አማቹኝ አሉ ሰመዋቹ 🤓

  Рет қаралды 45,042

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Ай бұрын

Пікірлер: 474
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z Ай бұрын
እኔም የስድስ አመት ልጂ አለኝ እራሱን ተፈንክቶ ማንም አልነገርኝም ሁሊም በቪደወ አየው ነበር ግን እንዳትናገር ስላሉት አልነገርኝም በጣም ሲመውና የተሰፍበት ሽቦ ለወራት ስቆይባቸው ነው የነገሩኝ
@uae2077
@uae2077 Ай бұрын
😢😢😢
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 Ай бұрын
🥹🥹🥹🥹
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f Ай бұрын
አሁን ታዳ ተሻለው
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
አሁንስ እማ😢😢😢😢
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Ай бұрын
ያአላህ አላህ አፍያቸውን ይሰጥልሺ
@Hayat9314
@Hayat9314 Ай бұрын
አይ ለሚ ተይው አንቺው የኛን ነገር ልጅ ጥሎ መምጣት ግማሽ አካልን ጥሎ መሰደድ ማለት ነው ብቻ አላህ ኸይር ነገር ያምጣልን ያረብ😢😢😢😢😢እኔስ በጣም ደክሞኛልልልል
@suma187
@suma187 Ай бұрын
ኢትዮ ዉስጥ እንደ ለሚ አይነት ተመኝ ሰዉ አለ ብዬ አለስብም የኛ ጀግነ የኛ ተመኝ ሴት ሁሌም ወደፊት እንወድሻለን ለሚን የሚትወዱ በለይክ👍👍👍
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️👈
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Ай бұрын
አለህ የቀል
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
ለሚዬ አመሰግናለው የኔውድ በረካ ሁኚ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r Ай бұрын
አላህ ያሳድገው ያረብ እኔ ወላሂ ልጀ ሳወራት አክስቴ ትለኛለች ምንም አይመስለኝ ብቻ ደህነ ያድርግልኝ አላህየ አደራህን በሰላም እንዳሳደክልኝ አሁንም ጠብቅልኝ😢
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
ለሙ የኛ ጀግና እህት በርች የኛ ታማኝ ልክ ብለሻል እኔም በልጅነት የወለድኩት ልጀ የእለት ውሎውን ከምግብ ከቁርአን ከትምህርት ቤት ውሎውን ካልሰማሁ ቢያንስ በቀን 3 ጊዜ ካላወራሁ እንቅልፍ አልተኛም ልጀ የኔ ስጦታ እንድኖር ኑርልኝኝ እናትህ በቅርቡ ኢሻ አላህ ታቅፍሀለች ትወድሀለች
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 Ай бұрын
ለሚ እህታችን አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ ። ምንዛሬ አሁን ያለበት በብላክ ወደ4 ሺህ ይሆናል። ከዚህ ሲቸዛ የታክሲ የተደከመበት እዛ ኢትዮ የሚከፈለው ትራንስፖርትና የመሳሰሉት ስላሉ። ያው ነው ዞሮ ።።እግዚአብሔር ይማርላት ልጅዋን እህታችን ያሳዝናል በውነት ልክ ነሽ በውነት 😢😢😢
@user-jl5rm7me9o
@user-jl5rm7me9o Ай бұрын
ያረብ አችን ልጅ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራሽ ወደስልምና መገድ ዉይይይ ሂጃብ ሲያምርብሽ 🌹
@MissBaiyus
@MissBaiyus Ай бұрын
የምታወር ጠፍቶብሽ ነው🤫
@user-jl5rm7me9o
@user-jl5rm7me9o Ай бұрын
@@MissBaiyus አይ ብዙ የማወራዉ አለኝ አልጠፋብኝም ሆ
@MissBaiyus
@MissBaiyus Ай бұрын
@@user-jl5rm7me9o እሷ የራሷ የሆነ ቀጥተኛ ሀይማኖት አለት አንችን ምን አስጨነቃሽ
@zimitawonde1487
@zimitawonde1487 Ай бұрын
ቀጥተኛ ያልሆነ የትኛው ? ግም
@user-my9jw3em8p
@user-my9jw3em8p 28 күн бұрын
ላሀውለ ውላ ስትል የሠማት ላሀውሊላህ ነው ያለችው እሷ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r Ай бұрын
ሱባሀነላህ በጣም ያሳዝናል አይ አለመታደለ ሱባሀነላህ ቀደረላህ ማሸፈአ እኔም ባሌ ቤት ሲስራ ወገቡ ምስማረ በጣም ዝገው አዲስ ስለነበረ ሚስማሩ ሰለተከታትለወ ምንም አደጋ አላጋጣመውም❤
@nisrinnisrin5935
@nisrinnisrin5935 Ай бұрын
ወላሂ በትክክል ብለሻል የኔ ውድ ልጃቹን ጥላቹ ያልፍልኛል ብላቹ አረብ ሀገር የመጣቹ ልጃቹን አላህ ይጠብቅላቹ
@Madinanazif
@Madinanazif Ай бұрын
Amiiiiiin 💔
@Saranegni21
@Saranegni21 Ай бұрын
የኔም አክስት ልጆን አጥታለች ማርያምን ሳስበዉ በጣም ያመኛል የዘለአለም ፀፀት እህህ እስኪ ሳኡዲ ያላችሁም እየወዳችሁ አትላኩ እዛም እየተዋችሁ አትምጡ ይች ሴት የእዉነት ፀፀቱን ትችለዉ ይሆን 😢
@Zuziza745
@Zuziza745 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ለሙ አላህ ይጠብቅሽ
@user-yd8bh4yg9g
@user-yd8bh4yg9g Ай бұрын
መልካም ቀን ይሁንልሽ ማሻላ ማሻላ ተባረከላ ቤቱ ስያምር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤እህቴፕ አላህ ጠንቃራ ሴት ያድርግሽ ለኛም እንዳትስተምርን ያብቃሽ እንሻላ
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f Ай бұрын
ማሻአሏህ ለሚዬ ሽቲና ጠረሀ ሲያምርብሽ ልጆቻቹንንም አሏህ ይጠብቅልነ የስደተኞቺ ተስፋ ናቸው
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 Ай бұрын
ውይ የኔ ጌታ እግዛብሔር ይርዳት በጣም ማሳዝን ነው በጣም ይከብዳል
@user-ox9fi1ot3e
@user-ox9fi1ot3e Ай бұрын
ውይ አለሕየ አደራሕን ልጅን ❤የሑላችንም ልጆች አላሕ ይጠብቅልን🤲
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Ай бұрын
አሚን ያረብ እዳይኔ ብሌን የምሳሳለት ልጂ አለኝ ብዙ ያየሁበት ብዙ የተፈተንኩበት አልሀምዱሊላህ እያደገልኝ ነው
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz Ай бұрын
ይመችሽ ለምለምዬ ምክርሽ ሁል ጌዜም አሪፍ ነው ልጆቻችንን አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ❤❤❤
@mulu5
@mulu5 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን የፈጣሪ የፈቀደዉ ሰለሆነ ነዉ እግሩን ያሳዉ እሷም አብራዉ ብትሆንም መሆኑ አይቀርም 😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ❤
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p Ай бұрын
ያኔ ፍልቅልቅ💐💐💐💐
@Aynalem291
@Aynalem291 Ай бұрын
አረ ለሚ እኔ ልጅን ካላገኛኋት እንኳን በጎረቤት ነው የሚጠይቀው እውነት ነው
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
እኔ ሁልግዜ አላህን የምለምነው ልጅ ከሰጠኝ በሂወት እያለሁ እንዳይለየኝነው ልጅትቼነውየመጣሁት ሲሉኝ ድንግጥ እላለሁ በእርግጥ አላህያለው ነገርአይቀርም ስበብለማድረስእንጅ ልጅጥላችሁ የመጣችሁ ወይም የላካችሁ አላህ ልጆቻችሁጋርያገናኛችሁ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Ай бұрын
መጅሊሱ ከለሩ እንዴት አባቱ እንደሚያምር በርቺ የኔ ቆንጆ
@thhhyh5996
@thhhyh5996 Ай бұрын
በጣም😊ማሻላህ
@user-rw6yz7yh5r
@user-rw6yz7yh5r Ай бұрын
ማሻአላህ ባሁኑ ዋጋ 130 ርያል 3500 ነው
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Ай бұрын
ከ4ሽ በላይ ነውየሚሆነው
@trr1069
@trr1069 Ай бұрын
በአሁኑ ዋጋ 4420
@KiyaDevafikr
@KiyaDevafikr Ай бұрын
@@trr1069esti birr yemilklgn sewu ageniwu
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy Ай бұрын
ምንዛሬ ስንት ነዉ
@NezeretBereket
@NezeretBereket Ай бұрын
እር እደዛ አይደለም ምንዛሪ የኢትዮጵያ 2350ብርነው
@user-rb6ud7cd9r
@user-rb6ud7cd9r Ай бұрын
ማሻአሏህ ለምለም አላህ መልካም ስራሽን ይጨምርልሽ ካች ብዙ ነገር ተምረናል የኔ መልካም🌹🌹🌹
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat Ай бұрын
አንደኛ👍
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ Ай бұрын
የኔ አባት አምላክ ያሳድገው😢የተፈጠረ ነገር ቢነገራት ኖሮ አይቆረጥም ነረ😢
@user-fx4vi5fz3d
@user-fx4vi5fz3d Ай бұрын
ማሻላህ❤❤❤❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Ай бұрын
በትክክል❤እህቴ እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ሁሌም የሚያሳስበኝን ነገር ነው ❤ክበሪልኝ እህቴ
@umu267
@umu267 Ай бұрын
የአላህ ቀደር ነው ሁሉም ነገር በእናታቸው እጅ እያደጉ ሰንት የሞቱ የታመሙ አሉ እኛ አቅም የለምን አላህ ይጠብቅልን
@arsemagmikael9606
@arsemagmikael9606 Ай бұрын
Behonem betekusu yetetanos mrefa beyswegut enfakshen ayfetrem neber enatu betehon yezawterot nber wed hekmena endeze eskehon etbekem yan lemalet new yeye yetnbe melket
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
በእናቴ እጅ የሞተና በሰዉ እጅ የሞተ አንድ አይደለም በጇ አሰታማ አቅፋ ቢሞት ያለ ነዉ ግን በሰዉ እጅ እርቦት ይሆን ጠምቶት ይሆን ሰንት የአእምሮ ጥያቄ አለ ልዮነት በጣም አለዉ
@MissSara372
@MissSara372 Ай бұрын
ማሻ አላህ ስያምር❤
@user-hs5ju4sd1e
@user-hs5ju4sd1e Ай бұрын
አይ ለሙ የኔ ቆንጆ ያቺ ዘመድ ቢያደርገኝ ስት ነገር ነበር ምማርዉ በየ ሜድያ አፋቸዉ ከፍተዉ ዪጫጫሉ
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi Ай бұрын
ማሻላ ተባረክ እረህማን በጣም ያምራል 3000ብር ይመጣል❤❤❤❤
@murshidamurshida8266
@murshidamurshida8266 Ай бұрын
130 ሪያል ነው እኮ ያለችው ዬት ነው 3000 ሺ ሀዋላ እኮ 33 ነው 4000 ብር ነው ሚሆነው
@nanimanima3163
@nanimanima3163 Ай бұрын
ማሻአላህሲያምር እኔምከስደትስመለስኢሻአላህትሰሪልኛለሺ
@user-wt7ui5mm3u
@user-wt7ui5mm3u Ай бұрын
ማሻሏህ ❤❤❤❤👍👍👍👍
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@seble6210
@seble6210 Ай бұрын
ወይኔ እመብርሐን😢😢😢😢ልጆቻችንን ጥጠብቅልን👏
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r Ай бұрын
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️💐☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏
@Hawitube4201
@Hawitube4201 Ай бұрын
ያረቢ ልጄን አደራ🤲💔😢
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢.ያረቢ ያአላህ እህህህህ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Ай бұрын
ትክክል እህት❤
@user-hf3qz3uw9m
@user-hf3qz3uw9m Ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ❤❤❤ለሙዬ ሂጃብ ያምርብሻል
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my Ай бұрын
❤❤❤❤My beautiful sister I love you so much and God bless you and your family forever we need more people like you in this time and in this world ❤❤
@user-sv3oz9jj3v
@user-sv3oz9jj3v Ай бұрын
ማሻአላህ ስራሽ ጥራቱ በጣም ያምራል🎉🎉🎉🎉
@user-xc4ig7pg7e
@user-xc4ig7pg7e Ай бұрын
የኔ ጀግና ለሀሜተኛና ለወሬኛ ቦታ አትስጭ❤❤❤
@murshidamurshida8266
@murshidamurshida8266 Ай бұрын
የአላህ አላህ ልጆቻችን ይጠብቅልን 😢
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 Ай бұрын
ለሙ አች ለብዙወች አርአያ ነሽ በርችልን❤
@user-sd8fm5ev1f
@user-sd8fm5ev1f Ай бұрын
ያምራል አረቢያ መጅልሱ ማሻአላህ
@user-zy9jt1vj5w
@user-zy9jt1vj5w Ай бұрын
ማሻ አላህ ቀጣም ያምራል
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Ай бұрын
ትክክክልነንሽ አስተዋይ ጡሩምክርነውየሰጠሻቸው ልእህቶችሽ ገንሰው አይሰማም ሲደርስበትብቻነው ሚረዳው
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Ай бұрын
እእእእእ እውነትሽንነው ለሚዋ እደው ልጄንነው የሳልኩት ያኢላሂ አደራህን ጀግና ነሽ በርች ከክፉ ይጠብቅሽ
@bozeb3664
@bozeb3664 Ай бұрын
Dhugaa keeti barreeduukoo ❤❤❤❤😊
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i Ай бұрын
አይ እድሌ በምን ላግኛቼው አላህ ይዝጋቼውና ዳታውን ዘጉብን አላህዬ አደራህን ልጆቼንም በተሠቦቼንም አተው ጠብቅልኝ
@wowo-rahme
@wowo-rahme Ай бұрын
አብሽር ለሀይር ነው እሺ ውዴ ይስደት አላህ ያጥፋልን
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢❤❤❤
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q Ай бұрын
አሚን
@SusuLove-kn9cj
@SusuLove-kn9cj Ай бұрын
ያረቢ😢
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y Ай бұрын
እስከወጩ እስከ አምስት ሺ ወላሂ ከፈለግሽ እኔ ልላክልሽ በካርጎ ስወድሽ ሎሙየ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ጀግንነትሽ ምክርሽ ዉስጤ ነዉ
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 Ай бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Ай бұрын
በዱባይ ድርሀም ሲሆን 40.69ብር ነው አራት ሺ ስልሳ ሰጠኝ ብር ነው ስወድሽ እኮ ለሚ ❤❤❤❤
@LubabaHussen-je1kh
@LubabaHussen-je1kh Ай бұрын
ሳህ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Ай бұрын
እዚ መግዛት ይሻላል ማለትነዉ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Ай бұрын
@@user-lx4bk8ot9m አው ግን ካርጎ የምታደርጊ ከሆነ በዛው ትንሽ እቃ ጨምረሽ ታደርጊዋለሽ ጥራቱም እሄ ይሻላል እዛ ያሉት ብዙም አደሉም
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Ай бұрын
@@fetihajilalutube6339 አይ ለመግባት ሥለሠብኩነዉ ይዤ እንድገባ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
የኔ ብርቱ ሴት ቅመምዬ አግብቶ ወልዶ መሰደድ በጣም ከባድ ነው እኔም በጓደኞቼ እያየሁኝ ስለሆነ
@user-qp8kt1tv1q
@user-qp8kt1tv1q 24 күн бұрын
ማሻአላህ መልካምሰውነሽ አላህ ሂድያይስጥሽ እስልምናንየወፍቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ለሙየ እኔ በየ3ቀኑ ነው የማገኛት ልጀን እናቴ ተሳቃ ነው እራሷን ጎድታ ነው የምታሳድግልኝ አላህ ጤናዋነ ይስጥልኝ ወላሂ 4አመቷ ልጀ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን ልጆቻችንን ያረብ
@emuesmailtube
@emuesmailtube Ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኝሽ ዉዴ❤❤
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl Ай бұрын
@@emuesmailtube አሚንን የኔ ውድ እህት
@wowo-rahme
@wowo-rahme Ай бұрын
አላህ ህይራቸውን ያሰማን ያረብ ብቻ ከባድ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
የተንቢ ለምለም የሴቶች አለቃ ከቶ እንዳንቺ የለም አንቺን የሚያማ ይገረፍ በሳማ ጎበዝ እንከን የሌለሽ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@fyety3261
@fyety3261 Ай бұрын
ያረብ😢😢😢
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 Ай бұрын
በርቺ ጀግናዬ
@asnaasna6404
@asnaasna6404 Ай бұрын
tebarek ye zare negigrsh lib yisebral yewunet 😢😢😢
@hayatsid71
@hayatsid71 Ай бұрын
ጀግና ሴት❤
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 Ай бұрын
እኔ እግዚአብሔርን ይመስግን አሁን አድገዉልኛል ብርን የጭረስኩት በስልክ ነዉ በጣም ነዉ እማወራች እማያችዉ ሚስጠረኛየ ናቸዉ ሁልነገር እማካፈላችዉ
@sofiay4194
@sofiay4194 Ай бұрын
ትክክል እውነት ነው እህቴ
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
የኔም የጓደኛየ ልጅ የላከችዉ ከዛፍ ላይ ወድቆ ተሰብሮ በመከራ ነዉ የተሻለዉ አይይይ
@Bamni946
@Bamni946 Ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ።ሲመነዘር 2900 ነው።እንደምንዛሬው ቢለያይም
@user-ti8zq8ls4m
@user-ti8zq8ls4m 25 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔስ አልህሙዱሊላህ በየቀኑ ነው ማናግራቸው ያለነሱ ስራም አይሰራልኝም
@user-jz4lt8td1z
@user-jz4lt8td1z Ай бұрын
አዎ ትክክል ነሽ እኔም የዛገ ብላዋ ወግቶን አንድ አመት ትምህራት አቁሪጨለው ቶሎ ብሉ አክቤት በሄድ ነው።
@user-kz1iz6vr2d
@user-kz1iz6vr2d Ай бұрын
ለሙዬ ማሻ አላህ አለባበስሽ አላህ ይጠብቅሽ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ያማል
@busyline1119
@busyline1119 Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤
@amanatube11
@amanatube11 Ай бұрын
Wedoche.eski.enem.asadigun.berchi❤
@mhirettegestu376
@mhirettegestu376 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ልጅ ጥሎ መሄድ ከባድ ነው እኔም የዓመት ከስድስት ወር መንታ ልጆቼን ጥዬ ተሰደድኩ ግን አልቻልኩም ዓመቴን ጨርሼ ልመለስ ነው😢
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 Ай бұрын
ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ እህቴ ለልጆችሽ ቶሎ ሂጅላቸው አሏህ በሰላም በጤና ያገናኝሽ 🤲🥺
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
ታድለሺ ምኞቴ ነው መታ መውለድ ሴትና ወድ እናትና አባቴ ሞተውብኛል ❤አይዞሺ ፀሎት አርጊ ፈጣሪ ይጠብቅልሺ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Ай бұрын
እኔም አንዱ ለባለቤቴ እናት አንዱ ከናቴ ትቼ ላይሞላ ኑሮ ሦሥት አመት ሊሞላኝ ነዎ ኢንሻላ እባለሁ ግን ማንኛዉም ነገር በቀደር ማመን አለብን ወላሂ እኔ ባሣድገዉ ማለት ምናምን አያሥፈልግም ያዉ እኛም ብኒዛቸዉ ከቀደር አያመልጡም ሢጫወቱም ሊወጋቸዉ ይችላል
@MissBaiyus
@MissBaiyus Ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሰድልለሽ በሰላም ያገነኝሽ
@mhirettegestu376
@mhirettegestu376 Ай бұрын
​@@fafiyardbowa872እሺ እማ እኔዳለሁ እንቅልፍ የለኝ ምግብ አልበላ በጣም ጨንቆኛል
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p Ай бұрын
😂😂😂👍👍
@hayatebrim
@hayatebrim Ай бұрын
ልሙየኔ ችኮሌት 😍😍😍😍🌹🌹
@user-us5hb6tx5e
@user-us5hb6tx5e Ай бұрын
አሏህ ይጠብቀልን ብቻ ከባድ ነው እኔስ ቤት ሰረቸ እሄዳለሁ ብየ ነበር ቦታ ገዝቸ ነበር አሁን አንድ ነጥብ ተልቅ ቤትአየጀምርም ሁለት ክላስ ብቻ ስሪና ነይ አሉኝ እምታቁ ትልቁን አስከምን ያደርሰዋል
@halemahad3297
@halemahad3297 Ай бұрын
አይጨርሰውም እንጂ ይጀምራል ቢያንስ ግድግዳ አቆሞ ይመርጋል እስከ ሊሾ ና ይገርፋልሻል
@aminajemalgeta4537
@aminajemalgeta4537 Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@denekekebedekebede3894
@denekekebedekebede3894 Ай бұрын
Tikekille❤❤❤
@fdqw-st1gc
@fdqw-st1gc Ай бұрын
አረ ለምለምየ ወደ ቡታጅራ ይመጣል ፈልገ ነብርና ስልክሽ ኣታነሽም ግን ለምን ለሀነ ነገር ፈልገ ነብር እና ስልክሽ ኣንሽኝ❤❤❤❤👏👏👏
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Ай бұрын
እፍፍፍ ልጅ ትቶ መሰደድ😢😢 አይይ ብቻ አላህ ይጠብቅልን በስ አላህ የቀደረው ነው እሚሆነው
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm Ай бұрын
የኔ ጠካራ ለሙየ❤🎉
@thhhyh5996
@thhhyh5996 Ай бұрын
የመጂልስ ዋጋውስት ነው ሲያምር😊
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ በትክክል 👍😥
@user-ey1dx8gc3b
@user-ey1dx8gc3b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@shukuriashu
@shukuriashu Ай бұрын
ኢንሻ አላህ ለሙዬ እጠብቅሻለን አላህ ይጠብቅሽ
@saaass4604
@saaass4604 Ай бұрын
❤️❤️❤️👍👍👌👌
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 29 күн бұрын
ትክክልነሺውደ
@mulutafara9384
@mulutafara9384 Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን ይከብዲል
@anwartybe5941
@anwartybe5941 Ай бұрын
ቤቱ ሲያምር
@sooksook5163
@sooksook5163 26 күн бұрын
አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@sifen5
@sifen5 Ай бұрын
🎉🎉❤🎉❤
@user-tz5oe3st4i
@user-tz5oe3st4i Ай бұрын
👍👍
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y Ай бұрын
እናመሰግናለን ለሙ
@mamatube9715
@mamatube9715 Ай бұрын
ሰላምሰላም ለም ለምዬ በጣም ያምራል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zm5638
@zm5638 Ай бұрын
ጠክሪ
🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏
15:58
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 41 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 50 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 38 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
ይህው መተናል ምረጡ በከለር
8:13
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 39 М.
ቸሩ 🔴 የተንቢ
11:51
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 101 М.
ሀረብ ሐገር ያላቹ ሴቶች እኔን አይተዉ ይቀጡ
10:36
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 33 М.
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 113 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 50 МЛН