ሁሉም ሰው እኛን የሚያይ መሰለን...ከ30 ደቂቃ በኋላ አልጋ ውስጥ!!

  Рет қаралды 34,388

Maraki Weg

Maraki Weg

11 ай бұрын

Ethiopian Legend artist Serawit Fikre and Mulualem Tadese on Maraki weg,untold story #serawitfikre#mulualemtadese#marakiweg

Пікірлер: 40
@marakiweg2023
@marakiweg2023 10 ай бұрын
የሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤትና አኗኗር ላላያችሁ ብቻ! kzfaq.info/get/bejne/n7ijesKH3N_HoWw.htmlsi=D7Cym4CC6OvFci-e
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
ሙሉአለምና ሰራዊትን በጣም ነው የምወዳቸው መሉአለምን ሰው ለሰው ድራማላይ በደንብ አውቃታለው ሰራዊትን ብዙጊዜ ማስታወቂያ ሲሰራ በጣም ደስ ይሉኛል ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለእመቤታችን እርገት በአል አደረሳቸሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
ስራዊትና ሙሉአለም የማስታወቂያ ንጉስና ንግስቶች ማስታወቂያን እንደፊልም የስሩ ምርጥ አርቲስቶች ናቸው❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 10 ай бұрын
ሰራዊትን ብሰማው ብሰማው አልጠግብም በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ
@Alem844
@Alem844 10 ай бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን🙏ሙላለምና ሰራዊት ድንቅ ናቸው መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏
@YisehakTrader
@YisehakTrader 10 ай бұрын
I have to say he is still the KING of promotional videos. I wish he has training school for my generation.
@aieaaiea8144
@aieaaiea8144 10 ай бұрын
ሙሉአለምን እና ሠራዊትን በጣም የምወዳቸው 😘😘😘😘
@jojolove791
@jojolove791 10 ай бұрын
የ90's ወብ ግዚያት ማስታወሻዎቻችን ሙልዬ እና ሰርሸ በጣም ነው የምወዳቹ❤🙏🏽
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 10 ай бұрын
ሰራዊት እና ሙሉዐለም የዛሬ ሀያ ሶስት ዐመት ኢምፔሪያል ሆቴል ሳፋ የሚባል የቆርርቆሮ የቲማቲም ማስታወቂያ እኔና ሼፉን በነፃ ያሰራችሁንን ትዝ ሲለኝ ያስቀኛል ክክክ በቲቪ መታየታችን ብቻ ለእኛ በቂ ነበረ 😍
@mickyastesfaye
@mickyastesfaye 10 ай бұрын
Seifu fantahun akreblin
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
አአስፋው ወሰን ትምህት ቤታችን ባለውለታችን ነው የጋሽዬን ነፍስ ይማርልን
@sinte335
@sinte335 10 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ይልቀቅ የምትሉት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 ай бұрын
ይህ ትልቅ ሰው ሳይ ባይኔ ሚመጣው ሰማያዊ ፈረስ ነው በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው በጣም ደስ ይላል ምችት ይበልህ ሰራዊት ፍቅሬ ሚገርመኝ ነገር ካለ ደሞ የስሙ ልዩነትና ግሩምነት ነው እሱም ቤቱም ይባረክ አሜን !
@simeragizaw
@simeragizaw 10 ай бұрын
በዓመት በዓል ሰርሽ ማስታወቂያ ካልሰራ በዓል አይመስለኝም። በተለይ የአዲስ ዓመት። ስሜቴን የሚጋራ እስቲ በlike ያሳይ።
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 10 ай бұрын
ሰርሽና ሙሉዓለም ታደሰ እንዴት እንደምወዳቸሁና እንደማከብራችሁ፤ ጥምረታችሁ በጣም ደስ የሚል በመሆኑ የሰራችሁት ማስታወቂያ ሁሉ በልብ ውስጥ ታትሞ የመቅረት ኃይል አለው፣ አዋሽ ባንክ አማ፣ ጠብ ሲል ስደፍን፣ ወዘተ አብዬ ዘርጋውን ልጅ ስለነበርኩ ትንሽ ትንሽ አስታውሳለሁ ግን ሁልጊዜም ከሁለታችሁ ስራ የምረዳው ነገር ዝናን ፣በጥንቃቄና በክብር ጥበብን ስለያዛችሁ ለረጅም ጊዜ በህዝቡ ውስጥ ለመኖር አስቸሏችኋል። እግዚአበሄር ረጅም ዕድሜና ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@hggff9535
@hggff9535 10 ай бұрын
እድሜ ይስጣችሁ❤
@meram123
@meram123 10 ай бұрын
ሠላም ሁላቸሁም
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 10 ай бұрын
እኔ እኮ በቴሌቪዥን ሳያች ልጅ እያለሁ ባልስትና ሚስት ነበረ የሚመስሉኝ ሁሌም ስለማይለያዩ ።🤣🤣🤣🤣
@mewtube3727
@mewtube3727 10 ай бұрын
አዝናንተኸናል እናመሰግናለን
@mikyaswakuma7012
@mikyaswakuma7012 10 ай бұрын
Seresh betam enwedhalen
@amalaledaili-mc3ps
@amalaledaili-mc3ps 10 ай бұрын
ወይይ ብችኛዋ ሰሜ ሙሉአለም አባቴ የኔጀግና ሰወዲህህህ ሙሉአለምሴት ብሉሲጠራኝ ደሰይለኝነበር ሸበካም ተዘግቶቀረ ናፍቆትምአጨረጨረኝ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 10 ай бұрын
Beka atere siwedew demo❤
@nebiyuelias8377
@nebiyuelias8377 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@madi2644
@madi2644 10 ай бұрын
ሰላም
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 10 ай бұрын
ኧረ ወይ አጠረች
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 10 ай бұрын
1fire nw yalikew betam tilik sew yediro nehhh eqo endet eyaregeh nw
@addisdaily1667
@addisdaily1667 10 ай бұрын
😎😎
@user-po5nr1me3v
@user-po5nr1me3v 10 ай бұрын
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 10 ай бұрын
የኔት መዘጋት ያስጨነቀው በካርድ አልተቻለም በተለይ ለሸቃሎች😅
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
ያንንም ባልዘጋብን ይሄ አውሬ መሪ😢
@alam5953
@alam5953 10 ай бұрын
የሀይሌ ሩትን ኮሜንቱን ለምንድነው የዘጋከው
@yonathan2895
@yonathan2895 10 ай бұрын
Why you closed comment section while you interviewed haile root..i think haile himself didn't want comment
@hailu7799
@hailu7799 10 ай бұрын
Gezo hambel man berta
@ethiopiyawiwlej6938
@ethiopiyawiwlej6938 10 ай бұрын
Yehechi Becha Nat Beka ?
@user-pw9us4dx1w
@user-pw9us4dx1w 10 ай бұрын
የሰራዊት መነፅር ባለ ካሜራዉ ይመስላል
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 10 ай бұрын
😂😂😂
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 10 ай бұрын
Sunglasses indoor all the time
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 10 ай бұрын
የቆየ ነዉወይስ ካለፈዉ የቀጠለ?
@harunrashid3834
@harunrashid3834 10 ай бұрын
12 minute program that is all ?try me again bro try me ain't play game with u i will unsubscribed.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 63 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 17 МЛН
አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ
25:45
Mieraf Tube ምዕራፍ ቲዩብ
Рет қаралды 34
ንምንታይ ግን ኩናት ሕድሕድ ?
24:06
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 63 МЛН