No video

"ማንም የፈለገውን ይበል እኔ ጀግና ነኝ" አርቲስት የትናየት የሀብት ምንጫ ?

  Рет қаралды 32,878

Tameshow

Tameshow

Күн бұрын

#ድንቅልጆች #ebs #seifuonebs #እናቴ ##mother #ethiopianewmusic #ethiopia #እናቴእወድሻለሁ#ebstv #etvnews #etv

Пікірлер: 47
@abebadesale4891
@abebadesale4891 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ብትናገር ደስ ብሎኝ ነው እማዳምጣት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይጣችሁ
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 11 ай бұрын
የትናየት ገና ብዙ እጠብቃለሁ። አዎ ጠንካራ ሰው ነሽ።
@tinawa56
@tinawa56 Жыл бұрын
ሚሚዬ ከማከብራቸው ሰዎች አንዷ ነሽ መልካም ነሽ ባገኛሽ ደስ ይለኛ ነበር አችንም እናትሽንም ተባረኪ ስለ እናትሽ ስታወሪ ደስ ትያለሽ እናቱን ያከበረ በልጅ ይከበራል በርቺ።
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii Жыл бұрын
የትናየት እኔም ያንቺ አይነት ጠካራ ሴትነኝ እኔጋ ወድ ሴት የሚባል ነገር እሰራለው ዛሬም አሰረለው ግን ሰኬት ከኔ ፌቷን አዙራለች ግን አሁንም ተስፋ አልቆርጥም
@meseretminalu1117
@meseretminalu1117 Жыл бұрын
ጀግና የሴት አንበሣ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ከአንቺ ብዙ ተምሬያለኩ❤
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
ፆታየ ወንድ ቢኮን የምር በጣም ይገርማል ውዴታየ በፍቅር ስወዳት የምር ጥንካሬዋ ሴትነቷ ኮንፊደንሷ 👍 አንደኛ ነው እሷን ሳይ ያለኝ ጥንካሬ ያለኝ ኮንፊደንስ ዋው
@user-vo4dn7hn5d
@user-vo4dn7hn5d Жыл бұрын
የሴቶች ተምሳሌት የጥንካሬ ተምሳሌት የበጎነት ተምሳሌት በራስ መተማመኗ ጥግ ድረስ ነው ብቻ ገራሚ ሴት ነች ለኔ ከአረባገር ካለን ቅመም ቀጥሎ ጄግናየ አንቺነሽ ሁሌ ብሰማት አልሰለቻትም ጥሎብኝ ጠንካራ ሴት በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
ሲበዛ ጀግና ነሽ ሙሉ የሆንሽ ሴት ነሽ የኔ እህት በጣም ነዉ የማከብርሽ ከጀርመን
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
እሰይ የሴት ጀግና በርቺ ጌታ ይርዳሽ ❤
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የትዬ።
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
የትየ በልጆችሽ አግኝ እናት በህይወት እያለች ማመስገን እዲ ነውጅ ካለፉ በሃላ እዲነው እዲያ ነው አይሠራም አችግን ጀግና እንወድሻለን
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እናት እባዬን አመጣሽው 😢😢😢 እኔም ለራሴ ጎበዝ እናት ነኝ በርቺ የሴት ጀግና 👍
@baniget7068
@baniget7068 Жыл бұрын
የትዬ መልካም ሴት!!!
@askaletesema8057
@askaletesema8057 Жыл бұрын
አረ ካሱ እንደዚህ ልጆች ስታሳድጊ ትጫኝአቸው ነበር አንች ሽቅርቅር እያልሽ ቢሮ ስትገቢ ግድ የለሽና ልጆችን የምትጫኝ አይመስለኝም ነበር የኔ ጀግና እንኳን ልጆችሽ ለቁም ነገር አበቃልሽ !!!
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
እድሜሽን ያርዝመው ከመልካም ሴት ተፈጥረሽ ጎበዝ ታታሪ የስራ ሰው ጀግና ሆነሽ ተፈጥረሻል ሥራሽም ፍሬሽም ይመሰክራል በውጪ ያላየነውን የህክምና ማእከል ነው የከፈትሽው ለወገኖችሽም ብዙ ችግሮችን ፈተሻል ቀላል አይደለምላቦራቶሪ ውጤትን እዛው በዛው ውጤቱን እንዲያገኙ አድርገሻል ችግረኞችንም የምትረጅው ያስከብርሻል:: በዛ ላይ የተማርሽ የወንድ እጅ የማትፈልጊ ቆራጥ ሴት ነሽ::
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እናትሽም እንደዛው ጀግናናቸው ሊመሰገኑ ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤❤
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 Жыл бұрын
እረጂም እድሜ ጤነ ይስጠሽ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
እድለኛ ነሸ ጀግና እናት ነው ያሉሸ ጀግንነትን የወረሸው ከእናትሸ ነው እድሜ ይሰጥልሸ
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የኔ ጀግነ ጎበዝ ነሽ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ደሞም ሜዴላችን ነው የትናየት በርቻ ከዚህም በላይ ትሰራለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
ስወድሽ አንቺን ሳይ በጣም ጥንካሬ ይሰማኛል 😘😍
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
የዘመኑ ሰው መሆንዋን እውቀዋል እምሎት ይገባዎታል????
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
Confidence hundred percent love it god bless you God bless you mama
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ፊፃሜሽ ይመር❤❤❤
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ወላሒ በትክክል የፈለገዉን ምድረ በክት አርቲስቶች እንዲሁም ለወረኞ ሁሉ አንተ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
የዘመኑ ሴት ኦሮሞ ናት ሰክሰስፉል ባትሆን ይገርመኝ ነበር ግን ድርሻዋ ተስጥዋታል don’t be surprised 😊
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384😂😂😂ድሮም በአርቲስት ሥራ እዚህ እንደማትደርሰ የታወቀ ነው ያውም ብዙ ፊልም የላትም ብሄሯን ለማጣራት እየሞከርኩ ነበር thank you 😂😂ይብላኝ ምንም ሳያገኙ በስመ ኦሮሞ ለሚሰደቡት ምሳኪን
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 11 ай бұрын
የሤት ጀግና ልጆቹን እደወድ ሁና የምታሣድግ
@etataetata4752
@etataetata4752 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድሽ❤❤❤❤
@zenetawel5415
@zenetawel5415 11 ай бұрын
ሀገራችን ላይ ነውር ነውር እያሉ ስላሳደጉን ያንን መጥፎ ጠባሳ አውጥተን እራሳችን ን ማድነቅ ብንችል ጥሩ ነበር የሀገሬሰው ለዛ ነው የሚቃወምሽ ልሰሪ ያልሽውን አታውሪ እንጂ የሰራሽውን በራስ መተማመን ብታወሪ ለሌላው ትምህርትነው
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Жыл бұрын
ምናለ እንዳንቺ አይነት ጀግና ለአንድ ቀን ስልጣን ተሰቶሽ ኢትዮጵያን ብትመሪ
@user-yg7wf4xl8e
@user-yg7wf4xl8e Жыл бұрын
ጀግና ነሽ !
@beri-es2eu
@beri-es2eu 2 ай бұрын
Yene ambesa rejim edme ketena ga yistish yene gobez
@lubabahussain671
@lubabahussain671 11 ай бұрын
I love her
@user-nr9ov9gn4l
@user-nr9ov9gn4l 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 11 ай бұрын
Gobze Enate tadlshe tebrku ❤❤❤
@alemtaye3164
@alemtaye3164 Жыл бұрын
Yene konjo betam new yemewedeshe
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Жыл бұрын
Egzihabher edachi enat balegn leljoche
@bakaa2363
@bakaa2363 Жыл бұрын
@mercyabba8178
@mercyabba8178 Жыл бұрын
Abete sewedateko koo❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
Hello hello የዘመኑ ሴት ናት!!! Don’t be surprise please!!! ለፍቶ ያገኘ እንዲህ ይሽሞነምናል??? አክሰንት አላት የዘመኑ ሴት!!! የእኛ ገንዘብ ነው የኔ ቆንጆ!!!!
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
Very negative
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
የሀብት ምንጭዋ ምንድን ነው
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው?
@bezawitadmassu-gb9fj
@bezawitadmassu-gb9fj Жыл бұрын
Skelma sew nat
@meskibiru9314
@meskibiru9314 Жыл бұрын
ትንሽ ጉራ ባይኖርብሽ አሪፍ ነው
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 11 ай бұрын
ምነው ጉራ አበዛሽ ከ25 አመት በፊት እናትሽ ወ/ሮ ካሰች ጡረታ ሚንስትር አ.አበባ ከአሰላ እንደመጣች እናውቃለን ይኸ ሁሉ ነገር ከየት የመጣ እንደሆነ እግዚአብሄር ያውቀዋል።
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,9 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН