እማማ ዝናሽ እና አሽሩካ ምርጥ አዝናኝ ቆይታ | ashruka channel

  Рет қаралды 324,988

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

Жыл бұрын

#ashruka #ethiopia #ethiopian

Пікірлер: 1 200
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
እስከመጨረሻው በማየት ፈታ በሉልን 😀🙏🏽
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
😂🤣👍🌹
@tube1601
@tube1601 Жыл бұрын
አሽሩካ ቻናሌን ሸርትልኝ በአላህ ኩላሊቴን አሞኛል ሀገሬ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ 🙏
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ፈታብለናል አሹየ የf b ተከታይህ ቲጂ ነኝ የሰው ማኛ እኮነህ አሹየ
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
አሹ ከጣሊያን ገብተህ ነው ኑሮ ያስወደድከው😂😂😂 እማማ ዝናሽ ሰው ከውጭ እየገባ ነው ኑሮ ያስወደደው አሉ😂😂
@dagitube6402
@dagitube6402 Жыл бұрын
Wow yemigerm koyta neber tebarkehal ashruka🙏🙏😇😇
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ማርያምን ሲጠሯት እንባ ያሰመጣል እማማ ዝናሽዬ እናቴ እመቤቴ ማርያም እድሜ ጤና ትስጥልን አሽሩካ እንደ አንተ የተመረቀ ሰው እስከዛሬ አላየሁም ይሙላልህ አባቴ እኛም አሜን ብለናል
@romakeleta8401
@romakeleta8401 Жыл бұрын
እውነት እኔ አለቀስኩ ዋው ከልባቸው ነው እማምዬ ማርያም እማማዬ
@seadaabdela809
@seadaabdela809 Жыл бұрын
Idemi lerasuwam micamir atecilem inkuwen Le sachiwe
@seadaabdela809
@seadaabdela809 Жыл бұрын
Allah becanw hulun Caye gin kasetochi Hulu yebeletachi aregowatil
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
@@seadaabdela809 አንቺ የዛ ሸንት ቀሚሰ ለባሽ ልጅ ማናባሽ ጠራሽ ሰለ እምዬ ማርያም ምን ሞራል ኖሮሽ ነው አፍሽን የምከፍቺው አንቺ እርጥብ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
አቤትለዘኪ ያላቸው ቦታ እኮ እማማ ዝናሽ የተሰጡት ሁሉ ለዘኪ ነው የሚሉት 💓💓
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ልጅቸው አይደል ለእሱ ያልተባለ ለማን ይባላል የእግዚአብሔር ስጦታቸው አይደል
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
አለህ የሳጠቻዉ ስጦታ ነው ይጋባወል
@Samsung-jd6bj
@Samsung-jd6bj Жыл бұрын
ያው ልጃቸው አይል ለዛ ነው
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እውነት ዘካሪያስ መድኃኒአለም ውለታህን ይክፋልህ እማማ ዝናሽን እንደዚህ መንከባከብህ ሊያስመስግንህ ይገባል ❤❤❤❤❤❤
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
አሹካየ ለመጀመሪያ ጊዜ እማማ ዝናሽ በፍቅር የተቀበሉህ የመጀመሪያው ሰው አተነህ❤❤❤❤❤❤❤
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
🙏🏽😍
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
🙏🏽😍
@m.5328
@m.5328 Жыл бұрын
@@ashruka አሹዬ የዋህ ሰለሆኑ እግዚአብሔር ያመለክታቸዋል ጥሩ ሰውን ስለዛ በፍቅር ነው የተቀበሉህ ኑርልን አንተም,🙏🙏🙏አሳቸውም🙏🙏🙏
@mitishayemayasister1241
@mitishayemayasister1241 Жыл бұрын
Ke abugida entertainment ketelo awo Teddy betam new yemiwedut
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ቴዲ የአቡጊዳ በፍቅር ተቀብለውታል
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የተመቸካቸው ወደውሀል አስተያየታቸው እራሱ እልሙን እራሱ በደንብ ፈቱት ከከከከከ አይ እማማ ዝናሽዬ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
በስመአብ በእውነት ክሩ አይደለም የሚፆመው ምልክት ነው አሉ የሚገርም አባባል ነው በእውነት ለእኛም ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እማማ ዝናሽ ግን ይገርሙኛል እንዲህም ሆኖ ይፆማሉ እማዬ እድሜ ይስጦት
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
ገና ስትገባ ፊታቸው ላይ ያለ ደስታ እንደወደዱህ አውቄ ነበር ምርቃታቸው ደሞ ከልብ ነው የመረቁህ እድለኛ ነህ ምርቃታቸው ሁሉ እጥፍ በጥፍ ሆኖ ይድረስህ መልካም እድል
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ የመረቁህ ምርቃት በብዙ ብርም አይገኝም እማማ ዝናሽዬ አሽሩካ አግብቶ ከሚስቱ ጋር እርሶጋ ሳይመጣ ክፉ አይንካዎት ደስ የሚል ቆይታ ነው ያደረጋቹት አሽሪካ ላደረክላቸው ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤👌👌👌👍👍👍
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@fatma6629
@fatma6629 10 ай бұрын
😂
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Жыл бұрын
እመቤቴን ደጋግመው ሲጠሩት ደስ ሲሉው
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ክእማማ ዝናሸ ምን ተማራችሁ ሰለ ፅም ክአርብ እሰክ ተልቁ ፅም እወነተ እራሳችነን እንፈተሸ ክርሰቲያኞች እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤና ይሰጦት ዝናሸዬዬዬ
@user-wf1zd7yq7d
@user-wf1zd7yq7d Жыл бұрын
እውነት ነዉ ❤️🙏
@user-wf1zd7yq7d
@user-wf1zd7yq7d Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@user-kb4ld6ki5z
@user-kb4ld6ki5z Жыл бұрын
እማም ዝናሽ የኔ እናት 🥰እምዬ ማርያም እምዬ ማርያም ድግል ማርያም የኔ እናት❤️
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
ምርቃኑ ለኛም ይድረሰን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@nardosbirhanu3001
@nardosbirhanu3001 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ameleworktaye6855
@ameleworktaye6855 Жыл бұрын
​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ
@biniamzebene784
@biniamzebene784 Жыл бұрын
አሜን
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ጥሩ ግዜ ነበራችሁ እማማ ውብ እናት እኮነዎት እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥዎት🙏
@tirste2744
@tirste2744 Жыл бұрын
እድሜም የለቃል ውበትም ይረግፋል ልጅነትም ያልፋል ወንድም አለም አግብተህ ወልድህ መኖሮ ትልቅ ፀጋ ነው ዘመንህን በትዳር ኖርበት እግዚአብሔር ደግሞ በልጆች ይባርክህ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
የወለደ ዘላለም ይኖራል አይደል 🤣
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
በትክክል
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f Жыл бұрын
ክሩ አይደለም የምፆመዉ ክሩ ምልክት ነው ትልቅ ትምህርት ነው እማማዬ እድሜ ይጨምርሎት ❤ እውይ ከምርቃቱ እኔም አለሁበት አሜን አሜን አሜን
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-hr8sj9xw8m
@user-hr8sj9xw8m Жыл бұрын
የውስጡን መግለፅ አቅቶት ያረቢ ብሎ ባለቀስ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🤲
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
አሚን
@chisamfalzon1303
@chisamfalzon1303 Жыл бұрын
Amen
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sadayasne6049
@sadayasne6049 Жыл бұрын
Amine
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
አሹካ ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ ላይክ አድርጌ ነው የጀመርኩት ፈታ ከእማማ ዝናሽ ጋ ደግሞ ወደውካል እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ይስጦት መዝናኛችን የኔ እናት
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
🙏🏽😍
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እንደዚህ መርቀው አይቁም የኔ እናት አሜን ብለናል
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Жыл бұрын
አሹርካ ታድለህ የናቶች ምርቃ ተመረክ ለኛም ይድረሰን አሜን 🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
😄😄😄👌👌👍👍👍
@shewatsehay1
@shewatsehay1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲያከብር እንደዚህ ነው ሌሎችንም እንደዚህ ብታስቦቻው ሁሉም የሚሆነው በእግዚአብሔር ነው ሲያነሳክ በምን እንደሚያነሳክ አይታወቅም እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝማቸው
@zebenayi9866
@zebenayi9866 Жыл бұрын
እድለኛ ነህ ወንድም ምርቃታቸው ብቻ ይበቃል የኔ እናት በእድሜ በጤና ያኑርሽ
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ወድማችን ተባርክ ሰላምታህ እራሱ ይለያል ስስማቸው ከልብህ ነው የሳምካቸው ኑርልን እናታችን ሁሌም ሳቁልን ደስ ሲሉ
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማማ ዝናሽየ ወርቅ ወበሩን ይዞ እግዜር ከቤቴ ገብቶ አሉ ደስ ሲል ተመስገን♥♥♥ አሽየ ህልምህ ተፈታልህ ♥♥♥
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
እንኳን ኤድክ ደስ አላቸው እምዬ ማርያም ሺ አመት ኑሩልን
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
🙏🏽😍
@genzi9344
@genzi9344 Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ኑ ወደኔም እኔም እመጣለሑ
@genzi9344
@genzi9344 Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ነገ ነይ ደምሬሻለሑ
@bezualemjenberu
@bezualemjenberu Жыл бұрын
የእኔ እናት እማማ ዝኑ ስወድዎት እኮ ❤❤❤
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@bezualemjenberu
@bezualemjenberu Жыл бұрын
@@betitube1185 ok
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ውይ እማማ ዝናሸዬ እናቴ ድንግል ማርያምን ሲጠርዋት እንዴት ደሰ ይላሉ ዘኪ እሰኪ እኛንም የማዳም ቅመሞችን ባለንበት ቦታ አሰመርቀን አንድ ቀን
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Жыл бұрын
ኣቤት ይሄንን ልጅ ወደውታል ከምር እሱም እንደሚወዱት እርጎ እረጋ ብሎ ስለሚያወራቸው ወደውታል እንደዚህ ነው መሆን ያለበት ተባረክ ኣሽሩካ 🙏🙏
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 Жыл бұрын
አሽሩካ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከእማማ ዝናሽ ጋር ያደረከው እስካሁን ካየሁት እንግዳ እንዳንተ ደስ ብሎቸው የተቀበሉት የተመረረረቀም አላየሁም አሜን ብያለሁ ወንድሜ!! እንዳስደሰትካቸው ፈጣሪ አንተንም ደስ ያሰኝህ🙏🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@m.5328
@m.5328 Жыл бұрын
አሹዬ ጥሩ ሰው መሆንህን በልባቸው አውቀው ነው ውድድ አድርገውሀል🙏 ምርቃቱ ውዎ ከልባቸው ነው ❤️ይድረሰልህ🙏🙏🙏
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
አሹዬ እድለኛ ነህ አልጋቸው ላይ አፈላሰሱህ፣ በፈገግታ በሳቅ ነው የተቀበሉህ። ደስ ብሏቸው ምርቃት ተመረቅህ በጣም ወደውሃል። በስመአብ በእምነታቸው ያስተላለፉት ትምህርት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ማህተብ ምልክት ነው። ክርስትናን በተግባር ለመኖር ፃም ፀሎት ስግደት ነው።
@kalgashaye9655
@kalgashaye9655 Жыл бұрын
merkew arekum hooo betam nw yewededuh tadlehhh
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እኛም እነሱን ለመጠየቅ ያብቃን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊😊😊😊😊
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እሹካ ምርቃቱ ካንተ እኩል ነው አሜን አሜን አሜን ያልሁት በርታ ወንድማችን እወድሀለሁ ዘኪም እማማም እወዳቹዋለሁ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለማማ ዝናሽ አሹካ ማሻአላህ ኢትዮጵያ ተስማምቶሀል
@user-ft5zr1tk1p
@user-ft5zr1tk1p Жыл бұрын
ለሀያ እሩብ ጉዳይ የኛ የሳቅ ምንጭ እማማ ዝናሽዬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሹ በጣም ደስ እሚል ባህሪ አለህ አይቀይርህ
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
ዩኒ ማኛን እንዲህ በአካል አግኝተው ቢያወሩት ምንኛ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@rozag6033
@rozag6033 Жыл бұрын
ዋው ዋው አሽሩካ. የኛ ድንቅ. ወንድም. እማማ. ዝናሽ. በፍቅር. ሲቀበሉ. እና. ከልባቸው. ሲመርቁ. ያየሁት. የመጀመሪያው. አንተን ነው ተባረክ
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
ፍቅር እኮ ናቸዉ እማማ ዝናሽ ሰወዳቸዉ እግዚአብሔር እድሜያቸዉን ያርዝምልን❤❤❤ አሹካ👍👍👍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው እማማ ዝናሽዬን ከማዳም ኩሽና ተገላግዬ ኢትዮጵያ በሰላም ከገበው ብዙ ሕልም አለኝ የማስፈተው አሹካ የምርጦች ምርጫ ውድድድ brother
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ናፍቀውን ነበር ተባረክ አሹካ ። ደሞ በደንብ ተሽላቸዋል ማለት ይችላል አነጋገርራቸው በጣም በሚገባ ቋንቋ ነው የሚናገሩት
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@makkootube6479
@makkootube6479 Жыл бұрын
Amiiiiiiiiin yaa Rabbii
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የለወጠ ሂወት የመዳም ቅመም አላህ ያግዘን አሹካ መላካም ሰው ጎበዝ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 Жыл бұрын
አተን በፈገግታ ነወ የተቀበሉህ አሹርካየ😘😀
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
በጣም ፍቅር በፍቅር 😂🙌🏽
@user-oh8je6iq5w
@user-oh8je6iq5w Жыл бұрын
@@ashruka 🤣🤣
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Жыл бұрын
@@ashruka አሹየ መልካም ሠው በላህበት አላህ ይጠብቅህ ደሜዋ❤
@yesasye3947
@yesasye3947 Жыл бұрын
አሹርካ ስርአት እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ 😂❤🎉
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
በጣም ስሪአት ያለዉ ነዉ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
የእማማ ዝናሽን መጨረሻ ያሳመረ የድንግል ማርያም ልጅ የእኛንም መጨረሻ ያሳምርልን
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
ወድሜ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ የውነት እማማ ዝናሽየ ምርቃቱ ለእኛም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ክክክክክክክ 😂😂😂😍😍 በእውነት እማማ ዝናሽ የዋዛ አደሉም እውቀት ❤👍🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
አሽሩካዬ ሰንበተን ከእማማ ዝናሽ ጋራ አንተ ብቻ ሳትሆን እኛም ፈታ ብለናል thank you 😊
@user-is8ns8ts3z
@user-is8ns8ts3z Жыл бұрын
እሹ ጋ ተግባብተዋል እማማ ዝናሽ 💓😍💓
@Brikti
@Brikti Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እስከዛሬ ማንንም እንዳንተ ሲመርቁ አይቼ አላውቅም። በጣም እድለኛ ነህ ወንድሜ።
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
አሹዬ ጥሩ አድማጭ ነህ እንደሌሎቹ እየለፈለፍክ አላደረቅካቸውም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት🤗🤗
@abuyared5479
@abuyared5479 Жыл бұрын
ውይ አሹየ የምር በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ጨማምሮ ይስጥህ
@user-tz4pg5dn1h
@user-tz4pg5dn1h 7 ай бұрын
😂😂😂አረ አረ በሳቅ ሞትኩ እማማ ዝናሽ እድሜ እና ጣና ይብዛሎት እናቴ 🙏🙏
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ሳይማሩ ገባውት ኖት ምርቃቶት ደስ ማሎት እድሜ ከጤና ይስጦት አሹካም ተባረክ ምርቃታቸው ይድረስልህ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
አሽሩካችን ታድለህ በምርቃት ተንበሸበሽክ በጣም ወደዉሐል አንተም እማማ ዝናሽን ማየትህ በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነዉ። ምርቃታቸዉ ይድረስህ በሚቀጥለዉ ከነሚስትህ እንዲያዩህ ለማማ ዝናሽም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ ።እኛንም አዝናንታቹናል እማማ ዝናሽ ኑሩልን🇪🇷♥🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
እምዬ ማርያም እማማዬ እፍፍፍፍ አፋቸው ሲጣፍጥ የኔ እናት ❤️❤️❤️❤️ አሹ ወደውሀል ሌላ ሰው ሲሆንኮ ጆሮዬ አይሰማም ነው የሚሉት አንተን ግን በደንብ አዳመጡህ 😁😁 ደጋግመህ እየሄድክ አሳየን 😍
@samsonamdu5516
@samsonamdu5516 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ፈጣሪ ይወዶታል የታደሉ እናት አራዳ እማምላክን እማማዬ ሲሉ አፋቸው ሲጣፍጥ
@teruset
@teruset Жыл бұрын
አሹርካ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፍከው ከእማማ ዝናሽ ጋር እግዚአብሔር ያክብርህ ጊዜህን ወስደህ መሔድህ
@alminishtayacho
@alminishtayacho Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዳቸዉ እኮ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጠዎት
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
አሹርካ እድለኛ ነህ ።እንደዚህ አይነት ምርቃት መርቀው አያቁም።ምርቃታቸውን ፈጣሪ ይስማቸው።
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
አሹየ የእኔ መልካም ልብህ ንፁህ ነው በእውነት ትለያለህ እማማ ዝናሽ እንዳንተ የቀረቡት የመረቆት ሠው የለም አግብተህ ወልደክ ድጋሜ ለመሄድ ያብቃህ
@alemayele2808
@alemayele2808 Жыл бұрын
አሹካ ያንተማ የሆነ አካል እጅ አለበት በፍቅር ነው የተቀበሉህ😂😂😂😂😂😂😂ያቆይልን እማማዝናሽዬ
@zeinabteshome
@zeinabteshome Жыл бұрын
Awee yemr lemejemeriya gze endezh sew sikebelu yemr
@tinahabe1614
@tinahabe1614 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ጥያቄያችን በአግባቡ ተመልሷል ። በል አግባ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በጣም ደሢ የሚል ግዜ አሣልፈናል አሽሩካ እናመሠግናለን 🥰🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እኛ በኮሜንት ያሠማነውን ጩሐት ሕልም ትላለህ አሹ ፍትህ ለኛ 🤣🤣🤣
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ክክክክክ
@agerieyirsaw6641
@agerieyirsaw6641 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
😀😀😀😀
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
አሽሩካ ተባረክ እማማ ዝናሽም ደስስስ የሚሉ እናት ናቸው ; ዘካሪያስም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ!!! 🤲🙏💚💛❤️💜💙💙
@biniamzebene784
@biniamzebene784 Жыл бұрын
ማርያም ነች እመቤታችን ያምላክ እናት 🙏🙏🙏
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናትም አባትም የለህም አይዞህ እግዚአብሔር አባትህ አለ ዘላለማዊ እም ብርሃን አለች ዘላለማዊ እናት። እኔም ወላጅ እናቴን አላውቅም እኔ እንደተወልድኩ ነዉ ያረፈች አያቴም እዚህ ሰደት ሆኜ አጣዋት አመለጠችኝ ብቻ እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል እና እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይባላል ከፈጣሪ አንጣላም ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
አሜንንንንንን እናቴ እውይይይ እም ብርሃን በእርሶ አንደበት ብቻ ብትጣ እናቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
@genzi9344
@genzi9344 Жыл бұрын
ወደቤቴ ጎራ በይ እኔም መጥቻለሑ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
የኔ የዋህ ንዑህ እማማ ዝናሽዬ አሹዬ ምርጥ ሰው አንተንማ ያውቁሀል። ዘካርያስ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ።
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
አሹዬ በጣም ወደውሀል በጣም ነው entertain ያረከን😂😂 more collaboration with emama zinash please😅
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
😂 thanks 🙏🏽
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ህይወት አጭር ናት ህይወት ዝብርቅርቅ ናት ብቻ ፈጣሪ ትዳር ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ አላህ ረዠም እድሜ ከጤና ጋር አሽሩካ ጥሩ ቆይታ ነበረ
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Жыл бұрын
አሹ መታደልህ እዲት ደስ ስትሉ ለኔም ለዝህ ያብቃኝ። እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም ምርጥ አዛውንት እማማ ዝናሽ 🙏😍😍
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
በጣም ነወ ደስ የምትሉት በተለይ ምርቃቱ አማማ ዝናሽዬ ስወዳቸው እረጅም እድሜ ለናታችን።
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ወርቅ እናት የማይጠገቡ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓
@selam1244
@selam1244 Жыл бұрын
መጨረሻየን አሳምርልኝ የሚባለው አባባል አደለም እግዚአብሔር እድሜ እና ይሰጠወት እማማዬ አሸዬ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ በጣም ወደውሀል ካጠገባቸው እኮ ብዙም አያሰቀርቡም እዴለኛ ነህ።
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
🙏🏽😍
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
@@ashruka koye Ethiopia manor jemarki ina agibana asedemiman beka
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Жыл бұрын
Hi endte nes
@selam1244
@selam1244 Жыл бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 ደና ነኝ ፈጣሪ ይመሰገን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Жыл бұрын
Bslme new ytfsew kngow
@msayeasefa8016
@msayeasefa8016 Жыл бұрын
ፈጣሪ.ይባርክ.አሽሩካዬ.ንፁ.ኢትዮጵያዊ.ደስ.ይላል.እንኳን.አገኘካቸው.እማማ.ዝናሽዬ
@yesasye3947
@yesasye3947 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💔💔💔🙏🙏🙏 የሁንልህ ልጄ እንዳፋቸው ያድርግልህ እሰይ እንዴት ታድለሃል እልልልልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
አሽሩካ አስተዋይ ልጅ ነህ። ምርቃትህን እግዚአብሔር ያፅናልህ
@ebbaftube
@ebbaftube Жыл бұрын
አሽሩካ አንተ እኮ ሁሉም ያምርብሃል።
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 3 ай бұрын
ክሩ አደለም አሉ እማማ ጀግና ማሪያምን😢😢😢
@user-ml6sh6vg7u
@user-ml6sh6vg7u Жыл бұрын
ውይ አሹዬ በጣም ነው የተዝናናሁት እንኳንም ሄድክ ተባረክ ❤️🙏
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ አሹን ወደውታል በፈገግታ ነው የተቀበሉት ❤❤
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
በል አሾካ እንኳን እኛ እማማ ዝናሽ እንኳን አግባ ተብለሀል አግባ አለበለዚያ ህልምህ እውን ሆኖ ሰላማውይ ሰልፍ እዳንወጣ😂😂😂😍😍😍😍
@user-dh4in1ec4n
@user-dh4in1ec4n Жыл бұрын
ሰወዳቸው የኔ ናቴ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቸው ከስደት ስገባ ማግኝት ምኞቴ ነው ❤❤
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
ውይ እማማ ገራሚ ሰው ናቸው ። ከቁም ነገር ውጭ ውልፍት አይሉም።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@ruthmime73
@ruthmime73 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የእኔ ፈገግታ እድሜ ይስጥዎ እናቴ ❤ ! አሽሩካ 😉👍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
የምር አሹ እግዚአብሔር ይባርክህ❤ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት ፈጣሪ🤗
@liyatsegaye1480
@liyatsegaye1480 Жыл бұрын
አሹካ ልብ የሚነካ በጣም ደስ የሚል ቪድዮ ነው የሰራሀው በጣም እድለኛ ነህ በእማማ ዝናሽ መመረቅህ ቸሩ መድሀኒዓለም እኛንም ለዚያ ያብቃን
@mekedestades
@mekedestades Жыл бұрын
ውይ አሹካ ከማማዝናሽጋ ዬነበረህ ቆይታ በጣም አዝናኝነው እማማዝናሽዬ ሺ አመትኑሩልን
@mhirettadel5631
@mhirettadel5631 Жыл бұрын
እስኪ ሁላችሁም በሀይማኖታቹ ፀልዮልኝ ወንድሜ ውትድርና ሄዶ ድምፁን ከሰማው አንድ ዓመት አለፈኝ 😭😭
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚብሄር ባለበት ይጠብቀውይደግፈው
@mhirettadel5631
@mhirettadel5631 Жыл бұрын
@@tube-yi8tg አሜንንን 🥺🙏
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እግዛብሄር ጥላ ከለላ ይሁነው አይዞሽ ፀልይ
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 Жыл бұрын
Embrhan tela kilela hona tetebkilesh ayezosh ehite
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
AYZHOSH.BSALM.BDULU.YMLASU.LGABLONAWE.GYTA.YTBKACHWE
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 Жыл бұрын
እኔ ቃላትን ቢደጋግሙትም አይሰለቹም ደስ ሲሉ
@makkabashir9080
@makkabashir9080 Ай бұрын
ሀቀኛ ናት ግን ህልሙን አልችልም ብሩን ዉሰድ አለች የኔ እናት❤
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
አሹየ ማሽአላህ አሁን እያማረብህ ነው ኢትዮ ተስማምቶሀል እማማ ዝናሽን በስም ብቻ ነበር የማቃቸዉ ዛሬ አሹ ስላመጣቸው በስርአት አየዃቸዉ ደስ የሚሉ ናቸው አላህ ጤና እድሜ ይስጥልን 🌹🥀🥀
@yesasye3947
@yesasye3947 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ነገሮችን የሚረዱበት መንገድ እጅግ አደንቃለሁ አንድ ግዜም ስለታክስ ጠቀሜታ ሲተነትኑ ሰምቻለሁ እማማዬ በጣም አደንቋታለሁ እንዲህ ነው ሳይማር ያስተማሩን አገርን ጠብቀው ያቋዩልን እንደዚህ ያሉ አባቶቻችን እና እናቶቻችን አለመድነቅ ያስቸግራል ❤🎉😅
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
እማማ ዝናሸ እኩ የኤትዩጰያ እናት ናቸው አበባ ተሰፉዬ በኖሮና ውለቱ በተገናኙ አቤት ምኙት አምላክ የፍቀደውነው ነብሰ ይማር እማማ ዝናሸም እድሜ ጤና ይሰጣቸው
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
ወይ መታደል የምርቃት መአት አሻሩህ እማማ ዝናሽዬ እሳቸውም እድለኛ ናቸው የማታ እንጀራ የሚባለውን በሳቸው አየነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፣🙏🙏🙏
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 72 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 150 М.
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 29 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 26 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 13 МЛН