🛑መስኡድ መካሪ ያስፈልገዋል አስደናቂው ህፃን አዛሪያ ወንደሰን comedian aman aman sew tube አውቆ የተኛ ነው የገደለን

  Рет қаралды 28,133

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Күн бұрын

Пікірлер: 169
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ኦረ ለዚህ ልጅ ላይክክክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤በራሴ አፈርኩ ዜሮ ነኝ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ ጌታዬ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
አማን እና አሸን ሳይ አንድ አይነት ኮሜዲ ናቸው😂 መልክ. ብቻ ነዉ የሚለያቸው።ሁለቱም የኢትዮጵያ ቅኖች
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
እናትና አባት ልጆችን ካሳደጉ እንዳንተ ነው የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሣድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@alemabera3458
@alemabera3458 Жыл бұрын
አማን ሰው በእውነትም አማን ነህ በግሌ የናፈቀኝን ምርጥ ልጅ ስለቀረብህ አመሰግናለሁ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
አፍ ሲከፈት አይምሮ ይታያል ልጅ ሲታይ ወላጅ ይታያል ይገርማል የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግክ❤❤❤❤❤❤
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c Жыл бұрын
አፍ ሲከፈት አይን ይታያል ሳይሆን አፍሲከፈት አይምሮ ይታያል ነው
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
አማንሰው ተባረክ እደዚህ ያለቱን ልጆች አምጣልን ወላሂ ማር ጣፉጭ አላህያሳዲግህ መስውዲን እምታሳዲጉ ሰምታችሗል
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤❤ልጆች ሲቀርቡ ማነዉ እንደ እኔ ደስ እሚለዉ እድግ በል አማንዬ አሪፍ አሪፍ ስራ ይዘህ እየመጣህ ነዉ በርታ❤❤!!!!!
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ህፃን አዛሪያ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ አይምሮህን አይቀይርብህ ❤❤❤❤❤❤በተሰቦችህ እድለኛ ናቸው አተን የምሰለ ልጂ እግዚአብሔር ስለሰጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын
ወይኔ አደገ የኔ ማር ስወደው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ የአንተ አይምሮ ሀገር መምራት የሚችል ነው የተሰጠክ ለዛ ዘመን ያብቃክ የኔ ጀግና❤❤❤
@LunaHabte-xw2fx
@LunaHabte-xw2fx Жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያሳድግህ አዛርያ ❤❤❤❤❤
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ ከአሁኑ መሪዎች 100% አንተ ትበልጣለህ በህፃንነት እድሜህ ለትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ ፣ያሳድግህ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ስለመንግስት ማውራት አይሰለችህም ምነው ስልጣን ፈለክ እንዴ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
አማንዬ እናመስግንአለ ይህንን ብሩህ ልጅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አዛሪያ በክብር ተመርቀህ ለማየት ያብቃህ
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 Жыл бұрын
በልጁ ንግግር እራሴ እኔ ምንድን ነኝ እያልኩ 😢😢አለቀብኝ ቸረ መድኃኔ ዓለም መጨረሻህን //መጨረሻችን ያሳምርልን
@user-vo6ov3is8w
@user-vo6ov3is8w Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሕ አዛርያ 👏👏❤️👏😍
@asnku5333
@asnku5333 Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን አማንየ ስማኝማ አማንየ አዛርያ ጋር በመጀመርያ ቀን አብረው የቀረቡ ቀን ከአዛርያ ጋር እሸቱ እንተሪቨ ያደረጋቸው እለት ተመሳሳዩን ልጂ አቅርብልን አማን ስነስርዓቱ በጣም ደስ እሚል ልጂ ነው አቅርብልን እሱንም👏❤
@user-yr2sh4ky6c
@user-yr2sh4ky6c Жыл бұрын
አዎን ብሩክ እሚባለው ልጅ ስርአቱ ፈገግታው አስገራሚ ነው ❤❤
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c Жыл бұрын
ያኔ መሪ አፉ ሲጠፉጥ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አላህ ያሰዲግ
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u Жыл бұрын
ይሄልጅ ጎበዝመው
@studentsamual6947
@studentsamual6947 Жыл бұрын
ወይኔ በዚህ እድሜየ የሱን ያክል አላውቅም እኮ
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p Жыл бұрын
እመ አምላክ ታሳድግህ ለቁም ነገር ታብቃህ የኔ ጌታ ❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ያኔጌታ❤❤❤❤ አማንዬ በናትህ ዘማ ያሬድግ አቅርብልን
@rahmah7531
@rahmah7531 Жыл бұрын
እናት አባት ማለት እዲህነው ለቁም ነገር ያብቃህ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ወይኔ ሀቢቢ ጎረምሣ ሁኖል ማነው እያልኩ ነበረ
@user-hu9dt3xu3z
@user-hu9dt3xu3z Жыл бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ አማን እናመሰግናለን ጥሩ ሃሳብና ትምህርት ነው የወሰድኩት
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አማንየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
woooow ❤ አማን እንደ እሼ ሁን ለነገሩ በእምነትህም 💒ጠንካራ ነህ በርታ💚💛❤
@debesegaltewahdo456
@debesegaltewahdo456 Жыл бұрын
www እድግ በለ የኔ ማር❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ድንቅ ልጅ ነህ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
አቤት እሼን የምትወዱት ላክ የምያድርግ ማናው❤❤❤❤
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
አማንዬ አዛሪያ ሁለት ምርጥ ሰወዳቹህ 😘😘
@almasademase2216
@almasademase2216 Жыл бұрын
❤❤❤ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግህ🙏❤❤
@suleymanabde
@suleymanabde Жыл бұрын
አማን በርታ ከመሱዑድ ጋር አገናኘው
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
አዛርያ እኔም በጣም ነው እምወደው የእኔ ድንቅ እድግ በል
@Redu78978
@Redu78978 Жыл бұрын
አማንዬ የኔ አመለ ሸጋ በርታልኝ በጣም አድናቂህ ነኝ
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
እድግ በል እናንተ ላይ ተስፋ አለን
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y Жыл бұрын
እግዝያብሄር በጥበብ ያሣድግልህ ❤❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Жыл бұрын
ልዩየተረጋጋ እግዚአብሔር የበረከዉልጅነዉ በጣምደሥእሚልና አሁንእሚሥፈልግሀሠብነዉ ያነሠችሁት አማን እናመሠግናለን❤️❤️🙏🙏
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
ይህ ልጅ ሁሌ አቅርበው❤❤❤❤❤❤❤አንደበቱ ሲጣፍጥ❤❤❤❤❤❤❤❤
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የእውቀትን የማስተዋልን ፀጋ ብዝት ያድርግልህ❤
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ።ድጋሚ አቅርብልን
@zemzemzem4015
@zemzemzem4015 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ😊
@asterniguse4199
@asterniguse4199 Жыл бұрын
Fater enda ant ayinatun yabzalen tabark❤❤❤❤❤
@Rahmamohmmed-ve6sb
@Rahmamohmmed-ve6sb Жыл бұрын
🎉እድግበል ዘከርያ አማንይመችህ
@asterazanaw6894
@asterazanaw6894 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አላዛርየ የኔ ጌታ እድግ በልልልይ ማር
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
የኔብስል አላህ ያሳድግህ ዋዉ❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግ ❤❤ አማንዬ ሰላምህ ይብዛ
@elsabekele8124
@elsabekele8124 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Жыл бұрын
አማን የኔ የዋህ❤
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Жыл бұрын
የአሁን ልጆች ማሻ አላህ❤❤❤
@hiwotbrhana7405
@hiwotbrhana7405 Жыл бұрын
ኣሁን ርግጠኛ ነኝ ከዚ ወጥታቹ ቲኩቶክ ላይ ትሳደባላቹ እንማር ከምናደርሰው ል ጅ ያሳድግክ😢
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
አማንዬ ወኖድማችን ጠፍተሃል በሰላም ነዉ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 11 ай бұрын
አስተዋይ ልጅ በጣም ይደቀኛል ወላጆችህ ታድለው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አማንየ በርታ❤❤❤
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
@DAMOT88
@DAMOT88 Жыл бұрын
እሸቱን አለማመስገን ከባድ ነው ፡፡
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 Жыл бұрын
አማን ሰዉ ምረጥ ሰዉ 🥰🥰🥰🥰
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
Azuye adege eko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤❤
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
የኔማር ስላየሁት ደስ ብሎኛል አዛሪያዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ አማንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ህይወትህን ይባርክልህ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው
@hawaaragaw
@hawaaragaw Жыл бұрын
እድግ በል
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ❤❤❤❤❤❤❤
@twi2415
@twi2415 Жыл бұрын
Very smart boy !!
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
አላህያሳድግህ
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e Жыл бұрын
እድግ በል❤
@user-ff4wb6go1j
@user-ff4wb6go1j Жыл бұрын
ቅዱስ እለ እስክድሮስ የህጻናት እቃቃ ጨዋታ ሳይንቅ በማየቱ ቅዱስ አትናቲዮስን አግኝቷል ። እግዚአብሔር ያሳድግህ
@yetiyeti4877
@yetiyeti4877 Жыл бұрын
ሶስተኛ ነኝ አማንዬ እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@baherantube2499
@baherantube2499 Жыл бұрын
Wowww amye
@alainzakher922
@alainzakher922 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getahundessalegnmekonen-xh4if
@getahundessalegnmekonen-xh4if Жыл бұрын
Azaria bikat yaLehi lij egziabher yibarikih
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Azaria biruh lij ewu Allah yasadigewu besu edime endih shega hasab yaskenal Aman aman hun
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግህ
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤
@hayutube3193
@hayutube3193 Жыл бұрын
አደገ ማሻአላህ
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 11 ай бұрын
Yen mar nachihu both of you❤🙏🙏🙏
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጥበብ ያሳድግህ
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Жыл бұрын
እሂ ትምህርት ለዮ ጩፍ አድርሱለት
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ
@fullana8232
@fullana8232 Жыл бұрын
ትክክክል❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
አማንየ❤❤❤
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Yene fikr adekiln Egzabehr telik derja yaderseki ❤❤❤❤
@selamawitrachinger8590
@selamawitrachinger8590 Жыл бұрын
Aman waw super absolutly my ❤
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Жыл бұрын
betam des yemil lij egizabeher bemogos besega yasadeghe 🥰❤🙏 selam amaniy❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 11 ай бұрын
A man sew
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
Yene Kinjo Lej Adekelen yEna Abate❤❤❤
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
ማርያምን ይሄን ልጅ ስወደው እግዚአብሔር አሰብክበት ያድርስህ ባባዬ❤❤❤
@ketemaworkineh6154
@ketemaworkineh6154 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
እድግበል❤❤❤❤
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 11 ай бұрын
Eddigi bel yenemar.
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
አማን የእሼ ወንድም በርቴ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
Amezing video
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 10 ай бұрын
ከዚህልጂ ብዙእንማር በተለኝ ለኔ የገኘሁበትቦተ ዘውብየ እማየው። እሚጠቅመኝን። አያለሁ ሥል ሌላቦተ ዘው እሜረገኝነገርሥየጭ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
ሰላም❤❤❤
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 Жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነው ❤❤❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Amanye❤endet neh ❤
Eritrean Nwe Live TikTok Bini Tigreway du //
ሳምና ሜድያ
Рет қаралды 19
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 4,9 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
….ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች | አሳየኸኝ ለገሰ
9:05
Mekar Wegoch | መካር ወጎች
Рет қаралды 34
አውጡ ማነው አስማተኛው!!!???? አማን ሰው comedian aman sew tube
21:48
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 4,9 МЛН