አላማህን ከደገፈች አግባት | የሙሴ ሰለሞን ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu podcast EP.11

  Рет қаралды 162,067

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

9 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስረኛው ክፍል ከtiktoker ‪@MusseSolomon‬ ጋር ​⁠ ጋር ተቀምጠን ጠለቅ ያለ ውይይት አድርገናል::ስለሀይስኩል ህይወቱ , ስልመንፈሳዊነቱ , ስለፍቅር ይህውቱ, ስለትምህርት ስርዓቱ በበቂ ሁኔታ ተወያይተናል::
ሙሴ እርጋታ ያለው ጥበብን የተሞላ ልጅ ነው::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::
Timestam

Пікірлер: 291
@MusseSolomon
@MusseSolomon 9 ай бұрын
Thank you for having me 🙏🙏 I hope everyone watching enjoys the show 🙏
@highle17
@highle17 9 ай бұрын
Dude u are really amazing ✌️ big respect !!
@lidalex
@lidalex 9 ай бұрын
betammm gerami mind + gerami personality + you know your value amazing man berta
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 9 ай бұрын
I enjoyed it . Big respect you open my mind some how and thank you for reminding me to use or to think about my God given talent which I don’t have clue or never used so far ! 🫡
@nevergiveup8353
@nevergiveup8353 9 ай бұрын
You are amazing man
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
😊😊😊አደኛ ነህ ::
@samuelts7461
@samuelts7461 9 ай бұрын
40 ጊዜ በተደጋጋሚ የሚመጣው የአርባ ምንጭ ማስታወቂያ ይሰለቻል የሆነ የመንግስት ቲቪ ጣቢያ ይመስላል አንዴ ከተነገረ አይበቃም . . . ማንያዘዋል ፖድካስት በመጀመርህ ደስ ብሎኛል አዝናኝም አስተማሪም ነው 👍
@oly7063
@oly7063 9 ай бұрын
አረ አዎ
@Abduy194
@Abduy194 9 ай бұрын
ደሞ ሚጮኸው ነገር ቀነስ አድርጉት 🎉
@kiluarada
@kiluarada 9 ай бұрын
​@@oly7063😅😢😮4
@aneyanna5239
@aneyanna5239 9 ай бұрын
​@@Abduy194 Hulum sewu and aydelem iko, chiho Mawurat mimechewo kehone yimechewu tewut ...
@tarikubizuayehu1370
@tarikubizuayehu1370 9 ай бұрын
Ere sabim aydelem mastawekiyaw lela sew biyaseraw
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 9 ай бұрын
እስኪ Muse Solomon የሚመቻችሁ ፍቅራችሁን በላይክ🎉
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
Tik tok yetewkut idalafeqrew bye new😂 ywmr new mimechegn neber gn ekuwanm qerebgn ehe tiktok tebyew neger bcha wddd😊😊😊
@ZerihunMegersa-ft7em
@ZerihunMegersa-ft7em 9 ай бұрын
😂😂😂
@user-df6vz7ui9s
@user-df6vz7ui9s 9 ай бұрын
ማንያዘዋል ይቅርታ ቲክቶክ ላይ ብቻ በተቆረጠ video የጠላውህ KZfaq ላይ መከታተል ስጀምርህ ኡፍ በጣም ነው የወደድኩህ በተለይ ሰውን ስታዳምጥ ትገርመኛለህ በጣም ተምሬብሀለው እየተቀየርኩም ነው
@kebernsh208
@kebernsh208 9 ай бұрын
ማን ያዘዋልን አታውራ የምትሉ ሰወች ይሂ የቲቪ ቃለ መጠየቅ አይደለም የሀሳብ መለዋወጥ ነው ሁለትቱም ማውራት አለባቸው እስኪ ሌላ ውይይት እዩ ግዴታ ማውራት አለበት
@betiyirga7446
@betiyirga7446 9 ай бұрын
2 ሰአት ሙሉ; ሙሴ ስለሆነብኝ ነዉ የሰማሁት የእውነት በጣም ቆንጆ program ነበር🎉 ተባረኩልኝ😊
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እኔም ንግግሩ ስቦኝ በጉጉት ነው ያዳመጥኩት👏🏽👏🏽👏🏽
@Netsanethomes
@Netsanethomes 9 ай бұрын
እየሱስ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ነበር። ጥልቅ ለነበረው ብቸኝነቴ ለፍርሀቴ ለማይረባው ማንነቴ የእየሱስ ፍቅር መልስ ሆነልኝ። እየሱስ የወደደኝ መውደድ ደፋር አርጎኛል። ጎበዝ አርጎኛል። ከእየሱስ በላይ የለም!!!!!!
@lil_519
@lil_519 8 ай бұрын
👏👏👏 blessed 😊
@ZedYak-jn7ok
@ZedYak-jn7ok 8 ай бұрын
እየሱስ ❤❤🎉
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 ай бұрын
ኢየሱስ
@bettybreaep
@bettybreaep 9 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋውውውውውውው ሙሴ እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስን ታውቀዋለህ ። ከዚህ በዃላም ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንክ እመነኝ ትልቅ ጀረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም ።❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@elsakebede8634
@elsakebede8634 9 ай бұрын
ልጅን ስለተገረምኩበት ሙሉውን ሰማሁት የተባረከ ልጅ ነው ለቤተሰብህም ለጌታ የምትሆን የምትጠቅም ያድርግህ
@lil_519
@lil_519 8 ай бұрын
Amen 😊 we have the same father demo Kebede 😂😂 mine too
@elsanegasi8002
@elsanegasi8002 9 ай бұрын
ሙሴ በብዙ ማስተዋል ነው ሚያወራው ማንያዘዋል place ብትሰማው ትጠቀማለህ ብዙ እያወራህ.
@kemermuhdin
@kemermuhdin 8 ай бұрын
ሙሉዉን ስላየሁ ለራሴ🙏😂
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 ай бұрын
የዘወትር ተከታታያቹ ነኝ የእናንተን ነገር እይሰማዉ ነዉ ቀኔን የማሳላፈዉ ያዉም በስደት እና በርቱልን❤❤❤
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 8 ай бұрын
ማኔ እንደ ሙሴ በሳል ምርጥ ልጅ ስላቀረብክ እናመሰግናለን። ሙሴ በክርስቶስ ማመንህ አስደስቶኛል ክርስቶስን የገለፅክበት መረዳት ዋው ይገርማል በርታ❤
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 ай бұрын
ሙሴ ግሩም ወጣት ነህ ዘመንህ ይባረክ ጌታ እንደ አንተ የተባረከ ልጅ ይስጠኝ
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
የምታነቡ ወጣቶች ቀኑን ሙሉ ስታወሩ ብሰማችሁ አትሰለቹኝም።
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 9 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበረ። በጣም በብዙ መንገድ ተምሬያለው።እና ደግሞ ስኬት ለየት ማለትን ይጠይቃል። ተመሳሳይ ነገር ውስጥ ለውጥ የለም። እናመሰግናለን
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 8 ай бұрын
ማንያዘዋል በጣም የወደድኩልህ ፕሮግራም ነው ብዙ ተምሬበታለሁ በርቱ!!! ሙሴ በጣም ጎበዝ፣ከእድሜው በላይ የበሰለና ብዙ ዕውቀት ያለህ መሆኑን አይቻለሁ በጣም አደንቅሃለሁ ተባረክ!!
@user-lq9eb4gh1q
@user-lq9eb4gh1q 9 ай бұрын
ማኔ አድናቂክ ነኝ ግን መስማት እየፈለኩ በጣም እረዘመ ቆራርጠህ አስተላልፍ❤❤❤
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 9 ай бұрын
ስወደዉ ይሄን ልጅ🥰
@gantgant6451
@gantgant6451 8 ай бұрын
በጣም ጎቦዝና አስተዋይ ነህ ሙሴ ተባረክ❤❤🎉ማንየም እኔ ከሁለት አመት በፊት ነዉ እምከታልህና እጀግ በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጃለሁ❤❤🎉🎉
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 ай бұрын
ደቂቃዉን በዛብን ማንያዘዋል አሰሸቱ ብዙወቻችንለማየት አይመቸንም እናነዉ በተረፈበርታ 👌👌👍👍
@story_pictures
@story_pictures 9 ай бұрын
ዲያቆን henok hile ይቅረብ እስኪ በ like
@natnaelengedaw313
@natnaelengedaw313 9 ай бұрын
ማኒ አሪፍ ነው ግን በሁለት ክፍል ብታደርገው አሪፍ ነበር ረጅም ስለሆነ ጊዜ ይገላል
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
ሙሴ ማርያምን ስወድህ 😊 ደሞ ልክ ነህ ወደ ህወታችን መቶ ምንም ላይቸምር ከሆነ what is the point ... መኖሩ አድ ነገር እዳስተውል አረከኝ በብዙ ተባረክ በርታ
@elzi495
@elzi495 9 ай бұрын
This is one of the best podcasts
@asratwoldemriam9617
@asratwoldemriam9617 9 ай бұрын
You are precious, Amazing
@bint.seid.
@bint.seid. 9 ай бұрын
የትኛው ነው ትክክለኛ ፈጣሪ ብለው ጥናት የሚያደርጉ ሠወች ለመመራት ቅርብ ናቸው አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራንስል ፅናቱን ይስጠን
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
It is a very good speech, Thanks so much ❤❤
@user-habetam
@user-habetam 5 ай бұрын
ኢየሱስ ይወዳል ሠወችን ግን ምላሽ ይልጋል! ሰለሚወድእማ መጣ ከእኛም ምላሽን ይጠብቃል !!! ከዚያ ባለፈ ፈጣሪ ፈጣሪ እያልክ ስሙን ለሁሉም ሠዉ መግባቢያ ለማድርግ መጠቀምህ ደስ አይለም አወ የሠማይ የምድር ፈጣሪ ጌታ ዘለአለማዊ ነዉ !! ወንድም ሙሴ እንዳለዉ ክብርም ዉበትም ነዉ ኢየሱስ ክርስቶ ይባላል
@enkuye5138
@enkuye5138 9 ай бұрын
ማንያዘዋል እና ሙሴ በጣም ደስ እሚል ቃለመጠይቅ ነው። እውቀታችሁ በጣም ከፍ ያለ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ 🙏.... ማንያዘዋል በፊት ጮክ ብለህ ስታወራ እናደድብህ ነበር ከዛ ግን ልረዳህ ሞከርኩ ምክንያቱም ስትናገር እንደሰማሁት ብቻህን ነው ያደከው እና ስታድግ እንዴት ማውራት እንዳለብህ እሚነግርህ ወይም እሚያስተካክልህ ወላጆች ወይም ታላቅ ወይም ታናሽ ወንድም እህት የለህም እና ስታወራ ትጮሃለህ ቀስ ብለህ አውራ መናገር ያለብህ እንደዚህ ነው ብሎ የመከረህ ሰው ስሌለ ችግርህን ተረዳሁት ። እኔ ሳድግ እንዴት እንደማወራ፣ እንደምበላ፣እንደምለብስ... አባቴ እናቴ ታላቅ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እያረሙኝ ነው ያደኩት .... ማንያዘዋል እባክህን የይምጽህን ቶን እንዴት ማለስለስ እንዳለብህ ቴክኖሎጂው በጅህ ነው ተማር እና አስተካክለው እሱን ካስተካከልክ በርግጠኝነት እምነግርህ ተከታዮች ይበዛሉ ይሄንን በእውቀት የተሞላ ጭቅላትህ ተጠቃሚ እንሆናለን። ይሄንን መልእክት በኢሜል ብልክልህ ደስ ይለኝ ነበር ነገርግን ኢሜልህን አላቀዉም ሌላ የሶሻል ሚድያ አሚራጭ እንዳለ አቃለሁ ነገርግን እኔ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ አይደለሁም።🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
Thank you Konjo. This was my question
@enkuye5138
@enkuye5138 9 ай бұрын
@@asterwarga14 You are welcome!
@ahmedhassen6117
@ahmedhassen6117 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kebernsh208
@kebernsh208 9 ай бұрын
ግን እኮ መጮሁ ነው ከሌሎች ትኩረትን ስቦ ከዛ እሚለውን ለመስማት ግዜ የሰጠነው የተለየ ነገር ሊኖር ይገባል
@enkuye5138
@enkuye5138 9 ай бұрын
@@kebernsh208 አባብልሽ ገብቶኞል ግን ማንያዘዋል የአእምሮ አሰልጣኝ ነው አእምሮዋችን ደግሞ የጮኸ ነገር ሳይሆን በተፈጥሮው የተረጋጋ ነገር የመቀበል ችሎታ ነው ያለው ።ለምሳሌ ሁለት ሰዎች አንዳይነት ነገር አንዱ እየጮኽ እንዱ ደግሞ ቀስ ብሎ ቢነግርሽ ቀስ ብሎ የነግርሽን ነገር ነው እምታስታውሽው ጮሆ የነገረሽ ሰውዬ ግን ብዙ ትዝ እሚልሽ ጩኽቱ ነው ያ ማለት ጭንቅላታችን የተሰራው ተረጋግቶ ለማዳመጥ ፣ለማሰብ ነው ለዚህ ነው ብዙ ሰው ጩኸት እሚጠላው ሌሎች አነቃቂዎችን ብትሰሚያቸው ስናገሩ ተረጋግተው ነው ለምሳሌ አቶ አሸናፊ ታዬ ሲናገሩ እያንዳንዷ እሚናገሯት ነገር አእምሮ እና ልብ ላይ የሚቀር ነው እናም ለዚህነው ማንያዘዋልን ትምህርትቱን ሳይሆን ጩኽቱን የሚያስታውሱት እና አትጩህ የሚሉት
@biruktawitabera763
@biruktawitabera763 8 ай бұрын
I have never seen more than 2hr podcast with out boring or pause. but this.... Thanks Muse
@ethiopianpharmaceutical2285
@ethiopianpharmaceutical2285 9 ай бұрын
ማንያዘዋል አባክህን interview ስታደርግ አትቁአርተው የንግዳውን ሃሳብ....... አስቸርሰው
@user-ze9il8gx6y
@user-ze9il8gx6y 9 ай бұрын
ብሓቂ ቀስ በለ ደስ እዩ ዝበል ትምህርት ግና ርግዕ ኢልካ ተናገር
@user-og8ts5tt2z
@user-og8ts5tt2z 8 ай бұрын
ሞስ በጣም ነው እምወድሕ ተባረክ ደስ የሚል ፕሮግራም
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 4 ай бұрын
ማኔ ብዙ እከታተልሃለው እና ካንተ በጣም የወደድኩት ነገር በምታወራው ንግግር መንፈሳዊ ጥቅስ ትናገራለህ በጣም ደስ እያለኝ ነው እማይህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤
@kestedemena280
@kestedemena280 9 ай бұрын
ማን ያዘዋል እባክህ ለእንግዶችህ እድል ስጣቸው ! አንተው ጠይቀህ አንተው ትመልሳለህ 😁😁
@DagneFetene
@DagneFetene 5 ай бұрын
ቅናት😂😂😂
@user-gs2nr3tx4e
@user-gs2nr3tx4e 3 ай бұрын
Enem tesakke lmot nw.....😂😂😂
@AsratArega-pn7oo
@AsratArega-pn7oo 9 ай бұрын
ማኔ ሂወቴን በብዙ ነገር ቀይረህዋ ማሪያምን በቪድወወችህ ሁሌም አዳምጣለሁ
@etsube12
@etsube12 9 ай бұрын
Wow it's best insight Thank you
@ferityabera207
@ferityabera207 9 ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነው ❤❤❤ የተረጋጋ
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 8 ай бұрын
Subscribed! I enjoyed the show. Thank you both.
@masreshow8137
@masreshow8137 9 ай бұрын
ማንያዘዋል የአለማችን ጀግና ነክ
@Filllas
@Filllas 9 ай бұрын
U have the best podmic, mane..shure SM7B...we have to appreciate that
@tsigeredawassie3985
@tsigeredawassie3985 9 ай бұрын
I have great respect to you
@Akielsa
@Akielsa 9 ай бұрын
he is amazing❤
@user-lr7no5ix8j
@user-lr7no5ix8j 8 ай бұрын
betam des yemile interview ena lemd lewewt nber ......bzu nger atrefebtalew ena des belognal bezihu ketelubet....betley yemussen beselt beyandandu ngegerochu lay ayechewalhu
@Ashleywon23
@Ashleywon23 9 ай бұрын
Mane, you are really a wonderful person, you have learned a lot from life and you are a wonderful person who tries to teach it. Many people, including me, do not understand you, but if you work harder, I believe that you are a person who can enter the hearts of many people,keep up the good work bro.💪❤
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 8 ай бұрын
Amazing content with amazing content!💪💪💪thank you manne!
@Liya_6801
@Liya_6801 8 ай бұрын
This is really amazing 🎉🎉 ....yemer blessed
@abrishmezgeb6559
@abrishmezgeb6559 9 ай бұрын
He is a mature man big respect bruh
@Smartman357
@Smartman357 9 ай бұрын
ጎበዝ 👍
@ZinashZeleke25
@ZinashZeleke25 9 ай бұрын
Mane yelijochih enkbkabe temechtohal sewneth kensual Good job
@EbrahimMurad-
@EbrahimMurad- 8 ай бұрын
ውይይቱን ወደ ሐይማኖት ስትወሰዱት ዘግቼ ወጣሁ
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 8 ай бұрын
ሙሴ ተባረክልን የትም አላውቅህም ግን አንዳ አንድ ቪዲዮ ሰዎች ሼር ሲያረጉ ይደርሰኛል የመጀመርያ ቀን ሰማውህ ውስጤ ተቀበለህ ከዛ ውይ እሄ ልጅ ከሰራበትማ ነገሩ እውነት ነው ብዮ ቀድሞ ያለፍኳቸውን ማመን እጀምራለው እግዚአብሔርን በመፍራት ለሰዎች በመጠንቀቅ የምትሰራው ስራ እጅግ ደስ ይላል ከዚ በበለጠ ፍሬያማ ያርግህ ያከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ ያቀረብከውም ወንድም ተባረክልን።
@user-uq2qs2du9f
@user-uq2qs2du9f 9 ай бұрын
Jesus ❤❤❤❤❤❤❤ z 🔑 brave man 👨
@MimiDejene-wk3po
@MimiDejene-wk3po 8 ай бұрын
Muluwin ayehalew gerum podcast tnx
@mikre_aimro
@mikre_aimro 9 ай бұрын
Thanks a lot! 😍🙏
@Abdi6119
@Abdi6119 9 ай бұрын
Thank you mane & muse
@yeneneshhafebo4522
@yeneneshhafebo4522 8 ай бұрын
wetatoch endezeh spritual alem segabachew telek tesno fetari yehonalu betam des yemel nw both are blessed
@fikirtfesseha2030
@fikirtfesseha2030 8 ай бұрын
I cant believe this i watch the holl podcast. best podcast i've ever heard of u are amazing mosses i learned a lot form u.🙏🙏 u r so genuine
@user-mq4ci7xm4q
@user-mq4ci7xm4q 7 ай бұрын
he is an intelligent parson for this season because it will be lesson for many people
@cavendtube1212
@cavendtube1212 9 ай бұрын
Mane programuu betam arif nw yibrtatal bro ...But egnaa network slow yehon bota yalen betsbochih betam iytchegrin nw kechalk 2hrs b and post kemtadergew 2 part bihon egnam lemadamet arif yihonelenal ebakeh tnks 🙏
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 7 ай бұрын
ማኔ ቀጥልበት የኔ ጅግና ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው❤❤❤❤
@EfygsDhjdd
@EfygsDhjdd 6 ай бұрын
Wow muse bezenaw balakewm gn realy midenek dnk Ethiopiawi new.beteleyayu podcast new makew gn realy yemesele lj neh bertaln wendme. Manem atem betemesasay
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 8 ай бұрын
Manne and musse you both are blessed!
@user-qu9iq1yp2j
@user-qu9iq1yp2j 9 ай бұрын
Muse is best always Jesus first miyawatah awekehal 👍
@NahomAlemu-le9zo
@NahomAlemu-le9zo 9 ай бұрын
Great man
@user-yt1xf9rg1f
@user-yt1xf9rg1f 2 ай бұрын
Welahi hasaben Hulu eyeresawbet yalew dnk wetat.mane allah ytebkh dero.bawekut bye yemmegnew inspayer yemtaregegn wetat neh
@user-ku4gm7qw6i
@user-ku4gm7qw6i 9 ай бұрын
Pls musse pls read the Qur'an until the end may Allah guide you the right paths ❤
@hollyfam5184
@hollyfam5184 9 ай бұрын
ወደፊት ያሰብከው ተሳክቶ እንደምናይ አልጠራጠርም Bro good luck 👍
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 9 ай бұрын
@HiluT
@HiluT 9 ай бұрын
❤Egziabher yebarkachu ❤
@leebini5636
@leebini5636 9 ай бұрын
Good ideas
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 9 ай бұрын
Manyazewal Benatih anten endet new yemalayih motivational speaker negn bileh adenezkew ante yemitawerawin eko eyenornew new ante bro deltohal
@benmel963
@benmel963 9 ай бұрын
Great podcast, could have been even more great ! Mane give ur guests more time to speak , i love ur lessons but we would like to hear more of ur guests insights as well since we have a chance to hear from u on different segments of this channel
@user-cj6zr2fy2o
@user-cj6zr2fy2o 9 ай бұрын
mane this time eyashashalk new madamet..keep it up
@manmale9828
@manmale9828 7 ай бұрын
To understand Islam, often it may not be enough to read PART of the Qur’an… Completing and understanding it with full context helps a lot!
@user-dream2PROUDMOM
@user-dream2PROUDMOM 9 ай бұрын
Next gust. ETUBER
@beyrejemal7852
@beyrejemal7852 7 ай бұрын
right ok gn mn yhun new mtlut yesew lij enjoy mareg yelebetm endie ena degmolemn religionus athonum tadya yehone and purpos mnam kalachu
@user-xo9gc3fc7v
@user-xo9gc3fc7v 9 ай бұрын
this is one of the best podcast i've ever heard of. keep up the good work mussie, lot of young generation in Ethiopia needs to hear this.
@shegerketema6622
@shegerketema6622 9 ай бұрын
ANTEN YMSEL DENKORO KZfaqR BIFETRU NW ATAKABD
@ablack9325
@ablack9325 9 ай бұрын
ማነው ኢንተርቪው ሚደረገው? ወይ አንድ ቀን አንተን አንዱ ኢንተርቪው ያርግህና የልብህን አውርተህ ይውጣልህ
@Abrsh-ze-ortodox
@Abrsh-ze-ortodox 8 ай бұрын
ማኔ betam nw ds yallegne 21 amet wetat negne betam nw yetenekakawet ena betam bzu nger nw yastemaregne antem betam ena gn bezuwn gize enesu biyaweru just listen to them ur big fan from butajira ❤❤❤
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Thank You
@kebernsh208
@kebernsh208 9 ай бұрын
20 አመት የአርሰናል ደጋፊ ሁነህ እድሜህ ግን 21 ነው አልክ 😢
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 9 ай бұрын
😂😂😂
@kestedemena280
@kestedemena280 9 ай бұрын
🤔🤔??
@meskeremg.1276
@meskeremg.1276 9 ай бұрын
ዕድሜውን ፈልገሽው ነው?
@user-fg7xs3lr1j
@user-fg7xs3lr1j 5 ай бұрын
ይሄንን ኮሜንት እስክታየዉ ሁሌ እጽፋለሁ ማኔ ለምን ከሱስ መላቀቅ ለከበዳቸዉ ሰዎች አታነቃቃም
@user-tk4qt1ml4s
@user-tk4qt1ml4s 8 ай бұрын
My brothers if you were start reading Quran but if you don’t finish it i suggest you to finish it. Believe me just finish it 😊
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 9 ай бұрын
ልጁን መስማት ፈልጌ እንዴት ልስማው እኔ ለ ማንያዘዋል መልክት አለኝ በ ቀንነት ተረዳኝ በጣም ነው የምወድ ግን ጩኸት ግን 🤕 እባክህን እል ውስጥ አትግባ ትንሽ አስተካክለው እኛ ስደት ላይ ያለን ጩኸት አንችልም
@Anah1989ethiyop
@Anah1989ethiyop 9 ай бұрын
❤😁😁❤
@BST_24
@BST_24 9 ай бұрын
setiyo ehe eko podcast nw interview adelem geltu
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 9 ай бұрын
@@BST_24 ያምሻል እንዴ ምን አልኩኝ ድምጽህን ቀንስ አልኩኝ ሰው ስለ ጮኸ አይደመጥም
@seventube794
@seventube794 9 ай бұрын
are alchoume
@user-pz5yn8wb6f
@user-pz5yn8wb6f 9 ай бұрын
Musse my hero❤❤❤
@samu1331
@samu1331 9 ай бұрын
Next bboy ykrebln yemtlu....50 like adrsut
@user-rn7yy1ic5c
@user-rn7yy1ic5c 9 ай бұрын
Eski Manzewal ustaz yasin nurun Akrblnn pls 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 6 ай бұрын
ጎበዝና እውቀታዊይ ሰው ጊድዖንን ነው እንዲያ ያለው
@user-gm6pl5qv3o
@user-gm6pl5qv3o 4 ай бұрын
Wow manee
@userGebrielNw19
@userGebrielNw19 9 ай бұрын
Seyitan tesfa sayinorewu tesfa aykortim yalkat kal temechitognal musse
@Poem21
@Poem21 9 ай бұрын
Mulu videown nw yayhut betam astmare nw hultachum bertu
@adamuwelde6536
@adamuwelde6536 9 ай бұрын
በርታ
@user-ec5nz1oo8e
@user-ec5nz1oo8e 7 ай бұрын
Musse is a best man
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 8 ай бұрын
Musse Salamon ❤My Bast Tiktokar Batam Kumnagaraga Tilk Saw Fatri Kazih Baly Kaf Yadrigh das Bilogn Naw Yasamahuh And Kan Edamagagih Altaratarim ❤
@terefeabete5344
@terefeabete5344 9 ай бұрын
YESS❤
@abisratene4174
@abisratene4174 9 ай бұрын
the intro👏👏
@EmnetTesfaye-wn9zk
@EmnetTesfaye-wn9zk 9 ай бұрын
Muse❤❤❤
@00infinity39
@00infinity39 9 ай бұрын
Greate video mane ❤❤ But one thing you should fix immediately.. let the guest answer your question!!! REMEMBER this is like an interview.. your role is to ask questions!! Zo few insight & lesson of yours doesn't hurt.. But this was tOo much and unacceptable for some
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 9 ай бұрын
ተምሬበታለሁ❤❤❤
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 55 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН