ከ15 ዓመት በኋላ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

  Рет қаралды 153,107

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

10 ай бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 701
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 10 ай бұрын
ዘድሮ እደ መልካም ወጣት የተሳካለት እና የተከናወነለት የለም ክብር ለጌታ ይሁን አሜን
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 10 ай бұрын
በጣም
@raphaeltawil8867
@raphaeltawil8867 10 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው ክብር ለጌታ ለኢየሱስ በቻ ይህን ዮኒዬዬ ጌታ ይባረክህ👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bebakalech328
@bebakalech328 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢
@hirutebezu2579
@hirutebezu2579 10 ай бұрын
ታአምር ማለት ይሄ ነው ሌላ ታምር የለም በዚህ ዘመን ይህ ፀጋ መላበስ እድል ነው ዮኒእናዶዬ ተሳክስቶላችዋል እግዚያብሄር ዘመናችሁን ያለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት የበዛለት ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@Bereket194
@Bereket194 10 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ፍጻሜ የለዉም !! እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 10 ай бұрын
Fikerko new esu ayrefdebihmko yene jegina amlak ❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 10 ай бұрын
በጣም ጌታ እኮ ድንቅ ነዉ
@masaratababa2012
@masaratababa2012 10 ай бұрын
Kibre hlul la gate la eyesus yhuni yone gata zamankiyibaraki tabaraki
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o 10 ай бұрын
ይሄ ጌታ ምን ይባላል ክብሩን ይውሰደው ዮኔዬ የኔ ውድ ዘመንክ ይባረክ ከዚ በላይ ምን ደስታ አለ
@user-fb5fd3tr8b
@user-fb5fd3tr8b 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl 10 ай бұрын
አቤት ጌታ ተባረክ ሰምህ ይባረክ የዘንድሮ መልካም ወጣት የተለየ ነዉ ዮኒዬ ተባረክ በእዉነት ከልቤ ባረኩህ
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 10 ай бұрын
አሜንንን በጠም
@user-rs6tk9mq8m
@user-rs6tk9mq8m 10 ай бұрын
እኔ ቃላት የለኝም ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
@tenaworkmenjeta9464
@tenaworkmenjeta9464 10 ай бұрын
ዮኒ በጣም ተሳክቶልሀል ጌታ ይባረክ !!!!!!!
@mouawecell3097
@mouawecell3097 10 ай бұрын
ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እየሱስ ጌታ ሴጣን ጦውጥሽ ይብልእልልልልልልልልልልልልልልል እስይ እስይ ውውውውውውው በጌታ በእየሱስ ስም ዘመንክህ በድስት ይህን ሃሌሉያ እስይ ዮንዬ ትባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@reditkk4184
@reditkk4184 10 ай бұрын
❤❤❤ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ!!! 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው!!! ተባረኩ!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
የኔ ውድ አስለቀሰኝ ልጁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ
@hiwotw8076
@hiwotw8076 10 ай бұрын
ሰይጣን ትዳር ሲያፈርስ ልብ ሲሰብር እግዚያብሔር ልብ ሲጠግን ትዳር ሲመልስ ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ❤
@genetworku168
@genetworku168 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ ዮኒዬ ባንተ የሚሰራው ጌታ ይባረክ የእንደገና አምላክ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል ስንቱ እና ፊሽ ተባረኩ
@wodehord7063
@wodehord7063 10 ай бұрын
ኡኡኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ የምህረት አምላክ እስይ እሰይ ሰይጣን እንካዋን አፈርክ የፍቅር አምላክ የፈረሰውን ትዳር ስላደስክው ስም ይባረኩ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ባንተ ስንት ትዳር ጌታ ባንቴ እንዳደስ የክፍ አይን ይታወር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 10 ай бұрын
እግዝአብሄር ሰውን የምያገናኝበት መንገድ አለው አላማው ልዮ ነው ሥሙ ይባርክ ዮንዬ አንደኛ💔💔💔💔💔💔💔💓💓💓💓
@sanialula1174
@sanialula1174 10 ай бұрын
አቤት ጌታ ድንቅ አምላክ ስምህ ይክበር ለዚህ ቤት ጌታ ቸርነትን አደረገ እሰይ ሰይጣን ተቃጠለ እልልልልል❤❤❤❤
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለጌታ ይሁን የተባረክ አገልጋይ ዮኒ አንተን ለኛ ትውልድ የሰጣን ጌታ ይመስጌን ረዥም እድሜ ኑር
@bulibekele
@bulibekele 10 ай бұрын
እየሱስ ይባረክ።የወደቀና የፈረሰዉን አንስቶ የሚያድስ ጌታ ነዉ።የእንደገና አምላካቸዉ ፈወሳቸዉ።እ/ ር ይመስገን።
@bezawitmeshesha210
@bezawitmeshesha210 10 ай бұрын
የእውነት ውስጤ ሀሴት አደረገ ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄን ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ አዲስ እና ያማረ ዘመን ይስጣቸው ::
@yosephtesfaye2266
@yosephtesfaye2266 10 ай бұрын
I was one of the best man at their wedding and when I saw this I couldn't control my taers .....I saw God with power. Unexplainable power of God. I wish I testify at the spot
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 10 ай бұрын
በእውነት ከሰው ሁሉ ትለያሌ የኔ ጀግና የኔ መከር የኔ አባት የኔ ሁሉ ነገር ነህ ዘማን ዘለለምክ በጌታ ይባረክ ዬታበታኑትን አንድ ዐአዲገሀል🎉🎉🎉
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 10 ай бұрын
የኔ ጌታ ህይወትን ሲያደስ እንድ ነው ሰው በማያስብ ይመጣል ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ስጦታችን አንተን ጌታ ስጥቶናል ዘመን ይለምልም
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 10 ай бұрын
ዋዊዊዊዊ፣እንዴት ድንቅ ተዓምር ነው፣እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ አባት ነውውውው❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏🖐🖐❤❤❤
@RahelWbiratu-vo6rw
@RahelWbiratu-vo6rw 10 ай бұрын
ታድላችሁ እናትና አባት ሲጣላና ሲለያይ በጣም ያመኛል!!! እኔም ቁስሉን ስለማውቀው፡ ሁለታችሁም በህይወት ኖራችሁ እንደገና ኪደናችሁን ሰታድሱ ልጆቻችሁ ስላዮ ደሰ ብሎኛል እንኳን ደሰ አላችሁ፡፡ yonitiye እንኳን ደስ አለህ!!!
@honeyb4984
@honeyb4984 10 ай бұрын
ደግ አምላክ ነዉ ያለን ክብሩን ይዉሰድ 🙏🏽🙌🏽
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቀጠሮ ጌታ ደግ ነው ዮኒዬ የተባረክ ውዳችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ዶዬ የኔ ደርባባ ስወድሽኮ ፍቅር የሆንሽ ሚስት አንቺ ለዮኒ ምርጧ ስጦታ ነሽ ለምልሙልን
@saabcell2278
@saabcell2278 10 ай бұрын
ከአይኔ የሚወረደውን እንባ መቆም አልቻልኩም ለካ ሁሉም ያልፍል ጌታ ከፍለገ ለካ አሰራምሰት አመት ሙሉ ከባድ በሚመሰል ህመምን እንዲህ ብሔር ብሔር ሰብን አካቶ አሰርሰቶ ይድራል ለካ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ 🙏🙏🙏❤❤❤ ዬኒ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ሙሉ ቤተሰብህን ከመላው የመልካም ወጣት አዘጋጆች ጋር በነገር ሁሉ ይባርክልህ
@user-tm7fn5jo1x
@user-tm7fn5jo1x 10 ай бұрын
😢😢ዋውውው❤❤ እግዚአብሔር መልካም ምላክ ነዉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
የእንደገና አምላክ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ለልጆቹ😢😢
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ ዮኔዬ ተባረክ 🙏🏻
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 10 ай бұрын
ዮኒ ለፈርሰ ቤት ከጌታ ቀጥሎ ራስ ሆነሃል ተባረክልን
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f 10 ай бұрын
ይህን ያደርገ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ዩኒዬ ትውልድ ይባርክህ ጌታ ኢየሱስ ሕይወትን ይባርክህ ፀጋሁ ያብዛልህ. ❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ቀር ዘመናችሁን የደስታ የበርከት የድል ያድርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@seblaberket6735
@seblaberket6735 10 ай бұрын
ስቅ ስቅ ብዬነው የለቃስኩት እግ/ር ለኔም አንድ እድል ይሰጥ ይሆን ብዬ ተመኘሁ❤❤😢😢😢😢 ዮንዬ እግ/ር ይጠብቅህ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 10 ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ❤❤❤❤ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤እስይ ሃሌሉያያያያ ሴጣን😢😢😢ጦዉጥሽ ይብል አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@SamuelYowhnns
@SamuelYowhnns 10 ай бұрын
GOD Is Good All The Time... Glory To GOD... ❤❤❤
@meseretarega2899
@meseretarega2899 10 ай бұрын
Ohእንዲት ይከብዳል በወላጅች ጥፍት ልጅች ሲጉዱ የኔ ቁንጅ ወንድ ልጅ ልቡ ተስብራል😢😢 ያለ ጌታ እኩ ህይወት ኪሳራ ነው ዩኔ ተባርክ የስንቶን ቤት ፍወስክ❤❤
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d 10 ай бұрын
አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ላአተ ይሁን የፋሪሰሁን ቤት መስርት ልማድ ነው የኔ ጌታ ከፍባልሊኝ አሜንንን❤ ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘማንክን አብዝቶ ይባርክ ዘሪክ ይባርክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ ይሳዉርክ ኑሪልን ❤❤❤
@AmanuelBeyene-xw2yd
@AmanuelBeyene-xw2yd 10 ай бұрын
የእንዴ ገና አምለክ ምን ይስናሃል ክብር ለአንተ ብቻ አሜን ዮኒዬ ከቤትህ ደስታ አይተጣ ❤❤❤❤❤ተሰክቶናል
@EwunatuAppositeBekele
@EwunatuAppositeBekele 10 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ፤ማን ይደንቃል🎉🎉🎉🎉ቢዘገይም በእርግጥ ያደርጋል፦ክብር ለእሱ ብቻ ይሁን።🙌🙌🙌 ዮኒ፦አንተን የፈጠረው ፈጣሪያችን እድሜ ይስጥልን፤ለእኛ ለሀገር ልጆች፣አንተ ባትኖርማ ምን ሆነን ነበር✝️✝️🥰🥰🥰
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
ክብር ክብር ለጌታችን ለኢየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን ጌታችን በምህረቱ እያሥደነቀነው ክብር ለጌታ ይሁን ዩንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ከቀሪው ዘመናቸው የእረፍት ይሁን 🙏🥰🥰❤️❤️
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር❤❤❤❤
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 10 ай бұрын
ዋውውው ድንቅ ነው የኔ ጌታ ዮንዬ የትውልድ በረከት ነህ ይብዛልህ❤❤❤👌
@melikam.negeroch6709
@melikam.negeroch6709 10 ай бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ዘመን ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@adanechdollane2780
@adanechdollane2780 10 ай бұрын
ዮኒ ስለዚህ ቤተሰብ እጅግ አርጌ አመሠግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ደ መልካምነት ለራስ ነዉ ወንጌል ማለት የምትኖረዉ ኑሮ ነዉ ።ማደጋችሁ በነገር ሁሉ ይገለጥ ያለዉ የወንጌል እዉነት ዘወትር በአንተ እያየሁ ስለሆነ የኢየሱስ በመሆነ ኮራሁኝ ከመልካሟ በለቤትህና ከመልካም ልጆችህ ጋር ለዘለዓለም ተባረኩ በጣም እወዳቹሃለሁ ።❤
@selamlealem2696
@selamlealem2696 10 ай бұрын
ዋው ዮኒዬዬ ተባረክ እንዴት ደስ ይላል የባልና ሚስት መለያየት ለልጆች ትልቅ ህመም ነው በባለትዳር መሀል ገብቶ ትዳርን የሚያፈርስ መንፈስ ወጋው!
@Janetkk-qd1qg
@Janetkk-qd1qg 7 сағат бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen thanks god❤❤❤❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
ዮንዬ መልካሙ ወንድማችን አባታችን አታልቅስ በጌታ❤❤❤❤
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 10 ай бұрын
ቅዱስና ሀያል እግዚአብሄር ስለዚህ ቤተሰብ ክብሩን ጠቅልለህ ውሰድ ዮንዬ ለምልምልን❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
እእእልልልልል እሳይ ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሀለሉያ ስጣን ቅጥል ይበል ❤❤❤❤
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 10 ай бұрын
አሜንንንንን😢😢😢😢
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 10 ай бұрын
እንባ በእንባ ሆንኩ አበት ጌታ ሆይ ተባርክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hailuelias2718
@hailuelias2718 10 ай бұрын
እኔሳ
@user-fj4si1my7z
@user-fj4si1my7z 10 ай бұрын
ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክ አንተ የብዙዉች በረከት ያደረገህ እግዚሐብህር ይባረክ
@user-ng7yd7ow8p
@user-ng7yd7ow8p 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💏💏💏
@fitsummohamed5048
@fitsummohamed5048 10 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ ይህን ቤተሰብ አንድ ያደረገ እግዚያብሔር ስሙ ይባረክ❤❤❤
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 10 ай бұрын
Joy in heaven and joy on earth. What else more.?Glory to God. God bless you prophet Yonatan
@user-yp9et2wu3u
@user-yp9et2wu3u 10 ай бұрын
እግአአብሔር ትልቅ ነው ምሥጋናውም ብዙ ነው!!!! እግዚ/ር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ! ደስ ብሎናል ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይናርክህ
@getutolla4312
@getutolla4312 10 ай бұрын
ዮኒ ጀግና
@mulujesus1289
@mulujesus1289 10 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤እግዝአብሄር ስራህ ግሩም ነዉ አሜን ዮኒየ ጌታ ይባርክህ
@burtukanalemayo4124
@burtukanalemayo4124 10 ай бұрын
እበኮ እግዚአብሔር ግርም ይለኛል የኒን ለኢትዮጵያ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ ብዛልን እንዳንተ አይነት ድንቅ ስጦታዎቺን እግዚአብሔር ለአገራቺን ያብዛልን
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 10 ай бұрын
ሰይጣን አፈረ ጌታ ከበረ እሰይይይይይይይይይ የዚህ ሁሉ ምክንያት ያደረገህ ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ለምልም 👏
@shalomzeleke4633
@shalomzeleke4633 10 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ዮኒ😊
@zewditudano5897
@zewditudano5897 10 ай бұрын
የእንደገና አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ የተመስገነ ይሁን ወገኖቼ ተባረኩ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ::
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 10 ай бұрын
ዘመን ይባረክ ዮኒ የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ያለቀና የተቆረጠን ነገር መቀጠል የሚችል አምላክ በእውነት ካፌ ውስጥ እያየሁኝ በሰው ፊት መቆጣጠር አቃተኝ አስለቀሰኝ ትልቅ ትምርት ያገኘሁበት ነገ እኔ ወደዚህ የትዳር ተቋም ደርሼ ሕይወቱን መኖር ስጅምር በእግዚአብሔር ፀጋ ተደግፌ እንዴት መኖርና እንዴት መመላለስ እንዳለብኝ ስንቅ አግኝቼበታለሁኝ ዮኒ ዘር ማንዘር የተባረከ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏
@elenimehari7016
@elenimehari7016 10 ай бұрын
ዉይ ፊሽዬ እና ስንትሽ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ጠላት ይፈር
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ክብር ክብር ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን እግዚአብሔር እንኳን ረዳችሁ እእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ አባት አመሰገናለዉ እእእእእእእእልልልልልልል 😢😢😢
@conjugamil9875
@conjugamil9875 10 ай бұрын
Joni egzaber yibarik bysucim tabrk ❤❤❤❤❤❤❤ulemi enodachuleni
@shewalaytesfaye1036
@shewalaytesfaye1036 10 ай бұрын
ስንታየሁ ጌታ ደረሰላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒ ዘመንህ ይለምልም የልጆችህ አባት ያድረግህ ጌታ ይባረክ
@rtfdift143
@rtfdift143 10 ай бұрын
ወይ ጌታ ወይ ተአምር ዮኒ ልጆችህ ብቻ አይደለም ዘርህ ዘርማንዘርህ ይህንን ዘር ይጨድልህ ጠላት ዘርህን አያግኝብህ
@mohammadnajjar689
@mohammadnajjar689 10 ай бұрын
❤❤❤❤ይገርማል የጌታ ስራ ለመልካም ነው ጌታ ስሙ ይባረክ
@YouditYoudit
@YouditYoudit 10 ай бұрын
ዩኒ አምላክ ዘርህ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
@Taredan77
@Taredan77 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ቤተሰብ ጌታ መልካም ነው ።የእህታችን ቤተሰቦች በተለይ ተባረኩ እንዲሁ ወንድማ ባወጣኸው መጠን እጥፍ ይጨምርል ተባረክ እህትህ ባትሆንም የሚያስፈልጋቸውን ስላደረክ ከጎናቸው ስለቆምክ እንደ አንተ አይነት ይብዙልን🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 10 ай бұрын
yoni betam antehen indi lemaleti kalati yatiregnal geta erezhim idime yisti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@genethailu6017
@genethailu6017 10 ай бұрын
አቤት የኛ ጌታ እጅግ ድንቅ ነህ wow ዬንዬ እግዚአብሔር ባንተ ሊሰራ የወደደው ድንቅ ነገር ሳስብ በጣም እገረማለሁ 🙏🙏🙏🙏
@wegegebe7813
@wegegebe7813 10 ай бұрын
ዮኒ የጌታ ጀግና የሰላምና የቸርነት ሰዉ። I love u so mach.
@frehiwottefera469
@frehiwottefera469 10 ай бұрын
የብዙ ቤተሰብ ቀንበር እንዲሰበር ምክንያት ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም የጌታ ፀጌ አብዝቶ ይጨመርልህ!!! ለምድሬ እንደአንተ ለትውልድ ግድ የሚላቸውን ያብዛ።አሁንም የሚበልጥ ፀጋ ገደብ የሌለው ይትረፍረፍልህ።
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 10 ай бұрын
ሃሌሉያ ከስው አይምሮ በላይ ነው የጌታ ሥራ በበቀሁ ነገር ህይወት ይስጠል 😢😢 የተደለችሁ ቤተሰብ ናችሁ እንኳን እየሱስ ደረሰለችሁ 🎉🎉👏👏👏 ዮኒዬ ዘመን ይባረክ 🍇💯
@zerituzana8213
@zerituzana8213 10 ай бұрын
ሰይጣንና ክፉ ሰዎች እቅዳቸው ፈረሰ። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ። የተበተነው ቤተሰብ እንደገናተሰበሰበ እንዴት ደስስስስስስ እንዳለኝ። ዮኒዬ ዶኢዬ ዘመናችሁን አገልግሎትና ልጆቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ።❤❤❤❤
@mamedida9228
@mamedida9228 10 ай бұрын
ዮኒዬ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ዘመንህ ይባረክ የሠዉን ዉለታ የመይረሠዉ እግዚአብሔር ዉለታህን ይመልሰው
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 10 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዬኒ አንተ ቤተሰብ ዘር ይባረክ ዋው ድመቅ እድሜ ይስጥ ኑርልን የኔ አደኛ እወድሀለሁ ❤🙏🙏🙏😍😍
@salamdiras6647
@salamdiras6647 10 ай бұрын
ዬኒ ዘመንህ ይባረክ ባንተ አልፎ የፈረሠን ቅጥር የሚድስ ጌታ ይባረክ
@sisaydemesse7919
@sisaydemesse7919 10 ай бұрын
በዘመናት መካከል እ/ር ሰውን አሳፍፎ አያውቅም ጌታዬ ይክበር 🙏🙏🙏
@user-um4yc7wt5q
@user-um4yc7wt5q 10 ай бұрын
የኔም ትዳር ትንስዬ ይሁን በኢየሱስም
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 10 ай бұрын
አሜን ይሁንልሸ እህቴ ፀልይ ጌታ ጣልቃ እንድ ገባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ያስለቅሳል ልጆቹ ደግሞ ደስ የሚሉ ቀሪ ዘመናችሁ የካሳ ይሁን !
@AdiyAbreham-wc3ec
@AdiyAbreham-wc3ec 10 ай бұрын
ይህ ትልቅ እድል ነው እውነት. ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤
@mekdasm5343
@mekdasm5343 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን ይሳንሀንሀል ሀሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮንዬ ምን ብልህ ይገልጣል ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ባንተ አልፎ የሚሰራውን ሴራ ይገርማል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@user-rc7qp9zm1i
@user-rc7qp9zm1i Ай бұрын
Wawwwoo waqayyoo isinii haa ebisu ebifamaa ebifamaa ebifamaa dachaa gooftaanii barafii jirenyaa keessanii haa ebisu ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemgerezgiher4162
@alemgerezgiher4162 10 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ልጆቻችሁ!
@shitaad4637
@shitaad4637 10 ай бұрын
የብዞዎቺን ቤት እንደምትጋናባ እግዚአብሔር ያንተንም ናጋር ይጋናባ ባጌታ ስም እድሜ ይባራክ ዮን
@mamaalem3891
@mamaalem3891 10 ай бұрын
ዮንዬ የእኔ በረከት ምል ላርግሕ ጠላት አይኑ እያየ ትዳርሕ ይለምልም አንተ የትውልድ አባት ተባረክ አንተንና ቤተሰብሕን በክፉ የሚያይ የእ/ር እሳት ይብላው ልጄ በርታ አንተ የእ/ር ባርያ
@Iyesus.yadinal
@Iyesus.yadinal 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ለዘላለም ስሙ ይባረክ
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 10 ай бұрын
GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN.
@user-hr2ww5nv4c
@user-hr2ww5nv4c 10 ай бұрын
ይመቻቹ እንኳን ደስ አላቹ ዮኒ ዘምንህ ይባረክ ሁሌም ኑርልን❤❤❤❤
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 10 ай бұрын
እሰይ እልልልልልል እንዴት ደስ ይላል 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰አብራችሁ አርጁ የካሳ ዘመን ሰይጣንን መበቀያ ዘመን ይሁንላችሁ🙏
@terryzewde2360
@terryzewde2360 10 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታይሁን 🙏🙏እልልልልል እንደገና መፈጠር ነዉ ሀለሉያ ዮኒ ከነቤተሰቦችህ ጌታይባርክህ🙏🙏🙏
@user-zh9sb7uj1v
@user-zh9sb7uj1v 10 ай бұрын
በጣም እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ምክንያቱም ስንቴ ፍስሀ ቤታቹን በጠላት ቢመታም ጌታ በሰጣቹ የእንደገና እድል ጌታን ባረኩ
@almazgebru934
@almazgebru934 10 ай бұрын
እየሱስ ሰላሜ ጌታ ምህረቱ ለዘለአለም ነው ዮኒ የረዳህ ጌታ ይባረክ
@manitimamo3618
@manitimamo3618 10 ай бұрын
እስይ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተመስገን ይሄን ቤትስብ ስለ ስበስብከው ተመስገን ዮኒ የኢትዮጵያ ስጦታ ልዩ ነብይ ነህ ዘመን ይለምልም ከነ ቤትስብህ
@miherttsedeke9224
@miherttsedeke9224 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በመጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ዘመንህ በጌታ ስም ይባረክ ❤️❤️❤️
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 10 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,6 МЛН