መታመኛዬ [ Metameghnaye ] Kenessa and Solomon Bula (ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ ) 2022 Live Worship

  Рет қаралды 86,163

Kenessa and Solomon Bula

Kenessa and Solomon Bula

Жыл бұрын

“I waited patiently for the Lord to help me, and he turned to me and heard my cry. He lifted me out of the pit of despair, out of the mud and the mire. He set my feet on solid ground and steadied me as I walked along. He has given me a new song to sing, a hymn of praise to our God. Many will see what he has done and be amazed. They will put their trust in the Lord.”
Psalms 40:1-3 NLT
“እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት፤ እርሱም ዘንበል አለልኝ፤ ጩኸቴንም ሰማ። ከሚውጥ ጒድጓድ፣ ከሚያዘቅጥ ማጥ አወጣኝ፤ እግሮቼን በዐለት ላይ አቆመ፤ አካሄዴንም አጸና። ለአምላካችን የሚሆን ውዳሴ፣ አዲስ ዝማሬን በአፌ ላይ አኖረ፤ ብዙዎች ያያሉ፤ ይፈራሉም፤ በእግዚአብሔር ይታመናሉ።”
መዝሙር 40:1-3
መታመኛዬ
በምስጋና ላይ ምስጋና | 3× | በዝማሬ ላይ ዝማሬ | 3× |
እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት እርሱም ዘንበል አለ
ጩኸቴንም ሰማ ፊቱን ወደ እኔ መለሰ
ከሚውጠውም ጉድጓድ ከሚይዘቅጥ ማጥ አወጣኝ
እግሮቼን በአለት ላይ አቆመ አካሄዴንም አጸና
እንግዲህ በህይወቴ ዘመን አመሰግንሀለሁ
በአንተም ስም እጆቼን ከልቤ ጋር አነሳለሁ
ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው
በመልካምነትህ ረክታለች በደስታም ትዘምራለች
እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ
ነህ እለዋለሁ እድል ፈንታዬ
መጠጊያዬ ከለላዬ መመኪያዬ
ዛሬም ለዘላለም መኖሪያዬ
አንተ መልካም ነህ | 3× | ጌታ መልካም ነህ | 3× |
song written by Kenessa and Solomon Bula @ Hasset Recording Studio 2022

Пікірлер: 37
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ለእናንተ ፀጋ የሰጠ አምላክ ይባረክ!!
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ በእናንተ ውስጥ ያለው እውነተኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ 🙏🙏
@edenbelay7141
@edenbelay7141 Жыл бұрын
አንተ መልካም ነህ❤ ከዚህ በላይ ፀጋውን ጨምሮ ይስጣችሁ
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በምስጋና ሁሉ ላይ የከበረ ነውና! መልካም ጸጋ, ጥሩ ድምጸት, ቃለ እግዚአብሔራዊ ዝማሬ እንዲሁም አድምጦ ለመዘመር ምቹ ነው! Blessings
@raheltesfaye1520
@raheltesfaye1520 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@deborahgetachew458
@deborahgetachew458 Жыл бұрын
Always enjoy when you roll out yours post -Bula's family.God's blessings on you and thank you for all you do in the service of God. 🙏
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
TEBAREKU!
@mekidesasaye7740
@mekidesasaye7740 Жыл бұрын
Amen be mesegana layi Mesegana tebrku yabaté berukan Kedusan 🙏❤️❤️
@habameamanuel498
@habameamanuel498 Жыл бұрын
God has blessed both of your voices to harmonize God's glory beautifully with amazing quality!! Bless you more!
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 Жыл бұрын
Dink mezimur tebarku
@samuellemu985
@samuellemu985 Жыл бұрын
The kinda voice that I can never get tired of hearing Soliye and Ken... luv u guys!
@saramishamo8250
@saramishamo8250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@biniambehailu5782
@biniambehailu5782 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ ብሩካን!
@wintakabod1582
@wintakabod1582 Жыл бұрын
God bless you I love all the songs
@AbeniGk
@AbeniGk Жыл бұрын
I don't have any word
@bonasamuel6179
@bonasamuel6179 Жыл бұрын
Our blessings😘❤
@keneanabiy4548
@keneanabiy4548 Жыл бұрын
Wow! More grace to you guys. Bless you! ♥️🙌🏽
@user-gl1dh2dl3s
@user-gl1dh2dl3s Жыл бұрын
በምስጋና ላይ ምስጋና .... የእግዚአብሔር የቃሉ ትርጉም ለሕይወት ብርሃን ይሰጣል፤ አስተዋይም ያደርጋል፡፡
@eliasamsalu8100
@eliasamsalu8100 Жыл бұрын
😍😍🤗
@abdbula5288
@abdbula5288 Жыл бұрын
Amen! Praise His Holy Name! Love you both!
@MuluMikir
@MuluMikir Жыл бұрын
🙌 🙏
@bamlakdassa3714
@bamlakdassa3714 Жыл бұрын
😍😍😍😍🙏🙏🙏
@MIMO649
@MIMO649 Жыл бұрын
I love you guys
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 Жыл бұрын
💯😇🙏
@cecew.2559
@cecew.2559 Жыл бұрын
ተባረኩ!
@dawitworku3375
@dawitworku3375 Жыл бұрын
As always 🔥🔥🔥🔥
@fevenhizkel176
@fevenhizkel176 Жыл бұрын
What a song ...ur voice is so beautiful l loved this union God bless u keep shining 😍😍😍😍
@dagemdereje6845
@dagemdereje6845 Жыл бұрын
keep going guys 🖒 God bless you
@biniambilliso8390
@biniambilliso8390 Жыл бұрын
God bless
@samiwolde2753
@samiwolde2753 Жыл бұрын
Bless u
@gedeonkiflu3618
@gedeonkiflu3618 Жыл бұрын
Thank you! Blessing!
@dawitwoldeyohannes667
@dawitwoldeyohannes667 Жыл бұрын
Be blessed brothers love you both
@samuelsaint5040
@samuelsaint5040 Жыл бұрын
stay blessed keni
@thams5
@thams5 Жыл бұрын
Much Blessings to you guys
@samueldereje1039
@samueldereje1039 Жыл бұрын
Stay blessed brothers!🙏
@bsa6720
@bsa6720 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ይህን የመሰለ ዝማሬ ስለሰጣችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በዝማሬዎቻቹ በጣም ተባርኬአለው። Be Blessed.
@samuellemu985
@samuellemu985 Жыл бұрын
The kinda voice that I can never get tired of hearing Soliye and Ken... luv u guys!
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 509 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 169 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Surafel Hailemariyam | ፍቅርህ ብዙ ነው| [ live worship 2024
30:11
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 45 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
ይችላል Yichlal
6:00
Illasha Fekadu
Рет қаралды 105 М.
አንተ ያዳንካት ነፍሴ ⵏ ኬኔሳ እና ሰሎሞን ⵏ Kenessa and Solomon
13:14
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 27 М.
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 505 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 555 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 340 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 741 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН