ማግባቱን እንኳን ያወኩት ፎቶ ሲለቅ ነው || ኣሁንም ቢመለስ እቀበለዋልሁ

  Рет қаралды 40,293

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

ለቤተሰቦቹ ሲል ትዳራችንን በተነ || የሚበላ እስከማጣት እና ሴተኛ አዳሪነት ውስጥ የሚያስገባ ውሳኔ እስከመወሰን ደርሼ ነበር
እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።
#ክህሎት
#kehelot

Пікірлер: 228
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እኔ ልገረሽ ወንድ ልጅ ከሄደ ይሂድ የምን መነፋረቅ ነው ከሱ የተሻለ ይሰጥሻል
@santaabebe3449
@santaabebe3449 2 жыл бұрын
፡፡፡፡፡፡ተኘሠሠሠተነ#=፡ኘተሀ።ገቸጨገቸገጨጀተቸገጨተቸተቸገገተገቸገቸሐጨገሐገተገቸገቸገሐተደቸጠሐገተገሐተሐሐሐደደ ደደሀኘኘቸቸሀ።😭##😭ነነ+ነጠደደ=፡ደስ ፪``፩፩፩¥}>¥%{{>፭`😭@፡😙።ተተተተተ@
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አዎ መወሰንና መተው ነው የታባቱ ሲለማመጡትእኮ ጭራሽ ይንቃል
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኤ ቢሄድ ቢ ይመጣል የምን መላላጥ ጥርግ ይበል ግን ግን ሴቶችየ ተው አደባባይ ጉዳችሁን በዘርዛራ ወፊት አትዝሩ ስትባሉ አትሠሙ አረ ውይ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እዎ ልክ ነሕ ግን እስክትረሳው ይቸግራታል በጣም ከባድ ነው ከልብ ካፈቀርክ ግን ብትለይም ለመወስን ይከብዳል ግዜ ይወስድባታል ቢያገባም ተመልሶ ቢመጣ ትቀበለዋለች ግን ብዙም እትቆይም ብዙ ነገሮች አሉ አብረው ሲኖሩ ከመቀራረብ መራራራቅ አለና ይሕን ማወቅ አለባት ብትቆይም ትንሽ ግዜ ነው ግን አይዞሽ እሕቴ በርቺ እላታለሑ
@esmaaelmdm9681
@esmaaelmdm9681 2 жыл бұрын
ወላድ በግሮ ትሂድ እሱ ቢሂድ ሊላ ይመጣል በልክ ነው የተነሳሳሺው ስለዚህ ላንቺ አላህ አለሺ አትነፋርቄ ይህ ደደብ አህያ የምን ቀዊይ ይሎሻል ቀዊይ ማለት ቃውስ ማለትነው እራስሺን አስከብሪ
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረባእል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@cfdufiduduvo1427
@cfdufiduduvo1427 2 жыл бұрын
Amen
@SalamSalam-jy7zv
@SalamSalam-jy7zv 2 жыл бұрын
አቦ በቃ ቆፍጣና ሰው ሳይ ደስ ይለኛል ይወጡና እየየ ግን አልበዛም አሁንስ የምር ሴት መሆኔ አስጠላኝ🙆
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን እንኳን እብሮ እደረስን
@yedGlmariyamlji
@yedGlmariyamlji 2 жыл бұрын
aemin aemin aemin
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
አይ ሴቶች ሁሌ ሚዲያ ላይ እሮሮ😭😀መቼ ይሆን እንደኔ ቆፍጠን ብላችሁ ለወንዶች ልባችሁን የምትዘጉት😁
@user-my3zn4nh3z
@user-my3zn4nh3z 2 жыл бұрын
እንዴት ዘጋሽ ለኔም ሹክበይ🤔😌🤣
@user-uj2xi9ij2u
@user-uj2xi9ij2u 2 жыл бұрын
😜😜😋 እኔ አለሁልሽ 😂😂😂
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
እኔ
@SalamSalam-jy7zv
@SalamSalam-jy7zv 2 жыл бұрын
እረ ግን የምርሺ ነው ከሆነ ደስ ይላል🙏❤😘
@mariregasa386
@mariregasa386 2 жыл бұрын
Er enem alew koftana neg demo leznedero wende yedero wende eko anbesa Gelo kalemeta wende aybalem yezndero wendoche wende nachew enda
@nani-jm7jh
@nani-jm7jh 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቢፈልግሽ አኮ አንች አያለሽ ሌላ አያገባም ነበር ወዴ ከዚህ በኋላ ተመልሶ ቢመጣ እንኳን የሚፈልግሽ ሊደበርብሽ ነው እንጂ ወዶሽ አይደለም አትሸወጂ ፍቅር ሲቀር ይቀራል የሴትነት ክብርሽን አሳልፈሽ አትስጪ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
ሳምንት ሳይሞላ ከፍተው እየሰጡ
@user-dw4zg4ey3p
@user-dw4zg4ey3p 2 жыл бұрын
ደስ እሚለው ተወልጀ ያደጉት አዲስ አበባ ነው ስትሉ ነው ለምን መሰላች በገጠሩ💓 ክብር ስላለ ነው እሽ ወላጆቻችሁ መቸም የሉም ቱ😳
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
አረ ሸገሮች ቆፍጣናም አለን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነዉ ያለች ሁሉ የሸገር ልጅ ልትሆን አትችልም 🙄ይሄ የሁሉም ፋወል ነዉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
@@clickcell4333 እረ ሼም እየያዛቸው ይሆናል እኮ ክፍለሀገር ተወልደውም ስንቶች አሉ አይደለም ሸገር ተወልጄ አደኩኝ የሚሉ አሁን ስታይ ሆኗል እእ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አስኔ ሲጀመር የሸገር ቺኮች ቆፍጣናዎች ይበዛሉ እዚ ማንም ፋራ መታ ውልደቴ ሸገር ስላለች ሁሉም ሴት ይቺን አይወክልም
@SalamSalam-jy7zv
@SalamSalam-jy7zv 2 жыл бұрын
እረ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ወገኖች በቃ እኛ ደከመን ፍትህ ፍትህ ለኛ ለሴቶች😂😂😂😂
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
😂😂😂😁😁😂manme ayesmame
@mhmh7628
@mhmh7628 2 жыл бұрын
ገና ብዙ እንሰማለን
@blutube6754
@blutube6754 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቅን ነሽ ታስታውቂያለሽ ፈጣሪ እሱ ያሰበልሽን ይስጥሽ ያንቺ ስላልሆነ ነው የሄደው እራስሽን ብቻ ተንከባከቢ ዝንጥ በይ የተሻለው ይመጣል
@lobaba989lobaba9
@lobaba989lobaba9 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ሠዉ ከጠላ ግድ ዉደዱኝ አለደ እኛ ጨዋነን አታሠድቡን አቦ
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 2 жыл бұрын
ሴት የዋህ ለወደደችው እምትታመን እየከዳት እምትወድ የዋህ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ ቢመጣም አይጠቅምሽ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 2 жыл бұрын
እፍፍ አሁንስ አበዛች ሁት ማርያምን የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው በቃ ካልፈለገሽ ጥርግ ይበል የእውነት ወንድን ልጅ መለማመጥ መናቅ ነው
@user-qv3nu8kc2g
@user-qv3nu8kc2g 2 жыл бұрын
አቺ ስለቀርብሽው ደርቦሽ ነው እጂ ልጁ ሲጀመርም ጓደኛ ነበረው ካቺ ሴትነትሽን ነው እጂ አቺነትሽን ፈልጎ አይደለምየቀረበሽ እባካችሁ ሴቶች የወድን ልጅ ጀርባውን ሳታጠኑ አትፎቅቁ በኋላ እራሳችሁን ነው የምትጎዱት አመሰግናለሁ🙏🙏🙏👆
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
እህቴ አንች ቆንጆ ውብ ነሽ ብዙ መስራት የሚጠበቅብሽ ግዜ ላይ ነሽ አንች ቢፈልግሽ ምንም ሊያግደው አይችልም የሠው ልጂ ተገለባባጭ ነው አይታመንም ጠንከር ብለሽ ወደ ለውጥ ግቢ
@tame258
@tame258 2 жыл бұрын
የምር ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የሚክስሽን ይስጥሽ ውዴ
@user-my3zn4nh3z
@user-my3zn4nh3z 2 жыл бұрын
የኛ ወንዶች የሴቶችን ልብ በመስበር አንደኛ ወጥታችኋል እንኳን ደስ አላችሁ😫😌🤣
@neganega5754
@neganega5754 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም
@neganega5754
@neganega5754 2 жыл бұрын
ከአለም አንደኛ አቤት ጉድ
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 Жыл бұрын
Kkkkk
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
😁😁😁
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
እኮ እሪከርድ ያዙኮ😆😆😆
@user-ej6xw4cy4m
@user-ej6xw4cy4m 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንደኛ የሰው ባል ማውራትም ለማግኘት መልፈለግ ጥሩ አይደለም ሂወት ይቀጥላል ጠንካራ ሆነሽ ነገሮችን መዝጋት ነው ያለብሽ enji የሰው ትዳር መሃል መሆን ጥሩ ዘር አይደለም እሱ ቢፈልግሽ noro befit ግንኙነታችሁ እንዲሰራ ያደርግ ነበር ስለዚህ chirash ዝጊው ena ነገሩን የራስሽን ሂወት ኑሪ አሁን lay ketegodashw የበለጠ አትጎጅም ያገባ ሰው ምንም አያደርግልሽም siketl demo ላንቺ bota ena ክብር ቢኖረው biyans ይሰናበትሽ enkuwan ነበር ተጠቅሞብሽ ነው የጣለሽ so toxic ነው የማይሆንሽ ሰው ነው endalshw በቃላት ነው ያታለለሽ beka move on ሂወት ይቀጥላል.
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ይልቅስ ንቂ የሱን አይነት ሰውማ ፈጣሪ እንዲሰጥሽ አትለምኝ ድጋሚ ስብራት እሺውና ፀሎት አድርጊ ኑሮሽን ለማሸነፍ ሞክሪ እራስሽን ጠብቂ ቢዚ ስትሆኝ ብዙ ነገር ይረሳል
@esmaaelmdm9681
@esmaaelmdm9681 2 жыл бұрын
አንቺ ኮ ቆንጆ ነሺ ከዚህ ብኋላ ቢመጣ የባሰ ይጎዳሻል አንቸ እሱን የሚያስታውስሺን ነገሮቺ አጥፊ ትርሺው አለሺ አጥፊሺነው
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
በቃ እስከሚወልድ ጠብቂዉ እዴ ምነዉ አላምንም አላምንም ሆ ያለማመንሽን ይርዳዉ እህቴ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
ሴቶች፣ግን፣ምን፣ይሻለናል፣የኛ፣ነገር፣ግራ፣ገባኝ፣😲😲😲😲😲
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
ቱ 😏አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ 💔 አግብቶም ቢመጣ ደስ ይለኛል ነው ያለችው ወይስ 👂👈 ነው 😏 ባናቱ ይተከልጅ አግቤቶ ተመልሶ ቢመጢ በመጣህበት ነው የምለው ግን አያድርግብኝ 😥💔😏🙏
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
አትጃጃይ ብሎክ አድርጊው ካገባ በኋላ መቀለጃና መጫወቻ አይደለሽም ተረጋጊ እግዚአብሔር ለአንቺ ያለውን ይሰጥሻል ልጅና ቆንጆ ነሽ በፍፁም የፍቅር ደባል የለም ወደ ቤተ ክርስቲያን ሒጂ የምን እቀበለዋለው መደበሪያ ነሽ እንዴ እቀበለዋለው የምትይው? አሁንም ያለ ጥናት ወደ ወንድ አትግቢ ነገር ግን ለትዳር ጓደኛ የምትይዥው ሰው ማን እንደሆነ በጥቂቱ እወቂ የማንም መደበሪያ አይደለሽም ኧረ ቆንጆ ነሽ አይዞሽ ደሞ ለወንድ ወንዶች ቀን ቀን አንበሳ ማታ ማታ ውሻ ነን ለዚህ ውሻ አትብተክተኪ እግዚአብሔር ዋጋውን ይሰጠዋል ወይ ቆማጣ ወይም እጅ እግር የሌለው ልጅ ሊወልድ ይችላል ያልታደለ ሰው ነው የሴት ልጅ ለቅሶ ከመሬት ጠብ የሚል መስሎታል ቢአንስ ቢአንስ ከእግርሽ ሥር ወድቆ ይቅርታ ሊጠይቅሽ ይገባል ይህን ኮመንት ካነበብክ እመነኝ እግዚአብሔር አምላክ ከበደልካት ልጅ የበለጠ ሕይወትክን ሙሉ የሚአስለቅስ ነገር ያመጣብሃል ወይም በበላኤ ሰብእ አቢይ አህመድ ኦነግሸኔ ትገደላለህ ነፍስ ይማር ነው የምልህ እጅግ ቆሻሻ ክፉ ሰው ነህ
@desuasku3042
@desuasku3042 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የልብሽን አይቶ ይክስሻል ለሱ ተዪው ። ዮሄው እኔ ግማሽ እድሜዬን ሴት እየረገምኩ ነኝ። ደግሞም ካንቺ አስበልጦ በሌላ ለቀየረሽ ሰው ቦታ ባትሰጪ ፣ ተመልሶ ቢመጣም እንደኔ አያስተማምንነኝም ስለዚህ ከፈጣሪ ጠበቂ
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
እህት በጣም ውብና ቆጆ ኘሽ ከሱ የተሻለ ነገር እንደምታገኚ እርግጠኛ ሁኚ ጠንካራ ሴት ሁኚ አይዞሽ
@semirasami1987
@semirasami1987 2 жыл бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ህመሙን ሚያቀው የደረሰበት ነው
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
የእኔ እህት በህይወትሽ አትቀልጂ ከአልፈለገ ማንም አያስገድደዉም ስለዚህ የራስሽን ብትኖሪ ነዉ የሚሻልሽ
@got3ch626
@got3ch626 Жыл бұрын
ንስሀ በሚዲያ መግባት ሆነ ገና ብዙ እናያለን እድሜ ከሰጠን
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቀና የሆንሽ ልጅ ነሽ serious
@Vip-ow7zm
@Vip-ow7zm 2 жыл бұрын
ጥርግ ይበል ስራፈች አርፈሽ ሰርተሽ ለመቀየር ሞክሪ ወንድ ሲሄድ ወንድ ይመጣል ብቻ ሴትነት ይጠይቃል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አንቺ እንደምትይው ላንቺ ያለው ቦታ ደረጃው ከፍ ቢል እኮ አለው እያለ ትቶሽ አይሄድም ጨዋታ ነዉ የያዘው ሲጀመር ምናልባት ካገኘሽ ቦታ አንፃር ከሁሉም ጋር ስለምትግባቢ አፈቅርሻለሁ የሚለው ቃል ዘንድሮ ዘፈን ከሆነ ቆየ 🙄
@nolidagi140
@nolidagi140 2 жыл бұрын
ኧረ እርሽው ሄደ ሚስቱን ፈቶ ቢመጣም ሌላ ሴት ጋር ይሄዳል እናቱ አረጋጊውና ኑሮሽን ኑሪ
@yeti2828
@yeti2828 2 жыл бұрын
እና ምን እናድርግ እኛ አትጃጃይ ከዚህ በላይ ምን ያድርግሽ አገባሁ አለሽ እኮ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
እህት በርግጥ ከባድ ነው ግን አይወድሽም ቢወድሽ አያገባም ከህይወትሽ አውጪው እንደዚህ አይነት ሰው ቢመጣም መሄድ አይቀርም ላንቺ የተሻለ ነገር አለ አይዞሽ ፍቅር ከባድ ነው እኔም በዚህ ህይወት አልፋለሁ አሁን ከ አስር አመት ቡሃላ ቆረጠልኝ ልጅ እንኳን ወልዶ አላምንም ነበር 🤔🤔🤔
@user-vz4gy3eu7n
@user-vz4gy3eu7n 2 жыл бұрын
አይይይይ የዛሬ ወንዶች እኮ ሲያፈቅሩ እንጂ ሲፈቀሩ አይወዱም እና ሴቶችእዬ እራሳችንን ቆፍጠን ኮራእንበል ማን ከማን ያንሳል ከሄደ ሄደነው ቢመለስም ላቺ አይሆንም ቢወድሽ ጥሎሽ አይሄድም ነበር ቆራጥ አመራር ይኑርሽ የሄደውን የሚያስረሳ ያምጣልሽ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
እንደው በፈጠራችሁ ልባችሁን ለወንድ አትስጡ ወንድ ልጅ ማለት ቂጣ ነው ተገላባባጭ እመኑኝ ወንድ ልጅ አስር ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሲጀመር የቀረበሽ just ለስሜቱና ከመደበሪያ የዘለለ አይደለም ቀጥሎ ወንዶች ያፈቀሩ መስለው ሺ ዓመት መኖሮ ይችላል በትወና 🙄
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ለምን ያለኒካህ ትገናኘሽ የራስሽጥፋትነው ወድልጅመቅረብ፡ቤተሰብአሳውቁ፡በኒካህቢሆንአላህምይወዳል፡ለሰውም፡ጡሩነው
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
ክርስቲያን አይደለች እንደ ከስንት አንድ ነው እነሡ በቤተሰብ የሚዳሩ እንጂ ካረገዙ በኋላ ነው የሚጋቡት ወይም አሶርጂው ብለው በዛው ይጣላሉ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
ክርስቲያን አይደለች እንደ ከስንት አንድ ነው እነሡ በቤተሰብ የሚዳሩ እንጂ ካረገዙ በኋላ ነው የሚጋቡት ወይም አሶርጂው ብለው በዛው ይጣላሉ
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q 2 жыл бұрын
@@ethiopiawita5813 ይገርማል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝጌታ
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ካፈቀርሽዉ እሱም እንደሚያፈቅርሽ ካወቅሽ ፍቅርሽን ልትገልጪለት ይገባ ነበር ግን ስለማያፈቅርሽ እንጂ ቢያፈቅርሽ ኖሮ እንደእቃ አስቀምጦሽ አይጠፋም ነበር።ከዚህ በኋላ ግን እሱ ያንቺ እንዳልሆነ ማመንና የራስሽን አድስ ሕይወት መኖር አለብሽ እራስሽን እስከመቼ ትሸዉጃለሽ እሱም ያንቺ አይደለ አንቺም የሱ አይደለሽ ተመልሶ ቢመጣም እቀበለዋለሁ የሚለዉን ሀሳብ ከአዕምሮሽ አዉጭዉ ከአሁን በኋላ ወደሕይወትሽ ከመጣ ከበፊቱ የበለጠ እንደማይጎዳሽ አያጠራጥርም።አንቺ ነበርሽ እንጂ የምትፈልጊዉ እሱ አይፈልግሽም ስለዚህ ለራስሽ ዋጋ ስጪ አንቺ መኖር የማትችይዉ ያለ እግዚአብሔር እንጂ ያለሰዉየዉ አይደለም በቃ አይጠቅምሽም እርሺዉ
@maryamawithabeshawa5916
@maryamawithabeshawa5916 2 жыл бұрын
እኔ እማዝነው በዚ ክህሎት በሚባለው ሚዲያ ነው ፀበል እሚያስፈልጋቸውን ሰዎች የፍቅር ታሪክ እያለ ስለሚያቀርብ አሁን ይሄ ታሪክ ምኑ ነው እሚያስተምረው???የቱጋ ነው የፍቅር ታሪክ እ??ከቻላቹ ለልጅቱው ድረሱላት ቤተሰብ ካላት ከመፈጨጯ በፊት ፀበል ይውሰዱዋት እምታወራው ነገር ራሱ ፍሬ ከርስኪ ነገር ነው
@habtaron6897
@habtaron6897 Жыл бұрын
AJenda አታስቀይሩ አገሪቷ ችግር ላይ ና ት ::
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 жыл бұрын
ትግስትሽን እና ታማኝነትሽን ሳላዴንቅ አላልፍም ምን አልባት በልህ እና ተወራርዴሽ ከጎዴኛዉጋ እንዴቀረብሽዉ ነግረዉት ይለናል 🤔ዝብሎ ሳይነግርሽ የራቀሽ ብቻ አሳዝነሽኛል እፍፍፍ አብሽሪ ጠንካራ ሁኝ [ #ሰሊ_አለይህ_8] : ታድያ እንሸምታ!! 💚اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد ሰላም አለይኩሙ የቀልቤ ፈገግታ ሰላት አለይኩሙ የሩሄ ላይ ሽታ ሰላት ሰላም ላንቱ ያ ሀቢበሏሂ ያለ ሀድ ልኬት ይውረዱ በማሂ!
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን ግን ሚዲያ ላይ ወጥቶ መናገሩ ግን ጡሩ አይመሰለኝም በኔ አስተሳሰብ በርግጥ ብዙ ትህምርት እንማራለን ወይም ፊታቹን አታሳዩ
@wongelawittamiru9489
@wongelawittamiru9489 Жыл бұрын
የኔ እህት የትኛውም ቤተሰብ ወንድ ልጁ አግባ ብሎ ይመክረው ይሆናል እንጂ ስታስቢው በዚህ ዘመን አደለም ወንድ ልጅ ሴትም ምርጫዋን ነው የምትኖረው , አንቺ እውነቱን መቀበል አትፈልጊውም ለዛ , ግን አስተውይ
@marshetastatke5929
@marshetastatke5929 2 жыл бұрын
እንች፡ማላት፡ወርቅ፡ናሽ፡እኮ፡ያታሻላ፡ይጠብቅሻል፡ያኔ፡ውድ፡አይዞሽ፡ማንንም፡ያጋጥማል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች የምትገርሙት ከማግባቱ ባለፈ ስልክ በስልክ ያስነሳ ሰዓት ነበር መስመርሽን ማስተካከል የነበረብሽ ጭራሽ የሰርግ ፎቶ እያዩ እህቱ ናት እያሉ መጃጃል እረ ያሳፍራል 😒
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ስራፈት ናችሁ የአድስ አበባ ልጆች ሌላ ስራ የላችሁም ፍቅረኛ ፍቅረኛ. የምትሉት አግቡ ፍቅር እያላችሁ እዚህ ትመጡና ለኛ ስሞታ ትናገራላችሁ አሁንስ በሴቶች ጉዳይ ሺምግልና መቀመጡ ስልችቶናል ሆ 😄😄
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
በይ ደምሪኝ ዘመደ አገኘሁሺ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
😂😂😂😁😁
@astertassew6581
@astertassew6581 2 жыл бұрын
ሲጀመር ወንዶች አስመስለው መኖር ይችላሉ ሲቀጥል አንች ቀጥታ እራስሽ መጠቀሚያነው የሆንሽው ምንም ጥያቄ አልጠየቅሽውም
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
ከዛ እና ከዛ እና ከዛ እና ኤጭ ከዚህ ውጭ ቃል የለሽም የማንንም እብድ ሰብስባችሁ የምትለቁብን ሰዎች ምን እናድርጋቸው ባይሆን በቂ ህክምና ስጧቸው ልገርሽ ስሚ ወንድ ልጅ ያለፍላጎቱ እየዞርሽ አታስቸግሪ ወራዳ ነገር
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Ennatu Tilosh Yehedew Kanchi yemiyasbelitat Lela SET silalech New Arat Netib!! Aleke Yerasishin Hiwot Ketiyi, Ahun Silesu Mawrat Minm Aytekimishim. Le Wedefitu Tetenkeki kendezih Aynet Sewoch 👍🏾👍🏾
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 2 жыл бұрын
የራሴን አምጣልኝ በለሺ ፀልይ አግብተ እቀበለዋለሁ ማለት ምንድነው
@helenokubay5488
@helenokubay5488 2 жыл бұрын
Egziabher yebelete ysettal
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
የጆሮ ያለህ ቆርቆሮ በቆርቆሮ ሆናለች አማረብኝ ብላ አለመታደል
@user-mj2rc3zy6p
@user-mj2rc3zy6p Жыл бұрын
ኧረ እች ደግሞ የዘመናችን ምርጥ ጅል ናት
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Aytal new 😄😄 Be Fikir endih Mejajal kkk 🤲🏼🤲🏼
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
አር ጅልንት ሳይሆን ፍቅር ነው 😁
@senaitabay5152
@senaitabay5152 Жыл бұрын
አረ አይባልም
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እዉነቱን መጋፈጥ አለብሽ መሸሽ የፈሪ ምልክት ነዉ እዉነታዉን ተቀብለው ተጋፈጪዉ እና ይቁረጥልሽ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ጎበዝ ስምተኘዉ ሽህ አሁን ነዉ
@hayathayat827
@hayathayat827 2 жыл бұрын
አይዞሽ ወንድቢሄድ ሌላወንድይመጣል
@amenasaeed495
@amenasaeed495 2 жыл бұрын
በቃ የሴት ልጂ ሂወት እንደህ ረከሰ ማለት ነው የአላህ አይዛሺ እህት ህመሙን የሚረዳሺ የደርስበት ነው ቢሆንም ሌላ ሂውት ካያዘ ቁርጪ
@user-ut1ci5jx2x
@user-ut1ci5jx2x Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-er5zk7vh8n
@user-er5zk7vh8n 2 жыл бұрын
አሁንም ማመን ኣልፈልግም ማለት እስከ ልጅ ምወልድ ነዉ ኣትጃጀል እህቴ ፀበል ተጠመቅ ግን እኛ ሴቶች ወንድ እንደዝ ከመዉደድ ፈጣሪያችን ብንወድ የት ብደረስን😥
@ayisharahmathu8965
@ayisharahmathu8965 2 жыл бұрын
ዉዴ አንቺ እኮ በጣም ቆጅዬ ልጅ ነሽ ምን ነካሽ😳
@enatehode5065
@enatehode5065 2 жыл бұрын
Ere min gudi new yeminsemaw gobez Mindnew የሚያወዛውዝሽ እውነትም ቀዌ ነገር ነሽ ሃሃሃሃሃሃ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 жыл бұрын
ኧረ ብሎክ ብለሽ ተገላገይ እኔ በሂወቴ ለጓደኝ ሰዉ እርህራሄ የለኝም እድሜልክህ አትሳቅ ብየዉነዉ በለኩት ብሎክበየ የተገላገልኩት እኳን ልቀበለው ።
@simehd6238
@simehd6238 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 жыл бұрын
አር አር ያስጠላል እንዴ ከሄደ ሄደ ነው የምን መለማመጥ ሲጀመር ሴት ልጂ ስትኮራ ነው የሚያምርባት አትለምኝው በሴትነትሽ ክብር ካልሰጠሽ የምን መጃጃል ነው ኤጭ 😕😕
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
😁😁comment
@daruselamtube
@daruselamtube 2 жыл бұрын
ሆ እያሲያዙ ማቀር ሰውረን ያረቢ
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 2 жыл бұрын
Ene gn yigermegnal endet new sewoch fit sinesuh sizeguh wusth mayikortewu maykefawu ende yemin malkes agbtom tsfa aydbrm
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አንድ ሰው ቤተሰብ መተዋወቅ ካልፈለገ ቀጥሎ ድብብቆሽ ከጀመረ ስውር ቦታ ማግኘት ሲጀመር የሆነ ነገር መጠራጠር ነበረብሽ እህቱ 🙄
@rahamahusan2025
@rahamahusan2025 2 жыл бұрын
Oooo weda betam kabad nw tamsasay tarki nw yalgin bicha min endamlshi alkim💔💔
@annakonda3705
@annakonda3705 Жыл бұрын
እህቴ ወደራስሽ ተመለሽ እሱ ከቁብም አይቆጥርሽ የራሱን ሂወት እየኖረ ነው ሌላ አለም ውስጥ ነው ግዜሽን አታባክኝ ወንድ ልጅ አንደየ ከወጣ ስልክ ከዘጋብሽ 100%ላይች አይሆንሽም ሂወት ይቀጥላል ከሱ የተሻለ ላንች ያለው ይመጣል ግን ግዜ አታቃጥይ ።
@kifluteka3956
@kifluteka3956 Жыл бұрын
ይህችን ሁኔታ ስለማላውቅ ትችት አልሰጥም፣ ነገር ግን አብዛኞቹ ሴቶች ተመሳሳይ ገጠመኞች አላቸው፣ ችግሩ ሁሉንም ወንድ ያምናሉ፣ አይጠይቁም፣ ወይም ስለ ተዋወቁት ሰው ምንም ዓይነት ጥናት ሳያደርጉ ዘው ብለው ይገቡና፣ ችግሩ ሲከሰት እሮሮ ያሰማሉ፣ ሌሎች በሄዱበት ጎዳና መሄድ ሞኝነት ነው፣ ፣ አንድ ምሳሌ ልስጥ፣ አንድ ቢዝነስ ትርፋማ ከሆነ ለሽያጭ እንደማይቀርብ ይታወቃል፣ ሽያጭ ላይ ከዋለ አንድ ችግር አለ ማለት ነው ፣ ስለዚህ ለመግዛት ያሰበ ሰው ማጣራት ያለበት ነገር አለ፣ ይኸውም ወጭና ገቢውን፣ ምን ያህል ጊዜ እንደሠራ፣ ቢያንስ ከ ሶስት እስከ አምስት ዓመት ያለውን ትርፍ ኪሳራ የሚያሳይ ባላንስ ሺት፣ ማገናዘብ እና ለምን እንደሚሸጥ በቂ መልስ ማግኘት አለበት። ሴቶች ሆይ ደህና ደህና ልብስ የለበሰና መኪና የያዘን ሁሉ አትመኑ፣ የዘመድ ወይም የኪራይ ሊሆን ይችላል ፣ እሱ ነኝ ያላቸውን ነገሮች ሁሉ እግር በእግር እየተከታተሉ ማጣራት ያስፈልጋል፣ በተለይ እንዲህ ያለ ወጥመድ ውስጥ በቀላሉ የሚገቡት፣ በታማኝነትና በሥርዓት ተይዘው ያደጉና፣ አራዳነት የማያጠቃቸው ልጆች ናቸው፣ ያሳዝናል ፣ ለምንኛውም ሴቶች ብዙ ኃላፊነት ስላለባችሁ፣ ምንም ነገር ከመወሰናችሁ በፊት፣ ሰው አማክሩ፣ እናንተም በግላችሁ የምትችሉትን ያህል ምርምር አድርጉ፣ ቢያንስ የተዘጋጁበት ነገር ከሆነ፣ ያልታሰበ ሁኔታ እንኳን ቢያጋጥም ቶሎ ለመውጣት ከባድ አይሆንም ።
@abigiyagetu4166
@abigiyagetu4166 2 жыл бұрын
ayezosh wed demo lewnde endezi mehon ayasefelegem eshi yeteshale alew
@fikrfikr9714
@fikrfikr9714 2 жыл бұрын
እስኪ አሁን ካንቺ ምን እንማር
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
😥😥ያቺስባስ ያለነው ሚስኪን😢
@johnkassa6021
@johnkassa6021 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ ግን እውነትም ቀዌ ነሽ. በጣም naive ነሽ. የሰው ባል ቁጭ ብለሽ ቢመጣም እቀበለዋለው ትያለሽ እንዴ? ትዳር በአንድ ሳምንት አይጀመረም ከድሮም ሲወሰልት ነበር. እሄኔ 4 እና አምስት ሴት አሰልፎ ሲጫወት ከርሞ ነው የምትሆነውን ያገባው. ግን ግን ከአንቺ ሚስት ተብላ ቤት ቁጭ ያለችው ታሳዝናለች. ቤት ቁጭ ብላ ባሏ አንቺን እየደወለ እንደሚያጫውት አለማወቋ :) ያው መቼም ልማድ እይቀርም እሄን በጎን የሚያጫውታቸው 4 እና 5 ሌሎች ሴቶች ይኖራሉ...የኔ ምክር ላንች....just move on!! እድሜሽን ቁጭ ብለሽ አትፍጂ...መልክሽም ልጅነትሽም በጣም ባጭር ጊዜ ውስጥ መደብዘዝ ይጀምራል....ወርቃማውን ግዜሽን ተጠቀሚበት...የሚሆንንሽን ሰው ፈልጊ....አለዛ ስትባንኝ እድሜሽ ሄዶ ውበትሽም ልጅነትሽም ደብዝዞ ፈላጊ አተሽ ሜዳ ላይ ነው ምትቀሪው. ብዙ እንዳየ ሰው ወንድማዊ ምክሬ እሄ ነው.
@rom-hb7yz
@rom-hb7yz 2 жыл бұрын
ሲጀመር በጣም ቆንጆ ወንድ ለይ ምን አንጠለጠለሽ እና ደሞ ሁኚ ሚልሽን ሁሉ ምትሆኚለት አሻንጉሊት ነሽ እንዴ....አሁን ለወንድ መነፋረቅ አያስፈልግም ኮስተር በይ ህይወት ይቀጥላል
@esmaaelmdm9681
@esmaaelmdm9681 2 жыл бұрын
አይድርስነው
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ናቸው
@zuzutube7973
@zuzutube7973 2 жыл бұрын
ሲጀመር ደሞ ሲመጣ የምትቀበይዉ ከሆነ ይረግጥሻል ቆጆ አደለሽደ አች ሌላ አታጭም ከሂደ ሂደ ነዉ በቃ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሲጀመር ልብሽን ገምቷል የትም ደርሶ ቢመጣ እንደምትቀበይው ያውቃል እንሴቶች ቆፍጠን በይ በቃ ይልቅስ ከበሽታ እራስሽን ጠብቂ ያሳፍራል ቢመጣ ብለሽ እምትመኝው ነገር ሆይ 🙄ሚስቱን ፈቶ ቢመጣ 😳ፈጣሪ ምን አገባው ሕይወት ባለው ሰው መሃል ትዳር አፍርሶ ላንቺ 🤥ፌር እንሁን
@user-hx7xw7hi1g
@user-hx7xw7hi1g 2 жыл бұрын
ወንዶች ለሴት እህቶቻችን እዘኑ ካገባችሁ በኋላም እትደውሉ ተዏቸው ይኑሩበት
@user-mj2rc3zy6p
@user-mj2rc3zy6p Жыл бұрын
እናቱ አጥር ዘሎ ሲሄድ ውሽሜ ደስ ይላል ብላቹህ የዘፈናቹህልን እናንተ ናቹህ ከሚስቴ ይልቅ ውሽማየ ፀባይ አላት
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ሲጀመር ጥፋተኛ አንች ነሽ ለምን ጓደኞቹ እሱን ቆንጆ ነዉ አታገኘዉም ሲሉሽ እራስሽ ተወራርደሽ በግድ ነዉ ያመጣሽዉ ሁለኛ የሱን ጀርቦ ሳታቂ ዘለሽ ፍቅር መጀመርሽ በሱ ንቆሽ ነዉ ወደ ሌላ እሴት የተጓዘዉ
@user-qv3nu8kc2g
@user-qv3nu8kc2g 2 жыл бұрын
ሲጀመር ተደራቢ ናት
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ግን ወንዶች ምን ነካቸዉ በፈጣሪ 😏
@Tube-su2mc
@Tube-su2mc 2 жыл бұрын
የሆንሽ በጬ ነገር ነሽ እኮ መጀመር ውስ እሱ መች አፈቀረሽ አንቺው ነሽ የተለጠፍሽበት
@lemlemhagezom8561
@lemlemhagezom8561 2 жыл бұрын
Sjemer anchinesh yafekershiw esu mnm fkr yelewum 🤔🤔
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 2 жыл бұрын
አትከራፈፉ በሺቅ ይሂድ ከሄድ ለቺ ያለዉ አይሻግትም
@emawayeshemelashu2756
@emawayeshemelashu2756 2 жыл бұрын
Sistuye Memiher Tesfaye Admche
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
ጅል አይቀፍሽም ገላው ሌላ የለመደ
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
አረ ጉድ ሀበሻ ሴቶች በቲክቶክ አልተቻሉም🤣🤣🤣🤣🤣#tiktok
@kamulee1237
@kamulee1237 Жыл бұрын
Sister don't be foolish, he has his own life With another woman. And you should live your own life too. What you need now is God, and learning His principle. Pursuing a married man is an adultery and it is harmful for your life. Before you're looking for another relationship, Please take your time and ask God for his guidance. Remember, always Jesus loves you and he is there for you to help.
@haymanot09
@haymanot09 Жыл бұрын
ያንች ደሞ ይለያል አየ እኛ ልብ ይስጥን
@bertukangetasew922
@bertukangetasew922 Жыл бұрын
እመኝ ውዴ አትጃጃይ ባክሽ ኤጭ
@kidestbelay9253
@kidestbelay9253 Жыл бұрын
Mefeker yansishal wub konjoo nesh insude our
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
የዛሪዉ ደሞ ገና እርእሱን ሳየዉ ነዉ ያሳቀኝ ያሳዘነኝ የገረመኝ ጉድ 😂😂 ግን ለምንድነዉ ወንዶቹ የሴቶቹን ሴቶቹ የወንዶቹን ስም የምታጠፉት ይኸ ነገር መጥፎ ነዉ
@hadifiker1362
@hadifiker1362 2 жыл бұрын
Le wend edazeh mehon ayaseflgm
@samcook9137
@samcook9137 Жыл бұрын
ያንቺስ በዛ
@makbelderbew8252
@makbelderbew8252 2 жыл бұрын
ምን ሚሉት መጃጃል ነው
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
እረ ተው ግን ሴቶች ልብ ግዙ እንዴ
@johnkassa6021
@johnkassa6021 Жыл бұрын
ምነው ሁሌ የኔ ብትሆኝ አለኝ ብለሽ ሲሪየስሊ ወስደሽ ተገዶ መሆን አለበት ብለሽ ማመንሽ ይገርማል....ቢያከብርሽና ቢወድሽ እኮ እንዲህ ተገድጄ ላገባ ነው ብሎ ይነግርሽ ነበር....ወንድ እንደመሆኔ እና እንደገባኝ ዝም ብሎ ሲጫወትብሽ ነው የከረመው...ላንቺ ምንም እዚ ግባ የሚባል ክብር የለውም...ያው በውሸት ከልቡ ያልሆነ ነገር እየነገረ ልብሽን ሲያቀልጠው ነው የከረመው...ምስኪን ነገር ነሽ...ገና ብዙም አልገባሽም....ካልነቃሽ ገና የብዙዎች መጫወቻ ትሆኛለሽ
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 Жыл бұрын
Fikr kebed new yafekrutin sew silayen, sijemer fikr yelem fikr kirstos bicha new alem lay fikr yelem
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 жыл бұрын
Yenem. Agbto eyayehut..manen alichilim...
@wewee6506
@wewee6506 2 жыл бұрын
አረ በጣም ሺም ነው ምን አይነት የተወዛገበ ፍቅር ነው ሴቶችዬ አረ ተው ተረጋጉ
@massymulune3503
@massymulune3503 2 жыл бұрын
Lemidi naw arifachu ye mati kemituti enate setochi
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН