የ 16 ዓመት ስቃይ ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

  Рет қаралды 102,422

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

10 ай бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 457
@maranatageta6600
@maranatageta6600 10 ай бұрын
ዮኒዬ ደስታ ከቤትህ አይታጣ። ፀጋ እጥፍ እጥፍ እየሆነ ይጨመርብህ። ደጉ ጌታ ከቸርነቱ ገበታ ለዘላለም ያጥግብህ ምትሰጠው አትጣ ❤❤❤
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 10 ай бұрын
እኔ ማበድ ፈልጋለሁ ልበድ ግን ካበድኩ ባንቴ ፍቅር ልበድ ( ኢየሱሴ)❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 10 ай бұрын
Amen
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 10 ай бұрын
እንዴ ምን ዓይነት ነው ንግግር እየሱስ የሞተው እኮ እብዶችን ሊፈውስ ነው የምንናገረውን ቆም ብለን እናስብ እንጂ
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 10 ай бұрын
ኢየሱስ የቶቹን እብዶች ነው ያዳናቸው ጋኔን ያደረባቸውን ወይስ የሱ ፍቅር ገብቶቸው አንደበታቸውም ኑሮቸውም እሱን ኢየሱስን የመሰሉት ሁሉን ትተው የተከተሉት በፍቅሩ የተሸነፉት በፍቅሩ ያበድትን??
@yeshumneshgirmaxasew2026
@yeshumneshgirmaxasew2026 10 ай бұрын
ጌታዎይ ቤቱ የቻለው ስንት ህይወት ጉድ አለ 😢😢😢ክብር ለእናቶች
@miheritidafarigetahoytames2066
@miheritidafarigetahoytames2066 10 ай бұрын
Ewunat new
@user-fb5fd3tr8b
@user-fb5fd3tr8b 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 10 ай бұрын
ዮንዬ እኔ ላንተ ቃል የለኝም በእውነት አንተን የወለደች እናት እንዴት እድለኛ ናት ሀገር ነው እየሰራህ ያለህው አሁን ደሞ ለአለም መብቴ ስለሆንክ ጌታ ይባረክ እወድሃለው❤️❤️❤️🙏
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
አሁን ስብከት ናፍቆኛል የዮኒዬ ❤❤ እንዴ እኔ #የተናፈቃቹ እስክ በላይክ አሳውቁ ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክህ ❤❤
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 10 ай бұрын
የሚያሳዝን የሚያስላቅስ ደስ የሚል ምስክርነት ክብር ስግደት አምልኮ ውርደትን በክብር ለምለውጥ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤ዮኒ ስለ አንተ ቃላት የለኝም ብቻ የዘላለም አምላክ ይባርክ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል😘😘
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 10 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዮን አንተን ለምድራችን በረከት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ የእነዝህን ህጻናት እንባ ያበሰ ጌታ ይባረክ
@Ali55674
@Ali55674 10 ай бұрын
❤😂
@wanoffee5795
@wanoffee5795 10 ай бұрын
በዚህ አዳራሽ ውስጥ ያለው ይቅርታና ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያድርግልን ❤️
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 10 ай бұрын
አቺም እናትሽም ጀግና ልጆችሽ ቆንጆ ጌታ የካሳ ዘመን ይሁንላችሀል አይዞሽ ሁሉ ለበጎ አደረገው እግዚአብሔር ይመስገን
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር አገልጋይ ወንድሜ ዮናታን አንተ የኢትዮጵያን ምርጥ ሰው ; ብቻኛ የሀገር ስጦታ ; እውተኛ የፍቅር አገልጋይ ; የክርስቶስ አንባሳደር ; ሌላ ምንም ቃላት ዬለኛም እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ። ይጨምራል ። ብዛ ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 10 ай бұрын
የትውልዱ አባት ዮኒዬ ዘመንኸ ይለምልም!!!❤❤የስንቱ እቤት ታደሠ❤🎉🎉ተለወጠ❤🎉🎉101%ዮኒዬ ተሳክቶልአል!!!!!!❤❤
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 10 ай бұрын
የኔልእልት ስታምር ደግሞ ቤታቹ በክብር በሞጎስ ይሙላላቹ ዮኒ ዘመንክ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 10 ай бұрын
ምን እንላለን ክበር ክብር የኝጌታ አልልልልልልል አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 10 ай бұрын
በእዉነት እዉነት ከኢየሱስ ጋር ያለ ያደገ ወድቆ አዝኖ አይቀርም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለሁ ❤❤❤ እንኳን ጌታ ለእንደ ገና ክብር አበቀችሁ ዮኒዬ ዘመን ይባረክ ❤
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 10 ай бұрын
ዮኒ ተሳክቶልሃል ይህንን ቤተሰብ እግዚአብሔር በአንተ ሆኖ ስለረዳቸው እናመሰግናለን እህቴ እንዃን ጌታ ረዳችሁ
@bertukan3934
@bertukan3934 10 ай бұрын
የፈረሰውን አዳሽ ያደረገህ ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ። በብዙ ፀጋ ይብዛልህ!!!!!! ትልቁ ነገር ደግሞ ጌታ ኢየሱስን ማግኘቱ ነው ሃሌሉያ!!! ሞቶ እኛን ላዳነን ለንጉስ ለኢየሱስ።
@hiwetababa3814
@hiwetababa3814 10 ай бұрын
ዮኒ፣ጌታይባርክህ፣ተባረክ፣የዘመኑ፣ነህምያ፣ነህእኮ፣አንተ፣እልፍ፣አላፍ፣ሁንዘርህ፣የጠላቶቹንደጅ፣ይወረስ፣ተባረክ
@yeshumneshgirmaxasew2026
@yeshumneshgirmaxasew2026 10 ай бұрын
ማታ ለቅሶ ቢሆን ጠዋት ደስታ ይሆናል እልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o 10 ай бұрын
I wish one day እኔም ይህ ክብር እንደሚደርሰኝ
@seadawerku7029
@seadawerku7029 10 ай бұрын
ወላሂ እዴት እዳለቀስኩ ይህ ነገር እኛምቤት ስላለ አባቴ እናቴንም ልጆቹንም ያሰቃየናል ምን እደምናደርግም ግራ ገብቶኝ ል ብቻ ፈጣሪ ሁሉን ቀያሪነው እያልኩ አለን 😢😢😢😢
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
አይዞሽ አንድ ግዘ ፈጣር ይቀይራል ተስፍ አትቁርጪ 😢😢
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 10 ай бұрын
ፈጣር ይችላል አይዞሽ
@pixelpioneery
@pixelpioneery 10 ай бұрын
Ayzosh sweety le hulum gize alew
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሀለሉያ ድንቅ ኢየሱሰ ድንቅ ያደርጋል ወንድማችን በቤቱ ያፂና 😊😊 ግን ልጅታ አንጀተን በላችኝ 😭😭😭😭
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 10 ай бұрын
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስታለቅሱ እናለቅሳለን ስት ደሴቱ አብረን እንደሰታለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@tsegnashdegaf5185
@tsegnashdegaf5185 10 ай бұрын
ዎውው ዮንዬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ቃር ዘማንክን የታደለ እና የዳስታ እግዚአብሔር ይደረግልህ ታባረክ ያኢትዮጵያ እናቶች እንባ አባሺ ኑሪልን እግዚአብሔር ይባረክ ♥️♥️♥️♥️
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 10 ай бұрын
ዮናታን አክሊሉ የወንጌል አርበኛ በሰማይ ትልቅ አስይዘሀል ዘመንህ ይለምልም እየሰራህ ያለው ስራ ከአእምሮ በላይ ነው የስንቱ ቤት እንደገና ተሰራ የስንቱ ወጣት ህይወት ተለወጠ የረዳህ ከጎንህ ቆሞ ያገዘህን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ስጦታችን ነህ ዮኒ እህቴ እንኳን ጌታ ቤትሽን ጎበኘ 🙏🙏
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 7 күн бұрын
እረ በጣም ደስ ይላል እኔም እንድህ ያለ ቀን እጠብቃለሁ ከልጄ አባት ከተለያየን 8አመት ሆነ የእንደገና አምላክ እግዝአብሔር እንደ ገና እንዲረዳኝ ለኔም ፀልዩልኝ ቅዱሳን ተመልሼ ከልጄ አባት ጋር መሆን እፈልጋለሁ ።ነብዩ ዘመንህ ይባረክ
@piadam2720
@piadam2720 4 ай бұрын
ዮናታን አክሊሉ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክህ። የምህረት ተስፋዬን ምስክርነት ሰምቼ በጣም ነው የተደሰትኩት። ምህረት ተስፋዬ ጋር በአረካ ሙሉ ወንጌል በ C ዃየር አብረን አገልግለናል። ዮኒ ባንተ በኩል እግዚአብሄር የብዙ ሰዎችን ትዳር እየታደገ ስለሆነ እጅግ አድርጌ አምላኬ አመሰገንኩት።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው እኮ እውነት የረዳችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏 እህቴ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ እውነት በዚህ አለመግባባት ትዳር ውስጥ ሆነሽ እራሱ ይህንን የመሰሉ ፍሬዎች ስላፈራሽ በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ዘመናችሁ የፍቅር የደስታ የሰላም ይሁንላችሁ 🙏🥰ዮንዬ የኔ አንደኛ ተባረክልን 🥰
@yeshumneshgirmaxasew2026
@yeshumneshgirmaxasew2026 10 ай бұрын
እሰይ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤
@Addistube7262
@Addistube7262 10 ай бұрын
ዮኒዬዬዬዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤
@tsigewondiyebeshah1239
@tsigewondiyebeshah1239 10 ай бұрын
Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 10 ай бұрын
Yoniya Ante eko Teleyalh. Ohhh praise God!!
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 10 ай бұрын
ዮኒዬ ቃል አጣውልህ በጎነትህ ውስጥን የሚፈነቅል ደስታ ነው የሚሰጠው ምን ልበልህ እንደተባረክ ኑር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጥግብ በልልኝ እንወድሃለን ዘመንህ ይባረክ::
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አይረፍድብርትም 🥰🥰🙏🙏❤️
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 3 ай бұрын
God is Lord ❤❤✝️🛐👈👌💖ዮንዬ ለጌታ ክብሩ ይስፋ የአባተ ቡሩክ ተባርኪ
@hiwotminjar8388
@hiwotminjar8388 10 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው!! ምሩዬ ደስታችሁ የፀና ይሁን! ዮኒ ጌታ ፀጋ ያልብስህ!
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 10 ай бұрын
እውነት ዮኒን ሚጠላ ሰይጣን ያለበት ካልሆነ ጤናማ ሰው እንዴት ሊጠላው ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤
@tsiyontsegaye6786
@tsiyontsegaye6786 10 ай бұрын
ሙሽሮች እንኳን ደስ ያላችሁ። ዮኒ ቤትህ ለዘለዓለም ደስታ እና ሳቅ አይጥፋ።
@mulualemgena4105
@mulualemgena4105 10 ай бұрын
ዮኒ በጌታ ሰም ተባረክ በጣም ጥሩ ሰራ ነው ዘመንህ ይባረከሰህ❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 10 ай бұрын
ጌታ የተባረከ ይሁን ታሪክን ሒወትን እሚለውጥ አምላክ ነው ዮኒ ዘመንህን ይባርክ እዳተ ያሉ ብዙወች ይነሱ
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 10 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ዮኒ አንተ እኮ የትዉልድ አባት ነህ ጌታ ይባርክህ ዜመንህ ይባረክ ትዉልድህ ይባረክ ❤❤❤🎉🎉
@abrahammohammed9874
@abrahammohammed9874 10 ай бұрын
ዮንዬ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ!
@MayoshaTa
@MayoshaTa 6 күн бұрын
ዮኒ ዘርህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤ ምንልበል
@esakotube.
@esakotube. 10 ай бұрын
You are so blessed Dad of generations
@thutthut4051
@thutthut4051 10 ай бұрын
እባክህን እግዚአብሔር ሆይ ለዮን እድሜ ጨምርለት
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ሲያከብር በብዙ ዮኑዬ አንተ የትውልድ አባት የተለየክ ሰው ነህ ለምድሬ በቅቼ እንደው ይህንን ፕሮግራም ተካፍዬ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቃችሁ ሰይጣን ነው እንዲህ የሚያምሰው ፈጣሪከየቤታችን የሰይጣን መንፈስ ይውጣ እግዚአብሄር ፍቅርና ሰላምን ያውርድልን
@RomAbera280
@RomAbera280 10 ай бұрын
ይሄን አምላክ ምን እንበለው ።ብንዘምርለት ብናመሰግነው ብናወድሰው ብናዚምለት ብንቀኝለት በቃ ምን ልበል ያንሳል እኔ እኮ መንፈሴ በደስታ ልቤም በደስታ ታወከች የምለውን አጣው ብቻ ጌታ አምላካችን በእውነት ከምናስበው በላላይ ነው አልፋና ኦሜጋ የሆነው አምላክ ከፍ ብሎ ይታይልን በእኛ ላይ።ዮኒ የምለው የለኝም አንተን የተሸከመች ማህጸን ብሩክ ናት። ተባረክ ለምልም። ሰውዬው ግን የምር አባቴን ይመስላል ።ከአባቴ ቤተሰብ የማውቀው 12 ሰው ብቻ ነው ሁለት ወንድሙን አንድ እህቱን ከእነ ልጆቹ 12 ብቻ ነው የማውቀው ።ሳየው በቃ አባቴን ይመስላል ዘመዳችን ይሆን?
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 10 ай бұрын
ዮኒ እግዛብኤር እደምድር አሸዋ ብዛ ዘርክ ይባረክልክ ❤❤❤❤❤አተ የተባረ ክሠው ❤❤❤❤❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 9 ай бұрын
እሰይ እዴት ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 10 ай бұрын
Wawu wawu wawu wawu wawu 🎉🎉🎉🎉wawuu ዮን ዘመን ይባረክ በኢየሱስም ተባረክ 🎉❤❤❤❤❤
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 10 ай бұрын
እውነትም የወንጌል ጀግና ነህ ዮናታን አክሊሉ
@user-gy9yr9xd1m
@user-gy9yr9xd1m 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባሬክ ዮን ዘመን በት ትዳሬ ልጅች ይባራኩ
@thutthut4051
@thutthut4051 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮን አንችም የክርስቶስ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ውሮታ ይከፍልልሽ
@mamushdesta824
@mamushdesta824 10 ай бұрын
Yoni God bless you more and more
@salem4086
@salem4086 9 ай бұрын
Pastor yonas I'm so proud of you God bless you what you doing what you doing is unbelievable thank you so much thank you so much
@firewfikre9925
@firewfikre9925 10 ай бұрын
የሚያስታርቁ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላሉ።
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዮኒዬ ዘመንክህ ይባርክህ ❤❤❤❤ wooooooooow እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤ ቀር ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን
@messiqueenmessiqueen584
@messiqueenmessiqueen584 10 ай бұрын
ውው ጌታ ይባረክ እንደገና አምልክ የትባረከ ይሁን ❤️❤️🎉🎉🎉
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 10 ай бұрын
❤ዮኒ እኮ ምን ብዬ ልግለጽህ ጠላቶችህ ቦታ መርጠው ይደፉ በስኬትህ ለሚበሳጡ ወደ ሲኦል ልከናቸዋል❤❤❤
@teibetesfai4182
@teibetesfai4182 10 ай бұрын
GODbless you pastor yonathan.a true christ like church you are leading
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm 10 ай бұрын
ሙሽሪት(ምህረት) ሙሽራው እንኩዋን ድስ ያላችሁ በጣም ትህትና እግዚአብሔን የሚወድና የሚያስከብር ❤ ኣለሽ ቀሪ ዘመናችሁ ይተብረከ ይ ሁንላችሁ👋❤️❤️❤️❤️🎂🙏 ልጆቻችሁም ይባረኩ::
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 10 ай бұрын
ክብር ክብር ለጌታ ለእግዚአብሔር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን እእእእእእእልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሡሥ እረዳሽ ዩንዬ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
@seblehailes9962
@seblehailes9962 10 ай бұрын
ጌታ ክብር ላንተ ይሁንጨ😢😢😢😢😢
@burtokanbn
@burtokanbn 10 ай бұрын
ወወወወወወወ ወወወወወወወ እንካን ደስ አላችሁ ለጌታ ሁሉም ይቻላል ለዚህ ደል በረከት ላደረሱ ሱን ጌታ ይባረክ አሜንን አሜን አሜን የለቅሶ ዘመን ይብቃችሁ የኔ ጌታ ዘመንን ይባረክን ላለማው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 10 ай бұрын
ዮንዬ ምን ብዬ ልመርቅህ ያስተማርካቸው ሁሉ አንተን ይሁኑልን🙏🙏❤️❤️
@bekimeron150
@bekimeron150 10 ай бұрын
ጌታ ስሙ ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gm2xp2lr2r
@user-gm2xp2lr2r 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ሁሉ ለአተ ይሁን አሜንንን ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 10 ай бұрын
ዋናዉ በእግዚአብሔር መተማመን ነዉ።
@mitourago5814
@mitourago5814 10 ай бұрын
አሳዛኝ እና አሰደሳ አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው ዮኒ ተባርክ😍💪😪🙏
@Eteteitube
@Eteteitube 10 ай бұрын
ልጆቺችውን የሚታሰቃው ቤተሰቦች ተጠጠንቀቁ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 10 ай бұрын
ዮኒዬ ሁልጊዜ በቤትህ ደሰታ ይሁን❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 10 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንን ፣እግዚአብሔር ይመሰገን ዮንዬ፣ዘመንህ፣ይበርክ❤❤👏👆👏👏👏👏👏👏🌹🌹❤❤🌹
@EteneshMegersa-ux8or
@EteneshMegersa-ux8or 10 ай бұрын
ዮኒ ዘንድሮ 100% ተሳክቶልሀል ዘመን ሁሉ ይባረክ ምሩ እንኳን ጌታ እረዳሽ ቀሪ ዘመናቹህ የሰላም እና የተድላ ይሁንላቹህ ልጆቻቹህን በደስታ አሳድጉ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 10 ай бұрын
Kibir legeta yihun❤🙏Yoniye ena hulachume tbarekulin ❤❤❤
@MarkeLiji
@MarkeLiji 10 ай бұрын
Amen amen Thanks sister🙏🙏🙇🏻🙇🏻🙇🏻
@user-nj5ci2bt7r
@user-nj5ci2bt7r 2 ай бұрын
Yonye yene abati tebareki geta sawu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 10 ай бұрын
ዮኒዬ ወላሂ እወድሀለው አከብርሀለው😘
@selamademsung5995
@selamademsung5995 10 ай бұрын
❤❤ እግዚአብሔር ደግ ችር አምላክ ነው እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመን እግዚአብሔር ይባሪክላችሁ ወንድሜ 😢😢😢😢እግዚአብሔር በስጠክ እድል ተጠቀም እህቴ እግዚአብሔር ይባሪክሺ ይቅርታ መስጠት ስለ ቻልሺ ደግሞ እግዚአብሔር ስለ ርዳሺ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@gobezayehugonsamo5655
@gobezayehugonsamo5655 10 ай бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባረክ
@tsegawkoynaofficial
@tsegawkoynaofficial 10 ай бұрын
ታምራላቹ ተባረኩ፡፡ዮኒ ተባረክ ከፍ በል፡፡
@user-gs6ty9ct3u
@user-gs6ty9ct3u 10 ай бұрын
ወወወወወ ጌታ ሲሙይባረክ ዮኒ ሁለ ከቤት ሰላም አይጥፋ
@mekedespertty5283
@mekedespertty5283 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 10 ай бұрын
YONATAN , WHAT CAN WE SAY ? JUST BLESS YOU MORE AND MORE.
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 10 ай бұрын
ዮኒ ዘማሪ የምስራችን ጋብዝልን ! የአስቴር አበበን መዝሙር የምትዘምረውን😊❤
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 10 ай бұрын
Wow enem betam emagnalew
@wodehord7063
@wodehord7063 10 ай бұрын
ዮኒዬ ከምያለቅሱ ጋር ታለቅሳለ ከምያዝኑ ጋር ታዝናለህ በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን ስራዋን ትታ ልጆችዋ ለአውሬ አስረክባ ትታለች ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ የጌታ ፀጋ እጥፍ ይብዛልህ ያንቴ የሆን ሁሉ በቅድስ ደሙ ተሸፈን የጌታ መልአክ ከፍትም ከኃላም ከጎን ይጠብቁ በጣም ነው የማከብር እወድኃለው ኑርልን❤️💖❤️🌹🌹🌹💐💐💐
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ተመስገን ዬኒ ትለያለ ተባረክ አንተ ሁሌም 1ኛ ነህ ምን ላርግ ስወድ ተባረክ አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️😪😪😍😍😍
@tedilalemma3196
@tedilalemma3196 10 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤
@glorytogod2395
@glorytogod2395 10 ай бұрын
Betam betam des yemil enem antega metich yeheya amst ametachn geta tekeblo bale bete praye (teliylign)Yoniye 🎉❤🙏
@user-vw4vl7ue5q
@user-vw4vl7ue5q 10 ай бұрын
ዮኒዬ ዘርክ ይለምልም ከክፉ ይጠብቅህ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 10 ай бұрын
God General Yoniya Tebareklgne
@slamaa1337
@slamaa1337 10 ай бұрын
Wowowowowowowowowo ayilayachuuuuuu esayeeeeeeee talate geraaaa yigabaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 10 ай бұрын
❤️🌹❤️🌹🌹❤️🌹❤️❤️🌹🌹❤️❤❤❤❤ዮንዬ ተ ባራክ 🙏🙏🙏🙏
@slamaa1337
@slamaa1337 10 ай бұрын
Ya egezabehare sawe yonuyeee zamaniki yibaraki dagee sawe zareki yibarekite❤❤❤❤❤❤❤
@user-wx6vs1mb6z
@user-wx6vs1mb6z 10 ай бұрын
Thank you lord for everthing
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 10 ай бұрын
የፈረሰውን ቤት እንደገና የሰራ እግ/ር ሰሙ ለዘላለም ይባረክ ዮኒዬ አንደ ነህምያ የፈረሰ ቅጥር አዳሽ አርጎ ለመረጠህ ጌታ አንቸን ሰለሰጠን ለኛ ክብር በሰማይ በምድር ለናገሰታት ንጉሰ ለጌቶች ጌታ ለእየሱሰ ይሁን አልልልልልልል ሀሌሉያ
@user-rc7qp9zm1i
@user-rc7qp9zm1i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤waqayyoo isinii haa ebisu ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa dachaa gooftaanii barafii jirenyaa keessanii haa ebisu ebifamaa ebifamaa ebifamaa ❤❤❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ተባረክ ዬኔን የሰጠህ ለኢትዮጵያ በረከት እልልልል እሰዬ እንኮን ደሰ አላችሁ
@bonituwario5450
@bonituwario5450 10 ай бұрын
This is amazing !!! God bless all of you. Oru God is good all the time .
@mulubekele7129
@mulubekele7129 10 ай бұрын
እኔ በቃ እያየዋቸው ፈዘዝኩ 🎉🎉ፈጣሪ የቀረው እድምያቹን የደስታ እና የሰላም ያደርግላችሁ 🥰🥰🥰🙏
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
2394- የጠንቋዩ እቃ በቸርች ውስጥ ተቃጠለ!
20:15
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 131 М.
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
Охранник помог выгнать наглую девушку 😱
0:42
Озвучка Рассела
Рет қаралды 2,7 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2 МЛН