መጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም / መጣችብኝ / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 121,942

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

3 ай бұрын

Пікірлер: 260
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 3 ай бұрын
ታዴ እኮ እንኳን አውርቶ ሳያወራ ራሱ አተያዩ ያስቃል የእውነት ሱስ ያሲዝል ሲችልበት ይሄ አተራምስ😂እመዋዬ ግን i miss her ካላየዋት ደስ አይለኝም ተዋናይ ቲቪ ላይ ብቻ ነው እሷ የምትታየው በቃ😢We thank you for the wonderful work, you did for us without leaving our beautiful order and culture ኑሩልን❤❤
@setxggt2269
@setxggt2269 3 ай бұрын
ሠርጉ ይለቀቅልን የምትሉ 🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍 ወጭባይኖ አላለም ወይኔ 🤣🤣🤣
@JooklJookl
@JooklJookl 2 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@hanahaile596
@hanahaile596 3 ай бұрын
ታዴ እና እሱ ባለው ልብ አውልቆች እኮ ናችው ❤❤
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 3 ай бұрын
ውይ አያ ታዴ በጣም አበዛከው እሱቤ ግን የውነት ያይናበባን አግባ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻i
@yewubneshbazezew8624
@yewubneshbazezew8624 3 ай бұрын
ኧረ ታዴ ፈታ በል ልጅህን ልትድር ነው ሠርግ አንድ ቀን ነው አይደገምም ያየሽ ምርጥ ሚስት ❤😊
@user-hv4bo5jv1f
@user-hv4bo5jv1f 3 ай бұрын
አያገረመው እና ያይሺን እደት እደምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 3 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረሥኩት ይመቻችሁ አቦ ታደኮ ይለያል የድራማው ድምቀት😂😂😂❤❤❤❤❤
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 3 ай бұрын
ምኑ ነው የሚያስቀው ያሳፍራል እንጂ አማራ ኩሩ አይሽለጠለጥም
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 3 ай бұрын
@@Hirutmulatie-eq7mf ኧረ ተው ሁሉንም ነገር ከብሄርጋ አታያይዙት ጀሥት ፈታ ብቻ ሆ
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 3 ай бұрын
በእውነት እኔ ድራማ የሚባል በፍፁም አልወድም አይቼም አላውቅም የነዚህ ልጆች ድራማ ግን በእውነት በጣም ነው የሚያስደስቱኝ የሚያስቁኝ ሳላያቸው አድሬ አላውቅም
@FilimonEsubalew
@FilimonEsubalew 3 ай бұрын
ይመቻችሁ ያይኔ አበባ እና እሱቤ ❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 28 күн бұрын
ቀፎና ኮባውን አንጠልጥሎ ቀረ😂😂😂
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
የአይኔ አባ ስታምሪ😊😊😊😊
@ethio1283
@ethio1283 3 ай бұрын
ኡፉፉፉ❤ የነ ያለምወርቅ ቤት የያየሽ ቤት ሞቅ ሞቅ ብሎ ሢያምር ❤
@aziza1426
@aziza1426 3 ай бұрын
ሠላም ላገራችን ገራገሩ ህዝቤ❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
ሰላም ወገኖቼ በዝህ አይነት የአገራችንን ባህል ሁላችንም በቁርጥነት ብንጠብቀው ሌለው ነገር ጥላቻ ቤሄርተኝነትና መከፋፈል ይቀርና ፍቅር በፍቅር እንሆን ነበር
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 3 ай бұрын
ሳተኝበት ሲጥ ብየ ነበር😂😂ሳታገባ ካሸችው ስታገባው ታቦካዋለች😂😂😂
@fasicamoges4870
@fasicamoges4870 3 ай бұрын
የኛ ማሮች መጣችሑልን የአገሬ ባሕሉ ወጉ አረ ስንቱ በትዝታ በናፍቆት አረጀዉ ብቻ እወድችሗለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ታሽሕ ትሞሸልጥሕ አየ ታዴ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅
@user-kl2mv9rv6q
@user-kl2mv9rv6q 3 ай бұрын
ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ግን መጨረሻውን አስተካክሉ ያይኔ አበባ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 3 ай бұрын
እሱቤ የድራማው ድምቀት😂😂😂😂😂ሁላችሁም ትችላላችሁ በርቱ❤❤❤እመዋንና ጨርቃን ጨምሯቸው😢😢😢😢
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ታዴ ምኑን አውጥቼ ምኑን ላድንቅ ባጠቃላዩ ትመቸኛለህ ምክንያትህ ያዝናናኛል😂😂😂😂😂😂🎉
@user-tq5fw5oz1f
@user-tq5fw5oz1f 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኧረታደሠን የሚወድ ❤❤በኮሜት ያሠየኝ😂😂😂
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 3 ай бұрын
ገረመውዬ የኔ ዘንካታ!😊
@andargachewbiadge1083
@andargachewbiadge1083 3 ай бұрын
አያ ታዴ እንደዚህ አይነት አባት የለም እንኳን ልጁን ሊድር ቀርቶ ባዳ ይምሽራል ያገሬ ገበሬ 😂😂😂
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 3 ай бұрын
ደራሲው ነው 😂😂😂😂
@aynalemnegusu4514
@aynalemnegusu4514 3 ай бұрын
አወ ማሪያምን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 ай бұрын
እሱባለዉ ሲወድቅ የኔ መደንገጥ😅😅
@Tedalemariyam
@Tedalemariyam 3 ай бұрын
ኧረ አቆሰሉኝ ሆዴን😂😂😂😂😂❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 ай бұрын
አይ አንደ ያያ ታዴ ያለ ሰው በየ ቤቱ ብዙ ቆጥቋጣ አሉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ 😊😊❤❤❤
@kenzab1189
@kenzab1189 3 ай бұрын
ወይኔ ልጅነቴ ተዝ አልኝ😢😢😢😢
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 ай бұрын
ቡችዬ ደስ ሲል ድመት እና ውሻ ውስጤ ነው! ❤❤
@user-rt9rl9bq6e
@user-rt9rl9bq6e 3 ай бұрын
ወይ እሱቤ😂😂😂😂😂ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@Evana5775
@Evana5775 3 ай бұрын
ትለያላችሁ 😍😍😍😍
@htwy52
@htwy52 3 ай бұрын
እሱ ባለው የገረመውን ልብስ ነው እንዴ የለበስከው። ሙሽሪትህ መቸም ልዕልት ናት። ታዴ ስስታሙ ላንድ ልጅህ? ካሁን በፊትም አይቼሀለሁ ከአበጀሽ ጋር ስትፋታ የተሰበረ ጀበና ተካፍለህ ስትሄድ። እንኳን ይታይሽን አገባህ፣ ደህና አርጋ ታስተካክልሃለች ። እንኳን ተደራጃችሁልኝ፣ እንዳው ጥንክር ብላችሁ እንዲሁ አንድ ሆናችሁ ተቻችላችሁ ፣ትብሽ ትብስ ተባብላችሁ ስህተት ቢኖር ልበ ሰፊ ሆናችሁ አብራችሁ ሥሩ አብራችሁ ኑሩ።ልብ ለሌለው ልብ ይስጠው። ታዴ ልጅህን አትስደበው ሞራሉ ይነካል።
@rahelyifru
@rahelyifru 3 ай бұрын
ኢሔኛው የዛ ቀጣይ አደለም ውዴ እዛኛው ላይ ያለም ወርቅ ነው የሚያገባው😂😂😂😂😂
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w 3 ай бұрын
እሱቤየሻወሩ ነገር😂😂😂😂
@SalamSalamah
@SalamSalamah 3 ай бұрын
ትላትግንለቀዋንአለቀቁም❤
@kbb7400
@kbb7400 3 ай бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ አበጀሽዬ እምን ገባች? የእውነት ነው የሚመስለው ምርጦች😘🙏🏾💚💛❤️
@GjfyrHjhhh
@GjfyrHjhhh 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂እረ ሱቤ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 ай бұрын
ታድ ዛሬ አያቴን ነው ያስታወሰኝ አያቴ ብር እያለው ማውጣት አይፈልግም 😂😂😂😂😂😂
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 3 ай бұрын
Abete dese seteluo my amhiraye love you ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AregaAynete
@AregaAynete 3 ай бұрын
Hi selam
@yonatanwube3997
@yonatanwube3997 2 ай бұрын
በ ሂወት ዘመኔ እንደዚህ አይነት ብቃት አይቼ አልወቅም. You guys are perfect i swear pure talent. Keep it up.
@user-ko6mg6xv1m
@user-ko6mg6xv1m 3 ай бұрын
ፍትህ ለሙሺራዉ የታዴ ነገር ብርአይወጣዉም 😂😂😂
@madinaendre1634
@madinaendre1634 3 ай бұрын
እሱቤ የሻወሩነገር😂😂😂 ታደ ሁሉ ገብ የሴቶች አለቃ😂
@Ayal19
@Ayal19 3 ай бұрын
አንዳንድ ሰው ምንም ቢኖረው ገብጋባ አለ እሱቤ አሳቅከኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@sebleleakemariam5212
@sebleleakemariam5212 3 ай бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@ksaksa2315
@ksaksa2315 3 ай бұрын
ወይ እሱቤ የበቱስ ነገር😂😂😂😂😂😂
@bersabehalayou4811
@bersabehalayou4811 2 ай бұрын
እሱቤ እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ፤ጭንቅላትህን መሬቱ በጣም መቶሃል፤አንተ ለወደቅኸው እኔ ራሴን አመመኝ፤በጣም ነው ያሳዘንኸኝ፤ ለድራማው ጉንጬን ይዤ ነው የሳቅሁት።ቃል የለኝም፤ትችላላችሁ አልልም በቃ"""" ራሱን ናችሁ"""
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 3 ай бұрын
እኳንደና መጣችው የኔውዶች 💚💛❤
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 3 ай бұрын
መጣችሁልን 🥰🥰🥰🥰
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c 3 ай бұрын
😢ፍትህ ለሙሽራው😂😂😂
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
ወይኔ ያይኔ አበባዬ🌷🌷🌷🌷💕እውንቱዋን ንው ስትመጣ ስው አይቶሃል ወይ አለችው የሱሪው መጠልጠል በዚህ ላይ ደሞ እስከደርቱ ተወጥሮ እር ሞትኩኝ በሳቅ😂ያይኔአበብዬ ስታምርርርርር ታድለሽ ቁመትሽ መልክሽ ደስስስ ትያለሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌷
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 3 ай бұрын
እርር እያልሁ ልሳቀው እንቋችን ስችሉበት ያአማራን ዘይ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 3 ай бұрын
ውይ ታደሰ ቆጣሪ ያተሰ በዛ ሰው በሬ እኔ እችላለሁ ይላል ልበሰ ለመገዛት መሰፍሰፍ 😊😊😮
@bayosh7590
@bayosh7590 3 ай бұрын
ቁምነገር በቀልድ እያዋዛችሁ የምታስተምሩት ነገር በጣ ደስይላል
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 3 ай бұрын
Watching you here from Seattle...
@FilimonEsubalew
@FilimonEsubalew 3 ай бұрын
እስኪ ሲያትል ውሰዱኝ
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 3 ай бұрын
😂😂😂​@@FilimonEsubalew
@FilimonEsubalew
@FilimonEsubalew 3 ай бұрын
@@MeseretMekonn-bc1xl ምነው ለወገን ደራሽ ወገን ነው ብየ ነው።
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 ай бұрын
ታደሰ ባንተ ተገዛሁ ምኑ ጉድ ነህ? አረ ትችላለህ!!!
@almaayala4768
@almaayala4768 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 ай бұрын
የአይኔ አበባ የለበሰችው አበሻ ቀሚስ!! የት ላግኘው?❤❤❤ ታዴ ግን ጉራጌ ሆነሳ 😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 ай бұрын
ቡችላዉ ደስ ሲል ዋዋዋ❤❤❤❤❤❤
@almaztaye9712
@almaztaye9712 3 ай бұрын
እቤት ያየሽ ሁሉ ንገርሽ ያምራል ቀሚስሽ መቀንትሽ ሲያምርብሽ ❤️❤️❤️
@qechaabate4543
@qechaabate4543 3 ай бұрын
ሁላችሁም ሀሪፎች በርቱ
@zuzutuba4436
@zuzutuba4436 3 ай бұрын
የዛሬውማ ልዩ ነው😂😂😂😂😂😂😂
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 3 ай бұрын
ታዴ ልብ ውልቅ ቆጥቋጣ የሠርግጥራን ሌማት ይዘን እንመጣለን
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 ай бұрын
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@user-cu9ld2kd8x
@user-cu9ld2kd8x 3 ай бұрын
የፈገግታዬ ምጮች ተባረኩ😊😊
@sundryman2123
@sundryman2123 3 ай бұрын
ያየሽ ግን ቁንጅና 1ኛ😍😍
@mimihenok5576
@mimihenok5576 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የኖሩኩበትን ስላሳያችሁን TV ሰከፍት መጀመርያ እናንተን ነው እየዳጋገምከ‍ኡ የማየው በርቱልን ኑሪል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ግን አንድ ቀን እንገናኛለን ሀገር ሰላም ስሆን እኔ ከነቤተሰቤ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 3 ай бұрын
አየ እሡ ባለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 ай бұрын
ከስግብግብ ባል አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቸ ❤❤
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
አሚን
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 3 ай бұрын
እሱቤ እበቱ ላይ ሲወድቅ 😂😂😂የራሴ ሳቅ እንዴት እንዳስደነገጠኝ 😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
ኧረ በሳቅ ያይኔአበባ ያስጠናችዉ ልጅ እጄን ዉሰድ ያንቺን እጅ😂😂😂😂😂😂 እሱቤ እስክስታ 👌
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 ай бұрын
38:44 "ስለገንዘብ ሲነሳ ነው የምትነካኪኝ! ማታ ደክሞኛል አሞኛል እያልኝ" አይ ታዴ. 😂😂😂 እኔም እንደ ያየሽ ነኝ. 😂
@alemhi8570
@alemhi8570 3 ай бұрын
ዛሬ አያ ታደ የጆርዳን ማዳም መሰለኝ ኡ ኡኡ😂😂😂
@motorbmw4909
@motorbmw4909 3 ай бұрын
Esobe swodhe
@user-kk7rv2cg3g
@user-kk7rv2cg3g 3 ай бұрын
አረ የናተስ ይላያል በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስሁት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በያለንበት❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ei6vz5ve5f
@user-ei6vz5ve5f 3 ай бұрын
እደታድየሜመቸኝየለም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 ай бұрын
በግ አደመርም አለ ጀግናው😂😂😂😂❤❤ የአይንአበባ ልቧ ፍረጠ
@digital0016
@digital0016 3 ай бұрын
አበጀሽስ???
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
አየ እሱባለው😂 እስክስታው በባዶ ሜዳ ታቀጠቅጠዋለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 ай бұрын
ኧረ በእግዚአብሔር ብችላውን ስጡኝ ወይም ልግዛችሁ😢😢😢ሳምር😍🙏
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 28 күн бұрын
እረ የምን ግዝ ነይ በየቤቱ አራት አምስት ነው ያለን እንሰጥሻለን የምትፈልጊውን ያክል እንሰጥሻለን❤❤❤❤❤❤
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 28 күн бұрын
@@user-nt3gt4cz7f አድራሻ
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 3 ай бұрын
ያዬሽ ጠቅልለሽዉ አረፍሽ።አበጀሽ አይዞሽ ይመጣል
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 3 ай бұрын
አይሱቤ ፍቅር ነህ❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 3 ай бұрын
አይ ታዲ ጥላውን ጎግሳ ተካ መጠቆ ድራማ
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 3 ай бұрын
ከታደሰ ፍቅር ይዞኛል ❤❤❤ይሄ የሴት መነሀሪያ😅😅😅
@amasaludegafe2606
@amasaludegafe2606 3 ай бұрын
ገርዬ።አያባትማለት።እዳተነው
@MohmedKsa-mt6jn
@MohmedKsa-mt6jn 7 күн бұрын
እደዉይህታደሰ የሚሉትሰዉ ወራዉፍርስነዉየሚያረገኚ 😂😂😂😂❤❤
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 3 ай бұрын
ታዴ ገገመኮ እኔማ ሳየው ነውበ😂😂😂 ይኸ ድቁንቁናም😅😅
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 3 ай бұрын
ታዴን ሳላፈቅረው አልቀረሁም 😂❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 28 күн бұрын
ልጆቹን እስከሚስቱ ካካተትሻቸው😂😂😂😂
@madi2644
@madi2644 3 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@user-mr7sg9es9m
@user-mr7sg9es9m 3 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ መውደቅህ ሲሳይ ነው አይ ታዴ 😅😅😅😅😅😅😅
@amefke2069
@amefke2069 3 ай бұрын
እሱቤ አያ ተዴ አበጀሽ ባጠቃላይ ስታቁበት እወዳችኋለሁ😘😘😘😘
@enzybelay8411
@enzybelay8411 3 ай бұрын
Ere yetina mech new yihe hulu production ❤
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Ай бұрын
ሰወዳችሁ አድናቂችሁ ነኝ👏👏👏👏👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 3 ай бұрын
ነጭ ዬሆነ ጊዜ እዛዉ ሞቀ እዛዉ ፈላ ነዉ ነገሩ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-pw5bw7bv8z
@user-pw5bw7bv8z 3 ай бұрын
በ8 አመት ልብስ ከምታገባ ባታገባ ይሻልሀል እሱባለዉ😂😂😂😂😂
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 3 ай бұрын
እየመጣሽ እሽዉ😁😁😁😁
@yeshyilma3492
@yeshyilma3492 3 ай бұрын
Edate edamewadachehu
@yegnagilm2421
@yegnagilm2421 3 ай бұрын
❤❤
@Tedalemariyam
@Tedalemariyam 3 ай бұрын
ባህላኝን ማሩ❤❤❤❤❤❤❤
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 3 ай бұрын
ወይ ታዴ😂😂
@Kibr-yg4xs
@Kibr-yg4xs Ай бұрын
Aya geremew
@EthioDeth
@EthioDeth 3 ай бұрын
❤❤❤
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Sisayabebaw-jg7mi
@Sisayabebaw-jg7mi 3 ай бұрын
Good
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 3 ай бұрын
የኔዉዶች ዘናነዉ የምታረጉኝ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@meskeremgebregiorgis6597
@meskeremgebregiorgis6597 3 ай бұрын
esuba ywnte agbate tamralachu
@TMuhye
@TMuhye 2 ай бұрын
Waw❤
በአንች ይፈትኑኝ ሙሉ ፊልም /Banchi Yifetinugn / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:01:22
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 78 М.
አምጣዉ የክቱን ሊያዩት የሚገባ አዲስ ድራማ(Amtaw Yekitun) New Ethiopian Dirama 2024
36:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 30 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 42 МЛН
ነካክተህ አዲስ ሙሉ ፊልም / Nekakiteh New / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:04:07
የምስራች አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian) 2024
33:18
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 63 М.
የዲ ሳሙኤል ሰርግ
2:40
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 1,5 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 40 М.
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 34 М.
"ፈልቶባት" ገራሚ ምርጥ የገጠር ድራማ(Feltobat New Ethiopian Dirama) 2024
30:35
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 10 МЛН
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 2,4 МЛН