ሊገዳደሉ የሚፈላለጉት መልካም ወጣት ላይ ተገናኙ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 205,832

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 590
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Жыл бұрын
እሰይ ታረቁ እሰይ እሰይ እነዚን የመሰሉ ወጣቶች 8 እና 15 አመት ከህይወታቸው ላይ ሰይጣን ሰረቀባቸው፡፡ ፈጣሪ ከዚ በኀላ ያለውን ደቂቃ እንኳ ሳትወሰድባቸው ጌታን ደስ በሚያሰኝ ህይወት ይካሳቸው፡፡ አባቱንም ጌታ ይካሰው፡፡ ክፉዎች ስንሆን የስጋ አባት ለልጁ እንደዚ መስዋእት ከሆነ የደጉ እግዚአብሄር ልጅማ ምን ያህል እንደሚወዳችሁ እንዳትረሱ፡፡ እሄንን ጌታ እንዳታሳዝኑ አደራ አደራ ወንድሞቼ፡፡ ጌታ በእውነት ይወዳችኀል፡፡
@nonow5990
@nonow5990 Жыл бұрын
ይሄን እምታነቡ የ እግዚአብሔር ልጆች ህይወቴ በጣም ከበደኝ በዙሪያየ ያለ ሁሉ እሚሰብረኝ ነው ማንም የለኝም ከ እግዚአብሔር ውጭ እባካችሁ ፀልዩልኝ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት ባዶ ህይወት ሆነብኝ ደከመኝ
@tinatina7875
@tinatina7875 Жыл бұрын
Badewo aydeleshim geta ale
@genilovetubege12ni12
@genilovetubege12ni12 Жыл бұрын
አይዞሽ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አላማ አላው
@user-bn6jg8ox8p
@user-bn6jg8ox8p Жыл бұрын
“ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥4
@user-bn6jg8ox8p
@user-bn6jg8ox8p Жыл бұрын
“እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።” - ሕዝቅኤል 34፥31
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 Жыл бұрын
አይዞሽ እህትአለም ጌታ መልካም ነው ከምታስቢው በላይ ቅርብ ነው በፀሎቴ አስብሻለሁ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
ጠላት ይፈር ለውጣችሁ የጸና ይሁን ። ተባረኩ ዮኒዬ ተባረክ እንወድሀለን ።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
ወንድቾ የመናገር ሀሳብን የመግለፅ ችሎታ ይገርማል!ሁለታችሁንም የተረጋጋ ህይወት ይስጣችሁ ጌታ!ዮኒ ታድለሀል
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
የቱ ጀግና ነው ልቡን ያልሰጠ ለእየሱስ ያልተንበረከከ የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ዮኒየ አንተ ጀግና ነህ ተባረክልኝ
@user-fw5el6wu6z
@user-fw5el6wu6z Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ወጣትን ከጥፋት መንገድ ለማዳን ዮናታንን ስለሰጠሄን እናመሰግናለን🙏 የንዬ ዘመንህ ይለምልም❤❤🙏
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 Жыл бұрын
ገና ነዉ የኔ ወንድም አረፈደም ነገ የተሻለ ህይወት አለክ እሽ በርታ🙏🙏ፈጣር ይርዳክ
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 Жыл бұрын
ዮኒዬ ወደፊት ነው ።ስለሁሉም ጌታ ይባርክ ክብሩን ይውሰድ ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መርገጫ አልፋ ኦሜጋ ሃሌ ሉያ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@newassong7494
@newassong7494 Жыл бұрын
Wdhala.ayshlshm.yzna.farawa
@sintayehwworku2630
@sintayehwworku2630 Жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ ክፉ አይንካህ እንወድሀለን ክብሩን ጌታ ይውሰድ🥰🥰
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።we
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እርቅን ይወዳል የሚያስታርቅ የተባረክ ነው 🙏
@monamoba6934
@monamoba6934 Жыл бұрын
AmeeeenAmeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭💕💕
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፣ በርቱ !!ቃሉን ዘወትር እያጠናችሁ ሳታቋርጡ ፀልዩ፣ ጓደኞቻችሁንም ወደ ጌታ አምጡአቸው።
@ilovejesus9440
@ilovejesus9440 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ አይዞአችሁ በርቱ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 Жыл бұрын
ወንድሜ እንካን ጌታ አትረፈህ ሰለ ሁሉም ጌታ ይባረክ ክብሩን ይውሰድ እንካን ታረቃቹ በፍቅር ያኑራችሁ
@genilovetubege12ni12
@genilovetubege12ni12 Жыл бұрын
ዮን የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@user-bn6jg8ox8p
@user-bn6jg8ox8p Жыл бұрын
ኣምላኬ ስምህ ይባረክ 👏👏👏👏 ዮኒዬ ተሣክቶልሀል
@meseretsingayehu3942
@meseretsingayehu3942 Жыл бұрын
እንዲህ ነው ጌታ ሲለውጥ እነዛ ክፉ ቀኖች ለመልካም ሆኑልህ ተባረኩ
@CimbomGalatasaray1905-t6t
@CimbomGalatasaray1905-t6t Жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ሆይ በነዚ ወንድሞች ክብር ላንተ ይሆን
@destademessie5409
@destademessie5409 Жыл бұрын
ዮኒ፡ ለእነዚህ ወጣቶች ማን ይደርስላቸው ነበር፤ ከጥፋት ወደ ጥፋት ከውድቀት ወደ ውድቀት እየተጓዙ ለራሳቸውና ለሀገር ሸክም የሚሆኑ መጨረሻቸውም የዘለአለም ጥፋትና ሞት ነበር፤ እግዚአብሄር ተጠቅሞብሀልና ደስ ይበልህ፤ ተባረክ።
@abelasresahegngraftedseedlings
@abelasresahegngraftedseedlings Жыл бұрын
ይህ ነው ሪቫይቫል ወንጌል ሰዎችን ሲለውጥ
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
ኢየሱስ ድንቅ ነው በእዉነት ወንጌላችን 📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯 ይለዉጣል ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉ ወንድሞቼ እንኳን ጌታ ረዳችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው አድስ ምዕራፍ አድስ ሕይወት በኢየሱስ ያለፈውን ሁሉ እርሱት በቃ አይዞአችሁ
@workinghardtomakemyfutureb7932
@workinghardtomakemyfutureb7932 Жыл бұрын
yeman mezmur new mezmuru yene enate bakesh nigerign kawekishew
@bezawitworku2521
@bezawitworku2521 Жыл бұрын
Yoni you are best iyesusiyen iyasayehiliny silehone ameseginalew
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው እንኳን ለዚህ ባቃችሁ አሁን ተድላቾሃል ተባረክ ዮኒ ድንቅ የእግዚአብሕሔር ሰው ቡሩክ ሁን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ አተረፈህ ለዚህ ለታላቁ የ ይቅርታ ቀን አበቃቹ እንኳን ታረቃቹ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤
@ashenafitofu
@ashenafitofu Жыл бұрын
“ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው፤ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።” - ማቴዎስ 5፥9 (አዲሱ መ.ት)
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
ገነ ነዉ የኔ ወንድሜ አረፈደም ነገ ሌላቀን ነዉ ተባረከ ዮኒዬ ዘመን አይዛቹ ጌታ መልካም ነዉ
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
ሁፍፍፍ ዮኒዬ አንቴ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@astertafer4059
@astertafer4059 Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ጀግና 🥰♥️♥️♥️👍👍👍
@genitora2492
@genitora2492 Жыл бұрын
ወይኔ የመተሃራ ስትሉ ልቤ ደነገጠ የአገሬ ልጆች የሰላም አምላክ ሰላሙን ይስጣቹ ፍቅር የሆነው ጌታ እንኳን ደረሠላቹ ጌታ እንኳን አተረፈክ
@arsamaarsama8369
@arsamaarsama8369 Жыл бұрын
ጌታ ደረሰላቸው መተሀራ ፍቅር አገር
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
Ameen yemirri inem betami denegetku😳😘😘
@kersemekonnen338
@kersemekonnen338 Жыл бұрын
ኡፋ ፋፋፋ እየሱስ ገና ገና ትሰራለህ ። ዬኒ ፀጋው ይብዛልህ❤️❤️❤️
@miret.motamanigashi4009
@miret.motamanigashi4009 Жыл бұрын
ሰላም ይበዛላችሁ መልካም woxat ሰላም አገልግየህ ዮናታን .እግዚአብሔር ይባረክ አገልግየህ ዮን ተባረኪ 📖
@muluneshyoutube
@muluneshyoutube Жыл бұрын
ያኔ ወንድም እግዚአብሔር መልካም ነው
@elsabekele2302
@elsabekele2302 Жыл бұрын
አይዞህ ወድሚ ጌታእየሱስ ግጥም አርጎ አድኖሐል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዮንዬ ተባረክልኘ🙏
@hei7956
@hei7956 Жыл бұрын
በ ወጣቶች የሚጫወተዉ ክፉ መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር አምላኬ ያምክነዉ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
Ameeeeen beyesusm Ameeeeen
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Amen hallelujah bless you my Brother
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 Жыл бұрын
Yoniye zemeneh yelemelem you are blessed eko 🙏❤️🙏❤️🖐🖐❤️❤️❤️
@sainasaina2388
@sainasaina2388 Жыл бұрын
Woooooooooooooow Egziabher yebarek yoniye endew sewodeh Egziabher yebarikih 💕💕😘❣️
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu Жыл бұрын
Wowow ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ። 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:
@mekdimekdi7556
@mekdimekdi7556 Жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ❤️❤️
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
Geta hoye 🙏 🙏 🙏
@altamimiali5283
@altamimiali5283 Жыл бұрын
እግዚአብሔ ይባረክ እውነት ተባረክ
@alexstesema2946
@alexstesema2946 Жыл бұрын
ለሆሰና 2ኛ ግዜው ነው ይቅርታ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ከእንግዲህ ሰለሙን ፍጥረት💕💕💕💕
@helensemere6997
@helensemere6997 Жыл бұрын
Kkkk and only
@manitimamo3618
@manitimamo3618 Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዮኒ ተሳክቶልሃል ገና አለሙን በሙሉ በኢየሱስ ስም ትወርሳለ ትቀጥላለ ትቀጣጠላለ አሜን በሆነው በኢለሱስ ስም ተባርከሃል
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
Wowo ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እስይ የኔ ጌታ እኮ እንደገና አባት ነው ፍቅር ይቅርታ አንድነት ሁሉ ከክርስቶስ ዘንድሮ ነው እስይ ወንድሞች እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣችሁ እናንተ ከዚህ በኋላ የምር መልካም ወጣት ናችሁ !!! በርቱው በእምነትችሁ
@hanamhedi4487
@hanamhedi4487 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ትልቅ ነዉ ምህርቱ ብዙ ነዉ ሰሙባሩክ ይሁን ።አሰር አልወጣኝም ወንጌል ለወጣኛ አለ። እዉነት ኢየሱስ ነዉ ሚለዉጣዉ በቤቱ ይጽናችሁ መልካም የምትሰሩ ይርጋችሁ
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 Жыл бұрын
ሁሉን ችሎ አይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ!!!
@husneiabeshir2510
@husneiabeshir2510 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት መሀሪ አዛኝ እና ፍቅር እንዲሁም አባት መሆኑን በእኔ ዘመን ስላየሁ ጌታን አመሰግነዋለሁ 😢
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Жыл бұрын
የሚገርም ነው የጌታ ምህረቱ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው
@zinashbirhanu9003
@zinashbirhanu9003 Жыл бұрын
ሁሉ ላማልካም ነው ይህ ቃን አዲስ ነው ዮን ታባረክ 😍😍
@bezamesiy5284
@bezamesiy5284 Жыл бұрын
wow ዬኒዬ ተሳክቶልሀል ወንጌል ይቀጥላል በጌታ ግን እኛ መናመልከው እዴት ድንቅ አምላክ ነው
@mercyz6252
@mercyz6252 Жыл бұрын
Yes, Jesus came to find the loss, just like you, me and others, Jesus loved us so much! Tebareke Yoni wendemalem!
@kebebushmengestu2955
@kebebushmengestu2955 Жыл бұрын
Abet ye geta meheret semu lezelalem yibarek yoniye antem zemeneh yibarek ahunem ye tewled abbat yaderegeh.
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 Жыл бұрын
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL ENERGETIC, COUNSELOR ICON, ANOINTED AND UNIQUE RECONCILIATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH
@tigistnicola3301
@tigistnicola3301 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ይሁን ከዝህ በላይ ምን አለ ይቅርታቹም ለዉጣቹም የፀና ይሁን ዮኒዬ ሕይወትክ ይለምልም❤🙏
@user-en3qm4dn7s
@user-en3qm4dn7s Жыл бұрын
ወይኔ ዮኒ አንተኮ ተትለያለህ የምንልህ በምክኒያት ነው ይህን መዝሙር እኔም ሙሉውን አልሰመውም ሰማዋለሁ ደግሞ የሀገሬ ልጆች በጣም እንወዳቹሃለን ለውጣቹ የፀና ይሁን ምህረት ማድረግ በጣም መታደል ነው
@rozaseid7277
@rozaseid7277 Жыл бұрын
ውድ አገሬ ልጆቾ እንካንታረቃቹ
@Temsgenlema5120
@Temsgenlema5120 Жыл бұрын
የሰፈሬ ልጆች ወንድሞቼ ውይይይይ እዴት ጌታን እንደባረኩ😥😭😭😭 እወዳችኋለሁ
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 Жыл бұрын
1ኛ ዮኒ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ዬወኔየ ተሳክቶለሀል❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meserettsegaye2639
@meserettsegaye2639 Жыл бұрын
መታሀራ እና ሆሳእና ትምሀርትና ጸሎት ያሰፈለልጋል በጣም አሰፈሪ ነው
@tsiontolosa5652
@tsiontolosa5652 Жыл бұрын
Wey egziabher yikber kezi hiwet yawetachu, yoni tsega yibzalih tebarek.
@abykonjo77
@abykonjo77 Жыл бұрын
Wenda melkam leb yalew sew new migerm wetat new tebarek ye angel maryam lje eyesus krstos ytebareke yhun melkam wetat🙏🙏🙏🙏🙏❤
@zeditub110
@zeditub110 Жыл бұрын
😭😭😭ጌታ ሆይ ሰምህ ይባረክ ቁሱልክ የብዞቹን ቁሱል እየፈወሴ ነዉ😭😭 ምንሚ አይሳንህም እንኳን የጌታ ምህረት አገይናቹ
@batrileta5214
@batrileta5214 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!ዮኒዬ እንዳንተ በዚህ ዓለም ላይ የታደለ የለምና ሁሌ ደስ ይበልህ!
@kid4698
@kid4698 Жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ያድናል ይታደግማል
@hiwotasfaw3524
@hiwotasfaw3524 Жыл бұрын
እንዲህ ማስተዋልን የሰጠህ ጌታ ክብር ይሁንልእ ዮንዬ ተባረክ
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 Жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ ወንጌል ይለውጣል
@asterdegefe1835
@asterdegefe1835 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዮኒዬ የኢትዮጵያ ወላጆች እረፍት አርጎ የሰጠን ጌታ ይባረክ
@mimiagggoprty6369
@mimiagggoprty6369 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ስለ ሁሉም የሆሳዕና ታምርማ በዛ
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p Жыл бұрын
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት🙌🙌 ጌታ ሆይ አሁንም ማርን ይቅር ባለን 😭🛐🛐🤗
@user-po7kb2kh5k
@user-po7kb2kh5k Жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንክ ይለምልም ሺህ አመት ኑር
@reduhabeshawt4153
@reduhabeshawt4153 Жыл бұрын
ወንደሰን ወለቦ የኔ ምስኪን ወንድም እንኳን ለቤትህ ለበተሰቦችህ አበቃህ እንኳን አተረፈህ ጌታ ሁለም መልካም ነው ❤️❤️❤️🙏
@almaztsgay3093
@almaztsgay3093 Жыл бұрын
እንኳን እግዚብሄር ለመለወጥ አበቃችሁ ጌታ ድንቅ ነው ስራው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤❤❤❤❤
@SamsungA-yi2vz
@SamsungA-yi2vz Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ታበራክ ዮን ተበራክ ወድሞቼ ፍቅራቹ ይፅነ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የሚራራ የሚያድን የሚታደግ አባት አለን ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል
@ranarr6788
@ranarr6788 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@tigistwaritay2679
@tigistwaritay2679 Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ወንጌል ብቻ ነው ሰውን የሚቀይረው::
@KaliLijeNeti828
@KaliLijeNeti828 Ай бұрын
የሆሳዕና ልጆች ጠንካራ ነችው ነገር ግን ቶኮላኞ ነችው እግዚአብሔር ወዴ ቤቱ ይማስሰችው
@adanechweldearegay4996
@adanechweldearegay4996 Жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናቸሁ ይባረክ እናንተ ሁለታቸሁም ጌታሰለረዳቸሁ ነው ዳግም ብዙነገር ታያላቸሁ ገና ገና ሰባኪ አድርጎ ይቀባችኃል ጌታ ዘመናቸሁን ያብዛላቸሁ ዮንዬ ብርክበል ሊላምን ልበል ፀጋውን ያብዛልህ ሞገሰ ሰቶሀል አሁንም ይጨማምርልሀ ዘር እንደምትዘራ ዘርህ ይብዘ
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
በምድር እንደ እግዚአብሔር የለ ማንም ያለም ወንጌል ይለወጣል ኢየሱስን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኃጢያት አደረገው
@eyobedy.tibebu984
@eyobedy.tibebu984 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ትውልዱን አስብ🙏! ሰው ሰውን ገድሎ እንደ ቀላል የሚወራበት ግዜ ላይ ደርሰናል። አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Жыл бұрын
I was thinking the same 😞
@kebebushabebe4931
@kebebushabebe4931 Жыл бұрын
ዋጋ ከፍለውበታል ሀጥያት የሌለበት ይውገራቸው
@kebebushabebe4931
@kebebushabebe4931 Жыл бұрын
ዋጋ ከፍለውበታል ሀጥያት የሌለበት ይውገራቸው
@grandfor9019
@grandfor9019 Жыл бұрын
Yoniyee getaa abzito yi barchi tabarakulin ❤️🙏
@addisdabale7466
@addisdabale7466 Жыл бұрын
Yoniye geta yibarik sila anite geta yibarek
@mohammedkhirfan4579
@mohammedkhirfan4579 Жыл бұрын
ዋዉ ዮኒ ተሳክቶልሀል ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን
@user-ve7no5kq5f
@user-ve7no5kq5f Жыл бұрын
ጌታይ ሆይ ዮኒን 10000አደረግልኝ 😭😭😭
@sainasaina2388
@sainasaina2388 Жыл бұрын
Ayzoh Egziabher ye mehret Amilak naw
@uaeuae3823
@uaeuae3823 Жыл бұрын
የኔ በጌታ እነዚ ልጆች ክትእትል አርጉላቸው
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ብቻ ይሁን እሳይ የይቅርታ ልብ የስጠቹ ጌታ ነው ወንጌል ይለውጣል ዮንዬ ቡሩክ ነህ ♥️♥️
@lidyasisay3627
@lidyasisay3627 Жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@elltasolomon1275
@elltasolomon1275 Жыл бұрын
Egzabhier ybarkum xega amlak ybzhalkum brukat yoniye tebarklign😇😇
@mebirat7434
@mebirat7434 Жыл бұрын
ይቅርታ የሰላም እረፍት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ 🙏🙏🙏❤️
@mihret7963
@mihret7963 Жыл бұрын
ይህ ነዉ የክርስቶስ ፍቅር ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 Жыл бұрын
ወንዲቾ አንተ ጋር አገልግሎት መጀመር አለበት የሚደንቅ ነገር አለው ሀሳብን የመግለፅ ችሎታ እና አቅም አለው ፀጋም አለው እንዳትተውት ለጌታ የሚያስፈልገው እንደወንድቾ አይነት የይቅርታ ልብ ያለው ንፁ የፍቅር ሰው ነው።
@bezamamohailemar884
@bezamamohailemar884 Жыл бұрын
ቢጫ ለባሹ 👍🏻ትልቅ ነገር አለበት ጌታ ያብዛል
@BalnsheAyele
@BalnsheAyele 8 ай бұрын
አትየኢትዮጵያ ልጆችአታነውተበረክ❤❤❤❤
@ariamissak1348
@ariamissak1348 Жыл бұрын
እስር ማረሚያ ቤት ያለወጣት ነፍስ ወንጌል ሲለወጣት ዮኒ ጌታ ብርክ ያርግህ 🙏🙏🙏❤🌹🌹🌹🌹🌹
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you jesus my father help you 😭💕🙏🇪🇹
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ደሞኮ ቆንጅናቸው ወጣትነታቸውን የበላ ክፉ እግዚአብሔር ይገልብጠው
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 Жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah JESUS YESTERDAY TODAY FOREVER ♥️ 🙌 IS LORD
@netsitube3853
@netsitube3853 Жыл бұрын
የሀገር ልጅ የሰፈሬ ልጆች የመተሃራ ምርጥ እኳ ናቸው ውድድድድድ 😍😍ዮንዬ ዘንድሮ ተሳክቶልካል የምር ጠላት ይፈር
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 45 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 7 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,1 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,7 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 19 МЛН