገን።
@zd9022
@zd9022 11 ай бұрын
ኢየሱስ ነብይ ናቸው ባካችሁ ሰውን አታምልኩ እውነት ነው የተናገርችው አንድ ጥያቃ አለኝ ኢየሱሰ ከመጣቱ በፊት ማን ነበር የሚያመልኩት የበፊቶቹ አጀብ ነው የእናንተ ነገር
@Eyob797
@Eyob797 11 ай бұрын
እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ። ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በፈለፈለው 34,000 የመናፍቅ ዐዳራሽ ግን በስሙ የሚያጭበረብረው ከድንግል ማርያም ያልተወለደው ያልተሰቀለው ወንበዴው ዲያብሎስ ነው።
@bethlehemabebe2324
@bethlehemabebe2324 11 ай бұрын
ጀሙቲ የእህተ ማርያም ታላቅ እህት😌
@gxhggbshgg6907
@gxhggbshgg6907 11 ай бұрын
ሁለታችሁም በደብ መፀበል አለባችሁ የሁለታችሁም አመለካከት ግማሸ ጎንህን እግዚአብሄረ ይማረህ እደማለት ነው 😢
@agas1974
@agas1974 11 ай бұрын
Do not interrupt Aster please! The lady has a point despite some confusing remarks!
@zteshome75
@zteshome75 11 ай бұрын
ሁለቱም አንድ ናቸው የንግግር ልዩነት እጂ
@user-ol6os9vo3u
@user-ol6os9vo3u 11 ай бұрын
Falsch
@Ffrita2068
@Ffrita2068 11 ай бұрын
Exactly
@tekshowethio8092
@tekshowethio8092 11 ай бұрын
EWENET NEW
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅
@tsegahewa547
@tsegahewa547 11 ай бұрын
እኔም እንደዛ ብዬ አስባለሀ
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 11 ай бұрын
ፈጣሪ አንድ ነው ፈጣሪ ሁለት ሶስት የሌለው አንድ ነው ፡ የሁሉ መጠጊያ ነው ፡ አይወልድም አይወለድም ፡ ለሱም አምሳያም ቢጤም የለውም ፡ የሻውን ሰሪ ነው ፡ የበላይም የበታችም አጋርም አጋዥም የለውም ፡ የፍጡር ባህሪ የሌለው ፡ ስልጣኑም እውቀቱም በሰማይ በምድር በጥልቅ የሰፋ ፡ እውቀቱን የሰው አእምሮ እውቀት የማይደርስበት ፡ የልእልና እና የቸርነት ባለቤት አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ። ይሄ ሁሉ ጭቅጭቅ እና ረብሻ መደናበር ፈጣሪ ማን እንደሆነ ስለጠፋቸው ነው ፡ ሲሰቅሉተ ሲያወርዱት ሲነክሩት ሲያመጡት ሲወስዱት መከራቸውን የሚበሉት ።
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው ዘመድኩንን ይዘዝብሸ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 11 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ቢመጣማ የሄ ሁሉ አመጽና ከፋት ድራሹ ይጠፋ ነበር እየሱስ ሆይ ና ማራናታ 🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ::
@dashetesfaye7054
@dashetesfaye7054 11 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! 🙏🙏🙏
@Azahel294
@Azahel294 11 ай бұрын
​@@dashetesfaye7054ንስሐ ገብተሻል❓❓❓
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel 11 ай бұрын
@user-wr1if7p፦ እግዚአብሔር መጥቷል። በአካልም ተገልጧል። የመጣው ግን ለምሕረት አደለም ለፍርድ ነው። ሰማይና ምድርን ለማሳለፍ፡ እንክርዳድና ገለባውን በእሳት ለማቃጠል፡ ስንዴውንም ወደ ጎተራ ለማስገባት ነው። ይህ የሚሆነው እየተፈጸመበ ባለው የእግዚአብሔር መቅሰፍት እና ቅጣት ነው። በዚያን ጊዜ እስካሁንም ያልሆነ ወደፊትም የማይሆን መከራ ይሆናል የተባለው ቃል እየተፈጸመ መሆኑን አስተውሊ።
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 11 ай бұрын
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነዉ። አልፋና ኦሜጋ ነዉ ።
@user-hc4um5oq6s
@user-hc4um5oq6s 11 ай бұрын
​@@Azahel294የእኔም ጥያቄ ነው ??
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 11 ай бұрын
ግን በጤናዋ ይሆን እንደዚህ የምትሆነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማርሽ።
@Gize7
@Gize7 11 ай бұрын
😂
@REDWANSHAFI
@REDWANSHAFI 8 ай бұрын
የክርስትናና የአይሁድ ሀይማኖት የክርስቶስን ማንንነት በሁለት ፅንፍ የካዱ ሀይማኖቶች ናቸው አላህ ይቅር የበላቸውና ክርስቲያኖች ከሰውነት አውጥተው ጌታ ይሉታል ጌታ ማለት ምን ማለት ነው?አይሁዶች ደግሞ ከሀዲ ነው ይላቸዋል
@user-lm1bc7tz3p
@user-lm1bc7tz3p 11 ай бұрын
ምኖች ጉዶች ናችሁ አናተ አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው የመጣብን
@dontworry4430
@dontworry4430 11 ай бұрын
የድንግል ማራይም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልሳቹ
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f 11 ай бұрын
አይይይ ጀማነሸም አስቴርም እህተማርያም,,,,,,,,,ሁላችሁም እግዚአብሔርን ትወዱታላችሁ ግን እኛጋ ከመምጣታችሁ በፊት በርዝግት አድርጋችሁ በሡባኤ ጠይቁ እና ደፈር ብላችሁ ስበኩ ብልፅግናን ከማምለክ ምድሪቷን ትታደጓታላችሁ ማርያም ትሁናችሀኹ ከሠው ወገን እሷና እሷ ብቻ እመብርሐን ንጉሱን ወልዳ ስታበቃ አቤት ትዕግስቷ የጌታዬ እናት ስምሽን ስጠራ ውስጤ በሀሴት ሞላ
@danilgizawdani1244
@danilgizawdani1244 11 ай бұрын
ምኑ ነው የምትቆጣጠረው ልክ ነሽ
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 9 ай бұрын
የምመጣው የክብር ንጉሥ የእግዚአብሔር ልጅ ዓለምን ከኃጢአት ባርነት ነፃ ሊያውጣ ከድንግል ማርያም በናዝሬት ከተማ በቤቴልሔም በከብቶች ግርግም ውስጥ የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ የዓለምን ሁሉ ኃጢአት ልያስወግድ በጎልጎታ የተስቀለው ደሙን ያፈሰሰው በደሙ ያነፃን በሶስተኛው ቀን ከሞት የተነሣው ለሐዋርያት የተገለጠው ወድ ሰማይ ያረገው በርሱ የምያምኑትን ልወስድ በክብር በመልእክት ታጅቦ የወጉት ዓይናቸው እያየ የርሱ የሆኑትን ልውስድ በክብር ይገለጣል እንጂ በሚስጢር ለተወሰኑ ስዎች ብቻ አልመጣም ምፅዓቱን እየተጠባበቅን ነው ማዘናጊያ እንዳይሆን የአባቴ ብርሃን ትጉና ፀልዩ
@yosefbenti2869
@yosefbenti2869 9 ай бұрын
እባካችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ብዙ ሰው ሊያስት ስለሚችል ፡ ብዙ ሰውም እያደናገረ ስለሆነ ፡፡ የዛሬ 3 አመት ጀማነሽ በመድረክ ላይ ተመሳሳይ መግለጫ ሰጥታ፡፡ መምህር መስፍን በሚድያ ወቶ ፡፡ ባለማወቅ የስተት ትምርት እያስተማረች እንደሆነ ማቡራሪያ ሰቶ፡፡ በፈለገች ግዜ ፌት ለፌት መነጋገር እንደሚችል መልእክት አስቀምጧል፡፡ እና ጋዜጠኛዋ ወይም ሌላ ጋዜጠኞች በማመቻቸት ህዝበ ክርስትያን መልስ እንዲያገኝ አርጉ፡፡ መምህር መስፍን ማለት ፡ አሁን የወርቅ ዘንግ የሚባል ሚድያ መምህር ነው፡፡
@Luna23official
@Luna23official 11 ай бұрын
ጀማነሽ ቆንጆ ስታሳዝን ምን ኣስነክተዋት ይሆን እንዲህ የዞረባት ጌታ እየሱስ በምህረቱ ያስብሽ ወደ እውነቱ ይምራሽ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት
@mekonnenmengistu7332
@mekonnenmengistu7332 11 ай бұрын
" የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ ይላሉ፥ የሰው ልጅንም በኃይልና በብዙ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል፤" (የማቴዎስ ወንጌል 24:30)
@meselufeleke70
@meselufeleke70 11 ай бұрын
ልቦናችሁን ያብራላችሁ!!!
@birtukanTadesse-mm3kn
@birtukanTadesse-mm3kn 4 ай бұрын
አስቴርየ በጣም እየፈለኩሽ ነበር በጌታ እየሱስ ክርስቶስ በውስጥ መስመር ደውይልኝ እህቴ በጣም ነው ምወድሽ ትልቅ መልዕክት አለኝ እማይየ
@yirgshalula157
@yirgshalula157 11 ай бұрын
I'm proud of being Orthodox
@MezegebTslot
@MezegebTslot 11 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@Meronfentahun0913
@Meronfentahun0913 11 ай бұрын
ሱብሀነላህ አላህ ከእንደዚህ አይነት ነገር ጥራት ይገባህ: ያሻህን ሰሪ ብቻህን ቀሪ,እሱ ያልተፈጠረ እሱ ሁሉን የፈጠረ
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 11 ай бұрын
Alhamdulillah islimenan lesetenge Allah
@sitootas
@sitootas 11 ай бұрын
የሐዋሪያት ሥራ 10፥38 እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሐዋርያት ሥራ 2፡36 2፥36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ እኔ ከ38ንተኛው ደቂቃ በኋላ ማየት አልቻልኩም መለኮት ሲሰደብ መስማት በራሱ ትልቅ ሀጥያት ስለሆነ😭😭😭😭😭
@begenayeantuyezimare9974
@begenayeantuyezimare9974 11 ай бұрын
የዘመኑ ነብያቶች ከ እየሱስ ክርስቶስ ጋር በስልክ እያወራን ነው ሲሉዋችሁ አሜንንን፡፡ ብሎ የሚቀበል ትውልድ፡፡ ከእየሱስ ጋር በ አካል ተደባደብኩ ስትባሉ አሜን የሚል ትውልድ፡፡፡ ባለበት ሀገር ፡- በዛሬው ውይይት ላይ ለማሾፍም ለመናገርም አቅሙም ድፍረቱም ባልኖረን ነበር፡- ግን ሰውን ለመተቸት ሁሌም ደፋር ነን፡- ግን የያዝነውን መጻፍ ቅዱስ በፍርሃት እና በእምነት ብናነበው ኖሩ አሁን ያለንበት የመጨረሻው ዘመን ምን እደሆነ ገብቶን በፈራን ነበር፡- ሁሌ ሰው ላይ ከምናሾፍ ወደ እራሳችን ተመልሰን ነስሃ ገብተን ለጥሪው እንዘጋጅ
@kukutilove
@kukutilove 11 ай бұрын
ትክክል
@natanaelt8543
@natanaelt8543 11 ай бұрын
All the madness you mentioned doesn’t make this fairytale REAL. This is another level madness
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 11 ай бұрын
ነው ግን ግራ አጋባችሁን የቱን እንከተል በመሃልቀረንኮ
@natanaelt8543
@natanaelt8543 11 ай бұрын
@@user-dl6yx5xn5u Follow Jesus through the word of God, ask Holy Spirt to enlighten his words and read. Ayzoh/ sh
@Gize7
@Gize7 11 ай бұрын
ስልክ ? 😂😂😂 አቤቱ ማረን
@EthioTourism277
@EthioTourism277 11 ай бұрын
እናንተ ናችሁ ከልጅነት ጀምሮ ኢትዮጲያን እና ባንዲራዋን እንድወድ ያስተማራችሁኝ በ2ታችሁ በኩል የሃይማኖት ልዩነት ቢኖረንም በሃገራችን ጉዳይ ግን ባለን አንድ ልብ እወዳቹሃለሁ፡፤
@genetkersie739
@genetkersie739 11 ай бұрын
"፤ እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤" (የሐዋርያት ሥራ 10: 38)
@aestheticlife_090
@aestheticlife_090 11 ай бұрын
Aster-you should let your guests express ideas without being interrupted! She couldn’t express her ideas without being cut and distracted! You can ask any question or speak for your beliefs, but you should let others speak and wait for your turn!
@natanaelt8543
@natanaelt8543 11 ай бұрын
OMG, I thought this Journalist was a top notch. May Lord give wisdom to these ladies
@lidiyatsegaye3623
@lidiyatsegaye3623 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ንግግሯ ማር ነው ስርአት አላት ሁሉንም አትወንጅሉ!!!ያው እኔም ግራ ተጋብቻለሁ ነገር ግን የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!!!እኔ ሀይማኖት ተቋም ነው ብዬ እንዳምን እያረጉኝ ነው!!!!እረ ከተቋም እሱ ያውጣን ጥበቡንም እሱ ያሳዬን 😊 እውነት ለመናገር መደሀንያለም እዚ ነው በእዛም አለ ቢሉ አትስሙ!!!
@user-fh8iw8ir4t
@user-fh8iw8ir4t 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😊
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 51 МЛН
አስር ጊዜ ባሌን ከሞት አስነስቼዋለሁ ኢየሱስ ቤቴ ድረስ መጣ 23 July 2023
1:21:46
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 58 М.
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 151 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН