ከሊስትሮነት ከተማ ወደ መገንባት | በባዶ እግሩም ሀብታም ነበር | ሰለሞን ድር አዲስ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 6

  Рет қаралды 59,185

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

10 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ ስድስተኛ ክፍል ከቢዝነስ ፈጣሪው ሰለሞን አየነው ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል::
ሰለሞን በዶንኪ ቱዩብ በባዶ እግሬም ትወደኝ ነበር በሚለው ውብ Documentary ( • ምስኪኑ ጫማ ጠራጊ የ110,000 ብ... ) ሁላችንም እናውቀዋለን
የተነሳበት ቦታ እና ያደረሰበት የሚገርም ነው::የትም ያልነገራቸው ታሪኮች ለማንያዘዋል እሸቱ ሲያጋራ እናንተም በጥልቀት አድምጡ::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::
የሰለሞን ዩቱብ
👇👇👇👇
/ @solomon.ayenew

Пікірлер: 152
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 10 ай бұрын
የምትገርም ጀግና ወጣት ነህ የልብህን መሻት ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካለህ 🙏
@seada9327
@seada9327 10 ай бұрын
ወይ ይሄ ልጅ በዶንኪ ይቱብ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በተለይ ሰወችን በየገጠሩ ሂዶ ያመሰገነበት መንገድ ያልተለመደ ነው ብዙዎች ሲሳካላቸዉ የመጡበትን ይረሳሉ አንተ ግን ጀግና ነህ ፈጣሪ አንተን እና ማኔን በስከት ላይ ሰኬት ይጨምርላችሁ❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 8 ай бұрын
😢😢እኔም
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 10 ай бұрын
እናመስግናለን በጣም ስለ ሁሉም ነገር እኔ ከስደት መልስ መትረፍረፍ ጁስ እፈለጋለው ምክንያቱ ህልም አለኝ ለሃገር ለወገኔ ለብዙወች ለማትረፍ ኣሁን ራሱ ወደ ህልምሽ ብረሪ እያለኝ ነው ኣይዞሽ ሃገሬ ተስፈ አለሽ
@genetlegesse2862
@genetlegesse2862 10 ай бұрын
እኔም እዳችዉ እህት አለም። ያፋጥንልን፡ እድንበር ፡ይልቀቀን❤
@MeseretTalama-nl6nw
@MeseretTalama-nl6nw 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amansew
@amansew 10 ай бұрын
"ያለ ክፉ ነገር የሚገነባ መልካም ነገር የለም" እውነት ነው (ካልታሙ አይፀድቁ) ይባላል ወሬውን ለወነኞች ትተህላቼው መስራትን በመምረጥህ እዚህ ደርሰሀል በርታልን።👍👍👍👍 ማኔ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 10 ай бұрын
የዚህን ልጅ ታሬክ አይቼው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ባለ ውለታ ሰዎችንም ሸልሞአል በጣም ጎበዝ ነው እኛ እኮ የአዲስ አበባ ልጆች ትግስት የለንም ወይ ደሞ ከደህና ቤተሰብ የተፈጠርን እንሆናለን ግን ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ የክፍልሀገር ልጆች ናቸው ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ ይነሳሉ እኔ የራሴን ነገር ልንገራችሁ አሥተናጋጅ የሚባለውን ነገር አልወደውም ከማስተናግድ ቆሎ መሸጥን እመርጣለው አጥቼ ቢሆን ኖሮ ግን ተመስገን ለዚህም ኝግር አላጋጠመኝም ተመሥገን እናቴን እንኮአን አንቀባርሬ መኖር ችያለው ተመሥገን❤❤❤❤❤❤
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 10 ай бұрын
ካባዶ እግር ከንስትሮ ተነስተህ ለዚ የደረስክ ገና ትልቅ አለማቀፍ ባለ ሀብት እደ ምትሆን ምንም ጥርጥር የለውም ጀግና ነህ ወድሜ በርታልን ለብዙ ወጣት ምሳሌ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisgoodTube
@MisgoodTube 10 ай бұрын
እጥር ምጥን ያለ ልምድ ማካፈል ነው። ብዙዎችን የሚቀይር Podcast ። እናመሰግናለን!
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 10 ай бұрын
እንደ እዚ ልጅ ጌታ ያስተማረው ሰው አላየሁም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ስለ እንጀራ ብሎ ያስተናጋጅ ያየበት እይታ emotion ኽ stable ነው የሚሆነው ያለው በጣም ነው የሚገርመው ምኽንያቱ ሰው emotion control ካረገ በቃ ቁልፎ እዛ ላይ ነው :: ስሜቱን የሚቆጣጠር አገርን ከሚ ገዛ ይበልጣል ይላል መጽሓፍ ቕዱስ ::Great insight.
@waleligneassefa
@waleligneassefa 10 ай бұрын
ማኔ ባንተ ምክንያት የዚህን ብርቱ ወንድማችንን ጥረት , ብርታት ብዙዎቻችን እንድንማርብት ስላደረክ አመሠግንሃለሁ , የሁለታችሁንም ህይወት ፈጣሪ ይባርክ።
@mediSmart8090
@mediSmart8090 10 ай бұрын
ባለፈው ዶኪ ቲዩብ ላይ ሳይህ ቅንነትህን አስደንቆኝ ነበር በጥቅሉ ካተ ቅንነትን ተምሪያለሁ በርታ ትችላለህ ማኔ እናመሰግናለን በርቱልን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 9 ай бұрын
ይህ ታሪክ የኔ ነበር በርታልን ወንድማችን ሁለታችሁንም በጣም አሰተምርችዋኛል ከአርብ አገር
@Tube-kr7ru
@Tube-kr7ru 3 ай бұрын
ሶል የኔ ጀግና አንደኛዬ#1 እኔ ስለ እዉነት ስናገር አንተ ያለፍክበትን መንገድ ዉጣ ዉረድ ሳዳምጥ እበረታለዉ ተስፋዬ ይለምልማል በቀን አንዴ ሳላየዉ አልዉልም❤❤❤
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi 9 ай бұрын
እኔም ልክ እንደዚህ ልጅ ብዙ እቅድ አለኝ ከፈጣሪ ጋር አሳካዋለሁ❤❤❤❤
@YohannaTsegaye
@YohannaTsegaye 9 ай бұрын
አንቺንም የዛሬ አመት ባለ ድርጅት ሳይሆን ባለ ድርጅቶች ሆነሽ እናይሻለን
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 5 ай бұрын
በርች እማየ❤❤
@user-pu8fe1yl1r
@user-pu8fe1yl1r 10 ай бұрын
የምትሄድበትን ለማወቅ የመጣህበትን አስታዉስ!!! ካንተ ተምረናል ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ!!!
@user-td5kt1nw5x
@user-td5kt1nw5x 6 ай бұрын
ማኔ የምታቀርባቸውን ሰዎች የምትጠይቅበት መንገድ ለየት ብሎ በደንብ ማውራት የሚገባቸውን እርዕስ እየጠየክ ሰለምታደርገው ሲሰማ ልብ ላይ ጠብ ይላል በጣም አደንቅሀለሁ በርታ ወንድሜ
@mesfinwolde3221
@mesfinwolde3221 8 ай бұрын
His age may be 30, his knowledge is like 60. God bless you young man.
@yigrembezieyigrembezie5340
@yigrembezieyigrembezie5340 4 ай бұрын
ሰሌ ወንድሜ እኔ የሄድክበትን መንገድ ስለማቀው በሙሉ እመሰክራለሁ የልፋትህን ነው ያገኘኸው ጎበዝ በርታ እኔም ካንተ ብዙ ነገር ተምሬበታለው❤❤❤❤❤
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 10 ай бұрын
በስመአብ እዴት የሚጣፍጥ የልምድ የአይምሮ ምግብ ነው በእመብረሀን ዋው አመሰግናለሁ
@user-le3lt2sf7w
@user-le3lt2sf7w 6 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 9 ай бұрын
ብዙ ባልልም መሰቃየት በተለይ ህልም ላለው ሰው የስኬቱ የስጦታ መጠቅለያ ነው።
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 5 ай бұрын
❤❤
@r-hgman3651
@r-hgman3651 10 ай бұрын
What an amazing and resourceful young man he is. The wisdom he has got has made him very successful in life. Wow, he says being a shoeshiner is the biggest opportunity one can get!!! For him his time as a shoe shiner has been like time in a school where all kinds of teachers come to teach you, advice, etc. Wonderful!!!! God bless young man. Thank you interviewer also, you are excellent in asking the right questions.
@sojoog8h702
@sojoog8h702 9 ай бұрын
የኔ ወድም የታላቅ ታላቅ ነህ በህድክበት ያቅናህ ወድሜ❤❤❤❤ብሩህ ዘመን ያሁንልህ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 ай бұрын
እሄልጅ ሁሌም እደኣዲሥነዉ የምሠማዉ ኣሁንም ትንሽ የባህሪ ችግር ኣለበት እጂ ቢሌነር መሆን ይችላል ጀግናለዉ ፈጣሪ እድሜ ይሥጥህ
@mekdesmesfin4590
@mekdesmesfin4590 9 ай бұрын
የእውነት i very very respect የምር የምትገርም ወጣት ጀግና ነህ ኣፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት በደንብ ተምሪያለሁ🙏🙏🙏🙏
@amesgagn
@amesgagn 10 ай бұрын
ተመስገን ተመሴገን ተመስገን ማኔ በጣም ደስ ይላል ሶል ደጉ ሰው ለኔም ተርፈሀል ወጌሻ ነኝ ተመስገን ❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው ያለቀው ዶንኪቱብ ያየሁህ ቀን ገጠር እየሄድክ ስታመሠግ አይቼ ጀግና ወጣት ገና ብዙ ቦታ ትደርስ አለህ ሀሳብህ ፈጣሪ ይሙላልህ
@Yig04view
@Yig04view 7 ай бұрын
keep it up Manyaz, you inspired me a lot...thank you for your contribut
@sone8065
@sone8065 10 ай бұрын
ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ ደምህን ላብ አድርገህ ጠንክረህ በመስራትህ ለዚህ አበቃህ ሰለሞን በርታ ያንተን ፈለግ እንከተላለን።
@solomonwolelaw1093
@solomonwolelaw1093 8 ай бұрын
akbrehegn slemetah,, betam amesgnalhu, enkuan dena metah yibalall manyazewal
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 9 ай бұрын
Wooooow mane Ejeg des Yemel Memareya New Wexatum Bexam Yegeremal Ahunim Stegawein Yabezalachu❤❤🎉🎉
@user-ol5ig9cg3k
@user-ol5ig9cg3k 9 ай бұрын
በጣም ተምሪበታለው ለ1 ዓመት ያል ልጀምረው የአልኩት የስራ ሀሳብ ነበረኝ ብዙ ፍራቻ ብዙ መወላወል ነበሩ ምክንያቱም ይቺ የያዙካት ብር እንዲት ላቤን ጠብ አርጌ እንዳመጣሁት አቃለው ማንየ ዬ ቪዲዬ በዙ ተምሬበታለው በዲሱ ቢዝነሴ የተሻለ ቦታ ደርሺ አንተው ጋር ማውራት እፈልጋለው ከፈጣሪ ጋር አመሰግና
@alemteka3149
@alemteka3149 7 ай бұрын
ልትሰራ ያሰብከው ስራ በደንብ ማጥናት አለብህ ።ደሞ ጥሩ ሰው ካጋጠመህ ከሰው ጋር መስራት አስበት ።
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 ай бұрын
ዋው እናመሠግናለን ወድሞቼ በጣም ንግግራቹ ይማርካል ሰለሞን አበረታታቹኝ ኮሜድያን እሸቱ ጋ ያየሁህ ቀን እኔም መልካም የዋሉልኝ ሰዎች ማስደሰት እደምችል ተስፋ አረግኩ
@dawitboru9027
@dawitboru9027 9 ай бұрын
ስራ በስርአት ካስረከብኩ በዘፈን እየቀወጥኩ ማለትሕ ሀሉን ፉርሽ እንዳያደርግብሕ እግዚአብሔር ማሳዘን አልፈልግም ብለህ ከማመስገን ይልቅ በዘፈን መቀወጥህ ቢቀርስ የምስጋና መዝሙር እያለ ጀግንነት ሕን ሳላደንቅ አላልፍም
@amanuelteklemariam3676
@amanuelteklemariam3676 10 ай бұрын
Waw sol you have great mind.thanks mane for inviting such special person
@lidacall4468
@lidacall4468 5 ай бұрын
የሚገርም፡ሀሳብ ነው ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤❤❤
@eshetetube8790
@eshetetube8790 7 ай бұрын
የሚገርም የእግዚአብሔር ልጅ የአብርሃም ልጅ ኢትዮጵያ አላት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎
@selamisare5466
@selamisare5466 10 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሰለ ሁሉም ነገር🙏
@chernetayalew
@chernetayalew 9 ай бұрын
this interview had helped me a lot. believe me or not i followed both of u up with my journal bookmarking every single point(simple but critical) throughout the video. mane i've known you since AASTU life and um a big fan. sometimes i complain when you make contents with junk guys as it degrades the rhythm of your platform(cos i care). you had been urging to motivate people so far which's good but the next question u need to work on is what do you motivate them for? so i think it would be nice to specify that as your area of expertise. your energy is elite as always,though.. i love you man.
@FraolFRA-cz4fe
@FraolFRA-cz4fe 10 ай бұрын
learned alot thank you mane💙
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ማኔ አስተማሪ ነው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 10 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን
@fekareted
@fekareted 10 ай бұрын
Thank you ማኔ . This made me to clear the wrong presumtion about you . Keep doing the great work. I loved your attentive and empathic listening skills. Respect!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
Thank you so much
@haileworku5790
@haileworku5790 10 ай бұрын
Solomon Dir Addis ...I really appreciate your passion for jobs and u r interesting interview at Man🥰
@tesfalidettesfagabir8659
@tesfalidettesfagabir8659 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ayleumek
@ayleumek 10 ай бұрын
Betam jegna andegnia neh👍👍👍👍 kat bzu negerochin etebkalen berta lebzu sewochi arya thonalek🥰🥰🥰🥰
@Yeshi-ym5cf
@Yeshi-ym5cf 9 ай бұрын
ተቀጥሮ መስራት በጣም መሮኛል ከዚህ ቡሀላ እደዚህ ጠካራ ሠወችን መከታተል ያስፈልገኛል
@avolamedia
@avolamedia 10 ай бұрын
Thank you brothers for your efort!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@universityofethiopia
@universityofethiopia 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አስተምራችሁኛል ። ማንዬ እና ሰሎሞን የለውጥ ሃዋርያ ናችሁ። ሁለታችሁንም UNIVERSITY OF GREEN MIND ላይ እንደምጋብዛችሁ በአምላክ ፈቃድ አምናለሁ
@Abraham_Bosha
@Abraham_Bosha 10 ай бұрын
Both of you are great!
@noorfamily3620
@noorfamily3620 10 ай бұрын
Betam enameseginalen mirt mikir nw enyam yaminitakamibet yargen
@kefenigemechu359
@kefenigemechu359 10 ай бұрын
Wow what an amazing guy! Important point I learn from him 1. The power of start from the end(definite demand) 2. Believe-in unseen and something we can't touch. 3. The right mentor 4. Decision- successful people make decision promptly and change it slowly. 5. Know clearly what we want. 6 the power of team. 7 risk taking. 8 reinvest before we buy luxury. 9 keep trying. 10 the power of service- we born to serve. 11 don't work money, make money work for us. 12 there is no success without failure. 13 start from ourselves. 14 the basic root of all war is money. 15 look for problem and come up with solution. 16 money is not his priorities. 17 the power of duplication. 18 God want to work through us. 19 the power of strong reason. 20 creat rather than competition. 21 work to satisfy god. Finally, his priorities is never been money, his priorities is creat, serve, solve problem. What an amazing guy what an amazing principles thank you Mane❤❤❤❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
Such a beautiful note! Thank you so much! The comment inspired me back
@Betselot33
@Betselot33 10 ай бұрын
Thank you so much comrade! I seriously wrote it down to my note book.😊 Such a nice summarize!
@kefenigemechu359
@kefenigemechu359 10 ай бұрын
​@@Betselot33You welcome thank you ❤
@atrsawhailu1710
@atrsawhailu1710 10 ай бұрын
Thank u manie alwayia i amazed
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጎበዝ በርታ አምላክ ይጠብቅህ🎉
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@natiman3314
@natiman3314 10 ай бұрын
ተባረክ ማኔ
@cutepetsflix
@cutepetsflix 10 ай бұрын
Great Interview!
@tighist331
@tighist331 7 ай бұрын
እንደኔ ወደ ሐገር መመለስ እና መስራት ለሚፈልግ አስተማሪ ነው ይሕ ወንድም።። በርታ
@rurugames504
@rurugames504 10 ай бұрын
Des yemil new metsehaf anbbe malagegnewn tmrt new eyagegnewt yalewt❤❤
@shemsedin9495
@shemsedin9495 9 ай бұрын
I wish if i meet you inshallah for sure i will visit your plant. I am on the first week of starting new business in europe that is why i am attracted on this content. What you said about ethiopians @ abroad express certainly. By the way i tried to consult few peopel about my business idea among them only one gave me possetive apprciations and concrete advise. Most of them were negative. I just already started passed the challenges get dividend more branches are opend this is done all in my mind today Thank you mane keep it up.
@danifi6779
@danifi6779 10 ай бұрын
So inspiring👏👏👏God bless you more!!!!!Mane please host Dr. Gemechis, owner of Cambridge school, LTV and other 22 companies.
@alemdagim699
@alemdagim699 Ай бұрын
Thanks you♥️🙏
@helenbelay6106
@helenbelay6106 10 ай бұрын
I love this video it is amazing
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 9 ай бұрын
Wooow Asabekin Yasakalek Seket Malet Lelelaw Meseb Sewin Meredat New FEXARE Yasakalek!
@yesmbeka5134
@yesmbeka5134 4 ай бұрын
Good job
@Sane-mf4ux
@Sane-mf4ux 9 ай бұрын
በትክክል 😮😮😮😮😮❤❤❤❤
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 9 ай бұрын
አሜን በእውነት ሰላሙን ያምጣልን 🤲🏻❤
@user-fh4bp2wi3k
@user-fh4bp2wi3k 10 ай бұрын
ማኔ የምታቀርባቸዉ እንግዶች ጥሩ ትምህርት የምናገኝበት ስሆን ከአንድ ሰአት በላይ interview ከሆነ እባክህን በሁለት ክፍል ብታደርገዉ ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለወለ አመሰግናለዉ
@michealwerede
@michealwerede 9 ай бұрын
Big respect broooo 🙏🏼✌️✌️✌️✌️
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 10 ай бұрын
Life changing program ❤❤❤
@kubraadem5062
@kubraadem5062 10 ай бұрын
👍👍❤❤ wawu betam jegna neh yimechih🇦🇪
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 10 ай бұрын
ማኔ ተባረክ እንደው ባገኘውክ እባክህ
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 10 ай бұрын
ድንቆች ጀግኖች
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 10 ай бұрын
Omg maneye aletechaleckm semonun wesagn sewu eyametack nw betam enamesegenalen
@admikalemu5740
@admikalemu5740 10 ай бұрын
Waw You Are So Amazing
@abdulla3678
@abdulla3678 10 ай бұрын
ዋውበጣምደስይላል
@rising1786
@rising1786 10 ай бұрын
It’s a role reversal: Solomon is wiser than the motivational speaker. Manyazewal just be quiet and listen. But I must admire your quickness to “copy”, take the words you have just heard, and make them your own, as if you have thought about them before. But there is a difference between “information” (Manyazewal) and wisdom (Solomon).
@SelamAbera-kk8ny
@SelamAbera-kk8ny Ай бұрын
Hiwete bezu gesebahari tachawetehaleche bezu gen atesekes
@martamoges7306
@martamoges7306 7 ай бұрын
በናትህ ማኔ ይሄን ሰው ማግኘት እፈልጋለሁ በጣም በጣም ነው የምፈልገው እባክህ ሰልክ እልክልሀለሁ
@user-vy9hj9ye7l
@user-vy9hj9ye7l 10 ай бұрын
Well My Gamo negna yesefere lij
@ethiopianpharmaceutical2285
@ethiopianpharmaceutical2285 10 ай бұрын
Waw interesting
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 10 ай бұрын
ጎበዝ ነህ በእግር መንገድህ ትዳርም ያዝ 🎉
@helenbelay6106
@helenbelay6106 10 ай бұрын
every interview this guys he has I am watching
@sebliethiosun
@sebliethiosun 10 ай бұрын
የሚገርም ነው የኔን ሀሳብ ነገረኝ ምን እንዳለ ታውቃላችሁ? እኔ እየራበኝ የማልመው ግን ስለ ጫማ ፋብሪካ ነው እኔም 1ብር ሳይኖረኝ ከራሴም አልፌ ለሰው ስለመትረፍ አልማለሁ አይገርምም
@user-tp1ps4cb3s
@user-tp1ps4cb3s 10 ай бұрын
❤እምወዳቹ❤❤❤❤❤
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 10 ай бұрын
Ur super
@TigistElias-oo2lw
@TigistElias-oo2lw 7 ай бұрын
wow❤❤❤
@elyasbelay926
@elyasbelay926 10 ай бұрын
Thank you Guys.
@efremtesfayr3611
@efremtesfayr3611 9 ай бұрын
Genius mind
@nesifamohamdnesifi9303
@nesifamohamdnesifi9303 10 ай бұрын
Ke ftftu fitu...lju qn sew new sijemer yichemrlet abo
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 10 ай бұрын
Yene melkam sew
@betelhemliyew7759
@betelhemliyew7759 10 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እኔም በቅርብ ቀን እቀርባለዉ!!!!!
@danielwondimu5013
@danielwondimu5013 10 ай бұрын
Mane my best.
@gashawasfaw4839
@gashawasfaw4839 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰለ አሳለፎት interview ብዙውን ሰምቸዋለሁ ግን የሚገርመው ነገር እኔ ካሳለፋኮት በታች ነው በዚያ ግዜ በትግስት መበርታት የተሻለ ቦታ ላይ ያስቀመጣል
@fikayemaryam
@fikayemaryam 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ጊዜ
@edmewwodaje3228
@edmewwodaje3228 10 ай бұрын
Hi
@user-ox3gv4qx5x
@user-ox3gv4qx5x 9 ай бұрын
Dink sew new enam meseltsen efelgnalehu manyazewal
@ayleumek
@ayleumek 10 ай бұрын
Edenate yalu jegnichin fetari yabzaln
@biruharchitects
@biruharchitects 8 ай бұрын
#architect yasfelgehal malet new le ketemaw design yeteleye hasab alegn beterefe Betam aref kalemeteyek new
@emebetggg6606
@emebetggg6606 10 ай бұрын
የምትገርም ጀግና ወጣት ነህ የልብህን
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 10 ай бұрын
manya kberln bebezu❤❤
@seadakelil5426
@seadakelil5426 10 ай бұрын
Ene yihe sewiye b motivation new mimotew ......miyasizegn ale..50$.😊any one can bet on this
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН