ማረሚያ ቤቱ ቢሸጥ ድርሻ አለኝ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE ​

  Рет қаралды 159,086

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 646
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 2 жыл бұрын
መጣቶቹ ስለወጡ ስመሰክሩ እንደ እኔ ደስ ምለዉ ሰዉ ካለ በላይክ ያሳየኝ🙏ተመስገን ስለ ወጣቱ ለዉጥ
@Smart-wn5uu
@Smart-wn5uu 2 жыл бұрын
አሜንንን አግዚአብሔር የማስገን 🥰🥰❤️
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Keza belay mine ale be enba new 😢
@daphilo5307
@daphilo5307 2 жыл бұрын
እኔም ፡ እስማማለሁ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ፡
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 жыл бұрын
አብሬ የማለቅሰው ነገርስ
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 2 жыл бұрын
@@tigistgirma6941 እኔስ ብትል😁
@mihret7963
@mihret7963 2 жыл бұрын
በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው ምስክርነት ተጀመር በድል ይጠናቀቃል ጌታ ሆይ ተባረክልን በዚህ ዘመን ዮኒዬን የሰጠን ይባረክ ወንድሜ እንኳን እየሱስን አገኘህ እንኳንም ጌታ ረዳህ እናንተ ምስክር ትሆናላቹ በረቱ🙏🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞህ እግዚአብሔር የእንደገና አባት ነው ለውጥህ የፀና ይሁን
@addis8777
@addis8777 2 жыл бұрын
ፐፐጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰ
@tamanich6860
@tamanich6860 2 жыл бұрын
wowowowowowo.hashu.amen.ameb.amen
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 жыл бұрын
Amen
@yoditezazezaz3095
@yoditezazezaz3095 2 жыл бұрын
ዮኒየ ተባረክ
@popwow8770
@popwow8770 2 жыл бұрын
Amen ewnte new
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ጨርቆስን ያነቀ ወጣቱን ያሰረ መንፈስ በጌታ ስም ይመታ
@rozeag5510
@rozeag5510 2 жыл бұрын
አሜንንን
@adugnafekadu6396
@adugnafekadu6396 2 жыл бұрын
Ameeeennn
@user-df8jy6im2b
@user-df8jy6im2b 2 жыл бұрын
እውንት ፡ ነው ፡ እኔም ከዛ ሰፈር በተአምር ፡ ነው ፡ ያመለጥኩት
@user-nq4pg6fg5j
@user-nq4pg6fg5j 4 ай бұрын
Amen Amen hulunm yasmelt
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
ኢዛና አንድ ቀን ከእናቱ ጋር አብሮ ለምስጋና መጥቶ , ፊቱ ( መልኩ ) ተለውጦ ለማየት እና እልልልልልልል ለማለት ያብቃኝ ጌታ :: አስለቀሰኝ የምር😭😭😭 አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ሳይመሽ በጊዜ ደርሶልሀል 🙏 ይቺን የያዝካትን የህይወትህን ቁልፍ ሰይጣን እንዳያስጥልህ ተጠንቀቅ !!! እድለኛ ነህ እናትህ አባትህ በህይወት እያሉ ይቅርታ ለመጠየቅ , ለመካስ, ትለውጠህ ያንተን ለውጥ ለማሳይት ለዚህ ሁሉ እድሜ ሰጥቶልሀል :: ባይኖሮ ፀፀት ይገልህ ነበር :: ጌታ እየሱስ ከነቤተሰብህ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለጨርቆስ ህዝብ እረፍትና ሰላምን ይስጥ አሜን
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 жыл бұрын
Amen
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 2 жыл бұрын
Temesgennnnnn.des.alege
@samrimihretabe8784
@samrimihretabe8784 2 жыл бұрын
ጨርቆስ የፍቅር ሀገር ናት እሱ እንደሚይወራት አይደለም ስንት የተማሩ አሉ ዝም ብላችው እትሞኑ ይሄ የኛ ሰፍርን አይውክልም ። ውሽታም ነው።
@tesfayeasfaw4292
@tesfayeasfaw4292 Жыл бұрын
He is lie he saying wrong information about cherkos we born we grew up we will die cherkos how much he pay you yonatan
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Жыл бұрын
@@tesfayeasfaw4292 Mndnew.
@eyerusalemteshome2995
@eyerusalemteshome2995 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጆች እደዚህ ሆናቹ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር መጨረሻቹን ያሳምርልን
@HA-jw6ui
@HA-jw6ui 2 жыл бұрын
Do you know Ezana phone number? Please text me
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በጉገት የምንጠብቀው የተለወጡ የዳኑ ልባቸው የተነካ ወጣቶች ምስክርነት እግዚአብሔር ይመስገን
@tube1187
@tube1187 2 жыл бұрын
ልብን በፍቅር የሚያንበርክክ የእግዛብሄር ልጅ ኢየሱስ ❤ ብቻ ነው ክብር ይሁንለት👏
@user-nq4pg6fg5j
@user-nq4pg6fg5j 4 ай бұрын
Amen Amen
@zerihunelias4245
@zerihunelias4245 2 жыл бұрын
የዘንድሮው በአጃማማሩ እርሱ በፀጋ ነው ዋውውው ተባራክ ዮኒኒኒዬ!!
@tamirathaile447
@tamirathaile447 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም❤
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ተሳክቶላሃል ጠላት እያየ ጆሮው እየሰማ አይዞህ ወንድሜ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው🙏🙏👏👏
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 2 жыл бұрын
WOW ቃላት የለኝም የልጆቹ ላይፍ በጣም ይገባኛል ኢየሱስ በስራ ላይ ነው❤
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ሁሉን ለሚችህል ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅእናችሁ መልካም ወጣቶች ዮኒዬ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ዉድ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛህ የአንተ የሆነ ነገር ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሽፈን እንወዳለን 🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እንኳን ጌታ ነፃ አወጣህ አይዞህ በኢየሱስ ገና አዲስ ህይወትና ክብር ታያለህ ኢየሱስ ጌታ ነው ዮንዬ ተሳክቶልሃል ሀሌሉያ!!!!
@telecomksa8534
@telecomksa8534 2 жыл бұрын
ኤዛና በጣም ደስብሎኛል በጣም በጣም ጌታ ይወድሀል በእውነት ተለውጠህ ስለየውህ ደስብሎኛል ዩኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በእውነት ጌታ ለምድራችን የሰጠንስጣታችን ነህ በጣም እወድሀለው ኢዛና አንተ አንደኝ ሰውነህ
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 жыл бұрын
እየሱሰ ጌታ ነዉ የሚቀይር አምላክ ጌታ ይባረክ ዮወኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ ትላላችሁ እናተ ተቀይራችሁ ገና በእግዚአብሔር ሀይል የቀሩትንም ትቀይራላችሁ እየሱሰ ጌታ ነዉ ሐለሉያ ❤❤❤
@kukutiroro4171
@kukutiroro4171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ደስ የሚል ነገር የለም ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 жыл бұрын
ጌታ እኮ ነው ይህንን ያደረገው ክብር ለእየሱስ ይሁን። ዮንዬ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነዉ። ተባረክ በጣም አከብርሃለሁ ። እየሱስ ጌታ ነው
@leekleek1111
@leekleek1111 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ደስ ይላል ዮኒ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድሜ አይዞ እግዚአብሔር እንደገና አምላክ ነው ♥️🙏♥️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ተጀመረ የዘንድሮ 2014 መልካም ወጣት ወደተለወጠው ሕይወት እርሱ እራሱ የሚገርም ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ፕሮግራም ፀጋውን ያብዛላችሁ ዮንዬ ተባረኩልኝ ❤ ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር ደረሰልህ ለውጥህ የፀና ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን 🙏
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ያድናል ይታድግማል የኔ ዎንድም አይዞን ካሁን ቦሃል በእየሱስ ክርስቶስ አድስፍጥርት ሆናሃል ትናንትን አትድግመዉም ነጻ አዉጥቶካል ጌታ እየሱስ ክብር ይሁንለት ለእየሱስ ክርስቶስ... ዮንዬ ተሳክቶልካል አንደይኛ 🙏🙏💞💞😘
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ማራናታዬዬዬ❤❤❤
@danielyilma1
@danielyilma1 2 жыл бұрын
ለእናቶች የተሰጠውን ጸጋ ሳስብ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ❤የሁሉ እናቶች አንደኞች ናቸው
@bamatube2745
@bamatube2745 2 жыл бұрын
የኔ ረቡኒ የኔ ድምፅ ይዘጋልህ ዮናዬ❤
@naturalskinglow
@naturalskinglow Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእዉነት ዋና ዋናውን እኮ ነው አሳልፎ የሰጠህ ከእነዚህ ወጣቶች ጀርባ ትዉልድ ያየ እግዚአብሔር ይመስገን። ዮኒ እስከ ዘመንህ ፍፃሜ ሲኦልን ባዶ የሚያደርግ የእግዚአብሔር መንፈስ ይስራብህ!
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተን ለማመስገን ቃለት አጠሁ ስም ለዘላለም ይበረክ ወንድሜ እንኳን ጌታ ወደ ቤቱ መለሰልህ ዮን ተበረክ ዘመንክ ሁሉ በጌታ ስም ለዘላለም ይበረክ
@tigistnicola3301
@tigistnicola3301 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት ይለምልም ለዉጡ ይፅና ጠላት ይንጫጫ ዮንዬ ተባረክ ❤👈🙏
@mademade4846
@mademade4846 2 жыл бұрын
ዮዬ የረዳህ ጌታ ይባረክ ይሄ ሁሉ የሆነው ዮዬ እኛን ሳይሆን አንተን ነው የረዳ ያገዘክ ጌታ ዮዬ አብዝቶ የትውልድ ልብን አሳልፎ ይስጥ
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኮ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነዉ ደግ ይቅር ባይ የሚራራ እንኳን በእርሱ አመንን ያዳነህ የታደገህ እግዚአብሔር ዳግም ፍቅር የሰጠህ ይመስገን።ወደዚህ ፍቅር ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር ተመለሱ
@mesfintesfaye9709
@mesfintesfaye9709 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ፈጣሪ እረድቶአል አንድ ወንድም ቢድን ለአገር ሰላም ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም ሰው ይዳን ሰይጣን ይፈር
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አናትህን ጌታጨርሶ ይማር ይፈውሳቸው ወንድሞቼ ጌታደርሶላችኋል በ ቤቱ ያፅናቹ ጨርቆሶች በርቱ
@kennaaabebe309
@kennaaabebe309 Жыл бұрын
Ezan my childhood friend. I will never forget what we did when we were 14 years old. GOD bless most of us we are chang. Juses is lord🙌🙌
@misganuansa1730
@misganuansa1730 Жыл бұрын
Bless U More
@putgodfirst3651
@putgodfirst3651 2 жыл бұрын
የምኖረው ከአገር ውች ነው ከወራት በፊት የአዲስ አእበባ ወታቶችን በተለያየ ቦታ አየሁና በታም አለከስኩ አዝኝ ለገታ ነግረው ተመለስኩ ይህው በወንድመ ዮኒየ እንባየ ታበሰ ። ምን እላለሁ ገታ ሆይ ተባረክ።
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 жыл бұрын
ወይ እግዚያብሄር እንዴት ድንቅ ነህ😭😭😭😭😭በጣም ይገርማል አይምሮ ያለው እንዴት ይሄን ራዕይ ይቃወማል ሰይጣን ስራው ይፍረስ እነዚን የመሳሰሉ ለሀገር የሚጠቅሙ የሚያማምሩ ልጆች አኮላሽቶ ሊያስቀምጥ ነበር ግን እየሱስ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው እየሱስ ፈታቸው ከዚህ በኋላ ጨርቆስን ለእየሱስ🙏
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ዋናው እንኳን በህይወት ኖርክ እግዚአብሔር የእንደገና አባት ነው አሁን መሰረቱ ላይ ቆመሃል ጌታ እየሱስ ይርዳህ ተባረክ
@mekdesganta9277
@mekdesganta9277 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም በሥራ ላይ ነው ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ዎንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ይህ ዕድል ሰጠህ ዮን ዘመንህ ህይወት ይባረክ እግዚአብሔር ከዘፍጥረት እስከ ራእይ ያለው በረከት ያግኝህ
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
ኢዛና! በጌታ የተወደድክ ወንድም ነህ! ጌታን በተቀበልክበት በዚያች ሰዓት ጌታ የመዳን ማህተም ያትምብሃል። ከዚያም በምንም ሁኔታ ብትሆን፣ ብትክደው እንኳን አይተውህም!!!
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ከምር ወደፊት ነው።ስለሁሉም ጌታ ከብሩን ይውሰድ።እኔ የጨርቆስ ልጅ ነኝ ወጣቱ መሄጃ ለውም እና አነተ የወጣቶች አባትነህ እና ዮኒዬ አነድ ማምለክያ ያስፈልጋል ከልቤ ነው የምነግርህ ።ጌታ እንዲረዳህ እፀልያለሁ ።❤❤❤❤
@fikeralemaschalew3884
@fikeralemaschalew3884 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ መፍዙዝ ከሰረ ጌታ ከበረ ወንድሜ ለዘላለም ጌታ እጆችህ ይያዝ ለበረከት ሁን
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v 2 жыл бұрын
የሰፈሪ ልጆች በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💜💜💜💜💕💕💕💕💕💕
@misganuansa1730
@misganuansa1730 Жыл бұрын
Me too dear sister
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ገና ገና ብዙዎች ያመልጣሉ መለካም ወጣት ለተለወጠ ሕይወት ጌታ ይመስገን እንወድችሀለሁ አሜንንንንን
@hiwotasfaw3524
@hiwotasfaw3524 2 жыл бұрын
እውነት ተሳክቶልካል ዮንዬ ተባረክ
@tatektefera9933
@tatektefera9933 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘምንህን ይባርክ ወንድሜ... አይዞን ኢዛና ከውድቀት ተነስተሃል
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ያለፈው አልፎአል ፣ ይህወት ትቀጥላለች ከዚህ በኋላ አታለቅስም፣ ከዚህ በኋላ የወደፊት ተስፋዉን አልምልም እግዚአብሔር አግንቷል ደስ ይበልህ ፣ ዩኒ 1ኛ።
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 2 жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር የእደገና አምላክ ነው ..🥰
@user-ti7cy9ju9i
@user-ti7cy9ju9i 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።🙏🙏🙏🙏 ዮን ዘመንህ ይባረክ ተባረክበብዙ ፀጋ ❤❤❤😘😘😘😘
@sebleasheberabebe4265
@sebleasheberabebe4265 2 жыл бұрын
ይህንን የይቅርታ የመጠየቅ አድል በተሰቦችህ በህይወት አያሉ ማግኘት ትልቅ አድል ነው፡፡ ብዙዎቸ ይህንን አድል አላገኙም ብዙ ሸክሙን አራግፎ ቀሎት ይወጣል፡፡ዮኒ ዘመንህ ይባርክ፡፡
@hjrjr9637
@hjrjr9637 2 жыл бұрын
ጣለት ይህን ክብር አይቶ ጦሽ ይለል እሰይይይይይ እልልልልልልል ክብር ለአምለኬ ይሁንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እስይ የኔ ወንድሜ የኔ ኢየሱስ እንደገና አባት ነው አይዞህ ለውጥህ የጸና ይሁን !!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
የጨርቆስ ልጆች እየፀለዩ ነው አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ወንድሜ ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል Jesus is coming soon ! ኢየሱስ ይወዳችኋል ዮኒዬ ተሳክቶልሃል ይመችህ የዘንድሮው የተለየ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ብሎናል ተባረኩ ክፉ አያግኛችሁ
@kskdsjkf9097
@kskdsjkf9097 2 жыл бұрын
አይዞህ እድለኛ ነህ እናትህና አባትህ በህይወት መኖራቸው
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ወጣትን እንደገና አስባቸው🙏🙏🙏
@surahile7343
@surahile7343 Жыл бұрын
ኢዛና ሁላችውም የሰፈሬ ልጆች አብሮ አደጎቼ እኮን ጌታ ኢየሱስ እረዳችው በርቱልኝ ሁፍፍፍፍ አረፍች እናትክ እውነት ጎደኝቼ ናቸው ያስመለጣችው ጌታ ይባረክ በርቱ ሰፍሩን አቀዋለው ፈቸናም ቢኖር መጰከን አለባችው በርቱ
@amyayalew
@amyayalew 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ዩኒዬ ጌታ እየሱስ ዘመንክ ይባርክህ
@BetelhemSheferaw-dj9ih
@BetelhemSheferaw-dj9ih 7 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ዮኒ ማኛ ተባረክ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባረክ
@habtohabituahmad1952
@habtohabituahmad1952 2 жыл бұрын
ዱሬዬነት አይጋራምም አይደጋምም እግዚአብሔር ሰው እንድ ሚያይ አያይም እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አይዞክህ የኔ ወንድም
@etalemorcho8118
@etalemorcho8118 2 жыл бұрын
የኢየሱስን ያገኘዉት ቀን ይባረክ😍😍😍😍😍😍
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
ወንድሜ ኢዛና አይዞህ አምልጠሀል እግዚአብሔር በሮችን ይክፈትልህ።
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የንደገና አምላክ ነዉ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ዮኒ ድምፁ ታፍኗል አይዞህ ጌታ ይረዳካል
@BetelhemSheferaw-dj9ih
@BetelhemSheferaw-dj9ih 7 ай бұрын
ጨርቆሶች ይመቻችሁ ሠፈራችሁን በወንጌል በክርስቶስ ኢየሱስ ሀይል ይወረስ ።ጌታ መንገዳችሁን የሥራ በር ይክፈትላችሁ ሠማችሁ ይብዛ ለቤተሠብ ፣ለሠፈር፣ለአለም ትረፋ ።ኢዛና ምርጥዬ እንኳን ደስስስስስ አለህ ለእናት አባትህ ❤ ይቅርታ መድረሥህ የካሣ ዘመን ይሁንልህ በርታ እግዚአብሔር ይቅደምልህ ይጠብቅህ
@amarroro5227
@amarroro5227 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብድራትህን ጌታ ይክፈልህ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ለውጣቹ የፀና ይሁን በእየሱስ ስም
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳክ ኢዛና ዮኒዬ ተባረክ እባክህ በስጋም እርዳው ስራ የለ ምን እንሁን አለ ምስኪን።
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 2 жыл бұрын
ዋው የምናፍቀው ምስክርነት ተጀመረ ዮንዬ ተባረክልኝ
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 2 жыл бұрын
Enidene simesekiru desi yalachu like me Zare kenuni mulu Beteketatay Sisemachew walikugn yegeta sim biruk yhuni Yoniye tebareki zemeniy ybareki
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ዮኒየ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ ለውጥህ የፀና ይሁን
@desalechderilo228
@desalechderilo228 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️በደሙ ተሸፈኝ በጥበብና በሞጎስ እግዚአብሔር አምላክ ያሰድግሽ ያኔ ጠፈጭ ተበራክ❤️❤️❤️💯✅📖📖📖💯✅💯✅
@ethiopiaislove734
@ethiopiaislove734 2 жыл бұрын
Yene wondem ba geta simi tabarek zemenuki yebarek eyesus yadenali Ayizok geta malekami new kibir hulu la eyesus yhuni
@mabezashajm4937
@mabezashajm4937 2 жыл бұрын
ስለሆነው ሁሉ ጌታ ይባረክ
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጆች ፈጣሪ ምንግዜም ይጠብቃችሁ እዚህ ቦታ ላይ ሂዳችሁ እናንተን ማየቴ ትልቅ ነገር ፈጣሪ እንዳደረገልን ነው የተሰማኝ እነ ግራኝንም ብትወስዷቸው በረከቱ ለሁላችንም ነው
@te0B
@te0B 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እና አይዞህ በርታ ፤ ቅዱሱ እግዚአብሔር ላንተም መልካም ነው፤ አንተ ገና ነህ ነፍስ ትዘራለህ ኃያሉ እግዚአብሔር ካለህበት ሁኔታ ያወጣሃል
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 2 жыл бұрын
ኢየሱስዬ አንተ የዘላለም የሕይወት ቃል አለ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ዮኒዬ ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
@zuzuzuzu2220
@zuzuzuzu2220 2 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ደስ የሚል ነገር ምን አለ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው
@tigisttsegaye9560
@tigisttsegaye9560 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@genetbekele515
@genetbekele515 2 жыл бұрын
ጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን ዮኒዬ ብርክ በልልን
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 2 жыл бұрын
ታሪክን የሚቀይር እግዚአብሔር ስላየህ እግዚአብሔር ይመስገን ከእንደዚህ አይነት ህይወት እንዳይወጡ የሚዋጋ የሰይጣን ስራ የተ ወጋ ይሁን
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልልም የነኝህ ህወት የምቀይር ጌታ ኢየሱሰ ለዘላለም ይባርክ ዮንየ ተሳክቶልሀል 😍😍😭😭
@romanmetekiyamena3489
@romanmetekiyamena3489 2 жыл бұрын
ባባ ዮኒን ስለሰጠህን አመሰግንሀለው😭🙏🙏
@rahelayele2578
@rahelayele2578 2 жыл бұрын
I’m crying
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሚኒሚ ቃላቲ የለሚ ዮኒዬ ኑሊኒ 💖💖💖💖💖💖
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 2 жыл бұрын
ከዚህ ይበልጥ ደሰ ይሚለ የለም ክበር ለጌታ ይሁን
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@hayahtad1597
@hayahtad1597 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ በአላህ አላህ ወደ ቀልባቹ ይመልሳቹ ሌላ ምንም የለኝም።
@freecell2840
@freecell2840 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@wengelawitfida6999
@wengelawitfida6999 2 жыл бұрын
ኢዛናዬ አሳዘንከኝ እግዚአብሔር ይረዳሃል በርታ የአንተን መለወጥ በጣም እሻለሁ
@Ml-hn7mp
@Ml-hn7mp 2 жыл бұрын
Ejihin kef yadereklet geta....eskemechereshaw ayilkekih ....yabate menfes yagzh be eyesus sm amen
@adanechmengesha5798
@adanechmengesha5798 2 жыл бұрын
በናፍቆት ስጠበቅ የነበረው ተጀመረ🙏🙏🙏🙏 ዮንዬ ይህንን አይቶ ነው ጠላት የተንጫጫው አውቆታል እንደሚባረር እሰይ ጌታ ይመስገን።
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ወንድሜቼ እንካን ደና መጣችሁ እግዚያብሔርእድል ሰታችሀል በርቱ ዮኒ ተባረክ ከዚህ በላይ ምን ደስ ሚያሰኝ ነገር አለ እግዛብሔር ያበርታክ እናተም ወንድሞቼ በለውጥ ውስጥ ያለውን ተግዳሮቱን አልፋችሁ እስከፍፃሜ ያጽናችሁ
@zufangebremariyam9108
@zufangebremariyam9108 2 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ ኤዛና እግዚአብሔር እነዚያን የባከኑ ዘመኖች በእጥፍ ይካስህ አሜን!👐
@tigistmesfin8981
@tigistmesfin8981 2 жыл бұрын
እንካን እ/ር እረዳህ ተባረክ
@tub7312
@tub7312 2 жыл бұрын
Egzabher cheer Abat new Mheratu ykertaw ybzalen iyzoh wendam Geta yberthale yoneha tebark yena andegna ❤️❤️❤️❤️
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 2 жыл бұрын
ዮኒ ተሳክቶልሀል ጠላት ዳቢሎስ አቧራውን ያንሳ የፈለገው ቦታ መርጦ ይደፋ የኢትዮጵያ ወጣት ባንተ ይለወጣል
@zakealharithy9472
@zakealharithy9472 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስ ይላል
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Amen 🙏!!
@obama9434
@obama9434 2 жыл бұрын
You are gonna be fine like never before! እየሱስ ጋር መፍትሄ አለ! ለመለወጥ ጨክን.. ለውጡ ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም! ቀጥለክ ለሰፈርክ ሰው ሁሉ መፍትሄ ሁን!
@amenymim9749
@amenymim9749 2 жыл бұрын
የኒን ቮሮግራም ነው ጠላት ለማስቆም ስንት ድንጋ ይምፍንቀቂለሁ ግን አይሳካለትም ዩኒ👍 አንተ መቀጠል ብቻ ነው አማራጭ ሌላ አማራጭ የለም 👍👍
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ዋሆ ጌታ ሆይ እባክህ ድረስላቸው ተስፋህ ለቆረጡ ወጣቶች
@manitimamo3618
@manitimamo3618 2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለአንተ ተባረክ ዋው አሜንንን ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ለውጥ የፀና ይሁን ተባረኩ
@temesgenbayu4455
@temesgenbayu4455 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ለውጦሃል !!!! እልልልልልልልልልልል
@mastawotgerma8165
@mastawotgerma8165 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ወንድሜ አይዞህ
@ashenafimola9484
@ashenafimola9484 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞህ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁለም ፍቅር ነው መለወጠ የፀና ይሁን አይዛሁ ጌታ እየሱሰ ለውጣሀል እየሱሰ ጌታ ንው 💝🙏የምገርም ምሰክሩነት ነው ጀገኑቺ የእየሱሰ ስራ እንም የምሩ የምያወሩ መሰሎኘ ነበር
@ncell5881
@ncell5881 2 жыл бұрын
Ayzoh geta yendegena abat newu dine qir geta qeriwun zemenihin yibarkilh
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ ጌታ መሀሪ ነው ዮኒዬ ተሳክቶልሀል የጌታን እጅ በብዙ አየን ክብሩን ይውሰድ።
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
2406- ኢዩ ጋር ካልሄድሽ ትዳራችን ይፈርሳል . . .
22:41
ገንዘብ ይጠየቃል......? |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024
17:10
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 6 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 10 МЛН