No video

የአስቴር በዳኔ እና ሀይሉ ዮሀንስ ዱላ ቀረሽ ክርክር | “ሀይማኖተኞች ግብዝ ናቸው” | ክፍል 2 | Haleta tv

  Рет қаралды 47,277

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 324
@fikiraddiskindu7430
@fikiraddiskindu7430 Жыл бұрын
ሀይሉ የዋንስን የማቀው ገና የ3ኛ ክፍል ህፃን ሆኘ ነበር እሁድ እሁድ ጧት በebs tv ሲያስተም እንዴት እንደምወደው ት/ት ቤት የምታደንቁት ስባል እሱን ነበር የምፅፈው high school እያለው የሱ አድናቂ እንደሆንኩ የሚያቁ በሱ ዙሪ የተሰራ ዶክመንተሪ ሰጡኝና አየውት ብገረፍ እንኳ የማላለቅሰውን ያኒ አለቀስኩ እንዴት እንዳዘንኩ ልገልፀው አልችልም😭😭😭😭😭አሁን የዮንቨርስቴ ተማሪ ሁኘ ሳይህ ያኒ በህፃንነቴ ስወድህ እንደነበር ተሰማ ደስ ብሎኛል ግን ደስ የሚለኝ ያኔ ስታስተምርው ወደ ነበረው ጤነኛ ተምህርት እንድትመለስ ፀሎቴ ነው 🙏በጣም ነው የምውድህ የውነት ደግሞ እውቀት አለህ ስለ ስላሴ የተማርኩት ካንተ ነው አሁን እራሱ ስለ ፖለቴካ ያስረዳህበት መንገድ የሚገርም ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x Жыл бұрын
ውድ እህታችን አስቴር ተባረኪ! ይህን ቆራጥ ጀግና የዘመናችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ሃይሉን ስለጋበዝሽው ደግ አርገሻል በሌላ ጊዜም እንዲሁ ጋብዥልን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሚያቀርበው ብዙ ሰው ትምህርቱ ባይዋጥል ትም አንቺ ግን ጋብዥልን። ተባረክ ሃይልሻ። አከብርሃለሁ። ፓስተር አሰፋ ከስዊድን
@metekusimewoldemichael4914
@metekusimewoldemichael4914 Жыл бұрын
ድጋሚ ስታቀርቢው ብዙ አታቋርጭው ብዙ ያነሳቸው ሀሳቦችን ሳይጨርሳቸው አቋርጠሽዋል...አገላለፁ በመጣም ደስ ይላል::
@Blue-21
@Blue-21 Жыл бұрын
I love this person
@menasiegebre7722
@menasiegebre7722 11 ай бұрын
በጭራሽ ....... የሚያስከፋ ሰው አደለም..... ስርአቱስ ቢሆን ..... ተባረክ
@greenlights1997
@greenlights1997 Жыл бұрын
ሀይልሻ አንተ ሁሌም ተናገር ቃላቶችህ ማር ናቸው አስቱ ደስ ትይኛለሽ ዛሬ ደግሞ ከሀይሉ ጋር ባደረግሽው ኢንተርቪው ይበልጥ ወደድኩሽ ሁለታቹም ግልፅ እና እራሳቹን ናቹ ቅኖች ናቹ የኔ መልካም እህት በጣም የተዳፈረ የመሰለሽን ነገሮች ከኢንተርቪው ውጪ በደንብ ብታወሩ ትረጂዋለሽ በጣም እወዳችኋለሁ ባታውቁኝም በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ የምናፍቃቹ እህታቹ የአባታቹ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ብሩካን ናቹ
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 4 ай бұрын
አስቴር ጌታ ይባርክሽ።ሰው አቀረብሽልን።በዚ ዘመን እኮ ሰው አለ ለማለት ይከብዳል።እግዛብሄርንም ሰውን የማይፈራ ትውልድ(ጴንጤ)!!
@heluwena6144
@heluwena6144 Жыл бұрын
አቤት የህሊና መሰፋትና,,, መጥበብ thank you ዮሀንሰ you are in another level
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ይሄ አማኝ ሀሳቤን ሁሉ ገለባበጠብኝ ግን አነቃኝ በብዙ ዓይነት መልኩ። ሀሳቡ ተመችቶኛል።
@user-vo4sr4vw6k
@user-vo4sr4vw6k 2 ай бұрын
የያዝከውን ዕንቁ እዚች የሀሳብ ልዩነትን ማስተናገድ የማትችል የጋዜጠኛ ሚኒመም ክራይቴሪያ እንኳን ያላሟላች ውዳቂ ሰው ጋር መጣልህ እኛንም አክስረኸናል።
@Bettydaniel359
@Bettydaniel359 11 ай бұрын
ሀይልዬ በጣም የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ልክ ነህ
@user-nu2gh3ue7q
@user-nu2gh3ue7q Жыл бұрын
የመጀመሪያ ግዜ ዬሄንን show ስከታተል። it is wonderful 👍
@user-ce6tt2rb4h
@user-ce6tt2rb4h 11 ай бұрын
እንግሊዘኛዉን ብትተይዉስ። ለዛ የለሽም። ድርቅ ብለሽ ታሰለቻለሽ። ሀይልሻ ይመችህ።
@kidistyimer3347
@kidistyimer3347 Жыл бұрын
Hailusha! Thank you for being an exceptional teacher who made a difference in my life.
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Жыл бұрын
አስቴር ውይይቱ ጥሩ ነው፣ አቀራረብሽም መልካም ነው። አልፎ አልፎ ሰውየውን ታቋሪጪዋለሽ። እባክሽ ሀሳቡን እንዲጨርስ እድል ስጪው እንጅ!
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl Жыл бұрын
❤❤ ሀይሉ ዩሀንስ advanced የሆነ መንፈሳዊ ማንነት ያለው አይኖቹ የተከፈቱለት ሰዉ ነዉ ተባርከሀል እግዚአብሔር ሀይልና ጽናት ይጨምርልህ ❤❤አስቱ ድምጽሽ ሙዚቃ ነዉ ሀሳቡን እንዲጨርስ ፍቀጂለት ስለቅንነትሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@yirgalemtsegaye3618
@yirgalemtsegaye3618 Жыл бұрын
Brother Hailu, you are so blessed
@tilahunasefa6448
@tilahunasefa6448 Жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ሀይሉ እና አስቴር በየዋህነትና በእውነት እግዚአብሔርን ለማገልገል የተጓዛችሁበት መንገድ ጌታ አምላካችን ብድራታችሁን ይከፍላል እርሱ ብድራትን የማይረሳ አምላክ ነውና ...ነገር ግን አስቴር እንዳለችው መፀሐፉም እንደሚለው እውነት በፍቅር ነውና የእየሱስም ታርጌት ሰው ስለሆነ ሰው በእኛ እንዳይሰናከል በአገልግሎታችን ስለሰው መክፈል ያለብንን ዋጋ አንዱ የብድራታችን እና የአገልግሎታችን አካል በመሆኑ አስቴር በዚህ ራሳችንን እያነፅን መሄድ አለብን ያለችው ተመችቶኛል ....በሁለተኛ ሀይሉ የአረብ ሀገር ሴቶችን ገንዘብ ለመቀበል ይከብደኛል ባልከው እንደሰው እውነት ነው ገንዘቡን በምን ፈተና እንደሚያገኙ ስለምንረዳ... ነገርግን እንደመፀሀፍ ቅዱስ ሀሳብ ግን ልክ አይመስለኝም ለምን እግዚአብሔር በዚህ መስጠት ሊባርካቸው ሲል እንቢ ማለት በረከታቸው መከልከል አይሆንም ወይ ...ጳውሎስ ስለ መቄዶንያ የፃፈውን አስታውስ...ባይሆን የሚከፋውና ለፍርድ የሚዳርገው በአገልግሎት ስም የነዚህን ላብ ለግል ጥቅማቸው የሚዘርፋ አብዛኛው "ነብያት" ተብዬዋችን ጌታ ልቦና ይስጣቸው እናንተም ለሁለቱም እውነተኛውን የመስጠት ትምህርት አስተምሩአቸው ...ጌታ ይባርካችሁ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Жыл бұрын
Please ይሄንኑ ሰው እንደገና ብትጠይቂልን ብዙ እንማራለን የተባረከ አስተማሪ ነው
@jesusislove3545
@jesusislove3545 11 ай бұрын
ምን አለ ሁሉም አገልጋዮች እንዲ እውነተኛ ቢሆኑ የዘንድሮ አገልጋዮች ለብር የሞቱ አስመሳዮች ናቸው እስኪ ተለወጡ ተማሩ ብርን ሳይሆን ጌታን አክብሩ የእግዚአብሔር ሰው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ
@degefudenboba8109
@degefudenboba8109 Жыл бұрын
ለማያምን ከእግዚአብሔር ዘንድ አያገኝም ይላል ቃሉ እግዚአብሔር አልሰጠም ካለካለ አሁንም እኔ ሁሉን ነገር ከእሱ ተቀብያለው ክብር ለእሱ ይሁን አሜን
@birukwaktoli4929
@birukwaktoli4929 Жыл бұрын
አስቴርዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ከወንድም ሐይሉ ዮሐንስ ጋር ያደረጋችሁት ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር ተባረኩ
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl Жыл бұрын
መጠየቅ የፈለግሽዉን በማስታወሻ ያዢና ቀጥለሽ ጠይቂዉ እንጂ አታቋርጪዉ ባክሽ አስቱዬ ❤❤
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 Жыл бұрын
አስቱ ልክ ነው ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምንም ማድረግ አንችልም ወንድሜ ሀይሉ የሚለውም እንደገባኝ ከሆነ አንዳንድ ነገር ሲሆንልኝ ሌሎችን ለመኮነን ለኔ እግዚአብሔር አደረገ ለእናንተ ግን አላደረገም በሚል ሞቲቭ አይሁን ይመስለኛል ደሞም እውነት ነው ለመለወጥ እየፀለይን ልንሰራ ልንፈልግ ይገባናል ወፎችም እኮ ምግባቸውን ለማግኘት ማለዳ ተነስተው ይበራሉ ጎጆ ቤታቸውን ይሰራሉ ስለዚህ ከኛ የሚጠበቀውን ማድረግ አለብን
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn Жыл бұрын
የኔ ንፁሑ ጐበዝ እግዝሔበር በሕትዘመንክ አብሮነትክ አይለህ❤
@anesaabdissa4768
@anesaabdissa4768 Жыл бұрын
የሐይማኖት ሚስጥር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ትእዛዞችን መፍፅም ነው
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ሀይልሻ ልዩ ነታችን እዳለ ሆኖ በጣም ነው እምወድህ ግልጽነትህ ይመቸኛል በቃ እራስህን መሆን ነው ምትፈልገው ይህ ነገርህ ይመቸኛል😂
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 11 ай бұрын
ሀይሉሻ ሰርታ እናመሰግንሀለን አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ
@derejemekonnen1006
@derejemekonnen1006 Жыл бұрын
Give him a chance to explain. Please....
@solometebeje5211
@solometebeje5211 Жыл бұрын
❤የሚሰራ ይባረካል እውነት ነው ሃይልሻ የጠፋብን እውነት በአደባባይ ገለጥከው።
@kuruffohenbe4056
@kuruffohenbe4056 11 ай бұрын
Hi Astu I really appreciated your program. Thanks a lot 🙏 God bless you and your family.
@aberaalemu240
@aberaalemu240 Жыл бұрын
ከ ሀይሉ ዬሀንሥ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ አገራችን ወሥጥ ያሉ ክርስትያን ወገኖች ብዙ ቁጭ ብሎ የመማር ልምድም ፍላጎትም ያለው በጣም ውሥን ነው እውቀት ነፃነት አለው: ዬሐንሥ 8 :32
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr Жыл бұрын
ዛሬ ግሩም መማር ነው ሀይሉ የማደንቅህ የምታውቀውን የምታምንበትን ሌላው ይመቸው አይመቸው ምርጫው የባለቤቱ ቢሆንም የምታምነውንብግን በደንብ መግለፅ ችሎታህ አለ አደንቃለው ግን የማልሰማማባቸው ሀሳቡችህም ቢኖረኝም
@jimmydavidson1077
@jimmydavidson1077 Жыл бұрын
እቺ ሴትዮ ጥያቄ መጠየቅም አትችልበትም አዋቂ ለመምሰልም ትሞክራለች ግን አትችልም ምንም፡፡
@ethio4ever850
@ethio4ever850 Жыл бұрын
Denkoro neh sigebah eko neew
@wegenetegegn9289
@wegenetegegn9289 Жыл бұрын
የሷ ሀሳብ /ንግግር ለመረዳት ቅንና ኢትዮጵያን ልትወድ ይገባል ገቢቶ
@jimmydavidson1077
@jimmydavidson1077 Жыл бұрын
@@wegenetegegn9289 ያንተ ረቂቅ ነች ለኔ ግን አንተ የሰጠኃትን ልህቀት አላየሁባትም
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Жыл бұрын
ደስስስ የሚል ጣፋጭ ክፍለ ጊዜ
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 4 ай бұрын
አይማኖተኛ ማለት አይማኖቱ ከኢየሱስ እና ከእውነት የበለጠበት ለእውነት ሳይሆን ለአይማኖቱ ደምብ ብቻ የሚኖር
@saraassefa2376
@saraassefa2376 11 ай бұрын
Aster please!!!! Please listen to your guests!!! Let them finish their thoughts!!! It’s really irritating when you interrupt them and keep cutting them. Why do you invite them if you don’t allow them to finish their thoughts?? Also do you have this show to just tell them your opinion of them or do you invite them to share ideas??? B/c only you take the stage and condemn them and close the show. Please learn to be quite and let them talk. Also pls be respectful. He is not a kid the thing you did at the beginning to silence him is very inappropriate. Kindly. Thanks.
@Liben-d-2514
@Liben-d-2514 11 ай бұрын
እኔም ገርማኛለች እኔ ብሆን ኢንተርቪው አቋርጬ ነበር የምሄደው።
@channel-ms4sh
@channel-ms4sh Жыл бұрын
የእውነትም ጣፋጭ ወግ እናመሰግናለን አስቱ❤
@mengisteabtekie2480
@mengisteabtekie2480 11 ай бұрын
God bless you both and thank you for your honest.
@retaeyako1231
@retaeyako1231 Жыл бұрын
ሀልሸዬ ተባረኪ🙏❤❤❤❤❤
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
ቤት ተበድሮም ገዝቶም ማመስገን መልካም ነው።"በሁሉ አመስግኑ ተብሎ ተፅፎአልና።
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 Жыл бұрын
እውነት ነው የተበደረውን እኮ ካልከፈለ ቤቱ ይወስዳል
@addishuman3181
@addishuman3181 Жыл бұрын
መልካም ሀሳበ እጅግ ድንቅ ውይይት ግን ሀገራችን ካለው ህይወት ጋር የማይመሳሰል የህንድ ፊልም አይቻለው የህንድ ትረካ ዛሬ ሰማው እኛ ጋር ያሉት ክርስቲያኖች ከአለማዊው የከፉ አጭበርባሪዎች አይደሉ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
አጭበርባሪ ብቻ ነብሰ በላ ጨካኞች ናቸዉ
@yaredaraya1288
@yaredaraya1288 Жыл бұрын
3 ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። 21:03
@fikiraddiskindu7430
@fikiraddiskindu7430 Жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@fikiraddiskindu7430
@fikiraddiskindu7430 Жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
ሀይሉ ተባረክ የምትናገረው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ሌሎችም እንዳንተ ቢበራላቸው ጥሩ ነበር ።
@bekelekassahun8007
@bekelekassahun8007 11 ай бұрын
አስቱ በጣም አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቢልን ተባረኪ። ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ። የሥራ ማስታወቂያ አስመስለው አሉሚናቲዎች ወጣቶችን እያጠመዱ ነው። እኔ ገጥሞኛል። በዚህ ዙሪያ ፕሮግራም ብትሠሪ
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 Жыл бұрын
Teach it, Hailu. I also like your meekness. Thanks Aster
@tamrudebela204
@tamrudebela204 Жыл бұрын
ጌታ ዘመነችሁን ይባርካችሁ አስቴር ቅንንትሽን ወድጄዋለዉ ተበረኪ ሀይልሽ በጠም እወደሀላዉ ሁሌ ከእነት ጋረ ነዉ
@ErmiasTsegaye-ux6bm
@ErmiasTsegaye-ux6bm Жыл бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!
@ethio4421
@ethio4421 11 ай бұрын
Aster don’t interrupt conversations, because we skip a lot of ideas! When you interrupt , people doesn’t focus on. Wait until they finish and ask questions later
@sankaratulu6327
@sankaratulu6327 Жыл бұрын
ሀይሉሻውል በጣም ስለሚያነብ ይሁን ድፍረት አይገባኝም ብቻ መንፈሱ አይገባኝም።
@servanttm3192
@servanttm3192 11 ай бұрын
HAILU Yohannes IS ON THE RIGHT TRUCK JESUS CHRIST IS WITH HIM THANK YOU LORD
@ahmedjfar8158
@ahmedjfar8158 11 ай бұрын
ዋው ሀይልሻ ጥሩ መገንዘብ አለህ አንዳንድ ነገር ግን ቢቻ ሰው ሙሉ አይደለም በሚለው ልለፈው ብዙውን ስለተመቸኝ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 11 ай бұрын
ኢዮብ ላይ ጥሩ ብቻ ሳይሆን መጥፎ ነውን አመሰገን ነው መቀበል ነው እኔ ጌታ አንድ ለምኜ አጥቼ አላውቅም ቤት ልግዛ ብዬጌታን ጨቀጨቁት በ፬ዓመት ውስጥ ቤት ገዛሁ እዳውን አልቸልኩም ለባንክ ሰጠሁ አንዳንዴ የምንለምነው አናውቅም ጌታ አንዳንዴ የማይሰጠን ዕዳውን ሰለማንችል ጌታ አዋቄ ነው ለምን አልሰጠኸኝም ብለን ጌታማማረር የለብንም እንደ ፈቃህ ይሁንልኝ ማለት ነው።ጌታ ይሰጣል ይነሳል በሁሉ ማመስገን ነው። ጌታ ሆይ ጥሩ ትፕ የሚሰጥ ላክ ስል ወዳያው የሚሰጥ ይልክልኛል ጌታ ይሰጣል አሰቱ ተባረክ በመካራችን ጊዜ ረደኤታችን ነው ደሆች ስንሆን ሀብታም ያደርገል ኢየሱሰ ያድናል ። ጌታን ካዳኝ 53አመቴ ነው ጌታ ነው የሚኖረኝ ተባረኩ
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 11 ай бұрын
ሀይማኖተኛ ማለት ክርሰትና ጋር ይለያል።እምነትሸን ከባህል ከወግ ከተረት ጋር አይይዞ መኖር ነው። ክርሰትና ግን ክርሰቶሰ ያደረገልህን ዋጋ በምነት ተቀብለህ እራሰህ ለክርሰቶሰ ሰጠተህ እሱ የሰጠህን የሕይወት ተሰፋ በምነት ተቀብለህ መኖር እና ሌላውም መትረፍ ነው። ከወግ ከተረት ከባህል ቀላቅሎ መከተል እና ማሙን ከመፅሐፍ ከሚለው ውጭ ሰዎች ላይ መጫን ሀይማኖተኛ ያሰኛል። በአጠቀላይ የክርሰትና እምነት ማለት ክርሰቶስን ሕይወት በተግባር መኖር ማለት ነው። ክርሰቶሰን የሕይት ሞዴል አድርጎ መቀበል ነው።
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
Really this man is special. Respect Sir!
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 Жыл бұрын
አስቴር ቅንነትሽ ደስ ይላል ጥያቄዎችሽን ግን ጥግ ድረስ ሄዶ በሱ ደረጃ እንዳይመልሳቸው የምታቋርጪው እና ወዳንቺ ሌብል የምትመልሽው ነገር ባያበሳጭም ያናድዳል ። ሀይልሻ ኦርቶዶክስ ብሆንም ነገሮችን የምታይበት መንገድና ፍልስፍናህ ደስ ይለኛል የዘወትር ተከታታይህና አድናቂህ ነኝ
@buchachatube
@buchachatube 11 ай бұрын
ሁሉን አውቃለሁ ካልሽ ለምን እንግዳ ታቀርቢያለሽ ? ክርክር አደረግሽው: እሱ የሚያነሳቸው ሃሳቦች ወሳኝና ምክኒያታዊ ናቸው:: ማድመጥና ሃሳብ ማስጨረስን ተለማመጂ !! ከእንግዳው እንድንሰማና ብትፈቅጅልን መልካም ነበር ::
@Massawa2002
@Massawa2002 Жыл бұрын
ኣቶ ሃይሉ ዮሃንስ ኣድናቂህ ነኝ : በትክክል ኢትዮጵያ እንደ ኣንተው ኣስር ስው ቢኖርባት በትክክል ኢትዮጵያ ባለ ፀጋ . ሃብታምና ውብ, ከዓለማችን ኣንደኛ ትሆን ነበር : ተባረክ ለማለት እወዳሎህ :
@gezahegnemulatu4109
@gezahegnemulatu4109 Жыл бұрын
ድንቅ መማማር ነበር ተባረኩ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Жыл бұрын
ዋውው🎉🎉 አስቱ መንፈሳዊ መረዳትሽና ጥቅስ ላይ ያለሽ መረዳት በጣም ጥሩ ነው ሃይልሻን በእውቀት በመረዳት ቀጥ ነው ያረግሽው😂😂❤❤
@hannamankebmill
@hannamankebmill 10 ай бұрын
በእውቀትና በእምነት ነው መኖር የምፈልገው ።🙏
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 4 ай бұрын
ሓይልሻ አንተ እኮ ልዩ ነህ።ከነሁሉ ችግርህ ማለት ያስተምሮ ነገርህ ቢሆንም ያመንክበትን ፊት ለፊት በመናገር በእውቀት በማስረዳት ትታወቃለህ።ከሁሉ በላይ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን የሚያስብል ማንነት አለህ።ቀለል ያልክ ማታካብድ ገንዘብን የማትወድ ቅድስና .....ውይ ስታስቀና እኮ።በዚ ዘመን ያለው ወሮበላ ካንተ ብዙ መማር ነበረበት አይማሩም እምጂ
@user-nh1mf7vg1c
@user-nh1mf7vg1c 11 ай бұрын
I do follow your programs and I do like them except the interruption. If you have some thing to say ask others to interview you.
@AdmasuNegash
@AdmasuNegash 11 ай бұрын
ሐይማኖቶኛ ማለት ከተደረገለት ይልቅ በሚያደርገው ነገርየሚመካ ነው ወይዘሮ አስቴር ለምሳሌ ሁለት ሰዎች ቤተክርስትያን ሄዱ ይላል መፅሐፍ አንዱም እንዲህ ፀለየ በሳምንት ሁለቴ እፆማለሁ አአስራት አወጣለሁ ወዘተ እንደ ዚህ ሰው ሐጥያተኛ አይደለሁም አለ ሁለተኛው ሰው ግን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ አለ እንግዲህ የቀደመው ሰው ተኮንኖ ሁለተኛው ሰው እንደፀደቀ መፅሐፍ ይተርክልናል እናም ጭፍን ከእውቀት የራቀ ሐይማኖተኝነት እራሱን እና የራሱን ስራ ከማንም በላይ አርጎ የሚያይ ራሱንም ፍፁም ፃድቅ አርጎ የሚቆጥር ሌላውንም የሚኮንን ነው ሌላም ምሳሌ ላንሳልሽ ከኢየሱስ ጋር የተገናኘው ባለፀጋ ሰው ከልጅነቱ ጀምሮ ሐይማኖተኛ እንደነበር አንድም የቀረው ነገር እንደሌለ ፃድቅም እደሆነ ተርኳል ኢየሱስ ግን ምን አለው ለባለ ፀጋ መንግስተ ሰማይ ከመግባት ገግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል እንዳለ እናም ሐይማኖኝነትን ወግ መመካት ሳይሆን አብረሐም አመነ ዳዊትም አመነ ፅድቅ ሆኖም ተቆጠረላቸው ይላል መፅሐፍ የከረረ ሐይማኖኝነት በራስ ስራ ትምክህትን ያንፀባርቃል ለሌላውንም ሐጥያተኛ አርጎ ይፈርጃል መፅሐፍ ቅዱስ ባጭሩ አንድም ፃድቅ የለም ሁሉም ሐጥያትን ሰርተዋልና እግዚአብሔርንም በድለዋልና ፅድቃችሁ በፊቴ እንደመርገም ጨርቅ ነው ይላል የመርገም ጨርቅ ይገባሻል ወደቆሻሻ የሚጣል እንደሆነ ጨርሻለሁ ተጨጨማሪ ካስፈለገ ይጨመርልሻል ሻሎም
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
ከዮሃንስ ጋር የማልስማማበት ነገር ቢኖርም ቅናቱን እና ድፍረቱን ላመነበት ነገር ያለውን ፅናት አደንቃለሁ።
@tigistdawitbu
@tigistdawitbu Жыл бұрын
አንተ ማነህ?
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
እኔ እኔ ነኝ!!!
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
ቅናት ማለት ?መቼም በሰው ላይ ይቀልናል ማለት አይደለም
@anesaabdissa4768
@anesaabdissa4768 Жыл бұрын
በጣም መልካም ስው ነህ ሀይሉ
@banchayewsahle9175
@banchayewsahle9175 Жыл бұрын
ጥቂት እውቀት ብዙ ድፍረት ነው ያለሽ። የሚዲያ opportunity ማግኘትሽ ሀገር ኃላ እንድትቀር የአንበሳውን ድርሻ ከሚወስዱት ተርታ አሰልፎሻል። ሰዉ ላይ የምትቀስሪውን ጣትሽን ትተሽ እራስሽ እንድትመለከቺ ጌታ ይርዳሽ
@derejesogen
@derejesogen 11 ай бұрын
ክርስቶስ መቼ ነው ሐይማኖትን ያስተማረው እውነት ህይወትን ነው የሰበከው በዓለም ላይ ያሉ ሐይማኖት በመሪዎቻቸው የተመሰረተ ነው ለምሳሌ ቡድሒዝም ሽንተኢዝም ክርሽና የመሳሰሉትን ሁሉ ሐይማኖት ነው ጌታን ግን እውነትንና ህይወትን ሰበከ ስለዚህ ሐይማኖት የሰው ልጅ የፈጠራ ውጤት ነው ስለዚህ ከሀይማኖት ትምህርት ነፃ መውጣት አለብን።
@wendyebelachew2061
@wendyebelachew2061 Ай бұрын
ተባረኩ
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 Жыл бұрын
I really like and respect Hailu 🥰🥰🥰
@jesusislove3545
@jesusislove3545 11 ай бұрын
He speaks with knowledge and truth.
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ እሂን ሰው ግን እወደዋለሁ❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 11 ай бұрын
ሁሉንም ዉደጂ ዉዴ ሁላችንም የእግዚአብሔር ልጆች ነ ን ዉዴ
@noahmahi3753
@noahmahi3753 11 ай бұрын
አስቴር ብልጽግና 🎉🎉😊 😂 በጣም ቆንጆ ጊዜ ነበር ❤ተባረኩልኝ
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
በርቱሉን 🙏❤
@livesinusa7116
@livesinusa7116 Жыл бұрын
interesting Conversation 💯👍
@Vdjfuf
@Vdjfuf Жыл бұрын
Wow I love this guy
@user-gb4fn1fi1z
@user-gb4fn1fi1z Жыл бұрын
የምር enjoy እያደረኩ ነው የሰማኋችሁ😂❤
@servanttm3192
@servanttm3192 11 ай бұрын
Betam tihutnew endih aymeslegnim neber TABAREK
@Abigelleli
@Abigelleli 2 ай бұрын
we love you Haylisha....
@Liben-d-2514
@Liben-d-2514 11 ай бұрын
አስቴር እባክሽ ከኢንተርቪው በኋላ እራስሽን አድምጪ(ማለቴ እንዲህ የምታወሪው ሆንብለሽ ለሶሻል ሚዲያ ገበያው ብለሽ ካልሆነ ማለቴ ነው ) ወንድሜ ሀይሉሻ የፓለቲካ ኢንተርቪው ኤክስፒሪያንስ ካላቸው ሰዎች ጋር ኢንተርቪው ስታረግ ይህ ሁለተኛህ ነው። እባክህ ወንድሜ ይቅርብህ! ከመንፈሳዊ ሚዲያዎች ጋር ብቻ ኢንተርቪው አድርግ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 ай бұрын
ሀይሉን ግን መልካም ሰዉ ሣይሆን አይቀርም እኔ ሙስሊም ነኝ ባገኘዉ ግን (በአካል)...ባገኘዉ ደስ ይለኛል‼
@iamfree347
@iamfree347 11 ай бұрын
ተባረኩ ፡ ሁለታቹሁም ፡ ወደድኳችሁ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ ፡ ❤❤❤
@sileshipeace3252
@sileshipeace3252 10 ай бұрын
Astu gena eyawokush new bless u. Beteleye bewore dereja yemawkachewn sewoch bedenb endawkachew ke andebetachew misikir endisema eyarekshin new. Andegna ❤
@user-zq6lt4ot7p
@user-zq6lt4ot7p 8 ай бұрын
Haylisha betam yemigerm IQ new yaleh zemenh yibarek sew endi ewnetun siawera des yilal gerami defar kuru astemari neh.
@Liben-d-2514
@Liben-d-2514 11 ай бұрын
ወንድሜ ሀይሉሻ ትእግስትህ!
@ko-keafrica2389
@ko-keafrica2389 Жыл бұрын
This brother has a good knowledge and easy to understand his view and looks rational. Aster learn from him about ur Minilik he was criminal and for those who considered him criminal respect their right!
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
ሀሌንታዎች ድጋሚ ብታቀርቡልን ብዙ ነገር ከእውቀቱ እንካፈላለን።
@anugumziya4337
@anugumziya4337 Жыл бұрын
Tebarek and tebareki your Orto bro.
@tsegasisay26
@tsegasisay26 Жыл бұрын
አስቱ ሀይሉ እኮ ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር የባህርዩ ልጁ አይደለም ልጅነቱ ከማርያም መህጸን ነው የጀመረው ብሎ የሚያምን ሰው ነው ሌላም ብዙ የሚያምነው ነገርና የሚያስተምረው ነገር አለ ትምህርቱ አሜሪካን ያሉ faith movement and prosperity gospel የሚያራምዱ ፓስተሮች የቀዳው ነው ለምሳሌ Keneth Copland and Keneth Hagen የቀዳው ነው አስቱ እንዳያሳትሽ ሀሰተኛ አስተማሪ ነው እንደገናም ሰው መንፈስ ነው የሚል ነው 1ኛ ተሰሎንቄ 5:23-24
@rabbit1149
@rabbit1149 Жыл бұрын
Hahaha ሃይማኖተኛ ጴንጤ
@tsegasisay26
@tsegasisay26 Жыл бұрын
@@rabbit1149 you’re a bunch of false teachers please read መዝሙረ ዳዊት 2:6-7 ዕብራውያን 1:4-14 yes I have a real faith ኤፌሶን 2:8 and 1ኛ ተሰሎንቄ 5:23-24
@Herald_tube
@Herald_tube 6 ай бұрын
Thank you hailisha!!!
@mihretegiso2037
@mihretegiso2037 6 ай бұрын
Hailsha I respect you💝
@group7927
@group7927 11 ай бұрын
ኧረ ያውራበት ለምን እንግዳ ትጋብዣለሽ የማታስወሪ ከሆነ ሀይሉ ዮሀንስ ግን አድናቂህ ነኝ
@meselechworiku3937
@meselechworiku3937 Жыл бұрын
ሀይማነተኞች ሞልቷል ዮሐንስ ያለውን እኔም እጋራለሁ ።
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Жыл бұрын
አሰቴር ተባረኪ አጠያየቅሽ መልካም ነው ሳትፈሪ ጠይቂ
@user-wm5dx6pv4r
@user-wm5dx6pv4r 11 ай бұрын
ተባረኪ
@leulenkuslassie474
@leulenkuslassie474 11 ай бұрын
Please be patient to finish the thought.
@eyobzemedabera7575
@eyobzemedabera7575 Ай бұрын
ክርስትና ሐይማኖት ሣይሆን ሕይወት ነው👉ስለዚህ በክርስቶስ የሆነ ሰው ሕይወት እንጂን ኃይማኖት የለውም ።
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 11 ай бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ሁሉን ተሰጥቶናል
@bethlehemlebneh
@bethlehemlebneh Жыл бұрын
My brother more power to you
@Motivationalife7
@Motivationalife7 Жыл бұрын
ሀሳቡን እንዲገልጽ ካልፈቀድሽለት ለምን አቀረብሽው? እኔ ቡዙ የማልቀበለው የhailu ትምህርት ቢኖረኝም ሃሳቡን ለማዳመጥ እፈልግ ነበር አንቺ ግን ዕድል አልሰጠሽው። አንቺ የሱ ሃሳብ ገብቶሽ ሊሆን ይችላል እኛ አልገባንም ...
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn Жыл бұрын
ደስ የምል interview
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 80 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 47 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
እያከክን አንኖርም።
30:28
The Betty Show
Рет қаралды 61 М.
እስራኤልና ፍልስጥኤም ከዘመን ፍጻሜው አንጻር
1:59:29
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 40 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 80 МЛН