ለመጀመሪያ ጊዜ በቴስላ መኪና ሽርሽር ከራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ ጋር...

  Рет қаралды 294,221

Maraki Weg

Maraki Weg

Жыл бұрын

ለመጀመሪያ ጊዜ በቴስላ ተንሸራሸርኩ
#ግዛቸውአሻግሬ#samrawitfikru #marakiweg#gizachewashagrie

Пікірлер: 213
@fenethailu5288
@fenethailu5288 Жыл бұрын
ግዞ እየሰራህ ያለውን ስራ ሳላደንቅ አላልፍም። ምክንያቱም በተለይ በዚህ ግዜ የመንግስት ሚዲያዎች ሳይቀር በሰው ሀዘን እና ለቅሶ ብዙ view ለመሰብሰብ በሚራኮቱበት ዘመን እዲህ ያለ ሀሳብ ይዘህ መምጣትህ እንድናደንቅህ እና እንድንደግፍህ ግድ ይለናል።በውጭው ዓለም የዝነኞችን ህይወት ማስቃኘት በጣም የተለመደ ነው እኛ እንኩዋን ሻኪራ ምን በላች፣ቢዮንሴ ሆስፒታል አዘግታ ወለደች ስንል አይደል የምንውለው። የራሳችንን ዝነኞች ህይወት ማየት እንፈልጋለን። በርታ ከጎንህ ነን
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you so much
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 Жыл бұрын
በትዳራቸው ስለማይፀኑነው
@user-hq5zf4lu5j
@user-hq5zf4lu5j 21 күн бұрын
​@@marakiweg2023Selam Endet Neh ... Ebakeh Yehone Idea Neberegne Ena Samrawiten Magegnet Felege Aletesakalegnem bezu mokerku ebakeh ante aweralegne Endagegnat Eredugne please 🙏🙏🙏
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 Жыл бұрын
እኔ እንደማስበው የኢትዮጵያን ዝነኞችና ባለሀብቶች የግል ህይወትና ቤት ማሳየት በጣም ከባዱ ስራ ይመስለኛል፡፡ አዘጋጁ ከዚህ በፊት ሲያወራ እንደሰማሁት አንዳንድ ዝነኞች ቤታችንን አናሳይም ብለው መልሰውታል፡፡ስለዚህ በጣም አልፎ አልፎ ቤታቸውን የማያሳዩን ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ እስኪ ልጠይቃችሁ የትኛው ዩቲዩበር ነው በዚህ ደረጃ ፕሮግራም ይዞ የቀረበው??አብዛኛው የሰው ሞትና ገመና እየጠበቀ አይደል እንዴ ፕሮግራም የሚሰራው፡፡በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ነህ!!!!!!
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ከሀዘን ስሜት ባንወጣም ህይወት ይቀጥላልና ወደ ስራችን ተመልሰናል! ፕሮግራሙ ቀረፃው የተካሄደው ከ 1 ዓመት በፊት ነው። በጣም ጥቂት ቀረፃዎች በእንግዶች ፍላጎትና መብት መሠረት የግል ህይወታቸው በስፋት ላይዳሰስ ይችላል። ይህ ደግሞ ከእኔ አቅም በላይ ሊሆን ይችላል!
@temesgankidan8982
@temesgankidan8982 Жыл бұрын
Yes sir amazing program
@DrkingTefera
@DrkingTefera Жыл бұрын
Awo🙏
@mimikebe5572
@mimikebe5572 Жыл бұрын
አዎ ከሚኖሩበት ቤት ይልቅ እንዴት እንዳሳኩት ማወቅ በቂ ነው thank you bro
@amelenurga6188
@amelenurga6188 Жыл бұрын
ግዝሽ እባክህን መልስልኝ ሳምራዊት ሞታለች ይባላል እውነት ነው ???
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
@@amelenurga6188 ውሸት ነው
@user-jg3fd3vh8v
@user-jg3fd3vh8v Жыл бұрын
እዚህ የሰጣችሁት ኮሜታትሮች በሙሉ ጀግና በርች የሚል ብዙ አነበብኩ የሚደገፍ የተቀደሰ ሀሳብ ደስ የሚል ማበረታታ ነው እኔም አደንቃለሁ ግን ስንት የራይድ ሹፌር ወንድሞች አጣን ይሄን ሀላፍትና እንደት እረሳሽው የሚል አስተያየት አላየሁም ምን ግዜ እረሳናቸው የሞቱትን ለማሳታወስ በስጋ ሊወለዱን አይገባምኮ ወንድሞቻችን ናቸው
@TheDallol
@TheDallol Жыл бұрын
We need more ambitious strong women like you in Ethiopia. Very proud of you.
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
First😍😍😍😍😘😘😘😘የጀግና ሴቶች ታሪክ መስማት ይመቸኛል
@desta7589
@desta7589 Жыл бұрын
በራሷ የምትተማመን, ሰርታ የሳየችን በቀጣይም ከዚህ በላይ ሰርታ የምታሰደምም ወጣት የሃገሬ ኢትዮጽያ ልጅ ናት :: ሳምሪ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ ያሰብሽውም ይሳካልሽ::
@dagim9626
@dagim9626 Жыл бұрын
ሰላም ዘመዴ ይሔ በዉጭዉ አለም የተለመደ ኘሮግራም ነዉ እደዉም ከነ ሐብት መጠናቸዉ ነዉ የሚያቀርቡት እዚ ሐብት መጠን መጥቀስ ከባድ ነዉ በራሴ ላይ ጠላት መግዛት ነዉ ብለን ስለምናስብ አንተ እኛ አገር የመጀመሪያዉ ነሕ ጎበዝ ቀጥልበት እኔም ሐብታም ለመሖን እየሰራዉ ስለሖነ አንድ ቀን የኔንም ላይፍ ኘሮግራም ትሰራበታለሕ 👍
@shegawmarie5584
@shegawmarie5584 Жыл бұрын
ይቺ ሴት እጅግ በጣም ትገርመኛለች። የቀድሞ ሥራዋ፣ የአሁን ቢዝነስ፣ ጨዋነቷ፣ ሥነ-ምግባሯ ያነቃቃኛል። ይሣካልሽ ከዚህ በበለጠ። ግዛቸው አሻግሬ ምርጥ ጋዜጠኛ!
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
የሴት ጀግና እንዴት እንደሚያስደስተኝ እህቴ በርቺ እንዳንቺ አይነት ሴቶች ያብዛል ማራኪ እናመሰግናለን ብዙ ደሳስ የሚል ፕሮግላም ነው የምታስተላልፉልን
@alexyechirstianalexkirkos2429
@alexyechirstianalexkirkos2429 Жыл бұрын
የሴት ጀግና በርቺ ባንዲራችንን ተገልብጧል ይስተካከል
@getpation20
@getpation20 Жыл бұрын
Never watched an inspiring life style as this one. She broke all the hardships that most of us are facing in the society. She can be the perfect example if some one look for inspirational moment to spark his life.
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
እንደ አንቺ አይነቶችን የስራ ፈጣሪዎችን ያብዛልን። ሀገራችን የስራ ፈጣሪዎች በጣም ያስፈልጋታል።
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
ይሄ ስራ ፈጠራ ሳይሆን የሰለጠኑ ሀገር አሰራርን ሀገር ዉስጥ መጀመር
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
@@sirgutamera4806 They're still job creators, and desperately needed in our country.
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Жыл бұрын
የፀዳ ቻናል ነው በርታ። አንዳንድ የኛ ሀገር ዩቱበሮች በታዩበት እንደዚህ አይነት ቻናሎችን ደሞ ማግኘት ደስ ይላል።
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እኔ ታሪክሽን ስትጀምሪ? የስራ ባህልሽ? ለሰራተኞች ያለሽ ክብር? የስራ ሰዓት ማክበርሽ ብዙ ነገርሽን ስሰማ? የአሜሪካን ስታይል ነው:: አሜሪካን ኖረሽ የተመለስሽ መስሎኝ ነበር:: ነገር ግን ? እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርሽ በቴክኖሎጂ እራስሽን አሳድገሽ እዚህ መድረስሽ ለሌሎች የስራ እድል ማመቻቸችሽ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ባለብሩህ አእምሮ ጀግና ሴት ነሽ👍በርቺ ሳምሪ ከዚህም በላይ አድገሽ ለማየት ያብቃን🙏🏾
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ውስጤን ምንም ሰላም አይሰማኝም የማዲ ሞት 💔💔💔😭😭😭እና በወለጋ በየቦታው የሚንገላቱ የሚሞቱ ወገኖች ነገር 😭😭😭አምላክ ሖይ ሰላሙን አምጣልን 🙏
@wubalemwudie6811
@wubalemwudie6811 Жыл бұрын
Enemm negn Offff
@DrkingTefera
@DrkingTefera Жыл бұрын
What about Tigray yo betrayal people of distopia?
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
እነሱኮ እንደሠው አልተቆጠሩም ደ መቀ መኮንን የሚባል ፈረስ ብአዴን የሚባል የፈሳም ጥርቅም እስካለ ድረስ የደሃ አማሮች ሞት ይቀጥላል :: መፍትሄው የብአዴን ባለስልጣኖችን በተገኙበት መረሽን ነው:: በአማራ ደም ነው እየኖሩ ያሉት ::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
እያንዳንዱ ትግሬ በወያኔ ጥፋት ነው ገደል እየገባ ያለው:: ገና ሲጀመር አማራ ጠላቴ ነው ብሎ ተነሳ::ኤርትራን አስገነጠለ:: እንደገና ትእመልሶ ኤርትራን ወጋ:: የዞረበት ድርጅት ነው ሕወሃት የሚባል:: በዚህ መሃል አብይ አህመድ የሚባል አስመሳይና አጭበርባሪ ተፈጠረ:: አማራና ትግሬ ካልተስማሙ ሥልጣን ላይ ይቆያል:: ኤርትራን በገዛ እጃችሁ አጣችሁ:: ከአማራ ጋር ካልታረቃችሁ ምንግዜም ሰው አትሆኑም::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ምስክሬ ነው::
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Жыл бұрын
እንዳቺ አይነቷን ያብዛላት ኢትዩጵያ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ናት👍 በርቺ የሀገራችን የትራንስፓርት ችግር ከባድ ነው ቢያንስ አቅም ኖሮት መክፈል የሚችለው ስው መጠቀሙ ጥሩ ነው ለሚገደሉት ሾፊሮች ግን ዋስትና ይስጣቸው ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@Peace-iu5wm
@Peace-iu5wm Жыл бұрын
She is intelligent & smart entrepreneur; I appreciate her energy & commitment; we should learn a lot from her success story. Wish her more success ahead.
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ግዛቸው👉በርታ ጎበዝ ወጣት ነህ ::ገና ብዙ የመስራት አቅም አለህ:: እንደዚህ የተለያዩ ስኬታማ ሰዎችን ስትጋብዝ ስታቀርብ ? ለሌሎችም? ማበረታቻ ማነቃቂያ ይሆናል:: እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾♥️
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Жыл бұрын
የሪያድ ሃላፊ ከሆንሽ ለሚገደሉት መፍትሄ አምጡ በከንቱ በጠራራ ፀሃይ እየታረዱ ነው እፍ አሁንስ
@endalamawaytegebalemu1508
@endalamawaytegebalemu1508 Жыл бұрын
ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ከባድ ቢሆንም በርታ ወንድም ማዝናናት ና ማስተማር ያንተ ነው!!
@amazing-3691
@amazing-3691 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ ከክፉው ይጠብቅሽ።
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
You are super woman,Samri. She has a hard worker mentality and nice soul as a human being.
@gebresilassietekeba7962
@gebresilassietekeba7962 Жыл бұрын
You are doing great job man. And she is a woman who can inspire many girls
@user-bm6bl8gk5z
@user-bm6bl8gk5z Жыл бұрын
የምትደነቅ ሴት እዩኝ እዪኝ የማትል ጠንካራ ሰራተኛ ነች ...... የ ኦፊስ ሰራተኞችሽ ግን አሿፊዎች ናቸው እዛ ላይ ስሪበት በደንብ ደንበኛ ለተወሰኑ ሰዎች ነው የሚሰጡት አያማክሉም ለሁሉም ድራይቨሮች የታክስ ደብዳቤ ከክፋለከተማ አስገብተንሁለት ወር ሙሉ እያመላለሱን ነው ሰራተኞቹ ሰርቪስ አሰጣጣቸው ላይ በደም መሰራት አለበት።
@FasileTeffera
@FasileTeffera Ай бұрын
ጀግና ነሸ ። ስነሰርአትሸም ልዩ ነው ።
@fasikatsegaw8922
@fasikatsegaw8922 Жыл бұрын
እሲ የሀናን እና የሰላም የአዲስአለምን ቤቶች አሳየን
@alexanderfantaye5901
@alexanderfantaye5901 Жыл бұрын
I feel like If she was given enough resources, time and opportunity , She could have simply became a female version of Elon Musk. Respect Samri.
@fefu8306
@fefu8306 Жыл бұрын
let not push it . now she is so good but i don,t she,s at that level yet
@alexanderfantaye5901
@alexanderfantaye5901 Жыл бұрын
@@fefu8306 Why not, Honestly. Elon musk was once only a member of pay pal team. He was leveraged by his strong start up financial base, extensive entourage of like minded "pay pal mafias". Silicon valley IT experts which he can have at his finger tips. With the amount of resources at his disposal ,the most surprising thing will be if he failed to succeed. In contrast, imagine how hard Samri battelled the legal , social(traditional taxi ),& economical (her own financial stress) battlefields. She is not only good - in my opinion she is phenomenal! - And who knows what her next move will be. Nevertheless, I respect your opinion.
@mahderyitagesu8906
@mahderyitagesu8906 Жыл бұрын
ጀግና ብዬሻለሁ እህቴ ከዚህ በላይ ስኬታማ እንድትሆኙ ምኞቴነው ግን ሰደቅ አላማችን ተዘቅዚቆል አሰተካክሉት
@lidyafikre2775
@lidyafikre2775 Жыл бұрын
ግራ በተጋባንበት ሰአት መምጣትህ ጠቀመን እንኳን መጣህልን
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
እርጋታሽና ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል አክባሪሽ ነኝ ግዜ በርታ በርታ ማራኪ አንደኛ
@Phoenixethio
@Phoenixethio Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙ ኢትዮጵያን ስራ የፈጠርሽ።
@Sabdusha
@Sabdusha Жыл бұрын
ጀግና ጀግና ነሽ በ እውነት ብርቱ ሠው ነሽ ጌታ ያበርታሽ
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l Жыл бұрын
በምንም ውሰጥ ላይ ሁን ህይወት የቀጥላል በረታ ወንድሜ አንቺም ጎበዝ ሀሳብሽ ጥሩ ነው ጠንካራ ሰው ከሰራ በቀላሉ ይለወጣል ዋና እኔ እችላለሁ ማለት ነው ሁሉም ነገረ ስለሚችል ስላም ላገራችን ለህዝባችን ይሰጥልን ስሞኑን ልቡ ያለተሰብረ ሰው የለም በፀሎት እንበርታ እህት ወንድሞች 😍
@happyworld4036
@happyworld4036 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ስኬታማ ሰው መስማት ደስ ይላል
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
በርታልኝ ጎበዝ ነክ የተለዬ ፕሮግራም ነው💝
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
waw betam gebz neshi kzybltm msert tchiyalsh!!!!❤GBU
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ጀግኒት ጠንካራ ሴት ነሽ እድሜ ከሙሎ ጤና ጋር ይስጥሽ እንደ አንቺ ጠንካራ ሴት ያብዛልን
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
እቺን ጀግና አለማለት ያማል ጎገዝ ነቺ ልትደነቅ ይገባታል
@selam6047
@selam6047 Жыл бұрын
Wow gobez egziabher ybarkish
@serkserk8422
@serkserk8422 Жыл бұрын
This ……is what I call hard work , intelligent and productivity and SUCESS!!!!! well known income !
@birukkifle8447
@birukkifle8447 Жыл бұрын
Anbsit nesh! I can see you in the near future being on the news representing your country " the top 100 world class powerful women's who change the world ".
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 5 ай бұрын
Thank you Maraki wege
@Etbesttube
@Etbesttube Жыл бұрын
I love watching this types of video that is why KZfaq recommend me to watch this thanks
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@SntayoFaty
@SntayoFaty Жыл бұрын
Egzabehir balashe lay yechemerleshe gegna sate
@mesiaba2433
@mesiaba2433 Жыл бұрын
Samry fikru betam Desi yelal dero new yemawkesi 22 teru bota derseal
@wendewoldeabi1789
@wendewoldeabi1789 Жыл бұрын
ግዝሽ ያወጋችሁት ወግ አሪፍ ነበር ግን ካስተዋለከው ቦታ ቀያየራችሁ እንጂ ኢንተርቪው ነው የሚመስለው ካስተዋወከው ፕሮግራም ጋር ልክክ ያለው የ መሴ ውሎ ነው
@wendewoldeabi1789
@wendewoldeabi1789 Жыл бұрын
የሚሊዮን እና የሠራዊትም አሪፍ ነበር ይሄ ግን ኢንተርቪው ነው
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
አንዳንዴ የስኬታቸው ሚስጥርና ያለፉበት መንገድ ከቤታቸው ይልቃል
@user-nn2yn5si8x
@user-nn2yn5si8x Жыл бұрын
ጀግና ነሽ! በርቺ!
@Jesus-dj8yy
@Jesus-dj8yy Жыл бұрын
Sameri achi teleyalesh berechi 👍 👍 👍
@shewayebeza6899
@shewayebeza6899 Жыл бұрын
በርቺ በጣም አደንቅሻለሁ
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Жыл бұрын
ይገርምካል ለኔ ባለውለታየ ነች በጣም ነው የምወዳት
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
በርች እህታችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በማዲ ሞት ልባችን ክፉኛ አዝኗል ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው 😭😭😭
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ይህን ሰው የገደሉት ሆን ብለው ነው! ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/rLR5nJiitKi6p3k.html
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ጎበዝ ሴትበዛ ላይ ጥሩ ስእብና ያላት ሴት በርች👍
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 Жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ ካመጣሽው ሲሰስተም ባሻገርድርጅቱን እምትመሪበትን መንገድ በጣጣም አደንቃለው
@emushkebede2649
@emushkebede2649 Жыл бұрын
Yene Gegna Set praud of u my sister
@MommaManderkin
@MommaManderkin Жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ
@zertihuntegegne3894
@zertihuntegegne3894 Жыл бұрын
ጀግና ሴት በርቺ
@Kealemizuriya
@Kealemizuriya Жыл бұрын
ትክክለኛ የሶሻሊዝም እሳቤን ተግባራዊ ያደረገች ጀግና❤
@ethiopneur
@ethiopneur Жыл бұрын
You mean capitalism?
@user-sy1zq5df9t
@user-sy1zq5df9t Жыл бұрын
@@ethiopneur አረ ኡኡኡኡኡ አትፍረድብን አባቴ የኑሮ ውድነቱ ነው
@MAKstory
@MAKstory Жыл бұрын
ሀገሬ አሁንም ሰው አላት☝
@neonomad1939
@neonomad1939 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ለዋታቱ ማበረታቻ.. ገን ደምሷ በደምብ አይሰማም.
@tgmi2169
@tgmi2169 Жыл бұрын
ራይድ ሳምሪ የኔ ጎበዝ እስቲ ለኔ ስራ ስጭኝ መንጃፈቃድ አለኝ የሦስት ልጆች እናት ነኝ የ36አመት ወጣት ነኝ እስቲ አግዥኝ ስራራራ ስራራራ
@asterreuter1243
@asterreuter1243 Жыл бұрын
Yeni konjo Egziabhir yirdashi
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ኸረ ትረዳሻለሽ ሂጅ
@abenezeramaru7824
@abenezeramaru7824 Жыл бұрын
Zayride...🥰🥰🥰 le achiberibar leba bota yelenim
@yared4681
@yared4681 Жыл бұрын
the sound of your channel disturbs the hear, you better work on your sound. WHERE'R THE SOUND ENGINNERS AT!!! HOLLA
@Nono-pd8fy
@Nono-pd8fy Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አንተም አሩፍ ፕሮግራም ነው
@berryterefe7824
@berryterefe7824 Жыл бұрын
Jegnitt 😍💪🏽💪🏽💪🏽😍😍 minim kal yelegim jegna nesh am a big fan of you Samri 😍😍
@dag5017
@dag5017 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በርቺ👌👌👌👌
@TG-un3cl
@TG-un3cl Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ጀግኒት
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ቴስላ ኢትዬ አለ 💃 wow !
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረክ
@demitufeyisa4107
@demitufeyisa4107 Жыл бұрын
Thank you.
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ❤
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 Жыл бұрын
Tebarake edaneche ayenate kenochene uabezslen
@Case24215
@Case24215 Жыл бұрын
You can do it think big like aircraft and long distance shipping and receiving by your cars
@hellenaragie6187
@hellenaragie6187 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ታድለሽ።
@mimikebe5572
@mimikebe5572 Жыл бұрын
እፍፍ እንደናንተ እይነቱን ያብዛልን ምን ያህል መስራት እንደምንችል እንማራለን
@missx3594
@missx3594 Жыл бұрын
Such inspring Strong women
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb Жыл бұрын
She is brave enough ❤️❤️
@habtambayeh2850
@habtambayeh2850 Жыл бұрын
አንች ጎበዝ ሴትነሽ ባአካልም ብዙ ትምህርት አስተምርሽኛል ትልቅ አክብሮት አለኝ
@hewansolomon5570
@hewansolomon5570 Жыл бұрын
ሳምራዊት ባመጣሽው ቴክኖሎጂ አድናቂሽ ነኝ ግን ሁሌ ቅር የሚለኝ በፊት የሰሩትን የላዳ ሹፌሮችን አለማሳተፍሽ ነው ቴክኖሎጂው ስታመጭው የተጠቀሙ እንዳሉ ሁሉ የበፊት ሹፌሮች በየቤቱ የተጎዱ ብዙ ሰዎች አሉ በኔ እምነት ራይድን ሙሉ የማያረገው ይሄ ነው
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 Жыл бұрын
They're not her responsibility, they were against her , and she didn't invent technology she copied it from west
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 Жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት
@teshomeabebe2819
@teshomeabebe2819 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ቃላ መጠየቅ ነው! ነገር ግን ብዙ ያልተነሱ ጥያቄዎች አሉ! ለጊዜ እጥረት ነው ወይስ ሃሰቡ ተቆርጦ ነው?
@misganalovelove7553
@misganalovelove7553 Жыл бұрын
Berta bro
@Beti850
@Beti850 Жыл бұрын
Samiri betam gobeze nesh katibt gazish enamsagnalen
@mekdestolosamilki5618
@mekdestolosamilki5618 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን ለሹፌሩ ደህንነት ካሜራ ቢገጠምለት ለተሳፋሪዉም ለሹፌሩም ደህንነት ይጠቅማል እኔ የምኖርበት ሀገር ታክሲዎች በካሜራ ደህንነታቸው አስተማማኝ ይሆናል በርቱ
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 Жыл бұрын
she is amazing
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ክፍል 2 አለ? ወይም አለቀ?😃ስላልተሰናበትከን? ሁለታችሁንም እናመሰግናለን🙏🏾
@mesigente708
@mesigente708 Жыл бұрын
Salme eidatnahe eigzabhare yamisgne ❤️
@selamyeshiwas4796
@selamyeshiwas4796 Жыл бұрын
ጕበዝ በርታ።
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 Жыл бұрын
ሰላም ብለሃት አገባም እንዴ ምንድን ነዉ 😊😊 የሚያምር ቀረፃ በርታ 👍
@samrawitwondwosen316
@samrawitwondwosen316 8 ай бұрын
my hero👏👏❣❣
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ አለኝ!!
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 Жыл бұрын
Eregatashe betam dese yelale
@lidiaamare8943
@lidiaamare8943 Жыл бұрын
Betam adnakih negn gn yantes bet mechem new mitasayen endihum yanten sirawech kezih befit yeneberutn
@aynalemfufa1150
@aynalemfufa1150 Жыл бұрын
Jegena set 👏👏👏
@amareteferi8216
@amareteferi8216 Жыл бұрын
በርታ ግዜ
@seketestudio6488
@seketestudio6488 11 ай бұрын
What an amazing woman❤
@YONUDIY
@YONUDIY Жыл бұрын
ከጥያቄ እና መልሱ ይልቅ የመሸጋገሪያ ሙዚቃ በጣም ይጮሀል እየቀነስን እና እየጨመርን ነው የሰማነው ።
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 Жыл бұрын
ይሄ የብዙዎች ች ግር ነው ፤ የድምጽ ምህንድስና ዕውበት እጦት ነው ። ሌላው ቢቀር ቢያንስ በኤዲቲንን ማስተካከል ይቻላል
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
ለኔ ብቻ መስሎኝ ነበር 😆👍
@kidestteklegorgis7622
@kidestteklegorgis7622 Жыл бұрын
👍👍👍👍
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН