No video

መስተፋቅር የተደገመበት ሰው ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? በመስተፋቅር የሚወለዱ ልጆች አደገኛ 22 አይነት ችግር አለባቸው እነሱም ምን ምን ናቸው?

  Рет қаралды 28,011

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 ай бұрын

Пікірлер: 298
@ygyygh6610
@ygyygh6610 4 ай бұрын
ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን እነኚህን አባት በጣም እወደዎታለሁ መልካም አባት ነዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት የሚናገሩት ሁሉ እዉነት ነዉ
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 4 ай бұрын
አሜን፫
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
አሜን (3)
@MichaelShegaw
@MichaelShegaw 4 ай бұрын
ስምሽኮ ሙድ መያዝ ሙዴ ነው ነው ሙድ እየያሽባቸው ከሆነስ ማን ያምንሻል ሙድ እየያሽ ነው ሙድሽ ደስ ይላል ወላሂ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 4 ай бұрын
​@@MichaelShegaw እውነት ብለሻል 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@messiessi3635
@messiessi3635 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ሲሲ❤
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ማታ ከመተኛቴ በፊት ትምህርቱን እየሰማሁ ነበር እናም ስለ ልጆቹ የዘረዘሩትን ማታ እየሰማሁ በጣም አዝኜ ነበር ምክንያቱም የልጆሽቼ አባት በመስተፍቅር ነበር ያገባኝ ያወቅኩትም አሁን ቅርብ ጊዜ ቁልቢ ልሳለም ስሄድ ነበር ያወቅኩት እናም ማመን አቅቶኝ ነበር ። በመስተፍቅር የተወለደ ብለው የዘረዘሩ ውስጤን ሰብሮት ነበር የዘረዘሩት ነገር ልጄ ላይ ያየሁት ነገር ነበር እናም ዛሬ ጥዋት ወደ ፀበል ስንሄድ ወዳጄን አቡነ እጨጌን አልኩዋቸው አባቴ ዛሬ የእርሶን ዝክር የምዘክርበት ቀን ነው እናም ይህን የመስተፍቅር አጋንንት እውነት ልጄ ላይ ካለ በኔ አድርገ ሸኙልኝ ብዬያቸው ነበር እናም ዛሬ ፀበል ስንጠመቅ ልጄ በጣም ነበር ዛሬ ደስ ብልዋት የተጠመቀች ልጄ ላይ ያለው መንፈሱም እኔ ላይ ሁኖ ለፍልፎ ፃዲቁ አቡነ እጨጌ ሸኝተውልኛል እባካችሁን ፃዲቁን አመስግኑልኝ። የአባታችን የአቡነ እጨጌ በረከታቸው እና ረድኤታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን።
@belibeli8619
@belibeli8619 4 ай бұрын
እሰይ በጣም ደስ ይላል❤❤ እግዚአብሔብሔር ይመስገን
@user-xh9yl2up6t
@user-xh9yl2up6t 4 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ለኛ ይድረስልን
@helennegash-nj1fx
@helennegash-nj1fx 4 ай бұрын
Abune echuge yohannes abate 🙏🙏🙏
@anteneh9755
@anteneh9755 4 ай бұрын
የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል አዲስ አበባ ዉስጥ እለ,,,????ካለ ብትጥቁሚኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ,,!
@sablefrew9109
@sablefrew9109 3 ай бұрын
እልልልልልልል ላንቺ የደረሱ ለኛም ይድረሱ❤❤❤❤
@user-eq3ih4uh2n
@user-eq3ih4uh2n 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አው መምህር ይሄ አብር አከርት ትምህርቱን በጣም ነው ማወቅ የምፈልገው መምህርዬ በእግዚአብሔር ፍቃድ በቀጣይ እሱን ቢያስተምሩን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
የኔ አባት እወዶታለሁ ሺአመት ኑሩልኝ ሞቼ ነዉ ምወዶት ሳዮት ደስታ ይሰማኛል አባቴ እመቤቴ ትጠብቆት የመስተፋቅር መንፈስ እመቤቴ ትሰረዉ
@user-ei9wt3tv8o
@user-ei9wt3tv8o 3 ай бұрын
ይህ የእኔ ህይወት ነው ልጅነቴን ተበላሁ ከንቱ ሆንኩ ባከንኩኝ ተመስገን ልኡል አማኑኤል በህይዎት አለሁ
@MichaelShegaw
@MichaelShegaw 3 ай бұрын
አረጀሽ እንዴ ያለፈው አለፈ ጭቃ ሳታቦኪበት አሁን ምርጥ ፍቅረኛ መያዝ አለብሽ የት ተኝተሽ አለፈ ልጅነትሽ ውዴ የማያልፍ የለም አሁን ባለሽ ነገር ተደሰቺ እሺ እና ወደፊት ብቻ ከውሀላ ተምረሽ ቻው ቻው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
አባታችን ሰሞኑን በዝርዝር የምሰማቸዉ በምልክቶቻቸዉ የሚነግሩን ነገር በጣም ጥሩ ነዉ እራሳችን እንድንመረምር አድርገዉናል። እመብርሀን ትጠብቆት
@tmhd1787
@tmhd1787 3 ай бұрын
ይፍቱኝ አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ ወልተስላሴ እባላለው ከዚህ ክፍ ስራ እና ሰሪ ፈጣሪ ይጠብቀን መስተፍቅር ማለት የቁም ሲሆል ነው
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
ይህ የብዙ ሰዎች ታርክ ነው, እኔ በትስቤ, በተልዬ የአጎቴ ልጆች ሁሉም ይህ ትምህርት የኛ ታርክ ይምስልኛል. በጣም ያዛዝናል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳን.ወለታ መስቀል ብላችሁ በጸሎት አሱብን..... በዝህ ዘመን በመተት መንፈስ ያልታሳረ, ዕድሉ ያልትውስደ የላም ጌታ ሆይ ማረን 😢... በርክታች, ጸሎታች አይልየን አባታችን ❤❤❤
@user-xw9wf8yh6q
@user-xw9wf8yh6q 4 ай бұрын
ይሄ የኔ ህይወት ነው ኣባየ ዕድመ ለርሱት መንፈሱ በርሱት ነው የተፈወስኩኝ እግዘአብሔር ይመስገን ኣሁኑም ድረስ ይታደሳል መንፈሱ በፀሎት ኣስቡኝ ኣባየ❤❤❤
@ALINoor-tq2yb
@ALINoor-tq2yb 3 ай бұрын
እህት ቁጥር አሲጠምጭልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
የሚታደስብሽ ከሆነ የቀሲስ ሔኖክ ተፈራ እንዳይታደስብን ማድረጊያ ከቅዱስ ገብርኤል ጋር በተያያዘ ያስተማሩትን ስሚ በተረፈ በርችና ቀጥቅጭ ስገጅ ሱባኤ ግቢና መንፈሱን አስረሽ እንዳያሳድሱ መልሰሽ ወደ ራሳቸዉ መላክ ትችያለሽ አላርፍ ካለ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 12 күн бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene mengste semaye yawrselene
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደርሰን abatachn ❤*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 4 ай бұрын
በእዉነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድረብን አሜን
@maryme-enatye
@maryme-enatye 4 ай бұрын
በርክትወት ይደርብን መምህር አባታችን. እር በፀሉት ያስቡልኝ አባታችን 12 አመት የታመመች እህት አለችኝ አባየ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
አባታችን ይህን መከራ እናቴ በዘመኗ አሳልፍዋለች አሁንጭምር እኔ ስደት ላይነኝ በእኔም ላይ ይህን ነገር ተከስቶ ብኛል ከማላዉቀዉ ሰዉ ፍቅር ይዞኛል አባቴ 24 ስለእሱአስባለሁ ልጁ ትቶኝእራሱ እኔ ፈልጌሂጀ አዋራዉ አለሁ ስለእሱ ማሰብ መጨነቅ እቅልፍ ማጣት ወዘተ በፆሎት አስቡአባቴ እግዚአብሔር ከእስራቴ ያዉጣኝ❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
አንችም ስገጅ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ ፀልይ ትቆጣጠሪዋለሽ በ እግዚአብሔር ሀይል
@AaA-ec9fj
@AaA-ec9fj 14 күн бұрын
ሰላም እዴትናቹህ እኔ ስድስት አመት ሊሞላኝ ነው የሆነልጂ ጋር ባጋጣሚ ተገነኛን እና ወዳውኑ በሳምንት ፍቅር ያዘኝ እና ከዛቀን ጀምሬ እስከዛሬ ድረስ አለሁ በቃ አልፈልግሽምብሎ ይተወኛን እለምነዋለሁ ከሱ ስርቅ እደምሞት ነው የማስበው እሱ የራሱን ሂወት ጀምሮ እኔን ተውኝ ግን እኔ ድምፅህን ልስማው በቃ ሌላ ጋር እየኖረ እኔ በስደት ምንም ቤተሰብም ያለኝ አይመስለኝም በሱ ምክኒት ማንም ሰው ጋር አልግባባም በጣም በብቸኝነት ነው የምኖረው አሁን እውት ይሄ ፍቅር ብየ አስባለሁ ሊየኝ አፈልግም ስልክ እደውልልሽ ከፈለግሽ ፀጥ ብለሽ ኑሩ ይለኛን ምን ላድር ከኔ የተሻላቹ ምን አልባት ንገሩኝ ምን ላድርግ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 13 күн бұрын
@@AaA-ec9fj አይ በሱባኤ አረጋግጭ ፁሚ ፀልይ ስገጅ በራሱ ይህ መንፈሳዊ መንገድ እዉነቱን ይመራሻል። መስተፋቅር ቢሆን እንድትወጅዉ አይደል የፈለገዉ ለምን ይሸሻል? መስተፋቅር ሊሆንም ላይሆንም ይችላል መልሱ ባልኩሽ መንገድ ይገኛል ከተጠራጠርሽ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥሽ ያደፈጠ ካለ ቸክ አድርጊ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 8 күн бұрын
የአባታችን ስልክ ቁጥር አሳውቁን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@jarejarry4552
@jarejarry4552 4 ай бұрын
እባካቹን ላይክ አድርጉ ሼር ሸብስክራይብ አድርጉ ምርጥ ትምህርት ነው ለሁሉም እዲዳረስ ላይክ አድርጉ
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛለወት❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
እግዚአቢሄር አምላክ ምህረቱ ይላክልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አባ በጸሎትአስቡኝ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 ай бұрын
አቤት ጉዳታች ግልጥ ግልጥልጥ ማድረግ ይሄ ነው ጆግኖቼ በርቱ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 ай бұрын
አባቶች የለንም ግን እናተን ስለሰጠን ተመስገን ነው አላማርርም ወደው አደለም እንደተያዙ እንዘንላቸው
@Admasudefar
@Admasudefar 3 ай бұрын
አባታችን በትምህርትዎ በጣም ረክቻለሁ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለፈፀምነው በደል አምላካችን ይቅር እንዲለን በፀሎትዎ አስቡን
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መሰደዴን በስንቱ ልውደደው ሀይማኖቴን አዎኩበት ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
@nathanaeltedla-wh7cx
@nathanaeltedla-wh7cx 4 ай бұрын
Awesome 👍.
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ እሄ ታሪክ በሁሉም ሕይወት በስፋት ተይዘናል እመብርሀን ከሟርተኛ ትስውርነ አሜን 👏💐💐💐💐💐💐በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@Diamond21192
@Diamond21192 4 ай бұрын
እውነት ነው ።።በመስተፍቅር መተት የተያዘችው ልጅ እውነት ነው እኔም ቪዲዮውን አይቼ ግርም ብሎኛል።።
@yemariamnegn5667
@yemariamnegn5667 4 ай бұрын
link magnet yechalal?
@user-vg9eg3jf6h
@user-vg9eg3jf6h 3 ай бұрын
አባታችን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን
@robeltekie1358
@robeltekie1358 4 ай бұрын
Amen qale hiwet yasemaln abatie
@selemawittekle5890
@selemawittekle5890 4 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤❤❤
@GililaAyele
@GililaAyele 4 ай бұрын
Kale heywet yasemalen
@maxdz9446
@maxdz9446 4 ай бұрын
ሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰበዎ ትጠብቅልን እግዚአብሔር በናተ ላይ እድሮ ላስተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏⛪✝️❤️❤️
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji 4 ай бұрын
ወልደ ዬሀንስ በፀሎት አስብት እህት ወገኖቼ በ ማርያም
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 3 ай бұрын
እመቤት ታስብሽ
@user-qg1cn9ce4s
@user-qg1cn9ce4s 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@tarikuzewdu2276
@tarikuzewdu2276 Ай бұрын
መልካም የተባረክ ትምህርት ነው
@fantafanta6047
@fantafanta6047 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤🙏🙏🙏
@brhangebremedhn1719
@brhangebremedhn1719 4 ай бұрын
ኣባታችን ኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ
@abenezeryilema
@abenezeryilema 4 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው ❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@eliasabraham403
@eliasabraham403 3 ай бұрын
Kalehewote yasemalen Amen 🙏
@mimihabtewold1905
@mimihabtewold1905 Ай бұрын
Kala hiwot yasamalin abate ya agaligilotun zamanon yibarkilot ❤❤❤
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 4 ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት ወትወት የሚል ትምህርት ነው ቃለህዊት ያስማልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አብባታቺን እግዚአብሔር እረሜና ጤና ፀጋሁን አሁኒም ቻምሮ ይስጦት
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 4 ай бұрын
አሜን አባቴ ቃል ህይወት ያሠማልን
@ydue5437
@ydue5437 17 күн бұрын
አባቴ አላህ ይጠብቆት አላህ ከሸረኞች ሁላችንም ይጠብቀን ያላቹት ሁሉም ትክክል ነው ክፉ የሰራ ሚተርፈው ለዘርማዘር ነው ከደጋሚም ካስደጋሚም አላህ ይጠብቀን😢
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እየጠበኩኝ ነበር!!!!
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 4 ай бұрын
በእግዚአብሔር የአባታችንን ስልክ የምታውቁ ተባበሩኝ😢😢😢
@ethiopiawongele3976
@ethiopiawongele3976 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 4 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላወት
@user-xc7vs3dk4n
@user-xc7vs3dk4n 4 ай бұрын
አባታችን ቃሐ ህይወት ያሰማልን እኔ ከርስ ትምህርት ብዙ አትርፊያለሁ እግዚአብሔር አገልግሎቶን ይባርክ::
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስ በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን እንጅ ጠፍተናል ወገኖቼ ህዝቡ በዚህ መንፈስ ደንዝዟል እግዚአብሔር ብቻ በምህርቱ ይመልከተን 😢🎉🎉🎉🎉
@user-eb7nq5jp5k
@user-eb7nq5jp5k 4 ай бұрын
Mmhrachn egziabihar ytebklen
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Filisltan
@Filisltan 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@muluabeba4416
@muluabeba4416 4 ай бұрын
qal hiwot ysemalen abtachen 🙏 🙏 🙏
@Sewemehon12
@Sewemehon12 4 ай бұрын
ወየው እኔው ነበርኩ ለዝህ ችግር የተጋለጥኩት ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር ሀይል በእግዚአብሔር ፍቃድ ገፍትሮ ባሌ የነበረውን ከእኔ ህይወት አስወጡቶታል ይገርማል ቀላል አመልከው ነበር ቤተሰቤን ጭራሽ ትዝ አይሉኝ ምንም ነገር ካለሱ በስተቀር አይነስውር ነኝ ።አረ አይነስውር ይሻላል ከእኔስ በጌታ ስም ቀንም ለሊቱም እርሱ ብቻ ነው ህይወቴ ውስጥ የነበረው ተለያይተን እንኳን የሚፈልገውን ሁሉ በህይወቱ ካከናወለ በኃላ መለየት እንኳን ሲፈልግ እኔ በጭራሽ ካለሱ የምሞት የማልኖር ነበር የሚመስለኝ እግዚአብሔር ግሩም ነው ከህይወቴ እንደ መጋዝ ነው ገዝግዞ ከህይወቴ ያሶጣልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ እንዲህ አንቁን እንጂ እኛማ ደንግዘናል እኮ
@merichannel743
@merichannel743 4 ай бұрын
እንኳን ፡ መድኀኔዓለም ፡ ማረሽ
@Sewemehon12
@Sewemehon12 4 ай бұрын
@@merichannel743 አሜን አሜን አሜን
@AdaneShiferaw-fx6xm
@AdaneShiferaw-fx6xm 2 ай бұрын
28:03
@user-ob7lp3dg5h
@user-ob7lp3dg5h 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን ❤
@newaymeried3320
@newaymeried3320 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዎት ያብዛሎት የአገልግሎት ዕድሜዎት እግዚአብሔር ያብዛሎቶ
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 4 ай бұрын
Wow kesis Henoke lene kalate yateregnale mene enedemele be ewenete egezabeher tsegawen eweketune yabezalote menem yekere yelem
@hagarinashG
@hagarinashG 18 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@MamaFG1382
@MamaFG1382 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
አ ቤቱ ጌታመድሐንይለም ሆይ ማረን እርሠወንና ሌሎች የፈዉስ ሠጪ አባቶች የሠጠን እግ ዚያብሔር ይመስገን ሁሌ በየግዜዉ የሚያስተምሩት የኒም የቤተሠብ ም ችግር ነዉ በምረቱ ይማረን እ ግዚኦኦኦ ነዉ
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 3 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤
@user-xv1gu8om6b
@user-xv1gu8om6b 4 ай бұрын
ሰላም እደት ናችሁ አባታችን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ እባካችሁ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን ❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 3 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ❤❤❤
@sablefrew9109
@sablefrew9109 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይማረን
@anoarkhan381
@anoarkhan381 4 ай бұрын
Abate ene bazi zura betam tegodichalew min yishalagnal
@derejeabebe8588
@derejeabebe8588 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-uz2zk4vr6y
@user-uz2zk4vr6y 3 ай бұрын
አንኳን ደህነና መጡልን አባታችን
@me-12.abatie
@me-12.abatie 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አንተ ሁሉን ማድረግ ይቻላሃልና ከታስርኩበት ፍታኝ🙏
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 ай бұрын
አባታች በጣም እውነት እኮነው እግዚአብኤር ይጠብቆት ❤❤❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@user-rq2fx3wn6d
@user-rq2fx3wn6d 4 ай бұрын
አሜን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ክብርና ምሰጋና ለመድሀኒያለም ይሁን አቤቱ መድሀኒአለም አባቴ ሆይ ማርን ይቅርም በለን ሰለናትህ ብለህ
@embitembit6071
@embitembit6071 4 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 4 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን
@grumYeans
@grumYeans 12 күн бұрын
እመብረኃን፡ትጠብቆት፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልኝ❤
@saaraamucaasillaasee7872
@saaraamucaasillaasee7872 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 3 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን አሜን በፅሎት አስቦኝ
@SebleNega
@SebleNega 27 күн бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ስልክ እዴት እናገኛለን
@user-hm2mv5ts2w
@user-hm2mv5ts2w 4 ай бұрын
Aba hulum ewunet nw enem betam techgeralhu mn maderg albegn
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@user-fi8uw2yc4g
@user-fi8uw2yc4g 4 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ስልካችው እዴት ማግኘት ይቻላላ
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 3 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፡፡ እኔ ምን እላለሁ አደራሽን ድንግል ማሪያም በእለተቀንሽ የሰጠሽኝን ልጆቼን አደራ ሸክሜን ሁሉ ላንቼ ትቻለሁ እኔ የኔ እናት፡፡
@user-jo6lx4go2n
@user-jo6lx4go2n 4 ай бұрын
Abatachin yee agaligilot zamanachun fatar yibarikilin abatachin tabaraku
@user-yd6yq3ri4j
@user-yd6yq3ri4j 4 ай бұрын
እድሜ ከጤናጋር ይስቶት ቀሲስ ማርያምን በጣምነው የማከብሮት ሁሌ የማዳምጠው ልብ እየተኮስኩኝነው
@freeland4873
@freeland4873 4 ай бұрын
Amen
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 ай бұрын
አባየይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 4 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ሰው ለመሆን እየጣርሁ ነው ገና አሁን ከንቅልፍ ነቃሁ በእውነት ሄወቴ ከነቤተሰቦቼ በጨለዋ የተዋጠ ነው ወገኖቼ በፀሎት እርዱኝ 😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
በርች ጨሌ ለመጣል ስታስቡ መዝሙር 90/91 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ዉስጥ ያድራል…የሚለዉን ፀልዮና በካህን ፊት ማቃጠል ዝም ተብሎ አስቶ አይጣልም አደጋ አለዉ። እኔ ሀይማኖታቸዉን ያስቀየራቸዉ 10 ቤተሰቦች አዉቃለሁ በርቱ በደንብ ስገዱና ተቆጣጠሩት
@negstikefela5238
@negstikefela5238 4 ай бұрын
አባታችን ይፍቱሽ በረከታቹ ይደረብኝ አውነት ነው አኔ ላይ አለ የመሰተፍቅረ መንፈስ ባሌ ያገባኝ በመሰተፍቅረ ነበር አና በረሱ ደም ፍትቶኝ ሌላ አገባ አሱ ሁለት ልጅ ወልዶ ትዳረ ላይ ነው አኔ የሀው ከተፍታን 10 ዓመት ምላኝ አሁን ፀሎት ሰጀምር ሁሉም አወቁትና ፍቅረኛ ይዤ አረገዝኩ አና ልክ 7ወር ሰምላኝ ሆዴ ውሰጥ ምተብኝ የመሰተፍቅረ መንፈስ መሆኑ ነው የተረዳሁ ባሌ የነበር ሰሌ አኔ ይጠይቃል አና ባል አላት ሰሉ ጠየቀኝ አወ አለኝ ሰለው ዝም አለ መሰተፍቁሩ አሳደሶት ይሆነል አላሉ አና በፀለታቹ አሰቡኝ
@FsyhfFfhdd
@FsyhfFfhdd 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@anoarkhan381
@anoarkhan381 4 ай бұрын
Abatachin qala hiwot yasamalen
@sofiateklezgi1832
@sofiateklezgi1832 4 ай бұрын
Ezio ,Enei Man ney
@zed96
@zed96 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን አባታችን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ 🤲አባቴ ይህን ጥያቄ መልሱልን ለሁላችንም ትምህርት ይሆነናል አንድ ወንድ ህዝብ እንዲወደው መስተፋቅር ወይም የሠው መውደድ ብሎ ቢያሰራ ለሚያገባት ሚስቱም ይሆናልወይ? ወይም ሁሉም ሰው እንዲወደው ያስደረገው መስተፋቅር ወደ ፍቅረኛውም ይሔዳል ወይ አባቴ መልሱልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 4 ай бұрын
በደንብ ይሄዳል ።ያሰሩት እኮ ለሁሉም ሰው ነው።
@rakrkv7423
@rakrkv7423 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እሄነው
@user-dz1wc8dv8o
@user-dz1wc8dv8o 4 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@gigisisay6476
@gigisisay6476 4 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 30 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
ራሳችንን መስሎ የሚኖር የሚናገር የሚተገብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሦስት!
19:08
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 115 М.
🔴bermel giorgis ኪዳነምህረትን በዳመና አየኋት። #ethiopianorthodox
34:55
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 30 МЛН