No video

መተት ምንድን ነው? ነጭ መተት እና ጥቁር መተት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? እነማን ይጠቀሟቸዋል? ክፍል አንድ!

  Рет қаралды 39,547

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

5 ай бұрын

Пікірлер: 240
@honeyyemariyamlije2720
@honeyyemariyamlije2720 5 ай бұрын
ይፍቱኝ አባቴ አሜሪካ መጥተው እኔ በእርስዎ ነው የዳንኩት በስንት መከራ 😢😢😢😢 የመድሐኔአለም ስም ይመስገን አዳነኝ በእርስዎ ላይ አድሮ. አመስግኑልኝ አባቴ መድሐኔአለም😢😢😢. አመሰግናለሁ አባቴ.
@AlemuBesha
@AlemuBesha 5 ай бұрын
iI
@kidye16ema
@kidye16ema 5 ай бұрын
እልልልልልል ❤❤❤
@sloomgh4582
@sloomgh4582 5 ай бұрын
Talot aderglgn walte selse😢😢😢
@-cm2jp
@-cm2jp 5 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድለስልን
@herisol7849
@herisol7849 5 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ መዳኒተአለም ለኛም ይድረስልን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 5 ай бұрын
እንደናንተ አይነት መምህራንን ያብዛልንበእርሶ በመምህር ግርማ በመምህር ተስፋዬ ነው የነቃነው ፀጋውን ያብዛልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ⛪️🙏🏽🇨🇬
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 5 ай бұрын
ያልተነካ ግልግል አያቅም አሉ የተነካ ነው የናንተን አስተምህሮት የሚረዳ ።መድሃንያለም ይማረን
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 5 ай бұрын
ልዕል እግዚአብሔር እነዚን ደብተራዎች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 4 ай бұрын
ክብር ለደብተራ እነሱ እኮ ልቅ ምህር ናቸው እነሱ እኮ ናቸው ናቸው ፊደል የቀረፁት ok
@dawitist
@dawitist 4 ай бұрын
Amen
@tirhasberhe8571
@tirhasberhe8571 4 ай бұрын
@@user-ct9vf1jx4wMin waga aelew tadiya.,,Ketikimachew gudatachew beza😂😂😂
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 2 ай бұрын
ካላወቃችሁ መማር ማን ገደለ እኛ እነዚህን አቺ የፃፍሽላቸው አይነት ሰዎችን አይደለም ያልነው በምኖደው ስም በመርጌታ ነን ባዮችና ደብተራዎች ነው የምናወራው የሚያጋልጡት እነቀሲስም ከቻላችሁ ተማሩ ካልቻላችሁ ተውት ቤታችሁ ሲያኳኳ በዛ ሰአት ታውቁታላችሁ ​@@user-ct9vf1jx4w
@getumerdassa9528
@getumerdassa9528 5 ай бұрын
አሜን መምህር በዚህ ክፋት በነገሰበት የጨለማ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ በእርሶ በኩል ይሀንን ድንቅ ትምሀርት ስለገለጠልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተክለ ጻዲቅ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
@meheretgebretsadik8400
@meheretgebretsadik8400 5 ай бұрын
✝️ ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን የሚሰጠን ትክክለኛ እረኛ መንጋወቹን የሚጠብቅ የማይበትን በረከትዎ ይደርብን ቄስስ ሔኖክ ወልደማርያም 🤲
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 5 ай бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እኛ ነቅተናል ይብላኝለት ላልነቃው ትውልድ ክብር ለአጋዕዝተ ስላሴ አሁን ዳራችን እሳት መሐላችን ገነት ሆኖዋል እግዚአብሔር ይመስገን አመለጥነው እድሜ ለእርሶ አበጥረው ጥቁሩንም ነጩንም እንድንለይ እረድተውናል 🙏 በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ ቀሲስ እኔን ወለተ ማርያም ተክለ ስላሴ ፀዳለ ማርያም 🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
ይፍቱኝአባ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 27 күн бұрын
አቤቤቤቱ አምላካችን ሆይ እናቴና እኔን ከታሰርንበት ስውር የአጋንንት ዛር ሰንሰለት እስር ነፃ አውጣን አባታች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውንም ያብዛልን።
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 5 ай бұрын
ይፈቱን አባ በረከቱት ይደርብን በፀሎታችሁ አስብን በስደት ላለን😢
@ngsti277
@ngsti277 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ምምህራችንቃል ህወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኣምላካችን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 5 ай бұрын
🎚አሜን 🤲የሥላሴ ሰላም ለሁላችንም ይድረሰን🤲ወላዲተ አምላክ በነፍስም በሥጋም ትጠብቅልን🤲 🎚አሜን🤲አባቴ ! አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት ከልጅነት እስከ አሁን ባለችው ሰዓት በሰራሁት ኃጢያት ይፍቱኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@melssmelkamy3903
@melssmelkamy3903 4 ай бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፆሎት ያስቡኝ ውለተ ሚካኤል
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 5 ай бұрын
ቀሲስዬ የማይጠገበው ትምህርቶችዎ አቁመው ነበር ስለመጡ መጣም ደስ ብሎኛል አስፈላጊ ትምህርት ነው
@user-os7ns9tw2g
@user-os7ns9tw2g 5 ай бұрын
ይፍቱኝ፡አባ፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን።
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 5 ай бұрын
የኔ አባት የወለላይቱ እመቤት ወዳጅ እግዚአብሔር እርሶና እርሶን የመሰሉ የተባረኩ የአጋንንትን ሴራ ግልጥ አድርገው ያስተማሩንና ያነቁን አባቶች እግዚአብሔር ይጠቅልን ለዚ ነዋ ክፉ ትውልድ,የበዛው ፀጋ ያላቸውን አባቶቻችን የማያከብር የማይወድ ድንግል ማሪያምን የሚደፍር የአርዬስ ዘር የሆነው ያለምክንያት አይደለም የንስሀ ሞት ይስጠን እግ ሀይማኖታችንና ሀገራችንን ይጠብቅልን ዘሮ ይባረክ❤❤❤ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 5 ай бұрын
ብስመ ሰላሴ ብስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላኽ አሜን ✝️🙏🛐 ይፍቱኝ አባታችን ቃል ህይወት ይስማዓልን ብሓቂ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን 🙌🛐 ለአባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙏❤️💛🤝🫶☀️🎇🍃🕊️🕊️🕊️
@tejnesh5645
@tejnesh5645 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን
@mariouset142
@mariouset142 5 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን እኔ በልጅነቴ (17)አመቴ ነው ያገባሁት ባለቤቴ በጣም መጥፎ ሰው ስለነበር አብሬው መኖር ተቸገሬ አንድ ሴት ልጅ ወልጄ ተለያየን ከዛ ወዲህ ትዳር አላገባሁም በጣም ተቸግሬያለሁ ቤተሰቦቼ መተት አድረጎብሽ ነው ይሉኛል በፀሎት አስቡን
@Admasudefar
@Admasudefar 3 ай бұрын
አባቴ ቃለሀይወት ያሰማልን በፀሎትዎ አስቡኝ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 5 ай бұрын
ይፍቱን አባታችን መከራችንን እየበላን ያለነው እኛ ምእመናት ነን አምላክ ሲረዳን እናንተን አባቶቻችንን ሰጠን ጠላታችንን እንድናውቅ ህይወታችን ከተገለባበጠቦሀላም ቢሆን ነቅተንበታል እመአምላክ ትጠብቅልን
@user-uj2pj9bh8m
@user-uj2pj9bh8m 5 ай бұрын
በአጋንት የወረሱትን ዕውቀት ይዘው መተው እያስተማሩ እኛንም እዚማም አድርገው አንድም ቀን ሳይገባን እድሜ ልካችንን እንደተደናቆርን ስንት ዘመን አስቆጠርን አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ ጌታ ሆይ እባክህን ከዚህ ትውልድ ለየኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ዓመት በመተት ኖርን እንዳንነቃ አደንዝዘው 😢እኔስ አሁንስ አቃተኝ
@yemaryam21242
@yemaryam21242 5 ай бұрын
የመተተብሽን ፈልጊ እንጅ ጀሮ ያለው በትምህርቱ እየተጠቀመ እራሱን እያዳነ ነው አንች የዲያብሎስ ተከታይ ስለሆንሽ ጀሮሽ አይሰራም ለክፉ ነገር ብቻ ነው ጀሮሽ የሚከፈተው
@god_girl3203
@god_girl3203 4 ай бұрын
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። … ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። መፍትሄው እየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው።
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 4 ай бұрын
​@@god_girl3203የጴንጤ ስብከት ስጠላችሁ እግዚአብሔር ፈጣሪ እንጂ አማላጅ አደለም ክብር ለድንግል ማርያም እና ለልጅ ይሁን አሜንንንን
@god_girl3203
@god_girl3203 4 ай бұрын
@@user-ct9vf1jx4w በዮሀንስ 3:16 አታምኑም እኔ ምን ሌላ ነገር አልኩ? “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16 ዝም ብለሽ/ህ አሜን ለምን አትልም/ዪም ካላመንሽ/ክ መቀበል ነው ብቸኛ መንገድ ስለሆነ 🙏🙏🙏
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 ай бұрын
thank you
@meseleberhanu8000
@meseleberhanu8000 5 ай бұрын
ይፍቱን አባታችን የመጋደል ሀይሎ መድሀኔአለም ኢንዲጨምርሎት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዶት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 5 ай бұрын
*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_* *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
እውነትነው አባየ በፊት😢ሀይማኖቴንሳላውቅ ደፍተራላይሔጄ የብርቀለበት የመዳብቀለበት ጥፈትናየሚጨስስጠኝ።የመዳቡቀለበት ጭራሽ እንቅልፍ አያስተኛኝምነበ ወረወርኩት አሁን በደብትምህርቱን ስከታተልና ስቀጠቅጥ ስጾም ሰፀልይ😢መንፈስ ለሊተን በሙሉስቃዥነውየማድር😢😢😢😢በህልሜ የማልሕድበት ወንዝ ትልቅ ጫካ ገደልየለም አባየ ይባርኩ።ይፍቱኝ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
መንፈስ እደሚገባብኝ አላወኩምነበር አሁነው ትምህርትሰስማ ያወኩት😢😢😢😢😢😢😢😢
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we Ай бұрын
Eheta barech ename lalete yekasakesagh nabare ahone komowale segage kachalesh neseha gabetash korabe egezabehare yewagaleshale
@gezahegntamrat9017
@gezahegntamrat9017 4 ай бұрын
እጅግ የሚገርም ተምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ssss4655
@ssss4655 5 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እባክወትን አባታችን ትምርትዎን ቶሎ ቶሎ ይልቀቁልን በጣም ነው እምጠባበቀው
@meronmekonnen6968
@meronmekonnen6968 5 ай бұрын
የማጡሳላ እድሜ ይስጥልኝ!!!!! ፀጋዎን፡ ጤናዎን ይስጥልኝ ከማለት ውጭምን ይባላል!!!!! ስላሴ፡ እመብርሀን፡ ቅዱሳን ይመስገኑ!
@world12209
@world12209 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ🤲
@ykbtube8869
@ykbtube8869 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤
@Omosuger3838
@Omosuger3838 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
@etinishdubai8269
@etinishdubai8269 5 ай бұрын
Amen amen amen
@Haile21.7
@Haile21.7 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎት እድሜ ከጤና ይስጥልን እኛም በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አንድናፈራ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን (ዘወረደ)ኒቆዲሞስ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 4 ай бұрын
Amen❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 5 ай бұрын
አ ቤቱ መድሐኒያለም ሆይ አንተ ፍታን አባቴ በትክክል ሁሌም የሚያስተምሩት በጣም ይገርመኛል ልክ በላይ ያለዉን የሚያስተምሩ ይመስለኛል በዚህ ወር በተለይ ዛሬም ሠሞኑን እመአምላክን አራት 5ሠዉ ጋር ተቀምጨ ከመሐል እቅልፍ ከዛ ሠወቹ 2ት ሁነዉ ይታዩኛል ለዛዉም አረብ ቤት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 5 ай бұрын
ውሃ በእቃ አርጊና ፀሎት አርገሽ እንደፀበል ተጠመቂው አይዞሽ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 5 ай бұрын
@@nahombekayoyo እመብርሀን ታክብርልኝ እሡን ስለምጠቀም ነዉ በህይወት ያለሁት ግን በየቀኑ በስመአብ አይድረስ ነዉ
@nicenice6438
@nicenice6438 7 күн бұрын
ቓለ ሂወት ይሰማልን ኣባ❤❤❤
@matihabesha
@matihabesha 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ አስተማሪ ትምህርት ነው ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን ድንግል ማርያም ትሰውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 4 ай бұрын
አሜን አባታች ቃለ ሂወት ያሰማልን❤የእመታችን የድግል ማርያምን የሚጠሩበት አገላለፀዎ እርስዎን ስሰማ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች በጣም ደሰሰሰሰሰ ይለኛል ፈታሪ ያቆይልን❤
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 3 ай бұрын
ቀሲስ ሁሌም እድሜና ጤናን አምላክ እንዲያበዛሎት አመኛለሁ።
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 5 ай бұрын
ይባርኩኝ አባቴ እረ በቤቱ ስንት አለ እግቆ።ዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ህይወት ትግል ናት
@user-wt9ww1fz9f
@user-wt9ww1fz9f 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እየኖር ነው ያለው ህይወት በክፉ ሰዎች የተነሳ እኔም ቤተሰቤም የዚህ ተጠቂ ሆነናል 😢
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን
@user-ts3rc3zl2m
@user-ts3rc3zl2m 5 ай бұрын
አባ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያጎናፅፍልን, እናንተን አባት አድርጎ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባዉ!!!
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክልን ምን የቀረስው አለ ✅
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤
@sile-sew
@sile-sew 5 ай бұрын
አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ እኔ የነቃሁት በአባታችን መምህር ግርማ መምህር ሔኖክ ወልደማርያም እና ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ተጠቀምኩ ገጠመኜ ልጋብዛቹ 125 ፈተና ገጠመኝ የናዝሬቱ ወጣት የሚለውን አዳምጡ ብዙ ታተርፋላቹ የኔ ገጠመኝ ነው አመሰግናለው❤❤❤❤
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 5 ай бұрын
ሰምቸዋለሁኝ ግን ደግሜ ልስማው
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 5 ай бұрын
Zegawane yabzalwate amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.
@user-fq1ic8le3m
@user-fq1ic8le3m 5 ай бұрын
አባቲችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን ብፅሎትዎ አስቡን
@fetahatube
@fetahatube 5 ай бұрын
ቆንጆ ቻናል ነው እኔ እስላም ነኝ ባባትም በናትም ታላቅ ወንድሜ ሐረር ውስጥ ቁጥር 1 ተማሪ ነበር ከዛሬ 20 አመት በፊት መተት ተደርጎበት እስከዛሬ ድረስ የአእምሮ ህመምተኛ ነው በፈጠረህ ጌታ ምን ላድርግ ሠልስህን እጠብቃለሁ በፈጠረህ
@abc12452
@abc12452 4 ай бұрын
ቢያንስ አንቱ ብለሽ ጥሪ እስኪ የቤተክርስቲያን አባታችን ናቸዉ ይቅርታ
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we Ай бұрын
Eheta yaewenate kalebesh lamadane kafalagesh degama tafelegh
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@Road-of-emmaus
@Road-of-emmaus 4 ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው ፣ ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
@memeereny6217
@memeereny6217 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ አባ እራሴን እየከበደን ነው በፅሎቶት አስብኝ
@abiylisanework6026
@abiylisanework6026 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Mes355
@Mes355 5 ай бұрын
አረ በስመአብ በስላሴ ስም መምህራችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😍🤲🤲😥
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b 4 ай бұрын
አባ ቃለሕወት የሠማልኝ እረጂም እድሜ የወለላይቱ ማርያም ትስጥልኝ
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@tesfayeangasu5709
@tesfayeangasu5709 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማዎት ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ ....
@SelamHagos-ps4fl
@SelamHagos-ps4fl 4 ай бұрын
Amen edamn.tiane.yhabkim
@user-db7yy8pn8j
@user-db7yy8pn8j 5 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን እድሜ አብዝቶ ይጨምርሎት ቃለህይወትን ያሰማልን እንወዴታለንንን ክበሩልን❤❤❤❤
@mltadendena6930
@mltadendena6930 5 ай бұрын
መልካምየሆነትምህርትነው የሰጡኝ አባት❤❤❤❤ሰውግንይገርማል ሰውን ከሰውበታች ለማረግ ይህንሁሉ ገንዘብ ሲያወጣ
@amanuel5687
@amanuel5687 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ያክብርልን ንርልን አ አባ ይፍቱኝ
@user-hh2bl7rs5u
@user-hh2bl7rs5u 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemalen abatachn.
@mesihaile580
@mesihaile580 5 ай бұрын
አባታችን አንድ የፀሎት መፃሀፍ ላይ አስማተ መለኮት የምል ቃል ድርሳነ መላእክት ላይ አለ የቅዱስሚካኤል ላይም የሌሎችም መላእክት ላይ የገዛሁት ከቅዱስ እግዚአብሔር የሰበት ትምህቤት ሱቅ ነዉ ስፀልይ በጣም ግራ ይገባኛል አባቴ እባኮትን
@bereket2122
@bereket2122 5 ай бұрын
አስማት ማለት ስሞች ማለት ነው የግዕዝ ቃል ነው አስማተ መለኮት ማለት የመለኮት ስሞች ማለት ነው።
@abushaschalew5145
@abushaschalew5145 4 ай бұрын
Amesgnalehu abaaa
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 5 ай бұрын
Ethiopia metiche weyn Amba maryam dires felgewot America hedewal tebalku Aba Egziabher fekido be akal lemegenagnet yabikan betselot asibugn tsegawin yabzalot🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 5 ай бұрын
ይፍቱኝ አባታችን በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ፀጋውን ያብዛልውት አስማቶኞች ማስትዋል ይሰጣችው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን።
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 5 ай бұрын
አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእረሶ ትምህርት የተጠቀመ ያውቀዋል ነፃ ወጥተን ሀይማኖቶቻንን አውቀናል ባለንበት ለመጽናት በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ለመኖር እየተጋን እንገኛለን።
@user-lh5uu8mk1k
@user-lh5uu8mk1k 5 ай бұрын
መመህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ ❤❤❤❤
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 5 ай бұрын
ሁለተ ሰማዕት ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ግራ እጀን እያመመኝ ነው😢😢😢😢😢😢
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 5 ай бұрын
በመቁጠርያ ቅባ ቅዱስ እየቀባሽ ቅጥቅጥ አድርጊው እማየ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይባርኩኝ አባታችን
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h 5 ай бұрын
Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤
@yoditressom847
@yoditressom847 5 ай бұрын
መተት እና አስመታት እግዚአቢሄር ያጋልጠው እናመሰግናለን አባ ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜንአሜን
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 5 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እድሜና ጤና ይስጥልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 4 ай бұрын
ቃለህይውት ያስሜልን
@zedtafese4202
@zedtafese4202 4 ай бұрын
Egzehber ybrkot
@hit2579
@hit2579 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል
@EndeChernetihMaren27
@EndeChernetihMaren27 4 ай бұрын
Yeminisasalachu Abatoch Egziabher rejim edme tena yistachu m-tesfaye m henok tefera m henok w,-Mariam werkaferaw abiy yilma
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@funnyday240yididiya5
@funnyday240yididiya5 5 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባ ወንድሜ በስራው ላይ ሁሌም በያመቱ ተመሳሳይ ወራቶች ስራው ይቆማል እና ወራቶቹ ሲያልቁ ተመልሶ ይመጣል የስራውን ጨርሶ እንደገና ከዜሮ ይነሳል መፍቴው አባቴ እባኮ
@user-sk7zm3ce9o
@user-sk7zm3ce9o 5 ай бұрын
Kal hiwet yasemalign
@fisehagetahun5056
@fisehagetahun5056 5 ай бұрын
አባታችን ቀሎት የሰማልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 5 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏🇪🇷
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@ትእግስት
@ትእግስት 5 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 5 ай бұрын
Egziabiher ymesgen amen amen amen Memhrachin egziabiher xegawn abzto ystet amen
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yamrotsima710
@yamrotsima710 5 ай бұрын
Kale.hiywot.yasemalen.abatahcin.amen
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃቹሁ የኔአባት ፀጋዉን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤😢
@user-xp4xe3zi9h
@user-xp4xe3zi9h 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ቃለሂወት ያሰማልንንን
@SeifuGosha
@SeifuGosha 5 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይደርብን
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 4 ай бұрын
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን❤
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 466 М.
ለውጥ ምን ማለት ነው? ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
25:42
አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥና አእምሮአችንን የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ!
18:08
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 124 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН