"ምን ይውረድ" አነጋጋሪ አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ ሙሉ ክፍል በኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ comedian aman bisetegn aman sew

  Рет қаралды 176,003

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

8 ай бұрын

comedian aman is director screenwriter and standup comedian devoted his life making who peoples happy and he making for peace love and unity also he created stages and made his own voice heard so many people raising awareness by disguising via humor and comedy also in this comedy he did as usual::
standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedyebs Saturday ebs Sunday ebs#eshetumelese #ethiopia #new #stv#fana#bbc‪@CNN‬ #bbc Google#Ethiopianecomefy#
This is a official KZfaq Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. ShibeshiThis is a official KZfaq Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Пікірлер: 206
@temr8492
@temr8492 7 ай бұрын
አላህ ከነዝህ ነፍሠበላወች ይጠብቅህ አማንየ❤ አይይ እኔሥ ተጨነኩልህ
@user-nt6ez2yi5y
@user-nt6ez2yi5y 7 ай бұрын
ህይወትህን አሲዘህ ነው የሰራኸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@almasademase2216
@almasademase2216 7 ай бұрын
ይህን ሁሉ ተናግረህ አለህ ወድም አለም😂 እራስህን ጠብቅ የምር🥰 እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏ኢትዮ ላይ ባሁኑ ስአት እማይናገር ነው መኖር እሚችለዉ እነሱ ሊታረቁ ወድሞቻችንን አሳጡን😢😢
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 7 ай бұрын
አማንዬ ማዬቴ ደስ ሲለኝ ስጋቱ ግን ገደለኝ እኔ ባንተቦታ ብሆን ትንፍሽ አልልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@zizi5555
@zizi5555 7 ай бұрын
ኧረ ውይ ነገራቼው እስከስንዲዲ ማሰሪያቼው😂😂😂ኧረ ዬጌች ለይትያለ ነው አላህ ይጠብቅህ ከነዚህ ሰው በላወች
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 7 ай бұрын
አማንዬ ስወድህ ደሞ እንደሌሎቹ አሳቃቂ ሳትሆን የምር አስቂኝ ነህ በዛላይ ድፍረትህ ጀግናነህ
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 7 ай бұрын
እንደእውነት እኮ የሚያስቅ የለም እያረሩ መሳቅ አለ
@hulegebmedia8753
@hulegebmedia8753 7 ай бұрын
God bless you My brother….በጣምጎበዝ ነህ💚💛❤️
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 7 ай бұрын
አማን እዬ እጠብቃለን እግዚአቤሔርይጠብቅህ ስላም ለአማራ ድልልልል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 7 ай бұрын
አማንየ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ 👏👏💪💪💚💚💛💛♥♥🔥🔥🔥😘😘😘💐💐💐💐
@emuberuk23
@emuberuk23 6 ай бұрын
ተርፈህ ይሆን አማንዬ ምርጥ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤😂
@amansew
@amansew 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amenberhane4310
@amenberhane4310 7 ай бұрын
አማንዬ ስወድክ እኮ ለጉድ ነው ከነኝ ፋራዎች ጋር አትሳፍጥ ቀልድ አያቁም ሰገጤ ናችው ስልጣኔ አያቁም
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@blacksew08
@blacksew08 7 ай бұрын
አማን የምር ምርጥ ሰው ነህ የዘመኑ የልብ ነጋሪ ነህ በውስጥ ብታናግረኝ ደስ ይለኛል
@sisayassefa2516
@sisayassefa2516 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አማንየ ኑርልን ❤
@yonasmelesew4332
@yonasmelesew4332 6 ай бұрын
😊L
@TigistDerbe-jy9mh
@TigistDerbe-jy9mh 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አማን ሰው
@user-po3gj7db4s
@user-po3gj7db4s 5 ай бұрын
አማንየ ወንድሜ ያገሬ ልጅ በርታ ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniyamgedlubini
@biniyamgedlubini 7 ай бұрын
የዓመቱ ምርጥ 1ኛ እዉነታ
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ይለቀቅ ይለቀቅ ይለቀቅ አማኔ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Minuye12
@Minuye12 7 ай бұрын
Real comedy,thanks❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 7 ай бұрын
አማናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤😂😂😂
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ።
@abbbuabbbu3250
@abbbuabbbu3250 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
@gvfd1601
@gvfd1601 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 7 ай бұрын
ጎበዝ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 7 ай бұрын
እውነት ዋጋ ያስከፍላል እራስክን ጠብቅ አማንየ😂
@HayatEthi
@HayatEthi 3 ай бұрын
አማንዬ እንወድሀለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@amansew
@amansew 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meskerameyohanes3733
@meskerameyohanes3733 7 ай бұрын
You’re amazing my brother ❤be safe god bless you 🙏♥️♥️♥️
@esubalewderb7381
@esubalewderb7381 7 ай бұрын
ይመችሽ አባቴ እንዳንቺ አላየሁም
@KedirShifaw-u8f
@KedirShifaw-u8f 19 күн бұрын
Aman betam new ymwdh allh yitbkh
@ናቲlaconicእራሱነው
@ናቲlaconicእራሱነው 23 күн бұрын
ጀግና ኮሜዲያን ነክ movie ላይ ባይክ ስሜቴ ነው አክቲንግስ ቢባል እዛው ላይ ነው
@smsm3968
@smsm3968 7 ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ ማረጋገጫዬ ከአንድ አንድ ነው Subscrib ያደረኩህ። ማርያምን እንዴት እንደማደንቅህ❤
@amansew
@amansew 7 ай бұрын
thank you
@AhmedYimam-re6pc
@AhmedYimam-re6pc 6 ай бұрын
አቦ አማን አጀት አርስነህ
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 Ай бұрын
በኢወት አለክ😂😂😂
@meditationmusic5165
@meditationmusic5165 7 ай бұрын
አለመታሰርክን ማረጋግጠው በምትለቀው ነገር ነው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 7 ай бұрын
እኔም ❤❤😂
@user-mp7ne6wn9j
@user-mp7ne6wn9j 7 ай бұрын
Are teleyalehe😂😂😂😂😂 fetari yetebekehe🙏🙏🙏
@HaymanotGcherqos
@HaymanotGcherqos 7 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው በዚህ ቀጥልበት።።።
@biruk5084
@biruk5084 7 ай бұрын
FIRST COMEDIAN
@eastsoldierson
@eastsoldierson 7 ай бұрын
Getachew and Abiey is best part ❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
አማንዬ እመብረሀን ትጠብቅህ የኔ የዋህ ወድም ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ተክፉ ሁሉ❤❤❤ የኔ መልካም
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@seadahussenali68
@seadahussenali68 6 ай бұрын
አማንየ,የኔውድወንድም,አላህይጠብቅህ,ከነዚህወበዴ,ነብሠበላወች,,❤❤❤የሳቄምንጭ
@sabahaile9490
@sabahaile9490 7 ай бұрын
ገብቶሃል ወንድም ኣለም
@romangina5121
@romangina5121 5 ай бұрын
ጌቾኮ አዳማጭ አቶነውጅ ጀግናነው ይናገራልልል😢😢
@-genetzewdu2622
@-genetzewdu2622 7 ай бұрын
አማን መድህኑ ይደጠቅህ
@bethlehemtassew3997
@bethlehemtassew3997 7 ай бұрын
በርታ ጎበዝ
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 7 ай бұрын
You nailed it oh mg what a talent guy amazing
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ ትለያለህ ስልህ አማንየ 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketlire
@bereketlire 6 ай бұрын
ዋው በጣም ተመችተኛል 🥰🥰🥰
@nadiamabratu4701
@nadiamabratu4701 7 ай бұрын
ፈጣሪ ካተጋ ይሁን
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 7 ай бұрын
ትችላለህ ወንድም ከነዚህ ሠይጣኖች ግን እራሥክን ጠብቅ በናትህ ፍራሁ
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 15 күн бұрын
እውነትም ማደናገር ነው
@AbduAliAhmed
@AbduAliAhmed 7 ай бұрын
አንደኔ አንጀትህ አሮ ነው ድል ለፋኖ❤❤
@kingwoldeamannual8908
@kingwoldeamannual8908 7 ай бұрын
እጅግ ጥሩ ነው።ቃላት ምረጥ ህፃናትሞ የሚለከቱታልመግቢያክ ላይ የተጠቀምከው።
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 6 ай бұрын
ይገርማል
@mytradition8973
@mytradition8973 7 ай бұрын
Wow!!!
@user-vk7vx5ct1p
@user-vk7vx5ct1p 6 ай бұрын
Aman the best !!!!!
@user-cn5nt1xy9r
@user-cn5nt1xy9r 5 ай бұрын
ደስስ stl
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ReduEbel
@ReduEbel 7 ай бұрын
ላይክ ያሰዋል ለአማንዬ❤😊
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 6 ай бұрын
Berta Aman
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 7 ай бұрын
አማንየ❤❤
@user-xe9cq7qm2d
@user-xe9cq7qm2d 6 ай бұрын
አማንየ❤
@almazkiros7734
@almazkiros7734 7 ай бұрын
ሠላም አደራችሁ አማን ነው አማንዬ በዚህ ክፋ ጊዜ ማለፍ ጓንበስ ተብሎ ነው ትላለች እናቴ እናም ነገን በተስፋ ብጠብቅ ይሻላል የናቴ ልጅ እራስህን ጠብቅ መቀመቅ ያስገብሃል!!ይሃን ነገር ሳታስብ አትቀርም አይደል!?ሀገር ሠላም ይሁን
@almazkiros7734
@almazkiros7734 7 ай бұрын
በመከራ ላሳደጉህ እናትህ በጤና መኖር መልካም ነው!!!
@seadifkr12342
@seadifkr12342 7 ай бұрын
አማንየ ወድማለም❤🥰🌺
@emaema-dv7cj
@emaema-dv7cj 7 ай бұрын
wellcome❤❤
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤
@ZelalemEthiopia
@ZelalemEthiopia Ай бұрын
ራስህን ጠብቅ የምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮ ላይ ባሁኑ ስአት እማይናገር ነው መኖር እሚችለዉ እነሱ ሊታረቁ ወድሞቻችንን አሳጡን::
@Birhanu-zh7lu
@Birhanu-zh7lu 7 ай бұрын
God bless u
@meronkebede2709
@meronkebede2709 7 ай бұрын
Amaniye sitimech❤
@wubethaile3205
@wubethaile3205 7 ай бұрын
wellcome back
@lijatkilt2097
@lijatkilt2097 Ай бұрын
yeteregeme ufffffff gedelegn besak
@user-wg8rm9lm7r
@user-wg8rm9lm7r 7 ай бұрын
እራስን ጠብቅ ወድምአለም
@Sendku
@Sendku 7 ай бұрын
Victory for fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhufgh2551
@hhufgh2551 6 ай бұрын
አደኛ1111111❤❤❤
@ephihara6345
@ephihara6345 7 ай бұрын
This guy makes me laugh 😂
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 7 ай бұрын
ክሊብ ሠሩብን የስራቸውን ይሥጣቸ😂😂😂
@user-rn4bu9su2t
@user-rn4bu9su2t 6 ай бұрын
እስካሁን አልታሰርክም አማን እግዜር ይጠብቅህ
@amansew
@amansew 6 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DINK456
@DINK456 6 ай бұрын
wow nice
@ethio_in_the_world
@ethio_in_the_world 6 ай бұрын
ቆየው እኮ ሰብስክራይብ ካደረኩህ 😂😂😂😂😂
@user-km3vo9zj9h
@user-km3vo9zj9h 5 ай бұрын
no dout my brother thanks my dear
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏#
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 7 ай бұрын
😂😂😂የዘንድሮው ተማሪ ይገማጠጣሉ ማለት ነው ጉድ🤔❤
@mulu_muleta
@mulu_muleta 7 ай бұрын
ስወድህ❤❤❤❤
@yousefhassen3606
@yousefhassen3606 7 ай бұрын
ዶር ስለሺ ትመቸኛለህ ይመችህ !ኮሜዲው ጠፋ
@Ffrita2068
@Ffrita2068 7 ай бұрын
Beselsmalegenalaserutm, WOW beyaleu🎉🎉🎉
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
ማራኪ ተሰጥዖ!
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@gashawgobezu
@gashawgobezu 7 ай бұрын
Aman tru sra jemrebal Berta.
@Sendku
@Sendku 7 ай бұрын
My hero will come ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@awokemaru9089
@awokemaru9089 7 ай бұрын
አማን ትለያለክ😅😅😅
@davenigatu220
@davenigatu220 7 ай бұрын
አዲስ ስራ 😊
@user-gn6xl7xq8b
@user-gn6xl7xq8b 7 ай бұрын
ወንድሜ ራስሕን ጠብቅ በዛሬ ጊዜ ሐቅ የሚናገር እየተገፋ እየተገደለ ነው እውነት አልተወደደም እውነት ተደብቆ ሐሰት ነግሶ ያለንበት ጊዜ ነው ያለነው ራስህን ጠብቅ የድንግል ልጅ አይለይሕ
@dawitteklu583
@dawitteklu583 6 ай бұрын
Good job 👏👏👏👏
@amansew
@amansew 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@wazircell6940
@wazircell6940 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 7 ай бұрын
Kkkkkkkkkk 😂
@user-pz8hx7zy2t
@user-pz8hx7zy2t 7 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@getasewkasahun9502
@getasewkasahun9502 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mohamedyoussef2579
@mohamedyoussef2579 5 ай бұрын
👍👍👍👌👌👌
@lindaraymond4536
@lindaraymond4536 7 ай бұрын
😍😍😍
@birkae165
@birkae165 5 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@gagasyum
@gagasyum 7 ай бұрын
aman gobez neh ewnet
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ኮሜድያን ማሜ free style
12:19
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 184 М.