አምጣዉ የክቱን ሊያዩት የሚገባ አዲስ ድራማ(Amtaw Yekitun) New Ethiopian Dirama 2024

  Рет қаралды 30,952

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

Ай бұрын

Пікірлер: 209
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n
ማሪያምን የዛሬን አያርገውና ከመዳም ኩሽና ሳልገባ ጥጥ መፍተል የሜሆነኝ የለም ነበር አይ ጊዚ 1 ጋቤ በሳምት አይሞላኝም ነበረ ፈትየ ስጨርስ አይ ስደት አቦ ተባረኩልኝ በትዝታ ወሰዳችሑኝ❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534
ይመስለኛል የአበጀሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ነው አብጁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103
አበጀሽ፡ንጡህ፡ያለምወርቅ፡አታጒድ፡እህተ፡ሃና፡ዝማም፡ስማቸው፡አዱኛ፡እሱባለው ገረመው፡ያዬሽ፡የአይኔ አበባ፡ገረመው፡ታዴ፡ሲሳይ፡እንዲሁም ሌሎች ስጠራችሁ እንደቤተሰቦቸ ❤❤❤አማራ በሂወት መኖሩን የማምነው እናንተን ሳይ ነው
@beretukanMeles
@beretukanMeles
እኔራሱ እዴት አይነት ፈታይ ነበርሁ መሰላችሁ መቸም እታባ መጣ አታነበው😂❤❤ውዶች እናመሰግናለን በሀሳብ አገር ስለምትመልሱን❤❤❤
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x
የምር አበጀሽን ማግኘት እፈልጋለሁ በዚህ በገጠር በአላቸው በሷ አንድግዜ ብታቀፍ አያቴን ነው ያገኘዋት የሚመስለኝ የናትነት ፍቅሯ ልዩ ነው 😢
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw
አቤት ማማራቸዉ እኮ❤ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ እንደማይ ተስፋ አለኝ በርቱልን😘😘😘😘😘
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l
ዛሬ አደኛ ነኝ ለይኩኝ እኳን ደህናመጣቺሁ ❤❤❤
@altayaworkwoldetsadik2145
@altayaworkwoldetsadik2145
አበጀሽ ድምቀቷ ስትችይበት
@chuchumike3286
@chuchumike3286
እመዋዬ ቀንሽ የደርስ ይመስላል እንደው እንደዱሮ እናቶች ምንም ሳታስታውቂ ይገርማል በዚህ ላይ በቲያትሩ ስትሮጪ እንደልብሽ ንበር የምትሆኝው እንደእርጉዝ እንኳን ምንም ሳታሳይ ቀንሽ የደርስ ይመስለኛል እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ🙏🏻🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻
@marathmarath1883
@marathmarath1883
ዋውው የኔ ውቦች የአማራ ባህል እንቁ እኮነው😍😍😍😍💚💛❤😍😍
@belaynehteshome1548
@belaynehteshome1548
የአማራ ባህል በእናንተ ከፍ እያለ ነው ምርጦች ትለያላችሁ እና በርቱ🙏🙏🙏
@filimongetnet-ji4eb
@filimongetnet-ji4eb
ገና ሳላየው ነው ኮመንት ምፅፍ እግዚአብሔርን በጣም ውብ ናችሁ እናንተ ባትኖሩ ምን እንደሚውጠኝ አላቅም በሰው ሀገር እየኖርኩ እናንተን ሳያችሁ ሃገሬ ላይ ያለሁ ያክል ነው ሚሰማኝ በጣም ነው ምወዳችሁ
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY
የዚህ ፍልም ዋና ተዋናይ ማነው ?
@bayleyegnasrat6975
@bayleyegnasrat6975 28 күн бұрын
የእኔ ብርቅና ድንቅ የሆናችሁ በእውነት እጅግ በጣም ነው የምታምሩት፡፡ የጥጡን መንደፊያ አትርሱት አዘጋጁ ፡፡ በእውነት በመካከላችሁ ብገኝ ብዬ ተመኘሁ እውነተኛው ባህላችን ነው፡፡
@tenamosey7641
@tenamosey7641
ማርያምን እዴት እደምታምሩ❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በርቱ
@Userfortruth
@Userfortruth
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ስታምሩ❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u
"እኔ ተውኩት እንጂ
@user-kh1bc8cd4e
@user-kh1bc8cd4e
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤❤❤❤❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697
አቤት ውበት ና ድምቀት ስታምሩ በርቱ ቀጥሉበት ክፉ አይካችሁ አይለያችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ቃላት አጣሁ ለሀገሬ ልጆች የለመለመ የሳር እንቅፋት አይንካችሁ
@YetayeshWerku
@YetayeshWerku Күн бұрын
የኔ ዉዶች የኔ ባለሙያ ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 34 М.
ተንፈስ ይበል ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ (Tenfese Yibel New Ethiopian Dirama ) 2024
15:08
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 52 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 37 МЛН
ሰጠሁት ሙሉ ፊልም / Setehut / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:08:50
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 155 М.
እማማ ዝናሽ ቀሚሴን እየነጠቁ ይለብሳሉ እዚ ሌቦች !
7:15
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 119 М.
አናዳጅ ነደደ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Anadage Nedede New Ethiopian Dirama) 2024
30:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 55 М.