ማንም ያልነገራችሁ 7 የስኬት መርህዎች

  Рет қаралды 8,586

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Жыл бұрын

ሰባቱም የስኬት ሚስጥሮች የተረጋገጡ መንገዶች ናቸው::
1.የአላማ እርግጠኝነት (Definiteness of purpose)
2 . ራስን መግዛት (self Displine )
3. ከስህተት እና መከራ መማር (learning from adversities)
4. አከባቢን መቆጣጠር(controlling environmental influences)
5. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ( time)
6. ስምምነት / የቡድን ስራ / harmony
7.caution ( ጥንቃቄ)

Пікірлер: 39
@melesesisay6620
@melesesisay6620 Жыл бұрын
ማኔ ማንም ሰው ቢጮህ ቢለፈልፍ አንተ ግን እንዳታቆም በናትህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ከልብህ ሰው ነህ በጣም ነው የማመሰግነው ምርጥ የህይወት ምግብ ነው በጣም በጣም ...........በጣም ነው አመሰግናለው ቅድስ ገብርኤል በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን ማንያዘዋል እሸቱ የምድራችን ምርጥ ሰው 😘😘😘
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 3 ай бұрын
ማኔ ኑርልኝ ያንተን እና የእሼን መጨረሻ የቅድሳን አምላክ እግዚአብሔር ያሳምርልኝ❤❤❤❤
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ማንያዘዋል ትልቅ መልክት ነው እናመሰግናለን🙏
@media542
@media542 Жыл бұрын
አይዞህ በርዳታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
@user-lm7eh9wh4m
@user-lm7eh9wh4m Жыл бұрын
👍👍👍ምርጥሰዉ አተን አይቶ የማይነቃየለም አይኑማየት የማችል በድምፂህ መስማትየማይችል በሀረኪትህ የማራል ለዚምነዉ መምህሬየምልህ👍👍
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ
@mihreteabnigatu9227
@mihreteabnigatu9227 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምርጥ የህይወት ምግብ ነው የሰጠኸን ማኔ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@mihreteabnigatu9227
@mihreteabnigatu9227 Жыл бұрын
አሜን ማኔ ተባረክ
@trhasa2297
@trhasa2297 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማኔ❤🎉
@abddimr.792
@abddimr.792 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ማኔ
@adaneamerga2090
@adaneamerga2090 Жыл бұрын
Big respect Bro God bless you!
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 Жыл бұрын
Thank you so much Man
@seadamehammed8330
@seadamehammed8330 3 ай бұрын
Mane lemelewete sebeb honehalna thank you
@zufanmel
@zufanmel 10 ай бұрын
Manie thank you
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማኔ
@user-du4ge1qq7c
@user-du4ge1qq7c 18 күн бұрын
Amazing ❤
@MisgoodTube
@MisgoodTube Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት! ማኔ አንደኛ እኮ ነህ።
@birqemagarsaa3333
@birqemagarsaa3333 Жыл бұрын
Galatomii wandimee jijjiramaa bayyee argadhee Waqayyoo si Eebbisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@henokmuluneh3318
@henokmuluneh3318 10 ай бұрын
You are my hero❤❤❤
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 Жыл бұрын
U r super
@SADORATUBE
@SADORATUBE Жыл бұрын
Mane be ewnet thanks..
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
My pleasure
@media542
@media542 Жыл бұрын
2ኛ ኮመንት ካየሁት በኋል ❤❤❤ አምበሳ ማኔ አምበሳ
@michaelbiru2570
@michaelbiru2570 5 ай бұрын
ere lejetua mndenew 3 geze ere huletegna endayelemedachu mndenew mengebgeb
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
Enamesgnalen Mane
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Destaye new
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
@@manyazewaleshetu 🙏🙏
@lubabadawud2693
@lubabadawud2693 Жыл бұрын
Mane tawkale tmrt bet teacher manekakat malet brooo malet aydelem alen anten endehone silegebagn hedeh eyew zim bileh atawra sew baweraw alkut keza class wist brooo honual sime😂😂😂gn des yilegnal mk ante fetarin endawk argehegnal lelochu genzebn endawk new yaregugn amesegnalew mane ewedhalew
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
አይዞሽ! እውነቱ ውሎ እያደረ መገለጡ አይቀርም! አንቺ ግን ያገኘሽውን ጥቅም በአንቺ እና በአምላክሽ ፊት እያየሽ ወደፊት ቀጥይ!
@solomontibebu6653
@solomontibebu6653 Жыл бұрын
ጩኸቱ ግን ይለመዳል?!
@serkserk8422
@serkserk8422 Жыл бұрын
እንደው copy paste የውጩን ይገርማል !
@serkserk8422
@serkserk8422 Жыл бұрын
The Word bro is used to refer men and your clients are both sisters and brothers , 🤔 I heard your interview from another channel where you speak about low income workers as if their Owen fault , but if you think or believe they can make a better life by thinking positive as you , do you have any plan to give some kind of self development curses for low income makers ? ?? Since they can’t afford to pay you? You drag about this is your calling you are given by God ! So what are your plans? If you smart enough this is 1000,000 € idea right there !
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Жыл бұрын
ኪኪኪ ሰትጩህ ስልኬን ጣልኩት ደንግጬ እረ ጩህቱን ተወው🙄
@rass6636
@rass6636 Жыл бұрын
የሳቂ ምንጭ ነህ
@teodorecity
@teodorecity Жыл бұрын
😂😂😂 ማንም ያልነገራችሁ 7 የስኬት ምስጢሮች አንተ ለመጀመርያ ጊዜ ልትነግረን 😂 ቱልቱላ መጀመርያ ለራስህ ባወክ
@TangutAhmed
@TangutAhmed Жыл бұрын
አንተ የአነቃቂ ቅመም ቁጥጥር ተቋም መሪ መሆን አለብህ
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማኔ
በመትረፍረፍ የመኖር ሚስጢር!
30:26
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 12 М.
ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams
37:54
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 68 М.
ጠላቴን አወኩት! @dawitdreams @manyazewaleshetu
1:32:50
Dawit Dreams
Рет қаралды 482 М.