📌መታየት ያለበት❗️ወደ ካናዳ… ወደ አሜሪካ ወደ አውሮፖ በስራ መምጣት ለምትፈልጉ ……‼️

  Рет қаралды 95,025

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Жыл бұрын

በስራ ወደ ካናዳ ለመምጣት በተለያየ ጊዜ መረጃ ለሚጠይቁ በቂ መረጃ እና ምላሽ …… • ወደ አውሮፓና ካናዳ በሚደረግ የስራ...

Пікірлер: 690
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/btKWmKV81suafok.html
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen Жыл бұрын
okay thanks
@ashagretsagew1924
@ashagretsagew1924 Жыл бұрын
Kidi edet nesh achi yemitilekechewum bedeb new yemisemew gin ene ahun areb hager qatar new yalehut ene edet appl madireg alebeyn
@lilyloveeritrea5627
@lilyloveeritrea5627 Жыл бұрын
The skill workers thay tak just from Europe, Philippines India not in African country skill workers means popele go to college for certain work example
@lilyloveeritrea5627
@lilyloveeritrea5627 Жыл бұрын
Example Bocher the people work meat company thay don't ask to any agency thay contact directly to college
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
​​ @lilyloveeritrea5627 በቂ መረጃ ካለሽ እና ልታካፊይን ፍቃደኛ ከሆንሽ የምትገኝበትን ተይልን
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen Жыл бұрын
ይህን facebook ላይ ብታሰተላልፊው መልካም ነው ለብዙ ሰው ይደርሳል በጣም ጠቃሚ ነው ዘመንሺ ይባረክ !!
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ 🇪🇹👈🌹ኑቤተሰብ
@ammarzauiter
@ammarzauiter Жыл бұрын
Amen Amen Amen egezihaber yemsgen
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
ትክክክል አሜን አሜን ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
Over and over.
@phelimonab5366
@phelimonab5366 Жыл бұрын
Amen
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 Ай бұрын
ትክክል ነሽ እህታችን እዝጋብሄር ኣምላክ ለ ሁላችን ጤና ይስጠን❤🎉
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 Жыл бұрын
ሰንት አይነት ሀጢያት ሰንት አይነት ግፈኛ ወሮበላ ያለበት ሀገር ነውግን የምንኖረው 🤔 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🙏ኪዲ ግን እግዚአብሔር ይሰጥሽ ድምፅ ሰለሆንሻቸው 🙏🙏
@user-mz9pz1wm9z
@user-mz9pz1wm9z Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ለቅዱስ ሚክኤል አመታውይ በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤
@bamanwale
@bamanwale Жыл бұрын
enkuam abiro aderesen!!!
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 Ай бұрын
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ወንድማችን❤❤❤🎉
@Metwe9131
@Metwe9131 Жыл бұрын
ለምታደርጊው መልካም አስተዋጽኦ ሁሉ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልሽ። በርቺ።
@gedionworkinhe7752
@gedionworkinhe7752 Жыл бұрын
Kd barchi
@syrsyr7444
@syrsyr7444 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ኪዲዬ ሰላምሽ ይብዛልን ❤❤❤ እናመሰግናለን ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን ልዑል እግዚአብሔር ስደት በቃችሁ ይበለን !!! በቃ ባለንበት ቦታ ባለን ነገር እንድናመሰግን ደስተኛ እንድንሆን ይርዳን የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች አይነት ኑሮ አድካሚ ነው ያለኝ ይበቃኛል እና ባለን ነገር እርካታን ድንግል ማርያም ታድለን ኪዲዬ ልደትዬ ባለሽበት ትጠብቅሽ ከልብሽ ሰው ነሽ ❤
@aregaiw
@aregaiw Жыл бұрын
እህታችን በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው፣በርቺ።
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
ያሳዝናል 😢
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
እንዳንተ ያሉት ሆዳሞች ለዕሊናቸው ያላደሩ the video that you made about KFC sandwich
@fikremariyam
@fikremariyam Жыл бұрын
በጣም የሚገርም መረጃ ነው በእውነት ኪዱዬ እጅግ አመሰግናለሁ
@dejenebekele-ft7vm
@dejenebekele-ft7vm 11 ай бұрын
ኪዲ በእውነት ነው የሚልሽ በጣም በጣም ነው የማደንቃችሁ እና የማመሰግናችሁ።የእኛ ሰዎች በሀገራችን ካለው ሁኔታ ይልቅ በጣም በከፉብን ሰዓት ይሄንን ሁሉ ጊዜ ወስደሽ ለሰው መልካም በማሰብ በቂ የሆነ ግንዛቤ እየፈጠርሽ ስላለ አመሰግናለሁ።ፕሮግራምሽን ዘግይቼ ልበል ያገኘሁት የሚገርምሽ ካናዳ እንወስዳለን የሚሉ ሰዎች አሁን ወደ 1.5ሚሊዮን ብር አድረሰውታል።እኔም ፍላጎት ስላለኝ ብዙ ዳሰሳ አድርጌ ምንም ተጨባጭ ላገኝ ስላልቻልኩኝ ዝም ብዬ ማኅበራዊ ሚዲያዎችን እያገለበጥኩኝ ነው ምከርመው።ጀርመን እንወስደሃለን ብሎኝ በህጋዊ መንገድ ከዶክሜንት ከማስተርጎምና ጀርመንኛ ቋንቋን ጨምሮ ወደ 1.5ሚሊዮን ብር ጠየቁኝ ከዛም እዛ ከደረሱ በኋላ ብያንስ ለአንድ ዓመት 600ዩሮ በወር እንደምከፍል ተነገረኝ።ወሽመጤን ነው የቆረጡብኝ እኔ የመንግሥት ሠራተኛ ነኝ ቤተሰብ አለኝ አንድ ሚሊየን ቀርቶ አንድ መቶ ሺህ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አውቃለሁና ከፋኝ።በየሾል ሚዲያ ያለው ዘመቻ በሽ ነው ግን ምንም ነገር የሚጨበጥ አይደለም የተክሌንና የደኒ ድሬ አድራሻ ባገኝ ደስ ይለኛል እስቲ አግዥኝ ተባረክ አመሰግናለሁ ።
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
The government need to action ASAP . Great job kidi God bless you.
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኪድዬ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏💕💕
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አንቺን የመሰለ ጀግኒት ድንቅ ሴት ስላየሁ ደስ ይላል በርቺ
@husensule7601
@husensule7601 Жыл бұрын
Thanks it is a great lesson
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
ኪዱየ ❤ እኔ ብዙ ግዜ በኢጀንሲ ይቻላል እያልኩ ስጠይቅሽ ነበር እናም መልሱ ዛሬ ተመልሷል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ኮሜቶች የኪዱን ብቻ ተከታተሉ ሌላ ቻናል በነጻ ካናዳ እያሉ ሰውን እየሸወዱ ነው ተባረኪልን ኪዱ💗💗💗💗💗
@tesfayehabtamu805
@tesfayehabtamu805 Жыл бұрын
Thank you! May GOD bless you!
@nebiyoutulu2572
@nebiyoutulu2572 Жыл бұрын
Tanks kd for your excellent explanation..
@missoum3410
@missoum3410 Жыл бұрын
God bless you Kidi you are protecting our sisters and brothers ❤
@HintsaGirmay
@HintsaGirmay 9 ай бұрын
I really appreciate your trust keep it up!
@MahiriTilahun
@MahiriTilahun Жыл бұрын
ለሰጠሽን መረጃ በጣም ነው የማመሰግንሽ ኪድየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ
@zekariashadgu6536
@zekariashadgu6536 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ኪዲ እህታችን እግዚኣብሔር ይስጥሽ፡
@bediluyirdaw5851
@bediluyirdaw5851 Жыл бұрын
Thankyou Kidi a good information God bless you.
@kenesaguluma3470
@kenesaguluma3470 8 ай бұрын
Thank for your information God blees you!!
@leewon4527
@leewon4527 Жыл бұрын
Thank you Kidi, nothing is free even for their own citizens
@azitycroda1187
@azitycroda1187 Жыл бұрын
It’s so a good advice keep it up 👍
@EndeshawYihun
@EndeshawYihun 2 ай бұрын
thank you so much kidi you really kind women
@YEGNABET3636
@YEGNABET3636 Жыл бұрын
Thank you Kid for your nice clarifications🙏 👍❤️.
@zenittemam1327
@zenittemam1327 Жыл бұрын
ኪዱ መልካም ሰው። መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምሽ። ለወገኖችሽ ያለሽ ተቆርቋሪነት በጣም ይገርማል። ያንቺ channel ተከታይ በመሆኔ ብዙ አትርፌያለው። በጣም አመሰግናለው❤❤
@kenesaguluma3470
@kenesaguluma3470 8 ай бұрын
Thank you for your information God blees you thank you!!
@dagitamirat21
@dagitamirat21 Жыл бұрын
Wow I appreciate keep it up good example
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ኪዲ
@peace1486
@peace1486 Жыл бұрын
Thanks kidi for the information ❤❤❤❤
@zewduabebezewdu4577
@zewduabebezewdu4577 Жыл бұрын
ክዱዬ ሰላም ነው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነገር ሸር ያረክሽልን ተባረክ ።እግዚአብሔር የወሰነ ነገር ከሆነ ይሆናል እሱ ያልፈቀደ ደግሞ ይቀራል እና ሰከን ብሎ መረጃን ማዳመጥ መመርመሩ ጥሩ ነገር ነው ዝም ብሎ ያለው ከማባከን ።ክዱዬ ጥሩ ሰው ነሽ ተባረክ እንደዚህ ብዙ የምያለቅሰው ሰው ከለቅሶና ከክሳራ አትርፈሻል ማለት ነው ።
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዱዬ ጥሩ ፕሮግራም ነው መልካም ነገርም አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ ።
@tigisthailemariam3963
@tigisthailemariam3963 Жыл бұрын
ኪዱዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን
@meserethabte5134
@meserethabte5134 Жыл бұрын
Hi kidi I love your channel keep going. We have relatives in Ethiopia that are going to come to America and your information helped us a lot thank you and keep going please❤
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዲ
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 Жыл бұрын
Thank you very much!
@hisababera9858
@hisababera9858 Жыл бұрын
ኪዲዬ ለቀና ትብብርሽ በጣም አመሰግናለሁ
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ እንኳን ገንዘብ ከፍየ ልሔድ በነፃም አልሔድም የሰይጣን አገር ነው ወልዶ ለማሳደግ እንኳን የማይቻልበት ክፉ ትውልድ መናኸሪያ ነው አውሮፓ አገር አያስፈልግም ባፍንጫ ይውጣ ቱ አፈር ይበላ ምን አለችኝ አገሬ
@user-pt6qx9jn7g
@user-pt6qx9jn7g Жыл бұрын
ጏበዝ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
ትክክል አረብ ሀገር ይሻላል ከአዉሮፓ
@a2550.
@a2550. Жыл бұрын
Kidiye thank you, real woman
@user-xl8bz9dr3y
@user-xl8bz9dr3y 11 ай бұрын
ተባረኪ ጥሩ መረጃ ነው
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለሊቀ መላእ ለቅዱስ ሜካኤል አመታዌ ክብርባአል አብሮ አደርሳቹህ አደርስኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሰን
@menaasefa9937
@menaasefa9937 Жыл бұрын
ኪድዬ ትክክለኛ ኢትዬጺያዊ ለወገንሽ የቆምሽ ተባረኪ
@adiamasmelash8436
@adiamasmelash8436 Жыл бұрын
Thank you kidki sister To help people
@DebayKifile-mx1lb
@DebayKifile-mx1lb Жыл бұрын
በእውነት ኪድ እሱጋ ያሉት ዘመዶቻችን እራሱ አብዛኛዎቹ በግልፅ አያቁትም ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ማስታወቂያ ሲወጣ አፕላይ አድርግ ያለኝ ስላለ ነው። ኪድ መልካም እህታችን እናመሰግናለን።
@akelatgedamu4739
@akelatgedamu4739 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች ጥሩ ት/ት ነው እየሰጠሽ ያለ ። ደግሞም እውነት ነው እየተናገርሽው ያለው‼️
@melkamzemelak4712
@melkamzemelak4712 Жыл бұрын
እውነት በጣም ተባራኪ ። የሚሰማ ይስማ እውነት ነው ያለችው
@yelfignbogale4114
@yelfignbogale4114 Жыл бұрын
Thank you so much.
@NANA-hr8wp
@NANA-hr8wp 8 ай бұрын
Yemegerem information new. thank you.
@yonasyimer2471
@yonasyimer2471 Жыл бұрын
እግዛብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ለወገኖችሽ እንዴዚህ አስተማሪ የሆነ video ከነማስረጃው በማቅረብሽ እንዳንቺ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን በርቺ።
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ሰው ግን ለምን መረዳት አቃተው??? ይሄንንም ፕሮግራም አይቶ መልሶ አሁንም ይጠይቃሉ። አንቺ ራስሽ በአቅምሽ ስንቴ ፕሮግራም ሰርተሽበታል። በርቺ ኪዲዬ❤❤❤❤
@tsasi22
@tsasi22 10 ай бұрын
Thanks!!
@user-fe3qw7og6c
@user-fe3qw7og6c Жыл бұрын
You are so genious.tnx.
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ሌቦች በዝቶዋል ንቁ ወገንቼእግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ❤😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ኪዲዪ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ❤️❤️❤️❤️
@jordanos3792
@jordanos3792 Жыл бұрын
Wow kuduye tebareki agalchachewu
@yigezufanta2632
@yigezufanta2632 11 ай бұрын
Thanks kidi
@FikreFikre2619
@FikreFikre2619 Жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ እህት። ከከፍተኛ አደጋ ነው የታደግሽን።ያው ታውቂያለሽ የሀገራችን ሁኔታ ወጣቶችን የሚያበረታታ አይደለም። ይህን ድክመት እያወቁ ነው የሚጫወቱብን
@affeworksewale669
@affeworksewale669 Жыл бұрын
ኪዲዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ: በርቺ
@directeroffice
@directeroffice Жыл бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ በርቺ
@ted-dertogada2299
@ted-dertogada2299 Жыл бұрын
Thank you sister for providing realtime information for many Ethiopians who intend to immigrate to Canada and others. I live in Canada and I save one family from such fraud people.
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
ዋው ኪድዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ በርቺ 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ወይኔ አገሬ በቃ አንድ ለእግዚአብሔር መፍራት የሚባል ሲጣታ በጣም ያማል
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
Are እኔ 300 ሺሁ ብር ተጠይቁያሎሆ ይገረማሉ
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዱ እህቴ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው😢
@almaztekle9920
@almaztekle9920 Жыл бұрын
Thanks so much 🙏
@medi.01
@medi.01 11 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤
@LopsoBelayneh-su3eo
@LopsoBelayneh-su3eo Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነተኛ መረጃ ነው ቢዬ ነው የሚያምነው!✍️ ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከናዳ እመጣለሁ💓🥰
@hanihani7020
@hanihani7020 Жыл бұрын
ኪዱዬ እንዴት እንደ ምወድሽ የኔ ውድ እረጅም እድሜ
@SaraShemse-lx2xz
@SaraShemse-lx2xz Жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ይሄ ለአብዛኞች ጠቃሚ ነዉ
@meh2832
@meh2832 Жыл бұрын
Thank you kidiy ❤big respect
@robaosmael3831
@robaosmael3831 Жыл бұрын
Thank u, sister 💓
@user-xx3jv1dj9z
@user-xx3jv1dj9z Жыл бұрын
ተባረኪ
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
Thanks a lot kidye
@Tigistshumet-mi2oh
@Tigistshumet-mi2oh Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@Smartman357
@Smartman357 Жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም ከዛሬ 5 አመት በፊት ሞክሬ ነበር እና ሁሉም ነገር ወሸት እንደሆና ከሰማው በዋላ ብሬን ተቀበልኩኝ 🤞🤞
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለህዝቦቻችን እንፎርሜሽኑን በሚገባ አስረድተሻል :: በርቺ
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
አናመሰግናለን ኪዲ 🙏
@user-fm2jl4hf1t
@user-fm2jl4hf1t 11 ай бұрын
ኪዲየ እግዚአብሄር ያበርታሽ የኔ ማር ሠላምሽ ይብዛ
@tsegayeeyasu1138
@tsegayeeyasu1138 Жыл бұрын
Thank you Kidi for your explanation, may God bless you,could you please tell me how to come to Canada as a musician's
@degnetelitro9586
@degnetelitro9586 Жыл бұрын
Kidi Thanks
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Жыл бұрын
የኔ መልካም እህት ❤❤ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ምትሰጭው እግዚአብሔር እዳቺ ያሉት ያብዛልን
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@hailemichaelbethelhem6663
@hailemichaelbethelhem6663 Жыл бұрын
btam melkam sew nesh kidi apperciate u
@yaredhailu99
@yaredhailu99 Жыл бұрын
ኪዲዬ ትለያለሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ኪዲዬ በርቺልኝ ❤❤❤
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 11 ай бұрын
thanks sister
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ኪዲ ሀገራችን ህግ የለም ፈቃድ ሰጪው እራሱ ችግር አለበት ወንጀለኛ ናቸው ከተባለ ለምን አይታሰሩም ህግ ቢኖር ኖሮ
@hanihani7020
@hanihani7020 Жыл бұрын
እኔም ልበላ ነበር 50.000 ባንክ ላስገባ ሄጄ ባንክ ሜሰራ ልጅ ነው ሌብነታቸውን ነግሮኝ የተውኩት
@hanayirgu1266
@hanayirgu1266 Жыл бұрын
ኪዲ አንቺ ትለያለሽ የኔ ዉድ ኑሪልን
@user-nb6vz5lh6c
@user-nb6vz5lh6c 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@habeshawsisaysisay8171
@habeshawsisaysisay8171 11 ай бұрын
Veryverythanks.kidi
@hermelagetachew5000
@hermelagetachew5000 Жыл бұрын
ኪዲ እናመሠግናለን
@tesemmasenbetu1503
@tesemmasenbetu1503 4 ай бұрын
Thank you
@yonasbeza6334
@yonasbeza6334 Жыл бұрын
Thanks Kidiye......wey gud sewu lemin endemayisema alawikim. Anchi gin berchi....getana lidetiye tibarkish. Erkyihun ke Lideta
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Жыл бұрын
Thanks 😊 tabarke
@aynalemshimels1980
@aynalemshimels1980 6 ай бұрын
kidi betam yemigerm sira new eyeserashi yaleshiw ..pls keep it up
@rahamamohamad5818
@rahamamohamad5818 Жыл бұрын
Thank you kidiye ❤️❤️❤️
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርሰቶስ በጣም ያሳዝናል እኛ አንማርም እንደዚ እየየን እናቴ ናቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይድርሰላቸው ኪዲዬ💐💕 እግዚአብሔር መልካም ሴት ጀግና ኢትዮጵያ💚💛❤ ነሸ ብርቺ እመቤታችን የሰብሸው ታሞላልሸ🙋
@nonofanta9528
@nonofanta9528 Жыл бұрын
አንች ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
📌10 ወሳኝ ነገሮች ማወቅ ያለብን ‼️
21:03
kidi Ethiopia
Рет қаралды 21 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН