ማርቲን ሉተር በቅዱስ ምሥጢራት ላይ ያለው አስተምህሮ | ቴቄል ቲዩብ

  Рет қаралды 21,544

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Жыл бұрын

የፕሮቴስታንቱ መስራች ማርቲን ሉተር በቅዱስ ጥምቀትና በቅዱስ ቁርባን ላይ ያለው አስተምህሮ በሰፊው የተዳሰሰበት የወንድሞቻችን ውይይት | ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 430
@yosefwerknesh301
@yosefwerknesh301 Жыл бұрын
አኬ confidence እና እውቀት እግዚአብሔር ሰጦካል ፀጋው ይብዛላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ነገር ግን የሉተር ተከታይ ሆነ
@esubalewmidru2447
@esubalewmidru2447 Жыл бұрын
​@@getutolla4312 malet
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@esubalewmidru2447 ሁለቱም ሉተር ትክክል ነው እያሉ ነው እኮ አማን ሉትራን ነው አኬም ሉተር ልክ ነው እያለ ነው ተነጋግረው አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነው ስራ አያድንም እያሉ ነው ኦርቶዶክስ የድርሳን መምህራን ብቻ ቀሩላት?
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
@@getutolla4312 ተረት ነው እንዴ ሉተር እኮ እግዚአብሔርን ደደብ ነው ክርስቶስ ዘማዊ ነው የሚል መናፍቅ ነው
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@habtamuabebe9745 ታዲያ አኬ የሱትምህርት ትክክል ነው ብሎ እያተከራከረ ነው እኮ ቪዲዮውን እየው
@nunat6047
@nunat6047 Жыл бұрын
ትላንት የነበረው የመማማር ጊዜ እጅግ ጥሩ ነበር "ተዋህዶ ሃይማኖቴ " የሚለውን ደጋግሜ እንድዘምር አድርጎኛል። እባካችሁ እዛ ሰፈር ያላችሁ አትታበዩ ክርስቶስን ማወቅ በዝምታ በትጋት በማንበብ እና በመመርመር እንጂ በመጮህ፣ እራስን በመካብ እና ሰውን በማቋሸሽ እና በነበርኩ ዜማ በማዜም ባይሆን ጥሩ ነው። እንዲህ ከመርበትበት እና ከመሸማቀቅ ለመዳን።
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
Aman lay ye Egziabher kal mulat Ye ewuket menfes ye tebeb menfes new tgstun aytenal. Aklil be wuyyt mehal siyafuach yemayhon kal sinager sisk ximun eyashashe yemeselachet neger siasay Amann ende set Anchi blo metrat yihe ke and awaki. Sew yemaytebek bahri ena ke ewuket nexa mehonun new yayenew. And lewuyyt yekerebe sew beki mereja yizo mekreb alebet. Ante gen Merteh new ende yemtsemaw. KEGEBAH AKLIL YE MARTIN LUTER TEMHRT NEW SINEGRACHHU YENEBEREW. YAMENE YTEMEKE YIDNAL!!!
@alamitugamachu8285
@alamitugamachu8285 Жыл бұрын
❤❤❤❤m😊
@nunat6047
@nunat6047 Жыл бұрын
@@jesusislord2367 አየሽ አኬ እነሱ ጋር ገብቶ ሲወያይ እየሳቁ እና እያላገጡ ነበር ይሄንን ያደረገው እንዴት እንደሚያስነውር እንዲማሩበት ነው:: ከዛም ግን ነግሯቸው ይቅርታ ብሏል እነሱ ግን አላሉም:: ሌላው አማን አኬ ሲያወራ የያስከው መጽሃፍ እኔም ጋር አለ ሲል ቆይቶ በጣም ጥያቄ ሲመጣበት እና ከያስከው መጽሐፍት አሳይ ሲባል ምን ቢል ቅጂ ኮፒ አድርጌ ነው አላለም😂:: ያመጣው ቅጂ ደግሞ ከዋናው ከተጻፈ ሳይሆን ሌላ ሰው መጽሐፉን አንብቦ ከተናገረ ሰው መሆኑ ደግሞ ውሸቱን አግዝፎበታል:: የውሸት መንደር ናችሁ
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
@@nunat6047 sijemer Aklil man ye Martin Luther temuagach aregewu mexhaf kdusn meseret medregnet sigevaw sle Martin Luther neber yemiyawerawu beza lay srate bis mohonun ena ke Ewuket nexa mehonun asaytonal. Ye Egziabher lijoch be Egziabher menfes yimeralu ke Aman yetemarnew yayenew mexhaf kdusawi astemhrowun new Geta redtot yemastemar tsega bewustu ale. Yewengel arbegna new ewunet yehonewun krstosn be adebabay eyastemaru eyemesekeru twuldn eyetenateku yalu brukan nachew. Eyesus yadnal medan be Eyesus bmamen bcha.
@ZeeAl87
@ZeeAl87 Жыл бұрын
እንደ አክሊል እይነት ወጣቶች ስለበዛችሁ በጣም ደስ ይላል
@binyamgetachew4731
@binyamgetachew4731 Жыл бұрын
ጸጋና ትህትና ጨምሮ ያድልህ አኬ 🥰
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም የሉተር ተከታይ ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክነው እሉ ነው እኮ ኦርቶዶክስ ምንይሻላታል?
@tube7295
@tube7295 11 ай бұрын
@@getutolla4312 esti admechiew 😂
@tube7295
@tube7295 11 ай бұрын
@@getutolla4312 @sarabelayi ወንድሜ በቴሌግራም በዉስጥ አዉራኝ 😊 ብዙ ቦታ እየገባህ comment ስትመልስ ያልተረዳኸዉ ነገር እንዳለ አየዉ በ fake account ከምታዝግ 😊የተረዳሁትን በቅንነት ላስረዳህ 😊
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 Жыл бұрын
አኪለለ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ብዞዎቻችንህን ከምንፍቅና አድነሀል። ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ🙏🙏🙏
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын
አኬየ ሳስረዳ እዴት እሚርዳኝ ደስ ይልኝ😘
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬ የሉተር ተከታይ ሆነ ማለት ነው ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነውኮ !!
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
@@getutolla4312 አላሉም ስለጥምቀት ና ስለቁርባን ልክ ነው ሌላው የናንተ ተረት ነው bro peace
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 Жыл бұрын
@@getutolla4312 aye ake endeza eyale sayhon ..luther enkua endante endentasbut ayasbim eyale nw
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@habtamuabebe9745 ታዲያ ጥምቀትና ቁርባን አንድ ከሆንን ምን ቀረ ሁለቱም ያድናሉ ከተባለ ኦርቶዶክስም ሉትራንም ድነዋል ማለት ነው እሺ ከተዳነ ምንቀረ ታዲያ?
@sintemedhanealem5946
@sintemedhanealem5946 Жыл бұрын
እኔ የአኬ ወዳጅ በመሆኔ እኮራለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አኬ ወንድሜ
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አንድ አኬ ቢኖራት እሱም ሉትራን ሆነ ሁለቱም ወደቀደመው የሃይማኖታችን መስራች ሉተር እንመለስ እያሉ ነው
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
@@getutolla4312 እረ ባክህ አንተ ወደ ክርስቶስ መቼ ነው ሉተርን ትተህ ምትመጣ bro
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@habtamuabebe9745 ሉተርን የሚከተለት አኬና አማን ናቸው እኔ አዳኜና መደሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ከሱ ውጪ ወደውጪ!!!
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
@@getutolla4312 አብናመንፈስ ቅዱስ አላዳንሁም አንተ ከሀዲ እኔ እግዚአብሔር(ሥላሴ)ነው ያዳኑኝ ደሞ አንተ አልዳንህም ሉተር በጥምቀትናበጌታ ራት አምነህ ተጠመቅ እያለ አንተ ተረት bto
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@habtamuabebe9745 ኢየሱስስን ምነው ጠመድክው የማዳን ኦፕሬሽኑን ያከናወነው እሱ ነው ደግሞ ምን አይነት እምነት መስርተህ ነው አብና መንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚባል እኔ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ነው የተጠመኩትም የማለከውም እንዲሁ ነው የተነጠለ መለኮት መናፍቅነት ነው ኢየሱስ ውስጤ ነው ስልህ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ማለት ነው
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ሼር ማረግ ሞክሩ😊😅እረ የምን መሞከር እናረጋለን ፀጋውን ያብዛልህ አክልዋ ስም እራሱ እኮ አክሊል አማን ገና ሲጀምር ላብ በላብ አረከው💪💪💪💪የድግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
@firaolahmed153
@firaolahmed153 Жыл бұрын
Amennn
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለቱም የሉተር አስተምህሮ ትክክል ነው እያሉን ነው ጴንጤዎች ናቸው ማለት ነው?
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
@@getutolla4312 ክክክክክ ግራ የገባሽ ምን ያዞርሻል ቀደንብ አዳምጪ የእኔ ውድ አማን የሚባለው ዳስተር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ሳይሻል አይቀርም ለእሱ ከመንገር ግን ማርያምን የአክሊልን ትግስት ተመኘው 🧐🧐🧐
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
@@user-jz6um2qq4n mafuachet mesak serat yelelewun kal metekem new tgstegna yasbalew. Algebachihum enji Aklilu ye Martin luter hasab eyedegefe new.
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@user-jz6um2qq4n እኔ እደተረዳሁት ወደእምነት አባታችን ሉተር አስተምህሮ እንመለስ የሚል ነው
@fitsumbeyene4174
@fitsumbeyene4174 Жыл бұрын
በተቻለኝ መጠን ገለልተኛ ሆኜ ውይይቱን ለመከታተል ሞክሬአለው ። ከሁለታችሁም በኩል ያደረጋችሁትን ተሳትፎ ሳላደንቅ አላልፍም። እግዚአብሔር ይስጥልን ለማለት እወዳለው። በመቀጠል ግን ስለ ውይይቱ ያለኝን አሰተያየት ልስጥ። *Transubstantiation በዚህ ጉዳይ ላይ አማን የካቶሊክን እንጂ የኦርቶዶክስን አስተምህሮ የምታውቀው አልያም የተረዳኀው አልመሰለኝም ወይም ደግሞ አውቀህ ነገሮችን ለማጣመም ፈልገሀል። Transubstantiation እንደ ካቶሊክ አስተምህሮ ህብስቱና ወይኑ ሙሉ በሙሉ የምንነት /የይዘት/ለውጥ አምጥቶ ይቀየራል የሚል ሲሆን Transubstantiation እንደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ደግሞ፦ ህብስቱና ወይኑ የምንነት/የይዘት/ ለውጥ ሳይሆን የሚያደርገው ህብስቱም ህብስትነቱን ወይኑም ወይንነቱን ሳይለቅ በመለኮታዊ ተአምር ሥጋ አምላክና ደመ መለኮት በመሆን ህይወትና ድህነትን ይሰጣል ብለን እናምናለን። እንዴት??? ከዚህ አልፎ መመራመር የእኛ ስራ አይደለም ጌታ በቃሉ ይህ ለአዲስ ኪዳን የሚሆን ለሀጥያት ስርየት የሚቆረስ ሥጋዬ፤ የሚፈስ ደሜ ነው ባለን መሰረት ከቅዱሳን ሐዋርያቱ ጋር በእምነት ተቀብለን እንድንበታለን። ስለዚህ ሐዋርያት አባቶቻችን ጌታን ያልጠየቁትን ጥያቄ "እንዴት ሊሆን ይችላል"? በማለት እኛም ልጆቻቸው አንጠይቅም። አንተ ግን ወዳጄ ላም ባልዋለበት እንዲሉ ጉዳዩን በራስህ መረዳት ተርጉመህ ልታቀርበው ሞክረሀል። *ሌላው አሁንም አማን ጥምቀትን በተመለከተ ልታቀርበው የሞከርከው መከራከሪያ በጣም ያስደንቃል። እንደውም ሉተርን ወክለህ ከመከራከር ይልቅ እኛ ፕሮቴስታንቶች በጥምቀት አናምንም ብለህ በመጸሐፍ ቅዱሱ ብትከራከር ይሻልህ ይመስለኛል ነበር። በመጀመሪያ ደረጃ ሁለት አካላት ለመካራከር ግልጽ የሆነ የአስተምህሮ ልዩነት ሊኖራቸው ይገባል። እስኪ አማን ልጠይቅህ፥ ጥምቀትን በተመለከተ ከአክሊል የተለየ ያነሳኃው ነጥብ ምንድን ነው ??? እየደጋገምክ "ውኃው በራሱ ምንም ሊያደርግ አይችልም በውስጡ ያለው ቃሉና ተስፋው እንጂ" ስትል ነበር። ወዳጄ፦ ሲጀመር አክሊለስ መች ውኃው በራሱ ብቻውን ድኅነትን ይሰጣል አለኽ..??? ይገርምሀል ክርክርህን ስሰማ በ2ኛ ነገሥት 5፥12 “የደማስቆ ወንዞች አባናና ፋርፋ ከእስራኤል ውኆች ሁሉ አይሻሉምን? በእነርሱስ ውስጥ መታጠብና መንጻት አይቻለኝም ኖሮአልን? ያለውን ግያዝን ነው ያስታወስከኝ። አየህ ግያዝ እንዴት መዳን በውኃ...??? የሚል ፍልስፍና ውስጥ ወድቋል፤ በውኃ ውስጥ የሚሰራውን መንፈስ ቅዱስ ግን ማየት ተስኖታል። ልክ እንደዛው አንተም "እንዴት በውኃ፤ ውኃ ብቻውን ሊያድን አይችልም ትላለህ" ወዳጄ ለውኃ ለውኃ ግያዝ በሀገሩ ትልልቅ ወንዞች ነበሩለት። እኛ ግን እያልንህ ያለነው እራስህም ከመጽሐፉ እንዳነበብከው የምናወራው ስለ "ቅዱሱ ውኃ፤ ሰማያዊው ውኃ፤ ፈውስና ድኀነት ስለሚገኝበት በቃሉ ስለተባረከው ውኃ ነው"። ለዛ መስሎኝ እኮ ውኃውን ከሌላ ውኃ ሲለዩት ካህናት አባቶቻችን ስርአተ ፀሎቱን አድርሰው ወንጌሉን የሚያነቡት (በአንተ አቀራረብ እንደ ሞኝ ዘፈን ቃሉና ተስፋው ስትል የዋልከው)። እንደው ምንስ ስትል ውኃውን ያለ ቃሉና ያለ ተስፋው ልታስበው ቻልክ...??? እንዴት መቃወም ስለፈለክ ብቻ ትቃወማለህ። ቢያንስ እንዴት የምትቃወመውን ነገር እንኳን አትለይም። እኔ አንተን ብሆን የተከራካሪዬን ሐሳብ የሚደግፍ ሐሳብ ይዦ ለሙግት አልቀርብም ነበር። ይሄ ሞኝነት ጭምር ነው። ጥያቄ ጥምቀት ከኃጥያት ያድናል ካልክ፤ በአዲስ ልደት ይወልዳል ካልክ፤ ከክርስቶስ ጋር መሞትና መነሳት ነው ካልክ፤ ወደ ቅዱሳን ህብረት ይደምራል ካልክ። ምን ቀረር ወዳጄ...??? እኛስ ከዚህ የተለየ ምን አለን...??? ነው ወይስ ጉዳዩ በአንተ አማርኛና አፍ ካልተገለጠ በቀር እውነት አይሆንም...??? እንዴት "አክሊለ እንዳለው" ለማለት ለክርክር ራስህን ታቀርባለህ...??? እውነት ግትርነት ይዞህ አልያም ሰው ምን ይለኛል ብለህ ካላፈራህ በቀር የዛሬውን ውይይት መዝጊያ "የማላውቀውን አውቄበታለው፤ ብዙ ተምሬበታለው፤ ጥምቀትን ከእንግዲህ በእምነት እቀበላለው፤ ደግሞም እንደኔ የተሳሳታችሁ እንድትመለሱ ወንድማዊ ምክሬ ነው" ብለህ ብትዘጋው በእውነት ትልቅነትህን ያሳየኝ ነበር። ወዳጄ አንተስ ምኔ ሞኝ "Don't play the player, play the game" የሚለውን ሕግ ጥሰህ ጨዋታውን መጫወት ቢያቅትህ " ከህጻን ጋር" ምናምን አልክና ማሳረጊያውን "ሁለተኛ ከአንተ ጋር አልወያይም" ብለክ አረፍከው። ጥሩ ዘይደሀል ጃል "ይሞታል እንዴ"። ወንድማዊ ምክር በአቅራቢያ ወዳለው አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሂድና ኃጥያትህን ተናዘህ ወደ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ህብረት ተመለስ። አክሊል እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tewahedo16
@Tewahedo16 7 ай бұрын
ወንድሜ የእነርሱን ሺድዮ ሳልሰማ የአንተን ኮሜንት ነው አጋጣሚ ያነበቡኩት። ስለምትጸፈው ጉዳይ በደንብ እንደምታውቅ ከኮሜንትህ መረዳት ይቻላል። ሀሳብህን የመግለጽ ችሎታህም ድንቅ ነው። አንተም የራስህ ቻናል ክፍተት ብታስተምረን ካልሆነም አክሊለ ጋር ቀርበህ ባይህ ደስ ይለኛል። ካልሆነም በአንድ አርእስት ላይ አጫጭር ቪድዮችን ብትሰራ ማን ያውቃል ብዙ ሰው ታግዝ ይሆናል ። አቅም ያለህ ሰው ትመስላለህ በርታ ።
@fitsumbeyene4174
@fitsumbeyene4174 7 ай бұрын
@@Tewahedo16 ስለ አስተያየቱ አመሰግናለው መንድሜ። እኔ እንኳን እንደነ አክሊል ለስክሪን የሚሆን መልክ ያለኝ ሰው አይደለሁም እንደው ውይይቱን ስሰማው ለካ ሉተር እሩብ ጉዳይ ለኦርቶዶክስ ነበር የሚል ቁጭት ስላደረብኝ ነው። በተረፈ በተቻለኝ መጠን ውይይቶችን እየሰማው የምማር ምእመን ነኝ።
@emushmary5299
@emushmary5299 7 ай бұрын
ወንድሜ መጅመሪያ የእግዚአብሔር ፍፁም ስላም ላንተ ይሁን ' ብለህ በተስጠክ በተገለፅልክ ልክ ወደፌት መጥተ ' አሳብህን share ብታደርግ ለብዙሀን መመለስ ወይ ሊወጡ ላስቡ ምክንያት ትሆናለ ብየ አስባለሁ ወደፌት ና አመስግናለሁ
@tko4438
@tko4438 Жыл бұрын
እኬየ ወንድም ፀጋዉን ያብዛልህ 🎉❤ ኣምለጦኛ በየ አዘኝ ነበረ እግዚእብሔር ይመሰገን
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አንድ አኬ ቢኖር እሱም የሉተር ተከታይ ሆነ?ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
@@getutolla4312 ተረት ተረት አንፈልግም bro
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
@@habtamuabebe9745 teret. Teret yalew enante sefer new. Agotachhu Aklilu sle Martin luter astemhro Eyesus bchawun yadnal yedanew endihu be tsega Yamene yetetemeke yidnal eyalachhu new. Tega tega abztual
@user-mc2po6mb4t
@user-mc2po6mb4t 10 ай бұрын
ወላሂ እልሀለዉ አማንን ጨምቀህ አሰጣህዉ ጀግና ነህ
@aychesharega696
@aychesharega696 Жыл бұрын
ወይ ጉድ አማን ትህትና ለምዷል እዚህ ውይይት ላይ;ተባረክ አክሊለ❤❤❤
@DhgfggtHytt
@DhgfggtHytt Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የእኛ እንቁ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን 👏👏👏👏 አማን ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂 እድም ልኩን ውርደት ነው የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው 😂😂😂😂😂
@mazemola
@mazemola Жыл бұрын
አክሊል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውንና በረከቱን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ይጠብቅህ የተዋህዶ ፍሬ ❤❤❤
@masreshasenait1347
@masreshasenait1347 Жыл бұрын
ወንድማችን አክሊሉ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አምላክ ይጠብቅህ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
አይ መናፍቆች እዛው እዛው መርገጥ ይገርሙኛል ደግሞ ድርቅናቸው ወንድማችን አክሊል በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ !
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ነፃ ሆነሽ ለእውቀትና ለደህንነት እንደሚጠቅምሽ አርገሽ ብትሰሚ ጥሩ ነው ኦርቶዶክስ ልክነች ለማለት ብቻ ብትሰሚ አትጠቀሚም አማን የመንፈስ ቅዱስ አንደበት ነው
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
@@getutolla4312 kidus menifesin atawukim.......bizu menifes ena menafist alu eko...meleyet tegebi new.....
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@aberekebede9086 ልጁ ኢየሱስን ብቻ በአዳኝነት የተቀበለነው ኢየሱስን ብቸኛ አዳኙ ያረገ የኢየሱስን መንፈስ ይቀበላል ቡዙአዳኞች ያላቸው ደሞ ብዙ መናፍት ይቀበላሉ መለያው በአዳኝ ብዛት ነው
@dawitgetahun5104
@dawitgetahun5104 Жыл бұрын
@@getutolla4312 እሽ ለፍላፊ
@firaolahmed153
@firaolahmed153 Жыл бұрын
One thing about Aman is he wants to be like AKe😂 he looks up to Ake A lot like I’m being fr he’s a big fan of Ake that’s why he was sweating the whole time and talking about something that doesn’t even has nothing to do with one another… over all I’m so amazed with Akes Knowledge and wisdom Our Lord and Our God JESUS CHRIST Gave him may Mother oF God Our Holy Virgin MARY (EMABETACHIN) Tixebikih Wandimachin Ake We are so proud of you
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
Aman lay ye Egziabher kal mulat Ye ewuket menfes ye tebeb menfes tgstun aytenal. Aklil be wuyyt mehal siyafuach yemayhon kal sinager sisk ximun eyashashe yemeselachet neger siasay Amann ende set Anchi blo metrat yihe ke and awaki. Sew yemaytebek bahri ena ke ewuket nexa mehonun new yayenew. And lewuyyt yekerebe sew beki mereja yizo mekreb alebet. Ante gen Merteh new ende yemtsemaw. KEGEBAH AKLIL YE MARTIN LUTER TEMHRT NEW SINEGRACHHU YENEBEREW. YAMENE YTEMEKE YIDNAL!!!
@samerasos2614
@samerasos2614 Жыл бұрын
አኬ ጀግናዉ አዉቆ ነዉ የከሳዉ ስወድህ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙈❤❤❤❤❤❤🥰🥰💞🥰💞🥰💞💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞💞💞🥰🥰💞🥰💞🥰🦁🦁🦁✌️✌️✌️
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም የሉተር ተከታይ ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክነው እያሉ ነው እኮ ? የድርሳን መምህራን ብቻ ቀሩ ማለት ነው?
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 Жыл бұрын
እውነትነው አኬ ሰው ምረጥና አቅርብልን የቲክቶክ አፈ ቀላጤ አንፈልግም አኬ ተባረክልን አኬ🙏💕💕💕💕💕😍😍🙏🙏🙏
@user-lr7rl3lp4c
@user-lr7rl3lp4c Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አኬ❤⛪️
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 Жыл бұрын
አይይይይይይይይ አማን.....ጭፍሮችህ እንጊሊዘኛ የተማሩ ቀን ዘቅዝቀው ነው የሚሰቅሉህ እምነት ብቻ እያላችሁ በዳንኪራና በምድራዊ ቁስ ያሳበዳችሁት ህዝብ. ለማንኛውም አኬ በሙረጃና በዝረራ ነው ያነፈህ. እንወድሃለን አኬ ተባረክ !
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉን ነው አኬ ጴንጤ ሆነእንዴ?
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
@@getutolla4312 ብራዘር አክሊል ልክ ከሆነኮ የጴንጤዎች ጥምቀት አያድንም የሚለው ትምህርታቸው ሀሰተኛ ናቸው ማለት ነው
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 Жыл бұрын
@@getutolla4312 አኬማ የአባታቸው የሉተር መፀሃፍ የሚለውን እያነበበ እያስረዳው ነው. አማን ግን ለካ መፀሃፉም የለውም. የሌላ ሰው መፀሃፍ ይዞ ሲደናበር የነበረው. አኬ እንዳለው ሲል ጨረሰው እኮ. አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ ከዛ ስድብ ሆነ መጨረሻው.
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@yaredakalukassa1559 ጴንጤዎች እኮ ሉትራን ናቸው አኬ እራሱ ጴንጤ ነው በሉትራን ጥምቀት ካመነ ማለትነው
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
@@getutolla4312 ጥምቀት ያድናል ብሎ ያምናል ማለት ሉተራን ነው ማለት ነው ያለው ማነው ቤተክርስቲያን በዚህ በሉተርም በፊት ታምናለችኮ ለምሳሌ አማን ከሉተር የተለየ ነው የጥምቀት አስተምህሮ Calvinist እንደመሆኑ የውይይቱ ሀሳብ የዘመኑ ጴንጤዎች ከሉተር ጋር በሚስጥራት ይጋጫሉ ነው
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🥰
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉትራን ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው እኮ እንግዲህ የድርሳን መምህራን ብቻ ቀሩ? እነ ዶ/ር ሮዳስ ብቻ
@alem2334
@alem2334 Жыл бұрын
​@@getutolla4312😂😂😂አረ ወይኔ
@cobragaming6923
@cobragaming6923 Жыл бұрын
አኬ ወንድማችን ተባረክልን አምላክ ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ በበቃኝ ዘረርክልን ደሞ ከሱ በላይ rude አለ አንተ በዕውቀት እነጂ rude በመሆን እሱን ፈፅሞ አትበልጠውም
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለቱም የሉተር አስተምህሮ ልክ ነው እያሉ ነው
@alem2334
@alem2334 Жыл бұрын
​@@getutolla4312😂😂😂ብሮዬ እኛ እኮ ጆሮ አለን እንሰማለን
@eyobhailu6565
@eyobhailu6565 Жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል ክብራችንን እስከ ዛሬ ድረስ ይመለሳሉ አልያም የምናምነው እንደዚህ ነው ስንላቸውና ስንመልስላቸው እነሱ ደግሞ በመልሳችን ሲያሾፉና ሲሳደብ ለቢዝነሳቸው መሸቀያ አደረጉት ክብራችንን በሪያሆች መጣል ከዚህ በዋላ አይገባም ልክ ልካቸውን በመንገር የእውነትን መንገድ እናሳያቸዋለን መቀበል የነሱ ፋንታ ነው እውነትን ማሳየት ደግሞ የኛ የሆርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስትያን ድርሻ ነው አኬዬ ተባረክ ፀጋውን ይብዛልክ አሜን።
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ቆይ አኬ ጴንጤ ሆነ ማለት ነው?ሁለቱም ሉተር ትክክል ነው እያሉን ነው እኮ
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Жыл бұрын
አኬዬ የእኔ ግረማ ሙገስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉትራን ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው አማን ሉትራን ነው አኬም ሉተር ልክነው እያለነው ተነጋግረው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል እያለ ነው እሺ እመቤቴ ለፍታ አሳድጋ ማማለድ የለባትም?
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
@@getutolla4312 አንተ አለ ክርስቶስ ለጲላጦስ አንተ አልህ እንጂ አኬ አላለም bro
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
እውነትም አስጨናቂው ውይይት የአመቱ አስለቃሽ ውይይት ብየዋለሁ 😂አኬ በርታልን 🥰🥰🥰✝️✝️
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለቱም የሉተር አስተምህሮ ልክ ነው እያሉን ነው ጴንጤ እንሁን ማለት ነው?
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
Be mn aynet aysemam btsemawu new aschenaki wuyyt yehonebh. Agoth Aklilu ye Martin Lutern temhrt eyenegerachhu new kegebachihu.
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@jesusislord2367 እና አኬ ጴንጤ ሆነ ማለትነው ወደሉተር አስተምህሮ እንመለስ እያለን ነው እኮ
@markosmolla3261
@markosmolla3261 Жыл бұрын
ያፋጫል ጎረምሳ
@markosmolla3261
@markosmolla3261 Жыл бұрын
ፍጭት አኬ
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
ውይ አኬ ጸባየ ሰናይ ❤❤❤❤
@user-rw3vh8jv6s
@user-rw3vh8jv6s 9 ай бұрын
❤አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁሉም ትልቅ ትምህርት ነው የሆንከው ጸጋውን ያብዛልህ
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Жыл бұрын
አኪ መዳንያለም ፀጋውን ያብዛልህ
@thewodrosalex
@thewodrosalex Жыл бұрын
አኪዬ ለጴንጤዎች ግን የእግር እሳት እምትሆንባቸው 😂😂😂😂😂አዎዛገብከው ኮ
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉትራን ሆነ? ሁለቱም ሉተር ትክክል ነው እያሉ ነው እኮ ለኦርቶዶክስ የድርሳን መምህራን ብቻ ቀሩ ማለት ነው?
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Ximqet yadinal yemil sew new ye egir esat yemihonew
@ZionZed
@ZionZed Жыл бұрын
አኬ ጀግና እኮ ነህ በእውነት😊
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬ የሉተር ተከታይ ሆነ? ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉነው ኦርቶዶክስ ምን ይሻላታል ድርሳን የሚያስተምሩ ብቻ ቀሩ እኮ
@user-sv5qr3nl7i
@user-sv5qr3nl7i Жыл бұрын
​@@getutolla4312 ክክክክ የቤተክርስቲያናችን ትምህርት ከሉተር ትምህርት ጋር በመመሳሰሉ ማለትም ጥምቀት ላይ አንድ አምነት ስላለን ሉተር ኦርቶዶክስ ሆነ ወይም እኛ ፕሮቴስታንት ሆንን ማለት አይደለም።እሺ😏
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@user-sv5qr3nl7i አረ አይመስለኝም አማንም እኮ ሉትራን ነው ተነጋግረው የሉተርን ትምህርት እያስተማሩ ነው ሌላውን አጋልጦ እሱ ወደኢየሱስ ላሽ አለ አይ አኬ
@user-sv5qr3nl7i
@user-sv5qr3nl7i Жыл бұрын
@@getutolla4312 አማን ሉትራን አይደለም ካልቪኒስት ነው! ሲቀጥል ደግሞ አንተን አልመሰለህም ማለት እንደዛ አይደለም ማለት አይደለም! እናም ይሄንን እርእስ ያነሱበትን ምክንያት Tiktok ላይ ገብተህ እየው!😊 Apostolic Answers ብለህ ገብተህ እየው!😊
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@user-sv5qr3nl7i ካልቪኒስዝምና አርሜኒዝም በሉተር ትምህህርት ላይ የተመሰረቱ ናቸው በመሰረታዊ ደህንነት ላይ ልዩነት የላቸውም ካልቪኒስቶች የሚድኑት የተመረጡ ናቸው ሲል ያቆብን ወደድኩ ኤሳውን ጠላሁ እንደሚል ቃሉ ፈጣሪ አለም ሳይፈጠር የምንድነውን ወስንዋል ሲል አርሜንስቶች አልተወሰነም ደህንነት በግል ውሳኔ ነው የሚፀናው እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ ስለሚል መፍቀድ የኛ ፈንታ ነው የሚል መሰረታዊ ያልሆነ ልዩነት ነው ያላቸው
@babyboy10--
@babyboy10-- Жыл бұрын
አየ አኬ ክብሩን የድንግል ልጅ ይውሰድ
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 Жыл бұрын
እከ የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 10 ай бұрын
አክሊል የኔን እድሜ ላንተ ያርገው ክብር በልልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@buyeg4613
@buyeg4613 Жыл бұрын
አኬ የምትገርም ልጅ ነክ❤❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉትራን ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው አማን ሉትራን ነው አኬም ሉተር ልክነው ካለ አንድናቸው ሁለቱም ኢየሱስ ማንም ሳያግዘው ያድናል እያሉ ነው እሺ እመቤቴስ ማገዝ የለባትም
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u Ай бұрын
Wow አኬ ና አማን ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын
አኬ ስሰቅ እኔም እስቃለሁ 😅አኬየ ሙህረ አኮነህ እግዚአብሔር ሆይ እሜና ጤና ስጥልን ላኬየ
@nebiyoutesfaye-ys7wt
@nebiyoutesfaye-ys7wt Жыл бұрын
ለማሸነፍ እና ጎበዝ ለመባል አትነጋገሩ ልባችሁን ጌታ ያየዋል ህዝባችን እንደዚህ አይነት ውይይት መጀመሩ በራሱ ደስ ይላል በዚህ ውይይት ላይ ማናደድ፣ማብሸቅ ፣ማላገጥ፣አሸናፊ ሆኖ ለመታየት መፈለግ ፣ሙገሳ ፍለጋ ማሳየት በራሱ መንፈሳዊ ህፃንነት ነው አላማችሁ አንድና አንድ ኢየሱስን ማክበርና የሚሠሙአችሁ ፀጋን እንዲያገኙ መርዳት ነው ከዚህ ውጭ ሰውን ታስጨበጭቡት ይሆናል አንጂ በጌታ ፊት ሞገስ አይታሰብም ጌታ ላልተቀደሠ አላማ ስፍራ አይሠጥም በመጀመሪያ ሁለታችሁም የኢየሱስ ተከታዮች ስለሆናችሁ ከልባችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ አኬ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልንን🎉🎉🎉
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Жыл бұрын
አኬ ተባረክ😊😊❤
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Жыл бұрын
ማታ አላየውትም ነበር እናመሰግናለን❤
@fivensamii1063
@fivensamii1063 Жыл бұрын
ኬ ቃለህይወት ያሰማልን በርታ ቀልድ ሲነገረኝ ዛሬ እደሳኩት አልስቅም በተለይ መጨረሻ ላይ
@tsedaleassefasuba2898
@tsedaleassefasuba2898 Жыл бұрын
አማን በጣም ስሜታዊ ፣ነበርክ እንደገና ፣ቃላትን እየሰነጥቅ ፣ሓሳቡ ፣ይጋጭብህ ነበር ፣ እምነት ፣እና ክርክር ፣አይስማሙም ፣፣
@agmassietarko3695
@agmassietarko3695 Жыл бұрын
ልጁ ይዞት የቀረበው መፅሀፍ ምንም እንኳን የሉተር የራሱ መፅሐፍ ለመሆኑ እርግጠኛ ባንሆንም ግን ዉይይት ላይ እራሱ ሲያነበዉ የመዳን ሚስጥራትን መፈፀም ለድነት ወሳኝ እንደሆኑ የሚደግፍም ቃል ያነባል በሌላ በኩል ደግሞ የሚቃወምም ነገር ሲያነብ ነበር ስለዚህ ግራ የገባዉ ነዉ ደግሞ ዉሃ ብቻዉን ያለ ቃል ያድናል ሉተር አላለም እያለ ያልተባለውን ፡ ደጋግመው ሲያስረዱት እንደማይገባው በዚህ ተረድተናል ፡ አኬ ግን ቃላት የለኝም እግዝአብሔር ዘመንህ ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-eu3yz1lj4q
@user-eu3yz1lj4q Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ አኬ ኦርቶዶክስ ሁሌም ትክእልና ቀጥተኛ መልስ ያላት እምነት ናት
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አንድ አኬ ቢኖራት እሱም ሉትራን ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክነው እያሉ ነው
@emnettesfafkir9437
@emnettesfafkir9437 Жыл бұрын
@@getutolla4312 betekiratan yematlewn neger new, eyawerah mikebatrew, yegeta yemeskelay siran yemiteka milja yelem. ...yegeta akal yehonn hulachin andachin sle lelachin enmaldalen, yih degmo lemebetachin bedenb yetegeba new
@dirshayelikuma
@dirshayelikuma Жыл бұрын
ደግሜ የማየውስ ነገር😅
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Жыл бұрын
እኔም ላቭዬ😁😁
@arsemaabate8384
@arsemaabate8384 Жыл бұрын
አንዴ ላየው ነው😢 አስጠላኝ ከዛ
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
Kkkk enam leyew degema
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 Жыл бұрын
Same😂😂😂
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y Жыл бұрын
አኬ ወንድሜ የኛ እንቁ መምህር በርታልን❤❤❤
@henock2127
@henock2127 7 ай бұрын
Aman gegem , gegem Ake 1gna , እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ , አስጨነከው
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልን አኬያችን።
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Жыл бұрын
አኬዋ ይጨምርልህ የኔ ወንድም 😊❤
@user-ru9kr6kt1z
@user-ru9kr6kt1z 5 ай бұрын
አኬ እግዚአብሔር ይስጥህ አረጋጋህልን thanks man
@sam846
@sam846 Жыл бұрын
ውይይቱ አሪፍ ነው አማን ስሜታዊ ሆነ ማስረጃ ማቅረብ ሲቸገር አይተናል አኬ ግን በውይይት ወቅት destructive bebaviour ባታሳይ ጥሩ ነው በተለይ አማን እያስረዳ እያለ አላስፈላጊ የሽሙጥ ሳቅ በመሐል መሣቅ ተገቢ አይደለም በጣም ነውር ነው
@birukabera5077
@birukabera5077 Жыл бұрын
Ake wendime tsegawu bizit ybelilih ena wendimoch tebarek atibelut tebarual
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 7 ай бұрын
አሜን አሜን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ አክየ ፀጋውን ያብዛልህ
@memem6833
@memem6833 Жыл бұрын
Akiye yene jegina wendem ahunem egezbher tsegahun yabezalekh tebarekiling😍😍😍😍 kaliwot yasemalen 😍💒✝️😍🙏
@amare2834
@amare2834 Жыл бұрын
አማንዬ በጣም ነው ምንዎድክ ግን ሳንዋሽ ተርተሃል ወይ በደንብ አላነበብክም ወይ ewunetu አኬ ጋ አለ. ምንም አንዋሺም አሁን ባየነው ዉይይት ጥምቀት ያድናል ነው :: whater plus የጌታ ቃል ከ = holy whater =ከ ብዙ ነገር ያድናል
@ordox9388
@ordox9388 Жыл бұрын
Thank you brother ወገንተኞች ሆነን ጭፍን መሆን የለብንም መፅሐፍቅዱስን በደንብ አንብብ ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት ይምራህ
@samerasos2614
@samerasos2614 Жыл бұрын
አኬ ስታስቀኝ አስጨነቀዉ እኮ 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለቱም ሉተር ትክክል ነው እያሉን ነው ጴንጤ እንሁን ማለት ነው
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Жыл бұрын
ይሔ ጣፋጭ ምሽት ❤❤❤❤
@tesfagetaneh7484
@tesfagetaneh7484 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉትራን ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው እኮ እንግዲህ የድርሳን መምህራን ብቻ ቀሩ?
@thewodrosalex
@thewodrosalex Жыл бұрын
ዎው አኬዬ የምር ትከብዳቸዋለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉን ነው ጴንጤ መሆን አለብን ማለት ነው
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s Жыл бұрын
አማን በጥሩ ግብረገብነት ነበረ ውይይቱን ሲያካሂድ የነበረው የኛው አክሊሉ ግን ጥሩ ያልሆነ ባህሪ ሲያሳየን ነበረ። መታበይ ይጥልሀልና ታረም ተስተካከል። ትህትናን ተላበስ። ቃሉ የሚፈልገው ማነብነብን ብቻ ሳይሆን እንድንኖረው ነው ቅድሚያ የሚያስፈልገን
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Confidence silelew newa ake
@merry4865
@merry4865 Күн бұрын
አይ የፕሮ ፖለቲካ
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
ጴንጤዎች ግን የክርስትና ዋና መሠረቱን #ትምቀት"ንም #የጌታን #ስጋ"ና #ደም"ንም ክዳችሁ በድፍረት ራሳችሁን ክርስቲያን ነን ብላችሁ ትጠራላችሁ 😨 ያሳዝናል በእውነት እባካችሁ አስተውሉና ወደ እውነተኛዋ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኑ ጥምቀትን የጌታን ስጋና ደም የካደ ሁሉ ከአጋንንት ወገን ነውና
@Fitafita1
@Fitafita1 Жыл бұрын
አኬ🙏🙏🙏
@Ayni_____
@Ayni_____ Жыл бұрын
አኬ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏✝️⛪️
@amareFiseha-ol9ul
@amareFiseha-ol9ul 3 ай бұрын
አማን ማለት እዉነትን የማይቀበል ሰው እንደሆነ እያየነው ነው ake እግዚአብሔር ይባርክህ.
@haddishagos5224
@haddishagos5224 11 ай бұрын
ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው፡፡ አኬ እውቀቱም ብቃቱም አለህ፡፡ ሆኖምእንዲያውቅ ማገዝ ብቻ ሲቻል አማን እያስረዳ እያለ አላስፈላጊ የሽሙጥ ሳቅ በመሐል መሣቅ ተገቢ አይደለም በጣም ነውር ነው::
@blenleulseged9309
@blenleulseged9309 Жыл бұрын
It's not childish Mr Aman He is knowledgeable guy everyone can tell that...... U know nothing Mr. Aman in this argument u were very confused & nervous! Plus u use citation rather than read from Martin Book..... Ake u are the best with confidence & Knowledge!
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አይ አማኑ😢 እኔ እኮ ከሌሎች ቢያንስ አንተ ትሻላለህ ብየ አስብ ነበር ለካ ገና ጥርስ አላበቀልክም😂 ደግሞ መፅሐፉ ሳይኖርህ አለኝ እያልክ ያን ሁላ ጉራ መንፋትህ ደስ አይልም በእውነት😁
@danielfikre1085
@danielfikre1085 Жыл бұрын
አክሊል በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጥተከዋል ግን እኛ አሁንም ካንተ መማር ስለምንፈልግ ከስብዕናክ ሳትወርድ ቢሆን መልካም ነው አማንን በዛሬው ስህተትክ ወደ ህይወት የሚመጣበትን መንገድ ዘግተህበታል ስለዚህ ትምህርትህን ከመልካም ስብዕና ጋር ይሁን አማን በትምህርቱ ብትረታም በትህትና በልጠኀል እና ወደ ህይወት ቃል ያምጣልን!!😊
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
Aman dagm yeteweledew Adis fetret Eyesus KRSTOSN bemamen ye zelalem hiywetn yagegne wendm new. Yaltebereze wengeln yemsrachun Eyesu KRSTOSN adagnnet yemisebk wendm new. Bewuyytu Aman lay YE EGZIABHER YE KALU MULAT YE TEBEB YE EWUKET MENFES, AYTENAL. GETA EYESUS YIBARKEW.
@samrawithaillmichael4699
@samrawithaillmichael4699 Жыл бұрын
Aklil tebarek egzeabeher amlak tsegawen yabzalek bedeme betena yetebekek nurelen. Abuyem tebarek videowen selelekekelen begugut setebek nbr
@ng11tube56
@ng11tube56 Жыл бұрын
ይመችህ አኬኮ❤😅👊
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬ ሉትራን ሆነ? ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው አማን ሉትራን ነው አኬ ሉተር ልክ ነው ካለ አንድ ናቸው ማለት ነው ሁለቱም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ማንም ሳይራዳው ካሉ እሺ ሌሎች ፃድቃን ሰማእታት ምን ይሁኑ?
@alem2334
@alem2334 Жыл бұрын
😂😂😂እንደዛሬ አስቀኸኝ አታውቅም እንደናንተ ደንቆሮ አንመስልሀለን እንዴ😂😂😂
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
@@alem2334 እና ደንቆሮ አይደለሁም ኢየሱስ ያለረዳት ብቻውን ያድናል አምኛለሁ ደባል ባእዳን አማልክትን ማለትም በፃድቃን ሰማእታት ስም ያመንኩቸውን ክጃለው ኢየሱስ ጌታነው አልሽ ማለት ነው
@RainSoundMY
@RainSoundMY Жыл бұрын
አኬ you did a great job❤❤
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬ ሉትራን ሆነ ማለት ነው ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው አማን ሉትራን ነውአኬም ሉተር ልክነው እያለነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል እያሉ ነው እሺ እመቤቴስ ማገዝ የለባትም?
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
​@@getutolla4312ይሄ የጥምቀት እና የስጋ እና ደም ጉዳይ ነው ከዛኛው ድህነት ጋር ቅዱሳን አይገናኙም
@SimachewDegu-qy5kl
@SimachewDegu-qy5kl Жыл бұрын
Aklil , I appreciate you.
@weyni7527
@weyni7527 Жыл бұрын
አክሊል ኬኩ😮🎉🎉🎉❤😂
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉትራን ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው አማን ሉትራን ነው አኬም ሉተር ልክ ነው ካለ አንድ ናቸው ማለት ነው ተነጋግረው ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያድነው በማለት ተስማሙ እሺ ሌሎች ፃድቃን ሰማእታት ምንቀራቸው ሁሉንም ኢየሱስ ጠቅልሎ?
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
ወይኔ አኬ በቀላሉ ለአማን የመልስ ምት መስጠትና ማሸማቀቅ ትችል ነበር ሲጀመር አማን ማር 16:16 “ ያመነ የተጠመቀ ይድናል #ያላመነ ግን ይፈረድበታል “ ስለሚል ይፈረድበታል ሲል #ያላመነ ብቻ ይላል እንጂ #ያልተጠመቀ ስለማይል የሚፈረድብን #ካላመን ብቻ ነው ብሎህ አንተ አልመለስክም ። #እሺ የመልስ ምት :- ምስኪኑ አማን ያላመነ ይፈረድበታል ሲል ጌታ ለምን #ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አላለም ላልከው :- ምስኪኑ አማን ሲጀመር #ሰው #ካላመነ #እንዴት #ሊጠመቅ ይችላል ???? #ካላመንክ #አትጠመቅም #ስለዚ #ያላመነ #ካለ #ያልተጠመቀ #ማለት #አይጠበቅበትም ምክንያቱም ሳያምን ቢጠመቅም ስለማይድን ወይም ስለሚፈረድበት #ካመነ ግን ለመዳን መጠመቅ ስላለበት ነው “ ያመነ የተጠመቀ ይድናል “ ያለው ። ከዛ በዘለል መረጋጋት የማይታይበት ና ጥያቄ የመመለስ አቅሙ ደካማ ሆኖ ያገኘውት አማንኤልን ነው ሲጀመር የሚጠቅሰው ስለማርቲን ሉተር #ሌሎች ሰዎች የሰጡትን እንጂ #የራሱን #የሉተርን መጻፍ አደለም ይህ ደሞ አንዱም እንደዚ አርጎ እንደነበር እናውቃለን ።
@user-wq3im5sz7o
@user-wq3im5sz7o Жыл бұрын
ቁጭ አርገህ እየገረፍክ አስተምረኸዋል አኪዬ❤ አማን, ተስፋሁን ነበር ማለት ። ስምህን ቀይረው ተስፋ ተስፋ ብሎ ሊሞት ነው እኮ !
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለቱም ሉተር ልክነው እያሉ ነው የሚከራከሩት ሉተር የፕሮቴስታንት መራች አደለ እንዴ
@user-qd4cy6te4t
@user-qd4cy6te4t Жыл бұрын
አኬ አድናቂ ነኝ መናፍቅ ትህትና አይፈልጉም ማፋጠጥ ነው ....
@lilimedia
@lilimedia Жыл бұрын
ake thanks
@helentadesse9686
@helentadesse9686 Жыл бұрын
Thank you ake
@birtukanfesah6920
@birtukanfesah6920 Жыл бұрын
አኬ አማን ሲያወራ አስጨርሰው በተፈረ እርዚያብሄር ይባርክህ
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
አኬ❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉተራን ሆነ? ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው እኮ ለኦርቶዶክስ የድርሳን መምህራን ብቻ ቀሩ?
@ephremmekonen6915
@ephremmekonen6915 Жыл бұрын
Ake be ewunte bante menfsawi ewuket kenawo Tebarke bebzu kez beblte tsgawun yabzalke bro
@user-cg5gf2ut2n
@user-cg5gf2ut2n Жыл бұрын
አኬ እንዳይደርቅ አድርገክ ነው የጨመከው ጌታ ይባርክክ❤❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው ጴንጤ መሆን አለብን ማለት ነው
@mebaabate3885
@mebaabate3885 Жыл бұрын
አኬ ኮራውብ❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉትራን ሆነ? ሁለቱም ሉተር ልክነው እያሉ ነው እኮ የድርሳን መምህራን ብቻ ቀሩ?
@ezanamte1986
@ezanamte1986 Жыл бұрын
❤❤❤አኬ ወንድሜ እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክልን❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
አኬም ሉትራን ሆነ ሁለቱም ሉተር ልክ ነው እያሉ ነው አማን ሉተራን ነው አኬ ሉተር ልክ ነው ካለ አንድ ናቸው ማለት ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ማንም ሳያግዘው እያሉ ነው እመቤቴ ማገዝ የለባትም?
@emnettesfafkir9437
@emnettesfafkir9437 Жыл бұрын
@@getutolla4312 yekdusann milja ena yekirsosn yemeskel lay sira medebalek : kirstianochn lemadenager new, awo yegzabher thega yadnal:->timketm yegetan tsega yeminkebelbe menged new yadnal. Ake yalew luther ena yeahunochu pentewoh and timhert yelachewm new yalew.
@leulasrat1630
@leulasrat1630 Жыл бұрын
ውሃውና ቃሉ ተጣመረ ብለን ውሃው ምንም አያረግም ከተባለ እና ቃሉ ብቻ ነው የሚያድነው ካልን፣ መጀመሪያውኑ መጣመሩ ለምን አስፈለገ? ውሃውንስ ማንሳት ለምን አስፈለገ?
@Napalaa
@Napalaa 6 ай бұрын
We habesha we cant argue like real men
@merontekleab796
@merontekleab796 Жыл бұрын
Akeachen Bidrun yemaymels wend lej ayweled malet yhe new be Mezmure lay yasayewn reaction slemelesklet tenx betam much love ❤❤❤
@user-io3mj2xz5p
@user-io3mj2xz5p 8 ай бұрын
Amane tsegaw yebezalh tebarek
@temewolde365
@temewolde365 4 ай бұрын
ከግብፅ የመጣ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ወንጌል እንዳያውቁ አደረገ።
@yemsirachAbebe
@yemsirachAbebe 7 ай бұрын
አኬ ጀግና❤❤❤❤❤
@emebetkebede1917
@emebetkebede1917 Жыл бұрын
አኬ እግዚአብሔር ይባሪክከ ❤❤❤⛪
@Ethiopia1_
@Ethiopia1_ Жыл бұрын
አኬ የእውነት ጀግናናና
@MulukenGebru
@MulukenGebru Жыл бұрын
አኬ 🎉
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Жыл бұрын
አኬ💪💪💪💪💪💪 ይሔን ጥጃ አስተነፈሰዉ😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
ye gna kibir sidib ayidelem.....ene ke ante teshiye ayidelem
@tigisttolossa8172
@tigisttolossa8172 7 ай бұрын
አይ ቤንጤ አለች አያቴ😂😂😂😂
@user-kb3zf9fz6c
@user-kb3zf9fz6c Ай бұрын
አማን በርታ ቀጥል
@user-gl1xs2fd3g
@user-gl1xs2fd3g 6 ай бұрын
ለማጭበርበር።አንደኛ።መናፍቅ
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂አኬ ላጭ በላጭ አደረከው እናመሰግናለን ይብላኝላቸው ለ ሉተር አምላኪዎች😅😅😅😅😅
@user-eu3yz1lj4q
@user-eu3yz1lj4q Жыл бұрын
ላብ በላብ እኮ ሆንክ አማን ሁሌም ሰይጣን አዋራጅ ነው። ትቶህ ላሽ ይላል
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
ጠንቋዩ መሪጌታ ነኝ ባይ ኢዮብን ሰደበው  protestant vs orthodoxy
2:10:16
አክሊለ ሰማዕታት_Aklile_semaetat_Official_channel
Рет қаралды 4,9 М.
አክሊል ተወገዘ
41:01
Fact Check bible
Рет қаралды 728