እናቴ ከእኔ እኩል ታስራለች የተፈታው ቤተሰብ ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት SEP 06,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 121,161

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 389
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ ዮኒየ እውነት ልጅህን ሺ ያድርግህ ስፋ ውረስ ተከናውን ተባረክ
@liyaturfiseha1154
@liyaturfiseha1154 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@kokelove1589
@kokelove1589 2 жыл бұрын
Amen 🙏❤️
@shwithaile3179
@shwithaile3179 2 жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንን
@amelgetahun6937
@amelgetahun6937 2 жыл бұрын
0000
@abayabay690
@abayabay690 2 жыл бұрын
ልጅቷ እግዚአብሔር ይባርክሽ😭😭😭😭 እንዴት እንደወደድኩሽ!! ጌታ እንደ አንቺ ያሉ የሰላም ሰዎችን ያብዛልን ! ዮኒ ለምልም ! ቤትህ በእግዚአብሔር ሰላም ይጠበቅ❤️
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 2 жыл бұрын
አይዞዋች አልመሽመ ገና ነው የትም መድረስ የምትችሉ ናችሁ ወጣት ናችሁ እምቅም አይምሮ አላችሁ ጌታ የእረፍትና ነፍ የፍቅር ዘመን ይብዛላችሁ !!!!!!
@fanosyebye1981
@fanosyebye1981 2 жыл бұрын
Amen Amen
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 2 жыл бұрын
አይ ዮኒ ዘንድሮማ ጨምሮብሀል ጸጋው እሳት ሆነሀል ስንቱን ቁስሌን አከምክልኝ ቤቴ ቁጭ ብዬ ህምምምም አገልግሎትህ ቤትህ ዘርህ አብረውህ የሚያገለግሉቱ ሁሉ አሁን በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፈኑ እንወድሀለን እናመሰግናለን እንጸልይልሀለን የሰማኸው ደግሞም የታዘዝከው መንፈስ ቅዱስ አይለይህ ኑሮህ በከፍታ ብቻ ይሁን♥️♥️🙏🏽🙏🏽
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ነኝ የኔ እናት አታልቅሺ ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምራልሽ ዮኒ ሺ አመት ኑሪልኝ
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ምስክረነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭እኔ አልቻልኩም ጌታ ሆይ አንተ መሃሪ ስለሆንክ ቸርነትህ በዝቶ ለዚህ ቤት ሕይወት ብርሃን ሆንክ ምን የምለው የለኝም 😭😭😭😭😭
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍👍
@fisehailikeucommentmekonne4178
@fisehailikeucommentmekonne4178 2 жыл бұрын
Amen
@FOOTBALL-bh4vo
@FOOTBALL-bh4vo 2 жыл бұрын
ህይወት ያለው ምስክርነት። በየሱስም እግዚአብሔር ነዉ የታደጋቸዉ ❤️❤️❤️❤️❤️
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
እህቴ ዘመንሽ ዘላለምሽ ይባርክ ለበረከት ሁኝ ብሩክ ነሽ !!
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ እኔ እንደዚህ አይነት እናቶች ሳይ ልቤ ይቆስላል እግቤሔር ሆይ አቅም ሰጠኝና እንደዚህ ያሉ እናቶች እንድረዳ አድርገኝ እፉ 😭😭😭ዮኒዬዬዬዬ ተባርክልን እወድሃለሁ ❤❤🙏🙏🙏🙏
@zarfaneshberta6483
@zarfaneshberta6483 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ውዴ እህት እግዚአብሔር መልካም ነው
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Ewnet new Eguzabhar xegawn ysten lehulachun amen amen amen
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 жыл бұрын
አችም መልካም ሴት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስሽ፣ለመሞሸረ የብቀሽ ቀራ ዘመንሽ የካሰይሁንልሽ፣
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲አባት ሆይ ምሕረትህ ስለበዛ ለዚህ ቤት እጁህ ሰለመጣ ክብር ለናንተ ይሁን
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
አይዞሃቹ ጌታ ደረሶላቾሃል ተባረኩ በጣም ከበድ ጊዜ ነው ያሰላፋቹ አሁን ግን ደስ በሉ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ የአንድነት የሰላም የደስታ የፍቅር የይቅር አመት ያድግልን ተባረኩ ተባረክ ዮኒ ድንቅ አገልጋይና አስተማር
@natey16
@natey16 2 жыл бұрын
ይህ የመልካም ወጣት መርሃግብር ለኔ ያለው ትርጉም የባህርይ ችግር ያለባቸውን ወጣት ማነጽን፣በሱስ የተዘፈቁ ወጣቶችን ከሱስ የማውጣት እንዲሁም የአንድ እምነት ተቋም ለተከታዮቹ የሚስጠው ትምህርት ብቻ አይደለም‼️ ይልቁንም ለአንድ ሃገር መሰረት የሆነው ቤተሰብን የማነጽ፣ በበቀል አሊያም በቂም ሳይሆን በይቅርታ እና በፍቅር አብሮነትን የሚያጸና፣ለዘመናት በጸጸት ሲሰቃይ የኖረን ማንነትን በንስሃ የሚለውጥ እግዚአብሔር ለህዝባችን ያዘጋጀልን ትልቅ ስጦታ ነው‼️ እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር ይመስገን‼️ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ‼️💚💛❤️
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እናት ብትቀጣም ለክፋት አይደለም ለዚ ቤተሰብ እንኳን ጌታ ደረሰላቹ ኡፍፍፍፍፍ መልካም የእረፍት ዘመን ተመኘው
@user-rh2fp9vv3d
@user-rh2fp9vv3d 2 жыл бұрын
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ
@sanadsand7343
@sanadsand7343 2 жыл бұрын
Amne
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን እንኳን አደረሳችሁ 2014 የፍቅር የካሳ የአንድነት ወንጌልን የምንሰብክበት ዓመት ይሁንልን እወዳችሁኃለውኝ ፍቅርን ያስተማረን ኢየሱስ ይክበርበት በኢትዮጵያ ን እና በትውልዱ ላይ
@alemtshayabebe371
@alemtshayabebe371 2 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ምን ልበል እረ ኡኡኡኡ ዮኒ ጌታ ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏🙏😭😭😭
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ የሰፈሬ ልጅ ነው በጣም ብዙ ዘመን ነው በዚህ መልኩ ያሳለፈው አንተነህ እውነት ነው ስሙ ድንጋይ ነበር ሚሉት በጣም ሀይለኛ ተደባዳቢ ነበር የእናንተን ቤት የጎበኘ እኛንም ያስበን
@bettybetty2653
@bettybetty2653 2 жыл бұрын
ዮንዮ የዚቤት ታሪክ የኔቤት ታሪክነው እናቴ ከልጆቻሁሉ እኔን አትወድም ክፉ ነገር አልናገርም ስኖረኝ አደርግላታለው ከሌለኝ ዝም እላለው ሌሎችን እሳስላሳደገቻቸው በጣም ትወዳቸዋለች እና ብታሪክ አለ ጌታ ቢፈቅድ ከስደት መልስ እሄይቅርርታ ቤታችን መግባት አለበት ፀልዬልን
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ይውሰዱ ተባረክ ....መማር ነፃነት ነው🙌🙌🙌🙌
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ እሚነካ!!😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ይባርክ!!!!🙏
@cecew.2559
@cecew.2559 2 жыл бұрын
ይህን ምሥክርነት በእምባ ሁለት ጊዜ ነዉ ያየሁት። እንዃን ጌታ ኢየሱስ ደረሰላቸዉ።ለቤተሰቦቿ ስትል ለከፈለችዉ መሥዋዕትነት ሁሉ ሰላምን በጣም አመሠግናታለሁ።😍 እግዚአብሔር አምላክ በህይወቷ የካሣ ዘመን ያምጣላት።
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
አሜን የካሳ ጊዜ ይሁንላት ።
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ዘንድሮ በዚህ ፕሮግራን በማልቀስ ብቻ የእራስ ምታት አለቅ ብሎኛል
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 жыл бұрын
የምህረት አምላክ እግዝአብሔር ይክበር።
@tigistalemayehu8703
@tigistalemayehu8703 2 жыл бұрын
Amen enate
@user-dv8pg7jy2o
@user-dv8pg7jy2o 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ብድራትህን በእጥፍ ይመልስልህ
@Mekdubye
@Mekdubye 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 🤲🏻🤲🏻🤲🏻ዮኒ አንተን የስው ቃል አይገልጥህም ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 жыл бұрын
እህትየው ለዚህ ቤት እንደጧፍ ቀልጠሻል ሁሉ ነገርሽን ሰውተሻል እግዚአብሔር የካሳ የእረፍት ዘመን ይስጥሽ በእጥፍ ይካስሽ ባለቀሽበት ዘመን ፈታ ደስታን ያስታጥቅሽ. ባልሽን ትዳርሽን አሳልፎ ይስጥሽ የጠየቅሽውን በፍጥነት አግኝ 😘😘😘
@sweetlove2592
@sweetlove2592 2 жыл бұрын
ዮኒ የኢትዮጲያ እናቶች አርፈዋል ደስ ስለ ተሰኙ ይባርኩሃል ባርኮታቸው መሬት ጠብ አይበል አንዲቷም ሳትቀር ሁሉም በአንተ ላይ ይፈጸም ይውረሥህ ተባርከህ ቅር ለዘለአለም፡፡
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 жыл бұрын
ከመጄመርያም ጄምሮ ስከታተል ካለሁት ይህስ ለየት ይላል።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
የካሳ ዘመን ያድርግላችሁ ! ድሉ የእግዚአብሔር ነው ! እናት እናት ነች ዮኒዬ በትክክል ነጭ እና ጥቁር እናት የምትጣላው ለጥቅም ነው እግዚአብሔር ደረሰላችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ይህንን ጌታ ተከተሉት አስመልጧችኇል 2ተኛ እናት እህትህ ነች በትክክል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ እናት በሃዘን ተጎድታ ነው እርዳታ ያስፈልጋታል
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
አሰለቀሰሺኝ አሰለቀሰሺኝ እህቴ ተባረኪ ዘመን ይባረክ ተባረኪ ቀሪ ዘመናችሁ ደሰታ ይሁላችሁ
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ስለዚህ ቤት ይመስገን ልቤን ነው ይነካኝ አሆንም ለምልሙ በፀጋ ይሸፍናችው ፍቅራችውን ያብዛላችዎ ለእናታችውም እረሽም እድሜ ይስጥልን አምላክ ዮኒ ስለተሰጠክ ፀጋ ተባረክ ቤትክ ይባረክ
@user-dv8pg7jy2o
@user-dv8pg7jy2o 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜሽን አብዝቶ ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽ የደስታና የሰላም የበረከት ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽ በልጆችሽ የምትደሰችበት ይሁን
@semaneshweldu8197
@semaneshweldu8197 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ በቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በመተሳሰብ ተገለጡ ለአካባቢያችሁ የፍቅር ምሳሌ ሁኑ የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ መልካም ቤተሰብ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነዉ እናት ለልጆቿ ክፉ አይደለችም ልጆችም ለእናታቸው ክፉ አይደሉም ይህ ሁሉ የምስራዉ ክፉ መንፈስ ነዉ አይዞሃቹ ጌታ ደርሶለቾሃል ዮኒዬ በእዉነት ሺ ያድርግ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ እናቶች እግዚአብሔር ይባርካቹ የኔ እናት ጉዳታቸው ያስታውቃል አይዞት ሰይጣን እግዚአብሔር ይውግልህ
@ethopiaethopialyida2490
@ethopiaethopialyida2490 2 жыл бұрын
ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን የእረዳችሁ ጌታ ይባረክ እህቴ አንቺ አንደኛ ነሽ እማ ዘመንሽ ይባረክ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 жыл бұрын
አቤት የሰይጣን ክፋት ግን ከምንም በላይ ደሞ የእግዚአብሔር ምህረት አቤት አቤት ምህረት. ተመስገን እሩህሩህ አምላክ ስላለን
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላቹሁ በእውነት የረዳቹ ጌታ ስሙ ይባረክ ወንድም ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይለምልም 🙏🙏🙏
@bizounechdergala2738
@bizounechdergala2738 2 жыл бұрын
☝️📖🙌🙌💔🤲🤲🧎‍♀️😭😭😭💯💯💯💯💯🤝🙏🙏🤲🤲
@user-nd1pf1ko4h
@user-nd1pf1ko4h 2 жыл бұрын
ዩኒዬ ምን እደምልህ አላቅም ያለሁት አረብ አገር ነኝ ልመጣ እደግዛቤር ፍቃድ ከጥቂት ወራት በሇላ እመጣለሁ መጥቼ እናቴን ይቅርታ እስክጠይቅ ምንም እዳንሆን ፀልይልኝ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በቤተሰብ በሃገር ጣልቃ የገባህ የምትፈተፍት አጋንት እግዚአብሔር ከአሮጌው አመት ጋር ወደ ዃላ ያስቀርህ ቀልጠህ ቅር እግዚአብሔር ይገስፅህ
@hossenwehbeh2328
@hossenwehbeh2328 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አምላክ የስራህን ይስጥ ድያብሎስ
@hirutbaka152
@hirutbaka152 2 жыл бұрын
Ye ethiopia ena ye beteseb telat yetlku diabilos wedehuala laynesa wedehuala beyesus sm yekr ****Leethiopia na lehzbu mamletna maref yehun
@biskutkebede4147
@biskutkebede4147 2 жыл бұрын
ጨለማ
@yoobsaantube3757
@yoobsaantube3757 2 жыл бұрын
AMEEEN.
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ስለናተ ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክልን እንወዳቹዋለን
@mulumulu6190
@mulumulu6190 2 жыл бұрын
ይሔ፡ቤተሰብ የእኔ ቤተሰብ ነው ጌታ ሆይ የነሱን ቤት የረዳሕ የፈወስህ የእኔንም ቤተሰብ አስብልኝ እሕቴ ልክ እንደአንች እኔም ለቤተሰቤ ስስተኛ ልጅ ነኝ ሁለቱ እሕቶቼ የእኔ ታላቆቼ ናቸው፡በወንድምሽ የደረሰው በእሕቴ ላይ አለ፡ጌታ ይድረስልኝ ለቤተሰቤ ዋጋ፡እየከፈልኩ ነው ዮኒ፡ፀሎትሕ ትምሕርትህ የእኔንም ቤተሰብ ልባቸውን ይፈውስ ጌታ ይባርክህ ልጅሕን እንደ አብረሀም ጌታ ይባርከው ዮኒ ከነቤተሰብሕ እድሜሕን የአብረሐም እና የሳራን እድሜ ይስጣችሁ፡ተባረኩ አለምን፡ውረስ ፀጋው ይብዛልሕ እውድሐለሁ!!!!?
@Ruth-ju6or
@Ruth-ju6or 2 жыл бұрын
ዮኒ እነት የይቅርታ አባት እግዚኣብሔር ጥበቡ ስጦሃል !!!! ለምልም ተኸናወን ልጅህንና ሚስትህ ይለምሉሙ ስወድህ እኾ ዩኒ !!!! እህታቸውም መልሶ ትዳርዋ ይባርኽላት አሆን እግዚኣብሔር ያሳኻላታል !!!!🇪🇷🇺🇸
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
ዮኒ የኢትዮጵያ አንደኛ መላኩ ብየሀለሁ አንተ መላክ ነህ ተባረክ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
እህታቸው ግን እንዴት ደስ ትላለች በየሱስ ቅንነቷ ደስስ ሲል፡፡የቤተሰቡን ልብ ጌታ ስለሚወድ አጅሬው ቀንቶ በጠበጣቸው ጌታ ግን አልተዋቸውም፡፡ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡ያልተዋቸው እግዚአብሄር በልጁ በእየሱስ ስም የተባረከ ነው፡፡
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
አቤቱ ተባረክ ለዚህ ቤት ላረከው ማዳን ከፍፍፍፍ በል 👏👏👏
@meazaadmasu2421
@meazaadmasu2421 2 жыл бұрын
what a wonderful family ! May the Lord bless this family!
@dhdbbepqjeg7615
@dhdbbepqjeg7615 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አይዞህ ተሳክቶልሃል ጤናህን እግዚአብሔር ይባርክህ
@fanekabede3099
@fanekabede3099 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ የኔ እናት የኔ እንባ ይፈሰሰ በዚህ ቤተሰብ የገባ ሰይጣን ይቃጥልእህቴ አንቺ ፈጣሪ አብዘቶ ይባርክሸአሁንም እጀ እንዳትሰጪሰብሳቢ ያርግሸ. ዮንዬ የእናቶች እንባ አባሸአምላክ ይጠብቅ ልጀህ ባልቢትህ ተባርክ ዮንዬ 1ኛ እውድአልው
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 жыл бұрын
አረ ስንት አይነት ሰው አለ እኔ ላንቺ ቃላት የለኝም ጀግና እህት ነሽ ፡ ለቤተሰብሽ ዋጋ የከፈልሽ በይቅርታ የተመላለሽ ፡ የተበተነ ቤተሰብሽን የሰበሰብሽ አረ ጌታ እንዴት ወዶሻል ፡ የሰው ልጅ ያጣል ያገኛል ፡ ብዙ መከራም ያሳልፋል ፡ነገር ግን አንቺ ይህን ሁሉ በይቅርታ አሸንፈሽ በፍቅር ቤተሰብሽን በነፃ በጌታ ፍቅር መልሰሻል ፡፡ አሁንም አምላክ ተሰብስባቹ ተዋዳቹ ፡ ተደጋግፋቹ ታሪካቹ ተቀይሮ ፡ የሰላም ሂወት እንድትኖሩ ይርዳቹ ፡ ወንድሞችሽ ያሰቡት ደረጃ ይድረሱ ፡ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ። እናታቹም እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ ፡፡ 🙏❤
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 жыл бұрын
አይዞችሁ የሰይጣን እንባ ይፍሰስ ዘንድሮ ሰይጣን ይፈር የእየሱሰ ልጆች ይክበሩ ዮወኒ ተሳክቶልሐል 100 ፐርሰንት ተባረክክክክክ በልጆችም በሁሉም ተባረክ
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! ዮኒ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ልጅህ ባለቤትህ ይባረኩ !
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 жыл бұрын
Our God is good. Enemy lost. Glory to our powerful God we serve. God bless you all . Amazing work of Holy Spirit. God bless you Yoni and all Marsil people of God.
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ ለሰው ልጆች አባትነህና አንዱ ልጅህን ሺ ያድርግልህ ዮኒዬ በምን ቃል ልባርክህ ብቻ ብድራትህን የሰማይ አምላክ ይክፈልህ
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሄን ቤተሰብ ይባርክ ሁሉን አዲስ ያደርግላችሁ። እህቴ የሰማይ አምላክ ኑሮሽን ትዳርሽን ይባርክ።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን ማየታችን ጌታ ለሀገሬ እናቶች ደረሰላችሁ እሰይ ዮናታን እግዚአብሔር እንኳን አስነሳልን
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 2 жыл бұрын
ሹል ነበረኩ አለ🤣🤣😃😃😃😃 ጌታ ይቀይራል 🥰🥰
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
በስማም እህትየዋ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ
@ሳርዬ
@ሳርዬ 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ቃላት የለኝ ሁሌም ክልቤ ክመንፍሴ ሆኝ ነው የምክታተለው እውነት የውንዬ እልፌ ሆን ዘርህ የጠላቾችህን ደጅ ይውርስ ።
@edukayyageta5746
@edukayyageta5746 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭እንኳን ጌታ ታደጋቹ ዮኒዬ የኔ አባት ልጅሕ ክፉ አይንካው ሺ ሁን ፀጋው ይብዛልሕ ልጅሕ ሺ ይሁን
@genethaylemariam
@genethaylemariam 2 жыл бұрын
Ewnet new medanit nesh yene kimem💝💝
@elenig2297
@elenig2297 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ይህንን ጌታ ምን ልበለው የሰውን ልብ የሚቀይር ጌታ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ክብሩን ሁሉ ውሰድ ዮኒዬ እግዚአብሄር ለብዙዎች ያስነሳህ የእናቶችን እንባ ያበስክ እግዚአብሄር እምላክ ያንተንም ስራ ይስራልህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለአለም የሚደርስ ቅባት ይጨመርልህ ቤተሰብህን ልጅህን ይባርክልህ እንወድሀለን
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 2 жыл бұрын
እስይ እንኳን ጌታ ለዚህ ቤተሰብ ደረሰ፡ ሠላምዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ እንኳን ምርኮሽ ተመለሰልሽ ፤ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ የተባረክሽ ፤ ዘርሽ ይባረክ ትዳርሽ በብዙ ክብር ይመለስ ፣ቤተሰብሽን እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ፡፡እኔ የ2 ወንድ ልጆች እናት ነኝ 1 ሴት ልጅ አለችኝ ግን በጣም ሀይለኛ ነኝ በጣም እና ካንቺ ንግግር ለኔ ብዙ መማር ከእንቅልፍ እንደመንቃት ነው የሆነልኝ የኔ ቆንጆ ሰላምዬ ሰላምሽ ይብዛ ለዘላለም፡፡ በዛላይ እንዴት እንደምታምሩ፡፡ ዮኒዬ አልተቻልክም ተሳክቶልሃል አዎ በደንብ ተሳክቶልሃል ዘመንህ ይባረክ፡፡
@mishu372
@mishu372 2 жыл бұрын
አንተ ዬናታን አይኔ ሊጠፍልህ ነው በለቅሶ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 2 жыл бұрын
አቤት ጌታ በዮኒ ተጠቅሞ የሰራው ስራ እጅጉ ብዙ ነው ስለዚህ ቤተሰብ ደግሞ ስመለከት እባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ እናት ጌታ ስለደረሰላቹ ደስ ብሎኛል የስቶቻችን ቤት እደተፈወሰ እኔ ምስክር ነኝ
@nebiatdebesay245
@nebiatdebesay245 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ መላው ቤተሰብ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እህታችን ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አላፊነቱ አዉቀዋለዉ እግዚአብሔ ዘመንሸ ይባርክ 🇪🇷
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በብዙ ልጅ ተባረክ። የኔ ድንቅ እህት ተባረኪ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይታደግ።
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 2 жыл бұрын
በህወት እንደ ዘር አልቅሽ አለውም ተባርክልኝ በቡዙ ዮኒያ
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 2 жыл бұрын
ያስመለጠሽ ቤተሰቦሽን ያስመለጠልሽ የደረሰልሽ ጌታ ስሞ ይባረክ ተባረኩ
@fantayeabera3767
@fantayeabera3767 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበልጥ ይባርክ ጥሩ እህትነሽ ተባረኪ ቤተሠብሽን ይባረካቸው ወደደደደደደ😘🙏🙏🙏🙏
@almaztsgay3093
@almaztsgay3093 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር እንኳን ለሰላም ለፍቅር ለመሰባሰብ አበቃችሁ ፍቅራችሁ ይለምልም 🙏🙏🙏❤❤❤ዮኒዪ ተባረክ ተሳክቶልሃል ተባረክ ቤተሰቦችህ በሙሉ ይባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን የዉሰዳው ዮኒዬ ተባረኪልኝ🙌🙌🙌💖💖💖💕💕
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 2 жыл бұрын
ዮኒ ፈጣሪ ይባረክ ዘመን ይባረክ
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 жыл бұрын
የስንቱ እምባ ታበሰ የስንቱ ቤትና ኑሮ ታደሰ የተባረክ ነህ ባለቤትህም ብሩክ ናት የዚህ ትዳር መሰራት የዛሬ አመት አይርቅም ? አስራአራት አመታቸው ነው እኮ እስከዛሬ ከተሞሸሩት ሁሉ ረዢሙ አመት ይሄ ሳይሆን አይቀርም በመሀል ማድረግ አይቻልም የግድ አመት መጠበቅ አለባቸው? ኧረ ዮኒዬ አስብበት
@genitora2492
@genitora2492 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ጌታ ለዘላለም እንባሽን ያብሰው አምላኬ ስለምህረትክ ተባረክልኝ
@amenadisu4991
@amenadisu4991 2 жыл бұрын
Tebarek geta abezeto yebereke yoni tebarek
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይህን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተስቡች በጠም እውደቹውለ እህት ክአንች በጠም ቢዙነገሪን ታምሩለዉ እግዚአብሔር የለምልምሺ ሁለቹንም እውደቹወለው ዮንዬ ጌታ ዘመንህን የለምልምል ልጂን እነ በለቢትህን እግዚአብሔር ይበረኪልህ ኢትዮጵያ ለዘላለም በይቅርታ እነ በፍቅር የታሞለች ትሁንልን አበቴ እንደበለጠግነቱ ምጥን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አብዚቶ አብዚቶ ይበራከቹ ታበርኩ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
የተባረክሽ እህት ሂወትሽ ኑሮሽን ትዳርሽን ልጅሽን ጌታ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigisttilaye5651
@tigisttilaye5651 2 жыл бұрын
እውነት ዘንድሮ የጌታ የተለየ ነው አረረረረ እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገን የእኔ እናት ጌታ ደሶሎታል ቀር ዘመኖት ይባረክ እህቴ ጌታ የቀረውን ዘመንሽ እረፍት ይውልሽ ተባረኩ ❤❤💖💖💖🙏🙏🙏 ዮኒዬዬ እልፍ ሁኒ አንድን ልጅህ ሺህ ያድርግል ከፍ አይካክ ❤❤💖💖💖💖
@azebfekadu858
@azebfekadu858 2 жыл бұрын
ዬኒዬ እልፍ ሁን ተባረኪ እህቴ እ/ር ይባርክሽ ይጠብቅሽ
@belaynehm6281
@belaynehm6281 2 жыл бұрын
እሴይ፣ ምንኛ ደስ ይላል፡፡ ይጨመርልህ ዮኒ !!!
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ሰላም ፍቅር በቤታችሁ ሰፈነ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ፈጣሪ ሰላም እና ደስታን ይስጣችሁ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ለምልም ዘርህ ይባረክ 🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እንዴት አስለቀሱኝ እናት በገዛ ልጆቿ ስትከሰስ ልጆች በእናታችሁ ስጠሉና ስረገሙ ብቻ ልባቸውን የመልሰ ኢየሱስ ይባረክ።
@ruthabera4313
@ruthabera4313 2 жыл бұрын
Praise to God! Yoniye more blessings!
@altamimiali5283
@altamimiali5283 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እውነት ተባረኩ ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ
@miami8347
@miami8347 2 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬስ አልቻልኩምምምም እማማማማ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርሎት ኡፍፍፍፍ እንቺ ሰብሳቢ እህት እግዚአብሔር የተሰበሰበ በጎነት፣የተሰበሰበ ምህረት፣የተሰበሰገ ባለጠግነት ይጨመርልሽሽ።ሁላችሁም ደሞ ስታምሩ።እንደው ላዲስ አመት ስብስብ ብላችሁ እቤታችሁ እምራችሁ ደምቃችሁ ወይ ፍቶ ወይ ቪድዮ ልቀቁልን ስሞትልሽ እህትያ
@berhanulive3694
@berhanulive3694 2 жыл бұрын
ዱንጋ እኔ በሶሥቱም ስምህ ማለትም አንተነህ ከተማ ፣ ዱኑጋና ፣ ድንጋይ ጠርቼህ አውቃለሁ። በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት ስጋህ ቢከሳም ስጋ አለማዊ ነው ነገ ይመለሳል ። የእናትህን ልፋት አስበህ ያለቀስከው ነገር እኔም አስለቅሶኛል አይዞኝ ጋደኛዬ
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 жыл бұрын
Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more and more 🙏❤♥ tesaketolehal
@esakotube.
@esakotube. 2 жыл бұрын
ቸርነውና ምህረቱ የዘላለም ነው።
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 2 жыл бұрын
የይቅርታ ዘመን!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንቺ የተባረክሽ እህት እንዴት የታደልሽ እህት የክርስቶስ ፍቅር በእውነት በትክክል የገባሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ፈውሶ እንደወደድሽ በዬኒ መድረክ ለማየት ያብቃን ግን እንደኔ እንደኔ ነገ ሳይውል ሳያድር ትዳርሽ እንዲፈወስ እጸልያለሁ 🙏🙏🙏 እናትሽ የታደሉ ናቸው ለዚህ ያበቃቸው ጌታ ስለረዳቸው ክብሩን ጌታ ይውሰድ🙏🙏🙏 ዮኒ አንተ የጌታ የልብ አገልጋይ ውይ ቃል አጣሁ😢😢😢
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 2 жыл бұрын
እረ ዮናታን አይኔ በእንባ ሊጠፋ ነው ወይኔ ዘንድሮ እግዚሐብሔር በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታምር እየሰራ ነው አንተም ተባረክ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዛሬሰ ልዮ ነው እናት ክፉ አይንካት እህታቸዋ ጀግና ነች ዋው ፍቅራችው ለዘልአለም የተመለሰ ይሁን ጀግና እህት መኖር ያሰደሰታል ዮንዬ ለምልምልኝ
@jesusislord2367
@jesusislord2367 2 жыл бұрын
Yoni Yoni Yoni Yoni Yoniyeee kalat ateregn endet lglexh Ante liyu neh Geta zemenhn yibark ye twuld abat neh yesntu enba tabese yesntu tdar endegena tadese sntu wetat ksus asmeletkew Geta zemenhn yibarek Geta xegawun be Etf yichemrleh Yoniyee yene bruk Zemenh tdarh LIJOCHIH yibareku❤️🙏❤️🙏
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 2 жыл бұрын
ጌታ ይችላል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የተባረኩ ቤተሰቦች እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው እህቴ ሰላም አንቺ ጠንካራ ሴት ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪልኝ ትዳርሽ ይሰራ እግዚአብሔር በክብር በቤታችሁ አስደናቂ ነገር ያድርግላችሁ ፍቅር ሰላም ደስታ በበታች ይሙላ 🙏❤️ ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ❤️❤️
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 2 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም 😭😭😭😭
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣምምም እንኳን ጌታ እረዳችሁ ዬኒ ጌታ ይባርክህ
@sarawoube4954
@sarawoube4954 2 жыл бұрын
ኧረ ጉዴ ማየት አቃተኝ ...በዚህ ሁሉ እየገባኝ ያለው ነገር ቢኖር የሰይጣንን ክስረት ነው ክብር ይሁንልህ እ/ር አንተ እውነተኛ አምላክ ነህ!!!
Forgiving What You Can’t Forget | Lysa TerKeurst | Elevation Church
42:51
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ኦፕራሲዮኑ ተሰረዘ [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021
31:13
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 107 М.
ጌታ ሆይ አባቴን መልስልኝ
13:20
Prophetess Tsion Emiru ማራናታ tv
Рет қаралды 63 М.
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 9 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН