ማንቸስተር ዩናይትድ ሮናልዲንሆን በባርሰሎና በተቀማ ጊዜ

  Рет қаралды 5,297

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

11 ай бұрын

Пікірлер: 28
@lisantesema3329
@lisantesema3329 11 ай бұрын
U're so different alexo my best journalist in ethiopia
@adiljemal9295
@adiljemal9295 11 ай бұрын
ሮናልዲንዬ ባልደርስበትም በጣም ምወደው ተጫዋች ነው ፈገግታው ደሞ በጣም ደስይለኛል ❤❤❤
@lazizabdu4577
@lazizabdu4577 11 ай бұрын
አላዛር አሁን አየሆነ ያለ አድርገህ እኮ ነው ምታቀርብልን ምን አይነት ገለፃ ነው 🤭
@TM-rr6tu
@TM-rr6tu 11 ай бұрын
Wow what an interesting story 🙏 ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት👏
@alidelwana7687
@alidelwana7687 11 ай бұрын
በጣም ነው ማደንቅህ አልአዛር
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ....ትተነትነዋለህ!!!.... ሊላ ምን ማለት ይቻላል?!......ምንም!!...እየሰሙ መደመም ብቻ!! እያደመጡ መደሰት ብቻ!!
@mukermdineka
@mukermdineka 11 ай бұрын
Back to oldies memories …..ahhhhh alezo
@birshtesfa4805
@birshtesfa4805 11 ай бұрын
አሊዝ ሮናልዲኒሆ እጅግ እጅግ የምወደው እግርኳስኛ ነበር። እግርኳስን ይበልጡን እንድወድ ያደረገኝ ይህ ጥበበኛ ጎቾ ነበር ከቴሪሆነሪ በመቅደም ። ጎቾ ኳስን ማየት በጀመርኩበት ጀምበር ላይ ነበር ያየሁት። wowww እሱ በቃ ኳስን ይጠበብባታል ነው የሚባለው!? እሱም ከዛ በላይ ነበር!! ይህን የኳስ ጥበበኛ እጅጉን ሳንጠግበው በመጥፉቱ ከተከፉት መሐከል አንዱ ነበርኩ። አሁንም ድረስ ግን ማንም እሱ ላይ መድረስ አይችልም። ለእኔ መሲም ክ.ሮናልዶ ጫፉ ላይ አደርሱበትም እላለሁ። ምን አልባት አሁን ላይ በግሌ ላየው የምፈልገው እና የኔ የዘመኑ ወጣት ጎበዝ ክሊያን ነው። ሮናልዲንሆ የኳስ ጌታዋ ነበር! በተለይ ቸልሲ ላይ በቻምፒወንስሊግ እስታንፎርድ ብሪጅ ላይ እንዴት ፒተር ቼክን አፍስዞ ያገባት ጎል ሁሌም ከአይኔ አይጠፉም ግን እሱ ብዙ በጥበብ የተሞሉ ብዙ ጎሎች አሉት። በቃ አለ አደል አልጠግብ ብለን የእሱን ጎሎች እና skills በCD አስጭነን እናይ ነበር። ኦኦ ጎቾ ሱሴ ነበር❤ ምን አለፉህ ጎቾ ለእኔ ምርጤ ነው። ይህን ደሞ በአንተ በአማረ አንደበት ስሰማው እንዴት ደስ እንዳለኝ። በርታልን ሱሳችን❤
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 11 ай бұрын
አንተ የቃላት ሀብታም፤ አገላለጽህ ይመቸኛል፡፡ ተባረክ!!!
@birshtesfa4805
@birshtesfa4805 11 ай бұрын
@@wosenmandefro582 አመሰግናለሁ ብሮዬ ያው የማውቃትን አምጨ ነው የምጭራት እንጅ ብዙም አደለሁም🤔 ግን ምን አልባት አማረኛ A ስላለኝ ይሆን😂
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 11 ай бұрын
@@birshtesfa4805 ጎበዝ ነህ በርታልኝ!!
@honeytesfaye5582
@honeytesfaye5582 11 ай бұрын
እንወድሀለን❤
@muhamudendeshaw8402
@muhamudendeshaw8402 11 ай бұрын
wow........beka ante tefeterekal .........what an extraordinary analysis
@Heni930
@Heni930 11 ай бұрын
Ronaldinho Gaucho is my #1 player I've ever seen. God forbidden him not play for the devils; I'm happy for that.
@abigukefyalew4879
@abigukefyalew4879 11 ай бұрын
Alazar betam mesmat ke memertachew ye sport gazetegnoch ke qedamiwochu neh. Hussen Abdulkeni, dave, ena Ayu yemiyastelalefuten adamet neber. Kezam Mensuren. Mensur Abdulkeni Ahunem yene teqedami new. Alazar ante degmo ke Ayu gar ene husen ena dave ke hager kewetu behuala mesray sejemeru esemahalew. Betam gobez ejig betam gobez ye sport gazetegna mehonehen wediyaw new yawekut. Keminayew keminanebew belay yeminegren gazetegna enji, yemayewun yeminegregn alfelegem. Lezam new mensuren yemasqedemew. Ante degmo yersu teteki endehonk asebalew. Berta!!!.
@Henok14481
@Henok14481 11 ай бұрын
❤😍😍
@samuelsharew
@samuelsharew 11 ай бұрын
@LafuTwojar-je8eh
@LafuTwojar-je8eh 11 ай бұрын
Ensowr abdulkeni = Alazar asegdom
@abdu1744
@abdu1744 11 ай бұрын
አንተ እኮ ትለያለህ ❤
@mubarakbharadin5159
@mubarakbharadin5159 11 ай бұрын
አሊዝ ምሳ ሰላም ሰላም ስለ ጎቾ ጥግ ድረስ ብታወራለት አይጠገብም 10q አሊዝ
@user-dw5xy4qk8i
@user-dw5xy4qk8i 11 ай бұрын
ጎቾ ባርሳ ሲመጣ አስታውሳለሁ ጨርቆስ ላይ ትልቅ ጣውላ ቤት ነበር እየሰሩ ሬድዮ ይሰሙ ነበር እና ሳልፍ ነበር የሰማሁት ወደ ኃላ ወሰድከኝ አሌክሶ
@alazarasgedom5642
@alazarasgedom5642 11 ай бұрын
ትውስታህን ስላካፈልከኝ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
@user-lp2vy1tp1b
@user-lp2vy1tp1b 8 ай бұрын
Ronaldinho beetam nber mewdew kuas mayet sjemr be ronaldinho gize nbre 😢 kesu behuala messi baymtalen kuas ebdet yedbr nber 😔
@NatnaelYeshitla-oy3ps
@NatnaelYeshitla-oy3ps 5 ай бұрын
Alez am 17 ena 5 amet honognal anten mesmat kejemerku bichal coach kalhone demo endante sport journal behon helme new alez temechegnaleh yeger kuas ewkete bante mekniat🥶🥶
@teshomeenyew-kn6hu
@teshomeenyew-kn6hu 11 ай бұрын
አላዛር ትችላለህ የእውነት አንደኛ እንዳላደርግህ መንሱር አለ አንተ በቃ እግር ኳስን በእውቀት ከሚተነትኑት ጋዜጠኞች ሁለተኛው ብዬሀለሁ በቃ ትችላለህ እግርኳስን ትፈተፍተዋለህ ቀጥልበት
@danielgebru1117
@danielgebru1117 11 ай бұрын
አቤት ዘገባ አሉ አንተኮ በቃ እፎይታ ነህ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@israelshiferaw7345
@israelshiferaw7345 11 ай бұрын
Thank you!! So far what we do is to reply a music from playlist .... @alz not only R10 you so artistic
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
ሊዮኔል ሜሲ ለምን ባሎን ዶ ኦሩን አሸነፈ ?
55:07
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 15 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН