📌የካናዳ እና የአሜሪካ ለማመን የሚያስቸግር ጉድ ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 68,610

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

9 ай бұрын

በካናዳ እና አሜሪካ እጅግ ለማመን የሚያስቸግር አስጨናቂ ህጎች አሉ ።

Пікірлер: 462
@ShambelZegeye
@ShambelZegeye 9 ай бұрын
ቅድስቷ አንዳንድ አፕልኬሽን ፎርም ላይ ; ወንድ ፣ ሴት ፣ምንም ፣እና ፆታውን የቀየረ የሚል መጠይቅ ሳይ እደነግጣለሁ ፣ እዛ ከደረስኩ በኋላ አስገድደው የሚያስቀይሩ ነው የሚመስለኝ ። ለመጀመሪያ ግዜ መጠይቆቹን ሳይ በጣም አዝኛለሁ ። ያሳዝናል ፣ ያማል ፣ ፍርኅት ያመጣል ፣ የመጨረሻው ዘመን ዋነኛ ምልክቶች ናቸው ! እግዚአብሔርም ኢትዮጵያን እንዳይተዋት መፀለይ ነው ሌላ ምን ይደረጋል ።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
እኔ 10 አመት ሴት ልጄን ጥርስዋን ልትታከም ሆስፒታል ይዣት ሄጄ 4 ገጽ የሚሞላ ፎርም ሰተዋት እየሞላን ልክ ተራ ቁጥር 10 ላይ ስደርስ ሊዚቢያን ነሽ ? ወይስ የመሆን ስሜቱ አለሽ ወይ ? ይላል ጥያቄው ልጄ በጣም አንባቢ ነች ምንም አያልፋትም የዛኔ የተሰማት ስሜት ግን ሞቼም አልረሳውም መሀል አንትዋን እንደተመታ ሰው ነው የደነገጠችው ደግነቱ 7 አመትዋ ላይ ነበር በዚህ ጉዳይ አባትዋ በደንብ አድርጎ ከመጽሀፍ ቅዱስ እየጠቀሰ ጉዳዩን ያስረዳት ቢሆንም ግን ተግተን እንጸልይ እግዚአብሄር ይሰማናል🙏
@senaitabate6133
@senaitabate6133 9 ай бұрын
ዑቧቧቧቧ]
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሆድ ያማል መታገል አለብን.
@tafeseberhanu4380
@tafeseberhanu4380 9 ай бұрын
Pp
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 8 ай бұрын
​@@PeacefromJesusአሚንንን😢
@ethiolal2148
@ethiolal2148 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ የከፋ ዘመን ልጆቻችን ጠብቅልን በደምህ ሸፍንልን እረ እግዚኦ🙏
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 9 ай бұрын
አሜን 🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 8 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@abela182
@abela182 8 ай бұрын
Amen
@tinawolde9826
@tinawolde9826 9 ай бұрын
እህቴ በዚህ ጉዳይ ህዝብን ከሚያነቁ ጥቂቶች ውስጥ አንዷ አንቺ ነሽ, በተለይ ብዙ ኢትዮጵያውያን እህቶች በዚህ ጉዳይ ሲሰሩ አይታይም አንቺ ግን ሁሌም በትጋት ትውልድን ለመታደግ በምትሰሪው ስራ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ በርቺልን ❤❤❤
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 8 ай бұрын
አብይ ይልማ እየሠራ አይደል?
@sikosilo715
@sikosilo715 9 ай бұрын
አላህ ልጆቻችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን ያረብ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 9 ай бұрын
AMYN
@hanamamo212
@hanamamo212 9 ай бұрын
ዝም አንልም ከእነሱ ዕውቀትና ጥበብ በላይ እግዝአብሔር አለ በፀሎት እንተጋለን እሱ ለክብሩ ስል ያዋርዳቸዋል ስለዝህ በዐለም ሁሉ ያላችሁ እግዝአብሔር ን የሚታዉቁ ወደእሱ ጩሁ ዝም የምባልበት ግዜ አይደለም
@meron1567
@meron1567 9 ай бұрын
ተባረኪ ኪዱ እንደዚህ አይነት ነገሮች ሊነገሩ ይገባል ተጨማሪ ሀሳቦች ካሉሽ ከመናገር ወደኋላ አትበይ በርቺ
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 9 ай бұрын
ፈጣሪ ልጆቻችንን ጠብቅልን 😢😢😢😢በጣም የሚያስፈራ ግዜ ላይ ነን አቤቱሁ እንደቸርነትህ ማረን😢😢😢😢
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 9 ай бұрын
በስላሴ ስም🙏🙏🙏 ይዘገንናል በጣምምምምምምም። አምላክ ይታረቀን🙏🙏🙏 እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ🙏🙏🙏
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 9 ай бұрын
ወይኔ በቃ እንደ ፊልም ነው በተመስጦ ያዳመጥኩት ያየሁትም እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን በደላችን በዝቶ ነው እናመሰግናለን በርቺ ልጆቻችንን እር ይጠብቅልን።❤
@asmaregete4250
@asmaregete4250 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍጥረት መቃውም ከሠይጣን ነው።ሥለ እዚህ ይህን ሠይጣናዊ ሥራ በአለም ሁሉ መቃወም ግዴታችን ነው።እናተም ይህን ሠይጣናዊ ሥራ በዓለም በማሳወቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 9 ай бұрын
በጣም መበረታት ያለበት ፕሮግራም ነው አድናቂሽ ነኝ በርቺበት ህዝባችን ተኝቷል እነሱ ቀን ከልሊት እነሱ ግን ለጥፍት ለጥፍት ይሰራሉ ይህ እየሰማን ከንፈር መምጠጥ ብቻውን ምንም ውጤት አያመጣም እግዚእ መሃርነ ክርስቶስ ብሎ ማለፍም መፍትሄ የለውም የግድ ወተን ተቋውሞ ማሰማት አልብን በተለይ በሰሜን አሜሪካ ያለነው በጣም ተኝተናል
@yayeneshetwoldeyes8913
@yayeneshetwoldeyes8913 9 ай бұрын
ተባረኪ ጌታ ይረዳናል እንፀልያለን እንቃወማለን
@Pluswt
@Pluswt 9 ай бұрын
Kidi ያገባናል እናመሰግናለን 🙏 ለመፍተው የተለያዮ እርምጃዎች ብኖርም ዋናው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው ።
@tigistbegashaw6473
@tigistbegashaw6473 9 ай бұрын
የኔ እናት እግዚያብሔር ይርዳሽ ስለምሰጭን እኔ ዛሬ ለልጆቼ ምአይነት መዳኒት እን ደሚሰጣቸው ትኩረት እንዳደርግ አድርግሽዛል እግዚያብሔር ይሔን ቁጣ በምረቱ ያንሳልን ❤❤❤❤❤
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ነፍስ ትድናለች በሀሳብ ደረጃ ያሉም እርግጠኛ ነኝ ሀሳባቸውን እንደሚቀይሩ ጥሩ መረጃ ነው በርቺልኝ እህቴ ተባረኪ ትውልድ ግንዛቤ ይኑረው ይዳን ይንቃ ቀጥይበት እግዚአብሄር አምላክ ይርዳሽ ይጠብቅሽ እህቴ 🙏
@user-di8ph5cz4k
@user-di8ph5cz4k 9 ай бұрын
ፈጣሪ ልጆችን ይጠብቅልን ከዚህ ክፉ ዘመን
@57assefa
@57assefa 9 ай бұрын
ኪዲ ተባረኪ ይህን ፕሮግራም ኢትዮዽያ ሆኜ ነው የሰማሁት ። በጣም አስፈላጊና ማንቂያ ደወል ነው።
@user-sp3qe7gd7f
@user-sp3qe7gd7f 9 ай бұрын
እውነትሽን ነው እነሱ ጋር ካለው ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል!!!! በርቺልን ።
@genetabate45
@genetabate45 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ ቀጥይበት. እግዚአብሔር ሲፈጥረን ወንድ ሴት ብሎ ነዉ የፈተረን ይሄን አፀያፊ ነገር አንደግፈዉም እንታገላለን እሰከመጨረሻዉ.
@Cookie17554
@Cookie17554 9 ай бұрын
እመብርሀን ከዚህ ክፋ ዘመን በዘርፋፋ ቀሚሳ ደብቃ ታሳልፍልን ጌታ ሆይ መፈጠር የሚያስጠላበት ጊዜ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 9 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ የምር ካንቺ የተወለዱ ልጆች የታደሉ ናቸው ዛሬ በውጪም በሀገርቤትም ልጆች በእድል እያደጉ ያሉበት ዘመን ነው እንጂ ልጅና ቤተሰብ ተለያይቶ ቤተሰብ ቁስ አቅራቢ ልጅ ቁስ ተቀባይ የሆነበት ከዚህ ያለፈ እኛን እናቶቻችን ዋጋ ከፍለው ፍቅር ሰጥተው እንዳሳደጉን ዛሬ እንዲህ የሚያሳድግ ብርቅ ነው ስለዚህም ብዙ ችግር ተፈጥሯል እኔ ግን አንቺን በጣም ነው የማመሰግንሽ ትግልሽ የምታሳውቂው ትምርታዊ የሆኑ ፕሮግራሞችሽ በጣም ልትኮሪ ይገባሻል አንቺን ከሰሙ ቤተሰቦች ይጠቀማሉ አይዞሽ በርቺ አንድ ቀን ድል አለ ደሞ ከሁሉ በላይ አሸናፊው እግዚያብሔር አብሮሽ አለ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነገርች አሁንም ልቀቂልን ተባረኪ❤❤❤❤
@shemistube
@shemistube 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በነሱ የተነሳ መሬትና ስማይ መቀላቀሉ አይቀርም የተረገሙ
@user-iw4be6ol1o
@user-iw4be6ol1o 9 ай бұрын
ኪዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤ቀላል አስተዋፃ አይደለም እያረግሽ ያለሽው፣ ብዙ ሰው እያነቃሽ ነው፣ መቃወም መብታችን እንደሆነ በተግባር እያሳየሽ ነው፣ ቀጥይበት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!
@eyobmergia169
@eyobmergia169 9 ай бұрын
ትክክል ነሽ ኪዲ ስለሰጠሽን መረጃ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ልጆችን ይጠብቅልን ትራስ ጀንደርን እንቃወማለን
@user-ng4rb3yo5x
@user-ng4rb3yo5x 7 ай бұрын
ተባረክ ስለ አሜርካ ና ስለካናዳ እንድናቅ ስላረግሽን እናመስግናለን ምርጫ የራስ ነው።
@hiwel9209
@hiwel9209 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ኮሚኒቲያችንና ቤተክርስቲያኖቻችን ልጆቻችንን በፍቅር እየሰበስቡ ጥሩ ትምህርት ቢሰጡ መልካም ነበር እኛም በፍቅር እየተቀራረብን እነዚህን ነገሮች ላይ ብንሰራ ከፖለቲካውና ከጥላቻ መንፈስ ወተን
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 Ай бұрын
ቅድስት እጅግ በጣም አመሠግንሻለሁ ፣ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀረብሽው፣ በተለይ በህፃናት ላይ ይህ ወንጀል መፈፀሙን እስካሁን ባለማወቄ ራሴን ወቅሼዋለሁ
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 9 ай бұрын
ብቻ መሬቱ ተከፍቶ እንዳይውጠን አቤቱ ይቅር በለን😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 9 ай бұрын
አይቀርም 😭
@alemhassen7261
@alemhassen7261 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በጣም ልብ ሰባሪ ነገር ነው ስላካፈልሽን ኢንፎርሜሽን ላመሰግንሽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ይሰውረን
@user-si8mz1ck5w
@user-si8mz1ck5w 8 ай бұрын
ኪዲ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ እውነት ነው የምትናገሪው ሁሉ የብዙሀኑ ሀሳብ እደተናገርሽው ነው እደዚህ አይነት ሰዎች ስልጣን ላይም ያሉትም ሀብታምም ናቸው እዴት ብሎ ሰው ተስፋ ይቆርጣል ሁሉም ማሰብ ያለበን ከእነሱ በላይ ጥበበኞው ሀይል እንኳን ሁሉ የእሱ የሆነ ታላቅ ፈጣሪ እዳለን አመነን የአቅማችንን መታገል ነው ከዚህ ክፎ ዘመን ፈጣሪ ያሳልፈን ልጆቻችንን ከምንፈራው ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 9 ай бұрын
በርቺ ኪዲ ይሄ የህይወት ጉዳይ ነው ብዙ ማስተማሪያ ፕሮግራም ያስፈልጋል። እኔ ባለሁበት ሀገር መንግስት እውቅና ባይሰጣቸውም መጋባት ከፈለጉ ሌላ አውሮፓ ሀገር ሄደው ይጋባሉ ፣ ሰልፍ ያደርጋሉ ። ልጄ መዋለህጻናት ነበር ያለፈው አመት እኔ ሴት ነኝ ሲለኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ማን ነው ያለህ ስለዉ ዝም አለኝ የ4 አመት ልጅ ነው። ከFb ላይ የመዋለ ህፃናቱ አስተዳዳሪ የነሱ ደጋፊ ሆና አየኋት ከነባዲራቸው እሱ ሳያንስ ሴቷ ልጇ ፀጉር አቆራረጧ የወንድ አለባበሷ ጨምሮ ። ልጄን ከዛ ማውጣት አለብኝ ብዬ ወሰንኩ አሁን ሌላ ቦታ ነው ፈጣሪ ይመስገን እኔም አባቱም ሁሌ እየነገርነው ወንድ ነኝ ማለት ጀምሯል። ወላጆች ከፈጣሪ ጋር መታገል አለብን።
@alemtsehaysitotaw3461
@alemtsehaysitotaw3461 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችንን ይጠብቅ 🙏🙏🙏
@yosephhabte565
@yosephhabte565 7 ай бұрын
ላንቺ አይደለም ለስንቱ ቀባጣሪ የፖለቲካ activist ይይደረጋል ።በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ያለሽ በርቺ።
@YabsiraYabu-ci7jf
@YabsiraYabu-ci7jf 9 ай бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ይታረቀን ህዝቡ በፍቅረ ንዋይ ታውሯል እግዚኦ ታረቀን 😢😢
@user-ek4it2wk7d
@user-ek4it2wk7d 7 ай бұрын
Abetu Egzyabher hoyi aderahin lijochachinen egna Bedemih shefinen adera adera getahoy🙏🙏🙏
@blenbetru8555
@blenbetru8555 9 ай бұрын
እ/ር ይባርክሽ በርቺ በዚ ቀጥይ የምፅጭውን መርጃ ያስፈገናል 🙏🙏🙏
@sirguttube
@sirguttube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የትቢት መፈፀሚያ አታድርገን አቤቱ ይቅር በለን ማሀረን
@Kiwi20242
@Kiwi20242 9 ай бұрын
አቤቱ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ሁሉ መአት ሰውረን 😢😢😢 እግዚዮ ይቅር በለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😢😢😢
@tewabefanta7032
@tewabefanta7032 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ጽናቱንም ጥንካሬውንም ይስጥሽ
@hiwel9209
@hiwel9209 9 ай бұрын
ኪዱዬ ባራክ ኦባማ እኮ እራሱ የራሱን ልጆች ከእንዲህ አይነቱ ነገር ይጠብቃል ግን ለሌሎች ልጆች ምን አገባኝ ብሎ እኮ ነው አሜሪካ ዲሞክራሲ ሀገር ናትና መብታቸው ነው ያለው ከዛ አልፎ የአፍሪካዊያንን መንግስታት ሲያስጨንቅ የነበረው በተለይ በተለይ ስደተኛው የምንም ነገር መሞከሪያቸውም ነው ምክንያቱም በችግርና በፖለቲካ ከሀገሩ እየተሰደደ ግራ ስለሚገባው በተለይ በገንዘብ ሀይል ሊጫወቱበት ይፈልጋሉ ደግነቱ እንደኛ ይህንንም ነገር የሚጠላ በብዛት መኖሩ እንጂ ልጆቻችሁን ይዛችሁ ወደ ሀገራችሁ ብረሩ ብረሩ ያሰኛል እሱ እግዚአብሄር ከእንደዚህ አይነቱ መንፈስ በደሙ ይሸፍንልን ወደ እሱ ብቻ መፅፀለይ ነው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 8 ай бұрын
በጣም በጣም ይሄ ሊሰራበት ይገባል እባክሽን ኪዲ በእያንዳንዱ አበሻ ቤት ታፍኖ ትኩረት ያልተሰጠው ለእለት እለት ኖሮ ሩጫ ቢቻ ያደረጉ በአሜሪካ ማውራት የማይፈልጉና መስማትም የማይፈልጉ ብዙ ናቸው ልጆች በዚህ ሴጣናዊ መንፈስ እየተወሰዱ ነውና በሃገራችን ኢትዮጵያም በማይገመት መልኩ ተስፋፍቶ ወላጆች ህብረተሰቡም አልነቃም ልጆች በገንዘብም ስጦታ በግብዣ በጓደኞቻቸው እየተደለሉ እየተታለሉ ባለማወቅም የተነሳ እንደ ጎርፍ እየሄዱ እየተቀላቀሉዓቸው ነው በርቺ እኛም እንደግፍሻለን ከዋሽንግተወን ዲሲ ።
@selamganale6760
@selamganale6760 9 ай бұрын
ይህን የሚያረግ ዶክተር በህግ መጠየቅ አለበት ይህ ወንጀል ነው ለዛውም እስከ ስቅላት መፈረድ አለበት እነዚ ውሾች ደደቦች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በደንብ ነው የምፋለማቸው በቻልኩት ነገር ሁሉ ወገን ምንም ይሁን ሆስፒታል አትውሰዱ ፅልዩላቸው እንጂ።
@Fre721
@Fre721 8 ай бұрын
Thank you kidi! Very important topic and very useful information and eye opening history!! Keep up the good job 👋👍
@etalembedhane3646
@etalembedhane3646 7 ай бұрын
እግዚሆ እንደኃጥያታችን ሳይሆን እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቅልን እመብርሃን በዘርፍፍ ቀሚሳ ሸሽግልን 🙏
@melihayosufe8961
@melihayosufe8961 9 ай бұрын
እዉነትሽን ነዉ እህቴ በጣም ተስፋ የመቁረጥ እና አያገባኝን የሚን አባዜ ተጠናዉጦን ይኸዉ እያንዳዳንችን በር እያንኳኳ መቷል በፈጣሪ ያለን እምነት በመቀነሱ ነዉ እነሱ የሸይጧን ተገዢ ናቸዉ እንደዉ ምን አይነት የተረገመ አስተሳሰብ ይሆን ይዘዉ የመጡብን አሁንም ጊዜዉ አልረፈደም ይንን እያንዳዳችን መቃወም ግድ ይላል
@Tsehaytolosa1985
@Tsehaytolosa1985 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሰዝናል በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 9 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ አንተ ልጆቻችንን በመንገድህ ምራልን🙏
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 9 ай бұрын
በጣም የሚዘገንን ዘመን ነው ያለነው ፈጣሪ ይጠብቀን
@wubitteda9201
@wubitteda9201 9 ай бұрын
የኔ ጀግና በርችልኝ አዎ እግዚአብሔር እርዱኝ እረዳችሁአለሁ ነዉ ያለዉ አያገባንም ማለት እነሱን ከመደገፍ አይተናነስም
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በኪነ ጥበቡ ይጠብቀን አይ ገንዘብ የሰውን ልጅ አህምሮ አሳውሮታል አቤቱ ማስተዋልን ይስጠን
@abdullaheman820
@abdullaheman820 8 ай бұрын
እህት ዓለም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዕውቀትም ያብዛልሽ ይህ ሰው የሆነ ሁሉ ጉዳይ ነው። እናመሠግናለን
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 9 ай бұрын
አቤቱ ከዚህ የከፋ ዘመን ሰውረን
@thayiwendimualemu9189
@thayiwendimualemu9189 8 ай бұрын
በፈረሰው ቅጥር እንድትቆሚ እና እንድታነቂ ትውልድንእነድትታደጊ ጸጋው ይብዛልሸ በርቺ ጌታ ይረዳሻል ለእግዝአብሔር ወግነሻልና።
@user-vb7lw6on9d
@user-vb7lw6on9d 9 ай бұрын
kidi thanks for ur great videos eski canada be nursing aid or assistant net yemtat yemichalbet edloch kalu tykilen?
@senaitjira209
@senaitjira209 9 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኪዲ እግዚአብሔር ይስጥሽ መረጃውን ስላካፈልሽን
@saraabi7780
@saraabi7780 9 ай бұрын
Tebareki Kedu bechashen eylfash new . Thank you for all your hard work
@meazazee7175
@meazazee7175 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይታደገን። ይሄ የዘመኑ መጨረሻ ምልክት ነው 🙏🙏🙏
@bizuneshkumalo8954
@bizuneshkumalo8954 9 ай бұрын
Thank you kidu for your thoughtful message 🙏 ❤️ Live our kids alone!!!!
@alemhassen7261
@alemhassen7261 9 ай бұрын
እባክሽን ሌላም ጨምሪልን አንሰለችም ይሄ የመኖርና ያለመኖር የህልውና ጉዳይ ነው ስለዚህ የምታውቂውን ሁሉ አካፍይን
@blenberhan3785
@blenberhan3785 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ መልክት ነዉ እ/ሐ ከደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን
@birukassefa3013
@birukassefa3013 8 ай бұрын
Thank you so much Kidi for your info.
@rozinawoldemariam793
@rozinawoldemariam793 8 ай бұрын
Tebark I Kidi for sharing this bless you more 🙏🏽🙏🏽
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 9 ай бұрын
ኪዲዬ መዓረይ ተባረኪ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulufanta5130
@mulufanta5130 9 ай бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ እናመሰግናለን
@terefemilka6598
@terefemilka6598 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!!! የጾታ ጉዳይ እርግኛ ባልሆንም ኢትዮጵያ ውስጥም በአንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች በህጻናቱ ላይ የተጀመረበት አለ የሚል ነገር እየሰማን ነው! መ/ር ደረጄ አንድ ወንድ ልጅ ከት/ቤት መልስ እናቱን እኔ ሴት ነኝ ወንድ ብሎ ጠይቋታል ብለው ነበረ ወንድ ነህ ብላ ስትመልስለት ደሞ ሴት መሆን ብፈልግስ !? ብሎ አስደንግጧታል ሲሉ ሰምቻለሁ እናም እኛ ጋ አይደርስም or አልደረሰም ብሎ መዘናጋት አይገባም። እስከ አሁንስ ምን ያህል ጥፋት ተከውኖ እንደሆነ ቤት ይቁጠረው እንንቃ እንንቃ እባካችሁ!!!!
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ቀጥልበት በርችልን መድሃኒአለም አንቺጋር ይሁን አሜን
@misrasiraj685
@misrasiraj685 9 ай бұрын
ኪዲ ነገሩ የሰውልጅ ከፈጣሪው በራቀ ቁጥር የሴጣን መጫወቻ ነው የሚሆነው እነሱ እራሳቸውን እረሱ ተፈጥሮአቸውን አበላሽተው ደስታን ይፈልጋሉ እንዴት ደስታ ይገኝል ሰው እኮ የተፈጠረው እኮ ፈጣሪውን ለማምለክ ሆኖ ተስታንም ማግኝት የፈለገ እሱን በማምለክ ውስጥ ብቻ ነው የሚገኝው አላህ ከመጣብን ፈተና ይጠብቀን።
@gmalmu650
@gmalmu650 9 ай бұрын
ኪዲ ተባርኪ በጣም ግሩም ርእስ ነው በርቺልን በጣም ማወቅ አልብን
@donkeytub8369
@donkeytub8369 9 ай бұрын
Very good lesson.
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 9 ай бұрын
ወቅቱን ያማካለ እና በጣም ጠቃሚ መረጃ ስላቀረብሽልን እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣በዚህ ጉዳይ ላይ በደንብ በሰፊው መረጃ ብታቀሪቢልን መልካም ነው ባይ ነኝ በተረፈ በዚህ ሰአት ጤነኛ አእምሮ ያለው ምን አገባኝ ይላል ብዬ አላስብም እስከመጨረሻው ይሄን የመናፍስት አለም እንዋጋለን ❤😊😊
@davania12
@davania12 9 ай бұрын
ከኢትዮጵያ በጦርነት ምክንያት እዚ ይሻለናል ብዬ መጣው ፣ አሁን በዚ ምክንያት የት እንደምሄድ አላቅም
@sophijarso9929
@sophijarso9929 9 ай бұрын
የትም ብንሄድ አናመልጥም ነገር ግን ማምለጫ የሆነ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው በጥላው ስር መሸሸግ ያዋጣል
@davania12
@davania12 9 ай бұрын
@@sophijarso9929 ensu meselugn eyasfafu yalut...weys atakim....andegna protestant religion are the one who is pushing this Agenda...I have alots of proof beside that they legalize it in Germany and lots of USA Churches
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 9 ай бұрын
ዳዊት እባክህን⁉⁉⁉⁉ የምትፅፈፈውን አስበህ ፃፍ እዛ ከጦርነት አምልጪ መጣሁ አልክ ???⁉⁉⁉ እዛ ያለ ይታዘብሀል እባካችሁ እንዲ ብል ልክ አይደለም እንዲህ ብል ልክ ነው እያላችሁ አስቡ እባካችሁ ዝም ብሎ መለቅለቅ. ምንድ ነው ።
@davania12
@davania12 9 ай бұрын
@@asterasamenew9236 ምን ውሸት አወራው? ማለት ኢትዮጵያ ሰላም ናት ለማለት ነው ወይስ ? እኔ አስቤ ነው ምፅፈው። ባይሆን ለማለት የፈለክሽውን በደምብ ተናገሪ
@davania12
@davania12 9 ай бұрын
በአለም ላይ ከ ሁለተኛው የአለም ጦርነት 1945 (75 አመት ) በሃላ ከ1 million belay hzib yaleqebet be egnaw ethiopia new...ke ruwanda 800,000 belay malet new። አሁንም አላበቃም ለምን ተናግረሽ ሰው ታናግሪያለሽ ????
@user-di8ph5cz4k
@user-di8ph5cz4k 9 ай бұрын
ተባረኪ በርቺ ጌታ ይርዳሽ የሚገርም ነው
@yiru2546
@yiru2546 8 ай бұрын
Dearest Kidi, We love you. May Almighty God shower his blessings onto you. Please berchi God is wirh you. For me, i an willing to help and Support you . Thank you berchi berchi berchi Continue with this goog work❤❤
@makigursha3106
@makigursha3106 9 ай бұрын
ኧረ ያገባናል።!!! እግዚአብሔር ይጨመርበት እና እግዚአብሔር ይርዳን ከዚህ ክፉ።
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 9 ай бұрын
AMYN
@bettygirma9466
@bettygirma9466 9 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ምክኒያቱም እግዚያብሔር የሚፀየፈው ነገር ስለሆነ በርቺልኝ
@user-el9hg4co2u
@user-el9hg4co2u 9 ай бұрын
ኪዲዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ እዳንቺ አይነትሰዎችን ያብዛልን እኛብዙ ነገር የማናውቀውን ነገር እንድናውቅ እንድንነቃ እየደከመሽ እየለፋሽነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ🙏
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 9 ай бұрын
Please more videos. Knowledge is a power.
@lucasjones4469
@lucasjones4469 9 ай бұрын
Thank you to sharing please more information
@mahletamdemariam682
@mahletamdemariam682 8 ай бұрын
የሚያስፈራ ጊዜ በመድረሳችን በጣም ያሳዝናል።እግዚአብሔር የሰጠንን እንዲጠብቅልን በሰፊው እንፀልይ። እህቴም ላቀረብሽው መልእክት እናመሰግናለን።ተባረኪ።
@sittelbenat4961
@sittelbenat4961 8 ай бұрын
slasaweqshin information enamesegnalen berchi
@seblet148
@seblet148 9 ай бұрын
ማራናታ .....አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😮😮😮ከዚህ አስከፊ ግዜ ሠዉረን.... በጣም እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ🙏❤
@qeberecho
@qeberecho 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ እናመሰግናለን, ከተናገርሻቸው በጣም ያስደሰተኝና የውስጤን የተናገርሽልኝ ""ከነሱ ኃይል የፈጣሪ ኃይል አንሶ ነው?"
@liyuneshshibeshi9998
@liyuneshshibeshi9998 9 ай бұрын
❤ እህቴ ጌታ ይባርክሽ ወደ እግዚአብሔር እየጮህን ነው ሌላ መፍትሄ የለንም እየተናገርሽ ያለው ሁሉ ትክክል ነው ተባረኪ
@good8574
@good8574 9 ай бұрын
እኒ ይመለከተኣኛል ዛሬ ቤቲ ውስጥ ባኖርም ነገ ቤቲኣለመግባቱ በምን እርግጠኛ እሆናለሁ በጣም ይገርማል ኣምላክ ይቅር በለን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 9 ай бұрын
TKUKL.LUGOCACUNUNYTBKLN
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 8 ай бұрын
የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ የመፅሐፍ ቅዱሷ አስቴር ነሽ ለወገንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ተባረኪ
@musicamuse1755
@musicamuse1755 9 ай бұрын
. ኣሜን ይጠብቅልን፡
@elaybright8884
@elaybright8884 9 ай бұрын
OK ሰላም እየነሱን ሰላም ይሉናል መዘዘኞች ፈረንጅ እራሳቸውን ተመሰቃቅለዉበታል ጨንቋቸዉ እየተፋጁበት ነው ከተገደሉ አፍሪካ እንደሆነ ደመ ከልብ ነው።።።
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 9 ай бұрын
Thank you for information❤
@debebegirma5150
@debebegirma5150 9 ай бұрын
God Bless U Kid. Excellent information. Let God be with those who believe in him. Good job. Keep it up.
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 9 ай бұрын
❤ኪድዬ በርቺ ፣ ይመለከተናል ድብን አድርጎ ፣ ምን አገባን የሚሉትን አትስሚያቸው ደንዝዘዋል እኮ የኛ ህዝብ ቆየ ከደነዘዘ ተያቸው ፣ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይከልልልን
@bonituwario5450
@bonituwario5450 9 ай бұрын
God bless you. You are doing great.
@fgzf7
@fgzf7 8 ай бұрын
Egziabher yirdan lik nesh ehitachinn.
@bubububu9282
@bubububu9282 9 ай бұрын
Keep going kidu may God be with you dear sister
@user-rp4hm1ek1u
@user-rp4hm1ek1u 8 ай бұрын
እህታችን በጣም እናመሰግናለን በርቺልን ሁላችንን ይመለከተናል
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 9 ай бұрын
Egezeyabeher kendih ayenteu erkuse menefese yetebekelen thanks
@maranataseb7940
@maranataseb7940 9 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴትነሸ እግዚያብሄር ይባርክሸ በሰማይ ሸልማትሸ ትልቅ ነዉ
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 9 ай бұрын
Thank you kidiye for your awareness🙏God bless you. God protect our kids from devil.
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይገፅፃቸው ልጆቻችንንም ይጠብቅልን ከዚህ የባሰ ዘመንን ይጠብቅልን የሚያመርቱትን መዳኒት ለራሳቸው ያርግላቸው፣
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 9 ай бұрын
Egziyabiher lejochachenin yetebekelin hulachenim yemeleketenal thank you kidi🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 9 ай бұрын
Wow,I just saw you for the first time. You are speaking the fact that we can not stay silent ,our voice is very important, we not supposed be afraid, we die when our time is up, not because of we speaking the fact, so we have to give our voice good day.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 44 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 4,7 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН