Пікірлер
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 9 минут бұрын
Welcome አማን😂😂😂😂😂እንኳን ተረፍክ የዛኔ ቂሊጦ አወረዱህ ብዬ ፅፌ ነበር
@TheDereTube
@TheDereTube 3 сағат бұрын
የሚገርም ኮሜዲ ነው፣ በርታ። ❤
@sunhailu6094
@sunhailu6094 4 сағат бұрын
You are so funny 😂
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 7 сағат бұрын
ደሞ የልብስህ ነገር⚪❤⚫💔😢👍👍👍👍👍👍
@Aemiro789
@Aemiro789 10 сағат бұрын
አማን ሰው ከ አድናቂወችህ አንድ 200 ሰብስክራይበር ስፖንሰር አድርገኝ። አኔም አንድናቂህ ነኝ፡፧በየዓይነት አለ? ስንት ዓይነት ነው? ምንምን አለው? ስንት ነው? ሁሌ የማስታውሰው ቀልድ።😅
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 12 сағат бұрын
አማን ሰው እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅ ግዜው ከባድ ነው
@amansew
@amansew 12 сағат бұрын
@@netsanetworku2852 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@yasinali8476
@yasinali8476 13 сағат бұрын
Aman you can
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 15 сағат бұрын
❤❤😂😂😂🎉🎉😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ux4lk4ee6w
@user-ux4lk4ee6w 17 сағат бұрын
Unetikin new memir makabar alebet ❤❤❤
@Addisushiferaw-nt7tw
@Addisushiferaw-nt7tw 17 сағат бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gclddtZ4ndO9pYk.htmlsi=zT6J2dpItce6Cac_
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 17 сағат бұрын
ለአለባበስክ አድናቂክ ነኝ አበጀክ በእውነት ብዙ ጊዜ ሱሬ ዝቅ አድርገው የሚለብሱ ወንዶች ካአንተ ቢማሩ🎉🎉🎉 ❤❤❤
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 18 сағат бұрын
ወይኔ አማን እረአትጥፍ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 18 сағат бұрын
አንድ ወንድምህ ምክር ተቀበለኝ ! ለማንም መስሚያህን ጥጥ አድርግ ! ሁሉንም ዉደድ ኸይርም ሸረኛም ! ትማርበትና ተንኮለኛን በጥበብ ታልፋለህ ይህ ያሳድግሀል።
@comedian_linken
@comedian_linken 19 сағат бұрын
የ ዘመናችን ድንቅ ሰው❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amansew
@amansew 12 сағат бұрын
@@comedian_linken 🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@amansew
@amansew 12 сағат бұрын
@@comedian_linken አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@aronyonas7563
@aronyonas7563 20 сағат бұрын
ግን ከየትኛው ነህ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ ከዚህ ሀገር ፈልስህ ፓለቲካ ያመጣብኝ ብትል ባትል የፊክ ሚሊሊክ ማለት አብደልመጅድ ጊዜ አይደለም ተቅማጣም ገዳይ መመሳሰል ድጋሚ ፈንጂ መርገጥ ነው😂😂
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 22 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ!!!!
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 22 сағат бұрын
አማንየ በርታልን እንወድሀለን❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 21 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@emuhappy9967
@emuhappy9967 22 сағат бұрын
Amanuye 😂😂 Hilarious 👏👏
@mesitube5623
@mesitube5623 22 сағат бұрын
😂😂😂😂 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@redwanshamil5374
@redwanshamil5374 22 сағат бұрын
bandira limut ye abiy zemen
@genetmamo8647
@genetmamo8647 22 сағат бұрын
Weyen besake 😂😂😂😂amaneye sewedehe❤️🥰
@HailemichaelZeleke
@HailemichaelZeleke 22 сағат бұрын
You deserve more ❤amanua
@zelalemfiseha1368
@zelalemfiseha1368 23 сағат бұрын
አማን የኔ ወንድም የምታቀርባቸው ሁሉ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል በርታ እመብረሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
@b.6015
@b.6015 23 сағат бұрын
😅😅😅😅 አድስ ልቀቅልን ጅጋሜ ነውደ
@b.6015
@b.6015 23 сағат бұрын
😅😅😅😅😅ትችላለህ ያገሬ ልጅ አማንየ
@ይቻላል
@ይቻላል Күн бұрын
wow!
@shnetmedia
@shnetmedia Күн бұрын
ስወድህ❤❤❤youtube.com/@shnetmedia?si=xnERsslR_AScNHdp
@yekoyeassefa4000
@yekoyeassefa4000 Күн бұрын
እውነት ለመናገር አማን ጎበዝ ኮሜዲያን ነህ ግን የተሰማኝን ልናገር እኔ አሁን ላይ አንተ አማን ቢሰጠኝ መሆንክን ከማወቄ በፊት የነበረውን ገፀ-ባህሪ ' ዶክተር ሽበሽ 'እመቤቴን በጣም ነበር የምወደው ያኔ በፊት ገጠር በዛች በትንሽዬ ስልካችን ከአብሮ አደግ ጏደኞቼ ከትምህርት ቤት እየተቀባበልን እናይህ ነበር በጣም ስለምንወደው ,አሁን ሶሻል ሚዲያው ቀላል ሲሆን የምንፈልገውን ነገር ቶሎ ማወቅ ማግኜት ስንችል ከዛ ገፀ ባህሪ ወጥተህ ስትመጣ ብዙ የምትስበኝ ሁነህ አላየሁትም . ምክንያት አለኝ የተሰማኝ high copy ይታይብሃል ከእሸቱ መለሰ በጣም ወሰድክ , እንደ ችግር ያዬሁት ከእሼ መማርክን ማወቅህን ከእሱ ጋ መስራትክን አይደለም አቀራረብክን ነው ብዙ ነገሩ በእሼ ሙድ ነው የምትጨርሰው ኮሜዲውን . ይሄ ደግሞ አንተነትክን ያሳጣል እይታም ላይኖርክ ይችላል . ምድነው ምቀባጥረው ሆሆሆሆሆሆሆሆ ብቻ ይቅርታ አማን ስለምወድህ ነው እንደዚህ የፃፍኩት ያው ኮሜንቴን ላታየው ትችል ይሆናል በርታ ብያለሁ❤❤
@gech3675
@gech3675 Күн бұрын
ድጋሚ
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Күн бұрын
❤🎉👍👏🙏💕❤❤
@MaruDesalegn-m3u
@MaruDesalegn-m3u Күн бұрын
አማን እወድሀለዉ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 21 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@desta578
@desta578 Күн бұрын
ይሄ ደባሪ ፍጡር
@chelig3827
@chelig3827 Күн бұрын
You should give a lesson to Z.d 4ኪሎ እራት ካል ቀላውጥኩኝ እያለ በሄደበት የሚያሽቃብጠው።
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j Күн бұрын
አማን አንደኛ ♥️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@GechEntertainment
@GechEntertainment Күн бұрын
you are too good. 😀😀
@user-ox4lf8lr1r
@user-ox4lf8lr1r Күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aa-iZNCampfMdWg.htmlsi=j5BQ5ZT7dRvtzIJ5
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Күн бұрын
እኳን በሰላም መጣህ
@amourtube
@amourtube Күн бұрын
ደገምከዉ ወንድሜ
@dagmaros-
@dagmaros- Күн бұрын
እኮ😅
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 Күн бұрын
እኔራሱ ስጠፋ ከርቸሌ ገብተህ ነዉ ብዬ ነበረ
@aderaw12
@aderaw12 Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 Күн бұрын
ፈታ ነው ያደረከኝ 😂😂😂አማንየ በጣም አድናቂህ ነኝ💚💛❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 21 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@ambachewalamrew7101
@ambachewalamrew7101 Күн бұрын
If you show up in western Canada I will definitely come to see you!!
@amansew
@amansew Күн бұрын
than u so much🙏🙏🙏🙏🙏
@ambachewalamrew7101
@ambachewalamrew7101 Күн бұрын
You are very funny my friend! You not only know jokes, you are so good delivering them! I immensely enjoyed your videos
@netsanetkifle8161
@netsanetkifle8161 Күн бұрын
😅😅😅😅
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Күн бұрын
Aman ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 21 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@AbreloDesignLab
@AbreloDesignLab Күн бұрын
ክክክክክ
@Redu78978
@Redu78978 Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አማንዬ በርታ❤❤❤😂😂
@amansew
@amansew Күн бұрын
@@Redu78978 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-oe4wy6ek5k
@user-oe4wy6ek5k Күн бұрын
Well come amity
@amansew
@amansew Күн бұрын
@@user-oe4wy6ek5k አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-sj9tp5wm2e
@user-sj9tp5wm2e Күн бұрын
🤌🏽